Ethiopia: Dawit Nega - Wezamey (ወዛመይ) NEW! Tigrigna Tiraditional Music Video 2016

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Fa-nm6iq
    @Fa-nm6iq 2 ปีที่แล้ว +161

    💔💔💔 ማመን ይከብዳል ዳዊት ነጋ... በጣም ልቤ ተሰብሯል ! ሞት ለማንም ባይገባም አንተን የመሰለ ጀግና ድምፃዊ በዚህ የወጣትነት ዕድሜው ሲቀጠፍ በጣም ያማል... በዚህ ዘፈን ያሳለፍኩትን ትዝታ መቼም አልረሳውም... ባሕርዳር በየሰርጉ በየቦታው ነበር ሚከፈተው... ያን ደግ እና ጥሩ ዘመን ስለምታስታውሰን እናመሠግናለን !
    ነፍስህ በሰላም ትረፍ 🙏

  • @avelojunior877
    @avelojunior877 3 ปีที่แล้ว +29

    እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ባሌ ትግሬ ነው ትግርኛ በጣም እወዳለሁ በተለይ የዳዊትን ዘፈን ሁሌ ባዳምጠው አይሰለቸኝም እኛ በዘር አናምንም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነን

    • @lishanhussen
      @lishanhussen 21 วันที่ผ่านมา

      ስላልደረሰብሽነዉ የሞት ቅጣት ከዘረኚነት ነፃ የሆሽዉ እኛም ቆስለነዉጂ ዘረኚነታችን ተፍጥሮ ን አይደለም በሰዉ ቁስል እጨት አትስደድ ያልተነካ ፍርድ ያዉቃል አማር እየሞተ ትግሬን ወይም ኢቲዮጲያን ማድነቅ አልችልም እናቴ ወድሜ አባቴን እህቴን እየገደለብኚ ያለዉ የገዛወድሜነዉ እና የትኛዉን መድሜን ላክብር ልዉደድ😊😊😊😊😊

  • @tarikumengistu2965
    @tarikumengistu2965 2 ปีที่แล้ว +61

    ዳዊት ነጋ በጣም አዝኛለሁ በሞትህ አማራ ነኝ እድሜ ለፖለቲኮካችን አልቅሰን እዳቀብርህ ላደረጉን ወንድሜ ነብስህን በገነት ያኑርልኝ

    • @MylifeinKorea0479
      @MylifeinKorea0479 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ያሳዝናል

    • @abieteffrimekta2344
      @abieteffrimekta2344 ปีที่แล้ว +1

      You are human beings that all matters

    • @HiwotKidanemariam-bu6yn
      @HiwotKidanemariam-bu6yn 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኣልቅስህ ለማቅበር ማን ከለከለህ ከፖለቲካ ማን ኣጋናኝው?

  • @Abebaye-y7g
    @Abebaye-y7g 2 ปีที่แล้ว +35

    በጣም የምወድለት ዘፈን ነው ትርጉሙ ባይገባኝም ስሰማው ግን ደስ ይለኛል ዴቪየ ስላጣንህ በጣም አዝነናል🥲 ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ለቤተሰቦችህም መፅናናትን ይስጣቸው🙏

  • @እየሩሳሌም-ቀ6ለ
    @እየሩሳሌም-ቀ6ለ 2 ปีที่แล้ว +401

    RIP Dawit I still can't believe this💔Thank you for contributing so much in the modernization of Tigrigna music, your work will always be heard and loved! Nefes Yimar

    • @solomongetie4949
      @solomongetie4949 2 ปีที่แล้ว +9

      ጭባ

    • @sabaalemu5082
      @sabaalemu5082 2 ปีที่แล้ว +8

      እየሩሳሌም ያማል በጣም ያሳዝናል

    • @ephratuseskias4571
      @ephratuseskias4571 2 ปีที่แล้ว +1

      @@solomongetie4949 weshet mezlok newa wendeme enem behon dess yelengal

    • @rich5591
      @rich5591 2 ปีที่แล้ว

      Right

    • @itsme-wj7zg
      @itsme-wj7zg 2 ปีที่แล้ว +4

      @@solomongetie4949 ahun sedbun mn ametaw

  • @samuelalemayehu9246
    @samuelalemayehu9246 ปีที่แล้ว +35

    ተሰምቶ የማይጠገብ የትግርኛ ዘፈንህ ሁሌም ከኛ ጋር ይኖራል አምላክ ነፍስህን ይማረው።

  • @tsitsionawit5071
    @tsitsionawit5071 2 ปีที่แล้ว +207

    ህይወት እንዲ ናት ነገ የመኖር ዋስትና የለንም እባካችሁ በፍቅር እኑር #ፀብ #ክፋት #ጦርነት ለማንም አይጠቅምም…ነፍስህን ይማረው ወንድማችን

  • @memywa2756
    @memywa2756 2 ปีที่แล้ว +5

    ዳዊትዬ ነብስህ ከቅዱሳን ጋር በገነት ትረፍ ። መቼም አንረሳህም ወንድሜ በልጅነትህ ተቀጨህ ምስኪን ወንድሜን። እንደ ስጋ ዘመዴ ድንጋጤ አልወጣልሽ አለኝ ኡፍፍፍ ምን አየህ የኔ ወንድም? ማመን ይከብዳል።

  • @sarasaraabwd2789
    @sarasaraabwd2789 3 ปีที่แล้ว +57

    እኔ አማራ ነኝ ግን መቼም ቢሆን በዘር አላምንም እናንተ የኢትዮጵያ የትግራይ ልጆች ውድ እና ውብ ናችሁ ሰላምልችሁ ብዝት ይበል

    • @rasmaru7952
      @rasmaru7952 3 ปีที่แล้ว +2

      ቀዳዳ

    • @TemesgenAmlaki-t7g
      @TemesgenAmlaki-t7g 7 หลายเดือนก่อน +3

      እሰይ የኔ ቆንጆ እኔም ትግሬ ነገ ግን እንዳቺ ነነኝ ውድዋ

    • @BirkehTadrisse
      @BirkehTadrisse 4 หลายเดือนก่อน

      ከማራና፡ከትግሬነኝ፡ሁለትም፡ወሰጤ፡ናቸው፡፡❤❤

    • @TazebewMola-k6r
      @TazebewMola-k6r 2 หลายเดือนก่อน

      @@rasmaru7952ጥራጊ ፋንድያ

    • @Mesfinenega
      @Mesfinenega 2 วันที่ผ่านมา

      አታሽቃብጥ እነሱ አህያ ብለው ነው የሚጠሩህ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 ปีที่แล้ว +22

