ጥምቀት ለድህነት ያስፈልጋል አያስፈልግም? | ክርስቲያን Vs ፕሮቴስታንት | አክሊል Vs ሜሎስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 222

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +19

    አኬ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ለጠፉት ማስተዋልን ይሰጣቸው ዘንድ እንፀልያለን🙏

  • @ayenewyihune
    @ayenewyihune 11 หลายเดือนก่อน +6

    እውነት ለመናገር አክሊል መጀመሪያ ላይ የተናገረው ብቻ በጣም በቂ ነው።

  • @yyxx9165
    @yyxx9165 ปีที่แล้ว +16

    “አሁንስ ለምን ትዘገያለህ? ተነሣና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ።”
    - ሐዋርያት 22፥16

  • @danielzebene3260
    @danielzebene3260 หลายเดือนก่อน +1

    “ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤”
    - ኤፌሶን 2፥8

  • @davied999
    @davied999 ปีที่แล้ว +6

    “ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና።”
    - ገላትያ 3፥27

  • @TruemanAyalew
    @TruemanAyalew 5 หลายเดือนก่อน +3

    Ere Melos Amazing bro .God Bless you❤

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ወንጌልን የተናገረው ማነው ።ፍርዱን ለወንጌሉ ባለቤት ለኢየሱስ።

  • @YohannesYo
    @YohannesYo ปีที่แล้ว +8

    እንደ አክሊል 100% perfect የሆነ ሠው አጋጥሞኝ አያቅም የእውነት ጀግና ነህ❤❤❤

  • @ፍረ-ረ5በ
    @ፍረ-ረ5በ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኣኪየ ጅግና ነክ ተባረክልን ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @danielzebene3260
    @danielzebene3260 หลายเดือนก่อน

    “ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥”
    - ኤፌሶን 2፥5

  • @yyxx9165
    @yyxx9165 ปีที่แล้ว +7

    “ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።”
    - ዮሐንስ 3፥5

    • @abrahambekele4196
      @abrahambekele4196 6 หลายเดือนก่อน +1

      Wuha yilal enji sile ximqet alaweram eyesus wuha malet sile mesqelu qal new miyaweraw eske mecheresha sitaneb gilts new john 3;16

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 ปีที่แล้ว +3

    አኬ የማያውቁ እንዲለዩ ነጠላ ብትለብስ መልካም ነው በተረፈ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ነገር ግን እንደ ሕፃናት ባትሆኑ እና ብትደማመጡ መልካም ነው

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሜሎስ ተባረክበጣም የሚገርም አቀራረብ

  • @abenezerlala9813
    @abenezerlala9813 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚደንቅ ውይይት ነው ሜሎስ ተባረክ በጣም ስነ -ስረሀትህ እራሱ በጣም የሚገርም ነው ።

  • @danielzebene3260
    @danielzebene3260 หลายเดือนก่อน

    ሜሎስ ጌታ ይባርክህ! ማዕከሉን ክርስቶስን በሚገባ አሳይተሃል

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 ปีที่แล้ว +1

    አክሊል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 4 หลายเดือนก่อน

    አክሊል እግዚያብሔር ይርዳህ ።ላንተ ክብር እንጂ ለእግዚያብሔር ክብር ቁም።

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    ወንድማችን አኬ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @selamabreham2852
    @selamabreham2852 ปีที่แล้ว

    Ake kale hiwetn yassemalen we learn a lot from you bro keep it up tebaek!!!

  • @danielzebene3260
    @danielzebene3260 หลายเดือนก่อน +1

    የበጉ ሐዋርያት መቼ ተጠመቁ? በኢየሱስ ጎን የተሰቀለው ወንበዴ መቼ ተጠመቀ? ጥምቀት ከክርስቶስ ጋር ተቀብረን ከክርስቶስ ጋር ለመነሳታችን ምስክር ነው ::ጥምቀት ብቻ በራሱ አያድንም :: ያመነ ሰው የሚፈፅመው ትእዛዝ ነው ::

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርካችሁ መዳን በማንም የለም ማለት መዳን በአንድ በኩል ብቻ መሆኑ ግልጽ ነው ። እግዚያብሔር አለማመናችንን ይርዳው።

  • @danielzebene3260
    @danielzebene3260 หลายเดือนก่อน

    “ወይስ ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ እንደ ተጠመቅን አታውቁምን?”
    - ሮሜ 6፥3

  • @SindeshAsmare
    @SindeshAsmare วันที่ผ่านมา

    አኬ የምር ትለያለህ፡፡ ፀጋውን ያብዛልህ!!!

