የዛሬው ይለያል አንዴ ብቻ ሞክሩት መቼም አታቆሙትም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 274

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 18 วันที่ผ่านมา +4

    ኢልሰየ ተባረኪ ሁሊም በጣም ጠቃሚ ነገር ሰለምታቀርቢልን በርች!!

  • @Rs5-j1x
    @Rs5-j1x 17 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም እናመሰግናለን ኤልስዬ

  • @MeseretTeferi-ly6lf
    @MeseretTeferi-ly6lf 18 วันที่ผ่านมา +4

    እናመሰግናለን ውድ እህቴ የምትሰሪልን ትሪትመንት ሁሌም ምርጥ ነው🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @emebeterque8725
    @emebeterque8725 5 วันที่ผ่านมา

    Thank u sistu. What kind sunscreen are u using I am using black girl but I am not happy with it

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 วันที่ผ่านมา

      ROC, you can order from amazon you will love it, please let me know. Thank you

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 8 วันที่ผ่านมา

    እሺ ኤሊሲዬ የኔ ውድ ማታ ሰገባ እሞክርና እነግርሻለሁ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 17 วันที่ผ่านมา +3

    እናመሰግናለን ደጓ እህታችን ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  17 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @muluworkreta-j6n
    @muluworkreta-j6n 16 วันที่ผ่านมา +3

    ሙከራሽ መልካምነዉ የምትጠቀሚዉን ሰንስክሪንና ሎሽን ጠቁሚን ለሁሉም ይስማማል ስላልሽ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 19 วันที่ผ่านมา +5

    ተባረኪ ኤልሲዬ ተፈጥሮን ምንም አይተካውም makeup አሻንጉሊት ከማድረጉም በላይ የጎነዮሽ ጉዳቱ ይበዛል እውነትሽን ነው በጎ ስራ ከውጭም ከውስጥም ውብ ያደርጋል ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  19 วันที่ผ่านมา +1

      የኔ ደግ ተባረኪ

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk 19 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ኤልሲ happy thanksgiving ላንችና ለቤተሰብሽ ይሁንልሽ ሐሪፍ ትርትመንት ነው ተባረኪ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  19 วันที่ผ่านมา +1

      AA የኔ ደግ ላንቺም ለሁላችሁም ተባረኪ

  • @marysam9193
    @marysam9193 18 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን የውበቷ ማስተር ኤልስየ

  • @TigistBeyene-g4p
    @TigistBeyene-g4p 13 วันที่ผ่านมา

    የኔ ደግ እህት ተባረኪ ዘመን ይባረክ ኑሪልን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  13 วันที่ผ่านมา

      አሜን እህቴ ተባረኪ

  • @RahwaSolomon-fi6fo
    @RahwaSolomon-fi6fo 13 วันที่ผ่านมา

    Thank you please share the sunscreen name in detail

  • @azebtaye8748
    @azebtaye8748 18 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ እናመሰግናለን እህቴ 💕🙏

  • @abenetgetnet2117
    @abenetgetnet2117 13 วันที่ผ่านมา

    አናመሰግናለን በርቺ ❤️

    • @abenetgetnet2117
      @abenetgetnet2117 13 วันที่ผ่านมา

      ላንቺ አይነት ከለር ምን አይነት ሰንስክሪን ትመክሪናለሽ 🥰

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 16 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሠግናል❤❤❤

  • @zuriashworkzelelew4172
    @zuriashworkzelelew4172 18 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you so much elise

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 วันที่ผ่านมา

      You welcome dear

  • @EthioEth-q9f
    @EthioEth-q9f 16 วันที่ผ่านมา +1

    ውጤቱ፣ምንያክልነው

  • @SofiyaYesuf-w4o
    @SofiyaYesuf-w4o 19 วันที่ผ่านมา +2

    እናመስግን አለንኤልሲዬ

  • @alonaduro
    @alonaduro 18 วันที่ผ่านมา

    Wow great sharing my friend elsa❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 วันที่ผ่านมา

