በሁለቱ ብቻ ድንቅ ውጤት// wrinkle free, smooth, glowing skin

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 460

  • @fekab5672
    @fekab5672 3 หลายเดือนก่อน +13

    The Acronym of your name ELSINA itself describes you precisely here below.
    Elegant Legend Superb Intelligent Nice Amazing
    Have a great day Sis.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน +1

      Wow, thank you. Amazing, I never thought that again thank you so so much.

    • @ShareIfYouCare242
      @ShareIfYouCare242 3 หลายเดือนก่อน +1

      Wow that's really interesting abbreviation. Thank you Fekab.

    • @MG-uj4cd
      @MG-uj4cd 3 หลายเดือนก่อน

      @@fekab5672 that is amazing, it really describes her.❤️❤️

  • @Ameleyilma234
    @Ameleyilma234 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @GenetGezhangh
    @GenetGezhangh 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤለሲ እናመሰግናለን

  • @GenetGezhangh
    @GenetGezhangh 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤልሲ ደስ ይላል ውጤቱ ወዲያዉኑ ነው የሚታየው ❤❤❤

  • @አዜብተሰማ
    @አዜብተሰማ หลายเดือนก่อน

    ኤልስዬ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  หลายเดือนก่อน

      አዚዬ አሜን

  • @BirtukanMoges-nc3ts
    @BirtukanMoges-nc3ts 3 หลายเดือนก่อน +3

    We will try.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      please do it,

  • @BezugetAsefa
    @BezugetAsefa หลายเดือนก่อน +4

    እንሞክራለን ግን ኢትዮጲያ ውስጥ የት ይገኛል የቀላቀልሽው ነገር አልገባኝም

  • @khadijaa5884
    @khadijaa5884 16 วันที่ผ่านมา

    WOW❤❤😊😊

  • @missfarhaan155
    @missfarhaan155 หลายเดือนก่อน

    😊I will try

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn 3 หลายเดือนก่อน +24

    እስኪ በማርያብ እኔንን አበረታቱኝ የስደት እህታችሁ ነኝ 1000 ለመግባት እየሩጥኩ ነው 🙏🙏🙏❤️

  • @Eumeesmalle
    @Eumeesmalle หลายเดือนก่อน +2

    አዎ ኤልስዬ ላይክማ ግድ ነው የሠው ቤት ሣይንኳኳ ይገባል አንዴ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  หลายเดือนก่อน

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @ealiyasdesaling7106
    @ealiyasdesaling7106 10 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ነው ብተፈጥሮ መጠቀም ኤልሲ እወድሻለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  10 วันที่ผ่านมา

      እኔም ወድሻለሁ ተባረኪ

  • @kamarDino
    @kamarDino 2 หลายเดือนก่อน

    ኢልሳዬ እዲት ንሺልኝ አሪፍ ቆይታ ንብር ብርቺልን የኔውድ

  • @KasechKebede-h9k
    @KasechKebede-h9k หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 หลายเดือนก่อน

    No wonder you are glowing Elsye. Thank you so much. God bless you

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 หลายเดือนก่อน

      😊 thank you

  • @EdenAklilu-b8k
    @EdenAklilu-b8k 2 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏Thanks sis...where to find this gelati powder please

  • @AbayeneshGwold-rj3md
    @AbayeneshGwold-rj3md 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @birtukanbeyene1296
    @birtukanbeyene1296 3 หลายเดือนก่อน +7

    ዋው ይህ ደሞ ልዩ ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 2 หลายเดือนก่อน

    Yes you are so wonderful 👍😊

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 หลายเดือนก่อน

      😊 thank you

  • @BezugetAsefa
    @BezugetAsefa หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽ መልሽልኝ ምን ከቀይስሩ ጋር እንደተቀላቀለ አልገባኝም ከየት ይገኛል እባክሽ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  หลายเดือนก่อน

      jelatine ይባላል

  • @FtTyFtTy
    @FtTyFtTy 2 หลายเดือนก่อน

    Jalatiin yemayagenyi minmarag yichilaal

  • @azebtaye8748
    @azebtaye8748 3 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ እህቴ ❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 หลายเดือนก่อน

    You are a genius Elsye God bless you

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 หลายเดือนก่อน

      Woiniዬ, Thank you nice of you

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 2 หลายเดือนก่อน +1

    Enmokralenhahaha i like that❤ 🎉🎉🎉betam gobez berchi!!

