የገና ቀን ግን በስራ የደከመ ፊታችሁን በዚህ ሳታሳምሩ የሀገር ልብስ መልበስ የለም አደራ መልካም ገና// MERRY CHRISTMAS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 496

  • @toybamuhyetube709
    @toybamuhyetube709 2 ปีที่แล้ว +14

    ሰላም ሰላም ኤልሲዬ እና ውድ ኢትዮጵያዊ እህት ወንድሞች ሰላም ብያለሁ በያላቹሁበት የአላህ ሰላም እዝናት አይለያቹሁ ሰላማቹሁ በያላቹሁበት ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ኤልሲዬ የኔ ውድ አች እኳ እቁ እና አስተዋይ ብልህ ሴት የሴቶች ተምሳሌትነሺ በጣም በጣም እጅጉን ልዩ የሆነ ክፍት ማክስ ነው ከኬሚካል የፀዳ እያንዳንዱን ቪዶሺን ይዘሺ ስትመጭ ተጠቅመሺ ነው የምታሳይው ይህ ደግሞ ይህችን እውነታ የሚያሳይ ነው እውነት አብዛሀኛው ሴት ካች መማር ያለበት ነገር ነው ደሞ እንድህ ውበታቸንን መጠበቅ አለብን እኛ እራሳችንን መከባከብ እንዳለብን ነው ምክንያቱም እንድህ ሺርካልን ባላቸንም ጥሎን አይሄድ👌 ኤልሲዬ እውነት ከዶክተሮች በላይ ነው እውቀትሺ አች የምትለቂያቸውን ነገሮች ውየተጠቀምኩነው በውነት ከልብ እናመሰግናለን እውነት ፈጣርይ ያሰብቢውን ይሙላልሺ የኔ ጀግና ጀግናየ ብዬሻለሁ ለሰዋችመልካም ልብ ያለሺ ትህትና የተመላብሺሴትነሺ ዋው በጣም ምርጥ የፍትማክስ ነው እሞክርዋለሁ ቡናም እራጎም ማርም አለ እመዳም ኩሺና የኔዋ 😍❤እወድሻለሁበርችልኝ👈

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የኔ አበረታች የኔ ደግ ቃል ያንሰኛል አመሰግናለሁ ተባረኪ

    • @fouzyamohammad6518
      @fouzyamohammad6518 ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt የኔ ቆንጆ ለምትሰጭን ትምህርት እናመሰግናለሁ ከልብ ግን የሆነነገር ላስቸግርሽ ካይኔ ቅድብ በላይ እና ግባሬ ጎደጎደብኝ ምን ላርገው መፍትሄ ካለሽ ላስቸግርሽ ግባሬም ተሽብሽቧል እዳታልፊኝ የኔ ቆንጆ

    • @elitraasmara5941
      @elitraasmara5941 ปีที่แล้ว

      ሳሙና።ምንአይነት።ነው።አሳይን

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 ปีที่แล้ว

      tanks you're good person you're right way

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 ปีที่แล้ว +30

    መላኩ ግን እንዲህ አላቸው አይዞቹሁ አትፍሩ ለህዝቡ ሁሉ ታላቅ ደስታ የሚሆን መልካም ዜና ይዤላቹሁ መጥቻለሁ እንሆ በዳዊት ከተማ አዳኝ ተወልዶላችኀኳ እሱም ጌታ ክርስቶስ ነው። (ሉቃስ : 2 : ቁ 10 11 እንኳን አብሮ አደረሰን ኢልኢ መልካም ነገር ነው ያሣየሽን በርቺ !

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እልልልልልልል አመሰግናለሁ

    • @azizaemam8309
      @azizaemam8309 ปีที่แล้ว

      8

  • @emebetalemu2615
    @emebetalemu2615 2 ปีที่แล้ว +9

    ኤልስዬ እህቴ ተባረኬ ውዴ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶት በአለ ልደቱ አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን መልካም በዓል 🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      Emuዬ ቤቴን ድምቅ አርገሽ ገና አስመሰልሽልኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @fekr21tube82
    @fekr21tube82 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላምሽ ይብዛ ኤልስዬ እንኳን አደረሰሽ ሀሳብ ካለ ምንም ብንጠቀም ዋጋ የለውም ለማይሟላ ህይወት እራሳችን ሳንጠብቅ አንድ ቀን ክልትው እንላለን በቂ እንቅልፍ እና እረፍት ብናደርግ ውበት ይኖረን ነበር

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር እረፍት ያለው ሕይወት ይስጥሽ አይዞሽ

    • @zebibajemal115
      @zebibajemal115 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ብለሻል ፍቅርየ ዋናው ውስጣችን ነው
      የዘንድሮ ባሎች እያሉ ደግሞ ጥሩ ፊት ይኖረናል ማለት ዘበት ነው አቃጥለው ሊደፉን ነው