      Thanks for coming

  • @azuazina3977
    @azuazina3977 17 วันที่ผ่านมา +1

    Elsa Shikor thank you so much love you so much!!🇪🇷❤️❤️❤️

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  17 วันที่ผ่านมา

      You welcome dear, much RESPECT

  • @GenetGezhangh
    @GenetGezhangh 18 วันที่ผ่านมา

    ኤልሲ እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 วันที่ผ่านมา

      Genyዬ የኔ ቆንጆ

  • @mekdesdua199
    @mekdesdua199 13 วันที่ผ่านมา

    Virgin coconut oil መጠቀም ይቻላል? Edible one.
    አመሰግናለሁ የኔ እህት❤

  • @deborahzene7341
    @deborahzene7341 7 วันที่ผ่านมา

    ኮኮናት ከሌለ ምን ልጠቀም ኤልሲ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 8 วันที่ผ่านมา

    ያንቺ ሰን ሰክሪን አሰሸይን እሰኪ ? ታክሰ ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  8 วันที่ผ่านมา

      እሺ ROC ነው

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 16 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ሜካፕ ትልቅ በራስ መተማመንን ይወስዳል ። በዚህ ላይ ሲሪበት እባክሽ

  • @Eumeesmalle
    @Eumeesmalle 19 วันที่ผ่านมา +1

    ኮከነትን ሙዝ ብቻ አይቻልም ? አመሰግናለሁ እህቴ

  • @MafaEske
    @MafaEske 17 วันที่ผ่านมา

    አናምስኛለን ውድ እህቴ ጥሩ ትምርት ነዉ

  • @ayshaheyru
    @ayshaheyru 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እንዴት ነሽ ኮኮናት ፈሳሽ የፀጉር ቅባት መጠቀም እንችላለን እንዴ

  • @user-wg8ip6io3h
    @user-wg8ip6io3h 18 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቆጆ አመሠግንሻለሁ አሁን እጠቀመዋለሁ ትህትናሽ ደሥ ይላል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @MeseretTiruneh-b2i
    @MeseretTiruneh-b2i 12 วันที่ผ่านมา

    ኮኮናቱን ምን አይነት ነው አሳይን

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 17 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ 🙏 ማታ ላይ ዘይት ያልሽው የትኛውን ዘይት ነው ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  17 วันที่ผ่านมา

      ቪዲዮ አለ ለማታ ዘይት ሰርቻለሁ

  • @makw5069
    @makw5069 18 วันที่ผ่านมา

    Thank you Elsi.❤❤

  • @FkFk-w9e
    @FkFk-w9e 18 วันที่ผ่านมา +1

    ኮኮናት ከሌሌን ምን እንጠቀም

  • @kedirsultan5964
    @kedirsultan5964 12 วันที่ผ่านมา

    ኤልሲዬ እንዴት ነሽልኝ የኔ እናት በርቺ አንቺ መልካም ልጅ ነሽ በጣም አሪፍ መረጃዎችን እያቀረብብሽ እንደሆነ በየጊዜው እከታተላለሁ ኦንላይን ለመግባት አልተመቸኝም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  12 วันที่ผ่านมา

      የኔ ደግ ተባረኪ አመሰግናለሁ

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto 12 วันที่ผ่านมา

    እዉነትሸን ነዉ ኤልሰዬ እኔ ሜካፕ አልጠቀምም አንቺ የሚታሳይኝን ግን አቅሜ የሚችለዉን እጠቀማለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  12 วันที่ผ่านมา

      የኔ ቆንጆ ጎበዝ ቴሌግራሜን ተቀላቀይ እሺ

  • @romanseyoum865
    @romanseyoum865 17 วันที่ผ่านมา

    ሁሉንም ነው ጥሩ የምትይው ይችን እንመን ውሽት

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  17 วันที่ผ่านมา

      እውነት እልሻለሁ የኔ ቆንጆ

  • @senaithailu5415
    @senaithailu5415 19 วันที่ผ่านมา +1

    ጤናይስጥልኝ ኢልሲ የቡና አለርጂ ምልክቱ ምንድነው የማቃጠል የሽፍታ ነው ወይ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 วันที่ผ่านมา

      የማሳከክ ሽፍ የማለት እንደማንኛውም አይነት ቅባት ምግብ አለርጂ እንደሚሆነው ገና ሲሸታቸው ሽፍ የሚልባቸው አሉ

  • @SaidAli-bl8du
    @SaidAli-bl8du 19 วันที่ผ่านมา

    My setter tks men can used? Pls reply me I like u advice all thime

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  19 วันที่ผ่านมา

      Yes, of course use it

  • @Tseganesh-t5u
    @Tseganesh-t5u 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ አሳቢ ነሽ ተባረኪ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @BeyenechBuli
    @BeyenechBuli 18 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ዘመንሺን ይበርከ ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ROZAREYA2323
    @ROZAREYA2323 18 วันที่ผ่านมา +1

    እህታችን ሰላም ነው 🙏 ስለ ሽበት በትክክል የሚያጠፋ ካለ ለምን አትሰሪልንም ???

