ቀላል ነው እንዳያመልጣችሁ ተጠቀሙት የተጎሳቆለውን ፊታችንን ፏ ያረገዋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @abebechgetaw1050
    @abebechgetaw1050 2 ปีที่แล้ว +9

    እንደኔ የመዳም ቤት የምትሰሩ እህቶቸ ተጠቀሙት እኔ ፊቴ ተስተካክሎልኛል
    ኤልስየ አመሰግነለሁ ክበሪልኝ እህቴ 😍😍😍አመሰግነለሁ እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +2

      እልልልልል ብያለሁ እህቴ ለምስክርነት ስለመጣሽ በጣም አከብርሻለሁ ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ

    • @sunnysarri8622
      @sunnysarri8622 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ከምልሽ በላይ ትትናሽ ከስራዎችሽ ጭምር❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @lideysenabl
      @lideysenabl 2 ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt ኤልሲዬ ሰላምሸ ብዝት ብዝት ት ይበል አሁን ነው ያየውት ጤናም ይጨምርልሽ ውዴ ጀላቲን ፓውደር ምንድነው እማ እ ደግሞ ኮኮስ ትቀቢያለሽ ለፊት የተለየ ነው ወይስ የጸጉር ኮኮስ የቆርቆሮው ይሆናል እማ? ሁሌም ከፍ ከፍ በዪልን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      @@sunnysarri8622 አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      @@lideysenabl የጀላቲን ፓውደር የኬክ መስሪያ ነው ካጣሽ የዱቄት ወተት ይሆናል ኮኮስ አንድ ነው

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +20

    ሰላም ለሁላችሁ ይሁን የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ ስለመጣችሁ ተባረኩ ላይክ አርጉልኝ

    • @azemerabirhane2465
      @azemerabirhane2465 2 ปีที่แล้ว

      ይሄ ጀላቲን ማግኘት አልቻልኩም ኤልሲ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      @@azemerabirhane2465 የት አገር ነሽ ልክልሻለሁ እዚህ አሜሪካ ከሆንሽ walmart አለ

    • @jerrykonjonice3405
      @jerrykonjonice3405 2 ปีที่แล้ว

      Egzabare yemsgne argalwe eeti

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 2 ปีที่แล้ว

      ♥️♥️♥️ Get well soon Elsaye. እኔን!! I know we are in flu season. Treat it by getting rest and by taking a lot of fluids, ginger and honey tea…. There are so many out there!!

    • @ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ
      @ሀገሬኩራቴ-ቸ9ነ 2 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ያለንስ ?

  • @tiruneshmamo3939
    @tiruneshmamo3939 2 ปีที่แล้ว +15

    አንችም ተባሪኪ ደግሞ ስትጀምሪ የምትይዉ ነገር ኢትዮጵየዊ እና ኤርትራዊያን ከሚገባዉ በላይ ደስ ይለኛል ኑሪልን በእኔ በኩል በማያልቀዉ ዉድድድድ ኤልሲ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      Tiruዬዬዬ ስምን መላክ ያወጣዋል እኔም ወድሻለሁ በጣም አመሰግናለሁ

    • @happyeri7015
      @happyeri7015 2 ปีที่แล้ว

      I do too, I feel welcome since I found this Chanel last week big time her supporter we love her ❤️

  • @miherettube8288
    @miherettube8288 2 ปีที่แล้ว +10

    አቤት እርገታሽ ደስ ይላል የኔ እናት እግዚአብሔር ጫሪሶ ይመሪሽ ድንግል ማርያም ታበርተሽ ተበረኪ❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @zerisenayGebrearegawi
    @zerisenayGebrearegawi ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ኤልሲ በመጨረሻ ምትቀቢው ግን ኢትዮጵያ ኣለ ስለ ሁሉም ስራሽ እናመሰግናለን ❤❤

  • @UchihaObito-t4g
    @UchihaObito-t4g ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much from jeddah best of luck 💙💙💙💙

