እንጀራ አልወጣ ለሚላቹ ቀላል አሰራር በየትኛውም አገር ለምትኖሩ - Easy Injera Recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2020
  • This is an easy Ethiopian Injera recipe for those of you who can't get teff flour easily.
    click this link for the Sourdough Starter (Injera Starter) :// • Easy Gluten Free Sourd...
    visit my channel for more recipes / @edyskitchen
    #EthiopianFood #TeffInjera #teffalternative
    #Injerarecipewithenglishsubtitles
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 347

  • @EdysKitchen
    @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว +22

    I've had many comments about self-raising flour being bad for you. However, no one has explained why. I would welcome links to peer-reviewed scientific research that demonstrates the relevant health issues. Thank you

    • @nateterefe4798
      @nateterefe4798 3 ปีที่แล้ว +1

      If you Google it ,what is side effect of self rising flour, it would explain for you very well ,I tried to send you the link , however I wasn't able to do it. Thank you for your thoughts

    • @samrawitteshome7755
      @samrawitteshome7755 3 ปีที่แล้ว +1

      @@nateterefe4798 lllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllp

    • @nateterefe4798
      @nateterefe4798 3 ปีที่แล้ว +1

      @@samrawitteshome7755 you welcome, ??

    • @jednatab5003
      @jednatab5003 3 ปีที่แล้ว +2

      Thank you for saying about self raising flour, a lot of Ethiopian and Eritrean people say that there is no scientific evidence to say that. Our people are followers rather that searching. One person say it's bad and every one follows .

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      @Jednat AB 👌🙏

  • @retasa7652
    @retasa7652 10 หลายเดือนก่อน +8

    ይሄንን አእምሮ የፈጠረ አምላክ ይመስገን እንጀራ እንኳ እንዳናጣ የሚያደርግ አም ላከ ያለን ጥበብን የሚሰጥ ፈጣሪ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 3 ปีที่แล้ว +47

    ኬምስቶቹ የሃብሻ እንስቶች በየዘመኑ ድንቅ ፍልስፍናን ያሳይስሉ ቦታ አይገድባቸውም የማቴሪያል ማጣት አያሳቅቃቸውም በቃ ባገኙት ነገር ያችን እንጀራቸውን ፍጥር ፣ ፍልስፍ አድርገው የሀገራቸውን ምግብ በባእድ ሀገር ለአባወራዎቻቸው ጀባ ይላሉ አይ የእምዬ ኢትዮጵያ ሴቶች ዋጋችሁ ስንት ይሆን !!!

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 ปีที่แล้ว +3

      I just love your comment

    • @enatenatwollo4236
      @enatenatwollo4236 10 หลายเดือนก่อน +1

      Yene marrrrrr thank you🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 9 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ብለሀል ወዳጄ ።👑⭐

  • @meronarefaine
    @meronarefaine 11 หลายเดือนก่อน +4

    I followed all the instructions given! finally I made it to Injera at home.
    Thank you for the simple & clear instructions🙏🥰

  • @hanaworku1181
    @hanaworku1181 3 วันที่ผ่านมา

    በጣም አመሰግናለሁ እህት። ❤❤የገዛሁት ጤፍ አልሆን ብሎኝ ተቸግሬ ያንቺን ቪዲዮ ሳገኝ በጣም ደስ አለኝ። ❤እግዚአብሔር ይባርክሽ። 🙏🙏🙏.

  • @hadram2885
    @hadram2885 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much my dear. Ejish ebarek

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow awesome I will try it..Thank you sister

  • @leulgebregiorgis9165
    @leulgebregiorgis9165 2 ปีที่แล้ว

    Betam konjo enjera ejish yibarek

  • @selam7742
    @selam7742 9 หลายเดือนก่อน +5

    በሰፍራዚንግ ለሚጋገር እንጀራ አድናቆት የለኝም ጤና ይበልጣል አዎ ያምራል ግን ለጤና ጠንቅ ነው አይመከርም ምንም ቡያስቸግርም ጤፍ ለጊዜው ነው እንጂ ቆንጆ እንጀራ መጋገር ይቻላል ከብዙ ጥረት በኃላ ይመጣልና ምንም ባያምርም ለጤና ጠቃሚ ነውና የጤፉን እንጀራ እየጋገራችሁ ብሉ ምክሬ ነው። ጤፍ ለማታገኙ እስክታገኙ ለምሮር ያህል ብሉ እላለሁ የግል አስተያየቴ ነው።

