Family farm? I am their customer and I really appreciate their service. I know they are new but they are serving us better than the others who have been in a market for long. The owners are really customer oriented and that I appreciate so much'
I'm happy to watch this beautiful episode. Could you also share with us the life of those who went to the USA with bright dreams but found themselves down and what other could also learn from.
Sir, you look like the owner of the entire meat. you are very calm, and you also share your knowledge and you look like you are happy with your product that you are presenting for us. Thank you.
አድራሻውን ማግኘት ለምትፈልጉ
14850 Shelter Ln, Haymarket, VA 20169
ስልክ 703-801-8854
❤
Thank you Chebe. I will visit next year as a picnic
Thankyou ይቅርታ አድራሻ ለምን አልነገርከንም ብየ complaint ጽፌ ነበር እናመሰግናለን መልካም የትንሳኤ በዓል እንደነበረህም እተማመናለሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ነበር አመሰግናለሁ በድጋሚ መልካም በዐል
የበግና ፍየል ዋጋ ቀንስ በለው
ወው በሰላም አደረሳችሁ የሀበሻ ልጆች ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ።ኢትዮጵያዊነት ይለምልም
ቸቤ እንወደሀለን ሰሰለት ላይም የምታዝናና አርቲስት ነህ መልካም በአል ይሁንልህ ከኢትዮጲያ
አልሃምዱሊላህ ፋሲካን ላከበርን ለመላው የክርስትና አማኞች እንኳን ለብርሀነ ትንሳዔ አደረሳችሁ ❤
Alhmdulillah .....then 😢
አሺቃባጭ ጌታ ተወለደ ብለሽ ታምኛለሽ እደ😂😂
@@Ayesha-jx5gmበሙሥሊምም ኢየሡሥ አለ ይታወቃል ልዩነቱ ኢየሡሥ ያማልዳል አያማልድም ነው ደሞም እንከን አደረሣቹ ክርሥቲያኑም ሙሥሊሙን ሙስሊሙም ክርሥቲያኑን ይላል ምንም አሽቃባጭ የሚያስብል ነገር የለም እዚጋ
@@lishansesero5169 በሙስሊም እየሱስ ያማልዳል በአክራሪ እስላም አትሸወዱ አንጣላም መልስ አትስጧቸዉ ሙሀመድ (ሰላም በሳቸዉ) መልእከተኛ አለማመናቸው ነዉ ልዩነት ደሞም በፀባያቸዉ የተመሰገኑትን አይሰድቡብንም
@@lishansesero5169 በሙስሊሞችም ያማልዳል አክራሪዎች ን መጤ ሀይማኖት አትመልሱላቸዉ ልዩነቱ በሙሀመድ ነብይነት መልእክተኛ አለማመናችሁ ብቻ ሆኖም በፀባያቸዉ አመስግናችሁልናል።
ስጋው ሲያምር❤ ኢትዮጵያ በርቱ
ኢትዮጵያ ያላችሁ ነዉ የሚመሥለዉ ሁሉንም እዛዉ ስለምታገኙት ኢትዮጵያ ከቤተሠብ ናፍቆት በሥተቀር ምንም የሚናፍቃችሁ ነገር የለም መልካም በአል
diaspora ባሪያ፡ እሳት አመድ ወለደ፡፡
ጎበዝ እንደዚህ ነው እኔ የማውቀው ለድራፍት ሲስባስቡ ነበር በርታ ወንድሜ
ውይ ችብዬ እንደው እኮ በዛ በተቋርጠው ቲያትራችሁ ላይ ስወድህ ያራድዬ ልጅ የአዲሳባልጅ አንጋገርህ ሁሉ ከዛቤተስብህ ባለቤትህን አየሃችሁ የተባርካችሁ ቤተስቦች መቼም ጡሩ ባትሆኑ ያሁሉ አበሻ ምስጋና አያቀርብላችሁም ንበርአሁንም ለቤተስቦችህ ላንተም ጭምር መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ እራስህን ጠብቅ ብዙምስጋ አታብዛ😂😂😂እንዳታርጅ 👏🏽👏🏽👏🏽💕💕💕👍🙏🏻
በኢትዮጲያ የበሬ ዋጋ እንደሚወራው አይደለም የአንድ ዶሮ ዋጋ ሰሜን ወሎ ውስጥ ከ300-400 የኢትዮጲያ ብር ነው በግ ከ4000 -7000 የኢትዮጲያ ብር ሲሆን የስጋ በሬ ከ60,000-90,000 የኢትዮጲያ ብር ነው ስለዚህ በሀገራችን የተረጋጋ የገባያ ዋጋ እንዳይኖር የጠላት ቅጥረኞች የሚያወሩት የተጋነነ ዋጋ ውሽት ነው
ዋው ሀበሻ ወንሞቼ እንኳን ለፋሢካ አደረሳቹ ስታምሩ ልክ አገራችሁ ያላችሑ ነው የሚመስለው
ፍቅራችሁና ተግባቦታችሁ እደንቃል ደስ ይላል በርቱ።
ተባረክ ይሄን አድራሻ የሚነግረኝ አጥቼ ነበር!
