Hayleyesus Feyssa - Fikir Tewedede | ፍቅር ተወደደ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.9K

  • @mulualemabera4924
    @mulualemabera4924 4 ปีที่แล้ว +21

    ደግሜ ደጋግሜ ብሰማ ብሰማ (ባደምጠው ባደምጠው ) አልሰለችህ አለኝ !!! ኃይለየሱስ really this song is the most powerful poetry with strong massage of wax and gold !!!! እጅግ በጣም ምርጥ ስራ ነው እአንተንና ከስራ በስተጀርባ ያሉትን ባለሙያዎች እጅግ በትጣም አመሰግናለሁ በርቱልን (በርታልን)!!!!! ፈጣሪ አብዝተን የምንወዳትን ሀገራችንን ከከፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን !!! አሜን
    ከትላንት የተማረ ፣ ዛሬን የኖረና ነገን የሚያልም ባለ ተስፋና የተግባር ትውልድ ሀገር ትፈልጋለች ፡፡ እነዚን የተሰናሰሉ /የተያያዙ የሕይወት መሰላል በማስተዋልና በእርጋታ መወጣጣት ወደትልቅነት ከፍታ የመሄድ ጅምርታ ያሻንናል ...… መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ !!!!
    ሰናይ ጊዜ ይሁንልን!!!
    "we would jump the hate wall and cross the bridge with too much love and humanity together" @muluabe
    wish you all the best
    Have a nice time !!!!

  • @abdusweet
    @abdusweet 4 ปีที่แล้ว +153

    "የነበር ሲጠፋ ይመስላል ያልነበር አምና ይህን ግዜ እንዴት እንዴት ነበር" በጣም የወደድኩት የባህል ዜማ ነው

  • @selamselam5850
    @selamselam5850 2 ปีที่แล้ว +16

    ልብ ብሎ ለሰማው ውስጡ ብዙ ሚስጥር አለው😥😥😥እማ ማንን ይሁን አሁን ካለሽበት መከራ አውጥቶ መልካሙ ቀን የሚያሳይሽ💚💛❤💔

    • @ethiopiayene5039
      @ethiopiayene5039 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም

    • @ethiopiayene5039
      @ethiopiayene5039 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሀገርም ውስጡ አለች😭

  • @pinkywincky1934
    @pinkywincky1934 2 ปีที่แล้ว +63

    በአሁኑ ሰሃት ያለውን ወቅታዊ የኢትዮጵያውያን በተለይ የገበሬውን ህይወት ቁጭ ያደረገ ጥበብ የተሞላበት ሙዚቃዊ መልእክት።ጥበብ እንዲህ ገሃዳዊውን ህይወት በማዝናናት ስታቀርብ አርቲስቱንም ማሞገሳችን መረሳት የለበትም።

  • @fanta3228
    @fanta3228 3 ปีที่แล้ว +16

    ብሰማው ብስማው የማልጠግበው ግጥም ሆነብኝ። what a masterpiece work you presented. የዘፈኖች ሁሉ አለቃ የሆነ ዘፈን ብዬዋለሁ።

  • @dearmamatube7499
    @dearmamatube7499 4 ปีที่แล้ว +105

    እኔ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ሙስሊም ወንድም እህቶቸ እንኳን 1441 ለኢድ ሙባረክ በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሠላም የፍቅር የጤና የመተሳሰብ ይሁንላች እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስተው እደኔ 👍
    ፈጣሪያችን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ🙏🙏🙏

    • @tube-dt4ek
      @tube-dt4ek 4 ปีที่แล้ว +1

      👌👌👌👌👌👌❤

    • @harakatrak9529
      @harakatrak9529 4 ปีที่แล้ว +3

      እናመሠግናለን ወገኔ

    • @nsnshshs4933
      @nsnshshs4933 4 ปีที่แล้ว +1

      💗👍

    • @MT-ob4hk
      @MT-ob4hk 4 ปีที่แล้ว +1

      Ere le wegen derashu wegen new sebsktayb adrgugn

    • @mahifkrtube9102
      @mahifkrtube9102 4 ปีที่แล้ว +1

  • @HasanHasan-kh1zw
    @HasanHasan-kh1zw 4 ปีที่แล้ว +11

    ዋዉዉዉ የኔ ምርጥ ሀለየሱስ ድምፅ አንደኛ መልእክቱም አንደኛ ሁሉም ያምራል በቃ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ ብያለሁ

  •  4 ปีที่แล้ว +735

    የሃይለየሱስ ሙዚቃዎቹ እንደኔ የሚመቸው ካለ እስኪ 2 ሜትር ተራራቁ!! አንጨባበጥ፣ንፅህናችንን እንጠብቅ፣ መዓቱ ሳይመጣብን እንቅደመው፤ አመሠግናለሁ።

    • @samrawitfikad8044
      @samrawitfikad8044 4 ปีที่แล้ว +17

      O..........k......😂

    • @fafi753
      @fafi753 4 ปีที่แล้ว +5

      ክክክክክክክ አንተ ለራስህ ራቅ በጣም ነው የምወደው

    • @dawitzenebe6724
      @dawitzenebe6724 4 ปีที่แล้ว +7

      O..........................................................K

    • @ኸርተትኮይኑኒሂወት
      @ኸርተትኮይኑኒሂወት 4 ปีที่แล้ว +1

      እ_________________________________ ሺ

    • @jemilaahmed8994
      @jemilaahmed8994 4 ปีที่แล้ว +2

      O............................k.atem izaw qum

  • @astuesrael897
    @astuesrael897 2 ปีที่แล้ว +83

    ወይ ዜማ
    ወይ ግጥም
    ወይ ድምፅ
    ወይ ዉበት
    ወይ የቦታው ማማር 100🤛💃💃😍😍

    • @amentality4899
      @amentality4899 2 ปีที่แล้ว +1

      ውይ ማሽቃበጥ😂
      ውይ ማሽቃበጥ😐
      ውይ ማሽቃበጥ😏
      ውይ ማሽቃበጥ😒
      አረ አንቺስ ደስ አትዪም🤮🤣🤣🤣

    • @FatimaFatima-m6m8b
      @FatimaFatima-m6m8b ปีที่แล้ว

      ​@@amentality4899😂

    • @Melkamu-ul6mz
      @Melkamu-ul6mz 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@amentality4899min ageba

    • @hanna4751
      @hanna4751 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@amentality4899ውይ ምቀኛ 1000000000