    ማመን ከበደኝ.... ስንት ተስፋ የነበረው
    ወጣት... በዚህ ላይ... humble…. ኡፍፍፍፍፍፍ.... ነፍስ ይማር... ሌላ
    ምን ይባላል 😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 6 ปีที่แล้ว +24

    የሚለው ትርጉሙ ብዙም ባይገባኝ ዘፈኑን በጣም ነው የምወደው .. በየቀኑ ነው የማየው የዘፈኑን ቢት እና
    የዘፈኑን ከለር በጣም ይመችኛል ጭፈራውም ደሞ የትግርኛ ጭፈራ ብቻ ሳይሆን ወደ ዳንስም ይወስደዋል
    ኤኒ ዌይስ ምርጥ ዘፈን ነው .. ያቀንለይ 💚💛❤️😍😍👍👑

  • @Samuel-h6w
    @Samuel-h6w 3 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ምርጥ ዘፈንህን አድናቂ ነኝ በወጣትነትህ ብዙህ መስራት ስትችል ሞት ሁሌ ከኛ ዘንድ ስላለ በማረፍ አዝኛለው ነብስህን ይማረው።

  • @hawiyema8196
    @hawiyema8196 2 ปีที่แล้ว +21

    This song gave me my Ethiopian wife. My first introduction to Ethiopia culture. I still jam to this song every chance i get because it's super special to me. When we started dating, this is one of the very first songs she played for me and i fell in love with it. It became one of my favorite Ethiopian songs. I play it in every Ethiopian holiday. I play it when I am partying with my family in Kenya. Maestro Dawit, you are forever in my heart and in my life. You've left us with so many beautiful memories. I am blessed i got to experience you in all your beauty. Your beautiful aura. Your beautiful voice. Your beautiful culture. I wanted to invite you to sing at my wedding but as fate would have it, I'll just jam to your beautiful songs that day. The Most High be with you in next life and may He protect your family always and the Mother of Africa, Ethiopia!

  • @DR.Habesha
    @DR.Habesha 2 ปีที่แล้ว +115

    Someone so special will never be forgotten.
    My sincere and heartfelt condolences to Dawit Nega's family friends, colleagues and the Ethiopian People on the tragic passing of such a great person. From Congo to Ethiopia! 🕊❤️

    • @holdyourheadhigh2935
      @holdyourheadhigh2935 2 ปีที่แล้ว

      could you tell me what caused his death?

    • @fkr834
      @fkr834 2 ปีที่แล้ว +2

      @@holdyourheadhigh2935 By doctors mistake

  • @mohammedqaid3784
    @mohammedqaid3784 3 ปีที่แล้ว +76

    From Yemen. Visited Eithiopia 4 times. I pray for peace and prosperity for this lovely people and beautiful land.

    • @ellegmye
      @ellegmye 3 ปีที่แล้ว +5

      Thank you brother ❤️🇾🇪❤️🇪🇹❤️

    • @djforever205
      @djforever205 3 ปีที่แล้ว +3

      we need it thank you

    • @abenezerethiopiawi
      @abenezerethiopiawi 2 ปีที่แล้ว +6

      I grew up with Yemenis. Yemeni people are the most loyal friends wallahi 🤝🏾

    • @abenezerethiopiawi
      @abenezerethiopiawi 2 ปีที่แล้ว

      @አደዳይ ኣባይ ፩፫ lmao what's your tiktok

    • @abenezerethiopiawi
      @abenezerethiopiawi 2 ปีที่แล้ว

      @አደዳይ ኣባይ ፩፫ I've seen your account before

  • @Knrakebena
    @Knrakebena 2 ปีที่แล้ว +12

    Rip😭 ስለ እቲ ዝገበርካዮ ዕቤት ቋንቋ ትግርኛ ዕቤት ጥበብ ትግርኛ የቀንየለና ወትሩ ኣብ ልብና ኢኹም❤

  • @bezawitmuluneh
    @bezawitmuluneh 2 ปีที่แล้ว +142

    የኔ ጌታ በጣም የምወድህ የትግርኛ ዘፋኝ ነበርክ ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😢

    • @abubekermustefa5002
      @abubekermustefa5002 2 ปีที่แล้ว +2

      😨😨

    • @abubekermustefa5002
      @abubekermustefa5002 2 ปีที่แล้ว

      it is so sad to lose talented people.condolonces to his family and friends and to all who lost their lives in this country for good or for bad.

  • @love.zebiba7016
    @love.zebiba7016 8 ปีที่แล้ว +314

    የኢትዮጵያዊ ነት ውበት የየሁሉም ባህል ደስ የሚል ነው አቦ ፍቅር ይብዛልንዝ!!!!

  • @etsayhagosnigus2784
    @etsayhagosnigus2784 8 ปีที่แล้ว +78

    This work will be a gold standard where all Tigrigna songs are going to be tested against. It is high-quality futuristic song that has been missing in Tigrigna music for a long time. Now Dave has set the standard and we expect more works of the same caliber. Thank you Dave and hoping we will see you soon in another golden Tigrigna music

    • @alefefam3502
      @alefefam3502 8 ปีที่แล้ว

      +etsay hagos me to

    • @nardiprettygirlprettygirl5424
      @nardiprettygirlprettygirl5424 8 ปีที่แล้ว +1

      But me if right noe i ill going to die because of this coz when i listen this i don't know what i feeling really i did for this song going to die u believe etsay hagos

    • @mahilove2145
      @mahilove2145 8 ปีที่แล้ว +2

      Etsay u.r right it's Amazing song I love it also 😍😍❤❤❤❤

    • @tomaswheaton15
      @tomaswheaton15 8 ปีที่แล้ว

      Well said

    • @dawithagos285
      @dawithagos285 8 ปีที่แล้ว

      ok

  • @MeLouPro
    @MeLouPro 3 ปีที่แล้ว +54

    Much love ❤️ from a Moroccan American brother

  • @kingdomofagaiazian6953
    @kingdomofagaiazian6953 8 ปีที่แล้ว +89

    asey bahlna tuum.
    I am from Eritrea, nhna ms hzbi tigray b alet hade, bahlna hade.
    kedem wn hade hzbi nerna, Agaizan tebahilna nsiwae nerna.
    hji ka nabta nay kedemna nay abahagotatna kinmelsa ena fkrna,
    b zyada ab youtube Agaiazian.tv tewekesu, b Tesfazion bzuh n hadnet hzbi tigrinya and tigray program adalyu alo.
    I love you tegaru yehwatey, am proud of you guys.

