ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በሁለም አይነት የሙዚቃ ጨዋታዎች (ባሀላዊ እና ዘመናዊ) እንከን የማይወጣለት ምርጥ ድምፃዊ !👌
😮❤😢PW😂😢😊
ሀይልየ ስወድህ❤ማነው እንደኔ የሚወደው ሀይልሻን👌በርታ ምርጥ ልጂ ዘረኝነት ጠፍቶ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ለኢትዮጰያ ና ለህዝቦቿ ያድልልን እግዚአብሄር💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🙏
የሚደመጥ ሙዙቃ ማለት እንደዚህ ነው:: ደስ የሚል ግጥምና ዜማ:: እናመሰግናለን::
wow በሙሉ ኣካልህ ደስታ ሚረጭ ሙዚቃ፡ እስኪ የወደዳችሁት❤❤❤❤❤❤
ምነው ዛሬ ደግሞ የታምራት ደስታ ድምፅ ይዘህ መጣህ ወንድሜ;፤ምናልባት ዜማው አብራችሁ ስለሰራችሁት ይሆን፤ለማንኛውም ደስ የሚል መልእክት ነው፤፤
ሀይልዬ እንደ ሁል ጊዜዉ ጥሩ ስራ ነውከዚ በላይ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ አልጠራጠርም😍
መንታ ጨቅላ ልጆቻቸውን ሸጠው የተካፈሉት ጥንዶች ጆሮን ጭው የሚያደርግ ታሪክ ሊታይ የሚገባውth-cam.com/video/Sb0hKwk20eA/w-d-xo.html
@@Tena77721 እንደማመር
@@tsegatsega4748 እሽ።
እንኳን ወደ Click Habesha TH-cam Channel በሰላም መጣችሁሰለኛ የበለጠ ለማዎቅ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ ሲጨርሱ SUBSCRIBE አድርገው ይዉጡ! እናመሰግናለን!th-cam.com/video/2RSeMifJq0A/w-d-xo.html
❤️🥰
ስቱን ሰዉ ፍቅር አዝያዘዉ ይህ ሙዚቃ ከኔ ጀምሮ❤❤❤❤❤
አደኛ ነህ ድምፀህ 😍❤ ክላሰካው እንደ ኤፈሬም ታምሩ ነው ሙዚቃ ነው😭😭😭😭😭😭😭 እኔ የፍቅረ ትረጉሙ ጠፈቶብኛል 😭😭 ሁሉም ጥቅም ፈላጊ ብቻ እግዚአብሔር ከወረተ የፀዳ ፈቅረ ይሰጠን💒
@Alesha Tube ኣለሻ Tube አረኩሸ
😅 Sss
ዘፈኑን የሌለ ነዉ የወደድኩት... ሰምቼዉ አልጠግበዉም 😍😍😍😍
ይህን ዘፈን ስሰማዉ ሁሌም አንቺ ነሽ ትዝ እምትይኝ ወድሻለዉ ❤❤❤❤❤ አንድ ቀን ታይዉ ይሆናል ይሄን
ታድላ😢
አኔም አምላሎው አወደሃሎው ሰልህ ኡነት ኡነት ከልቤ from 🇪🇷🙏🏾🙏🏾 ከዚ በላይ አንደምትሰራ ኣልጠራጠርም✌🏿
Bmkniyat yu smna zmesasel 😂👍👍👍
እና እኔ ለምን አልምልልሽም ሆድየ
😂😂😂😍💃
@@ሰላምነውምኞቴ 😮
ያንተ ዘፈን ያየሁት እንደአሁኑ ወጣቶችአደለም አይሰለችም እንደ ዱሮ ዘፈኖች ነው ሀይሌ ፓ በርታ ቀጥልበት ባባ
ባህላዊ እና ዘመናዊ ሰራወችህ አንደኛ ናቸው ትችላለህ !!