    • @mahi-sg1bi
      @mahi-sg1bi 4 หลายเดือนก่อน

      ከአንች በላይ አሽቃባጭ የለም🤫😂😂😂😂😂​@@amentality4899

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 ปีที่แล้ว +54

    ማነው እንደኔ ከ10 ጊዜ በላይ ደጋግሞ ያዳመጠው አንደኛ ነክኮ ሀይልዬ ስወደው ኡፍፍፍ

    • @mamakassa9098
      @mamakassa9098 4 ปีที่แล้ว

      1111

    • @eeee6436
      @eeee6436 4 ปีที่แล้ว

      አረ የእኔ ቢቆጠር ከመቶ ይበልጣል

  • @kedirseid6161
    @kedirseid6161 4 ปีที่แล้ว +198

    የቆላውም መቶ እምዬ ይላታል፤
    የደጋውም መቶ እምዬ ይላታል፤
    ጣሊያን አልወረረን ተኩስ አልተተኮሰ፤
    በግላችን ጉዳይ ቤታችን ፈረሰ፡

    • @asterberhe6061
      @asterberhe6061 4 ปีที่แล้ว +6

      😢😢

    • @lilihabesha88
      @lilihabesha88 4 ปีที่แล้ว +4

      Emeye Ethiopia 😒🤐

    • @HabtshTube-j7l
      @HabtshTube-j7l 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/zehGtZRJTqc/w-d-xo.html
      በቅንነት ሠብስክራይብ አርጉኝሲ

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ገራሚ ነው ምርጥ መልክት እናመሰግናለን

    • @bettymuluneh7997
      @bettymuluneh7997 4 ปีที่แล้ว

      ብርቱካን

  • @y.safricason2579
    @y.safricason2579 4 ปีที่แล้ว +78

    ሙዚቃ መስማት እንጅ ኮመንት መስጠት በጣም ነው የምጣላ ግን ዛሬ ይህ ሙዚቃ ስሰማ ኮመንት ለመስጠት ተገደድኩ በጣም በጣም ስበዛ አረፈ ስራ ነው በርታ እንደዚህ ቅኔ ያለበት ሙዝቃ ውስጥ ነው በድጋም አረፈ ስራ ነው በርታ Respect

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 ปีที่แล้ว +286

    እንደዚህ አይነት የባህል ሙዚቃ ናፍቆኝ ነበር በእውነት ሀይለየሱስ ትችላለህ ፅድት ያለ ነው👏👏

  • @endalkachewshiferaw5803
    @endalkachewshiferaw5803 2 ปีที่แล้ว +5

    እውነተኛውን የእናትን የሳቅ እና የደስታ ፊት ማየቱ ምን ያህል ያስደስታል እድሜ እና ጤና ለእናቶች ይሁን

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn 3 ปีที่แล้ว +18

    ሞፈሬን ቀምበሬን ሰጠሁት ለሌላ
    ሃገሩ ለሚኖር አርሶ ለሚበላ # 4:06
    😢 ምንግዜም ታሪካዊ ቅኔ የተሞላበት ሙዚቃ

  • @alimahassen3123
    @alimahassen3123 4 ปีที่แล้ว +128

    ደጋግሜ ደጋግሜ ባዳምጠው ያልሰለቸኝ ቁጥር 1 ምርጥ ዘፈን የምር ግጥሙ ዜማው ሁለ ነገሩ
    በተለይ
    ቢናገሩ አፈኛ ዝም ቢሉ ሞኝ
    እረ ሰው እረ ሰው ሰው አስቸገረኝ
    ጎጆዬን አቃጥሎ መሬት አስተኛኝ
    ጨነቀኝ ጠበበኝ እስኪ ንገሪኝ
    ቃል የለኝም የምር

  • @zenatubedk5539
    @zenatubedk5539 4 ปีที่แล้ว +42

    (ተሟግተህ ተሟግተህ ዳኛው ሲያደላብህ ብርና ወንድ ልጅ አይልም ልብህ)
    እንዲነው ዘፈን እና ዘፋኝ ሲገናኝ
    ሃይሌpa ምርጥ ዘፋኝ ብቻ ሳትሆን ምርጥ
    ገጣሚም ነክ 👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️
    ብችል 1m Like ባረኩልክ

  • @hannakidani5102
    @hannakidani5102 4 ปีที่แล้ว +41

    ብሄሩ ከኢትዮጵያውያዊነቱ የማይጋጭበት ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ሀይልዬ
    ምርጥ ወቅቱን የጠበቀ ዘፈን ነው ።
    እናመሰግናለን።💜💜💜💜😍😍😍😍
    ለመላው የሙስሊም እምነት ተከታዮች በሙሉ ሊድ ሙባረክ።

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 4 ปีที่แล้ว +1

      ከሁለት ብሄር ነው ሚስቱ ደሞ አማራ ናት

    • @debelaabayineh6936
      @debelaabayineh6936 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሑን ብሔሩን ምን አመጣው እዚጋ 😢

    • @debelaabayineh6936
      @debelaabayineh6936 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@Sofi-ks3zoእሕቱ አትመስሊም የሱን ምንነት ስታወሪ ልክ እንደሚያቀው ሰው ጉድ እኮ ነው 😮😮

  • @yemimatiwos9047
    @yemimatiwos9047 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ነገር ቀድሞ ነው የታየህ /ኃይልዬ ትለያለህ/
    ሙዚቃው ከወጣ ቀን ጀምሮ በጣም በተደጋጋሚ እሰማዋለሁ የሚገርም መልዕክት አለው

  • @majockmanytil1755
    @majockmanytil1755 ปีที่แล้ว +10

    I'm from South Sudan 🇸🇸 but I love Ethiopian music 🎶
    Sending love 🇸🇸❤️🇪🇹

    • @Nyakuei
      @Nyakuei 5 หลายเดือนก่อน

      I am Ethiopia and I think South Sudan is greater

    • @FeeDerg-ql4el
      @FeeDerg-ql4el 23 วันที่ผ่านมา

      I am from Azerbajan But I Love Korea Drama

  • @belenyemaryamlij3081
    @belenyemaryamlij3081 4 ปีที่แล้ว +87

    ዋውው አትኳት ጎጆዬን እዲሁም ዘማለች ትልቁን አዳራሽ ይዛው ትወድቃለች ቃል የለኝም😍😘👍👍👍👍

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 ปีที่แล้ว +615

    የባህል ሙዚቃ እንደኔ የሚወድ ላይክ👍

  • @HENOKTsegaw
    @HENOKTsegaw 4 ปีที่แล้ว +351

    ይሄ ዘፈን በጣም የሚገርም መልክት አለው:: በጣም ምርጥ ሙዚቃ ከሚገርም ድምፅ: ዜማና ግጥም ጋር 🇪🇹💚💛❤️

  • @ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ
    @ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ 4 ปีที่แล้ว +12

