ETHIOPIA[ሙሴ ሰው አልነበረም] ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ከ( ኢ)ዩቶፕያ መፅሃፍ ደራሲ የስነ ትምህርት እና ስነ ባህሪ መምህር ሊታይ የሚገባ ድንቅ ንግግር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2020
  • ETHIOPIA; ዶክተር መስከረም ለቺሳ የስነ ትምህርት እና ስነ ባህሪ መምህር
    በሰው ልጅ ማንነት ላይ ያተኮረ ድንቅ ንግግር #Dr #Meskerem #Lechissa #motivational speaker
    Copyright protected 👉#Maleda #tvetowrk
    በፌስቡክ የማለዳቲቪ ኔትወርክ ቤተሰብ ይሁኑ 👉 Maledainfo/?...
    በዌብሳይታችን ይጎብኙን 👉 www.maledatv.com/
    "ሰው ነኝ "በሚል ርእስ አቶ ኦባንግ ሜቶ በኤሊያና ሆቴል ያዘጋጁት የመወያያ መድረክ ተገኝተን የቀረጽነው

ความคิดเห็น • 167

  • @egziabiheryetemesegeneyhun5691
    @egziabiheryetemesegeneyhun5691 4 ปีที่แล้ว +49

    ደ/ር መስከረም በእውነት ብሰማሽ ብሰማሽ እማትጠገቢ እንቁ ኢትዮጵያዊ ነሽ እግዚአብሔር ሰላምሽ ያብዛው እመቤታችን እመብርሃን ከክፉው ሁሉ ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @iyasuyewahu8432
    @iyasuyewahu8432 4 ปีที่แล้ว +18

    ዶክተር ምን ዓይነት እናት ወለደችሽ፣ ምንስ አይነት አባት አሳደገሽ! በእውነት ላንቺ ቃላት ያጥረኛል።
    ለማንኛውም ልዑል እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምረው፣ ከማንኛውም ክፉ ነገር ይጠብቅሽ፣ በጎ የሆነውን የልቦናሽን መሻት ይስጥሽ።

  • @laultima5099
    @laultima5099 4 ปีที่แล้ว +36

    ዶክተር መስከረም እመብርሃን የኢትዮጵያና የቅድስት ቤተ ክርስቶያን ክብርና ልዕልና ተመልሶ ለማየት ታብቃሽ! እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 4 ปีที่แล้ว +15

    ፈጣሪ ይጠ ብቅሽ እህቴን ንግግርሽ ደስ ይላል።

  • @breX351
    @breX351 4 ปีที่แล้ว +11

    በርቺ እህታችን። የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይሽ።

  • @debirebisrat6892
    @debirebisrat6892 3 ปีที่แล้ว +3

    የዘመናችን እንቁ። በዉነት ቃል የለኝም

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 4 ปีที่แล้ว +6

    ድንቅ ትምህርት በርችልን ምርጧ

  • @nigussiegizaw2423
    @nigussiegizaw2423 4 ปีที่แล้ว +5

    ዶ/ር ብዙ ሥራዎችሽን ለመከታተል እሞክራለው መፃፍሽን ጨምሮ ፡ እግዛብሄር ሰላም ና ጤና ይስጥሽ፡፡ እኔ የፋብሪካ ሰው ነኝ፡ በሰል ያሉ መንፈሳዊም ሆነ ሌሎችን ነገሮችን እከታተላለው፡ ዶ/ር ሁሉም ስራዎችሽ እጅግ መልካም ናቸውና፡፡ ምግብ የሰውነት አልሚ እንደሆነ ሁሉ፡ ጥልቅ፤ ረቂቅ ና ምጡቅ ሃሳቦች የአእምሮ ምግቦች መሆናቸውና የዳበረ ሃሳብ ባለቤት ለመሆን እንዲህ ዓይነት ትልልቅ ሃሳቦችን መለማመድና እንደ አንች ሁኔታዎች የፈቀዱለት ሰው ለሂዚህ ፍልስፍና መቆም ጠቃሚነቱ ግልፅ ነው፡፡ አመሰግነለሁ ዶ/ር፡፤

  • @tadessefeleke7651
    @tadessefeleke7651 4 ปีที่แล้ว +4

    ዶ/ር መስከረም ኃያሉ አምላክ እግዚአቤሔር ወደፊት ወደመሪነት ስፍራ ያምጣሽ ለኢትዮጵያም ፈውስ ከሚያመጡላት ሰዎች አንዷ ያርግሽ ተባረኪ

  • @user-ho2rn7ch6v
    @user-ho2rn7ch6v 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር ፅጋውን ያብዛልሽ ማር እኮነሽ