  • @roziasfaw7228
    @roziasfaw7228 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲ በጣም ነው የምወድሽ ።የማዲያት የሰራሽውን እየተጠቀምኩ በጣም በጣም ነው ለውጥ ያለው በየሆስፔታሉ ያወጣሁት ብር እና ያቃጠልኩት ጊዜ በጣም ይቆጨኛል አመስግናለው ኤልሲ

    • @alemtsehaybekele7080
      @alemtsehaybekele7080 2 ปีที่แล้ว

      ምንድነው እባክሽ

    • @roziasfaw7228
      @roziasfaw7228 2 ปีที่แล้ว

      @@alemtsehaybekele7080 ለማዲያት የሰራችው ቪዲዮ አለ እይው በጣም ጥሩ ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን የጥቅል ጎመኑን አብረሽ እሺ እየጠጣሽ ቶሎ ይፋጠናል አመሰግናለሁ አከብርሻለሁ

  • @zortihomemade5143
    @zortihomemade5143 ปีที่แล้ว +1

    ተባርክ የኔ ውድዬ❤❤

  • @gurshab3446
    @gurshab3446 2 ปีที่แล้ว +4

    ኤልሲዬዬ እንኳን በሰላም ለገና በዓል አንቺንም አደረሰሽ
    በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሌም ምርጥ ነው የምታዘጋጂው እናመሰግናለን
    🙏🏽🙏🏽❤️❤️

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን Gurshaዬ የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ መልካም ገና ከነመላው ቤተሰብሽ ይሁን

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 2 ปีที่แล้ว +5

    ኤልሲ ቆንጆ የኔ ባለሞያ ክበሪ ተባረኪልን እንወድሻለን❤❤❤🙏🙏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      Leleዬዬዬ የኔዋ የምወድሽ በጣም አመሰግናለሁ

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo ปีที่แล้ว

    ኤልሳዬ ውድ ኢትዮጵያዊት እህታችን ለተግባርሽ ለትህናሽ እግዚአብሔር ሃይል ብርታቱን ይስጥሽ በርችልን

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክ ኢልሲ. ጎበዝ እውነትሽ ነወ በጣም ለውጥ አለኝ ትርትመት 1 wori alfgni
    God bless you sistu

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      እሰይ ተመስገን በርቺልኝ እሺ በጣም አመሰግናለሁ

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በየአመቱ ያድርስን አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን የኔ ውብ እህት እናመስግናለን ክብርት ይስጥልኝ በጣም አሪፍ ነው በርችልኝ እህታችን💞💞💞💞💞💞💞💞♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አመሰግናለሁ

    • @lideysenabl
      @lideysenabl 2 ปีที่แล้ว

      ​@@elsabeautynt ኤልሲዬ የሚጠጣውን ነው ያልኩሽ እሺ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      @@zerihunmeskerem386 awo NC ነው የምኖረው ቆይ ታሪኩን እንደገና አስታውሺኝ አንቺ የት አገር ነሽ በጣም ይገርማል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      @@lideysenabl የጥቅል ጎመኑ አለ Elsa beauty nt ሰርች ስታረጊ ፎቶዬን ስትጫኚ በሙሉ ቪዲዮ ይመጣልሻል የኔ 13ተኛ ቪዲዮ ከላይ ወደታች

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 ปีที่แล้ว +3

    Beautiful Elsa very convenient and always available ingredients. Thank you so much for your advice. God bless you.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      You are so welcome! my beautiful sister God bless you too. Thank you so much

  • @zahrayerga8612
    @zahrayerga8612 ปีที่แล้ว

    ሰላም ኤልሲ እንዴት ነሽ ከመሲ ቤት አይቼሽ ነው ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ ደግሞ እንኳን ደስ አለሽ አሳዳጊሽን አገኘሽ የልብሽን ሀሳብ አላህ ያሳካልሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +1

      አሜን የኔ ደግ ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ በጣም አሪፍ ነገር በአንድ ጊዜ ነው ለውጥ ያየሁበት አመሰግናለው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      ጎሽ ተጠቀሚው በጣም ቆንጆ ነው እሺ

  • @sabahaile1697
    @sabahaile1697 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ኤልሲዬ ተባረኪ የፀጉርሽ ቀለም በጣም ያምራል ከቻልሽ ስሙን ንገሪኝ thanks

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ brown and honey blond mix

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ አኳን ደናመጣችሁ ዋው በጣም ገራሜ ትርትሚትነው ነው የልሴየ በስራ ብዚት ፊቴ ብስቅል ብሎል አጠቀመዋለሁ ሁሌም የምታሳይን ትርትመት በጣም ከከሜካል የፀዳነው ኢልሲየ አናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ አመሰግናለሁ

