New Ethiopian music 2015 Romario records present BEKELE AREGA yaz ejuan
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- #ethiopianmusic #newethiopianmusic #ethiopia
Facebook Romario Records
Music arrangement mixing and mastering and produced by Metaferia Bekele
Camera editing and mastering by M squire production
Metaferia Bekele +251911378371 { አባቴ }
አጎትዬ እድሜና ጤናይስጥህ የታላችሁ ወሎየወች ቆለኞቹ አየየላ ሚካኤል ልጆች
አጎቴ ዉሸታም🙄
ሆ🙄🙄ስለሱ ማወቅ ምትፈልጊዉ አለሽ😒
@@Sነኝ-p6y አይ ማማየ በጣም ነው የምደዉ
አችዉሸታም የትነዉየምታቂዉ የሰፈሬልጅእኮነዉ
ደገኞቹስ
ያንተ ግርማ ሞገሳም ድምፅ ፣ ስልጥን ባለው ጉሮሮህ ታሟሽቶ ሲወጣ የጋሽ ባህሩን እንደ ባህር የተንዠረረ ለዛ፣ የወለዬዎች ደማምነት እና ደሳሳ ቢሆንም ተናፋቂውን የኢትዮጵያ ከተሞችን ሰፈር ሁሉ ከሰተብኝና በእውነቱ ተመሠጥኩ፣ ተደነቅኩ፣ ጮክ እያልኩ እየደነስኩ ጨፈርኩ 😍👌👌👌 አቦ ትችላለህ አባቴ👊😎
አሯ ይህን ዘፈን ስንት አመት ሙሉ እየፈለኩት ነበር, ዛሬ ሳልፈልገዉ ነካሁት
ለማንኛዉም በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
በዚህ ሙዚቃ የተነሳ ሲኦል መግባቴ ነው ቀኑን ሙሉ ስሰማው ብውል አልጠግበውም ስንት ጊዜ ደጋግሜ እንደማዳምጠው ለቁጥር አይገባም።
.ዘዘ
😢
@@@etsefews-sm 91
1
ኧሯ ሸጋ ነው አባቴ😘💙የቆላ ልጅ እግሮች መዳኒት ያበቅሉ እነሱ ማር እንጂ ጢናዳም አይቆርጡ🤗👌
እንደዚህ ምርጥ ዜማ ግጥም ድምፀ መረዋ ድምጽ ሞልቶ ሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ በነ ቢጫ ወባ ዘፈን ነው ተብሎ ጆሮችን ይደክማል ጆሮ ስንቱን ይስማል እንደዚህም ምርጥ ዜማ አለ 🎼🎼🎼
ድምጽ ዋውውውውው እጅግ ግሩም ነው ምስጋና
በጣም ከዘመኑ ዘፈን ደግሞ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩኝ በሳቅ
If
If you you
ትክክል 👏
ትክክለኛ ባህላዊ የኢትዮጵያ ወድ ሐገራችን ዜማ ማለት ይህ ነው :: ፈረንጂ አገር ቀረፃ ከባህላዊ የሀገራችን ዘፈን ጋር ስለ ማይሄድ ። ለዚህ ዘፈን ⭐⭐⭐⭐⭐+++
አቤት ይህ ዘፈን እቤት ውስጥ ከእህት ወንድሞቼ ጋር እንቀውጠው ነበር አሁን እኔ ተገነጠልኩ አይ ስደት
አይዞን ውዴ ድጋሜ ትቀውጡታላቹ
@@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ እሺ ማማዬ❤❤❤
@@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 56555654556555556554564557655646654655555665666755755566655676455776564666556655555575655755655565666574646565655456644665566545655655465554657666575556565556554565456556656545575566566555556566766646566556465665555554554
አይዞሽ ማርዬ
@@mohammad5957 llll
L
Llll
በጣም የምወደው ዘፋን ነው በጣም ትውስታ አለብኝ እኛ ግቢ የሚኖር ተከራይ ነበር ለመጀመሪ ግዜ የሰማሁት የሱ ሰርግ ነበር ያኔ እኔም በልጅነቴ ጨፋርኩ እየተሸለምኩ መገን ግዜ አሁን አድጌ የሁለት ልጅ እናት ሁኛለሁ መገን ግዜ መቼም አይመለስ😂😂😂😂
Anyone who is watching this masterpiece in November 2024!!!!!!!!!!!!!!!!😊😊😊
Tinish tigist esti june yidersal 😆
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅@@adulishassen5906
❤
Yes
እኔ
መዳኒትም የለኝ እንዳመመኝ ልደር ተለክፊያለሁኝ ግን በምን እንደሆነ አልታወቀም
ምርጥ ነው
አቦ ይመችክ ማነው የተለከፈ ገባ ገባ ህክምና እንሠጣለን
ተለክፌያለሁኝ ያውም በሰው መንደር
ልክፍቱ ደሞ ፍቅር
ክክክክ
የሚገርመው በጣም ድብር ብሎኝ ነበር በቄ ፈታ አረከኝ አገሬ የገባው እስከሚመስለኝ ድረስ አስነካሁት ከልብአመሰግናለው ለዚ ምርጥ ስራክ በአዲስ ነገር ደሞ እንገናኛለን በቄ
እጅግ በጣም የምወደው የወሎ የባህል ሙዚቃ!!