  • @brhanemeskelmoges8871
    @brhanemeskelmoges8871 4 ปีที่แล้ว +39

    ልእልት እና መምህርት ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ለሙሴ ሀይለ መንፈስ ቅዱስን ሰጥቶ እስራኤልን ነጻ እንደ አወጣ አንችንም ሀይሉንና ጥበብን አጎናጽፎ ኢትዮጵያን ነጻ እንድታዎጭ ያድርግ እርሱ ሁሉን ይችላልና

    • @nigistighebrezgabiher5092
      @nigistighebrezgabiher5092 4 ปีที่แล้ว

      ኣሜን።

    • @kachomami6376
      @kachomami6376 3 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ዶክቴር መስኬሬም አንድጥያቀ ልጠይቅሽ ለምንድነው የፖሮተስታንት ሃይማነውት የሄኖክ ና የጽቤብ መጽሓፍን ማይቀበሉት?????

    • @kasastube4644
      @kasastube4644 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/smZeqbqPB2Q/w-d-xo.html

    • @user-dl4yt5tt1r
      @user-dl4yt5tt1r 3 ปีที่แล้ว

      የስንዱ ተካታይ ናት እያሉ ነው

    • @user-md1fs5rm7o
      @user-md1fs5rm7o 3 ปีที่แล้ว +3

      @@kachomami6376
      ፕሮቴስታንት ማለት ተቃዋሚ ማለት ነው እውነትን ይቃወማሉ ሲቀጥል በ1516 ዓ/ም በተነሳው ማርትን ሉተር 66ቱ ብቻና በ95 የተቃውሞ መግለጫ በሚለው ድንጋጌ ስለሚመሩ ነው በዛ ላይ ጎደሎ መፅሐፍ ነው ያላቸው ከዛ ላይ ጥያቄ ስትጠይቂያቸው ወደ ኦርቶዶክስ መጻሕፍት ሄደው ነው የሚመልሱልሽ እዛ ላይ አንቀበልም ብለው ስለ አመፁ ብቻ ነው ሌላ ምንም ምክንያት የላቸውም መነሻቸው ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ነች።
      መጽሀፋቸውም የታተመው ከማዞሬቲክ ቴክስት ስለሆነ ብዙ ስህተትን ግጭት አለው ለምሳሌ አንድ ላሳይሺ
      በ2ኛ ሳሙ 8:26 ላይ እብራይስጡ(MT) እና እንግሊዝኛው ላይ የሳኦል ልጅ ሜልኮል አምስት ልጅ እንዳላት ይናገራል።
      እዛው 2ኛ ሳሙ 6:23 ላይ ደግሞ
      የሳዖልም ልጅ ሜልኮል እስከሞተችበት ቀን ድረስ ልጅ አልወለደችም።
      #ስለዚህ #አንዱ #ጋር #ሳትወልድ #ሞተች #አንዱ #ጋር #ደግሞ #አምስት #ልጆች #አሏት #ማለት #ግጭት #ሆነ። #ይሰመርበት!
      የኛ ላይ ደግሞ ስታነቢው #አምስቱ #ልጆች #የሜልኮል #ሳይሆኑ #የሜሮብ #እንደሆኑ #ይናገራል #ስለዚህ #አይጋጭም #ማለት #ነው።
      አሁን አንድ ጥያቄ ሊፈጠርብን ይችላል እብራይስጡ ላይ የሌለው እንዴት አማርኛው ላይ ኖረ የሚል።
      ይሄ ሊፈጠር የቻለው ኦርቶዶክስ የምትቀበለው sebtuagint(ሴብቱኤጀንት) የሚባለውን ከ300 -200 BC ላይ በ 70ው ሊቃውን ከእብራይስጡ ወደ ግሪክ የተተረጎመውን መጽሐፍ ነው።
      ፕሮቴስታንት ደሞ የሚቀበለው የእብራይስጡን( masoretic tex) የሚባለውን በ900 AC አይሁዶች የክርስቶስን ትንቢት ለማጥፋት ኤዲት ያደረጉትን መጽሐፍ ቅዱስ ነው። #እነሱ #ናቸው #ይህን #የመሳሰሉትን #ስህተቶች #አብረው #የፈጠሩት።
      እኛ ሀገር ፕሮቴስታንቶች ደግሞ ከሌሎች ዓለም ላይ ካሉ ፕሮቴስታንቶች ተለይተው ከኛው ከኦርቶዶክሶች ያለውን ገልብጠው አስተካከሉ። ካስተካከሉ አይቀር ደግሞ ሰባው ሊቃውንት የተረጎሙት አሁን እነሱ በእጃቸው የያዙትን የብሉይ መጽሐፍት ብቻ አይደለም አንቀበለውም እርቶዶክስ ጨምራ ነው የሚሏቸውን መጽሐፍትም ጭምር እንጂ

