ትውልድ እንዴት ይሰራል | ከዶክተር መስከረም ለቼሳ ጋር | ክፍል 3 | መልክአ ሕይወት | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2022
  • ዶ/ር መስከረም ለቺሣ፡ በሕፃናት ትምህርት፥ በመምህራን ሥልጠና፥ በትምህርት ቴክኖሎጂ አጠቃቀም፥ በአካባቢ ሳይንስ፥ በአውሮፓውያን የሰብአዊነት (Classical Humanism) ፍልስፍናና በተያያዥ ርእሰ ጉዳዮች ላይ፡ ከ 15 በላይ ጥናቶችን፡ በተለያዩ የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ጥናታዊ መጽሔቶች (Journals) ላይ አሳትማለች። እንዲሁም፡ ከተለያዩ ፀሓፊዎችና ማኅበራት ጋር በመተባበር፡ ለሕፃናት ማስተማሪያነት መዋል የሚችሉ የአማርኛና የእንግሊዝኛ ጥራዞችን፡ በበጐ ፈቃደኝነት ሠርታ አሳትማለች። ዶ/ር መስከረም ለቺሣ፡ በመምህርነት ዘርፍ፡ የ2011 ዓ. ም “የዓመቱ በጎ ሰው” ሽልማት፡ ዕጩ ተሸላሚ ነች።
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerietv.com

ความคิดเห็น • 11

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 ปีที่แล้ว +1

    እውቀትሽን ይጠብቅልሽ ለእኛም የምናስተውልበትን ልቦና ያድለን

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በጣም እዉድሽ ሰዉ ነሽ❤❤

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @babyayalew8059
    @babyayalew8059 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ ሃይለማርያም በጣም አድናቂህ ነኝ
    ናሁ ቴሌቪዥን በነበርክበት ሰአትም የምታቀርባቸው እንግዶች በጣም ጠቃሚ እና እይታችንንም ሆነ አስተሳሰባችንን ሰፋ እንድናሰፋ የሚያረጉ ናቸው።
    በርታ

  • @user-iy9wy8pz5e
    @user-iy9wy8pz5e ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-iy9wy8pz5e
    @user-iy9wy8pz5e ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hayleyesusabebe4949
    @hayleyesusabebe4949 ปีที่แล้ว

    ፩ መመለስ

  • @GebreAwoke
    @GebreAwoke ปีที่แล้ว

    ,😍😍😍😍😍

  • @Ethio21127
    @Ethio21127 ปีที่แล้ว +1

    የክፍለሀገር ሰው አዲስ አበባ ሲመጣ ትንሽ ሸክም ወጣቶችን አግዙን ብለው ሲጠሩ በገንዘብ መሆኑን ሲረዱ በጣም ግር ይላቸው ነበር

  • @hayleyesusabebe4949
    @hayleyesusabebe4949 ปีที่แล้ว +1

    ሰው ለመሆን አሁንም እድል አለን። አልተነፈግንም

  • @fishofisho907
    @fishofisho907 หลายเดือนก่อน

    ደንቆሮ ቆርቆሮ ሴት ነሽ ያንቺ ዶክተርነት እርግማን ነው