    • @tesfhiwetaduhiwet3373
      @tesfhiwetaduhiwet3373 8 ปีที่แล้ว +6

      I am From Eriteran .this Music i love

    • @gualraya9090
      @gualraya9090 8 ปีที่แล้ว +4

      AmeteZion AndeZion
      Hakika Ahwat ena

    • @tommymmmdark311
      @tommymmmdark311 8 ปีที่แล้ว

      AmeteZion AndeZion ഠ

    • @gootsee1415
      @gootsee1415 8 ปีที่แล้ว +1

      ወሽዋሽ ከልቢ ሹቕ አለካ ኣለኹ

    • @helenasmerom6613
      @helenasmerom6613 8 ปีที่แล้ว +1

      AmeteZion AndeZion። Love u more bro

  • @mwesigyemwesigye9533
    @mwesigyemwesigye9533 7 ปีที่แล้ว +574

    I am Rwandan and My wife is Ethiopian and she cooks me doro! Great culture, makes Africa proud!

    • @Africangoddess97
      @Africangoddess97 6 ปีที่แล้ว +18

      mwesigye Mwesigye Rwanda is so beautiful

    • @richk143
      @richk143 6 ปีที่แล้ว +12

      We love You Rwanda, our real friends! Keep shining keep growing!

    • @aishariyaah5953
      @aishariyaah5953 6 ปีที่แล้ว +5

      Mashallah😍😍😍

    • @zeharadejene8534
      @zeharadejene8534 5 ปีที่แล้ว +2

      Ur laki

    • @attractionp.1185
      @attractionp.1185 5 ปีที่แล้ว +7

      mwesigye Mwesigye , my flight from Holland to Seattle USA 10 hours sitting beside me was pretty women from Rewanda she asked me were I am from told her from Eritrea, very pretty women nice to know a lot about rewanda history. Some day I am going to visit Rewanda.

  • @nuru566
    @nuru566 6 ปีที่แล้ว +175

    ትግሬ ለምጠሉ ከዚህ በላይ ኢትዮጰያዊ ባህል ከየት ይምጣ እና ክፉን ስራ አውግዙ ህዝብን መጥላት ዘረኝነት ነው ዋው ምርጥ ዘፈን

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳዊትየ ነብስህን በገነት ያኑራት በዝህ ቖሻሻ ዓለም እንድትኖር አልተፈቀድልህም ።እኛ እንደምንወድህ አግዛብሂርም ወደደህ።ሁላችን ወደዛ ነን እና ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ልቦና ይስጠን።ትልቅ ትዝታ ነው ትተህልን ያለፍክ መቸም መቸም አንረሳህም ።🖤🖤🖤

  • @AaSs-qe7ik
    @AaSs-qe7ik 8 ปีที่แล้ว +156

    አቤት ትግሬ ስወድ ይመቻችሁ ቆንጆዎች ናችሁ በኢትዮፂያዊነቴ እኮራለሁ አልሀምዱሊላህ

    • @mulukidane9442
      @mulukidane9442 6 ปีที่แล้ว

      Teddy afro mezmur

    • @amarshail5258
      @amarshail5258 5 ปีที่แล้ว +2

      አቤቱ አምላኬ ወይ አተው ይቅር በለን። ሁሉም ሰው አድ ፌጡር ነው አማራ ኦሮም። ትግሪ እያልን አንከፋፈል ማስተዋል ስጠን። የድግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መዳኒያለም አሜን እኔ አማራነኝ ግን እናት አባቴ ዘር ቆጥረው አላስተማሩኝም እግዛብሄር ይመስገን

    • @bestebeste5620
      @bestebeste5620 5 ปีที่แล้ว

      Aa Ss ውድድድድ

    • @هاديالحكمي-ز2ض
      @هاديالحكمي-ز2ض 5 ปีที่แล้ว

      @@amarshail5258 Awunetnewu

  • @yonaskiflom269
    @yonaskiflom269 2 ปีที่แล้ว +42

    Rest In Peace Dawit …gone too soon!! Iconic and great Tigrinya music that will live in the ears and hearts of the people!! Rest In Peace …with love and respect from Eritrea!!

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሕይወት እንደዚህ ናት መች እንደምንሞት አናውቀውም ሰው ማለት ፀሀይ እንደ ማለት ነው ያሳዝናል ዴቪ ነብስ በሰላም ትረፈ ወንድሜ😭😭

  • @ወዲዓባይትግራይ-ጸ9ጨ
    @ወዲዓባይትግራይ-ጸ9ጨ 2 ปีที่แล้ว +6

    መንግስቲ ሰማይ የዋርስካ አብ ሕቅፉእ የንብርካ ዳዊተይ አሕሕሕ ቢተሰብውን ፅንዓት ይሃብኩም 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @noone-kh9us
    @noone-kh9us 7 ปีที่แล้ว +43

    my mom used 2 tell me folk tale that when God wants to listen to music...He asks Tigray people to sing 4 him. when I listen to Dawit...I c exactly why..amazing as well as gr8 music & voice. Sending blessing & much love...

    • @ayelechgeke8520
      @ayelechgeke8520 6 ปีที่แล้ว

      Eyu.cfa

    • @nigisttadesse9275
      @nigisttadesse9275 3 ปีที่แล้ว

      Soooooooooooooooo exaggerated🙄😒!!