  • @Awlogson
    @Awlogson 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር መስኪ የእውነት ምሁር በሁለት ወገን የተሳለች የተባች ስይፍ!!! የኔ እመቤት እመብርሐን ትጠብቅሽ፡፡

  • @hanatebeje3984
    @hanatebeje3984 4 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ተባረኪ

  • @fggytryy972
    @fggytryy972 4 ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ር መሥከረም ያንችን ኣይነቱ መልካም ሠዉ ያብዛልን ኣለለማዊዉንም መንፈሣዊዩንም ፀጋ ያበዛልሽ ኣንበሢት ኢ.ያዊት እባካቹ ሥለእምየ ኢ.ያ ሥትሉ ዘረኝነትን ኣዉግዙልን።

  • @seblewongleshibeshi8515
    @seblewongleshibeshi8515 4 ปีที่แล้ว +9

    ድንቅ ስብከት ነው ክሰባክያን ያልተሰማ :

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ድንቅ ነው ዶ/ር መሰከረም ተባረኪ በርቺ እናመሰግናለን።

  • @abyaby4137
    @abyaby4137 4 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት እንደ አንች አይነት (ሰው) ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል

  • @alemtsehaybekele4666
    @alemtsehaybekele4666 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ያክብርሽ!!!

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 ปีที่แล้ว +8

    ዶክተር መስከረም በጣም በጣም እናመሰግናለን እድሜሽ ይብዛልን ያኑርሽ። እግዚአብሔርም እኮ ሰው አጣሁ ብሏል ስጋ የለበሰ አካላዊ ሰው ሞልቶ ግን ሰውን ሰው ከሚያሰኝው የልቦና የአዕምሮ የምግባር ጎዶሎነት የክፋት ስራና ፀባይ የተሞላ ሰው የሚያሰኝውን አስተሳሰብና ምግባር ስለታጣበት ነው ሰው አጣሁ ያለው እግዚአብሔር እና አንቺም በዘመኑ ያለው የሰው ሰውነት የተለየ አይደለምና ይህን በማስተማርሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ያኑርሽ።

  • @mankelkelottesema2705
    @mankelkelottesema2705 ปีที่แล้ว

    ሰምችም ማልጠግብሸ መሰኪዬ

  • @tomdej5835
    @tomdej5835 4 ปีที่แล้ว +11

    God bless you. We need more people like you❤️

  • @sosenawendmu3330
    @sosenawendmu3330 ปีที่แล้ว +1

    wow tebarki

  • @azruabtubabebe1266
    @azruabtubabebe1266 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ !!!

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅ የኔ እናት በርቺ ታስፈልጊናለሽ።

  • @saraanbesso4146
    @saraanbesso4146 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ጃግና ሴት በጣም ነው እምወድሽ እንዲ ነው ሰውነት በርቺልን

  • @benawagash244
    @benawagash244 3 ปีที่แล้ว +3

    መስከረም !ድንቅ ወጣት ሴት!ሀይማኖተኛ!ለወገን ተቆርቋሪ!ምሁር!ለሀገር አሳቢ!የሆንሽ የማስተዋል አስተሳሰብ አዳባሪ መምኅርት ነሽ!!!

  • @rodashaftom3693
    @rodashaftom3693 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ታሪኹ ዘይፈል ታሪክ አይሰርሕን። ንለበማት

  • @abrahamfikadu7
    @abrahamfikadu7 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ድንቅ ንግግር ፤ ዶክተር መስከረም ለቺሳ በጣም እናመሰግናለን!

  • @yaredhm
    @yaredhm 4 ปีที่แล้ว +13

    Wow! Very impressive, very philosophical and very perceptive understanding of what to be human by Dr. Meskerem Lechisa. I like it. Don't miss it, watch it,