ሠላም ጤና ዮሥጥልኝ እኳን አደረሣችሁ በጣም ደሥ የሚል ቦታ አዳራሽ ስጋው በጣም ደሥ ሣል።
👍
ጋዲሳ ከ05 ጃልሜዳ ከረጅም ጊዜ ቆይታ ስላየሁም ደስ ብሎኛል::
Family farm? I am their customer and I really appreciate their service. I know they are new but they are serving us better than the others who have been in a market for long. The owners are really customer oriented and that I appreciate so much'
ቸቤ ቡናው መልኩ ሲያምር የዶሮ አይን ይመስላል❤❤❤
I'm happy to watch this beautiful episode. Could you also share with us the life of those who went to the USA with bright dreams but found themselves down and what other could also learn from.
ኮሚኒስት የፈረንጅ አራዳው ከረጅም ጊዜ በኃላ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም የፋሲካ በዓል ይውንልህ
Oww alex my classmate,glad to see you.
ጎበዞች የሥራ ፍላጎታቹን አደንቃለሁ
መልካም አመት በዓል ይሁንላችሁ ያገሪ ህዝቦች
ቸቤ በርታ በሚቀጥለው አመት እነዋሪ ስጋ ቤት ብለህ መክፈት ይኖርብሃል ስታስመርቅ ለፋሲካ ብቅ እንላለን ግሩም ቅርጫ ነው የጤና ይሁን ! ልጁ ግን እንደ ሾርባ ቾክ ያደርገዋል ብዬ ደነገጥሁ በጭራሽ አይመከርም ሌላው ግሎቭ ላይ የቀረው ቀለም ይቀባል የሚባለው ሱቅ ውስጥ የምንገዛው ነው ይሄ ምነው ቀለም መሰለ በምግብ ጥቁር ጏንት ቢሆን ይሄ ይዘገንናል ለሁሉም መልካም ፋሲካ !
ኮሚንስትና ጋደኞቹ በጣም ኣሪፍ የስጋ ማረጃ እንዲሁም restaurant ጭምር ኣላቸው የሚገርም ስጋ ማረጃ ቦታ ንፁህ ከSeattle መጥቼ ነው ያየሁት ያምራል ጥሩ መስተንግዶ ❤
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
I really appreciate this business idea in the future i will have similar business in canada
ደስይላል አቀራረቡ በርታ
Chebe you are showing a wonderfull important vedios, any habesha coming to america Must refere chebes vedios before coming to america. Chebe thank you
Thank you
Sir, you look like the owner of the entire meat. you are very calm, and you also share your knowledge and you look like you are happy with your product that you are presenting for us. Thank you.
እስካዛሬ ከሰረኸዉ ቪዲዮ እሂ 1ኛ ነዉ❤❤❤
ውይ አጠረ ምንም አላሳየህን እኮ ይሄን የመሰለ ቦታ ድጋሜ ቪዲዮ እንጠብቃለን❤
ቸቤ ሥጋ የቅረጫዉ በጣም ቆንጆ ነው $400 በጥቁር ገበያ ኢትዮጵያ 48000 ሸህ ነው 😂😂
😂የ አንድ በሬ waga
ኢትዬጵያ ብሩ ዋጋ ቢስ ሆነ እንጂ ኑሮ ርካሽ ነው
😂😂😂😂❤
በትንሹ እኮ ለእያንዳንዳቸው 150 ፓውንድ ይደርሳቸዋል እና ኪሎ $6 አካባቢ ነው ሚሆነው። እንደውም it's much cheaper than Ethiopia
አሪፍ ፋሲካ አሳለፍን ይመችሕ
በሰው አገር ላይ እንዴት ይህን የሚያክል የተመቸ ቦታ/አገር በለው/ ተገኘ? እባክህ ፕሮሰሱን አጫውተን!!
Chebe, good job . Keep going ❤❤❤❤❤
ቸቤ ቆንጆ ፕሮግራም ነው❤❤❤
ተባረኩ ያገሬ ልጆች
አሜን
ሀበሻና ሥጋ ይገርማል ማረጃ ቦታ ግፊያ የሀበሻ ሱቅ ግፊያ ይሄ ሁሉ ሱቅ እያለ እስቲል ወረፋው ይገርማል:: ስራ ክቡር ነው ሥጋ የሚከትፈው ፊቱን ለምን አላሳየም ይገርማል ስማቸውም ይገርማል
Mengstu haylemariyamn ferto naw.
