የኛሰው በአሜሪካ አዲስ የተገኘው እንጀራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 277

  • @chebemedia
    @chebemedia  หลายเดือนก่อน +21

    For more info ውብ እንጀራ
    www.wubgriddle.com/
    202-899-0760

    • @WubituAragaw
      @WubituAragaw หลายเดือนก่อน

      እንጀራ ጋጋሪ ትፈልግያለሽ??ክፍያ በካሽ

    • @BnUk-n3c
      @BnUk-n3c หลายเดือนก่อน

      Wachogud alexaso😅😅😅

    • @ThompsonLaro
      @ThompsonLaro หลายเดือนก่อน

      የኦነግና የሻቢያ ቅጥረኛ ነህ🗣

    • @ThompsonLaro
      @ThompsonLaro หลายเดือนก่อน

      የኦነግና የሻቢያ ቅጥረኛ ነህ🗣

    • @ThompsonLaro
      @ThompsonLaro หลายเดือนก่อน

      የኦነግና የሻቢያ ቅጥረኛ ነህ🗣

  • @ay78124
    @ay78124 หลายเดือนก่อน +8

    የሚከባበሩ ክላስ እና ስነምግባር ያላቸው ጀግና ሴት እና ጎበዝ ባል ! በተለይ አድማሳዊ መሆናችሁ እና ለሰራተኞቻችሁ ያላችሁ ክብር እና ቤተሰባዊ እያያዝ የሚገርም ነው!

  • @mulualem5719
    @mulualem5719 หลายเดือนก่อน +17

    ቼቤ በርታ ጎበዝነህ የቢዝነስ ሰዎችንም አበረታታ ይብዙልን።

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @abiavi43
    @abiavi43 15 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ እንደነዚህ አይነቶች ሰው ማበረታታት ደስ ይላል

  • @berekethaylemichale2688
    @berekethaylemichale2688 หลายเดือนก่อน +26

    የምታቀረበው አሪፍ ነው ቸቤ ጎበዝ❤

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน +3

      Thank you

    • @MasreshaLenn
      @MasreshaLenn หลายเดือนก่อน

      የኦነግና የሻቢያ ቅጥረኛ ነህ

    • @MasreshaLenn
      @MasreshaLenn หลายเดือนก่อน

      የኦነግና የሻቢያ ቅጥረኛ ነህ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w หลายเดือนก่อน +7

    ያገሬ ሰው እግዚአብሔር ብርክ ያድርጋችሁ ብዙልን ስራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ስለአሳየኸን እናመሰግናለን...ለጤፉ እንመጣለን ...🙏 ወንድሜ እንጀራ ማዞሩ ሳይሆን ሊጡን ከማቡካት ጀምሮ ...ማመጣጠኑ ነው እሚከብደው ...ማዞሩን ግን ጎበዝ ነህ 👌😂😂😂

  • @eyerusalembriuk1275
    @eyerusalembriuk1275 หลายเดือนก่อน +12

    I am so proud of you, congratulations !

  • @yetemworkadebabay1465
    @yetemworkadebabay1465 หลายเดือนก่อน +11

    ሳርዬ መድኒኀለም ይባርክላቸሁ። ጤፉን በጣም ወድጄዋለሁ። የምጣዱን ነገር አጠይቂኝ ሴት ያደረገኝ ያንቺ ምጣድ ነዉ። መልካም ምሳሌ የምትሆኑ ቤተሰብ ናቸው።

    • @FirehiwotShachachew
      @FirehiwotShachachew หลายเดือนก่อน +1

      ዋስ ተጠቅመሽ ካወቅሽ የትኛው ይሻላል ዋጋውስ ስንት ነው?

  • @tikishoppingandtravelvlog6451
    @tikishoppingandtravelvlog6451 28 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄን እንጀራ ከኢትዮጵያ store ገዝቼ ሞክሬዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው ጣእሙ እራሱ የኢትዮጵያ እንጀራ በርቱ እንዳትቀይሩት

    • @wubmitad6290
      @wubmitad6290 28 วันที่ผ่านมา +1

      Thank you 🙏

  • @behailuachamyeleh187
    @behailuachamyeleh187 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎብዝና ጠንካሮች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole หลายเดือนก่อน +8

    ምንም ነገር ያልተቀላቀለበት ሆድ የማይነፋ ንፁ ጤናማ እንጀራ እንፈልጋለን::ጤና ለሁሉም!