እኔ ከጎጃም ነኝ።
የሆነ የአመትባል ዋዜማ የበአሉ ለት ከሰአት አያታችሁ ቤት ሄዳችሁ ሞቅ ስታረጉት 👏👏👏👏
በሚገረም ሁኔታ ነገ 2015 አዲስ አመት ነው በቃ ተቀወጠ
ወሎ የታወቀ እኮ ነው በውበት በፍቅር በሁሉም ነገሮች እኛ ወሎዬዎች ልዩ ነን 💕💕💕👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕👍👍👍👍👍👍👍 ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
ዘርን ለአቶ አብይ አሳውቀው እኛ ዘራችን ኢትዮጵያዊ
እራስን ለመዉደድ ማን ያንሳል። BTW ወሎ አማራ ነዉ።
Weree shalee nacheew
ባህሩ ቃኜ ነፍሰ ይማር ማማዬ ነብሰ ይማርአባቴ ልጆች ሆነን ይሄ ሙዚቃ ይጋብዛት ነበር ለባህሩ ቃኜ ለማማዬ ነብሰ ይማር ይሄ ዘፈን በትክክል የማማዬ ጋብቻ ታሪክ ነው 😭😭😭💔💔💔
Ayzoh! Balute wend ehtochesh tesenagni! Man yekeral kemote
Tekekl hulum yemotal ,🥺☝️
I love Amaharic music and songs but this tops them all. Stay blessed.
ጋሽ ባህሩን በአማቻቸዉ አየናቸዉ በጣም ደስ ይላል ባተም ድምጽ አምሯል🙏👍👍👍
Amachachew malet
ባለቤቱ የጋሽ ባህሩ ልጅ ናት። ጋሽ ባህሩ ጉንቱ የባህል አቀንቃኝ ናቸው። በተለይ ግጥማቸውን ጆሮ ሰጥቶ ላዳመጠ ብዙው ቅኔ አዘል ነው። ይህ ዘፈን በራሱ የሳቸው ነው።
ማህረቡን ይላል ያላየ ሰርገኛ፣
ሻሹን ሻሹን ይላል ያላየ ሰርገኛ፣
ተቋጥሮ መሄዱን ማን አውቆት ያለኛ።
አንዱ ቅኔ ነው ይሄ...
አይ ጋሽ ባህሩ ነፍስዎትን ይማረው።
@@Halefom 🎉🎉🎉
I'm from Asmara🇪🇷i am in love with this music 🇪🇷♥️🇪🇹
Oww that's great to hear
@@Alexsodvje we love your music too from Ethiopia!!!!
@@Alexsodvje ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ch
Come bro
Really you ding it perfect even stil almost same as the original singer .bravo keep it
I'm Eritrean I don't know a lot about my country but I love Ethiopia with all my heart 🇪🇹❤❤
We love you more brother ❤️
@@semariagetachew1826፦ ጨጨ
We are happy you know Ethiopia is your country. Bhadinet nqetsl tiray ata hawena
ወሎዬዎች የመጀመሪያ ውበታችን ደግነት ሁለተኛ የዋህነት ሦሥተኛ ገራገርነት አራተኛ ሰውን በሰውነቱ እንጂ በሚታይ ቁሳዊ ነገር ልዪ ቦታን የማንሰጥ💚💛❤️
ኘኘ
This true story
@@bdgbxbxb3685 ሰህትክክክክክልልል
በትክክል
@@bdgbxbxb3685 nn
THE ETHIOPIAN CHRONICLE
ጣዕም ያለው የማይጠገብ የባህል ሙዚቃ ይህ ነው ምንም አይሰለችም ደጋግሜ ነው የማዳምጠው።
ወሎዬነቴ ኩራቴ የፍቅር አገር ጋሽ ባህሩ ነፍስ ይማር እናቴን የማስታዉስበት ዘፈን ነዉ የፍቅር አገር የዋኮች ፍቅር እንጂ ዘር ሀይማኖት የማንለይ የትም እንወለድ ሰዉ ወዳድ ነን ኢትዬጲያን ፍቅር ያብዛልን በአንድነት ለዘላለም !"