  • @abz8493
    @abz8493 4 ปีที่แล้ว +5

    👌 ነፃና ዘላለማዊ 👌
    ★★★★★★
    አርቆ የሚያይ፣ አዕምሮው ብዕሩህ ነው
    አዕምሮው ብዕሩ፣ ልቡ ቅን ነው
    ልቡ ቅን፣ ውስጡ የነገሰ ነው
    ውስጡ የነገሰ፣ ፍራሃተ እግዚአብሔር ያደረበት ነው
    ፍራተ እግዚአብሔር ያደረበት፣ ጠቃሚ ነው
    ጠቃሚ የሆነ፣ ወሰን አይገድበውም
    ወሰን ማይገድበው፣ ነፃ ነው
    ነፃ የሆነ፣ ዘላለማዊ ነው
    ነፃና ዘላለማዊ፣ ለትውልድ አርያ ነው
    ዶ/ር መስከረም ለቺሳ፣ ለዚህ አንድ ዕንቁ ተምሳሌ ናት
    እናም ሐገርን ለማሻገር፣ ትውልድን ለመታደግ፣ ነፃና ዘላለማዊ እንሁን።
    ከአክብሮት ጋር።
    መነሻ ሃሳብ
    Lao Tzu 6th century BCE
    ************************** 👌
    ከአፈራችን ከአፈራችን
    ★★★★★★★★
    ወዳጀ!
    እኔና አንች፣ ቅይጦቹ
    ሰርገኛና፣ ማኛወቹ
    ኢትዮጵያዊ፣ ህብሮቹ
    የአያት ገደል፣ ወራሾቹ
    ለቁራ፣ መልዕክተኞቹ
    ለብሄር፣ አቀንቃኞቹ
    ለጎጥ፣ አምላኪዎቹ
    ለበቀል፣ ሯጮቹ
    ለንዋይ፣ ጥመኞቹ
    የሴራቸው፣ ምርኮኞቹ
    ሰከን ብለን!
    ሚከፋፍሉንን ህብረት፣ እያሳየን
    ሚጠራጠሩንን፣ በፍቅር እያነፅን
    ለብሄር ቱልቱሎች፣ ጆፌ አሞሮቻችን
    የኦሪቱን ትርክት፣ ትኩስ ነው ለሚሉን
    ያልተሰበረ አጥር፣ ሰብረው ለሚያሳዩን
    ባልተገራ አንደበት፣ ፀያፍ ለሚሰብኩን
    መልስ እንዳንመልስ፣ እኛን የማይመጥን
    እንቦጭ የማይወረው፣ ውቅያኖስ እንሁን
    እናም!!!
    እስኪ ከኢትዮጵያችን
    ከአፈራችን ከአፈራችን
    በእጅ ዘግነን
    በውሃ አሽተን
    ከልብ ጨምቀን
    አንች የእኔን
    እኔ የአንችን
    ምስል እንስራው፣ አሳምረን
    እስኪ ደግሞ እንደገና፣ ሰባብረነው
    አድቅቀን፣ አልመነው
    ውሃ ቀላቅለን፣ አቡክተነው
    ደግመን ደጋግመን፣ ለውሰነው
    የአንችና እኔን፣ ምስላችንን እንቅረፀው
    ከዚያም ከእኔ ሸክላ ምስል ላይ፣ የአንችን መስረፅ ታያለሽ
    ከአንች ሸክላ ምስል ላይ፣ የኔን መቀየጥ አስተውለሽ
    ፍጭት ንትርካችን፣ ከራስ መሆኑን ስንደርስበት
    ህይወት ሚስጥሯን ስትገልጥልን፣ እኛም በቅን ስንረዳት
    በአፈር ስሆን፣ በአንድ ያጣላን፣ ተጎራርሰን
    በአንድ ማዕድ፣ እንደታደመን
    በፍቅር ከንፈን፣ አንድ አንሶላ እንደለበስን
    በሞታችን፣ አንድ ይሆናል፣ መቃብራችን
    ግን እስከዚያው፣ መጠላለፉን እንተወውና፣ እናብብ በፍቅራችን
    ለከፋፋይ ለጎጠኛ፣ በለጋነት ምርኮው አንሁን
    ከመንጋነት፣ ተራ ወጥተን
    እያወገዝን፣ ዝርፊያ ስርቆት ሙስናውን
    አድሎ ጥበት፣ ጭካኔውን
    ሰላም ነሽ፣ ርዕዮቱን
    ህልም ገቸ፣ እሳቤውን
    እየዘግብን፣ ሃቅ ሃቁን
    ቅንቅኑን፣ እየመከርን
    ሰማዕታትን፣ እያወደስን
    ስለ አንድነት፣ እናቀንቅን
    ታሪክ ቀጥፈን፣ ዕቡ እንዳንሆን።
    ***********************
    ነፃ የመሆን ነፃነት
    ★★★★★★
    ነፃ የመሆን ነፃነት፣ በኢትዮጵያዊያን ላይ ፀርጷል
    እድሜ ለሰማዕታቱ፣ በግብር በምግባር ይታያል
    እንደ ጧፍ እየቀለጠ፣ ታታሪ ትውልድ ይተካል
    ግን ከስንዴ መሃል፣ እንክርዳድ እየበቀለ
    በራሱ የአብራኩ ክፋይ፣ አኩሪ ታሪኩ ቀለለ
    በራስ ክብር ለተጠመደ፣ ትልም ዕልሙ ወንበር ከንዋይ
    ጎጥ ጎሳ እየቆጠረ፣ ታታሪን በሴራው አግላይ
    ሐገርን በቁም ገንዞ፣ ወገኑን በጠኔ ገዳይ
    ሳይፈቅድ ሳይወድ ተገዶ፣ ከወዳጅ ዘመድ ይርቃል
    ዳዴ ካለባት ጎጆ፣ ከእድር ከቅየው ይሸሻል
    እፁብ ድንቅ የሐገር እሴቱ፣ በብሄር ፈታይ ይሳሳል
    ውጥን ተስፋ ምኞቱ፣ ሕይወቱ በአጭር ይቀጫል
    በአያት ያገኘው ነፃነት፣ ካሳ ነባሪ ሲተርፍ፣ ለባህድ ባርነት ይውላል።
    👌
    አንድ ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ

  • @aberaneby5845
    @aberaneby5845 2 ปีที่แล้ว

    Dr.you are very nice

  • @negatucheru9792
    @negatucheru9792 2 หลายเดือนก่อน

    This is really what we call teching from spritual guidance of God if we hear it honestly in introspective ly .thank you mu dear lovable honest intelectual and take care of your self.🎉🎉🎉

  • @hirutgselassie9927
    @hirutgselassie9927 3 ปีที่แล้ว +1

    መቼም ከልቤ ከሀሳቤ የምንጭ ቦይ ላይ የማትጠፊው ውድ እህቴ እግዚአብሔር ብርታትን ልብና ልባምነትን አብዝቶ እንዲሰጥሽ ሁሌም እፀልያለሁ እመ አምላክ ወላዲተአምላክ ካንች ጋር ትሁን።

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጀግና እህታችን ስርእት ከ እውቀት ጋር እንዴት ደስ ይላል ተባረኪ

  • @emmanuelmekuria3359
    @emmanuelmekuria3359 2 ปีที่แล้ว +2

    You are the purity God desires .
    I always believe I am a spiritual being having a human experience in my beautiful vessel .

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 4 ปีที่แล้ว +3

    Maryamn embaya new yemtaw thanks

  • @birukbiruk1824
    @birukbiruk1824 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow Btame arife

  • @wesenyelehwoldesilas4364
    @wesenyelehwoldesilas4364 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ሁሌ የምመኝልሽ
    ይህንን platform ነበር
    ደስ አለኝ በርቺ
    እግዚአብሄር ከኛ ጋር ነው

  • @user-vc2sl8ul1g
    @user-vc2sl8ul1g 2 ปีที่แล้ว

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @tesfayemuche5688
    @tesfayemuche5688 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @ethiopia7104
    @ethiopia7104 4 ปีที่แล้ว +2

    You really the second TAHAETU ye ETHIOPIAN light

  • @endalkachewhailuguluma845
    @endalkachewhailuguluma845 4 ปีที่แล้ว +3

    Thumbs up!

  • @ayalewtadesse4485
    @ayalewtadesse4485 3 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ነው ዶክተር ላንቺና ለመምህር ታዬ ቦጋለ ጥሩ ስሜት አለኝ እናንተን ሺ ያድርግልን

    • @yarab4997
      @yarab4997 ปีที่แล้ว

      እረ ደግሞ ኦሮሞ አደረግሻት 😬😬😀😀

  • @tamiratgetachew4864
    @tamiratgetachew4864 ปีที่แล้ว

    እ/ር ከዚ ይበልጥ ጥበብና እውቀት ይስጥሽ እህት !!

  • @rahelyergashewa6549
    @rahelyergashewa6549 2 ปีที่แล้ว

    God Bless you my dear! Very impressive presentation. I wish all Ethiopian need to watch this!

  • @abatewanke2169
    @abatewanke2169 4 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪልኝ

  • @alexender5983
    @alexender5983 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሄር ሰው ያድርገን

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow konjo akerareb new thankyou

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይጠብቅሺ እህታችን

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you my dear,
    Let's s be HUMAN before anything.

  • @onmyterms7561
    @onmyterms7561 2 ปีที่แล้ว +2

    I am listening to her because the man i secretly love told me to watch her. 💚💛❤

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 3 ปีที่แล้ว +2

    Dr Meskerem, I am proud of you specialy a teacher like you from Ethiopia. Let me tell you that your knowledge is not only from educational but you have a given wisdom from above. May Almighty GOD bless you forever and I love you. I wish I will have one day meeting with you in my life. I hope when I come back to my beloved home 🏡 Ethiopia, one of my goals is getting a chance to see you in GOD willing 🙏.

  • @kassushiferaw2684
    @kassushiferaw2684 2 ปีที่แล้ว +6

    ይህንን ድንቅ ትንታኔ በዘረኝነት አስተሳሰብ የተለከፉ ሁሉ ቢሰሙት ምኞቴ ነው።

  • @mhiretwoldemariam5986
    @mhiretwoldemariam5986 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow, it is a wonderful speech !!

  • @tenayenedaw8167
    @tenayenedaw8167 3 ปีที่แล้ว +1

    ስወድሽ አውቀትሽ አቀራረብሽ ደግሞ የበለጠ ይማርካል ሁሌም ከመድረክ አትጥፊ

  • @wdesta6894
    @wdesta6894 3 ปีที่แล้ว +1

    Thas was storing message

  • @mesfinzewdineh2946
    @mesfinzewdineh2946 3 ปีที่แล้ว +1

    Your explanation is excellent and properly true .keep on going lecturing .GOD bless you

  • @muluken07
    @muluken07 3 ปีที่แล้ว

    Tebareki!

  • @zekewoszke197
    @zekewoszke197 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው!👌

  • @etagegnreta69
    @etagegnreta69 2 ปีที่แล้ว

    ዶር መስከረም በጣም ግሩም አስተማሪ ነሽ አደንቅሻልሁ በመጽሀፍ ቅዱሳችን ላይ በበግ የተገልጸው ጌታችን ኢየሱስ ነው ለበደላችን የታረደው የእግዚአብሄር በግ እርሱ ነው ያሳሳተሽ የሄኖክ መጽሀፍ ሊሆን ስለሚችል ስለ መጽሀፍ ቅዱስ ስትጠቅሺ መጽሀፍ ቅዱስን በደንብ አንብቢው ምክንያቱም ብዙ ሰዎች ትምህርትሽን በፍቅር ስለሚሰሙ መጠንቀቁ ጥሩ ነው ተባረኪ!!!!

  • @BiniyamDejene-hf5hb
    @BiniyamDejene-hf5hb 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሀሳብ ነው በዚህም ሆነ በሌላ ተመሳሳይ የሀሳብ ገበያ ላይ ግን መጀመሪያ ራሳችንን ነው ልንመክርና ልንቀይር የሚገባው እገሌ ይሄን ቢሰማ ምናምን የሚባል ራስን የማበይ አረዳድ ለማንም አይጠቅምም።
    ሌላ ግን ሁሌ የሚገርመኝ መጥፎ ያልሆነ ነገር ባንወድ እንኳ ለምን እንደምንጠላ አይገባኝም ይሄ ትት ምንም dislike የሚያስፈልገው አልነበረም።

    • @menenbeyne2409
      @menenbeyne2409 3 ปีที่แล้ว +1

      wow yehasabih tegari negn tebarek wendime

  • @Lomi-Wuha
    @Lomi-Wuha 4 ปีที่แล้ว +20

    በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ይሄ ትምህርት በተለይ ለጁዋርና ተከታዬቹ ቢደርስ ጥሩ ነበር::የሌሎች እዳው ገብስ ነው ማለትም ወደ ዘረኝነት የገቡት እራሳቸውን ከጥቃት ለመከላከል ነው::ግን ጊዜና ወቅት ገጠመኝ ብሎ በማን አለብኝነት እንደፈለገ የሚናገረውና እንደፈለገ የሚሆነው ሃላፊነት የማይሰማው ጁዋር ብቻ ነው::ሰከን እንዲል በኦሮምኛ መልዕክቱንም ብታስተላልፊለት ጥሩ ነበር::እዚህ ተሰብሰበው ትምህርት የሰጠሻቸው በጎች ሊሆኑ ይችላሉ ወደ ሰውነት መቀየር ቀላል ነው ግን ያኛው ጁዋር ተኩላ ነው::

    • @AsdAsd-hc6ey
      @AsdAsd-hc6ey 4 ปีที่แล้ว

      Wanaw zeregna ante neh doma jawar kizenihin ayaskezeneh new

    • @mza2884
      @mza2884 2 ปีที่แล้ว

      What about racist Amhara groups. jawar did nothing to distract anyone.

  • @user-pf9hj8rk1g
    @user-pf9hj8rk1g หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @filiposseifu5958
    @filiposseifu5958 4 ปีที่แล้ว +15

    የሚገርም አገላለፅ ..አይሰሙሽም እንጂ አቅልላ ነበር የነገረቻቸው lol ሙሴም ተመልሷል ከዘረኝነት ኢትዬጲያም ያለው ዘረኝነት በቅርቡ በ መለኮታዊ ጣልቃ ገብነት ይጠፍል ።

    • @amalajekidusan6360
      @amalajekidusan6360 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen
      Gobez Ihitachinin Weladit Amlak abizita tibarkilin.
      Ethiopia tinsayesh Qirb new be Amlakachin Tesfachin ye stena new.

  • @tiglema3537
    @tiglema3537 2 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @abebaasmare2100
    @abebaasmare2100 2 ปีที่แล้ว

    Thank you! God

  • @kassa4882
    @kassa4882 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️

  • @tssegaaalegessehaile6641
    @tssegaaalegessehaile6641 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏

  • @gediondawit7535
    @gediondawit7535 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ አይነት ነገር በአማርኛ ብቻ የሚሰራው ለምድነው አማርኛ ተናጋሪው ላይ ብዙ ችግር ያለ አይመስለኝም!!!

  • @tme251
    @tme251 2 ปีที่แล้ว

    Musese sewe newe Amlke letargewe felgshe💚💛❤

  • @woubshetakafawork8965
    @woubshetakafawork8965 ปีที่แล้ว

    The origin of mankind !

  • @abyssinianhairbeautyclinic6015
    @abyssinianhairbeautyclinic6015 3 ปีที่แล้ว

    You are so awesome girl! Love you.

  • @ZemaritMahletYouTube1921
    @ZemaritMahletYouTube1921 2 ปีที่แล้ว +2

    የትምህርት ሚንስትር መሆን የሚገባት ድንቅ ልጅ

  • @benawagash244
    @benawagash244 3 ปีที่แล้ว

    ውይይይይይይ!!!!ዶ/ር መስከረም የኢትዮጵያ የስስት ልጅ ነሽ!!!በበኩሌ በስስት ነው የማይሽ!የማዳምጥሽ!!!

  • @temesgenlulu2098
    @temesgenlulu2098 2 ปีที่แล้ว +3

    እውቀት ከገለፃ ብቃትና የድምፅ ቅላፀ ጋር ተዳምሮ ልቤን ሰለበው። ኮራንብሽሽሽሽሽሽሽ!

  • @anbessawjima1549
    @anbessawjima1549 4 ปีที่แล้ว

    my hero

  • @user-rt1gl3xo8y
    @user-rt1gl3xo8y 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው

  • @zebiderdamitie2703
    @zebiderdamitie2703 2 ปีที่แล้ว

    አንድነት ማለት ፍቅር፣መተሳሰብ ፣ መረዳዳት ወ.ዘ.ተ አለው ፡፡
    ዘረኝነት ራስ ወዳድ ነው ለሌላው መጎዳት የማያስብ ነው፡፡

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 4 ปีที่แล้ว

    God bless you uuuuuuuuuuuu🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 4 ปีที่แล้ว +1

    Arif Temehert new konjeye!

  • @eletriik9423
    @eletriik9423 2 ปีที่แล้ว

    ታላቋ ሃኪም አበበች እና ታላቁ አባ ተስፋ ስላሴ ሞገስ ይስበኩ።

  • @hadasabraha1132
    @hadasabraha1132 4 ปีที่แล้ว

    Egzabhere yebarksje

  • @rodashaftom3693
    @rodashaftom3693 2 ปีที่แล้ว

    ፁቡቀ ግበር ንማንም ።

  • @nigusuwoldsemayet5448
    @nigusuwoldsemayet5448 4 ปีที่แล้ว

    Brilliant!!!
    She is just a typical Ethiopian woman!

  • @fk3365
    @fk3365 2 ปีที่แล้ว

    ዶ / ር መሥከረም እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሥጥሽ ምን አለ አንቺን የመሠሉ አንድ 10 ያህል በዕውቀትና በቅንነት የተቀመሙ ከዚህ ከወረደና ከሰው በታች ከሚያደርግ ነቀርሳ የዘረኝነት በሽታ አሥተሳሰብ የተላቀቁ ወገኖች ቢኖሩን ምን ያህል ህዝብንና አገራቸውን በጠቀሙ ነበር ።
    ፈጣሪ መውጣት መግባትሽን ይጠብቅልን ተባረኪ ።
    ዱክትርና እንደዚህ በቅንነት በዕውቀት በበጎ አሥተሣሠብ ህዝብን ሲያንፅና በብሥለት ወደ ተሻለ መሥመር መምራት ሲችል እና አገርን ሲያሻግር እንጂ እንደ አንዳንዶች ....................

  • @eyezoshagerie4947
    @eyezoshagerie4947 2 ปีที่แล้ว +1

    If we listen carefully to what our scholars have to say about our country, Ethiopia:
    + Let us take a firm stand and understand it,
    + To the best of our ability for the sake of our country and the next generation
    That we should throw away:
    It is an excellent analysis for us Ethiopians.
    Because they delivered this to us, I would like to thank the scholars and presenters.
    Because they delivered this to us, I would like to thank the scholars and presenters.

