ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ታላቅ ሙሉ ሰው እጅግ ጨዋ እና አስተዋይ ምሁር በአጠቃላይ የተሳካላቸው ባለፀጋ የነበሩ የተከበሩ ኢትዮጵያዊ ነበሩ!!!ነፍሳቸውን ፈጣሪ በገነት ያኑርልን!!!!!!!!!!!!
የዘጠናዎቹ የፓርላማ ትዝታችን እሁድ እሁድ ከ120 ፕሮግራም በኋላ ነብሳቸውን ይማረው ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነበሩ እናመሰግንዎታለን ፓርላማውን ያንቀጠቅጡት ነበር እንዲህ ሳይጨማለቅ።
He was great person😢
ኩሩ እትዮጵያዊ ነፍስ ይማር
ነብስህ በሰላም ትርፍ የኔ አባት
Hero!! ጀግና ብሞትም ስሙ ከመቃብር በላይ ነው ። ነፍስ ይማር ።
አኛ ልጆቻቸው እናሳካዋለን!!
አቶ ቡልቻ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ንጉስ። እንዲሁም የፓርላማ የሳቅ ምንጭ ነበሩ።😢😢
ጋሼ በቅንልቦና ብዙጥረት አድርግ አልፎአል። ጋሼ እንኳን አልነገደም፣ በፖለቲካም አሳቦ ሂሊናን የሚያሳምም ተግባር አልፈፀመም። ጋሼቡልቻ ሰውሆኖ ሞቶአል። ጀግንነትነው ለሰው መኖርና ሰውሆኖ መሞት፣
He was so legend and brilliant
ነፍስ ይማር ❤❤❤
He's hero He's big man Respect 🙏 ❤
He is a real honest plotician
,አባታችነብስይማር
Icon man 😢
ነብስ ይማራቸው 😭😭😭😭😭
He is Great men. Respact
ጋሽ ቡልቻ ትልቅ ሰው ሃገር ወዳድ የመለስን ፖርላማ በእውነት የምገቱ ምን ማለት ይቻላል ፡ ትልቅ ሰው አርበኛ ፡፡
ነበስ ይማር
በእውነትም ትልቅ ሰው ነበሩ
ትልቅ አባት አጣን።
ሳያሳኩት ሞቱ ሳይሆን የሚጠበቅባቸውን ሰርተው ኖረው አለፉ ነው የሚባለው። አንተ በየቀኑ በወሬህ ህዝቡን የምታደነዝዘውና ጠብ መጫርን ስራዬ ያልከውስ ምንም ሳትኖር ጊዜህ ደርሶ ስታልፍ ምን ይባልልህ ይሆን?
Kkkk
ዕውነትህን ነው
Feta meftefet becha fetfach👎👎👎👎
A great narration 🎉🎉🎉
❤❤❤
ትልቅ ሰው ኢትዮጵያ አጣች
Great Oromo hero.
Great Ethiopian
Esachew bemichilut lehagerechew bizhu sira sertew arfoal 😢😢
Boji Bermaji BOJI DERMEJII
Nebs ymar 😢
Jegna sewe Nebse Yemar🙏
ኢትዮጵያ አንድ ትልቅ ሰው አጣች ብንል አልተሳሳትንም፤እሳቸውም አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ናቸው።
ድንቅ ነው
ጀግና ሂያው ነው
ነፍስ ይማር
በጃንሆይ ግዜ አኦሮሞ ምንም እድል አልነበረውም ከተባለ እንዴት የዩንቨርስቲው ሀላፊ ታሪካቸውን ሲነግሩት ለምን አዝኖ እንዲገቡ እረዳቸው ለምንስ በመንግስት ወጪ ወደ አሜሪካ ተልከው ተማሩ ከዛስ እንዴት ሚኒስትር ሆነው ሰሩ ይህንን ሁሉ እውነተኛ ምስክርነት ወዴት እንክዳለን
ጃንሆይ ኦሮሞ ናቸው
አይይይይ ያሣዝናል! እንዲህ አይነት ሠዎች የሐገራቸውን ትንሣኤ ሣያዩ ለፍተውና አዝነው ሲሞቱ ያሣዝናል! ነፍስዎን ይማር! እናዝናለን!
