Ethiopia, I am proud of you. You have a good heart. It is amazing that you have been doing this for 51 years, thanking God with your family members. May God bless you abundantly❤
First of all, to the editor of Cheba Media, dear Ermias, for the heartwarming program you always present and do, along with the Ethiopian people, I express my great respect to you. My dear brother Ermia, may the media continue to grow and reach a greater level. Be accessible, you are our pride. In the future, I hope and pray that you open your own TV channel and become more accessible and reach the next generation. And may God help you!!!
Zerachu yilemlem ,bizu! Ethiopia zemenish yibarek kifu aynikash ehite . An incredible family model, one that has lasted for 51 years, serves as an inspiration to all families. What can we learn from this enduring bond? This remarkable example teaches us the value of commitment, resilience, and love.
I highly respect it Ms Ethiopia but the story of Thanksgiving is far so different As the story goes, friendly Native Americans taught the struggling colonists how to survive in what the Europeans called the New World. Then everyone got together to celebrate with a feast in 1621.
😊Please try to correct your opinion abut your family ? You are mature not only that you are living America more than 60 years. Any way I love you ❤❤❤❤❤❤
የኛ ሰው በውጪ ሐገር ተሳክቶለት እንደማየት ደስ የሚል ነገር የለም 🎉 እንኳንም ሀበሻ ሆንሽልን... ተባረኪ❤❤❤
ትክክል❤❤❤
እኔም አብሶ አሜሪካ ዋው ደሰ ሲል
በስመአም መባረክ ማለት እንዲህ ነው እኔ የገረመኝ ወይዘሮ ኢትዮጵያ እንዴት ደስ ምትል ሴት ናት ይሄን ያህል አመት ተቀምጣ እዚህ አገር English መቀላቀል የለ ኩርት ያለች ደርባባ ሴት እ/ር ዘመንሽን ያለምልምልን❤❤❤❤
እውነትሽን ነው የዋይት ሃውሰ ቋሚ ኮሚቴ ም/አስተዳደር ሆና የሰራችና ብዙ ሃላፊነት ላይ የሰራች ጀግና ኢትዮጲዊ ናት በጣም ጨዋ እህት ናት እድሜ ከጤና ጋር ይጨምረላት አኩርታናለች
እኔም ግርም የሚለኝ ይሄ ነገሯ ነው። አማርኛን ልቅም አድርጋ ሳታቀላቅል ውይይቷን ያከናወነች የመጀመሪያዋ ዲያስፖራ ሳትሆን አትቀርም
እንዴት ደስ ይላል በፈጣሪ ስም እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ❤❤❤እግዚያብሔር ያክብርልን ከነ መላዉ ቤተሰብሽ የእኔ እመቤት መልካም የምስጋና ቀን ከእንግሊዝ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የጉራጌ እናት እና አባት እንደ ምድር አሸዋ ብዙ ብለው ነው ሚመርቆት በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እኛንም እንደናንተ ያብዛን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቤተሰቦች ናችው 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗❗❗
ጉራጌ ሁሌም በሄደበት ሃገሩን ባህሉን ኢትዮጵያን የሚወድ የሚያስጠራ ነው እንደ አሸዋ ያብዛቹህ በአለም።
መልካም ቤተሰብ ጤና ይስጥልን
Ye dredawa ena harer sew nachew
እኔ እኮ ወ/ሮ ኢትዮጵያ እራሷ ከተናገረችው ነው የድሬ ሰዎች ናቸው ብሄር ደግሞ አላቸው ያውም ጉራጌ ብሔር ስለዚህ ምንም ማለት አይደለም ኢትዮጵያዊ ናቸው። @@umuselim1428
@@umuselim1428ድሬዳዋ ጉራጌ የተወለደ የለም
@@umuselim1428 ሰላሳ ስድስትኛውን ደቂቃ ስሚ
ቸቤ ምርጥና በኢትዮጲያነታችን እንድንኮራ የሚያደርግ ቪዲዮ ነው። ይህነን በማቅረብህ ደስ ብሎኛል በርታ ወንድሜ።
Thank you 🙏
በስመአም መባረክ ማለት እንዲህ ነው እኔ የገረመኝ ወይዘሮ ኢትዮጵያ እንዴት ደስ ምትል ሴት ናት እንዴት ደስ ይላል ቤተሰቡ በሙሉ እጅግ በጣም በጣም ደስ ይላሉ ወ/ሮ ኢትዮጵያ ትልቅ ክብር ይገባሻል እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እመኝልሻለሁ አንድነታችሁ ይቀጥል ሁላችሁም ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
💛ወ/ሮ ኢትዮጵያ ትልቅ ክብር ይገባሻል:: 💛
እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እምኝልሻለሁ:: ሁላች ሁም ተባረኩ፤ አንድነታችሁ ይቀጥል::
ጥሩ ምሳሌ ናችሁ::
ቤተሰቡ በሙሉ እጅግ በጣም በጣም በጣም ደስ ይላሉ:: የእናታችን የታሪካቸውን መጽሐፍን ግን ባገኝና ባነበው ደስ ይለኝ ነበር:: እናታችን ረጅም ዕድሜና ጤንነት እመኝሎታለሁ:: ኢትዮጵያ ግን በራስዋ አገር የሆነች ሰው ነች:: ኑሪልን እህታችን!
