I know your mom when I was in Bole High School. I was the first batch of 12th graders. I have also worked with your father in national committees. Great interview. ❤
“I really enjoyed this episode. I’ve never seen anyone invite their mom to an interview before-you did a great job!👍 ማሚ አውቀውትም ይሁን ሳያውቁት ወሳኝ የሚባሉ የሀገሪቱ ታሪኮች ላይ involve አርገዋል! በሮሃ ባንድ መዳር እራሱ መታደል ነው it’s an amazing! ይመቻቸው አቦ😄 When you invite your dad, Engineer Gizachew, to your podcast, don’t forget to ask him about his insights on the current downfall of Ethiopian politics and his recommendations as solutions. And ስለቅንጅቱ መፍረስ and በውስጣቸው ስለነበረው መከፋፈል እናም ችግሩን እንዲ አድርገን ብንፈታው የተሻለ ይሆን ነበር ብሎ የሚለውን የራሱን እይታ ቢነግረን... እድሜ ተጭኖቸው ነገሮችን ካልረሱ..
Only Cake bet in the area was Bole Cake bet( infront of Woreda 17 Health center) back then. Yours was the second in the area. ድብድብ 13 vs 24 was crazy. Your stationary was busy too.
Hi hi w/o Ayelch, Amazing Amazing IL nice see you since longe. She is in a good shape wow. She doesn't know me. I was a small boy. But i know your mom wel. Most women come to hair salon. our home was at lalibela hostel. Ephraims Ex- wife Saba lived as wel in lalibela hostel too. Mike Photo was her neibour. When your mom moved to bole i was their. The business has calm down. W/o Ayelech knows my aunte teacher Tirunesh who worked at Cathedral School. Teacher Tirunesh lives in Virginia now. Any I know some part of your history. Regards from your Europe. I am a neurophsyiolgist.
Nice interview! Your mum is lovely except the time she hired a gang member on her son’s girlfriend 😢 ! Btw why you address your dad as Engineer Gizachew😂 I mean professional names are only used at work settings right? Used a bittoo much I guess. 😊
❤ Honestly, this is the first time i experienced a mom and son interview in any Ethiopian platform. I enjoyed the interview.
እንደ ሁሌም ምርጥ ዝግጅት ነው። ኢንጂነር ግዛቸውም ባለቤታቸው ወ/ሮ አየለች በኢትዮጵያ ታሪክ በተለይ ደሞ 97 ምርጫ ያደረጉት ተጋድሎ ታሪክ አይረሳውም thank you Guy's! Djው your podcast is extraordinary and enjoyable keep it up!👍
I know your mom when I was in Bole High School. I was the first batch of 12th graders. I have also worked with your father in national committees. Great interview. ❤
በጣም የገረመኝ በእናት እና ልጅ መካከል የተደረገ የመጀመሪያው ቃለምልልስ ይመስለኛል ሁለተኛው ኢንጅነር ግዛቸውን ለመውሰድ የመጡ ወታደሮች በከፍተኛ እንክብካቤ ነው የወሰዷቸው አልፈርምም ሲሉ ብዙ አላስገደዷቸውም የእስርቤቱም አያያዝ ጥሩ ነበር ነገር ግን የአሁኑን ዘመን ስናየው የተሻለ ዘመን ይመጣል ስንል አስከፊ ጨቋኝ የሚያሰቃይ መንግስት ሆኖ መከሰቱ ያሳዝናል
ይሔንን የመሰለ ኢንተርቪው 7 ሺ ሰው ብቻ ገራሚ ነው😮የታጋዩ የኢንጅነር ግዛቸው ሽፈራው ልጅ ፋት እናመሰግናለን bro አባትህ የኢትዮጵያን ፖለታካ ከውድቀት ወደማንሰራራት ያመጡ የጦቢያ ባለውለታ ናቸው።
እናት እና ልጅ , ደስ ስትሉ , ስታምሩ , ስታስቀኑ , በጣም ታምራላችሁ , ለሁለታችሁም የስኬት የደስታ ዘመን እንዲሆንላችሁ ከልቤ እመኝላችህዋለሁ።
Wow! Thank you Dj Phatsu (OG). It is really nice to hear from your mam.