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 วันที่ผ่านมา

      የሚያጠፋ የለም

  • @asterakalu5842
    @asterakalu5842 19 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን❤

  • @gelilamesfin4038
    @gelilamesfin4038 19 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ ኤልሲ ኑሪልን❤

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 13 วันที่ผ่านมา

    Ethiopian coffee is ok or not ?

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 18 วันที่ผ่านมา +7

    በጣም አመሰግንናለሁ እህታችነ በትህትና
    የተሞላሽ ነሽ በርቺ🎉🎉🎉

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 18 วันที่ผ่านมา

    Thanks elsy for everything

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 วันที่ผ่านมา

      Nardye you welcome dear

  • @lindamehari6442
    @lindamehari6442 18 วันที่ผ่านมา

    zemenish ybarek❤❤❤❤❤

  • @tigistyetayew8485
    @tigistyetayew8485 18 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @fekab5672
    @fekab5672 19 วันที่ผ่านมา

    Good job Elsina. Bless you sis.👍

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 วันที่ผ่านมา

      Thank you! You too!. GOD BLESS YOU

    • @fekab5672
      @fekab5672 17 วันที่ผ่านมา

      @ Amennn Elsina

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 19 วันที่ผ่านมา

    Thank Elsie I will try ❤️🌷

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 วันที่ผ่านมา

      You’re welcome 😊

  • @HappyDominoes-pg2gh
    @HappyDominoes-pg2gh 10 วันที่ผ่านมา

    Selam ene lemadiyat miseriyachewn vidoe beteketatayi etekemalehu gin minm litefalign alichalem elsuye

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 19 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ ውዴ ብዙ ነገር ስለምጠቅሚን እኔንም አበረታቱኝ የምወዳቹ ❤❤❤

  • @מאיהדסה-ו8ב
    @מאיהדסה-ו8ב 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉

  • @mimiyilma9211
    @mimiyilma9211 14 วันที่ผ่านมา

    🙏🏽👍 I have shared for many friends thank you

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  14 วันที่ผ่านมา

      You're the best! Thank you for sharing.

  • @tarikuakebede5013
    @tarikuakebede5013 19 วันที่ผ่านมา

    Elsi thanks sun screen tetekeme alawekem konjo new meteyewn negerign yene yeskin tayep oilym aydelem derekem aydelem

  • @selamadera
    @selamadera 13 วันที่ผ่านมา

    If not Cocconat oil avalable
    What shall i do

  • @neghstyabay5226
    @neghstyabay5226 17 วันที่ผ่านมา

    Elsiye Olive oil coconut n liteka yichilal?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  17 วันที่ผ่านมา

