hi, am greatfull for all your wisdom and grace. you have been a symbol to be proud and please in the name of God tell us where and when we can meet you, ask questions and learn more!!!
I enjoy Hakim Abebech Teaching she woke my mind few years ago!!! I come to appreciating her Teaching!!! I just want to add about Egypt and Sudan!!! Specially, Egypt!!! EGYPT!!! Listen or Read YOU EGYPT AND EGYPTIAN LIKE IT OR NOT THE ULTIMATE DECISION ON THE ABBEY RIVER (Nile River) is no one BUT ETHIOPIA!!! EGYPT OR SUDAN BRING SUIT AGAINST GOD!!! THAT IS ONLY LEFT!!!! Any other chicken nonsense DO NOT EVEN TRY!!!! PRICE IS HIGH TO PAY!!!! COOPERATION AND PEACE OR CONFLICTS AND WAR EGYPT AND SUDAN MAKE A CHOICE? Egypt or Sudan you can go EVERYWHERE UN, USA OR EUROPEAN UNION OR INDIVIDUAL COUNTRIES NO GOVERNMENT EXCEPT GOD AND GOD BLESSED ETHIOPIA WITH RIVER GHION(Bible name) OR ABBEY RIVER(Ethiopian name) OR NILE River!!! ONLY THE FINAL decision IS ETHIOPIA!!! Ethiopia is a holy land!!! All Ethiopia’s ENEMIES WILL FALL APART VERY SOON YOU WILL SEE GOD WILL REACT BY SENDING A MESSAGE!!! THE TRUTH BOMB IS ABOUT TO EXPLODE OR ERUPTING!
Hello Please send me Hakim abebech tell number to get her medical support . I heard many registered to treat kidney on Dr roads program . But I don't know where is the place .
እናታችን ሐኪማችን መምህራችን ለዚህ ዘመን ወጣቶች እርሶን ሰቶናል እኛ አናምን ብለን እንጂ።ጌታ እድሜ ይስጥልን ገና ብዙ እንማራለን ከናታችን💚💛❤።
የኔ እናት የምትዪው ነገር አንድም ጠብ አይልም ።ጀግናም ነሽ ታላቅ የሚሰማ የለም እንጂ ብዙ ነገር በኛ ዘመን እንኳን ኢትዮጵያ ለማለት ስንት ጉድ ሰማን አየን። ያንቺን ይችን እንኳን ደፍሮ መናገር ነውር በሆነበት ጊዜ ሀገር ለመሸጥ ከአፍ እየነጠቁ የሚሽቀዳደሙ አሉ። አንቺን ግን እንደ ዋርካ ያቆመልን አምላክ ይመስገን አሁንም እድሜና ጤና በረከት ይስጥልን
የሚገርመው የሀኪም አበበች እውቀት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ትልቅ ቅርስ ነዉ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።
ሀኪም አበበች እውቀትን ይዞ ለራስ ብቻ ይዞ መቀመጥ ሳይሆን የአገር ሃላፊንት ለወጣቱ ማስተማር ነው ፤ ብዙ ግዜ ሚድያ ላይ ብቻ መጠየቅ ሳይሆን ፤ወጣቱ የአገር ፍቅር እምዲኖረው የአገር ውስጥን እውቀት ማካፈል ነው ፤ብዙ እውቀቶች አሉ ግን ኬት እንደምያገኘው ግራ የገባው ህዝብ ነው ፤፤መንገዱን ብትከፍቱ ከእውቀቶት ብታካፍሉ አገር ማትረፍ ነው ፤ወጣቱም በአገሩ ኮርቶ የስነ ልቦና ጥንካሬ ያገኛል፤፤
Nobody give a chance
እናቴ እድሜ ይስጦት እሄን በሀገራችን ላይ የነገሰውን 666 እርኩስ መንፈስ አስወግዶልን ከደጉ ዘመንና ንጉስ አምላክ ያድርሰን
የኔ እናት ደርባባ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ❤❤❤❤❤
ሐገራችን ለአጥፊ በሯ ክፍት ነው እንኳን ሐብታችንን ሕፃን ወንድ ልጆቻችንን ሴት ልጆቻቸን እየደፈሩ እያበላሹ በነፃ ሳይጠየቁ ይወጣሉ
እናታችን እንኳንም አየኖት ይናፍቁናል አይጥፉ እድሜና ጤና ይስጥልን ግን አሁን ላይ ህክምና እየሰጡ ነዉ ከሰጡስ አድራሻዎን ቢነግሩን
ቤኤታአቸው በቅሎቤት ነው ወዳአጄ ይሕን መልእክት የምልክልክልሕ ከውጭሐገር ነው ከሣአውዝ
@@burgburger4060 በቅሎ ቤት ሆኖ የቱ ጋር ነው ልዩ ቦታው? ስልካቸው ካለህ እባክህ?
