የፊታችን ቆዳ በተለይ ከእንቅልፍ ማነስ ከእረፍት ማጣት ከተጎሳቆለ አንዴ ሞክሩት ለውጡን ያስደስታችኃል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 311

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +24

    t.me/+eP02DpxiaTQ3YzZh ቴሌግራም ተቀላቀሉ❤

    • @selame2713
      @selame2713 ปีที่แล้ว +1

      እንክዋን እግዚአብሔር ፈወሰሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ኤልስዬ በርቺልኝ የኛ መልካም ሰው

    • @senayitsenayit4985
      @senayitsenayit4985 ปีที่แล้ว

      elsabeautyn

    • @senayitsenayit4985
      @senayitsenayit4985 ปีที่แล้ว +1

      ኤሌስዬ ቴሌ ግራም እንቢ አለኝ በጌታ ሌንኩን ስነካ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk ปีที่แล้ว +8

    ኤልሥዬ እጅግ እናመሠግናለን ኤልሥዬ በሣውዳረቢያ ትሠቀል የተባለቹ ልጅ ድምፅ እንሆናት ፍሢካ ትዮብ ላይ እናትና አባትዋ በእንባ ተማፅኖ አርከዋል በአተን ነገር እንተባበራት በዚላይ ኢትዮብ ስሪ ብዙ ተመልካች ሥላላሽ ከሞት እናድናት

    • @majetachin
      @majetachin ปีที่แล้ว +1

      እስኪ ስለዚህ መረጃ ንገሪኝ እህት ሁላችንም ድምፅ እንሁናት

  • @adanechadanech8702
    @adanechadanech8702 ปีที่แล้ว +37

    እንኳን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን

    • @tigistsolomon8126
      @tigistsolomon8126 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ ปีที่แล้ว

      አሜን እኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @cphonetastic4664
      @cphonetastic4664 ปีที่แล้ว

      ኤልስሲ ሰላምሽ ይብ እረ እኔ በጣም ነው የተበላሸብኝ ፊቴ ወዛማ ነው ቡጉር ያጠቃኛል በዛላይ ትናንሽ ፀጉር ነገር አለብኝ😢😢😢

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 ปีที่แล้ว

    ቅንነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ጥሩ ስራ ነው በርቺ ውዴ

  • @meskiyahasen
    @meskiyahasen ปีที่แล้ว

    እንደዚህ ጠንካራ ሴት በጣምምም ደስ ይለኛል ከሁለም ነገርሽ ደግሞ አገላለጽሽ እወድሻለሁ

  • @bzai6800
    @bzai6800 ปีที่แล้ว +3

    ኤልሲ ቆንጆ ,በእማ ሞት ሁሌም ደህና ሁኚልን!!!
    ሁሌም ሳቂልን የኛ ደርባባ እህታችን❤️❤️😘
    እኛም እንወድሻለን 🙏🏿🙏🏿❤️❤️

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 ปีที่แล้ว

    ኤልሳ እግዛብሄር ይባርክሽ ሁሌ እሰማሻለሁ ነገርግን አንዱንም ተጠቅሜው አላውቅም አረዳድሽ ይለያል ምርጥ ነሽ

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 ปีที่แล้ว

    ኤልሱ እንኳን ደህና መጣሽ ስለ ምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ እኔም እየጠጣው ነው በትግስት እየጠበኩ ነው አልቸኩልም ብርክ በይ ቅን ሰው ነሽ ዘመንሽ ይባረክ::

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ኤልሰመዬ ውዴ በጣም አሪፍ ለሁላችንም የሚጠቅም ትሪትመንት ነው ያዘጋጀሽልን

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ተባረኪልኝ

  • @Azeb-gh8if
    @Azeb-gh8if ปีที่แล้ว

    ኤልሲ በመሃል የምትሰጭን ምክር ቦነሷ ተባረኪ እንኳን አገኘሁሽ በብዙ ነወ የተጠቀምኩብሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @yordibekele6990
    @yordibekele6990 ปีที่แล้ว

    የእኔ ቆንጆ ደሞ ኤረጋብለሽ ነዉ የምታሳይን ተባርክ ጌታ ይባርክሽ❤

  • @הימנותמספין
    @הימנותמספין ปีที่แล้ว

    ኤልሲ ሰላም ነዉ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዘመንሽ ይባረክ ምርጥ ሴት

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 ปีที่แล้ว +3

    ኤል ስዬ ልወጣነው ስመለስ አይሻለሁ ላይክና ሸር አድርጌ ነው የወጣሁት

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 ปีที่แล้ว

    እህቴ አመሰግናለው ተባረኪ

  • @JosephDereje-i9q
    @JosephDereje-i9q ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ ተባረኪ