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 หลายเดือนก่อน +7

    ቸብዬ ቸብዬ ስወድህ መደሃኒያለም ከንቤተስቦችህ ይጠብቅህ👏🏽

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน

      Amen and thank you 🙏

  • @addislij3053
    @addislij3053 หลายเดือนก่อน +6

    Chebe, you did it again! This was inspiring and informational story to our community. Love every detail of this as it is very helpful to me, and I’m sure too many as well. Proud of this family and what they have done. Can’t wait to see what else you’re bringing for us next Thank you. 🙏🏽

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน

      Thanks for the kind words!

  • @iloveessey
    @iloveessey หลายเดือนก่อน +2

    ወ/ሮ ሣራ እና አቶ ወንድወሠን , በጣም ደስ የምትሉ ባል እና ሚስት couple ናችሁ . በጣም ጠንካራ , ስራችሁ ሁሉ ያማረ የፀዳ የሚያምር ነዉ , ከዚህም በላይ ስራችሁን እግዝያብሄር እጥፍ ድርብ አድርጎ ያሣድግላችሁ .

  • @yaredmelakutefers5558
    @yaredmelakutefers5558 หลายเดือนก่อน +5

    May God bless you ❤❤❤❤

  • @mesitesfaye5959
    @mesitesfaye5959 หลายเดือนก่อน +3

    Wow!!!! Sarye and Wosen Excellent job we are all proud of you . Great job!!!

  • @tigestmekonnen9305
    @tigestmekonnen9305 หลายเดือนก่อน +5

    Always proud 👏 ❤❤❤

  • @coffee_lover8
    @coffee_lover8 หลายเดือนก่อน +4

    Good Job Chebe to see you again and covering your head in food area. The owner explained well and his wife is amazing and hard worker.keep up your good work.

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @nanny3146
    @nanny3146 หลายเดือนก่อน +3

    Great job wonderful young man berta 😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน

      Thanks for the support!

  • @asenakechaseffa5338
    @asenakechaseffa5338 หลายเดือนก่อน +4

    I am so proud of you ❤❤🎉🎉🎉

  • @ermy217
    @ermy217 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ በጣም ጥሩ ነው። እንገዛለን።

  • @MT-bq5ir
    @MT-bq5ir หลายเดือนก่อน +3

    Wow we try out 🎉

  • @laveleable
    @laveleable หลายเดือนก่อน +3

    መልካም :ገበያ !በርቱ :ሰለ; ሁሎም እግዚአብሔር :ይመስገን 🙏👌:

  • @tootallyee
    @tootallyee หลายเดือนก่อน

    I am so proud of you Sariyeee. Blessings to you and your family. Keep shining.❤😘

  • @sungetahun6311
    @sungetahun6311 28 วันที่ผ่านมา

    👋🏼♥️ wow! The enjera looks good I wish I was clear and can I have the recipe if I buy the flour 🙏 - God bless all of you and brother, you really do a great job 👍♥️ ♥️♥️

  • @meditationminutes985
    @meditationminutes985 หลายเดือนก่อน +2

    My favorite Wub Injera. I have full confidence after I saw the clean kitchen. Plus, my friends blood sugar is not high anymore after she eats your brown injera. Keep shining Sara and family ❤🎉!

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน

      Thanks for the support!

    • @wubmitad6290
      @wubmitad6290 หลายเดือนก่อน +1

      Stay blessed, Thank you

  • @gb-jj5mb
    @gb-jj5mb หลายเดือนก่อน +3

    I’m so proud great job

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +4

    ቸቤ ቀናሁብህ ጎበዝ በርታ❤❤❤

  • @zenebumulugeta2735
    @zenebumulugeta2735 หลายเดือนก่อน +10

    ሰላም እባክህን እንዴት እንደምናቦካው የሚሸጡት ጤፍ ወረቀቱ ላይ ማለት recipe ይፃፉበት

    • @WebitEthiopia
      @WebitEthiopia หลายเดือนก่อน

      እይ እሱንማ ቢዝነስ ስለሆነ አይመስለኝም ግን ባለፈው ምጣዱን ለሚገዛ ዋናውን የንግዳቸውን ሳይሆን ለደንበኛ የተዘጋጀ recipe አለን ብለው ነበር::

  • @aynalemgaredew3505
    @aynalemgaredew3505 หลายเดือนก่อน +15

    የጤፍን ዋጋውን ንገሩን

    • @wubmitad6290
      @wubmitad6290 วันที่ผ่านมา

      የት ነው የሚኖሩት?