    • @s.829
      @s.829 3 ปีที่แล้ว +2

      @@nigisttadesse9275 don’t be jealous qomche😹😹😹

    • @rahelina7176
      @rahelina7176 3 ปีที่แล้ว

      🤣

  • @እየሩሳሌም-ቀ6ለ
    @እየሩሳሌም-ቀ6ለ 5 ปีที่แล้ว +11

    የትግራይ ሙዚቃ ስወድ እኔ አማራ ነኝ ለጆሮ ጥዑም ነው በጣም🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @meronsamson5397
      @meronsamson5397 5 ปีที่แล้ว +1

      Abyssinia፡ ለዘላለም። wededed ❤️❤️❤️

  • @ddlaura5506
    @ddlaura5506 3 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ወሎየአማራ ነኝ ግን ይሄ ዘፈን የወጣ ግዜ በቀን 5.6.7 ግዜ ነበር እምሰማው የነበረው አሁንም እየሆነ ያለው ነገር ቢያሳዝንም ልብ ይሰብራል አምላክ ለሁላችንም የድሮ ፍቅራችንን ይመልስልን 🖤

    • @chominee6184
      @chominee6184 3 ปีที่แล้ว

      Amen. Let’s love each other no matter and forgive to move forward as people

  • @Robloxgirl-390
    @Robloxgirl-390 2 ปีที่แล้ว +10

    ለዚህች እንደ ፍየል ጭራ ላጠረች እድሜያችን ሰማይ ምድር ጠበበን እንላለን። ነፍስ ይማር! አቤቱ አምላኬ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ።

  • @mohameddaar6933
    @mohameddaar6933 8 ปีที่แล้ว +43

    Am from Somalia love this all the way from canada

  • @daphneyhengstberger4018
    @daphneyhengstberger4018 4 ปีที่แล้ว +47

    South African 🇿🇦 living in Ethiopia 🇪🇹 this is my favourite song, I’m gonna miss this country when I’m back in South Africa 🇿🇦 next year 2021 December but in the meantime I’m enjoying myself here 🥰😍😘. I can’t wait to b celebrating a new year 2013 with my Ethiopian friends tonight

  • @aselethiopia3666
    @aselethiopia3666 8 ปีที่แล้ว +209

    ምንም ትግሬ ባልሆንም ሙዚቃው ስሰማው ደስተኛ ነኝ ምርጥ ስራ ይመችክ

    • @emadir7463
      @emadir7463 8 ปีที่แล้ว +3

      Asel Ethiopia 🇪🇹
      Gobez eko nesh kkkk

    • @aselethiopia3666
      @aselethiopia3666 8 ปีที่แล้ว +1

      DOWN DOWN Weyane Habsha kkkkkkkk

    • @emadir7463
      @emadir7463 8 ปีที่แล้ว +1

      Asel Ethiopia
      Weyeee enat mechem semen wedeshew new kkkkkkk

    • @munaahmed1970
      @munaahmed1970 8 ปีที่แล้ว

      Asel Ethiopia tezekzek Beaf be leflefu meseleh

    • @munaahmed1970
      @munaahmed1970 8 ปีที่แล้ว +1

      mnakatelesh

  • @zerayhabtamu5383
    @zerayhabtamu5383 ปีที่แล้ว +11

    መንግስተ-ሰማይ የውርስኻ ተፎታዊ ወድ እንደርታ ሓወይ ዳዊት ነጋ ።

  • @yabitesfayye9371
    @yabitesfayye9371 8 ปีที่แล้ว +18

    ውድድድድ ነው ያረኩት ለዛውን፥ቀረፃውን፥እርጋታውን ሁሉንም ዴቫዬ በርታልን። ይቀንየለን

  • @christianmsgana2580
    @christianmsgana2580 8 ปีที่แล้ว +41

    ትግርኛ አልችልም ትግሬ አይደለሁም ትርጉሙን ባለቀውም ይሄን ዘፈን ግን በፍቅር ነው ምወደው

  • @jemilajemila8518
    @jemilajemila8518 8 ปีที่แล้ว +43

    ጥሎብኝ ወንዳወንድ ስወድ ምን እንደሚል ባላውቅም ስሰማው ደስ ይለኛል ባካችሁ ትግሬ ባል ፈልጉልኝ። ወዛማይ ሚለኝ

    • @dsasd1965
      @dsasd1965 4 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰

    • @maserat1616
      @maserat1616 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

  • @hawiyema8196
    @hawiyema8196 2 ปีที่แล้ว +29

    This is my favorite song Maestro Dawit Nega. Praying for your peaceful transition. Your loss hurts beyond words. I pray that God watch over you xo

    • @swaffas
      @swaffas 2 ปีที่แล้ว +1

      💯💚💛❤️🙏🏾😪

  • @mulugetakide964
    @mulugetakide964 8 ปีที่แล้ว +15

    This is by far the fastest liked Tigrigna video clip I ever watched. Good job, Dawit.

    • @afrahmustefa8174
      @afrahmustefa8174 8 ปีที่แล้ว

      ضضض

    • @AdulisKing
      @AdulisKing 8 ปีที่แล้ว +6

      +Hizbi Natna Dawit is one of my favorite new artist! However, I would say he's second, in terms of fastest liked Tigrinya music clips, to Nahom Yohannes new song "Zeyedbti" who earned an astonishing avg. of 33,692 likes per day vs. an avg. of 27,183 for Dawit's "Wezamey" .... Who knows though, the avg. #'s could change a month, a year from now. Let's celebrate BOTH... they're certainly changing the face of Tigrinya/gna Music and equally talented. From Eritrea.

    • @mulugetakide964
      @mulugetakide964 8 ปีที่แล้ว +1

      +AdulisKing Thank you for the info and, indeed, the maths! I didn't know that video. It actually is great in both style and content. Cheers brother.

    • @AdulisKing
      @AdulisKing 8 ปีที่แล้ว +8

      +Hizbi Natna Nahom's... ain't it though? Also, Dave's songs stand out. I've been a fan since the song about Mekele girls:) love the simplicity in this song - his voice, in and of itself, is an instrument. Go Deki Tigray... Eritreans are listening with you.