  • @GenetGezhangh
    @GenetGezhangh 29 วันที่ผ่านมา

    ኤልሲ ምርጥ ነው በአንድ ጊዜ ለውጥ ያየሁበተ ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  29 วันที่ผ่านมา

      ጎሽ በርቺ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛ በውነት ትክክል ነሽ ያንችን ትሪትመንት የቡናና የማሩን ትሪትመንት በደንብ ጠቅሞኛል ከዚህ በፊትም ስለነገርሽን እኔ ተጠቅሜበት ወድጀዋለሁ ጠቅሞኛል አሁንም ተጨማሪ ግባት ይዘሽልን ስለመጣሽ በጣም ነው እናመሰግናለን ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @aregyehuss4496
    @aregyehuss4496 2 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ አመሰግናለሁ ዘግይቼነውያየሁ ማሬ ተባረኪ የተደራረበብስን ነገሮችሁሉ አላህያሳካልሽ ወዴ💐

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ህይወት ውጣ ውረድ ነች ተመስገን ሁሉም ያልፋል በጣም አመሰግናለሁ

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 ปีที่แล้ว

    ኢልሲ ቆንጆ እናመሰግናለን በእውነት ደስ እያበረታታሽን ነው

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲዬ እንኳን ሰላም መጣሸ እንኳን አበረ አደረሰን እናመሰግናለን ሁሉ አዲሱ ነገር ዋው ከልብ እናመሰግናለን ዋው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያደረገልን🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @emebettilahun7789
    @emebettilahun7789 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልስዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ምርጥ ሰው ነሽ እግዛብሔር ይባርክሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      Emuዬ የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 10 หลายเดือนก่อน

    ኤልሰዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ❤❤❤

  • @hirutcolongo6107
    @hirutcolongo6107 ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ አመሰግናለሁ ስለመለሽልኝ

  • @helengetachew2629
    @helengetachew2629 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲዬ እንኳን አደረሰሽ በርቺ እህቴ❤️❤️🙏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @nahililegesse5142
    @nahililegesse5142 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ ትህትናሽ ብቻ ይበቃል ኑሪልን እናመሠግናለን🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ደግ አመሰግናለሁ

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ኤልዬ የኔ ውድ ዋዉዉ ንስ ኮፊ በጣም አሪፍ ነው ስወደው የኔ ውድ❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ደግ እህት አንቺም ጎበዝ ነሽ በርቺልኝ ይኼንን ፀጉር ግማሹን ብታካፍይኝ ብዬ ተመኘሁ ሲያምር እኮ ተባረኪ

  • @sarabasazinew8443
    @sarabasazinew8443 ปีที่แล้ว

    የእውነት አንቺን አይቼ ነው የጀመርኩ የብናው በጣም በጣም ቆንጆ ነው ኤልሲዬ አመሰግናለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      ጎሽ እንኳን ሞከርሽው በጣም ነው የሚያሳምረው አመሰግናለሁ

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 ปีที่แล้ว +1

    የመዳም ቅመሞቺ ቅንንነት ለራስ ነው ኤልስዬን. 1000ሺ እናስገባት እናተም እዚህ ያላቺሁ እረስ በደረሰ ተደማመሩ ቺግራቺሁ እረስ በደረሰ መደማመር የለም የኤለሳን ቪዲዮ እያየን ቪድዮው አስከሚያልቅ ድረስ መደማመር እንቺላለን ውዶቼ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ አንቺንም ማበረታታት አለብን

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆጆ ውህድ ነው ለተጎዳ ቆዳ እናመሰግንአለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @lideysenabl
    @lideysenabl 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ኤሊሲዬ እንኳን አደረሰሽ ከመላው ቤተሰብሽ መልካም በአል ሌላው የምጠይቅሽ ነገር ኤልሲ አንድ ጓደኛዬ የጥቅል ጎመኑን ትርቲመንት ወዳዋለች እና ግን የሷ ማዲያት በኬሚካል የመጣ ስለሆነ ያጠፋላታል በጣም ተጨንቃና ጓጉቷ ነው የጠየቀቺኝ ኤልስዬ እባክሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም አዎ ይጠፋል እንዳታቋርጥ አይዞሽ በይልኝ አመሰግናለሁ