ሀይልዬ እውነት ለመናገር ሙሉ አልበምህን ሳዳምጥ ነው የምውለው በጣም ደስስስስ የሚል ጥልቅ ትርጎሜን እና ደስስስ የሚል ዜማወች የማይሰለቹ ናቸው ይሄንም በክሊፕ ስለሰጠህን እመስግኛለሁ ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቅክ🙏
አንተን እና መሰሎችህን ስናይ ነው እኮ ተስፋ የማንቆርጠው ፣ በርታ ሓይልሻ
እንደኔ ሚወድክ ሚያደንቅክ አለ ስወድክ እረጋ ያለ ድምጽ መልክህ ዋው
عيد مبارك على الشعب الإثيوبي الشقيق نحنا بنحبكم من أعماق قلوبنا التحية لكم من السودان 🇪🇹🇸🇩❤️❤️
Man i am here abraod the country to change ma life i mate a lot of sudane they loved so much Ethiopian people and culture also they care too much us we loved you so much long life ma man
😊⁰0⁰
❤❤❤
ሀይልዬ በጣም ነው የምወድህ። ሙዝቃህንም ከሙዚቃ ባሻገር ሁሉ ነው የማስተውላቸው። አልበምህ አብዮት እንደሚያስፈልገውም አምናለሁ።ነገር ግን አንዳንድ ሙዚቃዎች በክሊፖቻቸው የቀደመ ክብርና ሞገሳቸውን ይሰለባሉ።በቃ ምስል ባትሰራላቸው እመርጣለሁኝ እኔ። የግጥሞቹ የሀሳብ ጣሪያ የማይደረስበትን ያህል ምስሉ ደረጃውን 0 ያደርገዋል
ወንድሜ ጎባዝ ባርታ እግዚአብሔር ኢትዮጵያእና ህዝቦችወን ያበረክ በሰዳት ያለን ወድ ሀገርቺን ያመናመልሰበት ቀን ቀርብ ይሁን ዘንድ አሜን በሉ guys 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
አሚን
Who is here 2024❤❤❤
waw ትችላለህ ለስለስ ያለ ሙዚቃ ስሰማ ገነት የገባሁ የሚመስለኝ እኔ ብቻ ነኝ 🤔በሰመመን ወደ ኋላ እጓዛለሁ 🤗🤗
ወድጄው ልሞት ነው !!!!
ኢትዮጵያ ሀገሬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እናት ሀገር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍😍
ይሄን ዘፈን ስሰማ የማላውቀው ሰው ይናፍቀኛል 🙄
_Z} qwt
Kkk inen newa😂
@@gechtube3308 haha yehunlhe🙄
🤣🤣🤣
እኔም ☹️✍️
ይህንን ሙዚቃ ስንቴ እንደዘፈነልኝ ከዚህ በፊት አላውቅም ነበር በእሱ ምክኒያት አወኩት ebro love you so mach❤😘😘😘
ምን
ቆንጆ ሙዚቃ ነው 👍ይገባዋልከስደት መልስ መልካም ፈርአ እግዚአብሔር ባል /ሚስት ይስጣቹህ አሜን በሉ 👍
እኔም እወድሃለሁ እምላለው ! ምርጥ ሥራ ነው:: በዚሁ ቀጠል ሃይልሽ!!
በርታልን የታሜ ጓደኛ ሃይሌፓዬ 🥰🥰🙏ፈጣሪ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
ሁሌም ሲሰማ የማይሰለች ..ሁሌም አዲስ የሆነ ምርጥ ዘፈን
Yaltedemete Kokeb naw Haileyesus, beautiful melody, amazing vocal.
Exactly👍👍👍👍
❤❤
ሀይልዬ የሚያኮራ ስራ ነዉ ይዘህ የመጣህው በሀገር ውስጥ እና በውጭ በስደት ያላችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ!!
እህት፥ የቱ ጋ ነው የሚያኮራው? እንዲገባኝ አጫውቺኝ!
በጣም ነው ምወድ ዘፈኖችክ ሁሉም ይመቹኛል በርታ ወንድሜ
ምርጥ አይገልፀውም ሀይልሻ በጣም ደስ ይላልወተት የሆነ ድምፅ
ፍቅርን በቀላሉ አሣየህን😍ቆንጆ ስራ ነዉ👏
ኃይለየሱስ ስወድህ በጣም ነዉ የምወድህበሰላም ኑርልኝ 💜💙💜
I really loved his album .Guys please try his album its really perfect ✌
Wowwwww✍✌💏
ውይ ሙዚቃ ማለት ያንተ ነው እንደው ጥሎብኝ ስወድህእስቲ እንደኔ ሚወደው?????
Eneam ewedewalew
Me too
6Y
esum eyezefene anchim eyewededshiw tnoryalesh .....