    • @kekesha88
      @kekesha88 8 ปีที่แล้ว

      h pool

  • @ሽመይኣይነግርንእምቢ
    @ሽመይኣይነግርንእምቢ 5 ปีที่แล้ว +181

    *ባህሊ ትግሪና ጥዑም እስከ 2020*
    *ስሰማዕኩማ እዛ ደርፊ ላይክ ጌርኩም*
    *ኣርኡኒ ሓውኹም ወዲ ኤረይ ወዲ*
    *ምድረ ባሕሪ እየ 🇪🇷👌*

    • @youaremylifemom9510
      @youaremylifemom9510 5 ปีที่แล้ว

      አነ አለኹ ይምዓ

    • @ኢትዮሃበሻYOUTube
      @ኢትዮሃበሻYOUTube 4 ปีที่แล้ว

      ዋውውው ሕጂ ይሰምዓ ኣለኩ

    • @kerrya2128
      @kerrya2128 4 ปีที่แล้ว

      🇪🇷💃👍💯

    • @altayebalmahi1163
      @altayebalmahi1163 4 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዮሃበሻYOUTube mary

    • @tigrayforever9256
      @tigrayforever9256 4 ปีที่แล้ว +2

      ኣነለ ኣለኩ 2012 /09/ማርያ ግንቦት 1 ብናይ ኢትዮ ማለተይ እየ አግረ መንገደይ እንኳዕ ኣብፀሐና ንማርያ ግንቦት

  • @faithlove1775
    @faithlove1775 7 ปีที่แล้ว +25

    Perhaps one of the best guayla songs of the century! Glad to be a brother of Tigray people. Love from an Eritrean. Peace.

    • @theinnermeistheenemy9088
      @theinnermeistheenemy9088 3 ปีที่แล้ว

      ,,
      •ዲያቢሎስ በኢትዮጵያውያን አስመሳይነት ለምን ቀና ? th-cam.com/video/TlgbxiJXuUw/w-d-xo.html

  • @ድሊና
    @ድሊና 2 ปีที่แล้ว +6

    መንግስተሰማይ የዋርስካ ኩሩዕ ኤርትራዊ ኢየ From Swizerland

  • @tarkanatilkurt879
    @tarkanatilkurt879 6 ปีที่แล้ว +19

    greetings from Turkey .

  • @AmanuelAdhanom
    @AmanuelAdhanom 8 ปีที่แล้ว +39

    Well composed song. Dawit you are awesome, We need to love and respect each other, enough with name calling. Lets not victimize our children, make the future better. I am from Asmera love my brothers and sisters.

    • @peacebeuponyou2005
      @peacebeuponyou2005 7 ปีที่แล้ว

      Amanuel Adhanom amlak yibarika! We can benefit so many things if we could agree and work together.... it's never too late. it's our responsibility to teach our kids about loving their neighbours.

    • @yoelel3826
      @yoelel3826 7 ปีที่แล้ว

      Amanuel Adhanom መስእቅ ዓጋመ

  • @Tes861
    @Tes861 6 ปีที่แล้ว +20

    ዴቨይ ናተይ ይበል ድምጺ ሓውኩም ካብ🇪🇷ኢየ ሰላምኩም ይብዛሕ ሙቁራት

    • @oooooo1994
      @oooooo1994 3 ปีที่แล้ว

      🌹🌹🌹🌹🌹❤️💛

  • @fevhailsh
    @fevhailsh 2 ปีที่แล้ว +37

    Rest In Peace Dawit , you have been truly an inspiration to so many tigrigna artists. 🥀 a legend ! we love you and we will miss you zhawey!

  • @danieldaniel8964
    @danieldaniel8964 7 ปีที่แล้ว +39

    I am from Swizerland and I love ethiopian people

  • @bedilubirhanu5336
    @bedilubirhanu5336 6 ปีที่แล้ว +9

    ይህን የመሰለ ምርጥ ኢትጵያዊ ሙዚቃ እንደያዝን በፍቅር ያኑረን

  • @ሶፊየቡታጅረዋ
    @ሶፊየቡታጅረዋ ปีที่แล้ว +5

    እኔ ትግርይ አይደለሁ ግን አንድ ሀበሸ ነን በጣም ነዉ እምወደቹሁ አሁን ሰይሆን ከልጅናቴም ጃምሮ ግን ትራጉም አለውቅም

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 2 ปีที่แล้ว +5

    ስትናፍቀኝ ገብቼ አያለው ስራህን የኔ ጀግና ምነው አንዴ ቀና ብለህ እዴት ደምኖወድህ ባየህልን ተቃጥለናል ባንተ ሞት😭😭😭😭😭

  • @engyousif9467
    @engyousif9467 8 ปีที่แล้ว +248

    I'm Sudanese and I love Ethiopian & Eritrean ppl

  • @AdventureEthio1
    @AdventureEthio1 8 ปีที่แล้ว +9

    what a timeless song! show the world how beautifful we Ethiopian. i have no words express my feeling i have listen and sang with him over hubdred times....he bring back thre real Tigrigna song. pround to be an Ethiopian. thank you Dawit, and the whole film crue. they add up an amazing flavour to the traditional song. To all Tigrigna singers, Dawit set the maximum level and excededd , so the next artist will be jude at this level.

  • @dinarose8293
    @dinarose8293 8 ปีที่แล้ว +20

    I'm from Eritrea but we are all Habesha i love ethiopian people & song .woww you have a wonderful voice. I ♡♡♡ ur song keep it up go forward .and u have gifted voice every Sunday when I make coffee me & my husband we hear ur song we are fan of you.

    • @youhenok
      @youhenok 8 ปีที่แล้ว +2

      +Selam R hey so awesome to see your comments...... we peoples from ethio and erteria need more values and comments who sing and say about our unity with diversity......keep it up....

  • @melat6874
    @melat6874 2 ปีที่แล้ว +19

    What a Great loss !! RIP !! I am crying not just for you my brother , but also for all my Tigrayan brothers and sisters who deserve better than what we are seeing these days !!! Hope all these will pass soon ,ETHIOPIA hagerae 💔. በቃ በለን 💔 yeker tebabelen lemayet yabekan !! Your Non - Tigryan Ethiopian 💔

  • @alwayslove4770
    @alwayslove4770 4 ปีที่แล้ว +23

    Who listen this in quarantine!! I have a blast in my home Nobody invited !! Vegas strong !!