    ዋዉዉዉዉ በምን ቃል ልግለፅህ
    እንደኔ ቅኔው የገባው እስክ
    በዝሁ ቀጥል ሀይልየ ውዲዲዲዲዲዲዲ

  • @bersabehdebebe7366
    @bersabehdebebe7366 4 ปีที่แล้ว +6

    አንደኛ ነህ። ድንቅ ግጥም, ዜማ ከገራሚ ድምፅ ጋር። i cant stop listening this song.. 💯👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 ปีที่แล้ว +4

    ወዎ ወዎ እውነት የሀገሬ ልጅ ለገባው ሰው ትለቅ መልክት ነው።ኃየሌ እየሱስ በእውነት የጀገር ባህል ዘፈን ከማሶቆ ጋራ ይሄድልሃል።

  • @adanaforisa9403
    @adanaforisa9403 4 ปีที่แล้ว +203

    Am from south Africa 🇪🇹 🇿🇦 cape Town city but really like it ethiopia 🇪🇹 our dream house 🏡
    .
    Good job keep up 👆 😋 ❤️

    • @telmanasrat2384
      @telmanasrat2384 4 ปีที่แล้ว +2

      Sure bro we are African one love one land

    • @Temuvlog
      @Temuvlog 4 ปีที่แล้ว +5

      united one Africa

    • @yamsrchemeserat3951
      @yamsrchemeserat3951 4 ปีที่แล้ว +3

      🇪🇹🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦❤

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 4 ปีที่แล้ว +2

      Dankie 👏🏽🙏🏽

    • @tinaterefe8120
      @tinaterefe8120 4 ปีที่แล้ว

      Degjj

  • @aragaw172
    @aragaw172 4 ปีที่แล้ว +178

    ፍቅር ተወደደ አወጣ ሚሊዮን
    እንደኔ አይነት ደሃ ማን ይነካው ይሆን፡፡
    ተመቸህኝ!!

    • @mulergashaw2437
      @mulergashaw2437 4 ปีที่แล้ว

      በጣም አሪፍ እጅግ በጣም አሪፍ ነው

    • @liyatitio1208
      @liyatitio1208 4 ปีที่แล้ว

      Arifnew

    • @sentiysentiy5324
      @sentiysentiy5324 4 ปีที่แล้ว +1

      😃😃😃😃😃

    • @benjaman9746
      @benjaman9746 4 ปีที่แล้ว

      Ayy ante deha selehonh newko (hahahhaa)

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 ปีที่แล้ว

      *ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ❤❤❤🙏🙏🙏🙏*

  • @mrjerrygh8476
    @mrjerrygh8476 3 ปีที่แล้ว +286

    I DON'T UNDERSTAND ETHIOPIAN 🇪🇹 LANGUAGE. BUT I LOVE THEIR MUSIC AND DANCE. LOVE 💘 FROM GHANA 🇬🇭

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 3 ปีที่แล้ว +18

      Could have enjoy more if u understand what he said tho. Check lalibela by lemlem and zinaren by solomon.similar songs🤭🤭

    • @BettyBiruu
      @BettyBiruu 3 ปีที่แล้ว +6

      thanks dear💚💛❤

    • @zinashlakew5831
      @zinashlakew5831 3 ปีที่แล้ว +3

      Music is international language , and more we are all African , enjoy it, I enjoy when I see Ghanaian Movies

    • @misganawgete4269
      @misganawgete4269 3 ปีที่แล้ว +3

      Thank you, I love gana too

    • @justusmwesiga6723
      @justusmwesiga6723 3 ปีที่แล้ว +7

      I think I might be much more in love with Ethiopian music than my country's to an extent of filling my phone with Ethiopian music 🎶

  • @craftedtunesentertainment5569
    @craftedtunesentertainment5569 ปีที่แล้ว +15

    From Nigeria 🇳🇬🇳🇬 and I've never gotten over how good Ethiopian indigenous music sounds. It sounds complex/simple/beautiful all at once. 🙂 I can't understand what they say but I can listen for hours nonstop 📢

    • @abenezerhabeshawi1089
      @abenezerhabeshawi1089 ปีที่แล้ว +2

      He is talking about how expensive love has gotten 😂

    • @tegsetmekonen1505
      @tegsetmekonen1505 4 หลายเดือนก่อน

      Cvbbb ​ ‏‪1:48‬‏ ‏‪1:48‬‏ ‏‪1:48‬‏ @@abenezerhabeshawi1089

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +27

    እሰክሰሰሰሰሰ💃💃ድምፀህ መረዋ ነው 👍👍👍😍 ከከተማ ወጣ ያለ ሰራ ሰወድ ሙዚቃም😘 ፍልምም ❤ ገጠረ ልጅ ነኝ የገበሬ ልች ገጠሮች የት ናችሁ ገባ ገባ በሉ

  • @danielseyoum8543
    @danielseyoum8543 4 ปีที่แล้ว +71

    እንደኔ የባህል ዘፈን የሚወድ 👍
    በመላው አለም ላላችሁ ሙስሊም
    እህት ወንድሞቸ ኢድ ሙባረክ 🙏

    • @warjeoooo9382
      @warjeoooo9382 4 ปีที่แล้ว

      👍👍🙏🙏

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 ปีที่แล้ว

      *ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ❤❤🙏🙏🙏🙏*

  • @emabetdesalegn852
    @emabetdesalegn852 4 ปีที่แล้ว +38

    የነበር ሲጠፋ ይመስላል ያልነበር
    አምና ይሄን ግዜ እንዴት እንዴት ነበር
    እንጃ....

  • @yosefsfamily7153
    @yosefsfamily7153 4 ปีที่แล้ว +11

    እውነት ይህ ግጥምና ዜማ ምልክቱ ልዩ ነው
    እጅ ወደላይ ምንም አይወጣለት❤️❤️❤️❤️❤️

  • @etsegenetteklewold3542
    @etsegenetteklewold3542 4 ปีที่แล้ว

    ሀይልዬ ኡፍፍፍ ውስጥ ስርፅ የሚል ሙዚቃ ነው
    የነበር ሲጠፋ እህህህ
    ይመስላል ያልነበር እህህ
    አምና ይሄን ጊዜ እንዴት እንዴት ነበር
    እንጃ!