  • @ElsaMelaku-k7z
    @ElsaMelaku-k7z หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for the information ❤

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน

      Thanks for watching!

  • @achubobasso3002
    @achubobasso3002 หลายเดือนก่อน +6

    Great work

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 หลายเดือนก่อน +9

    እናተ ትገርማላችሁ ትልቆች ናችሁ እውነት ሰርታችሁ የውነት እንጀራ ብሉ የሰው ገንዘብ ደም ነው . ይገርማችወል 3 ምጣድ ገዝቸ ለህቴ ለጎደኛየ ለራሲ 3 ችግር አለበት በተለይ መጨሪሻ የገዛእት አልሰራ ብሌ ሌላ ገዝታ ነው የምትጠቀመው : ብዙ ግዜ ደውየ ችግሩን ለመናገር ምንምመልስ እንኮን አይመልሱም ማሴጂም ጥያለሁ : ክዳኑም በጣም ስስ ነው የማወራው ውብ ምጣድ ነው : ሰወች መግዛት የፈለገ መብቱ ነው ይግዛት የሰው ገብያ ለመዝጋት አይደለም : ምጣዱን ወድጀ ነው 3 የገዛውት ክዳኑን ግን እልወደድኩትም : አሁን ግን ሁሉም ችግር አለበት : ሻጮች አስቡበት እውነትን ኑሮት የግፍ እንጀራ እትሰስቡ እመስግናለው:

  • @Impartial1212
    @Impartial1212 หลายเดือนก่อน +2

    ባለበቷን እርሶ ብላ አስተዋውቃ ቸቤ ደግሞ ክብራቸውን አልጠበቀም፣ ወይም ማሳየት ነበረበት አንተ በለኝ ሲሉ። ዛሬ ሰው የራሱን ክብር ባረከሰበት ሰአት ደስ ሲሉ፣ ለማንኛው አሪፍ ፕሮግራም ነው

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 หลายเดือนก่อน +1

      @@Impartial1212 please ስትቀልድ መሰለኝ

    • @TameratGutema
      @TameratGutema หลายเดือนก่อน

      እርሶ ያለችው እኮ ፉገራ ነው ለሾው ነው

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 หลายเดือนก่อน

      ​@@TameratGutemaAydlem ' the way she talk she is sarcastic .

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 หลายเดือนก่อน +2

    ቸቤ በርታ እናመሰግናለን

  • @asterarayaaraya6943
    @asterarayaaraya6943 หลายเดือนก่อน +5

    Great work guys, Chebe did they sale teff to canada by online?

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 29 วันที่ผ่านมา +2

    Please Dallas Tx ❤

  • @fevenbirhane9698
    @fevenbirhane9698 หลายเดือนก่อน +3

    Nice one chebe

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @Mimi-yc3cx
    @Mimi-yc3cx หลายเดือนก่อน +3

    Is the ‘Metad’ Teflon? Can you tell us what the material is?

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 หลายเดือนก่อน

      It is a good and important question, specially if it is made in China?

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 หลายเดือนก่อน +2

    እንጀራ ማውጫው ላስቲክ መሆኑ ለጤና ጥሩ አይደለም ሰፌድ ቢሆን ይሻላል በተረፈ ኢትዮጵያውያን እንደዚህ የራሳችሁ ቢዝነስ ሰርታችሁ ስታድጉ ማየት ደስ ይላል በርቱልን🙏

    • @TameratGutema
      @TameratGutema หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @wubmitad6290
      @wubmitad6290 หลายเดือนก่อน +2

      ሰፌድcan harbor mold & bacteria. The material we use is food grade, flexible cutting board.

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee หลายเดือนก่อน +2

    This reminds me of ሰንሰለት’s Chebe!