  • @አሚየማሚተናፋቃ
    @አሚየማሚተናፋቃ ปีที่แล้ว +2

    የኔ እህት በጣም እናመስግናለን እኔ ከጀመረኝ አምስት አመቴ አሁን ሁለት ወር ሆነኝ እየደበዘዘልኝነው

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 ปีที่แล้ว

    ሠላምሽ ይብዛ ኤልሳ አመሰግናለሁ ! በርቺ ተባረኪ

  • @genifishe2118
    @genifishe2118 ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ በጣም አመሰግናለው

  • @etegenetkebede2873
    @etegenetkebede2873 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲ ሰላም ማድያት በሽታ አይደለም ቀላል ህክምና አይምሰልሽ ያክማል ቃሉ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ደሞ ይጠፋል

  • @meryemmuhammed7030
    @meryemmuhammed7030 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ኤልሲ እኔ 2ወር አለፈኝ ጥቅል ጎመኑ በጣም ብዙ ለዉጥ አለኝ። ሙሉ በሙሉ ደብዝዟል አልሀምዱሊላህ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      ጎበዝ በርቺ እልልል ብያለሁ

  • @enatemama1916
    @enatemama1916 ปีที่แล้ว +2

    ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ተሻለሽ መዓረይ. ደስ ብሎናል ስላየንሽ ው. Big respect for you.❤❤❤

  • @meazaassefa
    @meazaassefa ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ ስለ ሺያበተር ንገሪኝ

  • @meta9756
    @meta9756 ปีที่แล้ว

    Yena konjooo Egziabher Amilak yitebkishi

  • @adona16
    @adona16 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ኤልሲዬ በጣም ወሳኝ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው ዋው የኔ ትሁት እናመሰግናለን 😘👌

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you elsi leyu nesh

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you dear

  • @Liye137
    @Liye137 ปีที่แล้ว

    እኳን ደና ሆንሽልኝ በጣም ነው እምወድሽ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ኤልሲ

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣሺ ኤልስዬ❤

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn ปีที่แล้ว +1

    እኔ ኤልሲ ማታ አድቀን እየዘለልኩ ኮኮናት ደግሞ ማታእቀባለው ጎመኑን ደግሞ ጠዋትና ማታ ምንም ችግር አላመጣብኝም ምግብ አይደለ ሰውነቴም አላከሳኝም ግን ማዲያቴ ምን ብዬ ልገርሽ በጣም በጣም ነው ለውጥ ያለኝ ቆዳዬን አቅልቶታል አንቼን ሳላቅሽ ቆዳዬን ከማዲያቱ ጋራ ጥቁር ነው የሚል ነበር ፈጣሬ አንቼን ሰጠኝ ከጀመርኩ ወር ከ 15ቀን ሆነኝ ፈጣሬ ዘመንሽን ይባርከው

    • @Enatnshwubet
      @Enatnshwubet ปีที่แล้ว

      ምንምን እየተጠቀምሽ ነው ለውጥያገኘሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      በርቺ እናጠፋዋለን

    • @EnanuG
      @EnanuG หลายเดือนก่อน

      ኤልስዬ ሁሉም ያመሰግንሻል እግዚያብሄር ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ የምትወደጂነሽ እኔ ግራ ገብቶኝ ነው

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 ปีที่แล้ว

    wow powerful thank you sister ጌታ ይባርክሽ ❤

  • @tigistephrem866
    @tigistephrem866 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና ሆንሽ ፣ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ አምሮብሻል ፀጉርሽ ሁሉ ልዩ ሆነሻል

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk ปีที่แล้ว

    ኤልሲ እንኳን ያመመሽ ምንም የሆንሽ አትመስሊም ፋ ብለሻል እግዚአብሔር ይመስገን:: ትሪትመንቱም በጣም ጥሩ ነው እሞክረዋለሁ ተባረኪ::

  • @monaliza8597
    @monaliza8597 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @emebetalemu2615
    @emebetalemu2615 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ እናመሰግናለን 🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣሽ ኤልሲ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማረሽ

  • @TemeAregay
    @TemeAregay ปีที่แล้ว

    Hiii elsiye muzu b mar lomi jemirew alew gin sadergew cheguren nekuchiwalen min sife efec yametal