00⁰p⁰
0000⁰0⁰0⁰00000ⁿ00⁰000⁰00000000⁰000⁰0000pp
Tekekl ya haimanot leyunat yalam walloch ga❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ስወደው ይሄን ዘመን በተለይ የአባቴ ዘፈን ነው ሚመስለኝ❤
አገሯ ቆቦ ነው ♥️
አማራነት ክቡር ማንነት 🎉long life Amhara 💜
Wey alsemashm endi esuma yetgray kehoneko koye
@@luulgebremichael9149 😂 free temban &kunam 😢Erob የቱ ነው ትግሬ የብሄር ብሄረሰቦች ስብስብ እኮ ነው
እልልልልልልልልልልልልልል ውሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ ኧረ ትዝታዬን ቀሰቀሰው ዋውውውው ደስ ሲልልል
Fabulous expression
ልብ የሚነካ ዜማ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖💖
ኡፍፍፍ ዘና የሚያደረግ ዘፈን አማራነቴ ኩራቴ
ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ.......
ሀገሬ ስላምሽ ይመለስ ለወሎ ህዝብ ጥይት አይገባውም ነበር አሂሪቡ ባይ እኔን ወገኔ
የሰፈሬ ልጅ
የደሴው ጉብል
አቤት ድምፅ የኔ ማርርርርርርርርር
ለካ የደሴ ያገሬ ልጅ ሆኖ ነው እንድህ ያማረው እፍ ሀገሬ ደሴ እስከመቸ ናፍቄ
ፕ
ጠባብነትን እና ዘርኝነትን ከማስፍፍት አንድነትን ስላምን ኢትዮጵያውያዊነትን ስበኩ!
Thank you! ❤
[ይችን የተደነቀች ልጅ እያሰብኩ እንዴት እንደምወዳት፥፥ በስዕል ለሚስላት በፎቶ ለሚማመጣት ሽልማት አለው፥፥ ጥበብ፣አድናቆት፣አወዳደድ፣የአማችየው ድምጽ(በቄ ወንድማችን) ብቻ ይሄ ደስ የሚለኝ ሙዚቃ ነው፥፥
ግጥሙ እስከ አራት ደቂቃ ነው፥፥ የቃላት ግድፈት ይኖረው ይሆናል አሻሽሉት እና ጨርሳች ሁ ጻፋት፥፥] . ነነይ እዴ ዴ ነነይ እዴ ዴ..
እኔ የምወዳት የምሞትላት
ጸጉርዋ በጄርባዋ የወረደላት
አገርዋ ቆቦ ነው መርጃዋ ቆርባት
ነብሶዋ መጋልዋ እጅ እግርዋ ሶሪት
አይንዋ እንደጉልላት የሚታይላት
ያፍንጫዋ ማማር የተሳካላት
ጥርሳዋ እንደማሽላ የሚፈካላት
ከንፈርዋ እንደኮሽም እሚጓጓላት
አንገትዋ እንደመቃ የተቃናላት
ከደረትም ደረት የፈጠረባት
ሽንጣዋ እንደወንዝ ሀረግ የተሳበላት
ወገባዋ ቀጥኖባት አንጄትም የላት
የብርቱ አራሽ ልጅ ናት የባለ ጥማድ
መዕዛዋ ሁሉ የጥርኝ ዝባድ
እንጃ መላወሴን እንጃ መዳኔን
ፍቅር ጥምድ አርጎ ይዞኛል እኔን
ያዝ እጇዋን ዝጋ ደጇዋን ሳም ጉንጩዋን x3
ነነይ እዴ ዴ ነነይ እዴ ዴ
ፍቅር ያማታይለት እዚያ ቆላ ሰፈር
ለካ እንደምች አርጎ ይጋረፋል ከንፈር
የቆላ ልጅ እግሮች መድሀኒት ቢያመጡ
እነሱ ማር እንጂ ዳማ ከሴ አይቆርጡ
መድሀኒትም የለኝ እንዳመመኝ ልደር
ተለክፌያለሁኝ ያው በሰው መንደር
እንዴት ይሆን ማፍቅር ምን ይሆን መውደድ
ያንገበግባል ወይ ሳም አርጎ መሄድ
ችላ ችላ እያለች ባዘተው መንደሩን
እሳው ከወደደች ካሰበች ማረፍን
ከእንግዲህ ሆንኩላት የጠፍር አልጋን