ከፈጣሪጥበብን አብዝቶ የሰጣቸው ምጡቅ መንፈሳዊ እንስት መንግስትም ሆነ ኢትዮጵያዊው ዜጋ ይህንን ድንቅ የተፈጥሮ ዕውቀት መውረስና መጠቀም አለመቻላችን ያሳምማል/ያሳስባልም። እባካችሁ አይናችንን እንክፈት። እድሜና ጤና ይስጥልን ብለን እንመኛለን
Hakii Abeebeetch, Beetaam Inameseginaleen. Keep up the Good Work.
የኔ ቆንጆ እናት ኑርልን ላንች አድሜ እሳሳለው ፈጣሪ aderawin🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🌹🌹
እኛ ኢትዮጵያዊያን መወቅ የለብን ነገር ነጮች አገራችን ውስጥ ስመጡ መጠራጠር አለብን መንም ኢትዩጵያን ልጠቀም አይመጣም
ሀኪም ኣበበች እንቁ የሀገራችን ሊቃውንት ከሚባሉት ኣንዷ ናቸው እባክዎ ይህንን እውቀቶን ሉትውልዱ ብመፅሐፍ ቢዘጋጅ በኣክብሮት ጥያቄን ኣቀርባለሁ🙏🙏❤
ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር አላት ደስ የሚለኝ እኔ ሃያል ነኝ ይህንን የኢትዮጵያን ንብረት እወስዳለሁ እያለ ያለእረፍት የሚኖር ጠላት አላት እርሷ ግን ሃይሏን ምርኩዟን ፈጣሪዋን ይዛ የምትኖር ሀጉገር ናት ጠላቶቿ ያልፋሉ እንዲህ ነበሩ ግን ሞቱ ይባላሉ ኢትዮጵያዬ ግን አለች ሁሌም ትኖራለች እሄንን የምለው በሙሉ ልብ በእምነት አምሊኬን ፈጣሪዬን በማመን ነው ተመከር ሰው ሆይ ተመከር እባክህ ተመከር የዛሬ አበባ የነገው አፈር የዛሬ አበባ የነገው አፈር ።
ሀኪም አበበች እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ስልክ ቁጥሮትን ማግኘት ብችል ማናገር እፈልግ ነበር❤
Hakimi Abebechi please can you find medicine for Tana Hayiki ( for Enibocho(
@@selammamo4166 የሚቀጥለው ቪድዮ ላይ ይጠብቁን እናመሰግናለን ።
አንቺ ጣኦት አምላኪ ፔጋን ጨበሬያም አሮጊት እስከ ሟርትሽና መተትሽየእስራኤል አምላክ ይገልብጥሽ!!!@@hakimabebech4718
የኔ ደርባባ አስተማሪ ሊቋ እህቴ እግዚአብሄር ይባርክሽ🙏🏾❤️ 🙏🏾❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እናቴ ሀኪም አበበች እድሜና ጤና ይስጥልኝ። ይህንን እውቀት ለ ሌሎች ታዳጊዎች ቢያስተላልፉት ጥሩ ነው።
እውነት ነው የውጭ ሰዎች
ለግቡኝት ሲመጡ በጥንቃቄ
ያስፈልጋል
ሀኪም አበበች እናመሰግናለን
እድሜ ጤና ይስጥልን
ደርባባ እመቤት👌🙏🙏🙏
ስወድሽ እኮ እንዴት አድርጋ እንደምትገልፀው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ
እባክዎትን በመጽሐፍ መልክ አዘጋጅተው ይሰራጭልን።
ፈጣሪ ይጠብቆት እናታችን
እግዚአብሄር ይጠብቅወት እውቀትወን ሳንጠቀም ምንም እንዳይሆኑብን