  • @selamleethiopia5957
    @selamleethiopia5957 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah ejesh yebarek yene balemoya 💯💖

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ባለሞያ ነሽ ፣ተባረኪ

  • @temyrezene5898
    @temyrezene5898 3 ปีที่แล้ว

    Tebarekiy

  • @amelakeselasse9086
    @amelakeselasse9086 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว +6

    ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ🙏😍

  • @user-lq2tu4dt9e
    @user-lq2tu4dt9e 9 หลายเดือนก่อน +1

    Gobezi balemoya. Neshe. Be. Ewunet timhirt seteshen. Tebareki

  • @jemilasaleh9899
    @jemilasaleh9899 3 ปีที่แล้ว +2

    Perfect thanks for sharing 🙏

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 4 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በጣም ጥሩ አማራጭ ተባረኪ♥️🙏

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว +3

    ከልብ እናመሰግናለሁ እጅሸ ያባረክ የኔ ቆንጆ ጎራ በይ እህቴ👍👏

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ እንጀራ እጅሽ ይባረክ

  • @helenmehari4637
    @helenmehari4637 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you በጣም አሪፍ ነው

  • @tsehaynegatu8741
    @tsehaynegatu8741 3 ปีที่แล้ว

    Gobez tebarki it's good nutrition

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 3 ปีที่แล้ว +5

    You explain every Details I like you .keep up the good job.thank you 😘😘😘😘❤️❤️❤️

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 🙏❤️

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቆንጆ ነው አይኑ እራሱ ሲያምር እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን እህት 💞👍🏾

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 3 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ቆንጆ እንጀራ 👌❤️

  • @azmera6461
    @azmera6461 ปีที่แล้ว

    Thank you. God bless you.

  • @bruktiabyssinia2694
    @bruktiabyssinia2694 3 ปีที่แล้ว +2

    Betam Gobez nesh setasrejie. Berchi. 🌸🌸🌸🌸

    • @koala10ish
      @koala10ish 2 ปีที่แล้ว

      what is the name of the machine please?

  • @etaferahuyimer8405
    @etaferahuyimer8405 3 ปีที่แล้ว +2

    Good job 👍 love it ❤

  • @user-fz5rn4tp9d
    @user-fz5rn4tp9d 3 ปีที่แล้ว

    Mesha allahe batam yamrale gobeze berchi

  • @mekdeshailegnaw3658
    @mekdeshailegnaw3658 3 ปีที่แล้ว +41

    Self Raising Flour ለጤና ጥሩ አይደለም ምንም ባያምር ላቹም የጤፍ ወይም ገብስ እጀራ ብትጠቀሙ ጥሩ ነው እስኪ Self Raising ያለው ምግብ ስትመገቡ የራሐብ ስሜት አይኖራቹም ያማለት ጨጓራቹ ለመፍጨት እየተጀገረ ነው ሌላው እጀራው የፈለገውን ቀን ቢቀመጥ አይሻግትም ከጤና አፃር ባትጠቀሙት ጥሩ ነው ባይ ነኘ

    • @pate840
      @pate840 3 ปีที่แล้ว +5

      ምግብ ሁሉ በመጠን ሊበላ ይገባል በተለይ ከዱቄትና ከስኳር የሚሰሩ። ጤፍም ግሉቲን ፍሪ ቢሆንም ለስኳር በሽታ መልካም ካልሆኑ ምግቦች አንዱ ነው።እስራኤል ውስጥ ኢትዬጵያውያን አይሁዶች ላይ በተደረገ ጥናት አብዛኛው ሰው ስኳር አለበትና ጤፍም ቢሆን በመጠን አጃን መቀላቀል ።አትክልት ማብዛት።

    • @networthassoc2006
      @networthassoc2006 3 ปีที่แล้ว

      @@pate840 this is very true. Thank you for sharing this knowledge. We have been under the incorrect impression that as long as we eat “gluten free”, we are ok consuming as much Injera as we want but that’s not healthy, especially for those who have diabetes

    • @koala10ish
      @koala10ish 2 ปีที่แล้ว

      what is the name of the machine please?