ያች የቆለኛ ልጅ ትጣል እስከዳር
ይበላለጥ እንጅ ሌላው ሌላው ሀብት
ፍቅር እኩል በእኩል መሆን አለበት
እንዴት የእግዜር ፍጡር በርሀብ ልሙት
ዳሌዋም ዳሌ ነው ባቷም መልካም ባት
ደጅ ጠኝው በዝቶ ሲመከርባት
ሆዴም ከወደዳት ልቤም ካሰባት
ቢጠፋም ስሜ ነው የሚጎድፍባት
ለእግረ ሙቅ አልደርስም ብከሰስባት
አልሞት አልገረፍ ብጠየቅባት
እኔስ ምን ሎቆጨኝ ብሰየፍባት
ፍርዱን አውቀዋለሁ የዛሬን አባት
ግፋ ቢል ሀይሎጋ እንዲባልላት
ጠቅልለህ ውሰድ ነው ፈርመህ አግባት ፈርመህ አግባት
ያዝ እጇዋን ዝጋ ደጇዋን ሳም ጉንጩዋን x3
👍👍👍👍👍👍
This is one of the amazing Ethiopian country music performers who admire their mother land, ancestors, our creator God and beauty of all God's creatures. God bless you my beloved ones!!
Am from Nigeria live in Germany 🇩🇪 and I we like to marry from Ethiopia because I was there in 2008
@@ledyagatachew8101 😅 አረ አትርከሺ Hi አላለችም 🤭🤭
❤❤❤❤🎉
እኔ ይሄን ሙዚቃ ስወደው ብዙ ትዝታ ያስታዉሰኛል በደህናው ጊዜ ከ አማሃሮች እንጨፍርበት ነበረ አይ ትዝታ ብቻ❤
ዋውውውእ በቄ ምርጥ ዘፈን ነው ያገሬል ልጅ በርታ በሌላ ስራ እንጠብቃለን
ወይኔ ይሄንን ሙ ዚቃ ስወደው እህቴ ስታገባ ጨፍሬበታለሁ በጣም ደስ ይላል
ቆንጆ ነው። ባህሩ ቃኜን አስታውሼበታለሁ🙏
Today Is New Year 2014 Happy Near For Ethiopia & For Tigay Happy New Year For Ethiopia 🇪🇹
❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🥲💋
Tnx
Stupid tigiray is not a country
Who say tigray is a country? ደደብ
@@akliluyemane7610 unkf
እሰይ ምነው ሽዋ ይሙታል እንዴ ብቻዬን አስነካሁት እኩ። ይመቻችሁ ያገሬ ልጅች !!
😂😂😂😂
እኔም አስነካሁት ክክክክ
እኔም ክክክክክ ድምፁ ሲያምር
ክክክክክ እኔም
እስክ በቅኒነት ሳብስክራይብ አድርጉኝ ውዲ ያገረ ልጆች ሲወዳቸው
በሀይሉ ተስፋዬ ነኝ ከሀዋሳ በ24/04/2015 ዓ/ም በርታ አሪፍ ስራ ነው
በ18 ዓመቴ
ስወደው ይሄ ዘፋኝ ፈጣር ዕድሜና ጤና ይስጥህ
I miss my village doro mankeya.As the saying says, you miss it when you lose it.
who is watching this banger in 2025?
Mw
በጣም ነው የምወደው ይሄን ሙዚቃ 😌😌
Who’s watching this in 2025
Both of ya
It is me👍
It’s 2024 😁
እኔን የሚያቁኝ ሁሉ ይህን ዘፈን ሲያዳምጡ ትዝ ምላቸው ነገርስ 😂 በጣም ምወደው 💃💃
ilove ethiopian music i m from jemaica ewdacewhalhu
We love you too.