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 หลายเดือนก่อน

      yene deg tebareki

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 3 หลายเดือนก่อน +5

    ኤልሲዬ የኔ ደግ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ምንኛ መታደል ነው ይሄ ከዚህም በላይ አይምሮሽ ይከፈት ለብዙዎች ያትረፍርፍሽ አንቺን የፈጠረች ማህፀን ትባረክ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጭምር ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ዘመንሽ ይለምልም ተባርከሽ ቅሪ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን የኔ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ

    • @agerdemmisse6024
      @agerdemmisse6024 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@elsabeautyntmelishi len jelatiwen katan mn enetekem

  • @SelamRegasa-x8h
    @SelamRegasa-x8h หลายเดือนก่อน

    Hi ኤሌሲ vitamin c በየቀኑ መጠቀም እችላለሁ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  หลายเดือนก่อน

      Vitamin C serum አዎ በየቀኑ ግን pm/am የሚለውን ግዢ

  • @lulayemesghen8010
    @lulayemesghen8010 2 หลายเดือนก่อน

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 หลายเดือนก่อน

      ተባረኪ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 หลายเดือนก่อน

    Elsye yene wud great to see you. God bless you

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 หลายเดือนก่อน

      Thanks for watching, Woiniዬ good to see you hear.

  • @HanaDani-u5w
    @HanaDani-u5w 2 หลายเดือนก่อน

    elsy pwederun banagjsei keyseru bechawen ayhonm???

  • @zebiba7563
    @zebiba7563 3 หลายเดือนก่อน

    ብቻውን ይቻላል ?

  • @fekab5672
    @fekab5672 3 หลายเดือนก่อน +1

    Hmmm true, it is an extra special one. Lucky me I didn’t miss it.
    Thanks a million Elsina

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      You’re welcome 😊 glad you didn't missed it. Thank you so much Fekab

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ኤልሲዬ እናመሰግናለን።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 3 หลายเดือนก่อน

    Elsi Ethiopia jelatin powder yet magnet yichalal? Weyim bemin metekat yichalal?

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 3 หลายเดือนก่อน

    ጄላቲን? የአሳማ ነው?

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow elsy arife naw tebareki

  • @etetumamo264
    @etetumamo264 3 หลายเดือนก่อน +1

    Elisiya jilati powder yamagegh bemin yetekal ?

  • @RibkaYosef-w1f
    @RibkaYosef-w1f 3 หลายเดือนก่อน +2

    Yepawedrun adrasha negerin

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 3 หลายเดือนก่อน +6

    ኤልሲ ዉዴ ጀላቲን ፓዉደር ካላገኘንስ እዴት እነንጠቀመዉ አንደኛ ብዬሻለሀሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน +2

      የኔ ደግ የዱቄት ወተት

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 3 หลายเดือนก่อน

      @@elsabeautynt እሺ ኤልስዬ አመሠግናለሁ በርቺ

    • @AssefuKassa
      @AssefuKassa 2 หลายเดือนก่อน +1

      የእንቁላል ነጩ አስኳል መጠቀም ይቻላል

  • @SaraHassen-h1f
    @SaraHassen-h1f 2 หลายเดือนก่อน

    በማንኛውም ዱቅት ማድራግ የቻላል አልሲ?

  • @FetleworkHaile-we6ny
    @FetleworkHaile-we6ny 2 หลายเดือนก่อน

    ኤልስየ ለማድያት ምን ኣይነት ሳንስክሪን ይመረጣል?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 หลายเดือนก่อน

      roc ቀለል ያለ ስለሚያለሰልስ ግን አንቺ ቆዳሽን የሚስማማሽ ሌላ አይነት ካለ ጥሩ ነው

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 2 หลายเดือนก่อน

    የጨመርሽውን ፓውደር ካላገኘን በሱፋንታምንእንጠቀም ?