  • @ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ
    @ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ ปีที่แล้ว +3

    አኬ ውይ ፊቱን ፉህም አስመሰልከው እኮ
    ሰው እውነቱን ላለመቀበል ይህን ያህል ስቃይ
    😅 ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬ ወንድማችን 🥰🥰🥰

  • @WubealemTakiso
    @WubealemTakiso ปีที่แล้ว

    አኪ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Amentube1037
    @Amentube1037 ปีที่แล้ว

    You are always with your full confidence Ake❤

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 4 หลายเดือนก่อน

    ሁለታችሁም ለእግዚያብሔር ያላችሁ ቅናት ደስ ይላል ግን ለመሸናነፍ ሳይሆን እግዚያብሔር ይክበር እግዚያብሔር ያሸንፍ። ግን ለመዳን መንገዱ ይታወቃል ማስተዋል ይስጠን።

  • @robaworku
    @robaworku ปีที่แล้ว

    አክሊል ክላሲክ የሆነ አቀራረብ ❤❤❤ respect!

  • @MayebetGoshu
    @MayebetGoshu 11 หลายเดือนก่อน +1

    አንድምታ ሲነበብ አንድም እየተባለ ይፈታል መረዳት ያቃተው እንደ ተሸበበ ፈረስ በአንድ አቅጣጫ ብቻ አይፈታም አንድምታ ከሀዲው እሽ አኬ ግን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር....❤❤❤

  • @maragfasil4916
    @maragfasil4916 ปีที่แล้ว

    አኬምርጥሰው እግዚኘብሔር ፀጋውንያብዛልሕ❤❤

  • @zerihunbayelign8647
    @zerihunbayelign8647 ปีที่แล้ว +1

    በጌታ ስም በደንብ ነው የሰማሁት የእውነት ሜሎስ እውነት ያውቃል ግን ለገንዘብ ነው የካደው ይገርማል የተኛን ሰው ቢቀሰቅሱት አይሰማም አኬ በርታ

  • @TarekegnDubissa
    @TarekegnDubissa ปีที่แล้ว +2

    አክሊል የህግ ጠበቃ ብትሆን ይሻላል በመፅሐፍ ቅዱስ 10 ለ 0 ተሸንፈሀል

  • @amantube9629
    @amantube9629 ปีที่แล้ว

    ake mariam tetebkh ❤❤❤❤ enewedhalen egna yetewahdo lijoch

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 ปีที่แล้ว

    አኬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @endtimesinafaanoromoo
    @endtimesinafaanoromoo 6 หลายเดือนก่อน +2

    Melos betam tigistegna nehe ,,,induhim Genius

  • @fekadubarke6987
    @fekadubarke6987 ปีที่แล้ว +1

    ሜሎስ መጽሐፉን በትክክል በማስተዋል አንብብ በውኃማን እንደሚያጠምቅ አስተውል በመንፈስ ቅዱስ ማን ማጥመቅ እንዳለበት አሰተውል ለመዳን ሁለቱም አስፈላጊዎች ናቸው

  • @10እውነታወች
    @10እውነታወች ปีที่แล้ว

    እነዚህ ልጆች ሁሌም ሲገናኙ መጨቃጨቅ፡አይሰለቻቸውም በፈጣሪ ስም።

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 ปีที่แล้ว +1

    ክርስቲያኖች በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ያምናሉ

  • @mulukendagne5789
    @mulukendagne5789 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናን አኬ