ኢትዮጵያን የነካ
አይተዋል
Rest him in peace in heaven
ኢሳይያስ 9¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁶ ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።⁷ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል፥ ለሰላሙም ፍፃሜ የለውም። የእግዚአብሔር ቅንዓት ይህን ያደርጋል።
An admirable, Wisdomful and adorable man❤Rest in peace
Rip obbo bulcha😭😭
😭 siyasaznu 😢
ነብስይማሮው
A dictated man of hope struggle and success. Wishes him to rest in peace in heaven and may God gives the strength to bear Jal Bulchaas death 🎉🎉🎉
ቡልቻ ያላሳኩት ጫካ ገብተው የናንተ ጀግና ያለመባል ብቻ ነው።
የኔ ጀግና አባት እውነተኛና በዕድሜ ምጣድና በዕውቀት የበሰለ ጥልቅ እውቀት ነበራቸው እውነት ነው ኦሮሞ ተከባብሮ በፍቅር እንጂ መቻቻል በሚል የደባልነትና ተቆርሶ ቁራሽ ህዝብ ሆኖ መኖር የለበትም ምክንያቱም የኦሮሞ ህዝብ ደምና ስጋው ከሌላው ህዝብ ጋር ተቀላቅሎ ያለ ህዝብ ነውና እንኳን የራሱን ይቅርና የሰው ዘር የሆነውን ሁሉ አሳድጎ አስተምሮ ሙሉ ሰው አድርጎ ሲያልፍም ከወለዳቸው ልጆቹ እኩል ሀብትን የሚያወርስ ዕንቁ ህዝብ ነበር ስለዚህ የአንድ ሙሉ ሰው አካል በደዌ ምክንያት ሲቆረጥ ዕድሜ ዘመኑን ጎዶሎ ነውና ኢትዮጵያውያንም እንዲሁ ነን ኦሮሞ መገንጠል የለበትም የአባታችን ነፍስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜሜሜሜሜን 🤲🤲🤲።
Rip
😭💔
😢😢😢😢
RIP
RIP bulecha demkesa love you unlike person.
የታደሉ ሰው ናቸው
ውድ ኢትዮጵያኖች ያልገባኝ ነገር የክርስቲያኖች በአል ሲመጣ ሁሌ መብራት የለም ለምን ?ሌላው መንግስት መብራት ያጠፋል ባለ ሀብቱ ነዳጅ የለም ይላል :የሀገሬው ህዝብ በሁሉም ቦታ ሚበደለው ምን አጥፍቶ ነው ?
ሂጂ ወደዛ ባክሽ ችጋራም
ጠይቂው የቀበሌ መሪውን
ወዮው ሀገር በሙስሊም እየተመራ እንዳይሆን 😂
ገና የሁሉም በመጽሐፉ ቅዱስ የሚያምኑ ክርስትያኖች በዓል ነው በፕሮቴስታንቶች ም ትልቅ በዓል ነው ። መብራትም የሚጠፋው አይል ተጠቃሚ ስለሚበዛ ነው ቅን እናስብ
ቤጅ ጅርመጂ የሚባል በምዕራብ ወለጋ የለም። ቦጅ ድርመጂ (ብርመጂ) እንጂ። አሰተካክለህ ጥራ።
የኢትዮጵያን እድገት ለአብይ ተውለት !!! ነገር ከመጎንጎን ከቻልክ ወደ ጎን !!
jawar nagese alnegese mina geba zim bile atizebareq
Nebes yemar
Ye senateke maret ahuun indet hone brother weda afaar maret foolkano
Mirt sew ethiopianwiii
rip
ወሬህን ለማጣፈጥ ሳያሳኩት ቀሩ ስትል አይሸቀጥህም ኮተት፣ጀግና ነዉ የእናንተ ሰዉ ቢሆን ሀዉልት ታቆሙ ነበረ እንደፈለክ ወሬህን እምታወራእሱ በታገለልህ መሆኑን ታዉቃለህ ኮተት፣
R.I.P😂😂😂
🪦
ሳያሳኩት ...?? የሚችለውን ሁሉ ሞክሯል። በዚያውም ልክ እስከ እርጅና ዘመኑ ኢትዮጵያን አገልግሏል። ስንት መቶ ዐመታት ይኑርልህ? ሰው እኮ ነው። ምናለ የቪዲዮ ርእሳቸችሁን በማያስገምታችሁና ገበናችሁን እንዳያጋልጥ በሚሆን መልኩ ብትመርጡ!ነብሱ ከእግዚአብሄር ጎን ትረፍ።
ደስታም ገመቹም ሐጎስም ......ወዘተ ማንም ብትሆን ማን ኢትዮጵያዊ ነህ እና ደግ ደጉን አስብ በጎ ነገር ስራ ፤ ምክንያቱም ፦ ትሞታለህና ፣ ኦቦ ቡልቻ መልካም ስራ ሰርተዋል ፦ ነፍስዎ በገነት ትረፍ ።
Degmo oromo ymotal Ede ygelalu Ej
Papapa endet tenageraleh bakeh...fetareh lebona yesteh
Belage asedig yebedale
Kefokfafe
Betam fara nek eshi menik yemisemek yelem jeel
Rest him in peace in Heaven
ነብስይማርከደጋጎቹጎንያኑረወትኢትዮጵያትልቅልጆንአጥታለችመጽናናትንለመላቤተሰቡ
ታላቅ ሙሉ ሰው እጅግ ጨዋ እና አስተዋይ ምሁር በአጠቃላይ የተሳካላቸው ባለፀጋ የነበሩ የተከበሩ ኢትዮጵያዊ ነበሩ!!!ነፍሳቸውን ፈጣሪ በገነት ያኑርልን!!!!!!!!!!!!