  • @ሀረገወይንሀረገወይን
    @ሀረገወይንሀረገወይን ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በደህና መጣሽ ተሻለሽ ውዴ

  • @Kidistwoldehawariat
    @Kidistwoldehawariat ปีที่แล้ว

    እንኳን ጌታን እረዳሽ ኤልሲዬ

  • @VeinTadie
    @VeinTadie ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ ደህና ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሁሌም ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @MaskaraAattaabb
    @MaskaraAattaabb ปีที่แล้ว +1

    Obboltoo wanii sii gafachuu barabadaa anii fulii kiiyaa madatii qabaa garuu bayee sii hordofaa jiiraa gomana xiqilii argachii hin dadeenyuu kanii jiiruu biyaa oromatii malatuu naraa blaessuu dadaa❤❤❤❤❤

    • @zebibaajeyluu5559
      @zebibaajeyluu5559 ปีที่แล้ว

      Xiqilii gomanin siraa balleessa biti itti fayyadamii

  • @TemeAregay
    @TemeAregay ปีที่แล้ว

    Srash konjo new tebareki my God bless you

  • @mihretarkebe9285
    @mihretarkebe9285 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሱየ እርጋታሽ ልዩ ነው እንዴት እንደሚውድልሽ ኣትጠይቅን❤❤

  • @KasachLozan
    @KasachLozan 8 หลายเดือนก่อน

    ምርጤ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 ปีที่แล้ว

    ውይ ኤልሲ እምር ብሎብሻል ተመስገን ላይቨ አመለጥሽኝ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 ปีที่แล้ว

    የኔቆጆአህቴ አመስግናለሁ ጎበዝነሺ አይዞሽበርቺ

  • @azmimogs9271
    @azmimogs9271 ปีที่แล้ว

    ተባረኪልን ኤልሲየ
    በጣም እናመሰግናለን🙏🏾❤️

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 6 หลายเดือนก่อน

    ኤልስዬ እኛም እንወድሻለን ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 หลายเดือนก่อน

      ተባረኪ

  • @abebakifle
    @abebakifle ปีที่แล้ว

    እንኳን ተሺሎሽ መጣሽ እህቴ🙏❤❤

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 ปีที่แล้ว

    ኤልሱይ በትክክል❤❤❤

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 ปีที่แล้ว

    ተሻለሽ ውዴ

  • @Kidistwoldehawariat
    @Kidistwoldehawariat ปีที่แล้ว

    Thanks Elsiye Tebarkilgn

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
    @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ ปีที่แล้ว

    ❤ ኤልስዬ እግዚአብሔር። ይመስገን ሁሌም ሳቂልን❤

  • @ምጥን
    @ምጥን ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ በጣም ደስ አለኝ ስላየውሽ ጌታ መልካም ነው ❤

  • @tg-lb7rd
    @tg-lb7rd ปีที่แล้ว

    ኤልሲ እካን ደናመጣሽ ተሽሎሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 ปีที่แล้ว

    እንክዋንም ደህና ሆንሽልኝ ኤልስዬ

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ እንኳን በሰላም መጣሺ ጎሺ

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u ปีที่แล้ว

    ካካው.ክሬም.ለፊት.ጥሩነው.እህት.❤❤❤❤

  • @TsehayAbza-dq4iz
    @TsehayAbza-dq4iz ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣሽ ኤልስዬ

  • @ethioasterslifestyle9645
    @ethioasterslifestyle9645 ปีที่แล้ว +1

    I am definitely going to try it especially if it is going to help me under my eyes thank you Elsa for helping to take ourselves ❤❤❤

  • @ShareIfYouCare242
    @ShareIfYouCare242 ปีที่แล้ว

    Elsaye. ♥♥♥

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ🙏🙏🙏🙏

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 ปีที่แล้ว

    ሰላም ኤልሲ እንኳን ተሽሎሽ መጣሽልን

  • @FtTyFtTy
    @FtTyFtTy 4 หลายเดือนก่อน

    Ine milu elsiyye yeqoyye muzi bicha nawu miffsllagewu fresh muuz ayihonim ?