  • @Biruk-f1j
    @Biruk-f1j หลายเดือนก่อน

    Akelelu setawera sereat yenurehe ende lej sayehon besetekekek betemeles tru new

  • @abinetlimenih8622
    @abinetlimenih8622 ปีที่แล้ว

    አኬ ጀግናዬዬዬዬዬ ይህንን ተራ ተአድሶ ገደል ከተትከው ደግናዬዬዬዬ አኬ....❤

  • @yaredakalukassa1559
    @yaredakalukassa1559 ปีที่แล้ว +3

    አኬ ዋናቸው ሜሎስኮ ጴንጤነትን ታሪክን መፅሐፍ ቅዱስን ሁሉንም እኮ ነው የካደው
    1ጥምቀት የክርስቶስ ሳይሆን የሀዋርያት ነው
    2አዲሱ መደበኛ ትርጉም ስህተት ነው
    3ሉተር ስህተት ነው
    4ሙሉ ህይወት የመፅሐፍ ቅዱዶስ እትም
    5 ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌን ,ፋሲልን
    6,ጥንታውያን አባቶችን

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 4 หลายเดือนก่อน

    የእግዚያብሔር ቃል ግን እንደዚህ ነው ወይ መልስ መልስ እየተባለ ነው ሠው የሚማረው የእግዚያብሔር ቃል እደዚህ ማስተዋል ማስተዋል ይስጠን።

  • @tezetar3351
    @tezetar3351 ปีที่แล้ว

    Akie betami eko new yemtasdestenegn yer Egziabher amlak stgawun yabzaleh

  • @NatnaelDaniel-rk7zk
    @NatnaelDaniel-rk7zk 7 หลายเดือนก่อน

    አኬ ❤❤❤

  • @adamumeazaw8216
    @adamumeazaw8216 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን ፕሮቴስታንት ገና የብዙ ክህደት ዲኖሚኒሽን መፈጠሪያ ይሆናል ምክኒያቱም በየግለሰቡ ሃሳብ እና ፍላጎት እንዲሁም አተረጓጐም ላይ የተወሰነ ስለሆነ አሁን ይህን ውይይት የፕሮቲስታንቱ ልጁ የእምነት ጓደኞች ቢወያዩ በርግጠኝነት ከርሱ የተለየ እይታ ያቀርቡ ነበር።እምነትን ያህል ነገር እንዲ የተንኮለኞች መጫወቻ መሆኑ ያሳዝናል!!

  • @tezetar3351
    @tezetar3351 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen slam lante yihun

  • @Kiruva_
    @Kiruva_ ปีที่แล้ว +3

    ጥያቄ ሲጠየቅ ሜሎስ አውቆ networkun እያጠፋ ነው እሚያበራው እውነት😂😂😂😂😂😂😂

  • @mushrasiyoum2667
    @mushrasiyoum2667 ปีที่แล้ว

    አኬ ጀግና የመናፍቅ መዳኒት ❤

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 ปีที่แล้ว +2

    Melos God bless you

  • @abnetmekonnen410
    @abnetmekonnen410 8 หลายเดือนก่อน

    ሜላ❤❤❤❤❤

  • @eyeartaser3773
    @eyeartaser3773 ปีที่แล้ว

    ውይ ስፈልገው ነበር❤

  • @matilove3643
    @matilove3643 ปีที่แล้ว +1

    የናረቱ የዛር መንፈስ ነው መናፍቅ ያደረገው ዛሩ ነው እንደዚ የተረበሸው ማውራት አላቆም አለ በስላሴ ስም ታሰር በለው ለዚ መናፍቅ

  • @demeremekonen-mu7rv
    @demeremekonen-mu7rv หลายเดือนก่อน

    አክሊል ከእንደነዚህ እምነትም ዕውቀትም ዕውነትም ከሌላቸው አጨቤዎች ጋር አትከራከር። ምክንያቱም ክርክሩ አያንፅም አያስተምርምና ነው።

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 ปีที่แล้ว

    በእምነት የምታምነው አሠራሩን ነው የዮሐ3:5 ነው እንጂ ምንድነው

  • @ZeeAl87
    @ZeeAl87 ปีที่แล้ว +1

    እናንት የኦርቶዶክስ እንቁዎች በርቱልን እንደአክሊሉ

    • @selamabreham2852
      @selamabreham2852 ปีที่แล้ว

      Ake wendeme kale hiweten yasemalen we are learn a lot from you bro keep it up tebbark!!!

  • @SamsonWondemu
    @SamsonWondemu 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ሜሎስ አወቆ የተኛ 🙆‍♂️🙆‍♂️😜
    ዓኬ ተለያለክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemneshdesalegn4607
    @alemneshdesalegn4607 ปีที่แล้ว

    Akie!!