  • @hawashait8758
    @hawashait8758 ปีที่แล้ว

    YET ENAGENALEN DUQETU GOBEZ NESH LINKUN ASQEMTELNE 👍👍👍👍👍

  • @yosephwoldeyohannes5898
    @yosephwoldeyohannes5898 ปีที่แล้ว +1

    Hi Edy, thank you for sharing…have you try Waliya Teff?

  • @ruthbaltina2594
    @ruthbaltina2594 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam yamral thank you for sharing

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you ruthina ❤️

  • @hiruttube6804
    @hiruttube6804 2 ปีที่แล้ว

    Waw amazing 👏👍

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባርክ ልዬ የሆነ እንጅራ ነው ተባርኪ

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው 🙏🌷

  • @rozasolomon9908
    @rozasolomon9908 3 ปีที่แล้ว +2

    Perfect thankyou so much ,አሁን እሞክረዋለሁ

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you yene konjo ❤️

  • @hirutmokonen7107
    @hirutmokonen7107 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እጅሽ ይባረክ

  • @RukasKitchen
    @RukasKitchen 3 ปีที่แล้ว

    Very nice thanks sweetheart 👍👍

  • @mimigoshu815
    @mimigoshu815 3 ปีที่แล้ว

    Wow እህቴ ተባሪኪልኝኝኝኝ ቆንጆ አድርገሽ ነው የምታስረጅው 🙏🏾🙏🏾

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      thank you my dear ❤️

  • @tsigeredatafese3672
    @tsigeredatafese3672 3 ปีที่แล้ว

    What you said all gives sense

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 3 ปีที่แล้ว

    ውይ በጣም ያምራል!!

  • @Adina809
    @Adina809 3 ปีที่แล้ว +4

    You’re amazing as always keep up your great job and thanks for sharing with us stay blessed 🙏🏽🌹👍🏽🇪🇷

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much sis 😘💓🙏

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 3 ปีที่แล้ว +18

    በጣም እናመሰግናለን ግንይሄ ሰልፍራይሲጉ ወይም ጨው ያለበት ዱቄት ነው እሱ ነገርየው ስኳር በሽተኖች የደም ግፊት ያለባቸው ሰውች ባይጠቀሙት ቆጇነው ለማንኛውም ሰው ባንጠቀመው ጥሩነው ከበላነው በሃላ ዉስጣችን ከገባ በሃላ ያቃጥለናል ለጤንንት ጥሩ አይደለም በርግጥ አይን በጣም ያሳምራል ባያምር ይሻላል አይኑ የጠፍውን ጤናማ ምግብ ብንመገብ ይሻለናል አችን በጣም እናመሰግናለን

    • @ameenzeleke864
      @ameenzeleke864 หลายเดือนก่อน

      ይህ ዱቄት ያልሽዉ የት ነዉ የሚገኘዉ ለማወቅ

  • @HassetViews
    @HassetViews 3 ปีที่แล้ว

    niece enjera with out teff thank you for sharing this secret!
    video bemayet beteseb hognalehu...

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ልዩ የሆነ እንጀራ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ👌❤

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      thank you Jerye 🙏🏾 ❤️

  • @helenbaltina2196
    @helenbaltina2196 3 ปีที่แล้ว +2

    Good job!

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @tirsaymohamed3261
    @tirsaymohamed3261 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @fatimax6508
    @fatimax6508 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን በርቺ በጣም ጥሩሥራነው የምታቀርቢው

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      thank you Fatimaye 🙏🏾

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን

  • @samrawitbelay3226
    @samrawitbelay3226 3 ปีที่แล้ว +2

    Egzabihier yesthlen

  • @etaferahuketema837
    @etaferahuketema837 3 ปีที่แล้ว

    Yemetadun sem ngergn lemegzat thank you

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      mitadu wass new ehite ezi lay alelishwww.wasselectronics.com/

  • @meazaburka3278
    @meazaburka3278 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚያምር እንጀራ ነው እጅ ይባረክ