በቀጣይ ማክሰኞ የማማ ዝግጅት ቪዲዮ እንለቃለን stay tuned
@@chebemediaተባረክ የእኔ ጎብዝ
ጥሩ ነው በርታ ወንድማችን ሁለ ገብ ሆነሃል ስትፈልግ ተዋናይ ስትፈልግ ጋዜጠኛ ሆነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል 🤗🤓😅 ✌️♥️
@@chebemedia ቸቤ በስንት አመቷ አሜሪካን እንደ ገባች ጠይቅልን 👍🏻
በመጀመሪያ በጣም ደስ የሚል ትምህርታዊ ፕሮግራም ነው::
ቸሬ ግን ምናለ ያን ያህል አያስወጣህ አበባ እንኳን ይዘህ ብትሄድ ሌጣህን ከመሄድ😮
ደስ የሚል የተባረከ ቤተሰብ ወ/ሮ ኢትዮጵያ በጣም መልካም ልብ ያለሽ ትልቅ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ መልካም ሴት ዘርሽ ይለምልም:: ቸቤ ወንድማችን ስለምታቀርብልን ምርጥ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን እጅግ አድርገን እናመሰግንሀለን ተባረክ:: የእናታችንን በጣም የሚያጏጏ ታሪካዊ መፅሐፍ ለመግዛት የምናገኝበትን ካወቅህ ብታስቀምጥልን መልካም ነው ምክንያቱም እኚህ እናታችን የሀገር የወገን ጌጥ እንቁ ናቸው ህይወታቸውም እራሱ መፅሐፍ ነው አስተማሪ ነው እና እባክህን የቻልከውን አድርግልን ወንድማችን እነመሰግንሀለን::
አመሰግናለሁ የሳቸው ሙሉ ቪዲዮ በቀጣይ ማክሰኞ ይቀርባል ሁሉንም መረጃ ቪዲዮው ላይ ይኖራል
እሺ ተባረክልኝ ወንድሜ ስለመለስክልኝ በጣም አመሰግናለሁ በጉጉት እንጠብቃለን
ቸቤ ዛሬ የሚገርም ቤተሰብ አመጣህልን አቤት መባረክ አቤት ሰነሰርአት የትልቅ ሰው ልጅ የሚባለወሰ እውነት መሆኑንን የሚያሳይ በእውነት ይህን አይነት ሰርአት በአሰተዳደግ መሰረት የሚይዝ ነው በብዙ ተባረኩ 😍
ቼቤ በጣም እናመሰግናለን ወ/ሮ ኢትዮጵያን የመሰለ እመቤት እግዚኣብሔር የባረካት ኢትዮጵያዊት የቤተሰብ ሱብሳቢ በሚያምር ቤት የምትኖር ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ቼቤ እባክህ ወ/ሮ ኢትዮጵያን በሌላ ፕሮግራም ቤቱን እንድታስጎበኝን ጠይልቅልን መጽሐፍ የጻፉትን አዛውንት የሚደነቁ ናቸው የሚገኙው የት ነው ሌላ ደግሞ የመጀመሪያ ሰርትፍኬት የሰጠችው ባህሎን አክባሪ ጎንበስ ብላ ጉልበት ስማ ጨዋ ያሳደጋት የኢትዮፕያዊያን ባህል ነው አድንቂያታለሁ
Will do the willing of God.