    • @lideysenabl
      @lideysenabl 2 ปีที่แล้ว +1

      ​@@elsabeautynt እሺ ኤልሲዬ ክብር ምስጋና ሁሉ ላንቺ ይሁን እሷ ለውፍረትም እየተጠቀመች ነው አድም አድርጋሻለች ነግሬአት በጣም እናመሰጎናለን እየተጠቀምን ነው ለውጥ ባንድ ጀንበር አዮመጣምና እኔ በተለይ በጣም ተስፋ ሳደርግ እስከጥግ ነው በቃ ተስፋ አልቆርጥም ሌላው ይቅርና ያንቺንም ድካምና ስራም ለምስጋና ማብቃት እፈልጋለውናፈጣሪ ይርዳን ሁላችንንም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      @@lideysenabl የኔ ደግ እህት አይዞሽ እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት ቅርብ ነው እሺ ተባረኪ

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣሽልን ኤልሲዬ ስለምታሳይን ሁሉም ነገሮች ተባረኪልን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሳዬዬ እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ውብ ሁሌም የምታሳይን ነገሮች በጣም 👌አሪፍ ነው እናመሰግናለን የኔ ፀባዬዬ ሰናዬ 👏👏👏😍😍😍😍😍

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ማርታዬ የምወድሽ አመሰግናለሁ

  • @amansintayew5020
    @amansintayew5020 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰሽ እህቴ ስታስረጂ ትህትናሽ አክብሮትሽ ደስ ይላል ተባረኪ በፊት ፊቴን አላየውም ነበር አሁን ግን በአንቺ ብዙ እየተጠቀምኩ ነው በርቺ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ እባክሽ ፊትሽን እይው እሺ ደስ ብሎኛል

  • @masob_tube_1052
    @masob_tube_1052 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ኤልስዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @mahijapi5646
    @mahijapi5646 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ እንኳን አደረሰሽ ሁሌም ብርቱ ነሽ ጥንካሬሽ በጣም ነው ደስየሚለኝ ውድድድ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ

  • @almaz635
    @almaz635 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ ቲያአለሸ አነጋገርሸ ይሄነው አበሻዌነት የዛሬን አያድርገውና በርች😘

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ተባረኪ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ ምክርሽና አሳቢነትሽ የሚገርም ነው የኔ ውድ እናመሠግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @tesfayeworkineh720
    @tesfayeworkineh720 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ የሽበት የበዛብን ማጥቆሪያ እንዲት መጠቀም እንዳለብን ብታሳይን ለወንዶች

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      እሺ የኔ ወንድም በሚገባ ታዛዥ ነኝ አመሰግናለሁ

  • @ashuyohannse9298
    @ashuyohannse9298 ปีที่แล้ว

    ባለፈው ለማዲያት የሰራሽው ቪዲሆ እየተጠቀምኩት ነው ግን የማዲያት ክሬም እጠቀም ነበር አፍዞልኝ ነበር ግን አቋረጥኩት ሰተወው የማዲያት ያልሽውን እየተቀባው ነበር ግን ከጀመርኩ አስር ቀኔ ነው ማዲያቱ ጎላብኝ ሰንሰክሪን ደሞ ፊቴ ወዛም ስለሆነ ፈርማሲ ስሄድ ሰንብሎክ ሰጡኝ እንዴት ነው አሪፍ ነው እየተጠቀምኩ ነው አመሰግናለው የኔ እህት ደህና ሁኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ ሰምተሽኝ ከሆነ ከሌላ ነገር ጋር ከተደባለቀ አይሰራም ወይ የኔን ወይ የፋርማሲውን የነሱ ከኬሚካል ጋር ነው ስትተውት የበለጠ ሆኖ ይመለሳል ብዬ ነበር ስሚው

    • @ashuyohannse9298
      @ashuyohannse9298 ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt እሺ የኔ እናት በጣም ነው የሰማውሽ ግን የማዲያት ክሬሙን እኮ ትቼዋለው አንቺ ያልሽውን ውህድ እየተጠቀምኩ ነው ገና አስር ቀኔ ነው ማለትም በፊት የምጠቀመውን ትቼ አንቺ ያልሽኝን ነው እያረኩ ያለውት ግን ማዲያቱ ጎላ አለ እና ደሞ ሰንብሎክ ፊቴ ወዛም ሰለሆነ ፈርማሲ እሱን ሰጡኝ ጥሩ ነው ወይ በጣም ነው የማመሰግነው የኔ እህት ሰለ ምክርሽ ትህትናሽና አገላለፅሽ በጣም ነው የወደ ድኩት ኑሪልን

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 2 ปีที่แล้ว

    ሀይ ኤልሲ እንዴት ነሽ እንኳን አደረሰሽ መልካም በአል እኔ አሁንስ ስደት አስጠላኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ማማዬ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ

  • @salmonseidshikur9338
    @salmonseidshikur9338 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ ተባረኪ ቅዳሜ ጠዋት በእርጎ እጠቀማለው የኔ ቆንጆ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      በተለይ በእርጎ ትወጂዋለሽ በጣም ለውጡን ወዲያው ነው የምታይው መልካም በአል ደስ ብሎሽ ዋይ አሜን