Thanks for listening
አየለች ሙልጌታ (ማዙካ) በህይወት ዘመኔ ካየዋቸው እናቶች ምድብ አንድ ውስጥ የምትገባ እናት ነች አየለች ሙልጌታን በአንድ ቃል ግለጻት ብባል እናት ፣ እናት ፣ እናት ነች ያውም የእናቶች ቁና ነብር እናት አዩ እረጅም ዕድሜ ከጤና እመኝልሻለሁ በመጨረሻም የዘፈን ግብዣ ልምረጥ የንዋይ ደበበን ውለታሽ አለብኝ አክባሪሽ ልጅ ፍቃደ ስላሴ ዘ ብሔረ መርካቶ ሰባተኛ 🙏🙏🙏
litrally these is z best interview i have seen for a while great mother
ፋትሱ ያራዳ ልጅ ይመችህ ብሮ የማዙካን ፖድ አስሬ ነው የሰማሁት የኔም ማዙካ ነው የመሰለችኝ ማዙካ ውስጤ ናትምርጥ ፖድ ካስትነው ፖፖ የሁሌም አድማጭህ ከ አውስትራሊያ ካንጋሮ ምድር
እናታችን ፣ በእውነት ስላየሆት ደስ ብሎኛል። እኔ ከነብያት (ልጃችሁ) ጋር እብረን ሰርተናል ። In fact, የቅርብ አለቃው ነበርኩኝ ከሀገር እስከወጣሁበት ጊዜ ድረስ ። የማስታውሰው በዚያ ን ጊዜ የኢንጅነር ግዛቸው ልጅ እንደሆነ አውቃለሁ። እውነት ለመናገር እኔ በነበርኩበት ዘመን እርሱን ለይቶ ያጠቃ አልነበረም ግን። እርስዎ እንዳሉት የኤርፖርቱ ደህንነት ሁሌም በቅርብ እርቀት ከስራችን አሉ። ምናልባት እነርሱ ግፍ ሰርተውበት ሊሆን ይችላል ። ግን በጥቅሉ ነብያት በጣም ምስኪን የዋህ ሰው እና ከእኔ ጋር ደግሞ በጣም ምን ግባ ባ ነበርን። ኢንጅነርንም አክባርያቸው ነበርኩኝ። በዚያ ዘመን በሙያቸው ሊያገኙ የሚችሉት ን ወደ ጎን ብለው መስዋዕትነት የከፈሉ ናቸው። እንደ እነርሱ አይነት ትልቅ ሰው ማጣትዎ ነው አሁን አገሪቱ ሽቅብ እየወደቀች ያለችው።
Shikib? I think Kulkul neew yemibalew
በጣም ደስ ይላል❤
በጣም ደስ ትላላችሁ ደስ የሚል ኢንተርቪው ነበር ወ/ሮ አየለች ኢነጅነር ግዛቸው ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ዲጄ ሱሬ ዕድለኛ ነህ በጣም ደስ ትላላችሁ
“I really enjoyed this episode. I’ve never seen anyone invite their mom to an interview before-you did a great job!👍
ማሚ አውቀውትም ይሁን ሳያውቁት ወሳኝ የሚባሉ የሀገሪቱ ታሪኮች ላይ involve አርገዋል! በሮሃ ባንድ መዳር እራሱ መታደል ነው it’s an amazing! ይመቻቸው አቦ😄 When you invite your dad, Engineer Gizachew, to your podcast, don’t forget to ask him about his insights on the current downfall of Ethiopian politics and his recommendations as solutions.
And ስለቅንጅቱ መፍረስ and በውስጣቸው ስለነበረው መከፋፈል እናም ችግሩን እንዲ አድርገን ብንፈታው የተሻለ ይሆን ነበር ብሎ የሚለውን የራሱን እይታ ቢነግረን... እድሜ ተጭኖቸው ነገሮችን ካልረሱ..
ጩዋታቹ ልዩ አና ሃቅ ነው ፍሬው ግን ያሁኑን የኣገራችን ሁኔታ ድሎት ላይ ያለን ኣስመሰላቹት
ፋትሱ ስለ መስፍን ማጂ ቦሌ ሀይስኩል ስለ እዩ ቀዝቃዛ አብሽ በጃንቦ ይወራል ብዬ ጠብቅ ነበር ስላቀረብካት አዩን ደስ ብሎኛል ባትወልደንም እናታችን ናት
She is lovely! You r lucky to have a beautiful mom.
Thanks 🙏
ደስ ሚል ቆይታ እናትና ልጅ ምትረብሸውን ድምፅ ቀነስ አርጋት አራድዬው🙏
የሚገርሙ እናት ናቸው YOUR MOM IS OG 🔥
Thankyou Buchu, I came to remember those days. My friend Ayu is lucky to have you.
how Lucky you are bro
Very Nice, Phatsu to bring your mom. Lovely lady. Will meet with her when I come next to DC.
Thanks and you are always welcome Boss. I also want to feature you in digis.
የልጆን girl friend ላይ ያደረጉት ግን 😊 ታሳዝናለች. ሳትወድ በግድ ታገተች
እስቲ ለ ገራሚ እናቶችና ገራሚ ታሪኮቻቸው 👍👊💪🙏
I enjoyed this episode, Phatsu! You got your humor from your mom.