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 2 ปีที่แล้ว

    እህታችን በጣም በጣም ነው የምናመሰግነው ሳሙናውን እኔም እጠቀመዋለሁ 100% በጣምምም ቆንጆና የሚስማማ ነው በተለይ ለኛ ቆዳ ይስማማል ድንች ከካሮት ጋር ያለውን ሞክሬ አላውቅም ግን ካሮትና ተልባ እየቀላቀልኩ ፀጉሬን ስለምቀባ በዛውም ፊቴን እቀባለሁ ቆንጆ ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      ጎበዝ እሺ በጣም አመሰግናለሁ

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ኤልሳ የምታሳይው ሁሉ በጣም ጠቃሚ ስለሆነ እየሞከርኩት ነው እንደኔ አዲስ ለሆነ ደግሞ በማሳየትሽ ደስ ብሎኛል:: ከሁም በላይ ደስ የሚለኝ አየተጠቀምሽ መሆኑ ነው ተባረኪ::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ አዎ ጥሩ ነገሮች ስለሆኑ በራሴ ፊት የምጠቀመው እሺ

  • @azebogubamichael7082
    @azebogubamichael7082 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎሽ የኔ እህት እናመሰግናለን በርቺ 😍🙏🏿👍👏👏🤩

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @mekdesgebru2462
    @mekdesgebru2462 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀለላቲ ፓዉደረ እቶጲያ አለወየይ? አመሰግናለሁ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የለም ብለውኛል የዱቄት ወተት መተካት ይቻላል አመሰግናለሁ

  • @wubristmekonnen3453
    @wubristmekonnen3453 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሰዬ የሳሙናው ፅሁፍ ለኛ ተገልብጦ ነው የሚታየን በደብ አሳይን❤

  • @lewiloza
    @lewiloza ปีที่แล้ว +1

    ዘመንሽ ይባረክ!!!!

  • @maryammariam9199
    @maryammariam9199 ปีที่แล้ว

    Elsiye kokonat le bugr chigr yelem ?❤❤

  • @oertodokes
    @oertodokes 7 วันที่ผ่านมา

    የኔምርጥ ሰው ስወድሽ ኑሪለን❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 วันที่ผ่านมา

      አሜን የኔ ደግ

  • @UtopiaTubeAb
    @UtopiaTubeAb 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ኤልሲ 🙏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ ብሩኬ

  • @emanetube9836
    @emanetube9836 2 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ እናመሰግናለን ኤልሲየ አንች በጣም ልዩ ነሽ ክበሪልንን ሁሉም ስራወችሽ ይመቹኛልል👍❤❤😘😘

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ አመለ ሸጋ ነሽ እናመሰግናለን ጠቃሚ ነገሮችን ስለምትሰሪልን እግዚአብሔር ይባርክሽ እንኳን ለአንቺ ጠቃሚ ቪዲዮ ለምትሰሪልን ይቅርና ጥቅም ለሌለው ቪዲዮ እንኳን ሰብስክራይብ ይደረጋል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @senaitalazar6071
    @senaitalazar6071 ปีที่แล้ว

    Elsa konjo God bless you ! You’re amazingly talented keep up the great job 👏🏼!! I just started following you not to long a go & I m impressed by your talent,
    Thank you!

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እርጋታሽና መልካምነትሽ በጣም ደስ ይላል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ

  • @wadolesahilu9180
    @wadolesahilu9180 ปีที่แล้ว

    Jalati powder yemanagegnis mn meteqem enchilalen?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      yeduket wetet eshi ameseginalehu

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 ปีที่แล้ว +4

    Elsaye konjo thank you so much for sharing this amazing products for our face treatment even though you are not feeling well you showing us how to look after our self regardless of what condition we are in. you are so much inspiring person to all of us. I wish you a speedy recovery from this cold and we'll see you with more productive and very useful content. Much love and respect like and shared 💕🥰💕

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      Lilyዬ wow very nice of you. you are very gentle i love the comment that makes me special. sis GOD BLESS YOU

  • @Enat-zy4go
    @Enat-zy4go 2 ปีที่แล้ว

    Hello sister,am new to your program so please advise me what to use to remove my eye bags

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      Hello i am more than happy to help you, i did more than on video for that because it was my case as well. please go use it thank you.