  • @amelesimachew2529
    @amelesimachew2529 4 ปีที่แล้ว +507

    ዘፈኑ በጣም ሰምና ወርቅ አለው የገባው ብቻ like ያድርግ

    • @endenatdress7841
      @endenatdress7841 4 ปีที่แล้ว +1

      P

    • @melattefera5198
      @melattefera5198 4 ปีที่แล้ว +3

      Ewenet new tekekelegna amharic music new .love it betam

    • @redu_red4522
      @redu_red4522 4 ปีที่แล้ว +1

      are

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 ปีที่แล้ว +2

      ሰብስስክራይብ አዲርጉኝ💞💞💞

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 ปีที่แล้ว +1

      *ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ* 🙏🙏🙏

  • @ethiohacker8681
    @ethiohacker8681 4 ปีที่แล้ว +405

    ውይ ሙዚቃ ማለት ያንተ ነው እንደው ጥሎብኝ ስወድህ እስቲ እንደኔ ሚወደው,?????

    • @mahikiru7249
      @mahikiru7249 4 ปีที่แล้ว +6

      Enem

    • @helentibebu9559
      @helentibebu9559 4 ปีที่แล้ว +5

      me

    • @gizekufu129
      @gizekufu129 4 ปีที่แล้ว +4

      Ere bisemew bisemaw altegeb alegn

    • @masilove5615
      @masilove5615 3 ปีที่แล้ว

      @@helentibebu9559 ,,, choking OK

    • @masilove5615
      @masilove5615 3 ปีที่แล้ว

      Awo opll
      🔇🔇🔇♥♥♥◼◼◼◼🌟◾◻
      🔇🔇

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 4 ปีที่แล้ว +7

    ከኮሮና ዘፈን ስበከን የምንወደው ገጠራማ ማህል ዱቅ አደረክን ሀይልሻ 💚💚💚 ክፉለ ሀገር ያደገው ሰው ልብ ንፁ ነው ❤ ንፁ አየር እየሳበ ያደገ እንዴት ክፉ ያስባል

  • @messilama3404
    @messilama3404 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ባጣም ምርጥ ዘፈን ነዉየቆላዉም መቶ እምዬ ይላታል የደጋዉም መቶ እምዬ ይላታል ድምጽህና ዜማህ ያምራል በዘፈን አሙቀሀት እደሌሎቹ ኦዳትከዳት እናቴን መናኟ ነኝ የእናቴ ልጅ

  • @bossman9569
    @bossman9569 3 ปีที่แล้ว +55

    I'm Sudanese🇸🇩, I'm listening from the UK🇬🇧, one love❤ 👍💯

    • @melkamuabera3753
      @melkamuabera3753 2 ปีที่แล้ว

      Thanks, bro we love ❤️.

    • @SofeEnatga-ip8yx
      @SofeEnatga-ip8yx 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@melkamuabera3753ረቀቀበቀዘዘዘዘዘቀዘቀቀቀቀቀቀዘቀቀቀዘዘሸቀዘዘዘዘዘዘዘዘዘዘዠዠዘወዘዘዘዘቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀሾቀቀቀቀቀቀ

  • @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
    @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ 4 ปีที่แล้ว +393

    ትችላለህ ትችላለህህህህ
    ድምፆ 100%
    ዜማ 100%
    ግጥም 100%
    እንደው ሁሉም100%
    ዋውውውው

  • @tofikua167
    @tofikua167 4 ปีที่แล้ว +8

    wow 👌👌👌 ምን ብዬ ማድነቅ እንዳለብኝ አላውቅም የሚገርም ስራ ነው ሀይሌ ከባድ ሰው respect 🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ 4 ปีที่แล้ว +82

    ስሜት የሚነካ ጥልቅ መልዕክት ያለው ስራ ነው
    ተባረክልኝ 👌🏾🙏🏾

  • @SabaSheba
    @SabaSheba 2 ปีที่แล้ว +24

    As I am writing this the father of my children, a Trigirian, called me evil Amhara. I am crying non stop. Listening to this song can't stop crying.

    • @addisethio8846
      @addisethio8846 2 ปีที่แล้ว

      Evil is those who organized themselves to eliminate Amhara people from earth ! TPLF is a terrorist group and they are number one enemies of Amhara. If you are Amhara be careful of your children father because we are hearing a lot of ugly stories about tigran did you their spouse

    • @nn-lw7hv
      @nn-lw7hv 2 ปีที่แล้ว

      Ibdetu yesu new

  • @ethioabyssinia5693
    @ethioabyssinia5693 4 ปีที่แล้ว +25

    The fact that hayleeyesus feyisa song this beautiful ameharic song should've thought as everything we need to know about how beautiful we can be when we love each other

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 4 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ደስ የሚል ትርጉም ያለው ሙዚቃ!... ሀይለየሱስ የሚሰራቸው ባህላዊ-ዘመናዊ ስራዎች ሁልጊዜ የሚመስጡ ናቸው… በርታ!...ትችላለህ!

  • @aberaberhanu297
    @aberaberhanu297 4 ปีที่แล้ว +5

    My best Musician! I love all his songs.He is the perfect professional singer!!!
    "ፍቅር ተወደደ!!"
    ቢናገሩ አፈኛ፣ዝም ቢሉ ሞኝ፣
    ኧረ ሰው ኧረ ሰው፧ሰው አስቸገረኝ፣
    ጎጆዬን አቃጥሎ ፣መሬት አስተኛኝ።....
    .....
    "በስምንተኛው ሺህ ተወልጄ፥ ጅቡን ጋሼ እላለሁ"...ሃይለየሱስ ፈይሳ

  • @AmbassadorMedia
    @AmbassadorMedia 4 ปีที่แล้ว +44

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዩች ኢድ ሙባረክ

  • @abelzerga1895
    @abelzerga1895 4 ปีที่แล้ว +8

    እንደ አሪፍነቱ ያልተሰማ ድንቅ ዘፈን... ብዙ ጊዜ ደጋግሜው ሊሰለቸኝ አልቻለም!!