  • @shewahaile5370
    @shewahaile5370 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጀላቲን powder ከምንድነው የሚሰራው ኤልሲ እስቲ ንገሪን

  • @wmym
    @wmym 3 หลายเดือนก่อน +2

    ላይክ ማድረግ ብቻ? ኧረ ሼር ም እናደርጋለን። ለወንድችም ይጠቅማል ስላልሽን አቆይተነው ለመጠቀም ወደዋትሳፓችን እንልከዋለን። ተባረኪልን እህታችን።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน +1

      Dr.Wendimu, በጣም አመሰግናለሁ ጊዜህን ስለሰጠኸኝ አከብርሀለሁ

  • @dagdag3471
    @dagdag3471 3 หลายเดือนก่อน +13

    ኢትዮጵያ ነው ያለሁት እና ምን ላድርግ ኤልሲ በጀላቲው ፈንታ

  • @mohammedtareke8827
    @mohammedtareke8827 2 หลายเดือนก่อน

    elisi tnx too powder wetet metekem enchilalen bejelati powder fenta?

  • @TesfayWelelaw
    @TesfayWelelaw 2 หลายเดือนก่อน

    ኤልሲ በጣም ነው ምወድሽ ሁሌም ያንችን ትሪትመንት እከታተላለሁ ለመስራት ግን ኢትዮጵያ የለሉ ነገሮች ስለምትጠቀሚ ተቸገርኩ ለምሳሌ ጀላቲን ፖውደር ብዙ ትሪትመንቶችሽ ላይ አለ እሱን ማግኘት አልቻልኩም በምን ልተካው አመሰግናለሁ

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 2 หลายเดือนก่อน

    ኤልስዬ ጌታ ይባርክሽ thank you very much for your support ❤እኔ ግን ሊነሳልኝ አልቻልኩም ለምንድን ነው?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 หลายเดือนก่อน

      አወፍረሽው ይሆን?

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 3 หลายเดือนก่อน +1

    እህታችን የምታደርጊው ጥረት ሁሉ❤❤❤ ግሩም ነው እራሳችንን እንድ ጠብቅ ስለ ምታግዥን❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      ተባረኪ

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን:ኤልሲ::

  • @Tsgereda-b6d
    @Tsgereda-b6d 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም,የሞቀ ውሃው ፡እንዴት ተጠቀምሽው አልገባኝም፡?ስትም ነው ያረግሽው ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน +1

      በደንብ የሞቀ ውሃ ውስጥ ቁጭ ነው የረኩት ከነሰራሁበት እቃ እሺ

  • @TadesseKIdanemariam
    @TadesseKIdanemariam 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ወርማንት ስላለሽ ነው በኛ አገርስ?

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ዋው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      ተባረኪ

  • @MG-uj4cd
    @MG-uj4cd 3 หลายเดือนก่อน

    ኤልስየ የፈላውን ውሀ ምንድነው ያደረግሽው ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน +2

      የሰራሁትን እስከእቃው ውስጡ ቁጭ አረኩት አማሰልኩት በጥንቃቄ እንዳያቃጥልሽ ትንሽ ውሃ

  • @nadaQatar-u1j
    @nadaQatar-u1j 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ተባረኪ እሞክረዋለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን የኔ ደግ

    • @AaAa-v3f8l
      @AaAa-v3f8l 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@elsabeautyntቀይ ስር እና ምድነው በኣማርኛ ወይም በኣርብኛ 😢

  • @LetinaGHiwot
    @LetinaGHiwot 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፊ ይመስላል እሞክረዋለሁኝ የኔቆንጆ አመሰግናለሑኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 หลายเดือนก่อน

      ሞክሪው በጣም አሪፍ ነው

  • @MartaasegidMar
    @MartaasegidMar หลายเดือนก่อน

    Hulunm videosh eyayew new betam dess yemil timrt new tsegursh betam adege

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  หลายเดือนก่อน

      ameseginalehu tebareki

  • @FurnoEmshaw
    @FurnoEmshaw 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 3 หลายเดือนก่อน +5

    ኧረ አንቺን ጀግና የሚለዉ ቃል አይገልፅ ሽም ኤልሲ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 3 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks Elsa