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ኤልስዬ በጣም ቆንጆ በቤታችን በቀላሉ ልናገኝው የምንችለው ነገር ነው አሪፍ የፊት ውህድ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      yefikerዬ ሰላም በጣም አመሰግናለሁ

  • @bonidegaga190
    @bonidegaga190 ปีที่แล้ว

    Tihitinash betam des yilal.Thank you

  • @susu53890
    @susu53890 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ አንቺንስ አይመምሽ የተሟላ ጤና እመኝልሻለሁ አላህ ይጠብቅሽ።።❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ደግ እህት ተባረኪልኝ

  • @zeynebmohammed6458
    @zeynebmohammed6458 ปีที่แล้ว

    ኦ ኤልሲ ምርጥ ነሽ ተባረኪኪ ዋዋ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @Sofia_teklu
    @Sofia_teklu 2 ปีที่แล้ว

    Selam elis kechalish meleshileny gelatinu ethopia ale wey?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      yene konjio yale aymesilegnim yeduket wetet matekem yichalal eshi ameseginalehu

  • @netsanetmebratu1504
    @netsanetmebratu1504 ปีที่แล้ว

    Any powder yehonal ende

  • @betitube12
    @betitube12 2 ปีที่แล้ว

    ስላምሽ ይብዛልኝ ኢሊሲየ በጣም ቆንጆ ማስክ ነው ከሮቱ በራሱ ብዙ ጥቅም እንዳለው ይነገራል እናመስግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      ልክ ነው በጁስ መልኩ ለቆዳ ምርጥ ነው እህቴ በጣም አመሰግናለሁ

  • @netsanetteketel4544
    @netsanetteketel4544 2 ปีที่แล้ว +1

    Cool lady bless you, amazing job.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      AMEN, Thank you dear, God bless you.

  • @bezaethiopian7817
    @bezaethiopian7817 2 ปีที่แล้ว

    My dear when you filter the juice from the potato what it left is it potato starch

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      yes dear sis. starch thank you

    • @bezaethiopian7817
      @bezaethiopian7817 2 ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt you are very humble I like you

  • @ellenitassew6305
    @ellenitassew6305 2 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ ደርባባ ቆንጆ ተባረኪልኝ ነገ እሞክረዋለሁ በርችልኝ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🌹🌹🌹

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      እሉዬ ቆንጆዋ በጣም አመሰግናለሁ

  • @emebetalemu2615
    @emebetalemu2615 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልስዬ ተባረኪ እህቴ በጣም ልዩ ነው 🙏🙏🙏💛💚❤️💛💚❤️

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful God richly bless you

  • @abebahagos5208
    @abebahagos5208 ปีที่แล้ว

    Eliseye please can you write the name of the soap? Thanks!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      COCOA BUTTER FORMULA with vitaminE you can find at walmart store

    • @abebahagos5208
      @abebahagos5208 ปีที่แล้ว

      Thanks Elseye konjo.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      @@abebahagos5208 you welcome dear

  • @welansalegesse7188
    @welansalegesse7188 ปีที่แล้ว

    ሰላም ❤
    ሳላመሰግንሽ አላልፍም
    ግን ፊቴ ማድያቱ ፈዘዘ ግን ባንዱ ጉንጫ በጣም እያሳሰከኝ ቀይቀይ ይሆናል ምን ላርግ