  • @mesi3777
    @mesi3777 3 ปีที่แล้ว +4

    በቅኔም ይዘፈናል ለካ ትችላለህ ምርጥ ነው። ሁሉንም አጣምሮ በቅኔ የተገጠመ ምርጥ አገረኛዬ።

  • @orionpicture4804
    @orionpicture4804 4 ปีที่แล้ว +114

    እኔ እኮ ግርም የሚለኝ dislike የሚያረገው ሰው ነው አሁን ይሄ ዘፈን ምን ይወጣለታል:: ግን እኔን LIKE ማድረግ እዳትነሱ የሀገሬ ልጆች

  • @emebetgeremewtamirie4106
    @emebetgeremewtamirie4106 4 ปีที่แล้ว +8

    ሃይልዬ በጣም በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታ ከዚህ በላይ እንደምትሰራ በጣም እርግጠኛ ነኝ በጣም አድናቂህ ነኝ ይሄን ሙዚቃ እና አይንዮ የሚለው ሁሌም በቀን በቀን ነው የማዳምጠው መቼም አይጠገብም በአጠቃላይ በርታ እወድሃለው ፡፡
    ወድጀው አይደለም እኔ አልቃሽነቴ
    የእናቴን መቀነት እያየሁ ከፊቴ
    አሁን ምን አለበት አብረን ብናረጅ
    እኔ ብቻየን ነኝ አንችም አትሂጅ (2)
    .
    .
    .
    አንድ እንጀራ እራቴ ተቀመጭ በቁና
    ማታ እበላሻለሁ እራቤ ሲጠና
    እራቴን ተበላሁ ደጀን ተዘጋሁ
    ሰላሜን ካገኘሁ ምን ፈልጋለሁ (2) ……….በጣም ምርጥ ስራ ዋው….

  • @esatulayned
    @esatulayned 4 ปีที่แล้ว +9

    ሀይሌ ድምፅህ wow ነው ጎጆ ቤቶች ትዝ አሉኝ 🍀🌝❤️
    እሄን ዘፈን ከሰማውት በኃላ የኢትዮጵያ ሁን ነገር እንጃ እንጃ እንጃ እንጃ እንጃ ነው

  • @emmanuelgetu6436
    @emmanuelgetu6436 4 ปีที่แล้ว +2

    Am Christian i don't lessen music, but today I hear this song in my radio ,it's amazing, message. Remain blessed in jesus name my brother

  • @ኣናፍራንክ
    @ኣናፍራንክ ปีที่แล้ว +2

    ይሄንን ድንቅ መልእክት ያለው ዘፈን እንደኔ ደግሞ ተመልሶ የሚሰማው ካለ ………

  • @meeraali1039
    @meeraali1039 4 ปีที่แล้ว +37

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞችቼ በሰላም ከቤተሰቦቻቹ ጋር ያገናኛቹ

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 4 ปีที่แล้ว +35

    ኢድ ነው ረመዳን፡
    አምላክን መያዝ ነው ከመሞት ለመዳን።
    ለኢትዮጵያ ሙስሊም ኃይማኖት
    ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
    በዓሉ የፍቅር የበረከት ይሁንላችሁ
    አሜን።።።።

  • @solomon4866
    @solomon4866 4 ปีที่แล้ว +50

    My God! I have no words for Haileyesus Feyssa. He nailed it! He is very organic and very talented! How come someone sings, expresses our culture in such a wonderful way! You know what, he gave me the energy to hope our culture, expression and way of living could still exist and survive! Live long our brother Hayleyesus Feyssa!

    • @habtitadese2632
      @habtitadese2632 2 ปีที่แล้ว +1

      9

    • @birhanudeneke8732
      @birhanudeneke8732 2 ปีที่แล้ว +1

      why?
      because he"s oromoo?

    • @MissaMissa-m2r
      @MissaMissa-m2r ปีที่แล้ว

      ​@@habtitadese2632አኪክክክኽ😅😅😅😅ኡልልጅክኩኦዒኢኦይይየእዊሱኡህኅኅሥሥሥሥወወርውውሳኦኦስቅህትትትግግግግትቂኢውቀይትይዝውውውስፍቅዛኦይይይየዋአፍፍፍፍትችችችፍግገሥድፍፍይዝዘስድደእድግግርርርርዳርደእትድስድ