ኑርልን የሁሉን ትዝታ ቀስቃሽ ነዉ ይሁኔ ያንተ ዘፈን የሚጠላ የለዉም
ያዙ እንግዲህ የሀገሬ ልጆች እስክስ💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃
99
The first
እስክስስስስስ 💃💃💃💃💃💃
💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
This song is 6 minutes still it's not enough 😭😭❤️❤️
I’m agree with you😂❤️🇪🇹 I love this song so much !!!!❤️🇪🇹
Bekele is king and his voice is amazing
Me be like: *puts again * 😢😅😂
ጭፈራው ኬሮግራፊው ልክ አይደለም ግን ሙዚቃው እና የዘፋኙ ድምፅ አንደኛ ነው...
እባክወትን ትክክለኛውን ዘፍነው ያሳዩን ክክክክ
የምረ በጣም እምወደዉ ሙዚቃ ነዉ ይመችህ አባቴ ድምፅ ዜማ ግጥም ብሎ ዝም ነዉ
የገባሁበት ሙዚቃ ነው ትዝታ ውስጥ ገባሁ 😢😢😢🎉❤❤❤❤❤
ምርጥ ድምጽ ከአሰደማሚ ሙዚቃ ቅንብር ጋር
ሰውየውና ድምፁ ማይመሳሰል ናቸው። አድናቂ ነህ
ይሄን ዘፈን ሰወደዉ❤️
5 አመት ሙሉ የት ነበረ ይሄ ዘፈን አሁን ነው የወጣው
እኮ🙄🙄💃
እኔ እራሱ እያልኩ ነበር ሥንት ጆሮ የሚያደነቁር ሙዚቃ ሥንሠማ ይሄ የት ነበር
Yehe music wesete nw tik tok lay neber mecheferebet zare gin muluwen agegnaw♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️💋💋💋💋💋♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😘😘😍😍❤️❤️💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
I am Eritrean but I love this song 😀😀😀😀
I'm Afghan but I love Michael Jackson's song. Who asked you where you from? Does it really matter where you from to like any song? Unless someone is narrow minded ethino-centric, music has no bound.
በጣም ቆንጆ ድምፅ የአማትክን ድምፅ ነው የሚመስለው ዋዉ ስራበት ተጠቀምበት ድምፅክን አትጥፋ ያምራል
የሚገርም ድምጽ ይኤን የመሰለ ዘፈን እያለ የማንም ወጠጤ ጆሮአችንን ያደነቁራሉ
وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
"Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
"And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
"Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
"Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
Quran .islam
እኮ
አዎ ይሄ ዘፈን ይመቸኛል በተለይ ዶሮ ማነቂያ ❤❤
Anyone watching this in September 2024?😊😊
የኔ ወርቅ ማንአለ 17 10 2015 የሚሰመው በስደት 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
Long live Amhara!
Long dilate Africa
ሥምነውየምተረጉመው@@dawitshiferaw5710
ሥምከሆነሀዋሙሣነው
እረቂቅምድነው
እንደኔ ደጋግሞ እሚሰማው 🙋♀️🙋♀️
ድንቅ ነው ያገር ልጂ በርታ።ገና ብዙ እንጠብቃለን።
❤ እጅግ የምወደው ዘዘፈን ነው።
ውስጤ ነው ይሄ ሙዚቃ ከድምፁ ጋ 👌👌👌#1
አቤት ምንአይነት ውብ ድምፅ ነው. ምን ዋጋለው ሞት ሁሉን ይወሳል😰😰😰😰😰ነፍስ ይማር
Nice music and good performance
Great dance
I only dont understand the language hhhhhhhh from somaliland
He is saying I love u want to kiss u and take u away with ur willing.
What will be the punishment per our culture?! Maximum is to marry u legally,
@@biniyambeni9125 um no he’s not if you’re gonna translate translate it right
@@xolove7288it’s hard to explain everything word to word.
የኔ ወሎ የቆንጆ እና የፍቅር ሀገር💚💛❤️😘😘😘
BHH6
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉wow
ደስ የሚል ድምጽና እስታይል ነው
0p0p
my best music i like it very so much and no one is best at dance with music
ይችን የተደነቀች ልጅ እያሰብኩ እንዴት እንደምወዳት፥፥ በስዕል ለሚስላት በፎቶ ለሚማመጣት ሽልማት አለው፥፥ ነነይ እዴ ዴ ነነይ እዴ ዴ..