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኢትዮጵያ እንደ ስምሽ ሀገር ነሽ ይገርማል የእንድ ሰው ቅንነት ፍቅር ደስታ ለዚህ ሁሉ ቤተሰብ መገኛ መሆን መታደል ነው።
ወ/ሮ ኢትዮፒ ደስ የምትል ቀለል ያለች ... እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ! ትልቅ ቤተሰብ ትልቅ አስተሳሰብ ያላቸዉ …. አሁንም ያብዛችሁ !
Thank you Chebe Media !
My pleasure 😇
Ethiopia 🇪🇹 እንደስምሽ ለኢትዮጲያን የኖርሽ❤🎉
ታላላቆቻችን ኢትዮጵያዊ እናት አባቶች ስርዓታቸው አክብሮታቸው በደማቸው ውስጥ ሁሉ ነው ያለው እንዴት ደስ እንደምትሉ እውነተኛ ኢትዮጲያዊያን ኮርተንባችዋል ቸሩ መድኅኒዓለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
በጣም ደስ ይላል። ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ። ቀላል አይደለም ለ51 አመታት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትይ በዚህ መጠን ቤተሰብ ማሰባሰብሽ በጣም የሚደነቅ ነዉ!
በጣም ደስ የሚል ሌሎች ሊማሩበት ይገባል። ግራዝማች ድፋባቸው ገድብን ግን ልጅ በላቸው ይሉኝ ነበር። በደንብ አውቃቸው ነበር። የቀርሣ እና ማሊማ ወረዳ አስተዳዳሪ ነበሩ እጅግ የተፈቀሩ ናቸው የአባቴ የአለቃ ታደሰ ነብሴ ልዩ ወዳጅ ነበሩ ፣በእውነት ጥሩ ሰው ነበሩ ፣ በልጅነትም ቢሆን ብዙ ትዝታ አለኝ ጌታ ዘርማንዘራችሁን ይባርክ።
ወ/ሮ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካት መልካም ቤተሰብ ሰብሳቢ እናት ናት
ሰላም ቸቤ Happy thanksgving ወሮ ኢትይጲያን አውቃታለሁ በጣም የምትወደድ ግልፅ ሀገሯን የምትወድ ኢትዮጲየዊትነች እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ:
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነቶቹን ኢትዮጵያውያንን ማግኘት 🙏🏼
እጅግ በጣም ደሰ የሚል ፕሮግሬም ነው ወ/ሮ ኢትዬጵያ ረጅም ዕድሜ ይሰጥሽ የወለድሺው ዘርሽን ያብዛልሽ አሜን
እጅግ በጣም የሚያስደስት ቤተሰብ ነው መታደል ነው እ/ሔር ጤና ይስጣችሁ ፣አይለያያችሁ ቸቤ በጣም ያምራል ያቀረበክው ለሌላው በቤተሰብ ያስተምራል፡፡
ለቸሩ እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት የስራውባለቤት እኔ ሀበሻ እንደዚህ ሳይየመጀመሪያዬ ነው በጣምበጣም ነው የወደ ድኩት ኩራሁ ሌሎችንም ያነሳሳል በርቱ ቸቤም እናመስግናለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🕊️🕊️🙏
እጅግ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። ወ/ሮ ኢትዮጵያ እጅግ ደስ የሚሉ እናት ናቸው። የሚገርመው ልክ በእኔ ድሜ ነው እዚህ ሀገር የመጡት ። ስለዚህ እናቴ እማዬ ብያቸዋለሁ። የዚህ ቤተሰብ አባል መሆን ምንኛ መታደል ነው ! እማዬ ኢትዮጵያን ባወራቸው ደስ ይለኛል
ወ/ሮ ኢትዮፒ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን መድሃኒአለም በጣም ደስ የሚሉ ቤተሠቦች እድሜና ጤናን ይስጣችሁ እግዚአብሔር🙏ቼቤ በጣም እናመስግናለን በረታ ወንድማችን👍🏼❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😍😍😍🎉🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐💐💐
እኛ ጉራጌ ዋች የትም አገራች ነው አንዳችን የተሻለ ቦታ ስንደርስ ለራሳችን ሳይውን ለመላ ቤተሰቦቹ በረከት ነው የምንዋነው