Another amazing music, you’re a very talented artist
Of course
ምርጥ ነው በጣም የምመስጥ ዘፈን ነው ሳዳምጠው በሃሳብ ተመስጬ በጣም ሩቅ ሄድኩኝ ደጋግሜ ነው የሰማሁት የዘመኑ የትዝታ ኑጉስ ብየዋለሁ ❤
ስወድልህ ድምፅህን የኔ አንደኛ ❤️❤️❤️
Haileye ! Amazing Musician, Always Impressed with your Popular Works !
Dmshi ylyal
ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ ይህን ለምወዳተትን እህቴ ጋብዣት ነበር ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ
ወንዶች መሃላ ብርቃቸው አይደለም በየደቂቃው ነው እናቴ ትሙት ብለው እሚምሉት አይቶ ይማራቸው እንጂ😂😂😂 ለማንኛውም ሃይልሽ አሪፍ ዜማ ነው 💚💛❤
ታማኝ አፍቃሪ መቼ ይሆን አግኝቼ ይሄን ዘፈን የሚጋብዘኝ😢😢
🤔አይደል
@ethio7706 አዎ! ይመጣል!
ሀይለየሱስን የምትወዱ ላይክ👍👍👍
ሀይልዬ ዋውውው ብያለው ስወድህኮ በጣም አሪፍ ምርጥ ስራ ተወዶልሀል 😘😘😘😘
መረዋ ድምፅ ና ቅላፄ አቦ አንተስ ዝፈን ❤️❤️👑
👍 denku musikehna hayleyesus feysa!!
ሀገሬን #ኢትዮጵያን ላልከዳ እምላለሁ!💚💛❤"ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ " በማለታቸው የሚወርዱ የሚዋረዱ እንጂ የምትወርድ ኢትዮጵያ እንደሌለች ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ!!!
ለምን እንደሆነ ባላውቅም ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ማላውቀው ስሜት ነው ሚሰማኝ
ኃይለኢየሱስ በጣም የምወደው ሙዚቀኛ ነው
እንዳንተ ለዚ ድሃ ሕብረተሰብ የሚያስብለትና የሚያስተምረው የለም በሁለቱ ዘፈኖችህ ፍቅር ተወደደ፣እምላለው ጠንካራ ሰው ነህ። from tigray
Good job as usual, keep up your good work. We need one traditional music hopefully soon.
ምርጫዬ የሆነ song ነው አይልዬ በርታ 😍
እንኳንመጣህልንዘመዴ
Yes
ሃይልየ ሁሌም የአዘፋፈንህ ቅላጼህ የምታነሳው አይድያ በጣም ነው የምወድልህ
Am from eritrean......i love all hayleyesus songs .......
l0
Hji nmejemerta gize ysemea aleku dhri 11 werhi
@@MartaMarta-lf5ub እሞ ከመይ ረኪብክያ
@@MartaMarta-lf5ub kkk ane kea dhri 1 amet
😢😢@@fadilaoromo4418
ኦ ዛሬ ደሞ ታምራት ደስታን አስታወሰኝ ክላሲካሉም ድምፅህም ደስ ይላል
Hayleyesus ur music is so powerful can’t stop 👂🏾👍the best Of best 🎼🙏Tebark 🙏
U deserve Award man! U did the best thank u haylisha
Eid Mubarak my fellow Ethiopians...melikamu hulu yigtemachihu.
ትክክለኛው የፍቅር ዘፈን በቃ❤❤❤❤
I fall in love with this music ❤❤
Afekreshalehuuu Ye teneshwa enattttt Tafachiyeee❤❤❤
i love you etiopan people from eritrea ወድህ ኣላ
ክንህግዝ ዶ ኣምሓረኛ? ''''''እወድሀለው """"!
እኛም ውድድ one love 🇪🇹 ❤️ 🇪🇷
ሀይልዬ ስራዎችህ ጥሎብኝ ይመቹኛል!💟💟
Ooh my God" is nice Song and Voice Fantastic Awesome Somali 🇸🇴 Artist, I'm like ❤️ Ethiopia 🇪🇹, I'm from Somalia 🇸🇴
I grew up listening to Somali songs and I love them so much!!!