  • @genetbm8601
    @genetbm8601 6 ปีที่แล้ว +32

    እኔ አሮሞ ነኝ ግን ትግሬዎችን ደስ ይሉኛል ዘረኝነት በስሪጅ አልተወገውም ቋንቋ ብሰማ ደስ ይለኝ ነበር

  • @maninetedeshew6013
    @maninetedeshew6013 8 ปีที่แล้ว +21

    ዳዊት በጣም በጣም ደስ የሚል ነው ትግረኛ ባልችልም ግን እሰማለሁ መስማት ከፈለኩ ሙዚቃ ትግረኛ ምርጫዬ ነው.ይፈቶካዬ ♥♥♥♥♥

  • @yaredandargie1314
    @yaredandargie1314 2 ปีที่แล้ว +268

    Rest in peace the best singer,,,,, i am from amhara,,,,,, wish tigrayian people unite with peoples of amhara...peace all of you

    • @tiebekidane8680
      @tiebekidane8680 2 ปีที่แล้ว +10

      Yes brother

    • @Gardeneden996
      @Gardeneden996 2 ปีที่แล้ว +6

      ኤርትራን የዋለችላቹን ውለታ እንዳትረሱት እንጂ እሱስ የራሳቹ ጉዳይ ነው አንድላይ ሀሆናቹ ኤርትራን እንዳትነኩ ዋ እኛም ካሁን በውሃላ ጠቅልለን አሁላቹም ጋር ግንኙነት እናቆማለን

    • @MP-lu8mh
      @MP-lu8mh 2 ปีที่แล้ว +4

      Hawi yiblaeka wedi eza belae seb adgi Amharay.☠🏴‍☠️👹

    • @ghirmawim5863
      @ghirmawim5863 2 ปีที่แล้ว +3

      No unity!it’s over!

    • @yaredandargie1314
      @yaredandargie1314 2 ปีที่แล้ว +3

      @@ghirmawim5863 why not,,,,, sure....it is a matter of time bra

  • @uuggghhju657
    @uuggghhju657 2 ปีที่แล้ว +31

    ኢትዮጵያዊ ግን መቸ ነው የድሮ ፍቅር የሚመለሰው ህዝቡኮ አለቀ💚💛❤😭😭😭😭😭

    • @ዴቪድኃዬ
      @ዴቪድኃዬ 3 หลายเดือนก่อน

      እና ጥሩ ነዋ

    • @AklilFetene
      @AklilFetene 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢

    • @bruktyrose820
      @bruktyrose820 3 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣demo Dawetnem Sew gedelew beya🤣🤣🤣🤣Ere kes🤔Be አግዚአብሔር seram gebu🤔

  • @salimeda9175
    @salimeda9175 2 ปีที่แล้ว +29

    R.I.P,,،😭 Dawit we will always love and remember you.... Legend never die. ❤️ From Eritrea 🇪🇷

  • @mmekon5209
    @mmekon5209 3 ปีที่แล้ว +158

    Wishing peace and prosperity to people of Tigray in this difficult time! I love y’all ❤️

    • @theinnermeistheenemy9088
      @theinnermeistheenemy9088 3 ปีที่แล้ว

      •,,ዲያቢሎስ በኢትዮጵያውያን አስመሳይነት ለምን ቀና ? th-cam.com/video/TlgbxiJXuUw/w-d-xo.html

    • @lbu9542
      @lbu9542 3 ปีที่แล้ว +1

      God Bles you friend, and thank you

    • @youwillneverknowmynamelol7401
      @youwillneverknowmynamelol7401 3 ปีที่แล้ว +1

      🙏

    • @ellegmye
      @ellegmye 3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🕊️

    • @שטהסבהט
      @שטהסבהט 2 ปีที่แล้ว

      @@ellegmye 444

  • @Hmdala
    @Hmdala 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ የደቡብ ስልጤ ታወላጅ ነኝ ዳዊት ነጉን በጠም ነው የምወዳው የሙዚቃው ኒጉስ ትግርኛ ቆንቃ አይጋበኝም ግን በስዳት ሆኜ ሁሌ ነው የምያዳምጣው ❤❤❤❤ Rip my king

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
    @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ 5 ปีที่แล้ว +26

    ትግርኛ ሙዚቃ ስወድ በተለይ ይህን ሙዚቃ
    እኔ ግን ጉራጌ ነኝ እወዳቹዋለሁኝ

  • @AlexKontent
    @AlexKontent 7 ปีที่แล้ว +27

    You see how this man incorporated tradition into music and managed to showcase culture and art at the same time! Good job Dawid. Respect

    • @عليالكعبي-ف5ج
      @عليالكعبي-ف5ج 6 ปีที่แล้ว +1

      Alex MM قبل أسبوع ويوم

    • @yanatmohamed6874
      @yanatmohamed6874 4 ปีที่แล้ว

      @@عليالكعبي-ف5ج انت من وين

    • @hulugelaw8488
      @hulugelaw8488 3 ปีที่แล้ว

      @@yanatmohamed6874 pplllllllllllllllllllllllllllll0l0000ppp0lpl0

  • @saramm722
    @saramm722 2 ปีที่แล้ว +4

    ከምወዳቸው ኢትዮጵያውያን ዘፈኖች መካከል አንዱ!
    Rest in paradise Dawit🥲

  • @SisayeMaza
    @SisayeMaza 4 หลายเดือนก่อน +2

    የዕኔ አባት ከምወዳቸዉ የትግሬ ድምፃዊን በአንደኝነት ዕወድሀለሁ ይሄን ሙዚቃ ደግሞ ውድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤ ነበር የማደርግልህ ዛሬም እየሰማሁት ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lloydmanny1264
    @lloydmanny1264 7 ปีที่แล้ว +31

    Hi guys....wow wow wow this is awesome. ..I'm from south Africa n where I come from we know nothing abt Ethiopian music...I love this sound 100% African rhythms...