  • @ሄርሜላጋልተዋህዶ
    @ሄርሜላጋልተዋህዶ 6 หลายเดือนก่อน

    ❤️✝️

  • @ሚልካናብርሃነዘክርስቶስ
    @ሚልካናብርሃነዘክርስቶስ ปีที่แล้ว +1

    ውይይታቸው ይረብሻል እየተደማመጣቹ እንጂ ።
    ወንድማችን ደግሞ ባታፌዝ ባትስቅ ንቀት ብታርቅ መልካም ነው። የፕሮቲስታንቱ ሃሳብ ባልቀበልም እርጋታው ስነ ስርዓቱ ደስ ይላል።

  • @GobeneGoja
    @GobeneGoja 11 หลายเดือนก่อน

    በነገራችን ላይ ከውሃና ከመንፈስ መጠመቅ እግዚአብሄርን ልጅነት ያሳያል ኝ መናፍቃን ቃል መሰንጠቅ ነው የሚያውቁት በውሃ ሲጠመቁ መንፈስ አብሮ አለ ስለዚህ ደረቅ ክርክር አትከራከሩ በድንጋይ ላይ ውሃ ቢፈስ ወደ ውስጥ ስለማይግባ መናፍቃን እንደዚያ ናቸው እውነቱን እያወቁ ነው የሚጭቃጨቁት ተዋቸው

  • @EyosiyasMekuanint
    @EyosiyasMekuanint ปีที่แล้ว +1

    ድህነት የሚለው ድኅነት በሚለው ይስተካከል 🙏🙏

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl ปีที่แล้ว

      እረ ያ ማነው ሀንኤል ተብየው ደህንነት/ደኅንነት ነው የሚለው

  • @endtimesinafaanoromoo
    @endtimesinafaanoromoo 6 หลายเดือนก่อน +1

    Melos❤

  • @GobeneGoja
    @GobeneGoja 11 หลายเดือนก่อน

    ሜሮን የሚቀቡት ከጥምቀት በሁኣዋላ ነው ሳይጠመቁ ሜሮን አይቀቡም ከጥምቀት በሁዋላ ይቀባሉ መንፈስ ቅዱስ ይወርድባቸዋል ልጅንትም ያገኛሉ ዝም ብለህ አትከራከር መናፍቅ ይብቃህ

  • @tilmer9552
    @tilmer9552 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለው የ ፕሮቴስታንቱ መምህር ማንበብ ምንችል አይመስለውም? በግልጽ ተጽፎ እንደዛ ለማለት አይደለም ሲለን በጣም ነው የገረመኝ።

  • @JoinBasleal
    @JoinBasleal ปีที่แล้ว

    ግልፅ ነው ጥምቀት ለድህነት ያስፈልጋል

  • @moktad6722
    @moktad6722 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚያስቀው ነገር ሜሎስ በ 1ኛ ዮሐንስ 2፥19 " ከቅዱሱ ቅባት ተቀብላቹዋል "" የሚለውን እንግሊዝኛውን እንግሊዝኛውን አንብብ አለ king Jems version እንዲ ይላል """the #unction from the holy one """ unction ፦ the action of unointing someone with oil . ሰውን በዘይት መቀባት ማለት ነው አክሊል ልክ ነው ።አይ ሜሎስ ማጭበርበር አይሰለቸውም ።

  • @nebyatgebru8786
    @nebyatgebru8786 ปีที่แล้ว

    Ake ❤

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 ปีที่แล้ว

    ተደማመጡ ጭቅጭቅ ነው ውይይት ???😮😮😮

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @YordTesfa
    @YordTesfa ปีที่แล้ว

    Ake fetari tsegawn yabzalh

  • @ShewitHaile-un9pp
    @ShewitHaile-un9pp 11 หลายเดือนก่อน

    ስለ ግለሰቦች ሊጠይቅ ነው እንዴ የገባው ኣክሊለ

  • @tamirat04
    @tamirat04 ปีที่แล้ว +1

    ሜሎስ ሜሎስ። የእግዚአብሔርን አሳብ ወደራስ አሳብ ማምጣት ተገቢ አይደለም። እምነትና ጥምቀት እንደ ነፍስ እና ስጋ ናቸው። ያመነ ይጠመቃል። ያመነ አለመጠመቅ አይችልም። ጌታ ያዘዘውን እንዳለ መጠበቅ ተገቢ ነው። ገና ለገና የ1500 doctrine ስለያዝክ እርሱን ላለማጣት መፍጨርጨር ተገቢ አይደለም። አይነ ልቡናህን ያብራልህ