ያበሾች ቁርጥ ቆረጣ 😍😍😍🙏
እንኩዋን አደረስህ❤❤❤❤
Happy Ethiopian Easter 🐣
ለክነ እኔም እናቴ ጁሩ ህነዋሪ ትምህርት ሲዘጋ ትልከኝ ነበረ
በጣም አሪፍነእ
እደገጠር በጣም ደሥ ይላል።
ቸብዬ ያንተ ቤት የመስቀል በአል ክትፎ በአካል ባላየውም በቭድዮ ማየት ነው የናፈቀኝ ባለቤትህን አደንቃለሁ ባህሏን አክባሪ ❤❤❤❤❤❤❤
የዛ ሰው ይበለን ከወዲሁ መስቀልን ጋብዘናል ይምጡ አመሰግናለሁ መልካም በዐል
Thank you
ጮቤ እንኳን አደረሰህ uk pound ነው አልገባኝም መልካም በአል
1 kilo gram 2.2 pounds
That’s measurement
Very nice show ❤❤❤
Melekam bale gene delivery benor arife neber
Thanks chebe
Where is it? Location 📍
ቸቤ በረት ውስጥ ያ ግምባሩ ጠቋራ በግ እንደ ታኩር ከኃላ ግው አደረገህ ብዬ ነበር 😂😂
የማርኬቲንግ ግንዛቤ እጥረት ይታያል ፍላጎት አለ ዴሊቨሪ የለም 😂😂😂
Wow በጣም ዳስ ይላል wow
ተመን
=====
ፍዳ
ዶሮ ሰው እየነዳ
እዜ እና እዛ
በሬ ሰው እየገዛ
የኢትዮጵያ ጃንዴረባ
በግ በ በግ እየገባ
መልካም በዐል
ቸቤ ትመቸኛለክ
ምን ትፈልጋለህ ታዲያ 😍 ሁሉም ሙሉ ነዋ
K hager batu debabu Ayleyem new yalkwo??
ልዩነቱ እነዚህ መጠለያ ውስጥ ናቸው
ሁሌ እንደዚህ ልበስ ከፖሮግራሙ ጋር ይስማማል
Please provide the address
On the description check it out
14850 Shelter Ln, Haymarket, VA 20169
አንድ፣ኪሎ፣ሰንት፣ሂሳብ፣ ነው? ( 2450 lb በሬ; $4400 ከሸጠው; so, 1 lb ሰንት፣ሂሳብ፣ነው? )
1kg is about 2lbs
Baga Ayyaana Du’aa Ka’uu Gooftaa Keenya Iyyasuus Kiristoosiin Sin Gahe!
አሜን ገለቶማ🙏🏾
Amen
የት ነው አድራሻውእባክህ ንገረን
Check out the pin comments or on description ተቀምጦአል
ወይ ቸቤ! ኢትዮጵያ የበግ እና የበሬ ዋጋ አልቀመስ ሲልህ: እራስህን በአሜሪካ እያታለልክ እኔንም እራሴን በሰው ሀገር እንድሸንግል እየመከርከኝ ማለት ይሆን😂😂😂😂
Malet new 😢
Amen Amen✝️✝️✝️
እኔም እነዋሪ ነኝ
በጣም ያ ም ራ ል 😂😀cheers 👍👍
አንድ በሬ ስንት ኪሎ ይውጣዋል
ያንተን ክብደት ያክል ሰገጤው
አሜሪካና አውሮፓ በጎችም በሬዎችም በመድሃኒት ነው የሚደልቡውት እንደ ኢትዮጵያ ጣዕም የለውም ስጋውን ፍሪጅ ሳታስገባ እረስተህ ውጪ ካደረ ከለርውን ይቀይራል ስጋ ኢትዮጵያ ቀረ ኢትዮጵያ በየ ስጋ ቤቱው ስቅለው የሚሽጡውት ስጋ ቦዎታው ላይ ምንም የስጋ ማቀዝቀዛ ሳይኖስ ምንም አይበላሽም ያማለት ኢትዮጵያ ውስጥ በተፈጥሮ ከብቶቹው ስለሚያድጉው ነው አሜሪካና አውሮፓ እንደ ኢትዮጵያ ውጭላይ ስጋው ቢንጠለጠል እዛው ቢያድር ስጋው ይተላል ምክንያቱም በሬዎቹው ቶሎ ትልቅ እንዲሆኑው የሚስጧዋቸው መድሃኒት ብታዬው ሁለተኛ ስጋ አትበሉም ነበር ምክንያቱም በገንዘባቹው በሽታን መግዛት የለባቹም ባይ ነኝ በተፈጥሮ ብቻ ያደጉው የባህር አሳዎችን የሃገራችንን ምግብ ብትበሉው መልካም ነው
@@alexone532 😊😊😊ስጋ ነጋዴ ነህ መሰለኝ
@@alexone532 በቅንነት መመለስ ካቃተህ አፍህን ዝጋ ..በትህትና ብታወራ አትሞትም.. አንተ ነህ ሰገጥ
አድራሻው የት ነው?
