ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሜሮን ግጥም እጅግ አስደማሚ ነው ብትሞትም አይቆጫትም❤❤❤
Er Allah yiker ayibelik Anteh Abiy yemitebal sawuyyee. Maberk litasmetan naw
😂😂😂
የበሻሻው መቼ ነው የሚገባው ከሚያረጉት ጭካኔ ህዝብ ሞት እንዳይፈራ እንደ ሚያረጉት😢😢😢😢
ብልፅግና ሰይጣን ፀረ ህዝብ ነው ትጠየቃላችሁ
ምንም ተቃውሞ አልደረሰበትም!!!
Tekelay araj Minister yemetenewal acheberebarey
ትለያለህ…………መክሊቴ ሆነና ሲፈጥረኝ አድርጎኝ ቁም ነገር አድናቂ፣መልካም ሰሪዎችን ማኳሸት ሱሴ ነው፤ በሚያምሩ ቅኔዎች ነኝ ስሜት ነቅናቂ።አይተን እንወድህ ዘንድ ደም ግባት የሌለህ፣ ውስጣዊውን ውበት መለኮት ያደለህ፤በሙሉ አቅምህ መፋለም የምትችል ትኩረትን የተካንክ የትጋት ተምሳሌት፣ከህልምህ፣ ከግብህ መዛነፍ የማታውቅ የጽናት ማሳያ፣ የገድላት ባለቤት።ተኝተህ ያለምከው፣ ቆመህ የወጠንከው፣ የምትመራው ጀሌህ ለበይክ የሚልልህየአንተን ኃይል መግለጫ ቃላቶች አጠሩኝ፤ ወንድም ዓለም ኃይሌ ቸገረኝ የምልህ።አንተ ኃይል አመንጪ …ሰው ሆኜ እንደሰው ከስብህን ሳስሰው፣እንደው ቅናት ቢጤ አድናቆት ያንቀኛል፣ሰርክ ያንገላታኛል ውስጥ ውስጤን ሲያምሰው።አብሽር የኔው ወገን መቅናቱ ነውር ነው፤ ከኸይር ቢሆን እንጂ ከሸር መች ይገኛል ?የተመሰጠረ ሐበሻዊ ክብር በአንተው ላይ በዝቶ ከምር ይታየኛል።ቀድሞውን ሲወሳ ገድለ ኦሎምፒክስ፣የሐበሻው ትንቅንቅ ነው አንጀት አርስ።ክብራችን ወትሮውን ደምቆ እንዳበበ፣ትውልድን አኩርቷልበመተካካት ውስጥ ዝናን እየካበ።ድልም ከተባዕት አልፎ ወደ እንስቱ፣ፋጡማዊው ችቦ ፣ ፈክቷል በደራርቱ ።በጽኑ መሠረት፣ ጥሩ ወርቅ ቁርጠኛ፣መሆናችን ታይቷል፤ጥንትም ወደፊትም ተጣብቶ ድል ከኛ።አንፈቅድምና መባል ድል ተነሺ፣ኢትዮጵያችን ኩሪ፤ክቡር ሰንደቅሽን ከፍ አድርገሽ አንሺ፤በሠላም ፣ በልማት የትግል አውድማ ላይ፣ይደማምቅ ዓላማሽ ፤ በመሆን የበላይ።አሏህ ይጠብቅሽከአቅመ ቢስ መሪ፣ ከአብይ ተባይ ተውሳክ፣ፍቅር ሠላም ነስቶሽበዜጎች ልቦና ውስጥ ከሚያሰርጽ ዱካክ።………ቅኔ መኳሻዬ ይቀጥላልበህቡዕ ባለቅኔ
እውነት የምትዘግብ ከሆነ ሜሮን ላይ አብይ አህመድ ስይፉን ሊመዝ ይችላል ስይፉ በተለያዩ አርቲስቶ ላይ መምዘዙ የሚታወቅ ነው ስይፉም በጥይት ሳይሆን በተያዩ ምክንያቶች በመመረዝ ነውና ብትችሉ እንድትጠነቀቅ አድርጋችሁ ከሀገር ባስቼኮይ እንድትወጣ ብታደርጉ መልካም ነው
We know prosperity parties are killer. God is died for the people to live within respectful each other and given
Meroon Lik nesh
Alamesaselm maferiya
ይህ ንግግር ለእግዚአብሔር ያለዉን ንቀት ያሳያል ምክንያቱም እግዚአብሔር ሰራዊቱን ልኮ ንፁሃንን አልገደለም ህዝብን ከመኖሪያ ቀየ አላባረረም በብሔር ከፋፍሎ አንተ ከፍ በል አንተ ደግሞ ዝቅ በል አላለም አረ ስንቱን አንስተን ስንቱን እንተዉ ብቻ ወደ ቀልቡ ይመልሰዉ
የሜሮን ግጥም እጅግ አስደማሚ ነው ብትሞትም አይቆጫትም❤❤❤
Er Allah yiker ayibelik Anteh Abiy yemitebal sawuyyee. Maberk litasmetan naw
😂😂😂
የበሻሻው መቼ ነው የሚገባው ከሚያረጉት ጭካኔ ህዝብ ሞት እንዳይፈራ እንደ ሚያረጉት😢😢😢😢
ብልፅግና ሰይጣን ፀረ ህዝብ ነው ትጠየቃላችሁ
ምንም ተቃውሞ አልደረሰበትም!!!