እባክዎን የእርስዎ ህክምና በጣም ያስፈልገኛል አድራሻዎ የት ነዉ
ፈረንሳይ ለጋሲዮን አቦ ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ነው
እናታችን እድሜ ይስጥልን
እናመሰግናለን ሀኪም አበበች
ግሩም ገለጸ ነው።
አሁን ግብጽ ነን የሚሉት ወራሪዎች ናቸው100 % እስማማለሁ።
ደስ ሲል
አንዳች አይት ሰወች በሀገራች ይብዛልን
እናአታችን እድሜዎትን እደማቱሣላ ይርዘምልን
ምን አለ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደአንች ማሰብ ብችል የኔ እህት እድሜ ይስጥሽ ።የትነው መጌኝሽ?
Wizero Abbch is Wise and far sighted
Person I am proud of
Her .
Tebareku🙏
ወይ የኔ እናት አላህ ይቆዪት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አድራሻን እንኳን በአግባቡ ሳያሳውቁ፣ ድንገት ብቅ እያሉ እንደ ዘመኑ ሶሻል ሚዲያ ሰዎችን ማማለል ምን ይባል ይሆን? ወገኖችን በእውነተኛ ሰውነት የመርዳት ፍላጎት ካለ አቅም በፈቀደ መርዳት ነው። በተረፈ ግን የእራስን ገጽታ ለመገንባት ሲባል ብቅ ብሎ አዋቂነኝ ለማንም ምንም ፋይዳ የለውም። በሰውነት ለሰዎች አቅም የፈቀደውን ማበርከት እንጂ።
እንዴት እናገኛታለን፡ እባካችሁ ጠቁሙኝ ወገን!
hi, am greatfull for all your wisdom and grace. you have been a symbol to be proud and please in the name of God tell us where and when we can meet you, ask questions and learn more!!!
እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው
🙏🏾❤️ God Bless you more and more My Ethiopian Sister 🙏🏾. Blessings.
የኢትዪጵያ ስጦታ እናታችን መቼም አይጠገቡም
Egzabher edmenana tena yistelin tiwulid hulu endersewe kalu sewachi memar alebet Ethiopia lezelalem tinur🙏
ሀኪም አበበች ስልካቸው እንዴት ማግኘት ይቻላል
መቺስ እናት እና እ/ር ኣንቱ አይባልም አንቺ ትልክሰው ነሽ ምናይነት መምህራን ናቸው ያስተማሩሽ ምን የበኩ ንቸው ይገርማል እኔ ካል ያትረኝል ኑሪልን የንኛ ክብርት
ክፍለ ሃገር ሆነን ባለፈዉ ጊዜ የነገሩንን በፕላት ፎርም የትምህርቱን መጀመር በጉጉት እየጠበቅን ነዉ።
እርሶን ማግኘት እንዴት ነው የሚቻለው
የስልጠናው መመዝገቢያ ሊንክ እባካችሁ?
እናቶች ክብር ይገችሆል 😭
Hakim Abebech is very wise.
ሀኪም አበበች በእውነቱ እናከብርሻለን
እናቴ እድሜ ይስጦት! ትምህርት Onlion እንጀምራለን ያሉት ጉዳይ ተጀምሮ ይሆን ?