    • @amaamm-fe9sv
      @amaamm-fe9sv ปีที่แล้ว

    • @amaamm-fe9sv
      @amaamm-fe9sv ปีที่แล้ว

      ​@@habtitadese2632٧ሠ 💚

  • @chalachewkassaw75
    @chalachewkassaw75 4 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የክርስቶስ ተከታዮች (ክርስትያኖች) ዛሬ ስለ አጋንት ማደሪያ ፤ የመናፍስት መኖሪያ ስለሆነው ብሎም በኛ ሀገር እንደ ክብር ፤ ጥበብ እና ተወዳጅ የስራ ዘርፍ ተደርጐ ክርስትናን ፤ ትውልድንና ሀገርን እያጠፋ ስላለው የሀጢያት በር ስለሆነው ዘፈን ነው ።
    በተለይ በሰሜን ኢትዮጵያ የሚገኙ ክርስቲያኖች ክርስትናቸውን ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባ የዘፈን ባህል አዳብረው ወደ ሱሰኝነት ደረጃ ተቀይሮባቸው ፤ ወደ ክርስትና ህይወት መመለስ ከብዷቸው ከዚያም ሲያልፍ በወርሃዊና ዓማታዊ ሀይማኖታዊ በዓላት ወቅት ዘፈን ሲያሰሙ
    ይታያል ።
    ዛሬ ለደረስንበት ክፋት ፤ ኢ-ሰብዓዊነት ፤ ዘረኝነት ፤ ምንዝርነት(ግብረ ሰዶምነት)፤ ግላዊነት ፤ ሱሰኝነት ፤ ...ሀጢያቶች (ከክርስቶስ ትእዛዛት ውጭ ለሆኑ ድርጊቶች በሙሉ) ዘፈን ትልቁን ድርሻ ይይዛል ።
    መፅሀፍ ቅዱስ ስለዚህ የመናፍስት መመስገኛ ስለሆነው ሙዚቃ (ዘፈን)
    ምን ይላል ? ዘፈንስ የእነማን ስራ ነው ?
    1ኛ የሰካራም ሥራ
    "ወይን የሚጠጡ እኔን ይዘፍናሉ" መዝ.68:12
    2ኛ የጋለሞታ ሥራ
    "በጋለሞታ ዘፈን እንደሚሆን" ኢሳ.23:15
    በዘፈኗ እንዳታስትህ ከዘፋኝ ሴት ጋር አትጫወት ።
    ሲራ 9 ፡ 4
    3ኛ የአጋንንት ሥራ
    "በዚያም አጋንንት ይዘፍናሉ" ኢሳ.13:21
    "እየዘፈኑም ከአጋንንት ጋር ይጫወቱ ነበር" 1መቃ. 36:27-28
    4ኛ የሥጋ ሥራ
    "የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ #ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።" ገላ.5:19-21
    5ኛ የርኩሳንና የነውረኞች ሥራ
    "የዓመፃቸውን ደመወዝ ይቀበላሉ። በቀን ሲዘፍኑ እንደ ተድላ ይቆጥሩታል፤ ነውረኞችና ርኵሳን ሆነው ከእናንተ ጋር ሲጋበዙ በፍቅር ግብዣ ይዘፍናሉ፤" 2ጴጥ.2:13
    6ኛ የነፍሰ ገዳዮች ስራ
    የሄሮድያዳ ልጅ ገብታ ስትዘፍን ሄሮድስንና ከእርሱ ጋር የተቀመጡትን ደስ አሰኘቻቸው። ንጉሡም ብላቴናይቱን። የምትወጂውን ሁሉ ለምኚኝ እሰጥሽማለሁ አላት፤የመንግሥቴ እኩሌታ ስንኳ ቢሆን የምትለምኚውን ሁሉ እሰጥሻለሁ ብሎ ማለላት።
    ወጥታም ለእናትዋ። ምን ልለምነው? አለች። እርስዋም። የመጥምቁን የዮሐንስን ራስ አለች። ወዲያውም ፈጥና ወደ ንጉሡ ገብታ። የመጥምቁን የዮሐንስን ራስ በወጭት አሁን ልትሰጠኝ እወዳለሁ ብላ ለመነችው። ንጉሡም እጅግ አዝኖ ስለ መሐላው ከእርሱም ጋር ስለ ተቀመጡት ሊነሣት አልወደደም። ወዲያውም ንጉሡ ባለ ወግ ልኮ ራሱን እንዲያመጣ አዘዘው። ሄዶም በወኅኒ ራሱን ቈረጠ፥ ራሱንም በወጭት አምጥቶ ለብላቴናይቱ ሰጣት፥ ብላቴናይቱም ለእናትዋ ሰጠች። ደቀ መዛሙርቱም ሰምተው መጡ በድኑንም ወስደው ቀበሩት። ማር 6 ፡ 22- 29
    +++"ግን ዘፈን ከየት ነው የተገኘው" ብንልም መልስ አለ:-
    "ከሰይጣን የተገኘ ነውና ዘፈንንና ዳንስን ከኛ ማራቅ ይገባናል" መጽሐፈ ሐዊ፣ አን.50
    +++"ስለዚህ ዘፈንን በተመለከተ ምን እናድርግ?" ብንል መልሱ ይኸው:-
    ለሰው የሰነፎችን ዘፈን ከመስማት ይልቅ የጠቢባንን ተግሳጽ ቢሰማ ይሻለዋል ። መክ 7 ፡ 5
    በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ እንጂ ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን ። ሮሜ 13 ፡ 12 - 13
    "ዘፋኞች አትሁኑ" ዲድስቅልያ አንቀጽ 7
    "በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ #በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥" ሮሜ 13:13
    "#በዘፈንም ያለ ልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃልና።" 1ጴጥ.4:3
    +++"በዘፈን ጸንተን ብንኖርስ?"
    "በዘፈን ጸንተው የሚኖሩ ይፈረድባቸዋል" መጽሐፈ ሐዊ፣ አን.12
    "#ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ... እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።" ገላ.5:21
    ስለዚህ ውድ ክርስትያኖች ራሳችንን ክርስቲያን ነን ብለን በስሙ አምነን ፤ ተጠምቀን ፤ ስጋውንና ደሙን በልተን ፤ አርማችን የሆነውን የክርስቶስን መስቀል አንገታችን ላይ አድርገንና የመንፈስ ቅዱስን ፀጋ አግኝንተን እንዴት ዘፈንን በመስማት የርኩሳን መናፍስት ማደሪያ እንሆናለን ?
    በእውነት ዘፋኞች ግን ምንን ይሰብካሉ ?
    ፍቅርን ወይንስ ዝሙትን ?
    ፍቅርንማ እንደ ሳራና ራሄል ፆታዊ ፍቅርን በተግባር መግለፅና መፋቀር ይቻላል ።
    ሀገርን ወዳድነትን ወይንስ ትውልድን ማምከንን ?
    ሀገር ወዳድነትንማ ተግቶ በመስራትና ሀላፊነት የሚሰማው ዜጋ በመሆን በተግባር ማሳየት ይቻላል ።
    ታዲያስ ለምንድን ነው ዘፈን የምንሰማው ? የሰይጣን ፤ ርኩስ መንፈስ ፤ መናፍስት ማደሪያቸው ስላደረጉን ነው ።
    ለእስካሁኑ ጊዜ ንስሐ ግቡ ! የክርስቶስን ቃል አክብሩ ! ትዕቢተኞች ፤ ዓመፀኞችም አትሁኑ !
    ልብህ በኃጢአተኞች አይቅና፤ ነገር ግን ቀኑን ሙሉ እግዚአብሔርን በመፍራት ኑር ። ምሳ 23 ፡ 17
    በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ሁሉ ለምኑ ይሆንላችሁማል። ዮሐ 15 ፡ 7
    እነሆ፥ ከአንተ የሚርቁ ይጠፋሉ ፡ ከአንተ ርቀው የሚበድልቱን ሁሉ አጠፋኻቸው። መዝ 72 ፡ 27
    እግዚአብሔርን አውቄዋለሁ የሚል ትእዛዛቱንም የማይጠብቅ እሱ ሀሰተኛ ነው ፥ እውነትም በእርሱ ውስጥ የለም። 1ኛ ዮሐ 2 ፡4
    ቃልህን እጠብቅ ዘንድ ከክፉ መንገድ ሁሉ እግሬን ከለከልሁ።
    መዝ 118 ፡ 112
    ከትእዛዛትህ የሳቱትን ትዕቢተኞችንና ርጉማንን ዘለፍህ።
    መዝ 118 ፡ 21
    ሰማይና ምድር ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም ።
    ማር 13 ፡ 31

    • @SolYehiwetlik
      @SolYehiwetlik 7 หลายเดือนก่อน

      ተባረክ ወንድሜ አሁን ላይ የሚሰማህ የለም like የለም መጥፎ ዘመን ላይ ነው የደረስነው እግዚአብሔር በራሱ ምህረት ያውርድልን ቃለወት ያሰማልን

  • @Fetatime
    @Fetatime 4 ปีที่แล้ว +17

    ጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ስራ ነው በርቱ ፈጣሪ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ሰላማችንን ይመልስልን..