      kodash derek or dry skin kalihone tichiyalesh

  • @genetmarkos2170
    @genetmarkos2170 8 วันที่ผ่านมา

    ግን ሁሉንም ቆንጆ ነው የምትይው የቱን እንቀባው

  • @belaywonde8282
    @belaywonde8282 12 วันที่ผ่านมา

    ኮከናት ኦይል ከየት ይገኛል

  • @senayitgetachew8551
    @senayitgetachew8551 18 วันที่ผ่านมา

    ክበሪልኝ አሕቴ አረጅም አድሜ ኤልሲ❤

  • @Shiferew
    @Shiferew 13 วันที่ผ่านมา

    ኮኮናት ወይስ ኮኮስ ነው ያልሽው

    • @anahiyab7211
      @anahiyab7211 11 วันที่ผ่านมา

      ኮኮስ እና ኮኮናት አንድ አይደለም እንዴ

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 16 วันที่ผ่านมา

    ምን ዓይነት ሰንስክሪን ??? Banana Boat ነው የምጠቀመው ። በርቺ በተለይ የሜካፕን ጉዳት በደንብ ስሪበት

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  16 วันที่ผ่านมา

      እሺ ለቆዳሽ የሚስማማሽን sunscreen ይሆናል እኔ Roc ነው እምጠቀመው

  • @letishabrah3288
    @letishabrah3288 18 วันที่ผ่านมา

    Thank you❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 วันที่ผ่านมา

      You're welcome 😊

  • @fikeraddis4894
    @fikeraddis4894 10 วันที่ผ่านมา

    በሌላ ዘይት ወይም ቅባት መስራት አይቻልም ከኮኮናት ውጪ

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 19 วันที่ผ่านมา

    ኤልሱ ቅን ቅን ቅን ውድድድድ ከነልጅሽ እቅፍፍ ኑሩልንንንን ❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 วันที่ผ่านมา

      አሜን የኔ ደግ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 17 วันที่ผ่านมา +1

    ኤልሲ ተቀባውት ፊቴላይ ቡናው ሊቀመጥ አልቻለም እየተሽከረከረ ተነሳ ኮኮናቱ መሰለኝ አለሰለሰው

  • @EthioEth-q9f
    @EthioEth-q9f 16 วันที่ผ่านมา

    ኮኮነትየትይገኛል

  • @RabiiCall-ep2rm
    @RabiiCall-ep2rm 17 วันที่ผ่านมา

    ኮከናት ከለለ ኦሊዘይት ማድረግ እንችላለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  17 วันที่ผ่านมา

      የቆዳሽ አይነት dry ካልሆነ አዎ

  • @TatiEmati
    @TatiEmati 18 วันที่ผ่านมา

    ኤልስዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል አልስዬ እኔ ሚገርምሽ በቡና የምትሰራያቸው ሁሉም ማለት ስለተስማማኝ በሳምንት ሁለት ግዜ እጠቀማለሁ ቡናውን በተከታታይ መጠቀሜ ችግር አለው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 วันที่ผ่านมา

      ቀጥይ ጎበዝ

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 19 วันที่ผ่านมา

    ሰላም አልሲ Happy Thanksgiving to you and your family ❤️🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  19 วันที่ผ่านมา

      emiዬ same to you dear

  • @SelamBirhaneG
    @SelamBirhaneG 13 วันที่ผ่านมา

    Elsiy betam konjo new

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  13 วันที่ผ่านมา

      Thank you dear

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 18 วันที่ผ่านมา

    Thank you elsi sewedish❤

  • @SemegneHabtia
    @SemegneHabtia 16 วันที่ผ่านมา

    ደግ እህት ነሽ እግዛብሔር ይስጥሸ

  • @AjebiyaJemal
    @AjebiyaJemal 19 วันที่ผ่านมา

    ኤልሲ ❤

  • @EtsubYirga
    @EtsubYirga 16 วันที่ผ่านมา

    Elseye selam neshe ene sun eskeren megezabet yelegm ibakeshe tebaberg fete bmadeyat tebelashebg

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 19 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ኤልሲ እንኳን ሰላም መጣሽ

  • @seferadane5332
    @seferadane5332 19 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን የኔ ውድ
    እኔ ከሚገረምሸ እሂን ትረትመንት ትናንት ልጠቀመው አቀራረቤ መሸቶነበረና ደክሞኝ ነገ እጠቀመዋለው ብየ ተኛው ይገረማል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  19 วันที่ผ่านมา +1

      ጎበዝ በርቺ

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 19 วันที่ผ่านมา

    Thank you.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 วันที่ผ่านมา

      You're welcome!

  • @HirutKetsela-fo5pd
    @HirutKetsela-fo5pd 18 วันที่ผ่านมา +2

    ኮኮናት ባይኖረንስ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 วันที่ผ่านมา

      የሚስማማሽን ዘይት

  • @FEyruzaMOhmmed
    @FEyruzaMOhmmed 5 วันที่ผ่านมา

    እሞክራለዉ ዉዷ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 วันที่ผ่านมา

      እሺ በርቺ

  • @tigistashenafi276
    @tigistashenafi276 18 วันที่ผ่านมา

    Hi dear, how often you do botox for your face and also for how long will last ? Thank you in advance🙏❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  17 วันที่ผ่านมา +1

      Two time a week, if i am busy once a week. I use different treatment so it last for the rest of my life. Please try it thank you dear.