የናታችን ስልክ ቁጥር የሚያክ ሊረዳኝ ይሚችል በዚህ ሼር ያድርገኝ
እናታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
AmenAmenAmen Elelelelelelele ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍
መማር ማወቅ እፈልጋለዉ እባኮትን! ምን ላድርግ!
እትዬ የሆነ ተጨባጭ ነገር ለሃገራችን ካልሰሩ ወሬ ብቻውን አይጠቅመንም።
I enjoy Hakim Abebech
Teaching she woke my mind few years ago!!! I come to appreciating her Teaching!!! I just want to add about Egypt and Sudan!!! Specially, Egypt!!!
EGYPT!!! Listen or Read
YOU EGYPT AND EGYPTIAN LIKE IT OR NOT
THE ULTIMATE DECISION ON THE ABBEY RIVER (Nile River) is no one BUT ETHIOPIA!!!
EGYPT OR SUDAN BRING SUIT AGAINST GOD!!!
THAT IS ONLY LEFT!!!! Any other chicken nonsense
DO NOT EVEN TRY!!!!
PRICE IS HIGH TO PAY!!!!
COOPERATION AND PEACE OR CONFLICTS AND WAR
EGYPT AND SUDAN MAKE A CHOICE?
Egypt or Sudan you can go EVERYWHERE UN, USA OR EUROPEAN UNION OR INDIVIDUAL COUNTRIES
NO GOVERNMENT EXCEPT GOD AND GOD BLESSED ETHIOPIA WITH RIVER GHION(Bible name) OR ABBEY RIVER(Ethiopian name) OR NILE River!!!
ONLY THE FINAL decision
IS ETHIOPIA!!!
Ethiopia is a holy land!!!
All Ethiopia’s ENEMIES
WILL FALL APART VERY SOON YOU WILL SEE GOD WILL REACT BY SENDING
A MESSAGE!!! THE TRUTH BOMB IS ABOUT TO EXPLODE OR ERUPTING!
What is this lady's optimum goal ,from traditional medicine to become geopolitics analyst she reminds me to Ababa Tamirat(Eyangualele)
ጎበዝ ሰው ነሽ፡፡
የት ነው እርሶን የምናገኝበት አድራሻ???
በቅርቡ ትምህርት ስለምንጀምር አድራሻ እናስቀምጣለን አመሰግናለሁ ።
@@hakimabebech4718 እባክወን የርስዎ ህክምና በጣም ያስፈልገኛል አድራሻዎት የት ነዉ
@@hakimabebech4718 እሽ
@@hakimabebech4718 መማር እፈልጋለሁ ዋጋ ከፍዬ እውቀቱ ለትውልድ መተላለፍ አለበት አእምሯችን በከሉብን የባህል ህክምና ዋጋ የለውም እያሉ ግዕዝ ብማር ምርጫዬ ነው
እናመሰግናለን ዉሀዉን ግብፅማ እስራኤል አድርሰዋለች ኤል ሰላም ስምነታቸዉ በዚ ነሹና እሰራኤልም ለጆረዳን ለመሸጥ ተስማምታለች
እናንተ ከንቱ ፓለቲከኞች ስሟት ስሟቸው።የኢትዮጵያ የቀረችን ቅርስ ናቸው።
ስለእውነት ልቤ እየደማ ነው😭😭😭ኢትዮጵያ ሆይ አንቂኝ ቀስቅሽኝ ከእንቅልፌ
እባኮ አድራሾዎት የት ነው
ዶክተር አበባችን የኢትዮጵያ ህዝብ በደንብ አልተጠቀምንባቸዉም
Mama long life
EGZABER YBARKHSCH.
Hello
Please send me Hakim abebech tell number to get her medical support . I heard many registered to treat kidney on Dr roads program . But I don't know where is the place .