  • @user-lb8mb2rm7g
    @user-lb8mb2rm7g 19 วันที่ผ่านมา

    I remember ኡንጉቻ in Eritrean Tigrinya is called ጽልቃ. Great show keep it up. For sure I will stop by when came to the area. Merry Christmas you all.

    • @wubmitad6290
      @wubmitad6290 19 วันที่ผ่านมา

      Pls do ! Merry Christmas to you as well

  • @SenduArage-ho5ip
    @SenduArage-ho5ip หลายเดือนก่อน

    Sarye mysis Iam happy about you god bless you and your family ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 หลายเดือนก่อน

    A matured and decent personality of a gentle and hard working man.

    • @wubmitad6290
      @wubmitad6290 หลายเดือนก่อน

      You are very generous in your compliments, Thank you

  • @genetgetachew4574
    @genetgetachew4574 หลายเดือนก่อน +2

    ዳላስ የምጣልን ጤፉ.

  • @Lesera122
    @Lesera122 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ ይላል አንተ ደሞ የጋገርከውን እንጀራ ብታቀምሰን

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน +1

      Watch the full video lol

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 หลายเดือนก่อน +2

    WOW በጣም ተደንቄ ነው ያየሁት በተለይ ማዞሪያው ደግሞ ሮቤርቶ ሲጋግር ልዩ ነው ውብ እንጀራ እጅግ ትደነቃላችሁ ቸቤ ዝግጅትህ በጣም ጥሩ ነው መቶ ሺህ እንድትደርስ ምኞቴ ነው keep it up keep it up ❤❤❤❤❤❤👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @rainman1775
    @rainman1775 หลายเดือนก่อน +2

    We really appreciate what you and your crew are doing for the community. Keep it up Ermi!!!

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน

      Thanks for watching and for the support!

    • @rainman1775
      @rainman1775 หลายเดือนก่อน

      Absolutely ​@@chebemedia

  • @tru1614
    @tru1614 หลายเดือนก่อน +1

    በርችልን የኛ ጎበዝ

    • @wubmitad6290
      @wubmitad6290 29 วันที่ผ่านมา

      Thank you 🙏

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 หลายเดือนก่อน +2

    I could not find the teff on your website. How much is the price? How many pound is that? Can we order online? Is sheeping is free?

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 หลายเดือนก่อน +3

    እኔም ደውዬልሽ በፍቅር ስላናገርሽኝ ደስ ብሎኛል ምጣዱም ቢያልቅም ቸቤ በርታ ! እደውል እና ትልኩልኛላችሁ ተባረኩ ዋጋውን የጤፉንም ማዞሪያውንም ንገሩን please

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 10 วันที่ผ่านมา

    እንጀራ መብላትን ለዓለም ያስተማርን እኛ ሆነን ሳለን እንጀራ መሥራትን ትላንት የቀመሱ ቻይናዎች አስተማሩን..😂😂😂😂.3 ሺ ዐመት በኩበት ጭሽ ዓይናችን በዞ...እምዬ ቻይና መጣና በሮቦት አዞረልን። ሚናችን/ድርሻችን እንጀራ መብላትና ማውራት ሆኖ ቀርቶ ነበር አሁን አጀማመራችሁ ትንሽ ሞራላችንን እቀሰቀሰ ነው። በርቱ ለተሻለ ለውጥ

  • @በገና
    @በገና 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ቸብዬ እንዴት ነህልኝ በርታልኝ ቸቤ ውብ የጤፍ ዱቄቱን ማግኘት አልቻልኩም በምን ዌብሳይት ማግኘት እቺላለሁ?

    • @chebemedia
      @chebemedia  15 วันที่ผ่านมา

      www.wubgriddle.com/

  • @abrhamtesfaye7159
    @abrhamtesfaye7159 หลายเดือนก่อน +3

    ቴምር ዘመኑን የሚመጥን ታማኝ ድርጅት እናመሰግናለን ::

  • @tsion3656
    @tsion3656 หลายเดือนก่อน +3

    ቸቤ ይመችህ አሪፍ እንጀራ ነው ጤፍ ይሸጣሉ?