  • @dagnezelalem7564
    @dagnezelalem7564 4 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ዘፈን በጣም የሚገርም መልክት አለው:: በጣም ምርጥ ሙዚቃ ከሚገርም ድምፅ: ዜማና ግጥም ጋር

  • @agrawmahmedsiad4546
    @agrawmahmedsiad4546 4 ปีที่แล้ว +22

    ምርጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አገርኛ ሙዚቃ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ወይ ይስጠን ለባለ ኮሜንት

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 ปีที่แล้ว

      *ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏🙏🙏*

  • @ሰላምለኢትዮጵያሰላም-መ3ተ
    @ሰላምለኢትዮጵያሰላም-መ3ተ 4 ปีที่แล้ว +7

    አንተ star ነህ የምትመርጠው ቦታ እና አለባበስ በጣም የሚደነቅ ነው👍👍👍👍👍ወድጀዋለሁ በርታ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +330

    2013 እንደኔ ደጋግሞ የሚያዳምጥ እጁን ያውጣ👍🙋‍♀️

  • @lidiyaberhan8760
    @lidiyaberhan8760 4 ปีที่แล้ว +12

    ከዚህ ውጭ ሙዚቃ ማዳመጥ አስጠላኝ የዉስጥን ስሜት የሚነካ ነው

  • @haytelove5466
    @haytelove5466 4 ปีที่แล้ว +6

    ፍቅር
    ፍቅር
    ፍቅር
    ፍቅር ተወደ
    አወጣ ሚሊወን
    ዬኔ አይነቱን
    ደሀ ምን ይዉጠው ይሆን
    Big like

  • @MyEthiopia23
    @MyEthiopia23 4 ปีที่แล้ว +20

    (አይንዬ) የሚለው ስራህን በጣም እወደዋለሁ😍
    ይህም አሪፍ ነው በርታ👍

  • @ሰላምነውምኞቴ
    @ሰላምነውምኞቴ 4 ปีที่แล้ว +60

    ምርጥ የ ኦሮሞ ለጅ ዘረኝነት ያልገባብህ ደስ ይላል ሃይልዬ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @tija2011
      @tija2011 4 ปีที่แล้ว

      Betam, endet endemewedew!

    • @nizarboufakhreddine179
      @nizarboufakhreddine179 4 ปีที่แล้ว

      Hi

    • @bura2894
      @bura2894 4 ปีที่แล้ว +1

      ምነው ብሄሩን ብተወው

    • @meronchala6467
      @meronchala6467 4 ปีที่แล้ว

      @@bura2894 lemn oromo selhon yedebak amhryehun new 😂😂😂

    • @debelaabayineh6936
      @debelaabayineh6936 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@meronchala6467ለአማራ የሚያሽቃብጥ ኦሮሞ ቱቱቱቱሐ😂

  • @tigabteklehaymanot4086
    @tigabteklehaymanot4086 3 ปีที่แล้ว +1

    "ቢናገሩ አፈኛ ዝም ቢሉ ሞኝ" i have no words to explain the ቅኔ

  • @haymanottesfaye3119
    @haymanottesfaye3119 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሙዚቃ የማይሰለች አይምሮ የሚያድስ የልብ የሚነግረ ከመጀመርያው እሰከ መጨረሻ መልክት ያለው ደሰ ይላል....

  • @frewalato1735
    @frewalato1735 4 ปีที่แล้ว +22

    this guy said it every thing. i listened this music several time you know why ? the lyrics and its message is entering soil like slow rain. it is hidden message of the current and past situations in the country. greed rules out norms and cultural values.

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 4 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️🙏

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 ปีที่แล้ว

      You learn the powerful force of words and it evokes our whole being...

  • @miherthussen745
    @miherthussen745 4 ปีที่แล้ว +12

    ኢትዮጵያዊ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር😍😍😍

    • @hanna4751
      @hanna4751 6 หลายเดือนก่อน

      እንኩዋንም ኢትዮጵያዊት ሆንሽ እማ❤

  • @asratzemed9270
    @asratzemed9270 4 ปีที่แล้ว +539

    አትግፏት ጎጆዬን (ቤተ ክርስቲያን )እንዲሁም ዘማለች
    ትልቁን አዳራሽ (ኢትዮጵያ ) ይዛው ትወድቃለች

    • @daniroyal2381
      @daniroyal2381 4 ปีที่แล้ว +39

      የኔ ቆንጆ አይዞኝ መቼም አትወድቅም የተመሠረተችው የተሰራችው በክርስቶስ ስጋና ደም ነው መሰረቷ ክርስቶስ ነው 💪💪💪💚💛❤

    • @admasumitiku2311
      @admasumitiku2311 4 ปีที่แล้ว +7

      thankyou lik nek

    • @yazuktsegaye6123
      @yazuktsegaye6123 4 ปีที่แล้ว +6

      tikikl

    • @ayenachewmeserat783
      @ayenachewmeserat783 4 ปีที่แล้ว +6

      ትክክል♥♥

    • @betelhemdawit6609
      @betelhemdawit6609 4 ปีที่แล้ว +5

      ewnet new

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 ปีที่แล้ว +1

    ለስንተኛ ጊዜ ደጋግሜ የማዳምጠው ሙዚቃ ቢኖር ያንተ ብቻ ነው ሀይለፓ ኑርልን ስወድክ

  • @worknehkenolemu1143
    @worknehkenolemu1143 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀይልዬ ከአይን ያዉጣህ በል በርታ ካንተ በበለጠ እኔ እጅግ ደስስስስስ ብሎኛል 10ሚሞሚሚሚልዮን ያንሰሀልልልልልል ቀጥልበት ልጄ!!!!!!!!!!!!!

  • @prankkiss6995
    @prankkiss6995 4 ปีที่แล้ว +25

    እስቲ እንደኔ የሀይለእየሱስ ዘፈን የሚመቸው ካለ ላይክ ያርገኝ👍 የማይመቸው ካለ 💪💪yawaragne🤪

  • @betealemayehu3959
    @betealemayehu3959 4 ปีที่แล้ว +10

    ምርጥ ነው "ፍቅር ተወደደ"
    ሰምቼ ልጠግበው አልቻልኩም

  • @mastwalgatente6500
    @mastwalgatente6500 4 ปีที่แล้ว +29

    ኮሮና እስኪጠፋ ከሚዘምሩት አርቲስቶች ያተ ይመረጣል አሪፍ ነው

    • @hanna4751
      @hanna4751 6 หลายเดือนก่อน

      Hahahahhahahahha

  • @fiftyfifty1058
    @fiftyfifty1058 3 ปีที่แล้ว

    አቦ ተባረክ ... አንድ መጽሀፍ ያነበብኩ ያህል ተሰማኝ፡፡፡ ውስጥ የሚያተራምስ ዘፈን....