Yay, thank you!
I like it
Very enjoyable podcast ❤❤
Thanks for listening
💛💛💛my favourite mom in the neighbourhood 🤗
ደስ የሚል ❤️
So much to take away from this episode. Blessings to your family.
Great mom❤❤❤❤
97 unforgatable to addis I can't wait for engineer and your mom was ❤❤
እንዴ ማዙካን ቦሌ high school ፊት ለፊት stationary ቤት 🎉🎉🎉🎉
Much respect to your and yoru mom. I really like the interview. Wish it continues, part 2. I am a follower of your podacst. Keep up with it.
Awesome! Thank you!
ደስ ስትሉ 👌
Ohh des yemel naber su 🙏
Only Cake bet in the area was Bole Cake bet( infront of Woreda 17 Health center) back then. Yours was the second in the area. ድብድብ 13 vs 24 was crazy. Your stationary was busy too.
Thanks for the memories and sharing!
ጠያቂው ግን አድካሚ ነህ
ትልቅ ታሪክ ነው የሰማሁት
ትልቅም ድል እና ፖለቲካ እንቅስቃሴ ነበር ማለት ይቻላል በውቅቱ አዲስአበባን ከወያኔ መንጠቅ የቻለ የፖለቲካ ድርጅት ነበር ቅጅት
በየጊዜው ጀግና ይፈጠራል በወቅቱ የነበረትን ጀግኖች የአዲስ አበባ ነዋሪው ያውቃቸው ይሆን ግን አሁን ላይ?
ኬክ የሆች እናት ❤❤❤❤❤
😂😂 next to OSLO CAFE that's my shoe shop now mami
Good life lesson from mom
Yes indeed
Such a lovely women i enjoyed the interview much love and respect ❤
በጣም ደሰ የሚል ነው
ፉቱሱዬ እባክ እነዚህ ምታሰጮከውን ነገር አቁም ጆሮ ይረብሻል
Eshi
Warm regards to w/o Ayelech!!!!
And I am a big fan of ur podcast I watch every episode
❤❤❤❤love you guys
I love your mom, DJ ❤️❤️❤️. Arada mom 🤩
Thanks! 🙏
እኔ ግን ጥቁሩን ልጅ ያገባችው ልጅ ታሪክ በጣም ነው ያሳዘነችኝ
So unfair :(
❤❤
😍😍😍
Hi hi w/o Ayelch, Amazing Amazing IL nice see you since longe. She is in a good shape wow. She doesn't know me. I was a small boy. But i know your mom wel. Most women come to hair salon. our home was at lalibela hostel. Ephraims Ex- wife Saba lived as wel in lalibela hostel too. Mike Photo was her neibour. When your mom moved to bole i was their. The business has calm down. W/o Ayelech knows my aunte teacher Tirunesh who worked at Cathedral School. Teacher Tirunesh lives in Virginia now. Any I know some part of your history. Regards from your Europe. I am a neurophsyiolgist.
wow
የምትጠጣዉን ንገረን …
ሰው ሁለ የዘራውን ያጭዳል ዛሬ ህላዌ ዮሴፍ አሰከፊ በሆነው በባህርዳር ማረሚያ ቤት ከስድስት አመት በላይ ተፈርዶበት ሲሰቃይ ነው የኖረው ዛሬ በህይወት ይኑር አይኑር አላውቅም ቢኖርም ግን ከሰው በታች ሆኖ ተዋርዶ ነው የሚኖረው
Nice interview! Your mum is lovely except the time she hired a gang member on her son’s girlfriend 😢 ! Btw why you address your dad as Engineer Gizachew😂 I mean professional names are only used at work settings right? Used a bittoo much I guess. 😊
ኮንፊደንስህ ተመቸኝ 😅
😅 hiring gangs ❓now I know where Fatsu get this gang behaves
Dj Phatsu, what's your real name gen???? 🤔🤔
Surafel
Surafel
ፋትሱ ኢንጂነር ግዛቸው የ ኢቲዮጲያን የኬሚካል ምህንድስና ዘርፍ መሠረት የጣሉ ከሚባሉት ቀደምት ምሁራን አንዱ ነበሩ፤አየህ የሀገር ፍቅርህ አናትህ ላይ ሲወጣና ሀገር መጫወቻ ስትሆን ስታይ እንደአባትህ አላስችል ይልሀል.............
ዘጠናሰባት
የኢትዮጵያ ስብራት
13 vs 24 kebele 😂
Does it not make u biased when presenting your own family?.. Just a comment
Not at all
Biased about what, just out of curiosity?
wow