@@ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ Wow welcome, One day you can visit Somali 🇸🇴
@@MohamedAli-mc9po same, king Khalid 👀👀👀🇪🇹🇪🇷❤🇸🇴
@@MohamedAli-mc9po We love u too my Somali brother❤️ Love and blessings to all of Africa and black peoples around the globe ❤️💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
❤
ይችን እምታነብ ሰላማችሁ ይብዛ
ሀይልዬ ዘፈኖችክ ሁሉ ውስጤ ናቸው👍👌😍
ሀይልዬ እንደ ሁል ጊዜዉ ጥሩ ስራ ነው ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ አልጠራጠርም
ድምፅህ ዘፈኖችሁ ሁሉ ደስ ይላሉ
WOW nice song hayeleya batam new emwedek hulhu nagerek yesbale ❤️👏👍
I love ethiopian music 🇷🇴🇷🇴🇷🇴
ጥላየ❤❤❤ሁሉ ነገሬ❤እወደሀለው❤ የዘላለሜ❤ያይኔ ብረሀን አፈቅረሀለው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ምርጥ😉 ነው ግን ዛሬ ገና ነው youtube ላይ ያየውት 🤔
የጠፋውን የ90 ዎችን ስራዎች ለዛ ስለመለስክልን እናመሰግንሀለን እኔ ደሞ ሁሉንም ስራዎችህን እወዳለሁ ። አንተን አከብርሀለሁ እወድሃለሁ ሆሌም አንደኛ
በጣም ደብሮኛል ከቤተሰቦቼ የኢድን ቀን ካሳለፍኩ 6 ዓመት ሆኖኛል እስኪ በላይክ አፅናኙኝ ። ለማላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ-ሙባረክ
አይዞሽ ማሬዋ እኔ አብሬ ነኝ የኔንቀን ያቅርብልሽ ከኮራና በፊትነው የገባሁ ግን የጎደኞቼእናቶች እኔን እያዩ 😭😭😭ይናፍቃሉ በሰላም ያምጣቹ ውድያገሬልጆች❤💔😭
አወእኔምዘድሮኸጀመአተለይቻለሁ
በጣም ነው የወደድኩት ሙዚቃውን በተለይ ደግሞ ፍቅረኛየ ሢጋብዘኝ ጭራሽ ይበልጥ ወደድኩት
በየቀኑ እይታህ ከጨመረ እኔ በየቀኑ አይቸሃለዉ ሰምቸሃለዉ ማለት ነዉ።😍ደስተኛ ከሆንኩም ይሄን ዘፈን ሰምቻለዉ ማለት ነዉ።
ምርጥ ስራ ነው:: እርማት ርእሱ እምላለው ሳይሆን እምላለሁ በሚል ይስተካከል::
Your lyrics as always dope🔥
all right
Bezih zefen ahun gena iyezelelku new wow I like it’🥰🥰
ይህ ልጅ ስራወቹ ሁሉ ደስ ይለኛል 😍😍😍
Waw በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው 🙌🙌🙌🙌👍👌👌👌👌
እስኪ single የሆናቹ እጃቹን አውጥ
lerasia eyemalkulsh new
እምላለው i am single
Alesha ኮመንት አስቀምጪልኝ እመልሳለሁ
ድራፍት ነው
@@birukfierew3681 😂
ደግሜ ደጋግሜ ልውደድሽ ለዚች አጭር እድሜ ከልቤ ነው የነገሮች ሁሉ ማስሪያ ፍቅር ነው
አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ እስኪ ሰላም ለአገራችን 🇪🇹😍🙏
ምርጤ ሀይለኢየሱስ ስወድክ አድናቂክ ነኝ❤🥰
Thank you, Haile...Am proud of you man,
Wadishalo holom 🇪🇹🇪🇷🇸🇴🇩🇯 ❤️
በጣም ከምወደው ዘፋኝ አንድ አንተነህ😍😍😍 እንደ ሁልጊዜው በጣም ወድጀዋለሁ❤❤😘
😂😂
Am from eritrean yhi zefen betam ne mwdh hailye kazi belay yebelete srah endetserh tesfa argalew
Obsessed in this vibe 😍 ✨️
ዋዉ ምርጥ ሙዚቃ በጦም ነዉ የተመቸኝ ብሰማው ብሰማዉ አልሰለቸዉም
My favorite music, my favorite haylepa
ኡፍፍፍ ይህ ዘፈን 🥰🥰ሃይሌ🥰
Wowww you have god music thank you !!