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እካን ሰላም መጣሽ እካን አደረሰሽ በጣም ደስ የሚል ነው የስራሽው እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ትግራይዓደይመዓረይ
    @ትግራይዓደይመዓረይ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን እንኳን አብሮ አደረሰን ። ምስትዋት ስታዩት ስትሊ የራሴ ትዝዝ ብሎኝ አሳቅሽኝ 😆 እሺ እማዬ 😍

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ ከሰራሁት በኃላ እኔንም አስቆኝ ነበር የራሴን ነገር ነው እኮ መስተዋት አይና ዛሬ ደሞ ምን መሰልኩ እላለሁ ኪኪኪኪ

  • @medihntube
    @medihntube 2 ปีที่แล้ว

    Waooo እናመሰግናለን አዎ አልርጅክ በመቀባት ብቻ ሳይሆን በመብላትም ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      grazie mille, የኔ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ

  • @genetmanaye4771
    @genetmanaye4771 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ ይምወድሽ ባንቼ ብዙ ተጠቅሜላዉ ተባርኪ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ የሩዝ እና እሬቱ ያሳየሽን የፊት ማስክ እንዴት ፊቴን እንዳሳመረዉ ልነግርሽ አልችልም በጣም ነዉ የተስማማኝ። አንቺን መከታተሌ ሁሌም ጠቅሞኛል። ዘርሽ ይባረክ🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      AMEN ያንቺም ዘርሽ ይባረክ እህቴ ወድሻለሁ ተባረኪ

  • @ritadessie22
    @ritadessie22 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን
    ተባረኪ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ደግ አመሰግናለሁ

  • @ሳራ-ረ6የ
    @ሳራ-ረ6የ ปีที่แล้ว

    ዬኔ አስተዋይ ምርጥ እኮ ነሽ እነማሰግነላን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      የኔ ደግ ተባረኪ በጣም አመሸግናለሁ

  • @ayelemimi
    @ayelemimi ปีที่แล้ว

    Else yene mirt Kongo mask newu tetkmewu lewut agnchebtalhu mare thank you

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      yene konjio gosh gobez betam ameseginalehu

  • @senaamesfen2441
    @senaamesfen2441 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም በጣም ቆንጅ አሰራር ነው ኤሊሰዬ እሰኪ በአርግዝና ጊዜ የሚክሰት ቡቡት እና አንግት ለይ የሚውጣ ጡቃቅር ነገር ከኬሚካል የነፀ አሳይን አመሰግናለሁ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቆንጆ እርጉዝ ከሆንሽ እስክትወልጂ ተይው ይጠፋል እኔ አንገቴ እና ጡቴ አይታይም ነበር እሺ አመሰግናለሁ

  • @zebibajudy6499
    @zebibajudy6499 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ብዙ ግዜ ለፊቴ አይደለም ትሪትመት ባዝሊን እኳን አልቀባም ለዛም ነው ቆዳየ ድርቅ ብሎ ይሸበሸባል እህቴ ያለ እድሜየ ያረጀሁ አስመስሎኛል እስኪ አፍሺ እርጥብ ይሁንና ዛሬ ልሞክረው እህቴ ግን በየ ቀኑ ነው ወይንስ በየ ሳምቱ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ በሳምንት ሶስቴ እሺ ይሰራል ውሃ በጣም እየጠጣሽ

  • @meskeremabebe3285
    @meskeremabebe3285 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ sunscreen ነው ችግሬ
    እንዴት ማግኘት እችላለሁ
    ተባረኪልኝ

  • @AbebaCombo
    @AbebaCombo ปีที่แล้ว

    እንዴት ነሽ ኤልሲ 🖐በጣም ጠቃማ የሆነ ነገር ነው ያሳየሽን በተለይ ለቆዳችን በጣም አስፈላጊ ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @birkegebrehana-tv9lu
    @birkegebrehana-tv9lu ปีที่แล้ว

    በእውነት ነው የምልሽ እህቴ እኔ ከሞከርኩት ውስጥ የጥርስማንጫውን

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB ปีที่แล้ว +1

    ሰለም ኤልሲ ቡናና ማር ብቻስ ብንቀባስ ያለ እርጎ ?ውጤት አለው። ቡናው የሻከረው ቢሆን ችግር አለው።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      ይቻላል ከፈለግሽ ወተት መጨመር ይቻላል ቡና ያለሽን ግን በደንብ የተፈጨ ፊትሽን ቀስአርገሽ ሳትጫኚው እሺ አመሰግናለሁ