  • @ruthelias9956
    @ruthelias9956 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲየ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @zanacha236
    @zanacha236 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 ปีที่แล้ว +1

    እንኳ በሠላም መጣሽ እንወድሻሌን ❤❤

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว

    yene konjo Elas Egzihaber yemareshi🙏🙏🙏❤❤❤

  • @SaraSara-x8b7m
    @SaraSara-x8b7m ปีที่แล้ว +1

    ፊቴ ላይ የብጉር ጠባሳ ወሮኝ ነበር ዝጉርጉ ብሎኝ ነበርየጎመኑ ውሀ ለ20 ቀን ጠጥቼ ሙሉ ቡሙሉ ተፍቶልኛል አመስግናለሁ
    ግን እየጠፋ እሚወጣው ብጉር አሳሳቢ ነገር ሆኖብኛል አመሰግናለሁ ሰላምሽ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛልሽ
    ከቻልሽ የብጉር ትሪትመት ካለሽ አካፍይኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +1

      የምትበይውን አስተካክይ ለቡጉር የሰራሁትን ቪዲዮ በደንብ ስሚው

    • @selamselam9761
      @selamselam9761 ปีที่แล้ว

      ማር መልሺልኝ እኔ መጠጣት ከጀመርኩኝ ወር አለፈኝ አቺ እዴት ነዉ ምትጠቀሚዉ በአላህ

  • @tirezaniguse3412
    @tirezaniguse3412 ปีที่แล้ว

    Elsiye, hulum debaliken andi lay binitekems? Bunawin,marun,wetetunim,muzim,applunim etc. Adera melishiligni

  • @qawsedrf6845
    @qawsedrf6845 ปีที่แล้ว

    በአላሕ ለቡጎር የሚሄን ስሪልን በጣም ነዉ ፊቴን ያበላሸዉ እዳታልፊኝ

  • @emebetእሙ
    @emebetእሙ ปีที่แล้ว

    Betam des yilal elsiye gin vitaminu Ethiopia wust anagegnwum bigegnm original aygegnm

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 ปีที่แล้ว

    Enkuan dehna metash elseye❤

  • @GenetGezhangh
    @GenetGezhangh 2 หลายเดือนก่อน

    ኤልሲ ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 หลายเดือนก่อน

      ገንዬ የኔ ቆንጆ

  • @VeinTadie
    @VeinTadie ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሲዬ መልካም ጊዜ

  • @Fuu4y-cm3rp
    @Fuu4y-cm3rp ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ አይሻለው ኮሜት አልሰጥምጂ ላይክ እያረኩ ምወጣው እጅሽ ይባረክ❤

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 ปีที่แล้ว

    ስራሽ ሁሉ ውበ ነዉ የኔ ቆንጆ

  • @almazzerihun888
    @almazzerihun888 ปีที่แล้ว

    Elsu thank you btam with in 3 weeks lewt aychalaew ye coffee treatmentu gin kakomku will it come back?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      no

    • @almazzerihun888
      @almazzerihun888 ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt ኤልሲ በሶስት ሳምንት ውስጥ በጣም ፈዞልኛል በጣም ነው ደስ ያለኝ ባይገርምሽ ያልሄድኩበት ሀኪም ቤት የለም የታዘዘልኝ መድሀኒት ሰጨርስ ተመልሶ ይመጣል ያንቺ ግን በ ጣም ተመችቶኛል በጣም እወድሻለሁ ሌላ አዲስ ነገር እጠብቃለሁ።

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @wow6573
    @wow6573 ปีที่แล้ว +1

    ኤልስየ እካን ደህና መጣሽልን የኔማር እኳን ምህረቱ ላከልሽ ሁሌ ደና ሁኝልን❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @bizualememiru7017
    @bizualememiru7017 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ እንካን ደህና መጣሽ እህታችን.

  • @kalkidanmengesha6181
    @kalkidanmengesha6181 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ፊት አንድ ወር ሳይፈጅ ሙልጭ ብሎ ባይለቅም ብዚ ለውጥ እይቻለሁ እህቴ በጣም ነው የማመሰግንሽ ፈጣሪ ይባርክሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      እሰይ ተመስገን

    • @ToybajemalAyalew-hw4zx
      @ToybajemalAyalew-hw4zx 3 หลายเดือนก่อน

      በየቀን ብንጠቀም እንችላለን ወይ.