  • @rabiatube1167
    @rabiatube1167 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ ልዩ የሆነ በቤት ውስጥ ልናገኘው የምንችለው የፊት ማስክ አሰራር ነው ያሳየሽን በርቺ ኤልስዬ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @mbet1840
    @mbet1840 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህታችን ቀላል እና በቤታችን ማግኘት ምንችላቸው ናቸው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አዎ በጣም አመሰግናለሁ

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሳዬ ምርጥ ትዮጵያዊት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ዉድ😘😘😘😘💕💕💕

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ እኔም ወድሻለሁ ተባረኪ

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ኤልስዬ የኔ ውድ ዋዉዉዉዉዉ በጣም አሪፍ ክሬም ነው እጠቀማለሁሁሁሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ኤልሲ አንዴት ነሸ ተሻለሸ ወይ አኔሞ ባለፈው የሰራሸው በተልባ አና በአንቁላል ምርጥ ነው በጣም ይጠቅማል አመሰግናለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ ተባረኪ ትንሽ ተሽሎኛል ተመስገን በጣም አመሰግናለሁ

  • @GenetTeshome-p6q
    @GenetTeshome-p6q ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ ያሁን ነው ያመሠሽ

  • @EducationalAl
    @EducationalAl 2 ปีที่แล้ว +1

    I found it useful so I subscribed it may God bless I will start from the beginning to watch 🇪🇷

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      AMEN, GOD BLESS YOU. Thank you dear.

  • @anketsyenemar9767
    @anketsyenemar9767 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ እናመሰግናለን የጀላቲ ክሬም ካላገኝውስ?እባክሽን መልሽልኝ የኔ ቆንጆ

    • @anketsyenemar9767
      @anketsyenemar9767 2 ปีที่แล้ว

      ይቅርታየጀላቲ ዱቄት ማለቴ ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ በዱቄት ወተት እሺ በጣም አመሰግናለሁ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ ኤልስየ እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ
    ከነመላው ቤተሰብሽ ጋር ብዙ ስው እይመሰገንሽ መሆኑን ብግልፅልሽ በጣም ደስ ይለኛል
    ሰሞኑን እየዘገየሁ ነው እማይሽ
    🙏🏾🙏🏽🌷🌹🌷🌹💕💕

    • @barock123go6
      @barock123go6 2 ปีที่แล้ว

      Cocos qbatt ytgnaw new

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      coconut oil thank you dear. yetsegur lefitim yihonal organic gizew

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      Elsuዬ ሞክሼዬ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ ያመሰገኑትን ሁሉ አመስግኚልኝ

  • @negusibandiraw3110
    @negusibandiraw3110 2 ปีที่แล้ว

    ጠንክሪ ጎበዝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      እሺ በጣም አመሰግናለሁ

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሳዬ የኔ ቆንጆ, ዛሬም አመለጥሽኝ:: this coming Saturday ግን በእርግጠኛነት አገኝሻለሁ::
    የዛሬው ደሞ ልዩ ነው:: ግን I have never had or used the cocoa butter soap since I was a young girl. May be, I will try it!!
    Today also I thank you for freely giving out your knowledge!!! ♥️

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +2

      የምወድሽ የኔ ቆንጆ ሚሚዬ ሰላም አዎ cocoa butter soap ቀለል ያለ ስለሆነ for any type of skin ወደዋለሁ እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ ጊዜሽን ወስደሽ አይተሽ የምትሰጪኝ ኮመንት በጣም ቆንጆ ተባረኪ THANK YOU GOD BLESS YOU.

  • @merimaendris8385
    @merimaendris8385 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ❤❤❤❤እናመሰግናለን ልዩሰትነሺ❤❤❤

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 ปีที่แล้ว

    You are so awesome and kind lady. I appreciate your amazing jobs. Thanks for your time and efforts.