  • @mekdestedla5165
    @mekdestedla5165 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነሽልኝ እህቴ እኔስ ላመሰግንሽ ነዉ ስለ ጥቅል ጎመን እኔስ ክብደቴን ለመቀነስ ፈልጌ ነበር ያዉ አንቺ ባልሺዉ መሰረት ጠጥቼ በትንሽ ቀናት 5 ኪሎ ቀነስኩ 62 ኪሎ ነበርኩ 57 ገብቻለዉ አመሰግናለዉ በጣም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ በርቺ በሰበቡ የፊት ቆዳ ያሳምራል እሺ በርቺ አመሰግናለሁ

  • @ethiolekakit2787
    @ethiolekakit2787 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ ሞክሪው ትወጂዋለሽ እሺ አመሰግናለሁ

  • @haimont9075
    @haimont9075 2 ปีที่แล้ว

    እስቲ እሞክርዋለሁ ኤልስዪ መልካም በአል ይሁንልሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ እህት ላንቺም በጣም አመሰግናለሁ

  • @AsayechTadesse
    @AsayechTadesse 10 หลายเดือนก่อน

    ኤልስ በጣም ነው የማመሰጊንሽ በጣም የተበላሸ ፊት በ10ቀን በፊቴ ላይ የምገርም ለውጥ በዝ አሜት 7 ሽህ ለሀህክምና አውጥቻለሁኝ ነጌርጊን መዲንቱ ሰያልቅ ተመለሰብኜ

  • @tarytary495
    @tarytary495 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ሰላምሽ ይብዛልን ዋው በጣም ጠቃሚ የሆነ ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ

  • @emebeterque8725
    @emebeterque8725 หลายเดือนก่อน

    Can send the sunscreen link please

  • @sa2266
    @sa2266 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለም ይአገሬ ልጅ በጠም ነው ማመስግንሽ እኔ ማንፕሁም ትርት ማንት ስጠቃም ፊቴ ለይ አይደሪቅም ሁሌ ፊቴን እንደለቤኝ ነው ምን ለድሪግ እበክሺ እሪጅኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      ስላላበሽ ደስ ይበልሽ ውሃ በጣም ጠጪ ከውስጥ ያለውን ቁሻሻ ነው የሚያወጣው ትሪትመንት ከ20_30 እንደ አይነቱ አቆይተሽ ባይደርቅም ታጠቢው እሺ በተረፈ ላብ በሽታ አይደለም አያሳስብም

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 ปีที่แล้ว

    #ኤልሲ#ሰላም ነሽ የኔ ውድ አዎ ብዙ ሴቶች የምንላትን ነው የገለፅሻት ውይ ምን መሰልኩኝ😃😃👌ስለዚ በጣም የሚጠቅም ቀላል የፊት ትሪትመንት በመጠቀም ፈታ ያለ ገፅታን መላበስ ይቻላል ማለት ነው እናመሰግናለን 🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @tsegiyared6071
    @tsegiyared6071 2 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ እንኳን አደረሰሽ እህቴ መልካም በአል ይሁንልሽ🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️🥰🥰

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ላንቺም መልካም በአል ይሁንልሽ

  • @ZdEthiotub
    @ZdEthiotub 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን የኔ ውድ ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ

  • @yodit
    @yodit ปีที่แล้ว

    Gobez Elsi Ke hullum belay tehtenash ena anegageresh betam des yelal...yehien treatment emokrewalew. Thank u

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw2035 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላም መጣሽ ኤልስዬ መልካሟ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว

    ስላም ውድ እህቴ ለምሳሌ ቡና ለፅጉራችን እንዴት ነው የምንቀባው ከምን ጋር አቀላቅለን እንዴት መቀባት አለብን ስንት ስአት ማቆይት አለብን ውድ እህቴ መልሽልኝ በፍቅር ነው የምጠብቅሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      ሰላም የኔ ቆንጆ የፀጉር የሰራሁትን ቪዲዮ እይው መልሱ በሙሉ አለ ቀላል ነው እሺ አመሰግናለሀ

  • @margaretzag7845
    @margaretzag7845 ปีที่แล้ว

    Salam elsi cognate milk kelele better yichalal?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      awo yichalal ameseginalehu

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴትነሽ ሁልጊዜ ምክርሺን እሰማለሁ የኔ ችግር ሲሞቀኝ እና ዝምብሎ መቆሳቆልና መጥቆር ወይም መጠውለግ ነው ችግሩ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      ልክ እንደዛ ስታይው ዉሃ በደንብ ጠጪ የቡናውን ተጠቀሚ እሺ ይመለሳል አመሰግናለሁ

  • @adiyabera4774
    @adiyabera4774 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ እንኳን አደረሰሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ደግ እንኳን አብር አደረሰን እኔም ስለመጣሽልኝ ደስ ብሎኛል ተባረኪልኝ