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน +1

      You welcome

  • @aynalemfantahun8318
    @aynalemfantahun8318 3 หลายเดือนก่อน

    የጀላቴ ፓዉደር ማለት ጆሌጆስነው ንገሪኝ በናትሽ

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks sister ❤️

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      My pleasure 😊

  • @mesifesha25
    @mesifesha25 10 วันที่ผ่านมา

    ጆልጁስ ነዉ

  • @atikaabdi7088
    @atikaabdi7088 3 หลายเดือนก่อน

    Can I use corn starch instead of jelatin please answer me. Thank you

  • @nooralsaadi9054
    @nooralsaadi9054 2 หลายเดือนก่อน

    በምን ላገኝሽ ጀላቲን የቱ ነው

  • @qasaaminaamina7475
    @qasaaminaamina7475 3 หลายเดือนก่อน +2

    Elsi selam nesh yene melkam berchilign ❤❤❤sigemer anchi legn new yekomchiwou allah jezachin yikfelichi 😘😘😜😘

  • @godislove6260
    @godislove6260 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks sis for sharing Jelity powder is same Jelly and did u boling or Just you put boil water ? Thanks 😊

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      gelatine sale@walmart just put in boil water. Thanks

  • @elsag2834
    @elsag2834 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ኤልሲ ♥️🌹❤️🙏

  • @HamelmalYimer
    @HamelmalYimer 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you sis❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      You are so welcome

  • @eyerudweyesa3791
    @eyerudweyesa3791 3 หลายเดือนก่อน

    ሰንት ማንኪያነው የምንጨምረወ

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 3 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks elsyeeee bless you More 🙏🙏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      You're so welcome!

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ልዬ ኤልሳዬዬ ወይ ጉድ በጣም ይለያል የዛሬው አይ ቀይስርዬዬ ሰወደው ለመብላት እራሱ ዛሬ ደም ኤልሳዬዬ ለፊት አምጥታሃለች እቀባሃለው እናመሰግናለን ኤልሳዬዬ እኔ በጣም ነው የሚገርመኝ ያንቺ ስራ ኤልሱዬዬ ሁሌም የተፈጥሮ መገሮችን ሰለምታሳይን እናመሰግናለን የምወድሽ 😘😘😘😘

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ቆንጆ ባለውለታዬ ተባረኪልኝ

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo 3 หลายเดือนก่อน

      ኤልሲ የጨመርሽው ፓውደር ስሙን እዚህ ላይ አስቀምጪልን ​@@elsabeautynt

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 3 หลายเดือนก่อน

    thanks for sharing can tell us for skin tags please thanks 🙏 🙏🙏

  • @RibkaYosef-w1f
    @RibkaYosef-w1f 3 หลายเดือนก่อน +1

    Powder yetyrgngal

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      video eyew melishalehu

  • @SleepyAquariumFish-ew7lj
    @SleepyAquariumFish-ew7lj 3 หลายเดือนก่อน

    Lela duket yichalal?

  • @Tigdereje
    @Tigdereje 3 หลายเดือนก่อน

    ኤልሲ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እኮ ያልገባኝ ነገር ከቀይስሩ ጋር ምንድነው የተጠቀምሹ የኔ ማር ግልፅ አርጊልኝ የኔ መልካም ሰው

    • @AA-ln2fk
      @AA-ln2fk 3 หลายเดือนก่อน

      @@Tigdereje ይጀላቲ ፓውደር ነው (Gelatin)

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      ኬክ የሚሰሩበት gelatine

    • @Tigdereje
      @Tigdereje 3 หลายเดือนก่อน

      @@elsabeautynt ኤልሲ ከሱ ሌላ አይሆንም ክፍለ ሀገር ነኝ ና ለማግኛት ከሰላሙ ጋር እንደ ፈለግን መንቀሳቀስ አልችልም የኔ ፍቅር የኔ የዋህ

  • @hissak7126
    @hissak7126 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አምሮበሻል ዶክተር ነሽ ጎበዝ ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @zj.zl.
    @zj.zl. 3 หลายเดือนก่อน