እኔ የምወዳት የምሞትላት
ጸጉርዋ በጄርባዋ የወረደላት
አገርዋ ቆቦ ነው መርጃዋ ቆርባት
ነብሶዋ መጋልዋ እጅ እግርዋ ሶሪት
አይንዋ እንደጉልላት የሚታይላት
ያፍንጫዋ ማማር የተሳካላት
ጥርሳዋ እንደማሽላ የሚፈካላት
ከንፈርዋ እንደኮሽም እሚጓጓላት
አንገትዋ እንደመቃ የተቃናላት
ከደረትም ደረት የፈጠረባት
ሽንጣዋ እንደወንዝ ሀረግ የተሳበላት
ወገባዋ ቀጥኖባት አንጄትም የላት
የብርቱ አራሽ ልጅ ናት የባለ ጥማድ
መዕዛዋ ሁሉ የጥርኝ ዝባድ
እንጃ መላወሴን እንጃ መዳኔን
ፍቅር ጥምድ አርጎ ይዞኛል እኔን
ያዝ እጇዋን ዝጋ ደጇዋን ሳም ጉንጩዋን x3
@@rahelfikremariam6444 u make me laugh.....እኔ ይችን የመሰለች ፍለጋ ቁሜ መቅረቴ ነው አንድ በሉኝ ወይ ካለች አሳዮኝ ወይ እንደ ሞናሊዛ እንሳላት እኔ እከፍላለሁ
ድምፁ ግን የግልህ ነው ከምር የድምፁ ድባብ ከዚ ቀጭን ሰው የሚወጣ አይመስልም ሲያምር
የጋሽ ባህሩ ቃኜ ነው ጥሩ አርገህ ሰርተካል
አሚቹነው የባሀሩቀኜ የሉጅ ባል
ዋው ብያለሁ ድምፀ መረዋ የታላችሁ የሀገሬ ልጆች መርሳ ወች
እኔም መርሳ አባገትየ ነኚ ወላሂ
@@ራህመትአደምወለየዋእናቴን ወይ የሀገሬልጅ አለሽልኝ
@@endriswelotube2660 አወ ዉደ መርሳ ነኖኚ
ዋው ባህሩ ቃኜ ስወድው በድጋሚ መምጣትክ ወድጀዋለሁ
ግጥም እና ዜማ የ ጋሽ ባህሩ ቃኜ ነው
ያዝ እጇን
ዝጋ ደጇን
ሳም ጉንጯን !!
waw
@@fetyobe6692l00lpppp0
0
Then...
This song 👌👌
this master piece still beating today's musics
FRR
የጥበብ መጀመሪያ አማራ🇨🇬❤
igziabher new
ይሄ ዘፈን ለኔ ይመስለኛል የተዘፈነው ምክንያቱም የወሎ ውብ ነኝ ክክክክክክ ደሞ ተሳደቡ አሏችሁ ክክክ
አዎ ላንቺ ነው
እኔም ውብነበርኩ ያው የመዳም ኩሽና ውበቴን አጠፋው የደሴዋ ወብ
የሙዚቃ ልክ ጋሽ #ባህሩ_ቃኘ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
ያዙ እግዲህ የሀገረ ልጆች💃💃💃
ሰምቼ የማልጠግበው የባህል ዘፈን ስሰማ ሁሌ እዳስነካሁት
በጣም ቆንጆ ዘፈን በምርጥ ድምጽ በርታ!!!
በጣም ነው የምወደው ሌላ ሙዚቃ ብታወጣ ደስ ይሐኛል
I loved it I'm 17 years old from adiss abeba
Same I'm 17 and I'm in love with this song❤️
@@queenmeti9375 am 17
@@abelwondimu1823 am 17
Me too 😁🥰
ሙዚቃህን። በጣም ነው የምወደው እሽ
እንደዚህ ምርጥ ዜማ ግጥም ድምፀ መረዋ ድምጽ ሞልቶ ሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ
ቅላፂ ቅኔ ነው ...
Ethioppiaaa my Home my Heart my bloood what a privelege to Be Ethipian blood💚💛🩸😌🫶🏾
Amen!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🦁
ኢትዮጵያዊ ዘፈን ምርጥ!!!
ዋው ቆጆ ሙዚቃ ነው ቀጥሉበት
Not sure what he's singing about but I love the music and dancing.
ጣምም የሚወደድ ሥራ ነው የዚህ ቀጥልበት