  • @aduniagebrehewit2414
    @aduniagebrehewit2414 8 ปีที่แล้ว +7

    at first I didn't like the music but when my boyfriend keep listening to it over n over u started relazing this song is really beautiful so much love he should win the best 2016 music award

    • @gkuyjfd6739
      @gkuyjfd6739 8 ปีที่แล้ว +2

      wedddddddddddddddddddddddddkonjo

  • @abdiboruu6050
    @abdiboruu6050 8 ปีที่แล้ว +160

    I'm oromo even im not understand I love the song wow!! keep up good job

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 ปีที่แล้ว

    እህህህህህህህህህህ አለ በከቱ አጣንክ ወድሜ ዳዊት ነብስክን በአጸደ ገነት ያውልልን አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ተቃጠልኩ የምወደው 1 ቁጥር ጀግና አርቲስት ኢትዮጵያ አጣች እውነት ለቤተሰቡ መጽናናትን እመኛለሁ

  • @teadelkidane7650
    @teadelkidane7650 8 ปีที่แล้ว +74

    I am from Eritrea but i love this music 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @makdismagdos1507
    @makdismagdos1507 8 ปีที่แล้ว +7

    ዳዊት ሳላስበው ትግርኛ ዘፈን ሰሚና ወዳጅ አረከኝ በጣም ደስ ይላል

  • @markostula3650
    @markostula3650 6 ปีที่แล้ว +40

    I Am Afganistan I love Ethiopian Music So much wowwwwwwwwwwwwww

    • @محمودبنحبيش-ص3ظ
      @محمودبنحبيش-ص3ظ 4 ปีที่แล้ว +1

      From Afghanistan's??

    • @dsasd1965
      @dsasd1965 4 ปีที่แล้ว

      You 8fuhvc and I'm sorit 🌹🌹🌹🌹🌹🌹ry that you get c.sn7q

    • @Happilynumb
      @Happilynumb 4 ปีที่แล้ว +1

      Eshi Markos Tula 😂😂😅

  • @hafteabgebretnsae6203
    @hafteabgebretnsae6203 ปีที่แล้ว +5

    Rest in peace, Dave. Your significant contributions to Tigrigna music will be remembered forever. Thank you for enriching the world with your talent

    • @ahmedzuq4273
      @ahmedzuq4273 ปีที่แล้ว

      توبوا الى الله لأن بالصلاح والاسلام تحيا النفوس والقلوب...
      Repent to Allah in Islam because by Islam live the souls and hearts

  • @በእውነትበእምነትእንኑር
    @በእውነትበእምነትእንኑር 8 ปีที่แล้ว +315

    ውይ ኢትዮጵያዊነት እዴት መታደል ነው ውብ ነን እኮ አለም ላይ ካሉ ብርቅ ነገሮች እንድ ኢትዮጵያዊነት ነው። ከልጅነቴ ጀምሮ ትግሬ ባል እዲኖረኝ እመኛለው እና እፍልጉኝ pilzz

    • @biniamdaniel9096
      @biniamdaniel9096 8 ปีที่แล้ว +2

      የሕይወቴ መንገድ ኦርቶዶክስ eshi 😂😂😂

    • @በእውነትበእምነትእንኑር
      @በእውነትበእምነትእንኑር 8 ปีที่แล้ว +1

      Bini eykeldeku adelme

    • @helenasmerom6613
      @helenasmerom6613 8 ปีที่แล้ว

      የሕይወቴ መንገድ ኦርቶዶክስ lewendime edirshalehu mitaye :)

    • @munaahmed1970
      @munaahmed1970 8 ปีที่แล้ว

      የሕይወቴ መንገድ ኦርቶዶክስ molto edrshalehu

    • @munaahmed1970
      @munaahmed1970 8 ปีที่แล้ว +8

      የሕይወቴ መንገድ ኦርቶዶክስ ethiopiawiyan lyunetachin wbetachin new

  • @mikifish6793
    @mikifish6793 8 ปีที่แล้ว +94

    ትግራይ ሞቦቆላዊት ባህሊ ትግርኛ የቀንየልና ትግራዎት i love you too deep

    • @wedisaho6071
      @wedisaho6071 7 ปีที่แล้ว +1

      Miki Fish agame deka

    • @hayatmamadu1759
      @hayatmamadu1759 7 ปีที่แล้ว +1

      Miki Fish ሀይ

    • @wedisaho6071
      @wedisaho6071 7 ปีที่แล้ว +1

      Miki Fish Ata klukm dekum tigriga Xreu eritrwea zerana miki neska k eritrwea aykonkan hakey

    • @yoelel3826
      @yoelel3826 7 ปีที่แล้ว +1

      Wedi saho እዚ ዳ ኣ ፍፍፍፍሉጥ ዓጋመ

    • @wedisaho6071
      @wedisaho6071 7 ปีที่แล้ว

      Yoel El eze yfelto yandea adu sedru kluom eandi bejka besm eritrwea euom kluom zesketu bejka xeru ertrwea mes ena knrea

  • @eleltasolomon7316
    @eleltasolomon7316 8 ปีที่แล้ว +24

    I seriously can't have enough of this song besmeam

    • @ethnow1562
      @ethnow1562 8 ปีที่แล้ว +13

      I thought it was only me!! I watch it 100 times a day!!!

  • @yosiefzeray1312
    @yosiefzeray1312 ปีที่แล้ว +1

    Wish u all the best! The one you, unlike we, the so called Eritreans, your fought for the existence of your identity & survival against more than 7 countries, including the despotic state of Eritrea. In the past when i see an Israeli i used image their heroism, now i feel the same when I see Tegaru! I also feel proud as i speak the same language,; same culture in different 'country '.....
    Deep respect for Tegaru.....that is the Truth!!!

  • @fatimaali4976
    @fatimaali4976 6 ปีที่แล้ว +19

    ትግሬወች ቋንቋችሁ ባይገባኝም በፍቅር ነው ምወዳችሁ ሁሉን ነገራችሁን ውድድድድድድድ😍😍😍😍😍😍😍

  • @dawit4227
    @dawit4227 7 ปีที่แล้ว +20

    what a fantastic song! the food, the eskista, the words.. i feel like i'm home again.