  • @meditationminutes985
    @meditationminutes985 หลายเดือนก่อน +2

    Chebe Media thank you so much for all you do 🙏👏👏🥳🥳🫡

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน +1

      Thank you

  • @RozaJ-ui9iu
    @RozaJ-ui9iu หลายเดือนก่อน +4

    Can you delivered to Canada (Toronto)

    • @wubmitad6290
      @wubmitad6290 หลายเดือนก่อน +1

      We don’t have international shipping service yet

  • @tru1614
    @tru1614 หลายเดือนก่อน +1

    ቸቤ በርታ ጎብዝ

    • @chebemedia
      @chebemedia  29 วันที่ผ่านมา

      Thank you 🙇

  • @familycooksandcomedy4804
    @familycooksandcomedy4804 หลายเดือนก่อน +3

    የለንደን ነዋሪዎችም እንፈልጋለን ግን ሶኬት መቀየር አለበት እናመሰግናለን

    • @EdenKifle-zb8bw
      @EdenKifle-zb8bw หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያ አለ ዋስ ምጣድ ይባላል

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 26 วันที่ผ่านมา

    ቸቤ እንኳን ደህና መጣህ

  • @elenigetachew5330
    @elenigetachew5330 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ምጣድን ገዝቸው ነበረ ግን ጥሩ ልወሆነልኝም እንደአጋጣሚ የደረሰኝ መሰለኝ የጓደኛዬ ጥሩ ሆኖላታል የኔ አልሰራልኝም

    • @tenad7309
      @tenad7309 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እንዳችው ነው::

    • @deehope9477
      @deehope9477 หลายเดือนก่อน +1

      I hope for locals they may exchange it for a better one!!😊

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 หลายเดือนก่อน +4

    Anything in California??

    • @wubmitad6290
      @wubmitad6290 หลายเดือนก่อน +2

      Coming soon

  • @WebitEthiopia
    @WebitEthiopia หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያውማ እንጀራ መጥኔ ለሚበላው በዛ ላይ ተወዷል እሱንስ FDA አስመርምረውት ይሆን የሚሸጠው? እኔ እደግፋችሗለሁኝ የኢትዮጵያው እንጀራ እዚህ መግባት ቢቀር ጥራቱም ያጠራጥራል::

  • @abrehamgebru9022
    @abrehamgebru9022 หลายเดือนก่อน

    I saw the program, and I truly appreciate the work you are doing. I can imagine how challenging it must be to manage an injera business while also supporting our community. I used to work at Zenebech Injera 30 years ago, so I understand the effort it takes.
    I would like to offer some advice: please consider avoiding the use of red plastic tools (spatulas) to remove injera from the metad. These tools can melt slightly during regular cooking and leach microplastics into the food. The more they are used, the more plastic inevitably ends up in the food.
    Plastic tools degrade quickly, making them neither sustainable nor particularly hygienic. You might not be aware, but they can release harmful toxins, especially when exposed to heat. Studies have shown that plastic spatulas can contain substances like flame retardants and heavy metals, which could harm your health over time.
    I recommend using a Sefed instead of plastic tools. It is a safer and more traditional option.
    Thank you for your attention, and I wish you continued success in your work.

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 26 วันที่ผ่านมา

    Welcome የሰንሰለቱ💚💛❤️

  • @Mimi-yc3cx
    @Mimi-yc3cx หลายเดือนก่อน +4

    Is it chemical-free???

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 หลายเดือนก่อน +1

      Good question. Important one.

    • @haregtsega8800
      @haregtsega8800 หลายเดือนก่อน

      ካንሳስም ላኩልን የአበሻ ሱቆች አሉ አራዳና ፈንድሻ ኢትዮ ማርትም አለ በነሱ በኩል ተወያዩበትና ላኩልን ተባረኩ!

  • @kirubeltadesse5819
    @kirubeltadesse5819 หลายเดือนก่อน +1

    Canada branch የላቸውም እናመሰግላን አንተ በርታ

  • @bethlehemdesta6055
    @bethlehemdesta6055 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ ከካሊፎርኒያ መጥተን የለንም አለችን:: አባድር እንልካለን ብላ እስከአሁን የለም አሉን::

  • @ethiopialover123
    @ethiopialover123 หลายเดือนก่อน +2

    ጤፉንም ምጣዱንም ኮሎራዶ ብትልኩልን ጥሩ ነው

  • @lilylily4569
    @lilylily4569 หลายเดือนก่อน

    I am proud of you Sariye!!!