ማነዉ እደኔ ሀይልየን የሚወደዉ በጣም ነዉ የምወዲህ
wow አሪፍ ሙዚቃ ነዉ❤️❤️❤️
ሀይልዬ በርታ አሪፍነው 👍👈👌👌💕💕
It brings up memories 😢😢
ሃይልሻ ስወድህ እኮ……ምርጥ ስራ ነው
በሁለም አይነት የሙዚቃ ጨዋታዎች (ባሀላዊ እና ዘመናዊ) እንከን የማይወጣለት ምርጥ ድምፃዊ !👌
😮❤😢
PW😂😢😊
ሀይልየ ስወድህ❤ማነው እንደኔ የሚወደው ሀይልሻን👌በርታ ምርጥ ልጂ ዘረኝነት ጠፍቶ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ለኢትዮጰያ ና ለህዝቦቿ ያድልልን እግዚአብሄር💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🙏
የሚደመጥ ሙዙቃ ማለት እንደዚህ ነው:: ደስ የሚል ግጥምና ዜማ:: እናመሰግናለን::
wow በሙሉ ኣካልህ ደስታ ሚረጭ ሙዚቃ፡ እስኪ የወደዳችሁት❤❤❤❤❤❤
ምነው ዛሬ ደግሞ የታምራት ደስታ ድምፅ ይዘህ መጣህ ወንድሜ;፤ምናልባት ዜማው አብራችሁ ስለሰራችሁት ይሆን፤ለማንኛውም ደስ የሚል መልእክት ነው፤፤
ሀይልዬ እንደ ሁል ጊዜዉ ጥሩ ስራ ነው
ከዚ በላይ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ አልጠራጠርም😍
መንታ ጨቅላ ልጆቻቸውን ሸጠው የተካፈሉት ጥንዶች ጆሮን ጭው የሚያደርግ ታሪክ ሊታይ የሚገባው
th-cam.com/video/Sb0hKwk20eA/w-d-xo.html
@@Tena77721 እንደማመር
@@tsegatsega4748 እሽ።
እንኳን ወደ Click Habesha TH-cam Channel በሰላም መጣችሁ
ሰለኛ የበለጠ ለማዎቅ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ ሲጨርሱ SUBSCRIBE አድርገው ይዉጡ!
እናመሰግናለን!
th-cam.com/video/2RSeMifJq0A/w-d-xo.html
❤️🥰
ስቱን ሰዉ ፍቅር አዝያዘዉ ይህ ሙዚቃ ከኔ ጀምሮ❤❤❤❤❤
አደኛ ነህ ድምፀህ 😍❤ ክላሰካው እንደ ኤፈሬም ታምሩ ነው ሙዚቃ ነው😭😭😭😭😭😭😭 እኔ የፍቅረ ትረጉሙ ጠፈቶብኛል 😭😭 ሁሉም ጥቅም ፈላጊ ብቻ እግዚአብሔር ከወረተ የፀዳ ፈቅረ ይሰጠን💒
@Alesha Tube ኣለሻ Tube አረኩሸ
😅 Sss
ዘፈኑን የሌለ ነዉ የወደድኩት... ሰምቼዉ አልጠግበዉም 😍😍😍😍
ይህን ዘፈን ስሰማዉ ሁሌም አንቺ ነሽ ትዝ እምትይኝ ወድሻለዉ ❤❤❤❤❤ አንድ ቀን ታይዉ ይሆናል ይሄን
ታድላ😢
አኔም አምላሎው አወደሃሎው ሰልህ ኡነት ኡነት ከልቤ from 🇪🇷🙏🏾🙏🏾 ከዚ በላይ አንደምትሰራ ኣልጠራጠርም✌🏿
Bmkniyat yu smna zmesasel 😂👍👍👍
እና እኔ ለምን አልምልልሽም ሆድየ
😂😂😂😍💃
@@ሰላምነውምኞቴ 😮
ያንተ ዘፈን ያየሁት እንደአሁኑ ወጣቶችአደለም አይሰለችም እንደ ዱሮ ዘፈኖች ነው ሀይሌ ፓ በርታ ቀጥልበት ባባ
ባህላዊ እና ዘመናዊ ሰራወችህ አንደኛ ናቸው ትችላለህ !!