Pin comments Laye ale or description Laye
Can you provided the address please
Check on the description
ኮሚንት አበሳ ጅማ እያለም ጎበዝ ነው
14850 Shelter Ln, Haymarket, VA 20169
❤😂
ቸብዬ ❤❤❤
Tire Sega endeh aybelam denget leyanekeh yichilal Tenkek bel
በዚሁ ቀጥል ብላ😂😂😂 ... እንኳን እንተ ተሰደድክ፣😂😂😂😂 እንኳን ኢትዮጵያ ውስጥ አልሆንክ ...😂😂😂
Wow n8ce
አጎቶቼ acconten linku lay askmchalew
ሲጀመር የቅርጫ ስጋ የሚከፋፈለው ከሁሉም አይነት ስጋ ነው የምትቃረጨው ።ለዚህ ነው ጂጂም የሰው ከብት እያየው ያለችው።
so what is your point i don't get it or it's a Habesha thing??? Inbox me or give me a comment please.
ፍየሉ የሀገር ፍየል ይመስላል ያምራልም ሌሎቹ በተለይ በጎቹ እኔ በጣም እጠላቸዋለሁ በግ አይመስሉም በሬዎቹም ግንባራም ናቸው ብዙ አይታዩኝም ዶሮዎች ጥሩ ናቸው እኔም ውጭ ነው የምኖረው በሬ ስጋ ለመብላት ግንባሩ ፍጥጥ እያለ ቂጡም ልሙጥ ስለሆነብኝ መብላትም አልወድም ፍየል ጥሩ ነው በግ እስቲ እዩአቸው አፈጣጠራቸው ፀጉር የለበስች ኤሊ ይመስላሉ ይሁን ለወደዳቸው በአል ማድመቂያ ናቸው መቼስ ምን ይደረጋል አንድ አባባል አለ የፈረንጆች we live not as we wish to,but as we can ባለን መደስት ብልህነት "መልካም የትንሳዔ በዓል ለሁላችንም "
ቂ,, ልሙጥ እና 8 ቁጥር ይሁንልህ 😂😂
@@eyemetunw2450 አነጋገርህ እንደእነሱ ግንባራምና ልሙጥ ልምጥምጥ መስልከኝ አንተ ያረባሀቸው ትሆን ?ወይስ እነሱን የምትፈጅ ? ካልሆንክ የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ ትባላለህ እሺ ዝም ብለህ እም ብለህ ዋጥ አይዞህ የሚሻማህ አይደለሁም አታስብ ጥገባቸው እያስጋደምክ እያረድክ እኛ ደግሞ ያደግንበት የሀገራችን ስለሚናፍቀን ስለምናስበልጥ አይግረምህ እሺ መልካም ዳግማይ ተንሳይ ይሁንልህ እየቀረበ ነው እዛው ቅርጫው ቦታህ እንደ ቦኖ ውሀ ቀጅ ቆመህ ያገናኘን እኔም እዛው ግንባራሞቹ አገር ነኝ እንገናኝ ይሆናል ቅርጫ ቦታ ሳይሆን በመልስ እንተያያለን
Yekolfew Chebe altechalkem ante moraleh chemerual Besmam
👏👏👏👏❤❤❤❤❤🏆🏆
ምራቄን ነው ያስዋጥከኝ😙
Chobe 1st comment
በጣም ጉበዞች
ቦታው የት ነው
ተፅፏል እኮ please check out the pin comment or on description
wow🥰🥰🥰
ምራቄን ዋጥኩኝ
👍💯
Great
የት አለ ? ስልክ ቁጥሩ
Check it out on the description
ቸቤ ሰላም ነዉ ስንሰለት ድራማ ለምን ተቋረጠ
እንደምንም ብላችሁ ብትወስዱኝ መበለቱን አሳያችሁ ነበር
አድራሻውን አላስቀመጥከውም
ስልኩም የለም
Check it out on the description it’s already there
የቡና ዋጋ 3 ዶላር
ኮሚኒስት አስታወስኩ
አቤት ቸቤና ስጋ ያንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች!