የፀሐይ ከተማ ማን ናት? | ከዶክተር መስከረም ለቼሳ ጋር | ክፍል 1 | መልክአ ሕይወት | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2022
  • ዶ/ር መስከረም ለቺሣ፡ በሕፃናት ትምህርት፥ በመምህራን ሥልጠና፥ በትምህርት ቴክኖሎጂ አጠቃቀም፥ በአካባቢ ሳይንስ፥ በአውሮፓውያን የሰብአዊነት (Classical Humanism) ፍልስፍናና በተያያዥ ርእሰ ጉዳዮች ላይ፡ ከ 15 በላይ ጥናቶችን፡ በተለያዩ የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ጥናታዊ መጽሔቶች (Journals) ላይ አሳትማለች። እንዲሁም፡ ከተለያዩ ፀሓፊዎችና ማኅበራት ጋር በመተባበር፡ ለሕፃናት ማስተማሪያነት መዋል የሚችሉ የአማርኛና የእንግሊዝኛ ጥራዞችን፡ በበጐ ፈቃደኝነት ሠርታ አሳትማለች። ዶ/ር መስከረም ለቺሣ፡ በመምህርነት ዘርፍ፡ የ2011 ዓ. ም “የዓመቱ በጎ ሰው” ሽልማት፡ ዕጩ ተሸላሚ ነች።
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerietv.com

ความคิดเห็น • 19

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud ปีที่แล้ว +3

    እንዴት መስለሽ ደስ ብሎኝ የምስማሽ እርጋታሽ አስተዋይነትሽ ከጥያቄሽ ስለማትወጭ ነገሮችን እንድአስተውል አርገሽኝእኝአል ጏበዝነሽ ለኢትዬፅያ የምትቀሚ ስለሆንሽ እስየው በዚህ ቀጥይልን

  • @zinashtesfaye653
    @zinashtesfaye653 ปีที่แล้ว +2

    ኃይለማርያም!የምታቀርባቸው እንግዶች በጣም የተከበሩ በእውቀት የተዠሞሉ ናቸውና በርታ!!!

  • @bethlehemgetenet423
    @bethlehemgetenet423 ปีที่แล้ว +3

    Dr meskerem..I can't believe...you just happened in this generation....for me ...I learned physics...you..are one of a kind..ho..

  • @user-ts9nc5fv5f
    @user-ts9nc5fv5f ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ

  • @dmulugeta
    @dmulugeta ปีที่แล้ว

    መስኪ ነፍሴ

  • @kassa4882
    @kassa4882 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @hewanderbew800
    @hewanderbew800 ปีที่แล้ว

    🙏🏻🌸🌕🌸

  • @gideyberihu6383

    Yemr yetemare denez set nsh, gena tkateyalesh yenante teret teret meronal. Chaw.

  • @demeremekonen-mu7rv

    ሰለ ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ምን ማለት ይቻላል? እኔ ዶ/ርን ለማድነቅም ለማመስገንም ምንም ዕውቀትም ቃልም የለኝም። ግን እንደው ባዶ እጄን እንዳልሆን ዶ/ር የዘመኑ የኢትዮጵያና የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በረከት /ስጦታ/ ናት ።ነሽ

  • @hayleyesusabebe4949
    @hayleyesusabebe4949 ปีที่แล้ว

    ፩፪፫ እልፍ

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 ปีที่แล้ว +3

    ምነው በኢትዮጵያዊ ወግ ቸኮል ቸኮል ባንል እና ረጋ ብለን በኢትዮጵያዊ አክብሮት አንቱ የሚል ንግግርን ብንጠቀም? እንህ ምሁር እኮ በሥራቸው አንቱ ኡሚባሉ ናቸው። እድሚያቸው ሳይሆን በሥራቸው አንቱ መባልን ያተረፋ ናቸው እና ዝም ብለን እንደስልጣኔ ቆጥረን አንዘርጥጥ!!! መታሰብ ያለበት ይመስለኛል። መዘርጠጥ ማወቅ አይደለም። ኢትዮጵያዊ አክብሮት ትህትና ነው እና አንቱ የሚለውን ወግ እንጠቀመው ለሚገባቸው ብቻ።

  • @senubedru9914
    @senubedru9914 ปีที่แล้ว

    ድንቄም ሀገሬ ቲቪ ለምን ማህበረ ቅዱሳን ቲቪ ብላቹ አሰይሙትም ሁሌ ለአንድ ሀይማኖት የሚወግን ፕሮግራም ታቀርባላቹ ኢትዮጵያኮ የሁሉም ናት የሙስሊሙም የክርስቲያኑም ለዛ ሁሌ ወገንተኛ አትሁኑ

  • @hailetilahun-mt2mp

    አች ግም ነሽ በሰው ሀዘን የምትደሰች ሰው ነሽ ኮቲባ አጺዋ ዜብል ሀራ