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 16 วันที่ผ่านมา

      If she had used Botox, you would have noticed at least swelling or bruising at the injection site ever since. 😃 But, as you have seen, her skin is naturally glowing. It is free of harmful chemicals!!!

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 16 วันที่ผ่านมา

      @@elsabeautynt😂😂😂

    • @tigistashenafi276
      @tigistashenafi276 16 วันที่ผ่านมา

      @@miminigussie4971 Hi there. Bruising won't last forever specially if you got the professional one. You may have it for a day or so.

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 16 วันที่ผ่านมา

      @@tigistashenafi276 😃 So you think she is using that?! 😂😂😂 you’re so funny.

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 18 วันที่ผ่านมา

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @selame2713
    @selame2713 19 วันที่ผ่านมา

    ኤልስዬ እንክዋን ደህና መጣሽ

  • @nigistgirmay8748
    @nigistgirmay8748 18 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰tebareki🥰🥰🥰🥰

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 18 วันที่ผ่านมา

    ኤልሲዬ ኮኮናት ከሌሌሰ ፊቴን ምንም ነገር አልቀባም እሩዙና ድንቹ ለውጥ አይቼበታለሁ አመሰግንሻለው ይኼንንም ልሞክረው ነበር

  • @Aster-yd2hw
    @Aster-yd2hw 19 วันที่ผ่านมา

    ኤልሲ በኮከናቱ ምትክ ሌላ ምን መጠቀም ይቻላል

  • @emebettiruneh
    @emebettiruneh 18 วันที่ผ่านมา

    ኤልሲ እንወድሻለን ግንካካዋ በተር መጠቀም ይቻላል

    • @WolelaNegashi
      @WolelaNegashi 18 วันที่ผ่านมา

      0:09

    • @WolelaNegashi
      @WolelaNegashi 18 วันที่ผ่านมา

      ኤልሲ ካካዋ በተር መጠቀም ይቻላል? ደረቅና ትንሽማዲያት አለብኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 วันที่ผ่านมา

      ከተስማማሽ

  • @kibaestifanos3818
    @kibaestifanos3818 19 วันที่ผ่านมา

    Elisi coconut yelelen mn entkm

    • @hagdf
      @hagdf 19 วันที่ผ่านมา

      Vitamine E oil

  • @fresbhatabate
    @fresbhatabate 19 วันที่ผ่านมา

    ዘግይቸ ስለገባሁ ከምን ከምን እንደሆነ ብትነግሪኝ መልካሟ ሴት

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  19 วันที่ผ่านมา

      እንደገና እይው

  • @KheriyaJemal
    @KheriyaJemal 19 วันที่ผ่านมา

    ኤልስየ የኔ ማር እንዴት ነሽ ኑሪልኝ እህቴ

  • @MeseretMeserethyimaryam
    @MeseretMeserethyimaryam 16 วันที่ผ่านมา

    በኮኮናት ቦታ ቫዝሊን መጠቀም እችላለዉ

  • @fitsumbekele6115
    @fitsumbekele6115 19 วันที่ผ่านมา

    በጣሳው ኮኮስ መጠቀም ይቻላል

  • @lindamehari6442
    @lindamehari6442 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @KasachLozan
    @KasachLozan 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  18 วันที่ผ่านมา

      ካሰችዬ የኔዋ

  • @helentesfaye6731
    @helentesfaye6731 19 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ኤልሲዬ እንዴት ነሸ ❤

  • @kidesttamiru4892
    @kidesttamiru4892 18 วันที่ผ่านมา

    konat oil yemanagi

  • @aregaseharegaseh2510
    @aregaseharegaseh2510 18 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @Likinesh-v7k
    @Likinesh-v7k 12 วันที่ผ่านมา

    እንዴት እንደምወድሽኮ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  12 วันที่ผ่านมา

      እኔም ፈጣሪ ይውደድሽ

  • @SemegneHabtia
    @SemegneHabtia 16 วันที่ผ่านมา

    ጀላቲ ፖዉደር ማግኘት አልቻልሁም ኮኮናት ሳሙና ያልሽዉን አላገኘሁም

  • @GenetseifuGebreamlak
    @GenetseifuGebreamlak 10 วันที่ผ่านมา

    Enamsgnalen ehta