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 2 ปีที่แล้ว

    Berchi yene konjo thanks betam Allah yimarish wide🥰🥰

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      AMEN ehite betam ameseginalehu

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 2 ปีที่แล้ว

    Gelatin poweder ከሌለን ምን አማራጭ አለን ለእጅ ብንቀባውስ ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የኒዶ ወተት በጣም አመሰግናለሁ

  • @rahmabentseid7260
    @rahmabentseid7260 ปีที่แล้ว

    አድስ ገቢ ነኝ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲዬ በጣም ነው የምናመሰግነው🙏👍❤️

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @teybayassin9599
    @teybayassin9599 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ኤልሳ አሪፍ ስራ ነው በርቺ። ሌላ ደግሞ በፕላስቲክ ሰርጀሪ ምክንያት ለጔጎለ ጠባሳ እንዲቀንስ ወይም እንዲያጠፋው መፍትሄ ካለሽ ብታሳይን እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      Teybaዬ የፕላስቲክ ሰርጀሪ? እሱንማ ለዶክተር አሳዪ እንጂ አትነካኪ እሺ አመሰግናለሁ

  • @AbayYeyneabeba
    @AbayYeyneabeba ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ 🎉🎉🎉🎉👌danke

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @seblewongel2847
    @seblewongel2847 2 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ ከረጅም አመታት በውሀላ በድንገት በዚህ chanal ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል pls pass my greetings to ur sisters Eli and Tsion. KUKU.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      ኩኩ?? አላምንም ደህና ነሽ ደውይልኝ 919-931-1883 USA please i cant wait to hear from you.

  • @susanamani4990
    @susanamani4990 ปีที่แล้ว

    Selam 😀 powder Addis Ababa yete naw yemnagegnw

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      AA yagegnachihu nigerun please

  • @samiasaid7399
    @samiasaid7399 ปีที่แล้ว

    ብርቺ ወርማት ያልሽን የቱጋ ነው ይሚግኝው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      ዱቄት ያለበት ሼልፍ ላይ አለ ሰራተኞቹንም ከጠየቅሻቸው ያሳዩሻል

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 ปีที่แล้ว +3

    Another great video, Elsiyee. Thank you so much for delivering such a great face treatment. You look so beautiful, as always. You are a such an outstanding person. Thank you so very much for sharing this simple yet very amazing face treatment.💕👌share✅

    • @anbessiedemessie6733
      @anbessiedemessie6733 2 ปีที่แล้ว +1

      እባክሽ ማዲያ ተ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የሰራሁት ሁለት አለ እሺ ደግሜ ሰራለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      Netsiyee my beautiful sister i love your comment thank you so much

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff 2 ปีที่แล้ว

    ኤሊሲዬ መጀመሪያ ፈጣሪ ምህረቱን ያምጣልሽ ውዴ አድናቅሽ ና አክባርሽ ኔኝ በርቺ ከታጠብሽ በኋላ በጣም ነው ያማረብሽ ቀጥይበት

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ወንድም ያንተ ደሞ ይለያል የኔ አበረታች በጣም አመሰግናለሁ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሳዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ጤናማ ተፈጥሮአዊ ዉህድ ነዉ የሰራሽዉ እጅግ በጣም ለማንዉም ቆዳ ተስማሚ ነዉ በቤታችን እንዲህ በቀላሉ ሰርተን መጠቀም እንዳለብን ስላስረዳሽን እናመሰግናለን ለጉንፋኑ እግዚአብሔር ይማርሽ በርቺልኝ 🙏😍👌👏💯✔

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ukbahailetesfaghi598
    @ukbahailetesfaghi598 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ እህትዮ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ላንቺም ከነቤተሰብሽ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልኝ ተባረኪ አመሰግናለሁ