    • @asmaraasmara6930
      @asmaraasmara6930 3 ปีที่แล้ว

      gobez nesh bewnet! ዱቀቱም በህንድ ማርከት የትም ይገኛል ኣመሰግንሻሎህ ብቻ በቀሎ በትግርኛ ምን ነው ሚባለው ንግርኝ።

  • @rahmaadem7565
    @rahmaadem7565 3 ปีที่แล้ว

    Thanks love

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 9 หลายเดือนก่อน

    እንጀራ ለማጝኘት እድል ለሌላቸው ወገኖች ጥሩ አማራጭ ነው❤🎉 ነገርግን ስልፍራይዝ ቢቀርስ ለጤና ሁሌ ከተጠቀምን ጥሩ አይመስለኝም በተረፈ ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @susuenatennafaki5696
    @susuenatennafaki5696 3 ปีที่แล้ว

    እጂሽ ይባረክ ማሚ ሰብ ላይክ

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +2

    Yene balemuya gebez endet kitkit lisles Yale enjera ayentum siyamir💞💞 share

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you Mahiye yene wud 🤗🙏❤️

  • @merondemeke8855
    @merondemeke8855 3 ปีที่แล้ว

    Ejish yibarek Eduy😍😍👌👌

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      ameseginalew yene mar 🙏🏾❤️

  • @kibirechoramo2102
    @kibirechoramo2102 3 ปีที่แล้ว

    የእኔ ቆንጆ ድምጽ ቆንጆ ፀባይ ተባረክ በጣም ጥሩ እንጀራ ነው ባሳዬሽኝ ሁሉ ሄጄ ተሳክቶልኛል።
    እጅሽ ዘመንሽ ዙሪያሽ ላንቺ የተባለ ሁሉ ይባረክ

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው የኔ ማር እግዚአብሄር ያክብርልኝ 🙏🏾❤️

    • @liiiyiEmindem
      @liiiyiEmindem 3 หลายเดือนก่อน

  • @betlhemafeworki396
    @betlhemafeworki396 3 ปีที่แล้ว

    Tnx love

  • @emuahlmetube4149
    @emuahlmetube4149 3 ปีที่แล้ว +2

    ያምራል

  • @bezaethiopian7817
    @bezaethiopian7817 3 ปีที่แล้ว

    How sweet you are good job

  • @ethiopianorthodoxmezmur2376
    @ethiopianorthodoxmezmur2376 3 ปีที่แล้ว

    You are the best

  • @asternerayo3279
    @asternerayo3279 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏 so much everything you do I like Always I follow you I watch your show but last time the one you do for the teff Injera I had a question my question is where did you buy your grinder and please let me know thank you again

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Hi Aster, i have already pinned a link above the other injera video in the comment section. Thank you for your support my dear. 🙏

  • @bezinayoutubechannelbybeza2591
    @bezinayoutubechannelbybeza2591 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልዩ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ በዛውም ቤተሰብ እንሁን😻

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ነው

  • @mekaelteferi
    @mekaelteferi ปีที่แล้ว

    Excellent

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ እንጀራ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው ወይኒዬ 💕🙏

  • @addisalemwold
    @addisalemwold 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ባለᎃያ ነሽ ተባረኪ

  • @omkhuludvh5080
    @omkhuludvh5080 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እዴት ጎበዝ ነቢ በርቺ

  • @alemreeves7508
    @alemreeves7508 9 หลายเดือนก่อน

    Instead of self rising flower can i usee all purpose flower

  • @bethlhemtegegn9835
    @bethlhemtegegn9835 3 ปีที่แล้ว

    Wowwww Good gob!!!!

  • @fikertaddese9577
    @fikertaddese9577 ปีที่แล้ว

    Thank you konjiye

  • @yohanahenos7835
    @yohanahenos7835 3 ปีที่แล้ว

    Betam konjo newu yegagershu
    Ehtye ebakishin bechalshi ye mashenun
    Link asqemitln ye mabkuyawu???

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው 👌👌

  • @konjitadamuabate646
    @konjitadamuabate646 9 หลายเดือนก่อน

    Betam konjo ejera balemuya

  • @abrehetanania7269
    @abrehetanania7269 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አንጀራ እግዝአቢሄር ይባርክሽ

  • @gameplay355
    @gameplay355 ปีที่แล้ว

    Selam sister qeche qech lmile enjera endate listekakel yecelale?