  • @rabiyaabudushur1273
    @rabiyaabudushur1273 ปีที่แล้ว

    Keremun asain inewed adsen👍👍👍❤️😍😘

  • @MereteTafesse
    @MereteTafesse ปีที่แล้ว

    Elsye kesent amet bhal byoutube ayeush Berketyet dehnanat beteseb dehenanchew wow Ehte tebareklgn Burektayten selam beglegn

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      መረተ ነሽ ወየው ደህና ነሽ በጣም ደስ አለኝ ስላገኘሁሽ please call me @ 919-931-1883 USA ነው ያለሁት በጣም ደስ አለኝ

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 2 ปีที่แล้ว

    እሺ እሺ ኤልሳዬ!!! ♥️❤️♥️ 🙏🙏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቆንጆ የምወድሽ እንዴት ዋልሽልኝ ወድሻለሁ ተባረኪልኝ

  • @ameleworklemma2490
    @ameleworklemma2490 2 ปีที่แล้ว

    ኤልስየ የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ ስለምታደርጌው ነገር አመሰግንሻለሁ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ደግ እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ ተባረኪ አመሰገናለሁ

  • @Ergoye
    @Ergoye ปีที่แล้ว

    ኤልስየ ከመሲ ቤት ነው የመጣሁት ሰብስክራይብ አደረኩሽ እስኪ ፊቴ ላይ ጥቋቁር ነጠብጣብ አለኝ ልጠቀመው ውዴ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      በድንች, በሙዝ የሰራሁዋቸው ተጠቀሚ ይጠፋል እሺ አመሰግናለሁ እንኳን ደህና መጣሽልኝ

  • @achutube1688
    @achutube1688 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚኣብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ነው እህቴ እግዚኣብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያድርግልን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @alemteshayekebede294
    @alemteshayekebede294 ปีที่แล้ว

    ከአንደበትሽ የሚወጣው ቃላት ብቻ ያጠግባል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @mounasam8920
    @mounasam8920 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ውዴ እንኳን አደረሰሸ ለመላው ሕዝባችን ጭምር አለማወቅ ይጎዳል ኤክስፓየርድ አረገብየ ሙሉ ነሥካፊ ጥያለው ተባረኪ ሥለምታሥተምሪን ሥለምታሣውቂን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      ውይ ኤክስፓየርድ ካረገ በኃላ ለ6ወር ይሰራል ለፀጉር እና ለፊት ለሌላ ጊዜ ትንሿን ግዢ እሺ አመሰግናለሁ

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ኤልሲ መልኳም አመትባል አውነት ነው አኔም ቡና መጠጣት ነው አንጂ መቀባት አይሆንልኝም እናመሰግናለን አሞኮረዋለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      foodዬዬ በናትሽ አንዴ ሞክሪው ከዛ አትላቀቂም ትደሰቻለሽ አመሰግናለሁ

  • @gerab7613
    @gerab7613 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ቡና አለረጂ ብሆን ምን እሆን ነበር l love buna👍

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      so so true, that what i said i love buna. ተመስገን ነው

  • @selomeaddis7158
    @selomeaddis7158 2 ปีที่แล้ว

    Betame new yetmechesheg 😗😗😗😗 yetsagur shebete matefa sher argig

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      Selomeዬ eyew serahu eko yeshibet ameseginalehu

  • @tigistbaharu5699
    @tigistbaharu5699 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ በምታቀርቢያቸው Natural በሆኑት ነገሮች እስማማለሁ ተጠቃሚም ነኝ thank you አሁን ያልሽው ግን completely wrong ነው ያስተላለፍሽው ስለማድያት በብስጭት ፈጽሞ ማድያት አይመጣም በ Media ለምናስተላልፋቸው ነገሮች ጥንቃቄ ያስፈልጋል ብዙ ሰው ስለሚሰማን
    ማድያትን የሚያጡ ነገሮች 1, Pregnancy hormone change 2 , Sunburn 3, Chemical cream ናቸው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      I wish you read little more, please don't be offend. i take all responsibility don't worry. እንደውም በብስጭት ነው በጣም የሚመጣው anyways thank you

    • @lideysenabl
      @lideysenabl 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል ኤልሲዬ አንደኛው 102% እላቹሀለው በብስጭቶት ነው የሚመጣው እንደየሰዉ ኬዝ ቢሆን በብስጭትም ይመጣል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      @@lideysenabl በጣም ትክክል

  • @emebeterque8725
    @emebeterque8725 หลายเดือนก่อน

    Thank u sis can u show as buna. For gray hair. Pl❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  29 วันที่ผ่านมา

      I will do that

    • @emebeterque8725
      @emebeterque8725 28 วันที่ผ่านมา

      Kongo. Can u pl link the the bar soap u use just to make sure the right one to buy thanks 💕