የዘጠናዎቹ የፓርላማ ትዝታችን እሁድ እሁድ ከ120 ፕሮግራም በኋላ ነብሳቸውን ይማረው ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነበሩ እናመሰግንዎታለን ፓርላማውን ያንቀጠቅጡት ነበር እንዲህ ሳይጨማለቅ።
He was great person😢
ኩሩ እትዮጵያዊ ነፍስ ይማር
ነብስህ በሰላም ትርፍ የኔ አባት
Hero!! ጀግና ብሞትም ስሙ ከመቃብር በላይ ነው ። ነፍስ ይማር ።
አኛ ልጆቻቸው እናሳካዋለን!!
አቶ ቡልቻ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ንጉስ። እንዲሁም የፓርላማ የሳቅ ምንጭ ነበሩ።😢😢
ጋሼ በቅንልቦና ብዙጥረት አድርግ አልፎአል። ጋሼ እንኳን አልነገደም፣ በፖለቲካም አሳቦ ሂሊናን የሚያሳምም ተግባር አልፈፀመም። ጋሼቡልቻ ሰውሆኖ ሞቶአል። ጀግንነትነው ለሰው መኖርና ሰውሆኖ መሞት፣
He was so legend and brilliant
ነፍስ ይማር ❤❤❤
He's hero
He's big man
Respect 🙏 ❤
He is a real honest plotician
,አባታችነብስይማር
Icon man 😢
ነብስ ይማራቸው 😭😭😭😭😭
He is Great men. Respact
ጋሽ ቡልቻ ትልቅ ሰው ሃገር ወዳድ የመለስን ፖርላማ በእውነት የምገቱ ምን ማለት ይቻላል ፡ ትልቅ ሰው አርበኛ ፡፡
ነበስ ይማር
በእውነትም ትልቅ ሰው ነበሩ
ትልቅ አባት አጣን።
ሳያሳኩት ሞቱ ሳይሆን የሚጠበቅባቸውን ሰርተው ኖረው አለፉ ነው የሚባለው። አንተ በየቀኑ በወሬህ ህዝቡን የምታደነዝዘውና ጠብ መጫርን ስራዬ ያልከውስ ምንም ሳትኖር ጊዜህ ደርሶ ስታልፍ ምን ይባልልህ ይሆን?
Kkkk
ዕውነትህን ነው
Feta meftefet becha fetfach👎👎👎👎
A great narration 🎉🎉🎉
❤❤❤
ትልቅ ሰው ኢትዮጵያ አጣች
Great Oromo hero.
Great Ethiopian
Esachew bemichilut lehagerechew bizhu sira sertew arfoal 😢😢
Boji Bermaji BOJI DERMEJII
Nebs ymar 😢
Jegna sewe Nebse Yemar🙏
ኢትዮጵያ አንድ ትልቅ ሰው አጣች ብንል አልተሳሳትንም፤እሳቸውም አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ናቸው።
ድንቅ ነው
ጀግና ሂያው ነው
ነፍስ ይማር
በጃንሆይ ግዜ አኦሮሞ ምንም እድል አልነበረውም ከተባለ እንዴት የዩንቨርስቲው ሀላፊ ታሪካቸውን ሲነግሩት ለምን አዝኖ እንዲገቡ እረዳቸው ለምንስ በመንግስት ወጪ ወደ አሜሪካ ተልከው ተማሩ ከዛስ እንዴት ሚኒስትር ሆነው ሰሩ ይህንን ሁሉ እውነተኛ ምስክርነት ወዴት እንክዳለን
ጃንሆይ ኦሮሞ ናቸው
አይይይይ ያሣዝናል! እንዲህ አይነት ሠዎች የሐገራቸውን ትንሣኤ ሣያዩ ለፍተውና አዝነው ሲሞቱ ያሣዝናል! ነፍስዎን ይማር! እናዝናለን!