  • @hiwothoffmann7845
    @hiwothoffmann7845 3 ปีที่แล้ว +5

    Thank you for your tips. One question .... where did you buy the fermentation (metad) for Engera ??

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว +2

      the mitad is wass here is a linkwww.wasselectronics.com/

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow Betame konjoooooo tebareki

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 3 ปีที่แล้ว

    Wowwww ❤️❤️❤️

  • @lemlemghebresilasie8740
    @lemlemghebresilasie8740 8 หลายเดือนก่อน

    እንጀራሽ ቆንጆ ነው

  • @Truth-wb5nk
    @Truth-wb5nk 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow በጣም ጎበዝ እኔም 100%ጤፍ ባንቺ መንገድ እየወጣልኝ ተደስቻለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      Betam ameseginalew yene wud 🙏❤️

    • @asresbelaye4031
      @asresbelaye4031 3 ปีที่แล้ว

      የጤፍ ብቻ አጋገር ብታሳይን እንደገና በጣም እናመሰግናለን

  • @jemilamohamed8662
    @jemilamohamed8662 3 ปีที่แล้ว +1

    ማአሻአላህ

  • @tayechbelete7381
    @tayechbelete7381 ปีที่แล้ว

    Hello Eddy , I like your website your injera is very nice. Can you make it with out self rise ? On the long run it’s not good for health. The rest very nice.

    • @senaytnur4864
      @senaytnur4864 10 หลายเดือนก่อน

      this is what Self rising is ,a mixture made up of regular flour, baking powder and salt. everything we use every day. can you explain to me what is not good for health about it specifically? genuinely curious here

  • @nfreek5276
    @nfreek5276 10 หลายเดือนก่อน

    ኣው ውዴ. ሰልፍ. ራይዝ የካንሰር በጣም. አደጋ. ነው. 🙏🎉

  • @user-ms5ch3my4z
    @user-ms5ch3my4z 3 ปีที่แล้ว

    Betam konjoo enjera New yeduketun sim ketach bettsifiln

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว

      እሺ ማሬ

    • @EdysKitchen
      @EdysKitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      Self-raising flour 4 cups
      Finger millet flour 1 cup
      Ragi Flour (red teff flour) 1 cup

  • @semiraadam2896
    @semiraadam2896 7 หลายเดือนก่อน

    Before we use the starter in the injera, do we leave out the starter a day before making injera ?

  • @ethiopianorthodoxmezmur2376
    @ethiopianorthodoxmezmur2376 3 ปีที่แล้ว

    Which injera pot is.the best?

  • @user-qs2rj7cs9z
    @user-qs2rj7cs9z 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅስ ይባረክ ማማዬ

  • @randasadig
    @randasadig 3 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 2 ปีที่แล้ว

    Good injera

  • @asterkbrom9349
    @asterkbrom9349 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣሪፍ ኔው ቤርቺ ቴባሬኪ

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y 3 ปีที่แล้ว

    እረ ማሻ አላህ ነው

  • @birtukangebrehiwot1695
    @birtukangebrehiwot1695 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ንሽ

  • @tsehaynegatu8741
    @tsehaynegatu8741 3 ปีที่แล้ว

    Good

  • @temyrezene5898
    @temyrezene5898 3 ปีที่แล้ว

    Welllll den

  • @TgMoresh
    @TgMoresh 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጥያቄ ከአብሲቱ ጋር የሚጨመረው የሩዝ ወይም የበቆሎ ዱቄት ባይጨመርስ? ወይም የግድ ከሆነ ሌላ የምን ዱቄት ሊጨመር ይችላል?

  • @user-kv1ol9sq4p
    @user-kv1ol9sq4p 7 หลายเดือนก่อน

    Qonjo mexad yetegnaw nw? Yet legza echelalehu?
    Thank you

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching darling

  • @abrehetanania7269
    @abrehetanania7269 9 หลายเดือนก่อน

    እግዝአቢሔር ይባርኪ እድመ ይሀብኪ.ነዚ ኩሉ ክትገብሪ ሐሳብ ልበኪ የስምረልኪ እዛ ጋለይ ::