    ኤልሥዬ እንዴነሽ ፋጡማ ነኝ በጣምአመሠግናለሁ ጥቅል ጎመኑን ተጠቅሜ ከወር በላይ ማድያቱ ለቀቀልኝ አመሠግናለሁየኔ ቆንጆ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      እልልልል ፈጣሪ ምስጋና ይገባዋል @Elsasey በቴሌግራም ፎቶሽን ልየው እባክሽ ደስ ብሎኛል

  • @alonaduro
    @alonaduro 3 หลายเดือนก่อน +1

    Hello pretty Elsa,nice sharing my friend watching and shared done ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🤗

  • @FetleworkHaile-we6ny
    @FetleworkHaile-we6ny 2 หลายเดือนก่อน

    ኤልስየ የሰዉ ወዳጅ ,,ለማድያትስ ይሆናል ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 หลายเดือนก่อน

      አዎ አመሰግናለሁ

  • @YetuKebede
    @YetuKebede 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀለቲን ፓውደር የማናገኝ በምን ይተካል

    • @ZnabeYimer
      @ZnabeYimer 3 หลายเดือนก่อน

      ፓውደሩ በምን ይተካል

  • @mulualemayehu6576
    @mulualemayehu6576 3 หลายเดือนก่อน

    ሙቅ ውሃው ምን አደረግሽው ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      ወስጡ የሰራሁትን ከነእቃው አስቀምጬ አማሰልኩት

  • @abayneshayalew6037
    @abayneshayalew6037 3 หลายเดือนก่อน

    selam elsi endet nesh ethiopia esu powder yelm be min tekiten entkmew?

  • @BetiBiru-u6k
    @BetiBiru-u6k 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የጎመን ውሀ መጠጣት ከጀመርኩ ሶስት ወር ሆነኝ ግን ማድያቱ ሊጠፋ አልቻለም መፉትሄውምንድ ነው

  • @ሠናይትዱፌራ-በ3ዸ
    @ሠናይትዱፌራ-በ3ዸ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @AlmazGebrendrias
    @AlmazGebrendrias 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @abebaghebrelul3921
    @abebaghebrelul3921 3 หลายเดือนก่อน +5

    Well come dear sis. ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      Thanks for coming

  • @YusufYusufTamam
    @YusufYusufTamam 3 หลายเดือนก่อน

    AHni baribare naw yqrshi

  • @meronshferawu
    @meronshferawu 3 หลายเดือนก่อน

    እንሞክረዋለን ኤልሲዬ ግን ጀላቲ አናገኝም በሱፋታ

  • @BooGela
    @BooGela 2 หลายเดือนก่อน

    ጀልቲን ባውደር እዚህ አዲስ አበባ ውስጥ ይገኛል እህቴ

  • @HanaMariam-bp2gs
    @HanaMariam-bp2gs 3 หลายเดือนก่อน

    ስለምታደረጊልን ትምህረት እያመሰገንኩ ከቀይ ስሩ ሌላ የጨመረሺው በምን መተካት እንችላለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን ወተት

  • @meremmersha1397
    @meremmersha1397 3 หลายเดือนก่อน

    እነመሰግነለን እህት ከቀይስሩጋ ያደርግሽው ምንድነው

  • @almaztekle9920
    @almaztekle9920 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks so much 🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  3 หลายเดือนก่อน

      You’re welcome 😊

  • @AaAa-v3f8l
    @AaAa-v3f8l 3 หลายเดือนก่อน

    ቀይ ስር እና ምን ነው 😮😮😮 ንገሪን

  • @bezagirma-f1i
    @bezagirma-f1i 3 หลายเดือนก่อน

    Bejalati fanta Elsi mn enitekem Ethiopia

  • @ZnbcheasefawGewta
    @ZnbcheasefawGewta 3 หลายเดือนก่อน

    Yl pawudr mtkme anecheleme??

  • @selena_tube7
    @selena_tube7 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ነው ግን ስን እስክሪኑ ስሙን ብትነግረኝ

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላምሽይብዛ ጎበዝ ነሺ እኮአይዞሽበርቺ

  • @YusufYusufTamam
    @YusufYusufTamam 3 หลายเดือนก่อน

    WAX mAsirti naw fiti layi

  • @Selam-k1u
    @Selam-k1u 3 หลายเดือนก่อน

    Jelatin ethiopa yet enageigaln?katahuu qyeserubecha yehonal?