  • @emamah4239
    @emamah4239 2 ปีที่แล้ว

    እልሤየ እኳን አደረሠሽ ለጌታችነሰ ለመዳሀኔታችን ለየሡሥ ክርሥቶሥ ልደት በጣም ጥሩ የቤት ውሠሰጥ በሚገኝ የፊት ማከሰስ 👍👍

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      እማማዬ በጣም አመሰግናለሁ

  • @maerimadam3227
    @maerimadam3227 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ ከሌቤ እናመሰግናለን ለፀጉር ቡና አጠቃቀሞን አሴተምርን አዴሰ ነኝ አመሰግናለሁ በርችሌን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      እሺ እንኳን ደህና መጣሽ አመሰግናለሁ

  • @maramawitgecho7347
    @maramawitgecho7347 ปีที่แล้ว

    Thanks yene konjo tebarky 🙏

  • @rishu_tube6433
    @rishu_tube6433 2 ปีที่แล้ว

    እሺ የኔ ሹኮር መልካም ገና ይሁንልሽ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ደግ መልካም ገና ላንቺም አመሰግናለሁ

  • @gerab7613
    @gerab7613 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረስሽ እህቴ😍😍😍🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም አመሰግናለሁ

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt ማሩ ግን ፅጉራችንን ቢነካው አያሽብተንም ? የቡናው አይነትስ ምንድን ነው አይነቱ ውዴ

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 ปีที่แล้ว

    እኔም ቡና በማር በጣም ይስማማኛል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @martayilma3012
    @martayilma3012 ปีที่แล้ว

    Elseyee batam geltse Ena la hulum asabi Nash tabaraki.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      Betam ameseginalehu tebareki

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 ปีที่แล้ว

    😂😂😂 ምንመሰልኩ ውይ ትላላችሁ😅 ኮረኮርሽኝ😂❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      ኪኪኪኪ በስራ እና እንቅልፍ ማነስ በራሴም የደረሰ ነው እኮ ኪኪኪኪ

  • @dagiranagudata5035
    @dagiranagudata5035 2 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ እንዴት ነሽ ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ አበረታች አመሰግናለሁ እሺ

  • @burritorago289
    @burritorago289 2 ปีที่แล้ว

    በጣም፣ደስ፣ይላል፣የጸጉርሽ፣ከለር፣ቀለምነው፣ወይስ፣ቤት፣ውስጥ፣ተጠቅመሽነው፣አስረጅን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ በሚቀጥለው ሰራዋለሁ ብያለሁ እሺ

  • @aklessatiruneh1901
    @aklessatiruneh1901 2 ปีที่แล้ว

    ኤልስየ ስለትሪትመንቱ በጣም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ ካላቸገርኩ ኩኩናት ሚልኩን ከተከፈተ በሆላ ልስንት ቀናት ትጠቀሚበታለሽ ከይቅርታ ጋር የኔ እህት አመሰግናለሁ❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      በጣም ቆንጆ ጥያቄ እኔ ለሳምንት ነው ፍሪጅ የማረገው ከዛ ለፀጉሬ እጠቀመዋለሁ አመሰግናለሁ

    • @terytill3652
      @terytill3652 2 ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt plz posted the name of sunscreen I bought one it’s bad to my face thanks sis for all your show is yammy 🤣🤣🤣መልካም ገና🎉

  • @chirstinagerry761
    @chirstinagerry761 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ የኔ ቅን ቆንጆ 🙏🥰

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ አመሰግናለሁ

  • @Aine2721
    @Aine2721 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምሺ ይብዛ ኤልስ እግዚአብሔር የሀሳብሺን ይመላልሺ እህታችን
    እኔ ግን ፌቴ በጣም ይደርቃል ሥታጠበው የኦልቬራ ሳሙናነው የምጠቀመው እና ማዳትም አለብኝ እና ምን ልጠቀም እማ ከይቅርታ ጋር 💚💛❤️👏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      ቤዛዬ ለማዲያት የሰራሁትን ተጠሸሚ የሚጠጣም ሰርቻለሁ አብረሽ እሺ

    • @zinatafere8511
      @zinatafere8511 ปีที่แล้ว

      @@elsabeautynt ለማድያ ማጥፍያ ካለሽ አሳይን ውዴ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  ปีที่แล้ว

      @@zinatafere8511 አለ @Elsa beauty nt ብለሽ ግቢና ፈልጊው ለብዙዎች የጠቀመ ነው

  • @tiruneshmamo3939
    @tiruneshmamo3939 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሱ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      Tirsuዬዬ የኔዋ የምወድሽ መጣሽልኝ አመሰግናለሁ

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 2 ปีที่แล้ว

    እና ኤልሲ ፀጉርሽ ደግሞ በጣያም ያምራል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