  • @bereketmehari7642
    @bereketmehari7642 3 ปีที่แล้ว

    መስከረም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በመፅሀፍ ቅዱስ የሠው አፈጣጠር ሁለት ጊዜ ነው ።ዘፍጥረት 1/27 እና ዘፈጥረት 2/7ትን ማንበብ ይጠቅማል።ሰው ማለት እንደ ጌታ ማሰብ ሲሆን ዘረኛው አዳም ከአፈር የተፈጠረው :ለማይገባ አእምሮ ተላልፎ የተሰጠው ራሱን ሠው ነኝ ብሎ የሚያስብ ነው።ስለዚህ ሠው ማነው ?ተፈጥሮ ወደ ተፈጠረበተ ማንነት የሚመለስ ነው።

  • @wdesta6894
    @wdesta6894 3 ปีที่แล้ว

    I hop people they understand

  • @2234bvc
    @2234bvc 3 ปีที่แล้ว

    ''በርግጠኝነት ዘርኝነት ከሰውነት ያወርደናል................"

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 4 ปีที่แล้ว +6

    አንቺ የሰዉ ሰዉ ነሸ።

  • @tegeneadmasu7428
    @tegeneadmasu7428 2 ปีที่แล้ว +1

    ሌላውን ብሄር የሚጠሉትን ምን አልሻቸው?

  • @messya7125
    @messya7125 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እህት ጥሩ ትምህርት ነዉ ስለሙሴ ሲገለጵ የሙሴ ሚስት ኢትጵያዊት የዮቶር ልጅ አንዷ መሆኗ ብዙ አይገለጵም ለምንድ ነዉ ?

  • @iyasuyewahu8432
    @iyasuyewahu8432 4 ปีที่แล้ว +4

    ዶ/ር ቅር ካላለሽ እንደው ኢትዮጵያ ብንልሽስ!

  • @janethio4443
    @janethio4443 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር በጣም ጥሩ መጥተሽ መጨረሻ ላይ አበላሸሽው ሁሉ ነገር በቂ ነበረ ግን ሄኖክ መፅሐፍ ብለሽ አፈረሽው ግን ችግር የለም አለማወቅ ስለሆነ እረዳሻለሁ ሰው ስለሆንሽ ልትሳሳቺ ትችያለሽ ምን ማለቴ ነው እንደዚህ አይነት መድረክ ላይ ሁሉም ማህበረሰብ ሊስማማበት ይችላል የሚባሉ ሀሳቦችን ብቻ ማንሳት ጥሩ ነው በጣም ደስ የሚል ገለጻ ነበር ጆሮ ኖሮት ለሚሰማ በተረፈ ስለ ሙሴ ያልጠቀሽው ያገባት ሚስቱ ኢትዮጵያዊ እንደነበረች እሱ ከአይሁድ መጥቶ ከአህዛብ ጋር ሲጋባ የኛዎቹ ደግሞ አማራ አታግባ ኦሮሞ አታግባ ይላሉ በእርግጥ ሙሴም ቻሌንጅ ገጥሞት ነበር በእህት እና በወንድሙ ነገር ግን ሰው ስለሆነ ያገባው ያንን ፈተና ሊያልፍ ቻለ ለማንኛውም ኢትዮጵያ ትቅደም ብሄርተኝነት ይውደም

    • @21MarYam
      @21MarYam 2 ปีที่แล้ว

      እሷ ኦርቶዶክስ ናት ሁሉም የሚስማማበት የሚባል ነገር የለም የተናገረችው ትክክል ነው ለእንዳንተ አይነቱ ሀይማኖት አልባ ነው ይሄ ሀሳብ የሚገባው

  • @tigist.seyoum7007
    @tigist.seyoum7007 ปีที่แล้ว

    How to proceess your book from Amazone

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 2 ปีที่แล้ว

    Be blessed sister, in now days how a person can change himself from animal to God like creation unless he get His saviour, His redeemer the Lord Jesus Christ, please Meski read also the New covenant, thank u

  • @workneshabate6455
    @workneshabate6455 2 ปีที่แล้ว

    Yet nebersh yen eht end ezra masinko endeyared zema new yemadametesh zemenedh yebarek

  • @tersitabebe1125
    @tersitabebe1125 4 ปีที่แล้ว +1

    MEMAR ENDANCHI NEW

  • @verabirk9671
    @verabirk9671 4 ปีที่แล้ว

    Where to find her book ,* utpopia,.

  • @user-dl4yt5tt1r
    @user-dl4yt5tt1r 3 ปีที่แล้ว

    ሳደቃት ስወዳት እያለሁ የስንዱ ተከታይ ናት ይእላሉ ከራሷ አደበት መልስ እፈልጋለን