Ethiopia, I am proud of you. You have a good heart. It is amazing that you have been doing this for 51 years, thanking God with your family members. May God bless you abundantly❤
ደሥ የምትሉ የምታሥቀኑ ቤተሰቦች ናችሁ። አሁንም አግዝያብሄር በረከቱን ይስጣችሁ። እድሜና ጤና በረከቱን ለመላዉ ቤተሰብ እመኛለሁ
ቸቤ ወሮ ኢትዮጵያ አቅርብልን ቤቱንም አስጎብኘን በጣም ያምራል !!!❤️
ዋወ የጌታ መሆናቹ ከምንም በላይ ጌታ የባረክ
ዋው እንዴት መባረክ ነው በስደት ይሄ ሁሉ ቤተሰብ ያስቀናል በዚህ ዘመን አገር ቤትም ይሄ ስብስብ የለም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ያመት ሰው ይበለን 🙏
በጣም ድንቅ ስት ናት የዘመኑን የጎጠኝነት አመለካከት ያልነካካት ውድ ኢትዮጴያዊት ሴት ሰለአሰተዋወከን እመስግንሃለሁ ቸቤ !!!
እውነትም ኢትዮጵያ!!!!! የተባረከቾ ሴት🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ቤተ መንግስት ይመስላል
ያምራል ተባረኪ
ቸቤ እ አንበሳው እናመሰግናለን ለጋበዝከን ቤተሰብም ከዚበላይ መትረፍረፍን ይስጥልን ደስ የሚል ቤተሰብ ።
ቤተሰቡን አምላክ ይጠብቅ እትዬ ኢትዮጲያ እናመሰገናለን😂 God Bless
You’re so kind and beautiful heart long life and health I can’t wait to watching your beautiful life experience beautiful like your name thank you❤❤
Great woman proud of you 👏
ጥሩ ምሳል ነሺ ❤ለኢትዮጵኖቺ እግዚአብሔር ይባርክሺ የኔ እህት ❤🙏
እድሜና ጤና ይስጥልን ወ/ሮ ኢትዮጵያ
ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው
ዋው እኔስ ቀናው ስታምሩ ጌታ አይለያች ኑርልኝ ❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
RESPECT!.
I saw the face of 'KINDNESS', and as will pay.
Long live, peace & love❤❤❤❤❤❤❤
Happy Thanksgiving❤ Ethiopiዬ I admire you, you are amazing women. Please invite me next year ❤❤❤
በጣም ፡ ደስየሚሉ ፡ ቤተሰቦች❤❤
እንዴት መታደል ነው የተባረከ ቤተሰብ
ሲኖርህ እንደዚህ ተፋቅረህ እና ሰውም እረድተህበት ስትኖር በረከት ይኖርሀል
First of all, to the editor of Cheba Media, dear Ermias, for the heartwarming program you always present and do, along with the Ethiopian people, I express my great respect to you. My dear brother Ermia, may the media continue to grow and reach a greater level. Be accessible, you are our pride. In the future, I hope and pray that you open your own TV channel and become more accessible and reach the next generation. And may God help you!!!
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አብዝቼ አመሰግናለሁ 🙏
Dear accountant
God Bless you & the Entire Family! Thank you Chebe..