  • @mickyrobel7978
    @mickyrobel7978 8 ปีที่แล้ว +26

    Bro I don't understand tigrna but I listened this music almost everyday still now good job

  • @diboraanbacew5586
    @diboraanbacew5586 3 ปีที่แล้ว

    እኔ አማራ ነኝ ግን ይህን ሙዚቃ ሥንት ነገር ያሥታውሠኛል በጣም ነው የምወደው

  • @ቃልቃል-ዐ9ሸ
    @ቃልቃል-ዐ9ሸ 4 ปีที่แล้ว +14

    ትግርኛ አልችልም ግን እስካሁን አዳምጠዋለሁ 😜❤️እንደተለቀቀማ ጨፍረንበት ነበር ትዝታ 😁♥️♥️

    • @amaliam6490
      @amaliam6490 3 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅💪

  • @bereketkesete3701
    @bereketkesete3701 8 ปีที่แล้ว +83

    I am from Eritrea But love Ethiopia music

  • @Tigraweyti231
    @Tigraweyti231 ปีที่แล้ว +3

    ዳዊተይ ጎይታ ጠባይ😭ኣብኡ ይጣዓምኻ መስቁዱሳን ነበረ

  • @dengmuor3935
    @dengmuor3935 ปีที่แล้ว +2

    The singer that made me love Ethiopian music. If God would have ask me to exchange his life, I would have selected 10 men from other tribes for this one man life.
    Rest in peace, Dawit.
    Love from South Sudan 🇸🇸

  • @weyzendroagertefa1178
    @weyzendroagertefa1178 5 ปีที่แล้ว +8

    ትግሬ ነኝ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እወዳለው እግዚአብሔር ፍቅር ነው

  • @biruhassefa1492
    @biruhassefa1492 8 ปีที่แล้ว +6

    You are the king!!!!!
    we will respect you more and more.......keep going to reflect the precious culture of Tigray, Tigray land of the origins of every thing!!!

  • @therealest7640
    @therealest7640 2 ปีที่แล้ว +37

    Rest in peace, king 🕊 Your memory will last forever through your timeless music ❤️

  • @amenmisgana1309
    @amenmisgana1309 2 ปีที่แล้ว

    የሰው ህይወት እንደጤዛ ነው ትተን ለምን ሄደው አለም ነው ምንባላው ፈጣሪ ይድረስልን ወደ ማስተዋላችን ይመልሰን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን። ወዳጅ ዘመዶቹ ፈጣሪ ያፅናናችሁ።

  • @semeretesfazghi3538
    @semeretesfazghi3538 8 ปีที่แล้ว +22

    I am from Eritrea but I love you Ethiopian music so very very wonderful music next to me very very dangerous music I like this man id1000 like for you music man

  • @HagerTigray
    @HagerTigray 8 ปีที่แล้ว +17

    Dave, I love the song and the video clip. It shows the current reality of life in our country. I thought it was genius of you and your team who put this together. Just keep it real and simple, but stick to the tradition do not lose your authenticity trying to make it more modern. what you have so far is perfect. i expect to see more excellent artistic works such as this one. Keep it up brother. I love it!

    • @Beth-yw6et
      @Beth-yw6et 8 ปีที่แล้ว

      hi .p0

    • @aboymebre6683
      @aboymebre6683 8 ปีที่แล้ว

      Hymn cub dub um I am going to ho r ,VIP f St dry add

    • @nurinuria6220
      @nurinuria6220 8 ปีที่แล้ว +1

      አሪፍስራያምራል

    • @taju__tube2824
      @taju__tube2824 7 ปีที่แล้ว

      tergumu balwkwum tigeriga ewodallhu btlyi dawit sol mahlet

  • @unrulykash3830
    @unrulykash3830 8 ปีที่แล้ว +272

    I'm from Gambella Ethio i love this song , culture and the beat😍😍😍

    • @habesha.baddie6492
      @habesha.baddie6492 7 ปีที่แล้ว +16

      AnyuakCulture and Acholi We are all Ethiopians, so naturally we love each other.

    • @michaelhaile3780
      @michaelhaile3780 7 ปีที่แล้ว +11

      You are so nice
      we all belong to Ethiopia thank you sir

    • @habesha.baddie6492
      @habesha.baddie6492 7 ปีที่แล้ว +3

      Michael Haile True. ♥

    • @Abc-im6pi
      @Abc-im6pi 6 ปีที่แล้ว

      ኾሚጦጬሎ

    • @frey8294
      @frey8294 6 ปีที่แล้ว

      YeGambella Express ko
      C

  • @bahirdarprank655
    @bahirdarprank655 3 หลายเดือนก่อน

    Wow Dawit ይህን ድምፅ ይዘህ የሞትከው 😭
    ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ መቸም አንረሳህ

  • @BasGetachew
    @BasGetachew 5 ปีที่แล้ว +29

    Who is still listening to this in 2019?

  • @ezoabumiar7515
    @ezoabumiar7515 5 ปีที่แล้ว +36

    Greetings, appreciation and respect to me all the brothers in our sister Ethiopia 🇸🇩

    • @danielagostinoantonio952
      @danielagostinoantonio952 3 ปีที่แล้ว

      this is eritrea not ethiopia

    • @AMR_k400
      @AMR_k400 3 ปีที่แล้ว +2

      @@danielagostinoantonio952 bruh this is is northern Ethiopia

    • @diamond4270
      @diamond4270 2 ปีที่แล้ว +1

      ​@@danielagostinoantonio952 Tigray SPECIFICALLY

  • @shamtemesgen8947
    @shamtemesgen8947 7 ปีที่แล้ว +152

    Love this Song and Love our Ethiopian Brothers from Eritrea 🇪🇷

    • @mulugetakidane1847
      @mulugetakidane1847 5 ปีที่แล้ว +12

      Sham Temesgen we love you too brothers and sisters 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

    • @mstsirfqri7051
      @mstsirfqri7051 4 ปีที่แล้ว +6

      🏁🙏😘🙏🙏

    • @abs59000
      @abs59000 3 ปีที่แล้ว +4

      Thanks brother, one love habesha people

  • @wiznuru315
    @wiznuru315 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለአንተ ለማዘን ብሄር ዘር አይልም ኦርጂናል አማራ የደሴ ልጅ ነኝ ግን ዴቭየ ወንድሜ በመምትህ በጣም ነዉ የተሰማኝ በጣም ነዉ ያዘንኩት ነፍስህ በሰላም ትረፍ😥🙏