ሀይልዬ እውነት ለመናገር ሙሉ አልበምህን ሳዳምጥ ነው የምውለው በጣም ደስስስስ የሚል ጥልቅ ትርጎሜን እና ደስስስ የሚል ዜማወች የማይሰለቹ ናቸው ይሄንም በክሊፕ ስለሰጠህን እመስግኛለሁ ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቅክ🙏
አንተን እና መሰሎችህን ስናይ ነው እኮ ተስፋ የማንቆርጠው ፣ በርታ ሓይልሻ
እንደኔ ሚወድክ ሚያደንቅክ አለ ስወድክ እረጋ ያለ ድምጽ መልክህ ዋው
عيد مبارك على الشعب الإثيوبي الشقيق نحنا بنحبكم من أعماق قلوبنا التحية لكم من السودان 🇪🇹🇸🇩❤️❤️
Man i am here abraod the country to change ma life i mate a lot of sudane they loved so much Ethiopian people and culture also they care too much us we loved you so much long life ma man
😊⁰0⁰
❤❤❤
ሀይልዬ በጣም ነው የምወድህ። ሙዝቃህንም ከሙዚቃ ባሻገር ሁሉ ነው የማስተውላቸው። አልበምህ አብዮት እንደሚያስፈልገውም አምናለሁ።ነገር ግን አንዳንድ ሙዚቃዎች በክሊፖቻቸው የቀደመ ክብርና ሞገሳቸውን ይሰለባሉ።በቃ ምስል ባትሰራላቸው እመርጣለሁኝ እኔ። የግጥሞቹ የሀሳብ ጣሪያ የማይደረስበትን ያህል ምስሉ ደረጃውን 0 ያደርገዋል
ወንድሜ ጎባዝ ባርታ እግዚአብሔር ኢትዮጵያእና ህዝቦችወን ያበረክ በሰዳት ያለን ወድ ሀገርቺን ያመናመልሰበት ቀን ቀርብ ይሁን ዘንድ አሜን በሉ guys 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
አሚን
Who is here 2024❤❤❤
waw ትችላለህ ለስለስ ያለ ሙዚቃ ስሰማ ገነት የገባሁ የሚመስለኝ እኔ ብቻ ነኝ 🤔በሰመመን ወደ ኋላ እጓዛለሁ 🤗🤗
ወድጄው ልሞት ነው !!!!
ኢትዮጵያ ሀገሬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እናት ሀገር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍😍
ይሄን ዘፈን ስሰማ የማላውቀው ሰው ይናፍቀኛል 🙄
_Z} qwt
Kkk inen newa😂
@@gechtube3308 haha yehunlhe🙄
🤣🤣🤣
እኔም ☹️✍️
ይህንን ሙዚቃ ስንቴ እንደዘፈነልኝ ከዚህ በፊት አላውቅም ነበር በእሱ ምክኒያት አወኩት ebro love you so mach❤😘😘😘
ምን
ቆንጆ ሙዚቃ ነው 👍ይገባዋል
ከስደት መልስ መልካም ፈርአ እግዚአብሔር ባል /ሚስት ይስጣቹህ አሜን በሉ 👍
አሚን
እኔም እወድሃለሁ እምላለው !
ምርጥ ሥራ ነው:: በዚሁ ቀጠል ሃይልሽ!!
በርታልን የታሜ ጓደኛ ሃይሌፓዬ 🥰🥰🙏ፈጣሪ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
ሁሌም ሲሰማ የማይሰለች ..ሁሌም አዲስ የሆነ ምርጥ ዘፈን
Yaltedemete Kokeb naw Haileyesus, beautiful melody, amazing vocal.
Exactly👍👍👍👍
❤❤
ሀይልዬ የሚያኮራ ስራ ነዉ ይዘህ የመጣህው
በሀገር ውስጥ እና በውጭ በስደት ያላችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ!!
እህት፥ የቱ ጋ ነው የሚያኮራው? እንዲገባኝ አጫውቺኝ!
በጣም ነው ምወድ ዘፈኖችክ ሁሉም ይመቹኛል በርታ ወንድሜ
ምርጥ አይገልፀውም ሀይልሻ በጣም ደስ ይላል
ወተት የሆነ ድምፅ
ፍቅርን በቀላሉ አሣየህን😍ቆንጆ ስራ ነዉ👏
ኃይለየሱስ ስወድህ በጣም ነዉ የምወድህ
በሰላም ኑርልኝ 💜💙💜
I really loved his album .
Guys please try his album its really perfect ✌
Wowwwww✍✌💏
ውይ ሙዚቃ ማለት ያንተ ነው እንደው ጥሎብኝ ስወድህ
እስቲ እንደኔ ሚወደው?????
Eneam ewedewalew
Me too
6Y
esum eyezefene anchim eyewededshiw tnoryalesh .....