    • @WubFikadu-ts9cn
      @WubFikadu-ts9cn ปีที่แล้ว

      አንቺ ለከተማ ሰዎች ነው የምሰሪው

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 2 ปีที่แล้ว

    እንኮን ደና መጣሸ ፈጣሪ ይማርሸ በጣም ምርጥ ማሰክ ነዉ የካሮቱ ጥቅም ቡዙ ነዉ የተፈጥሮ ሰለሆነ እናመሰግናለን🥰👍

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አዚዬ በጣም አመሰግናለሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም እኔ አዲስ ነኝ እርጋታሽ ተባረኪ ግን ጀላቲ ፓውደር ምንድነው😁😁ልሞክር ንገሩኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የኬክ መስሪያ ነው በጣም አመሰግናለሁ

  • @yimuasefa3344
    @yimuasefa3344 2 ปีที่แล้ว

    Ejeshe ybarek betame arife new.👌

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      AMEN tebareke ameseginalehu

  • @muluyeabera7336
    @muluyeabera7336 2 ปีที่แล้ว +3

    እህቴ የምትሰሪልን ሁሉ በጣም ጥሩ ነዉ ነገር ግን አንዳንድ የምትጠቀሚያቸዉን ነገሮች ሐገርቤት ላለነዉ ተከታዬችሸ የማናገኛቸዉ ሰለሚሆኑ እንደአማራጭ ሌላ እኛየምናገኛቸዉን እንድንጠቀም ብታደርጊልን ጥሩ ነዉ ለምሳሌ የዛሬዉ የድንች እና ካሮት ውህድ በተጨማሪ የተጠቀምሸዉ ፖዉደር እኛ በምን ልንተካዉ እንደምንችል ብትነግሪኝ በጣም አመሰግንሻለሁ ።ሰላምሁኚ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +3

      አሺ እህቴ የዱቄት ወተት መተካት ትችያለሽ ልክ ነሽ መናገር ነበረብኝ ይቅርታ አመሰግናለሁ

    • @seki1508
      @seki1508 ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt የዱቄት ወተት ኒዶ ወተት ማለት ኤልሲ

  • @EnanuG
    @EnanuG 21 วันที่ผ่านมา

    ኤልስዬ የካሮትየድንች የተልባው የፊት አሰራሩ ጠፋብኝ በሞቴ አንድ ድገሚው ሜታ ማታ ላንድሳምንት ተጠቅሜው ሜዳያቴን ቀንሶልኝ ነበር አሁንአሰራሩ ጠፋብኝ

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እሞክረዋለሁ አመሠግናለሁ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እሺ ተባረኪ

  • @ቅድስትነኝየኢየሱስወታደር
    @ቅድስትነኝየኢየሱስወታደር 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ውድህቴ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ ጌታ ያንቺንም ዘመን ይባርከው በጣም አመሰግናለሁ

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልስዬ እንኴን ደህና መጣሽ ባለፈው የምትታጠቢበትን ሳሙን ጠይቄሽ ነበር አረ ፉቴ ላይ ጥቁር ጥቁር ነጠብጣብ በጣም አስቸግሮኛ እስቲ መላ ካለሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      ሳሙናውን አየሺው የዛሬው ላይ ጠጋ አርጌ አሳይቻለሁ ላንቺ ብዬ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ

    • @naneamen4825
      @naneamen4825 2 ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt ኮኮሱን ነው እንደሳሙና የምትጠቀሚው ሳሙና ስትጠቀሚ አላሳየሽም

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 ปีที่แล้ว

    Elsiye ወይኔ ድምፅሽ እጅግ በጣም እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      ፅግሽዬ በጣም ጨካኙ ነው ያመመኝ ውይ አሁን ትንሽ ደህና ነኝ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @haleluyademissie1530
    @haleluyademissie1530 2 ปีที่แล้ว

    Thank you. May God bless you!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      AMEN thank you God bless you.