  • @AsterB-b7q
    @AsterB-b7q 26 วันที่ผ่านมา

    You are the Queen of enjera !!!

    • @wubmitad6290
      @wubmitad6290 26 วันที่ผ่านมา

      Thank you 🙏

  • @genetdeyou2824
    @genetdeyou2824 หลายเดือนก่อน +2

    How much the price?

  • @berhaneguta578
    @berhaneguta578 หลายเดือนก่อน

    Good job ❤

  • @azebabraham8903
    @azebabraham8903 29 วันที่ผ่านมา

    በርቱ ወገኖቼ።

    • @wubmitad6290
      @wubmitad6290 29 วันที่ผ่านมา

      Thank you 🙏

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ቸቤ ድሮ ትሰራበት የነበረው የጋሽ ጣሰው ሱቅ ነው😂😂

  • @lydiayamane1232
    @lydiayamane1232 8 วันที่ผ่านมา

    ❤Love ❤❤❤

  • @Coolacting
    @Coolacting หลายเดือนก่อน +3

    የጤፍ ዋጋ ንገሩኝ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 หลายเดือนก่อน

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @berhaneguta578
    @berhaneguta578 หลายเดือนก่อน

    You are very beautiful and strong woman god bells you .

    • @wubmitad6290
      @wubmitad6290 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @AtsedeAtsbeha-ld4pf
    @AtsedeAtsbeha-ld4pf หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው ለወንዶች

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 หลายเดือนก่อน +4

    አልገባኝም ቀጥታ ከኢትዬ ንው ያስመጣንው ስማሁ የገርመኝ how ህዝብ በችግር በዚህ ላይ ብዙ አማራ ቦታ ጤፍ ማምርት አልተቻለም ባለው መንግስት ስቃይ አሜሪካ ድርስ ግን ይላካል አልገባኝም ለንገሩ ገርሞኝ እንጂ ያገሬህዝብ በስደት ሁሉን አቶ ከሚኖር ያደግንበትን እንኳን በልተን እንሙት

    • @deehope9477
      @deehope9477 หลายเดือนก่อน

      Don't put your thinking into politics, please? Just enjoy the food right now!! If you want something like that, there's a lot of channels out there to participate in your opinion! With a lot of respect, dear!! GBU!❤

    • @ትዱማር
      @ትዱማር หลายเดือนก่อน

      Ewent naw kezhe bezu mercha Alen wegn eyaserabu wedezh mametat teru ayedelm

    • @deehope9477
      @deehope9477 หลายเดือนก่อน

      @@ትዱማር I don't think they can sell that much obviously to bring negative image for 120 M people!! It's a drop of water out of the ocean lol just get the bigger picture of the country vs individual people!! But, if we want politics go ahead put you opinions!🙄

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      # ትዱማር
      ​@@ትዱማር

    • @lulitayalew5833
      @lulitayalew5833 หลายเดือนก่อน +2

      እናንተ ችግር ያለባችሁ ፍጡሮች እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ያርግላችሁ። ባልና ሚስት ተባረኩ ይቅናችሁ።

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 หลายเดือนก่อน +1

    Maryland አካባቢ in the Northern Bethesda area የትኛው ሱቅ ላይ ይገኛል 100%ጤፍ እንጀራችሁ?

  • @aynalemgaredew3505
    @aynalemgaredew3505 หลายเดือนก่อน +2

    አይዋሰቴት ትልካላቸሁ

  • @zinashgezaw5324
    @zinashgezaw5324 หลายเดือนก่อน

    You guys are amazing. Good job. But please change the plastic maucha. I have a hormone disorder, and that's why I know how dangerous it is.

  • @meskeremgedwon6461
    @meskeremgedwon6461 หลายเดือนก่อน

    Can you deliver to Winnipeg Canada ?

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 หลายเดือนก่อน

    please consider sending the teff flour and METAD to Texas, especially Houston and Dallas

    • @wubmitad6290
      @wubmitad6290 หลายเดือนก่อน

      We have attempted to reach out some of the stores but for some reason they aren’t willing to carry our product .

    • @mountcarmel7116
      @mountcarmel7116 หลายเดือนก่อน

      @@wubmitad6290 Thanks, I will figure it out as to which store is willing or not, or if they have some information about, then I will give them the feedback if they don't have it already.