  • @moktad6722
    @moktad6722 ปีที่แล้ว +1

    አክሊል ትንሽ የምተችብህ ነገር ኦርቶዶክሳዊ ትህትናና ሰው ማክበር ከሁሉ በፊት ቅድሚያ ስለሚሰጠው ሰው ሲናገር ወደ ጎን ዞሮ ማውራት መሳቅ የዘመን አመጣሽ ብሮ ጋይስ አንቺ ምናምን መልካም ስላሎነ ብታርመውና ያባቶች ትህትና ቢኖርህ ምክንያቱም አንተ ሚጠበቅብህ ሐሳብ ማቅረብ እንጅ ማሳመን አደለም እሱ የመንፈስ ቅዱስ ስራ ስለሆነ

  • @demirewabeta3480
    @demirewabeta3480 6 วันที่ผ่านมา

    ለምንድነው ኦርቶዶክሶች የመጸሃፍ ቅዱስ ቃል እንደወረደ ለመቀበል ዳተኛ ሚሆኑት???ይ. የዚህ ምላሽ ስጡኝ እስቲ፣
    ከጌታ ንጹህ ቃል አጠገብ ሌላ አጋዥ ያስቀምጡለታል አይገባኝም?

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 5 หลายเดือนก่อน

    ከማቲወሰ ወንጌል ወጭ አታውቁ ፐሮተሰታንቶች

  • @solomonamante9644
    @solomonamante9644 4 หลายเดือนก่อน

    Melos betam besal neh

  • @ayele3106
    @ayele3106 ปีที่แล้ว

    አረ በስማአም ማጠቃለያው ላይ ወንጌል ስለ ጥምቀት አያስተምርም ሲል ሰማሁ ልበል ጀለሴ የሚያነበው መፅሀፍ የቱን ነው ቁርአንን ነው መሰለኝ 😅😅😅😅😅ከዚህስ ልጅ በላይ ኢስላም ስለ እየሱስና ወንጌል የተሻለ ይረዳሉ

  • @aklesitewodros5915
    @aklesitewodros5915 9 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነው ግን ማይሰማሙት ወይስ የክርክር ሂደት ነው ለመስማት ይከብዳል በጣም

  • @mairagudesta5420
    @mairagudesta5420 11 หลายเดือนก่อน

    የፕሮቴስታንቱ ምን እንደሚየወ ረሱ አያውቅም እኮ።ያለእውቀት መተባተብ ያስጠላል ዝም በል።

  • @በእንተክህነት
    @በእንተክህነት ปีที่แล้ว

    ሜሎስ መጽሐፍ ቅዱስን ነጥሎ ሚፈልገውን እንደሚያነበው ትርጓሜ ላይም ነጥሎ ያነባል እንዴ የምር ሙሉውን እዩት ስለጥምቀት ነው ሚናገረው ሰዎች የሮሜ 6 ትርጓሜ
    "በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምነን የከበርን እኛ በሞቱ አምሳል በጥምቀቱ በሞቱ በተገኘ በሞቱ ጥምቀትነት እንደከበርን እወቁ ...
    ክርስቶስ በአባቱ ጌትነት ከሙታን ተለይቶ እንደተነሣ እኛም ከሙታን ተለይተን ተነሥተን በሐዲስ ሕይወት በመንግሥተ ሰማያት እንኖር ዘንድ ተጠመቅን።"

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 8 หลายเดือนก่อน

    እከሌ እንዲህ አለ እከሌ እንዲህ አለ ትቀበላለህ ? ብሎ መጠየቅ ምን ይሉታል?