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነሽ ፊት በጣም ጥቁር ጥቁር አለው የቡጉር ምን ልጠቀም እባክሽ ንገርኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +1

      ቡና ማር እርጎ በሳምንት ሁለቴ ሞክሪና መልሱን ፃፊልኝ ዉሃ በጣም ጠጪ

    • @ቤተልሔም
      @ቤተልሔም ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt እሺ በጣም አመሰግናለሁ

  • @fdscv5032
    @fdscv5032 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ እህቴ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ ተባረኪ

  • @metslalaxum3939
    @metslalaxum3939 ปีที่แล้ว

    Selam eihitachin betam konjo new emokirewaloh E.her yimarisch

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      AMEN ehite betam ameseginalehu

  • @ewnet4866
    @ewnet4866 2 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnale srashn bemulu betam new yewdedkt berchi

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      eshite tebareki betam ameseginalehu

  • @saadahsaadah2535
    @saadahsaadah2535 2 ปีที่แล้ว

    ያች ልዩ ነዉ ምንም ኮተት የሌለበት እናመሠግናለን አዲሥ ነኝ ገና ዛሬ አየሁሺ ፌቴን ማዳት ቤት ሠርቶበታል እምክረዋለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @samuelsamuel7909
    @samuelsamuel7909 ปีที่แล้ว

    ቫኔላ ነው?

  • @genetsida8067
    @genetsida8067 2 ปีที่แล้ว

    Elsy yemitastemiriw kelel bale hunet silhone betam yemitwedegi nesh ehite

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      betam ameseginalehu ehite tebareki

  • @KidistDinku-jj4cc
    @KidistDinku-jj4cc 6 หลายเดือนก่อน

    ያልሽውን ፓውደር ካላገኘንስ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 ปีที่แล้ว

    Elsa beauty thank you very much God bless you

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      AMEN you welcome dear, God bless you thank you

  • @kidshome6295
    @kidshome6295 ปีที่แล้ว

    Hi elsiye how have you been? Can please tell us anti bed bug please! Thank you 🙏!

  • @menberemenbi8053
    @menberemenbi8053 ปีที่แล้ว

    የኮኮስ ቅባቱን ከተቀባሽ ቡኋላ ትታጠቢዋለሽ ወይስ ዝም ብለን መተው እንችላለን ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      ኮኮስ እቤት ከሆንኩ አልታጠበውም ስራ ከሆንሽ የማትሔጂ ቀን ተቀቢው ልታጠብ አንድ ቀን ሲቀረው በደንብ ቀባዋለሁ አመሰግናለሁ

  • @mumenamumena9360
    @mumenamumena9360 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ኤኔ ማዳት አለብኝ መላ ካለሺ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      በውነት ሁለት ቪዲዮ አለ ግን አሁን ደግሜ ሰራለሁ

  • @aregyehussen2573
    @aregyehussen2573 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ የኔምርጥ በጣም ተጠቅሜአለሁ.ፌቴበጣምእየተለወጠነው አንች.የምታሳያቸው ን.ሁሉበየተራእየተጠቀምኩ.ትንሽ ያስቸገረኘ ጥቁርነጠብጣብ.ብቻነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      ጎሽ በጣም ደስ ይላል ጥቁር ነጠብጣቡን ቆይ ለማዲያት የሰራሁት ልለቀው ነው እሺ በሳምንት አንዴ ተጠቀሚው ያጠፋዋል በጣም አመሰግናለሁ

    • @aregyehussen2573
      @aregyehussen2573 2 ปีที่แล้ว

      እሺ.የኔመልካም.ዘመንሽሁሉ.ይባረክ.በጣም.አመሰግናለሁ🌸💐🌸💐🌸💐🌸❤

  • @rozamekonnen546
    @rozamekonnen546 ปีที่แล้ว

    Selam lanchi yihun . Tekebiten yeterefenin lelela ken maskemet yichalal lelawu yejelati pawuder malet