ኢትዮጵያን የነካ
አይተዋል
Rest him in peace in heaven
ኢሳይያስ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
⁷ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል፥ ለሰላሙም ፍፃሜ የለውም። የእግዚአብሔር ቅንዓት ይህን ያደርጋል።
An admirable, Wisdomful and adorable man❤
Rest in peace
Rip obbo bulcha😭😭
😭 siyasaznu 😢
ነብስይማሮው
A dictated man of hope struggle and success. Wishes him to rest in peace in heaven and may God gives the strength to bear Jal Bulchaas death 🎉🎉🎉
ቡልቻ ያላሳኩት ጫካ ገብተው የናንተ ጀግና ያለመባል ብቻ ነው።
የኔ ጀግና አባት እውነተኛና በዕድሜ ምጣድና በዕውቀት የበሰለ ጥልቅ እውቀት ነበራቸው እውነት ነው ኦሮሞ ተከባብሮ በፍቅር እንጂ መቻቻል በሚል የደባልነትና ተቆርሶ ቁራሽ ህዝብ ሆኖ መኖር የለበትም ምክንያቱም የኦሮሞ ህዝብ ደምና ስጋው ከሌላው ህዝብ ጋር ተቀላቅሎ ያለ ህዝብ ነውና እንኳን የራሱን ይቅርና የሰው ዘር የሆነውን ሁሉ አሳድጎ አስተምሮ ሙሉ ሰው አድርጎ ሲያልፍም ከወለዳቸው ልጆቹ እኩል ሀብትን የሚያወርስ ዕንቁ ህዝብ ነበር ስለዚህ የአንድ ሙሉ ሰው አካል በደዌ ምክንያት ሲቆረጥ ዕድሜ ዘመኑን ጎዶሎ ነውና ኢትዮጵያውያንም እንዲሁ ነን ኦሮሞ መገንጠል የለበትም የአባታችን ነፍስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜሜሜሜሜን 🤲🤲🤲።
Rip
😭💔
😢😢😢😢
RIP
RIP bulecha demkesa love you unlike person.
የታደሉ ሰው ናቸው
ውድ ኢትዮጵያኖች ያልገባኝ ነገር የክርስቲያኖች በአል ሲመጣ ሁሌ መብራት የለም ለምን ?
ሌላው መንግስት መብራት ያጠፋል ባለ ሀብቱ ነዳጅ የለም ይላል :የሀገሬው ህዝብ በሁሉም ቦታ ሚበደለው ምን አጥፍቶ ነው ?
ሂጂ ወደዛ ባክሽ ችጋራም
ጠይቂው የቀበሌ መሪውን
ወዮው ሀገር በሙስሊም እየተመራ እንዳይሆን 😂
ገና የሁሉም በመጽሐፉ ቅዱስ የሚያምኑ ክርስትያኖች በዓል ነው በፕሮቴስታንቶች ም ትልቅ በዓል ነው ። መብራትም የሚጠፋው አይል ተጠቃሚ ስለሚበዛ ነው ቅን እናስብ
ቤጅ ጅርመጂ የሚባል በምዕራብ ወለጋ የለም። ቦጅ ድርመጂ (ብርመጂ) እንጂ። አሰተካክለህ ጥራ።
የኢትዮጵያን እድገት ለአብይ ተውለት !!! ነገር ከመጎንጎን ከቻልክ ወደ ጎን !!
jawar nagese alnegese mina geba zim bile atizebareq
Nebes yemar
Ye senateke maret ahuun indet hone brother weda afaar maret foolkano
Mirt sew ethiopianwiii
rip
ወሬህን ለማጣፈጥ ሳያሳኩት ቀሩ ስትል አይሸቀጥህም ኮተት፣ጀግና ነዉ የእናንተ ሰዉ ቢሆን ሀዉልት ታቆሙ ነበረ እንደፈለክ ወሬህን እምታወራእሱ በታገለልህ መሆኑን ታዉቃለህ ኮተት፣
R.I.P😂😂😂
🪦
ሳያሳኩት ...?? የሚችለውን ሁሉ ሞክሯል። በዚያውም ልክ እስከ እርጅና ዘመኑ ኢትዮጵያን አገልግሏል። ስንት መቶ ዐመታት ይኑርልህ? ሰው እኮ ነው። ምናለ የቪዲዮ ርእሳቸችሁን በማያስገምታችሁና ገበናችሁን እንዳያጋልጥ በሚሆን መልኩ ብትመርጡ!
ነብሱ ከእግዚአብሄር ጎን ትረፍ።