  • @BEMNTFKERA
    @BEMNTFKERA ปีที่แล้ว

    ምርጥ

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 ปีที่แล้ว

    Elsiye teshalesh enkuan teshelosh ayenesh des belognal elsiye yeqerefa shay benegershign meseret eyetetaw sequare werdelegn ena beyegizew check eyetedergkugn ahunm keteyebetalew gin yafelahuten yeqerefa enchet tewat ena Mata ketefela behuala yetalal weyes belay belay eyechemernbet yefelal ebakesh elsiye gera selegebagn nw beterefe fetari tenashin kedme gar abzito abzito yestesh tebareki❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      selam yene konjio awo sequare yasitekakilal lik new yetetekemishewin tayiew mebizat yelebetim eshi

    • @simegnkefelegn208
      @simegnkefelegn208 ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt eshi elsiye betam amesegenalew nurilen tenashin yestesh👍👍👍👍

  • @Getamelikaminu
    @Getamelikaminu ปีที่แล้ว

    tebareki yene wudi wudididi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryammariam9199
    @maryammariam9199 ปีที่แล้ว

    Yene liyu selam neshi madyate iye xefa nw betami des bilogali ❤❤❤yene liyu betam amesegnalehu sile hulum amesegnalehu ❤❤❤❤❤❤ Love You❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ ሰላም ላንቺ ይሁን አሁንስ ተናፍቀሻል ተጠፋፋን ኤልስዬ ለራሴ ጊዜ አልሰጥም እንጂ ሲመቸኝ ሲመቸኝ ውህዶችሽን እጠቀማለሁ ውጤታማ ነው በጣም አመሰግናለሁ. ላይክ ሼር ❤

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ እካን ደህና መጣሽልን

  • @sumeya-
    @sumeya- ปีที่แล้ว +2

    Selam selam weda selames yebza weda bexam arif naw weda ina ekelfe altenam lemen induna alkem gen selam nene aymanem gen inkelfe altanam mela beyen weda 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rahelmesfin8198
    @rahelmesfin8198 ปีที่แล้ว

    Fiite wezamnew,shifta alew,ina madiyat alebiny ibakishn min kadirgew?

  • @EnanuG
    @EnanuG หลายเดือนก่อน

    ኤልስዬ የድንች ትሪትመንት የቀን ነው ሁሉም እኔ የምልሽ ለማታ እስኪ ንገሪኝ
    እዳልሽው አንዱክሬም ኬንዱ እያልኩኝ የፊቴ ማድያት እየጨመረ ነውእንጂ እየቀነሰ አይደለም አሁን የምልሽ ለማታ ኤልስዬተቀብቼው የማድረው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  หลายเดือนก่อน

      አለ ሰርቻለሁ

  • @welansalegesse7188
    @welansalegesse7188 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ቀይ ፉት ባልኖረኝ ብዬ ተመኝው ግን ያንቺን ጥቅል ጎመን ከጀመርኩ 2 ወር ግን ምን መሰለሽ መጀመሪያ ውሀውን ብቻ ነበር ያሳስከኛል እና ችፍ ብሎ በቃ ይጨንቀኛል እና ሌላ በወት አፅዱ ብለሽ አፀዳና ከዛ እርጎ ማር አጃ የወይራ ዘይት አድርጌ ማታ ከስራ ስገባ እቀባና በዛው አድራለው ተመስገን አሁን እርግፍ ብሎ ማድያቱ ግን አለ

  • @haregugebremicael7788
    @haregugebremicael7788 ปีที่แล้ว

    Elsiye jene konjo be laptop aichewalehu geta ybarikish you so blessed 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏🥰

  • @fatumamohammed6518
    @fatumamohammed6518 ปีที่แล้ว

    ስላም ኤልሲ ወልውል ብለሻል ድምጽምሺም ተነቃቃ አላምዱሊላህ /ሕ/ግ ይመስገን በርቺ እህት ዓለሜ እናመስግናለን

  • @bethlehembirhanu2537
    @bethlehembirhanu2537 ปีที่แล้ว

    የተቀባሽውን ሰሞቹን
    እባክሽ ፃፊልኝ የኔ ቆንጆ

  • @FtTyFtTy
    @FtTyFtTy 4 หลายเดือนก่อน

    Addis muuz ayihonim ?

  • @ApOp-gp9ys
    @ApOp-gp9ys ปีที่แล้ว

    ኤልሲየ በማርያም ስልክሽን የት ነው እማገኘው በጣም ፈልጌሽ ነው የኔ ጀግና

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      በቴሌግራም ሊንኩ እሺ

  • @elulege5678
    @elulege5678 ปีที่แล้ว +1

    Hi ኤልሲ በቃ ለቡጉር መስራት ምነዉ ተዉሺዉ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      ኧረ ለወቀሳ ሳያዩ መቸኮል ስሪ ብላችሁ ሰርቼ መች አያችሁት? በይ አለልሽ

  • @TsehayAbza-dq4iz
    @TsehayAbza-dq4iz ปีที่แล้ว

    ንኳን ደና መጣሽ ኤልስዬ