  • @asnakechwendaferew6693
    @asnakechwendaferew6693 2 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ አይዞሽ አየሩ ይሆናል የጨመርሽውን ፖውደር አላወኩትም እኔ ጣሊያነኝ ያለሁት ኤልስዬ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ የጀላቲን ፓውደር ኬክ የሚሰሩበት አለ ጣሊያንም አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @awetatewelde9238
    @awetatewelde9238 2 ปีที่แล้ว

    Selam fitu lay kbat yalew sew mn aynet kbat metekem alebet

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      alimond oil, oilve oil konjio new eshi sunscreen berchi betam ameseginalehu

  • @rehimaabdela3535
    @rehimaabdela3535 2 ปีที่แล้ว +2

    እህታለም አመሰግናለሁ ግን የጨመርሽው ዱቄት አላወኩትም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የጀላቲን ፓውደር ነው ከሌለሽ የዱቄት ወተት በጣም አመሰግናለሁ

  • @addisalmbires6496
    @addisalmbires6496 2 ปีที่แล้ว

    ሚድያት የሜያጠፋ ነገር ምንድን ነው ብትሰሪልን?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      ሰርቻለሁ ከዚህኛው ቪዲዮ በኃላ ገና ሳምንት ቢሆነው ነው አንዱ ፊት ላይ የሚቀባ አንዱ በሆድ የሚጠጣ ትደሰቻለሽ ሞክሪው

  • @DesalegnDendir
    @DesalegnDendir 10 หลายเดือนก่อน +1

    elsa sun screen letenesh ken ketetkemen bohala metew anchelm?😀🤔🤨😑

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  10 หลายเดือนก่อน

      tichiyalesh gin lemin?

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመነጋር የሚሰርያቸው ለጸጉሬም ለፍቴ መፍትህ ሆኖኛል እልሴዬ ተበረክ

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ጤናይጥል ኢልሲ እናመሰግናለን በጣም ለጤናችን ቆዳ የሜጠቀም ቭዲየ ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @foziyamohammed8465
    @foziyamohammed8465 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ነውእህቴ የዱቄቱ ወተት ባደርግበትስ እናብጠቀምበት

  • @esraleabejew8828
    @esraleabejew8828 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም አዲሰ ነኝ በጣም ተመችቶኛል እሞክርዋለዉ ግን ለደርቅ ቆዳ ይሆናል እንዴ እና ደሞ Vitamin E ቢጨመርበት ችግር አለዉ ያልግባኝ ደሞ አንቺ የጨመርሽዉ ፐዉደር ነው ሰሙን በአማርኛ ነገሪን የብዙ ሰወች ጥያቄ ነዉ ሰለተቀላቀልኩሽ ደሰ ብሎኛል አመሰገናለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ የጀላቲን ፓውደር የኬክ መስሪያ ከሌለሽ በዱቄት ወተት መተካት ይቻላል ሌላ ኦይል በዚህ አይጨመርም ስለመጣሽ አመሰግናለሁ

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልስዬ የኔ ውድ እንደሁሌው ምርጥና ጤናማ ትሪት መንት ድንች ካሮት የጀላቲ ፓውደር ባንድነት በማድረግ ለፊታች ጥራት በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏👍

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      yene kimem ameseginalehu

  • @hymanotsyum
    @hymanotsyum ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ ተባረኪ

  • @nadiaforall6061
    @nadiaforall6061 2 ปีที่แล้ว

    Eweketun ychemereresh Allah, Kewekete gare new ymeteserew ena its reall and really you r displined all your words so sweet!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      AMEN, dear sister thank you so much. you also are nice person giving me this perfect comment that i loved.

  • @elsashume9747
    @elsashume9747 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ ተባረኪ

  • @etalemkasaa5586
    @etalemkasaa5586 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምሽ ይብዛ እህቴ እባክሽ ለማዲያት የሚሆን ማስክ ካለሽ በጣም ተቸግሬ ነዉ የማስቸግርሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      ሁለት አለኝ ተጠቀሚው ይጠፋል እሺ በጣም አመሰግናለሁ