Another amazing music, you’re a very talented artist
Of course
ምርጥ ነው በጣም የምመስጥ ዘፈን ነው ሳዳምጠው በሃሳብ ተመስጬ በጣም ሩቅ ሄድኩኝ ደጋግሜ ነው የሰማሁት የዘመኑ የትዝታ ኑጉስ ብየዋለሁ ❤
ስወድልህ ድምፅህን የኔ አንደኛ ❤️❤️❤️
Haileye ! Amazing Musician, Always Impressed with your Popular Works !
Dmshi ylyal
ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ ይህን ለምወዳተትን እህቴ ጋብዣት ነበር ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ
ወንዶች መሃላ ብርቃቸው አይደለም በየደቂቃው ነው እናቴ ትሙት ብለው እሚምሉት አይቶ ይማራቸው እንጂ😂😂😂 ለማንኛውም ሃይልሽ አሪፍ ዜማ ነው 💚💛❤
ታማኝ አፍቃሪ መቼ ይሆን አግኝቼ ይሄን ዘፈን የሚጋብዘኝ😢😢
🤔አይደል
@ethio7706 አዎ! ይመጣል!
ሀይለየሱስን የምትወዱ ላይክ👍👍👍
ሀይልዬ ዋውውው ብያለው ስወድህኮ በጣም አሪፍ ምርጥ ስራ ተወዶልሀል 😘😘😘😘
መረዋ ድምፅ ና ቅላፄ አቦ አንተስ ዝፈን ❤️❤️👑
👍 denku musikehna hayleyesus feysa!!
ሀገሬን #ኢትዮጵያን ላልከዳ እምላለሁ!💚💛❤
"ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ " በማለታቸው የሚወርዱ የሚዋረዱ እንጂ የምትወርድ ኢትዮጵያ እንደሌለች ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ!!!
ለምን እንደሆነ ባላውቅም ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ማላውቀው ስሜት ነው ሚሰማኝ
ኃይለኢየሱስ በጣም የምወደው ሙዚቀኛ ነው
እንዳንተ ለዚ ድሃ ሕብረተሰብ የሚያስብለትና የሚያስተምረው የለም በሁለቱ ዘፈኖችህ ፍቅር ተወደደ፣እምላለው ጠንካራ ሰው ነህ። from tigray
Good job as usual, keep up your good work. We need one traditional music hopefully soon.
ምርጫዬ የሆነ song ነው አይልዬ በርታ 😍
እንኳንመጣህልንዘመዴ
Yes
ሃይልየ ሁሌም የአዘፋፈንህ ቅላጼህ የምታነሳው አይድያ በጣም ነው የምወድልህ
Am from eritrean......i love all hayleyesus songs .......
l0
Hji nmejemerta gize ysemea aleku dhri 11 werhi
@@MartaMarta-lf5ub እሞ ከመይ ረኪብክያ
@@MartaMarta-lf5ub kkk ane kea dhri 1 amet
😢😢
@@fadilaoromo4418
ኦ ዛሬ ደሞ ታምራት ደስታን አስታወሰኝ ክላሲካሉም ድምፅህም ደስ ይላል
Hayleyesus ur music is so powerful can’t stop 👂🏾👍the best Of best 🎼
🙏Tebark 🙏
U deserve Award man! U did the best thank u haylisha
Eid Mubarak my fellow Ethiopians...melikamu hulu yigtemachihu.
ትክክለኛው የፍቅር ዘፈን በቃ❤❤❤❤
I fall in love with this music ❤❤
Afekreshalehuuu Ye teneshwa enattttt Tafachiyeee❤❤❤
i love you etiopan people from eritrea ወድህ ኣላ
ክንህግዝ ዶ ኣምሓረኛ?
''''''እወድሀለው """"!
እኛም ውድድ one love 🇪🇹 ❤️ 🇪🇷
ሀይልዬ ስራዎችህ ጥሎብኝ ይመቹኛል!💟💟
Ooh my God" is nice Song and Voice Fantastic Awesome Somali 🇸🇴 Artist, I'm like ❤️ Ethiopia 🇪🇹, I'm from Somalia 🇸🇴
I grew up listening to Somali songs and I love them so much!!!