ኢትዮጲ የኔደርባባ ስወድሽ ውድድ ውድድድ ቸቤ እባክህ ድጋሚ አቅርብልን
ከንቲባ ከድር እጅግ በጣም አስተዋይ ሰው ናቸው በጣም ወጣት ግን አስተሳሰባቸው ለማንም አልተሰጠም ምስጋና ይገባቸዋል ረጅም እድሜ ና ጤና እንመኝላቸዋለን።
ኤፌሶን 5:20 በዚህም እግዚአብሔር አብን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስለ ሁሉ ነገር ሁልጊዜ አመስግኑ። ስው እግዚአብሔር ን ስለአደረገለት ነገር እንደዚህ ሲያመስግን ማየት እንዴት ደስ ይላል ጨምሮ ጨማምሮ በስማያዊ በምድራዊ በረከት ይባርካችሁ ለብዙዎች በረከት ሁኑ። ቸቤ ሚዲያ ስነስርአትህ አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
Amen and thank you 🙏
በጣም ምርጥ ነህ ሰው ሲናገር እንዴት ታግሰህ እንደምታዳምጥ አለማድነቅ አይቻልም።@@chebemedia
Mrs Ethiopia, you're a blessed woman, tebarki.
እትዬ ኢትዮጵያ የአደይ ድራማ ተዋናይ እትዬ ሮማንን መስላኝ ነበር። በአሜሪካን ሀገር DMV area ተወዳጅ ለተቸገረ ደራሽ መልካም ሴት እናታችን ፣ በአሜሪካን ሀገር ቀደምት ነዋሪ ሲኒየር እናታችን እግዚአብሔር አምላክ ጤናሽ ፣ ሰላምሽን ያብዛልሽ።
እድሜ ይስጥልን።
Zerachu yilemlem ,bizu!
Ethiopia zemenish yibarek kifu
aynikash ehite .
An incredible family model, one that has lasted for 51 years, serves as an inspiration to all families. What can we learn from this enduring bond?
This remarkable example teaches us the value of commitment, resilience, and love.
ኧረ ወንድሜ ኮሜንት መልስልኝ
ወንድሜ መጀመሪያ በሩን የከፈተችልክ ሴት የአክስቴ አባት 2ተኛ ሚስት ነች አክስቴ ስልኳ TH-cam ስለማያስጠቅም ነዉ እኔ ምፅፍልክ እና Please እንዲገናኙ እርዳኝ
ያወራቺዉ ታሪክንም ስትሰማዉ አባቷ ትዝ ብሏት መገናኘት ትፈልጋለች
That is a blessed family! God bless you more. Happy Thanksgiving!
Thank you God you are my family moms side blessed all my family.
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች በተለይ እናቶች ❤ ተባረኩ
ኧረ ተወልጄ ያደኩበት አሁንም እየኖርኩበት ድሬ የምሰማው ነገር ደስ የሚል ነው
God bless this family, thanks 🙏 Chebe
Bravooooo my people and thanks 🙏🏿 for almighty God 🙏🏿
ቸቤ እኔ እስከማውቀው ተርኪ ጅግራ አይደለችም፣ ጅግራ ከዶሮ ትንሽ ከፍ፣ ከተርኪ ደግሞ አነስ ያለች ናት ሥጋዋ በጣም ጣፋጭ ነው እንደተርኪ ውሀ ውሀ አይልም::
ኢትዮጵያ የኔ ቆንጆ ዘርሽ ይለምልም
ቸቢዮ የሰፈሬ ልጅ ይመችክ በርታ
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤
Beautiful family God bless and happy Thanksgiving days🙏🙏🙏❤️👌👍🇪🇹🇺🇸
Very very amazing and successful life !!!
Great wonderful family happy Thanksgiving Z 👍
I highly respect it Ms Ethiopia but the story of Thanksgiving is far so different
As the story goes, friendly Native Americans taught the struggling colonists how to survive in what the Europeans called the New World. Then everyone got together to celebrate with a feast in 1621.