Tekelay araj Minister yemetenewal acheberebarey
ትለያለህ
…………
መክሊቴ ሆነና
ሲፈጥረኝ አድርጎኝ ቁም ነገር አድናቂ፣
መልካም ሰሪዎችን ማኳሸት ሱሴ ነው፤
በሚያምሩ ቅኔዎች ነኝ ስሜት ነቅናቂ።
አይተን እንወድህ ዘንድ ደም ግባት የሌለህ፣
ውስጣዊውን ውበት መለኮት ያደለህ፤
በሙሉ አቅምህ መፋለም የምትችል
ትኩረትን የተካንክ የትጋት ተምሳሌት፣
ከህልምህ፣ ከግብህ መዛነፍ የማታውቅ
የጽናት ማሳያ፣ የገድላት ባለቤት።
ተኝተህ ያለምከው፣ ቆመህ የወጠንከው፣
የምትመራው ጀሌህ ለበይክ የሚልልህ
የአንተን ኃይል መግለጫ ቃላቶች አጠሩኝ፤
ወንድም ዓለም ኃይሌ ቸገረኝ የምልህ።
አንተ ኃይል አመንጪ …
ሰው ሆኜ እንደሰው ከስብህን ሳስሰው፣
እንደው ቅናት ቢጤ አድናቆት ያንቀኛል፣
ሰርክ ያንገላታኛል ውስጥ ውስጤን ሲያምሰው።
አብሽር የኔው ወገን መቅናቱ ነውር ነው፤
ከኸይር ቢሆን እንጂ ከሸር መች ይገኛል ?
የተመሰጠረ ሐበሻዊ ክብር
በአንተው ላይ በዝቶ ከምር ይታየኛል።
ቀድሞውን ሲወሳ ገድለ ኦሎምፒክስ፣
የሐበሻው ትንቅንቅ ነው አንጀት አርስ።
ክብራችን ወትሮውን ደምቆ እንዳበበ፣
ትውልድን አኩርቷል
በመተካካት ውስጥ ዝናን እየካበ።
ድልም ከተባዕት አልፎ ወደ እንስቱ፣
ፋጡማዊው ችቦ ፣ ፈክቷል በደራርቱ ።
በጽኑ መሠረት፣ ጥሩ ወርቅ ቁርጠኛ፣
መሆናችን ታይቷል፤
ጥንትም ወደፊትም ተጣብቶ ድል ከኛ።
አንፈቅድምና መባል ድል ተነሺ፣
ኢትዮጵያችን ኩሪ፤
ክቡር ሰንደቅሽን ከፍ አድርገሽ አንሺ፤
በሠላም ፣ በልማት የትግል አውድማ ላይ፣
ይደማምቅ ዓላማሽ ፤ በመሆን የበላይ።
አሏህ ይጠብቅሽ
ከአቅመ ቢስ መሪ፣ ከአብይ ተባይ ተውሳክ፣
ፍቅር ሠላም ነስቶሽ
በዜጎች ልቦና ውስጥ ከሚያሰርጽ ዱካክ።
………ቅኔ መኳሻዬ ይቀጥላል
በህቡዕ ባለቅኔ