የእግር እንቅስቃሴየትም ቦታ ሆናችሁ ያለምን መሳሪያ መስራት የምትችሉት እንቅስቃሴ ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ย. 2024
  • የአእግር እንቅስቃሴ
    ጂም ለመሄድ ነጻ ሰአት እስታገኝ አትጠብቅ!
    በእርግጥ በትርፍ ሰአትህ ጂም መሄድ በሀሳብ ደረጃ ሲታይ ትክክል ሊመስል ይችላል፥-
    ነገር ግን መቼ ነው በቋሚነት ነጻ ሰአት ሊኖርህ የሚችለው?
    ብዙ ሰው ብዙውን ጊዜ ቢዚ ነው
    ስለዚህ የሚሻለው ቢዚ በሆንክበት ሰአት ስፖርትን መጀመር ነው፡፡ቢዚ በሆንክበት ሰአት ስፖርትን መስራት ከለመድክ ከዚያ በኋላ ለስፖርት የሚሆን ጊዜ ለማመቻቸት አትቸገርም፡፡ምክንያቱም ስፖርትን ከመደበኛ ህይወትህ ጋር እንዴት ማስኬድ እንዳለብህ አውቀሃል፡፡ለጥቂት ወራት ቢዚ በሆንክበት ሰአት ለጂም፡ለመሄድ ጊዜ ማመቻቸት ከቻልክ ከዚያ በኋላ የመደበኛ ህይወትህ አካል ይሆናል፡፡ስለዚህም ጂም መሄድ ጊዜ ሲተርፍህ የምታረገው የአንድ ሰሞን ፋሽን ብቻ አይሆንም ማለት ነው፡፡
    ነገር ግን አይ በቃ አልሄድም ካላችሁ ይሄው ቤት ውስጥ መስራት የምትችሉት የእግር እንቅስቃሴ ።
    #fasika #motivation #thisiswherethefunbegins #bodyweightexercises #sports #uk #habesha #sweatbox #usa #ethopian

ความคิดเห็น • 11

  • @susunag6527
    @susunag6527 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን የእግርና የመቀመጫ አብሮ የሚሰራ አሳየን እንዲሁም የሆድና የሞባይል ቦርጭ ስሩልን

  • @Burawonde
    @Burawonde 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ጌቾ እና የsweatbox coachኦች

  • @makibeza
    @makibeza 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you next fat loss dumbbell workout 🙏

  • @FetkuSeido
    @FetkuSeido 2 หลายเดือนก่อน

    ጌች ትመቸኛለህ በርታ

  • @EphremBirhanu-gp8rv
    @EphremBirhanu-gp8rv 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይመቸኛል አንተ የምትሰራቸዉ እስፖርቶች በዚህም መንገድ ላመሰግን እወዳለሁ ። ጥያቄ ነበረኝ እስፖርት በምሠራበት ጊዜ የግራኝ እጄ አልሠራም አለኝ ምን ላድርግ ማለትም ምን አይነት ስፖርት ቢሠራ ነው እኩል መሥራት የምችለው ከቻልክ ንገረኝ ?

  • @alexalex-x6d8l
    @alexalex-x6d8l หลายเดือนก่อน

    አባክህ የጀርባ ያለ እቃ አቤት ውስጥ ለመስራት አንዴት አንችላለን?? ቪዲዮ ይሰራልን

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 2 หลายเดือนก่อน

    ብትከፍልም ጌቾ ጋር ።። ተጨማሪ ከሌለ የለህም

  • @abeselomtola-fm6cz
    @abeselomtola-fm6cz 2 หลายเดือนก่อน

    Bakeh fasican aseyen

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 2 หลายเดือนก่อน

    ገንዘብ እና ገንዘብ አምላኪው ጌቾ

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 2 หลายเดือนก่อน

    ገንዘብ እና ገንዘብ አምላኪው ጌቾ

    • @edenhailu2852
      @edenhailu2852 19 วันที่ผ่านมา

      Maleti min lemaleti nw?