    • @wubmitad6290
      @wubmitad6290 หลายเดือนก่อน

      @@mountcarmel7116much appreciated!!!

  • @Somer7719
    @Somer7719 หลายเดือนก่อน +2

    Hi Chebe media

  • @ፋኖለሐገሩሞች
    @ፋኖለሐገሩሞች หลายเดือนก่อน

    ቸቤ የኛ ሰው ካናዳ ለሚኖሩ እንዴት ነው ውብ ጤፍ ማግኘት ይቻላል?

  • @Alex-et3pz
    @Alex-et3pz หลายเดือนก่อน +1

    አይ ቸቤ😅😅😅😅አንድ ምጣድ ላፍ አረግሽ😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @tenad7309
      @tenad7309 หลายเดือนก่อน +1

      ምንድነው 150 በደንምብ አስተዋወቀላቸው እኮ😀

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 หลายเดือนก่อน +1

    What about Canada p

  • @yelfignbogale4114
    @yelfignbogale4114 22 วันที่ผ่านมา

    The question you asked him, no need, he is from Ethiopia that's good enough.

  • @tenad7309
    @tenad7309 หลายเดือนก่อน +3

    ውብ ምጣድ የዛሬ 2 ዓመት አካባቢ ነው የገዛሁት? እኔ ከአሁን በፊት ዋስ ምጣድ ነበር የምጠቀመው:: ምንም ችግር ስላልነበረበት? አሁንም እንደዛው ነው ብዬ ገዛሁ ነገር ግን ትንሽ ችግር አለበት ሌሎች ምንም የነገርዋችሁ ነገር የለም? ከቀላሉ ለመነሳት? ከ4ቱ እግር አንዱ አጠር ይላል ሰስቀምጠው ወደ አንድ በኩል ዝቅ ስለሚል? ሊጡ ይንሸራተታል:: ስለዚህ በአንድ በኩል የሆነች ነገር አድርጌ ነው የማስተካክለው:: ምናልባት ካምፓኒው ከሆነ እስኪ ቼክ አድርጉት? ሌላው እንክዋን ቀላል ነው ::ግን ለማስተካከል ሞክሩ???

    • @meyesawkassa1949
      @meyesawkassa1949 หลายเดือนก่อน

      ስለውብ ነው ወስ ዋስ ሀሳብወት ግልፅ አይደለም

    • @tenad7309
      @tenad7309 หลายเดือนก่อน +1

      @ ስለ ውብ ምጣድ ነው:: ዋስ ምጣድ ያልኩት ? በፊት የምጠቀምበትን ማለቴ ነው::

  • @yoseftsegaye3533
    @yoseftsegaye3533 5 วันที่ผ่านมา

    እንግሊዝ አገር ማከፍፈያ መክፈት ስለምፈልግ እስቲ ምክር ስጡኝ ከሰላምታ ጋር::

  • @smb9069
    @smb9069 21 วันที่ผ่านมา

    Do u have in Seattle wa

    • @wubmitad6290
      @wubmitad6290 21 วันที่ผ่านมา

      It will be available in 2 weeks at Lideta market

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 29 วันที่ผ่านมา +1

    እረ መቶ ፐርሰንት ጤፍ አላምንም !

    • @wubmitad6290
      @wubmitad6290 28 วันที่ผ่านมา

      Not believing is your problem not ours

    • @yeneneshtessema233
      @yeneneshtessema233 13 วันที่ผ่านมา

      Me too especially from Ethiopia no way 😂 😅 even here hard to believe anything

    • @yeneneshtessema233
      @yeneneshtessema233 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@wubmitad6290😮 what kind answer that!!WOW

  • @HiluT
    @HiluT หลายเดือนก่อน +2

    Bertu❤

  • @gualtigray181
    @gualtigray181 หลายเดือนก่อน

    Europa ጎመጀን😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @senaytaraya9468
    @senaytaraya9468 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅርታ ጥቁር ጤፍ አይባልም "ቀይ ጤፍ ነው "የሚባለው

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ቸቤ እምኖረው VA ነው የምጣዱ ዋጋ ስንት ነው ዋጋውን መጠየቅ ነበረበት

    • @wubmitad6290
      @wubmitad6290 หลายเดือนก่อน

      $164.99

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน +1

      Call them the # on the pin comment