@@ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ Wow welcome, One day you can visit Somali 🇸🇴
@@MohamedAli-mc9po same, king Khalid 👀👀👀🇪🇹🇪🇷❤🇸🇴
@@MohamedAli-mc9po We love u too my Somali brother❤️ Love and blessings to all of Africa and black peoples around the globe ❤️💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
❤
ይችን እምታነብ ሰላማችሁ ይብዛ
ሀይልዬ ዘፈኖችክ ሁሉ ውስጤ ናቸው👍👌😍
ሀይልዬ እንደ ሁል ጊዜዉ ጥሩ ስራ ነው
ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ አልጠራጠርም
ድምፅህ ዘፈኖችሁ ሁሉ ደስ ይላሉ
WOW nice song hayeleya batam new emwedek hulhu nagerek yesbale ❤️👏👍
I love ethiopian music 🇷🇴🇷🇴🇷🇴
ጥላየ❤❤❤ሁሉ ነገሬ❤እወደሀለው❤ የዘላለሜ❤ያይኔ ብረሀን አፈቅረሀለው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ምርጥ😉 ነው ግን ዛሬ ገና ነው youtube ላይ ያየውት 🤔
የጠፋውን የ90 ዎችን ስራዎች ለዛ ስለመለስክልን እናመሰግንሀለን እኔ ደሞ ሁሉንም ስራዎችህን እወዳለሁ ። አንተን አከብርሀለሁ እወድሃለሁ ሆሌም አንደኛ
በጣም ደብሮኛል ከቤተሰቦቼ የኢድን ቀን ካሳለፍኩ 6 ዓመት ሆኖኛል እስኪ በላይክ አፅናኙኝ ።
ለማላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ-ሙባረክ
አይዞሽ ማሬዋ እኔ አብሬ ነኝ የኔንቀን ያቅርብልሽ ከኮራና በፊትነው የገባሁ ግን የጎደኞቼእናቶች እኔን እያዩ 😭😭😭ይናፍቃሉ በሰላም ያምጣቹ ውድያገሬልጆች❤💔😭
አወእኔምዘድሮኸጀመአተለይቻለሁ
በጣም ነው የወደድኩት ሙዚቃውን በተለይ ደግሞ ፍቅረኛየ ሢጋብዘኝ ጭራሽ ይበልጥ ወደድኩት
በየቀኑ እይታህ ከጨመረ እኔ በየቀኑ አይቸሃለዉ ሰምቸሃለዉ ማለት ነዉ።😍ደስተኛ ከሆንኩም ይሄን ዘፈን ሰምቻለዉ ማለት ነዉ።
ምርጥ ስራ ነው:: እርማት ርእሱ እምላለው ሳይሆን እምላለሁ በሚል ይስተካከል::
Your lyrics as always dope🔥
all right
Bezih zefen ahun gena iyezelelku new wow I like it’🥰🥰
ይህ ልጅ ስራወቹ ሁሉ ደስ ይለኛል 😍😍😍
Waw በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው 🙌🙌🙌🙌👍👌👌👌👌
እስኪ single የሆናቹ እጃቹን አውጥ
lerasia eyemalkulsh new
እምላለው i am single
Alesha ኮመንት አስቀምጪልኝ እመልሳለሁ
ድራፍት ነው
@@birukfierew3681 😂
ደግሜ ደጋግሜ ልውደድሽ ለዚች አጭር እድሜ ከልቤ ነው የነገሮች ሁሉ ማስሪያ ፍቅር ነው
አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ እስኪ ሰላም ለአገራችን 🇪🇹😍🙏
ምርጤ ሀይለኢየሱስ ስወድክ አድናቂክ ነኝ❤🥰
Thank you, Haile...Am proud of you man,
Wadishalo holom 🇪🇹🇪🇷🇸🇴🇩🇯 ❤️
በጣም ከምወደው ዘፋኝ አንድ አንተነህ😍😍😍 እንደ ሁልጊዜው በጣም ወድጀዋለሁ❤❤😘
😂😂
Am from eritrean yhi zefen betam ne mwdh hailye kazi belay yebelete srah endetserh tesfa argalew
Obsessed in this vibe 😍 ✨️
ዋዉ ምርጥ ሙዚቃ በጦም ነዉ የተመቸኝ ብሰማው ብሰማዉ አልሰለቸዉም
My favorite music, my favorite haylepa
ኡፍፍፍ ይህ ዘፈን 🥰🥰
ሃይሌ🥰
Wowww you have god music thank you !!
ማነዉ እደኔ ሀይልየን የሚወደዉ በጣም ነዉ የምወዲህ
wow አሪፍ ሙዚቃ ነዉ❤️❤️❤️
ሀይልዬ በርታ አሪፍነው 👍👈👌👌💕💕
It brings up memories 😢😢
ሃይልሻ ስወድህ እኮ……ምርጥ ስራ ነው