  • @leuldamtew606
    @leuldamtew606 ปีที่แล้ว

    50:35

  • @lalbtubebtube4393
    @lalbtubebtube4393 ปีที่แล้ว

    እዚጋ የምታቀርቧቸው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና መምህራን ስለአንድምታው በደንብ የሚያውቁ ሥነ ስርዓት ያሏቸው ቢሆኑ መልካም ነው። አንድምታው ሲጀመር ትክክልና ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር የማይቃረን ነው።

  • @malikmmm5080
    @malikmmm5080 ปีที่แล้ว

    አኬ የተውጣጠሩትን ጴጤውች አስተነፈስካቸው እደሙዳቸው መተህ ።ያዛነውን ውይይት አይተናል ተውጣጥሮ የነበርው አማን ፀባይ እዲገዛ አድርገህ መልስህዋል አኬ ተባርክ

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 4 หลายเดือนก่อน

    ሰው ምሳሌ አምኖ ሳይጠመቅ ገጠመኝ ሞተ።ያሰው አይድንም ማለት ነው።ሁለታችሁም እስቲ መልስ ስጡበት።

  • @tsehaydegaga8486
    @tsehaydegaga8486 ปีที่แล้ว

    ጥምቀት አያስፈልግም ማን አለ ውሀ ሲያይ ተጠመቀ ያለው ተምሮ አይደል ራስህ እያልክ እና የ40 ቀን ይጠመቅ ይላል ምን እያልክ ነው

  • @RainSoundMY
    @RainSoundMY ปีที่แล้ว

    Destroyed 😂 Akiyachen❤❤

  • @saron56
    @saron56 4 หลายเดือนก่อน

    ክርስቲያን Vsፕርቴስታንት ማለት ምን ማለት ነው? የክርስቶስን ተከታዮች አይደል እንዴ ክርስቲያን ብለው በአንፆክያ የጠሯቸው ? ካልትሳሳትኩ

  • @fekadubarke6987
    @fekadubarke6987 ปีที่แล้ว

    ሜሎስ ተምታትብሃል በውኃ እንዲያጠምቁ እንዲያስተምሩ እና ደቀመዛሙርት እንዲያደርጉኢየሱስ ላካቸው በመንፈስ ቅዱስ የሚያጠም ግን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው

  • @tarekegnburakatarebest5987
    @tarekegnburakatarebest5987 ปีที่แล้ว

    አይ አኬ😮😮😮😮😮

  • @men-edo5453
    @men-edo5453 ปีที่แล้ว

    Overconfidence Mehonu Nw Mustage Mashashet Tabezaleh Wro Aklile, Menfesawi Sew Ayanjibim Keber Lefeterw Enji Enawkalen Were Enchelalen Malet Tibet Yehonal Tetenkek

  • @Kiruva_
    @Kiruva_ ปีที่แล้ว

    አኬ በጣም እሚገርም አዕምሮ ነው ያለህ thank you.
    ሜሎስ ግራ የገባህ ሰው መሆንክን የተረዳሁት እስከሆነ ግዜ ድረስ አጥምቁ ብሏል ብለህ ስትናገር ግን አታፍርም።

  • @BeziMedfu
    @BeziMedfu 9 วันที่ผ่านมา

    ሜሎስ አብብ

  • @زينبمحمد-ش2ف6خ
    @زينبمحمد-ش2ف6خ ปีที่แล้ว

    እና እየዋኙ ነበር ልለን ነዉ😂😂😂

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 11 หลายเดือนก่อน

    አከ ወወወውውው ተበረክ

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 ปีที่แล้ว

    ይድናል ያለው ያመነ ብሎ ብቻ አይደለም የተጠመቀ ጨመረ እንጂ።ያመነ የተጠመቀ ይድናል።

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl ปีที่แล้ว

      ም=እና so ያመነ እና የተጠመቀ ይድናል

  • @habtamutilaye6969
    @habtamutilaye6969 5 หลายเดือนก่อน

    ፕርሮቴስታንት አይናቸው ተይዛል። ዮሐ 3:5 ሰው ከውሃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እ/ር መንግስት አይገባም እያለ ጥምቀት የሚል የለም ይላሉ

  • @selamabreham2852
    @selamabreham2852 ปีที่แล้ว

    አዪዪዪ አረ ስማ ለመማር ሞክር ምን አይነቱ ደነዝ ነው😂😂😂

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 4 หลายเดือนก่อน

    መፍትሔው ሁሉንም መጽሐፍ ጥላችሁ ።ሁለታችሁም በመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ እመኑ ።ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ ሌላውን ጣሉት ።ያኔ መዳን ለሁለታችሁም ይሆናል።