አዳራሽ መከራየት አያስፈልጋትም እኔ አሜሪካን በገባሁበት ዓመት ነው ቤቱ የተጀመረው ይገርማል ግን ለአንድ ሰው አያስፈራም? አስታወስኳት የአባቷን ታሪክ ስትናገር ኢቢኤስ ላይ ድሬ ድረስ ከዩኒ ጋር እህቶቿን ወንድሟን ሰብስባ ቀርቦ ነበር:: የአባታችሁ መልካምነት አንቺም ፈታ ብለሽ እንድትኖሪ እረድቶሻል በቁጥርም አበዛችሁ
Incredible families, sending love and best wishes for a bright and happy future together. I can't wait to watch her life journey 😍
Beautiful family ❤
ሰላም፡ ሁሉ፡ ነገር፡ ጥሩ፡ ሆኖ፡ ሳለ፡ ሁለት፡ የታዘብኩት፡ ነገር፡ አለ። መቸም፡ እኛ፡ ኢትዮጵያውያን፡ ትንሽ፡ ሲኖረን፡ ማንነታችንን፡ መቸም፡ ገሸሽ፡ እናደርጋለን። ለምሳሌ፡ ግማሻቸው፡ ወይም፡ በአባታቸው፡ መርሃ፡ ቤቴ፡ ሲሆኑ፡ ያን፡ አይተነፍሱም። አቶ፡ ቸቤ፡ ስለ፡ አባታቸው፡ ጠይቀው፡ ነበር። ግን፡ ጭጭ፡ ምንጭጭ፡ ነው። ሌላው፡ ጉራጌ፡ ጉራጌ፡ ጉራጌ፡ ትንሽ፡ የበዛ፡ መሰለኝ። የተረዳሁትንና፡ ያየሁትን፡ ነው፡ የፃፍኩት። በማንም፡ እየፈረድኩ፡ አይደለም፡ አመሰግናለሁ።
እግዚአብሔር ያስፋችሁ እመቤቴ ትከልላችሁ
Wow amazing family i wish i can be a part of this blessed family God protect you all and i love Eteye Ethiopia hamble charming 🤗
beautiful family, God bless them!
THANKS GOD. THANKS GOD. THANKS GOD.. GOD BLESS BLESS THIS FAMILY..
Egzabherene hulegeze mamesgen alebate 🙏❤🇪🇹
Wow beautiful family...God bless
Beautiful house and family. @chebe I admire your work and appreciate you for sharing people from diverse backgrounds.
Thank you
ደስ የሚል ቤተሰብ 🎉🎉😍
Amazing family More blessing for the whole family and Ms Ethiopia in Jesus name amen
Happy Thanksgiving 🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ሰላም ቼብ አስተያየት የምስጥህ ብዙ ፕሮግራምህን ተከታትይህ ነበር ብዙ ግዜ የእንግዶችህን እጅ ለመጨበትጥ የምትስትየፈው ለምንድነው? እኔ ላንተ ተሽማቀኩኝ
ምናለ መልካምመልካሙን ብትመለከት:: ከዚህ ሁሉ የተደደ ዝግጅት ችግር ፈልገህ ያውም ምንም ችግር ያይደለን ጉዳይ መናገር አግባብ አይደለም::
Thank you so much!♥
ኢትዮጲ nice name ቆንጆ ነሽ
ኢትዮጵያ አልፍሬድ እጅግ ትሁት ሠዉ አክባሪ አለኝ ብላ እማትመፃደቅ ከትንሹም ከትልቁም ጋር አንድ አይነት አክብሮት ያላት እግዚያብሔርን አክባሪ የሆነች ለሐገሩዋ ብዙ ያደረገችና ለአርቲስት ትልቅ አክብሮት ያላት መሆኑዋን ካንድ ገራሚ ድንቅ ድምፃዊ መስፍን ከሚባል ጋር ብዙ ጊዜ በቤቷም ሆነ በሌሎች ወዳጆቿ ዝግጅት ላይ እየሄድን እንሰራ ስለነበረ አዉቃታለሁና እነዚህ እሚታዩት ቤተሰብ ሁሉ አንድ አይነት ትህትናን ከአክብሮት ጋር የተላበሱ መሆናቸዉን ካየሁት ልመስክር ብዬ ነዉ አስተያየቴን ለማካፈል የፈለኩትና ኢትዮጵዬ እንኳን አደረሰሽ ከነቤተሰብሽ
WOW ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤happy Thanksgiving ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
All glory be to the most high God !!!
Ahh how old she is ? Ameizing
😊Please try to correct your opinion abut your family ? You are mature not only that you are living America more than 60 years. Any way I love you ❤❤❤❤❤❤
Happy.Thanksgiving
Genet Mesfin
Beautiful family❤️
Is Dawit the brother of Ermiyas Tikil Amelga?
True
Amlak❤ yebarkachu
My Goodness,! It is almost my age 51 Year. It is good cultures think giving Day.
Wow Allah yechmerelesh.