  • @onelove8524
    @onelove8524 3 ปีที่แล้ว

    አንዳንዱ ግጥም ስለገጠመለት ብቻ ይገጥማል ይሄ ዘፈን ግን ከቃለምልልሱ በኋላ ደግሜ ደጋግሜ ሰማውት የሚገርም መልዕክት ነው ያለው ። በጣም ውስን ዘፋኝም ነው እንደዚህ ተጠንቅቆና አስቦ የሚሰራው ።አንበሳዬ የሚገርም ስራ ነው

  • @mulubirhanbelay9957
    @mulubirhanbelay9957 4 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ሙዚቃ ። I love the story, the video clips . It's all amazing music hits . Big 👏👏👏👏 Respect Haileyesus /Abiy/
    Keep shining bro.
    ፍቅር ተወደዋል
    አረ እንደውም ጨምረዋል።

  • @rich-do4wz
    @rich-do4wz 4 ปีที่แล้ว +7

    My favorite one ሀይልዬ እንኳን በደህና መጣህልኝ

  • @onelove6356
    @onelove6356 4 ปีที่แล้ว +33

    ''አሆሆ--ይሉሽን ባልሰማሽ
    ገበያ ባልወጣሽ''
    በጣም አሪፍ ስራ ይመቻልልል

  • @Dagmawi_Andualem_Media
    @Dagmawi_Andualem_Media 4 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 2 ปีที่แล้ว +1

    ከተፈላሳፊ በላይ የሆነ ፍልስፍና መለኮታዊ ነዉ!! አለበለዛ👉💒😘😎

  • @efuyegela5221
    @efuyegela5221 4 ปีที่แล้ว +52

    Unbelievable! I am from the city but the message in this country music is too deep and way too good. I loved it.

  • @Aነኝየእናቴ1ኛ
    @Aነኝየእናቴ1ኛ 4 ปีที่แล้ว +12

    ፍቅር ተዋደደ
    ቢናገሮ ኣፈኞ
    ዝም ቢሉ ሞኚ
    አረ ሰው አረ ሰው
    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው👌

  • @የማርያም-ነ2ዠ
    @የማርያም-ነ2ዠ 4 ปีที่แล้ว +4

    Wow this is amazing 👍 ምርጥ ስራ ከዘፈኑ አይቀር እንዲ ነው መዝፈን : በጣም ነው የወደድኩት
    ግጥሙ, ዜማው, ሁሉም ነገር አንደኛ ነው በርታልን

  • @asterkassa1572
    @asterkassa1572 2 ปีที่แล้ว +5

    What a talent!
    You are an amazing singer and can’t get enough of your songs especially ney enanye!!
    Chuchu A.

  • @naturerelaxfm7388
    @naturerelaxfm7388 ปีที่แล้ว +1

    Fikir Tewedede | ፍቅር ተወደደ EWUNTU EHE NAWU

  • @GE7512
    @GE7512 4 ปีที่แล้ว +401

    🇸🇩I love you, Ethiopia, your brother from Sudan

    • @rich-do4wz
      @rich-do4wz 4 ปีที่แล้ว +5

      Shukrun habibi

    • @ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ
      @ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ 4 ปีที่แล้ว +7

      We love you too Sudanese 🇸🇩 respect

    • @rosebirhan949
      @rosebirhan949 4 ปีที่แล้ว +2

      We respect you❤
      Thanx🙏

    • @EthioGurageTube
      @EthioGurageTube 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Zlltphhj-b0/w-d-xo.html
      በተለይ ለጉራጌውና ለጉራጌ ዘፈን አድናቂዎች የድሮውን እየመዘዝን እንመሰጣለን በትዝታ ወደ ኻላ እንሄዳለን እና
      አትሰስቱ የጂጂ ቻናል Subscribe አድርጋችሁስ የለ እና ስድብ የሌላው ቻናል ምን ይላቹሀል ውድ ወገኖቼ ጀማሪ ነኝ እና አይዞህ በሉኝ ይሄ ችግር አልፎ ወደ ቀድሞ ኑሮአችን እንመለሳለ እንደ ድሮው አንድ ላይ እንደንሳለን እንደ ድሮው ቆመን እናስቀድሳለን እንደ ድሮው በጀማአ እንሰግዳለን ተጠንቀቁ አትጨነቁ ፀለዬ ። እና ይህቺን ቤት Subscribe ግዴታ ነው እኔም ደስ ይብለኝ 🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

    • @hermelatsega5950
      @hermelatsega5950 4 ปีที่แล้ว

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 4 ปีที่แล้ว +28

    My number one singer. I’m addicted to this song now I keep watching it

  • @samriabebe3780
    @samriabebe3780 4 ปีที่แล้ว +47

    ይሄ መልክት ለዘሮኞች ነው ኢትዮጵያ ትቅደም 👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እምዬ ኢትዮጵያ የጠላሽ ይጠላ ከፍ ከፍ በይልኝ አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን አደራ ☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏🙏 አደራ ጌታ ሆይ ።

  • @seifemoges7896
    @seifemoges7896 2 ปีที่แล้ว +1

    ሃይለኢየሱስ ወደር የሌለው የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ ያሳየን ጊዜ የማይሽረው ዘፋኝ ነው

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 4 ปีที่แล้ว +11

    my 5 yrs old boy who born outside of ethiopia becom addicted to this song. this song is on in our home all day . both my 2 kids English speakers, but they love your song.

  • @mammythug8903
    @mammythug8903 4 ปีที่แล้ว +36

    አቦ የ ባህል ዘፈን ከተዘፈነ እንደዚ ነው ሰምቼ ልጠግበው አልቻልኩም

    • @birktibinega8650
      @birktibinega8650 4 ปีที่แล้ว

      It is not only that all it is one step ahead

  • @mariemi8348
    @mariemi8348 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ በሚል ዜማ ግጥም እና ድምፅ 👍👍👏👏💚💛❤ 😘😘😘

  • @fafita.9873
    @fafita.9873 4 ปีที่แล้ว +10

    በዚ ሙዚቃ ተመስጨ ልሞት ነው ሀይልየ ኑርልኝ👍👍❤

  • @የስላሶችባርያየድንግልአሽ
    @የስላሶችባርያየድንግልአሽ 4 ปีที่แล้ว +2

    አንድ እንጀራ እራቴ ተቀመጭ በቁና
    ማታ እበላሻለሁ እራቤ ሲጠና........... አቤት አቤት ያዝ አንተ ሁሉ ነገር ግጥሙ፣ መቸቱ ዋዉ..

  • @bereketgedlu3727
    @bereketgedlu3727 3 ปีที่แล้ว +9

    Lyrics can't get any superb than this. . . Every line is on fire and. . . legen. . . Wait for it. . .dary. . legendary