@ 🎉 ❤ 🎉 Hakim abebech the real ethiopian herbalist doctor in ethiopia bless 🎉 ❤ 🎉
አድራሻቸውን እባካችሁ
Bakiwon lagegnwot betam efeligalehu endet new lagegniwot yemichilewu fekadiwot kehone
bro selkachewen ebake ebake. Betam enanten yamatal Medan alchalechem
መፀሀፍ አላቸው እንዴ please tell me
እናታችን፡ረጅም፡እድሜ፡ይስጥዎት
አያቴን ይመስሉኛል እግዚያብሔር ቢፈቅድ በአይኔ አይዎታለሁ
እባክዎትን እናቴ ታንሽ እህቴ በአሥም ትሰቃይብኛለች በፈጣሪ ይዤዎታለሁ አድኑልኝ
ሰላም እባካችሁ የ ሀኪም አበበች አድራሻ የምታውቁ ጠቁሙኝ
አገሬ ስመጣ እርሶን መግኛት እፈልጋለሁ እናቴ
ባለዋሽቱሽ ዜማው ይመለስልን
የኢትዮጵያ ሰዎች ኩፉ ስለ ሆነ ነው ኤሄ ነገረ ልደርሳት የቻለ::ፍርስ ይበል መለቃቀስ ምንድነው
🙏🙏🙏💚💛❤️
Ye Ethiopia Hiizb, please, Thank you Atiboo. Please, Comitte Akakoumatchouu, Yehonoee Negeer Adrigiouu.
Ejig adrge akebrshalehu.
❤❤❤
Hakim Abebech slk
እንዴ በመፅሀፍ አርገው
ሳንስ ነው ለ ኢትዮጵያ
የኮሮና መድሃኒት ከወየት ደረሰ ዶፍተር 😀😀
ብሮ ህዠቤ ያሳዠናል እሳቸውም ሰሚ አገኘው ብለው ይበጠረቃሉ😂
እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብንኖርም ኢትዮጵያ ስመጣ ማግኘት እፈልጋለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አስፈንድዶ ነበር መደከል
Kebere yegebaw meles zenawe
"የኢትዬጰያ ህዝበ ወርቅ ቢያነጥፍለት ፍንድያ ነው የሚል ነው "
Hakim abebech be lije mknyat tlk chgr wst gebche new ke fetari betesetot ewket ebakwon yirdugn wey adrasha wey slkwon yingerun
ሀሀ😂 መገደቡ አልደግፍም ተገድቦ ውሃ መያዙ ደስ ብሎኛል ትላለች አንዱ ምረጪ እንጂ
Edme ena tena yistot
ሀኪምየ እርሶ ብቻ ነወት ዘረደሸት ? የት አሉ ሌሎች ሰዎች ካሉ እንደዚህ ያለ የነቃ የአወቀ የተመራመሩ ሰወች ያሉትን ቡድን ለምን ህቡ የሚሆንበት ጊዜ ይብቃ ይጠናከር መግባት መጨመር ለሚፈልግም መስፈርቶች ይታወቅ ዛሬ የማንም ደንቆሮ እየወጣ እዩኝ እወቁልኝ እያለ ባለበት ዘመን በጣም ወሳኝ የሆናችሁ እናንተ ለምን ዝም ትላላችሁ!!!።
She is a symbol of Arrogance, "Little knowledge is dangerous" & "you don't know what you don't know"
ሁሌ ሳክስ ብቻ .....ህዝቤ ደሞ በሳክስ የሚማልል ......🙄
Ene mlewu alen yetebalu mhuroch mengstn chemro lemn ersoga metto mkr eyewesede ayseram
Erso eko tlk yeager yetena guday mistr yalot enat not. Weyne hulem ykochegnal
😂ጨንገር ያለባት ሴትዮ ናት። ምንም የተጨበጠ እውቀት የላትም።
በጣም በጣም በጣም በጣም ነው ያፍርኩት በርሶ ያ ሁሉ ክብር ያ ሁሉ ማድነቅ ገደል ከተቱት መገዳደልን ደግፎ መጡ shem on you 🤔🤔🤔
ከ ኢትዮጵያን ዘራፊት ሀገር የለችም
የተማረች ቀድማ የባነነች