I have heard this author in Ethiopia, for the first time raising the issues of deism, pantheism, intelligent design etc when speaking of faith and god’s existence. There is indeed hope in this country!👍👍
Nice program ! Much Respect for EndaleGieta Kebede !...It would be nice if you edit out the conventional flute sound in the background. It's a little annoying.
What is amazing to me is this : -art itself ( and novelist) have become low. For Example, Amharic novelist ( derasee) like the rest of fake intellectuals his speech dominated or doted by usage of english words. Of course this over usage of english words or using few but big English words make one feel intellectual and the audience regarded him likewise. A person who studies amharic literature, should make effort to creat new amharic words, should make effort to introduce new amharic words. I dont see this effort in Alemayhu. So, This is antiprallel practice to the works of the previous generation: like the works of derasee debeb seyfu who had introduced words like Getse-Bahere etc, thus The anti parallel aspect in this is that Alemyahu prefer not to say Getse-Bahere but like to say" character" and like to say "myth" not afe-tarik etc. Thereby, contributing to the disappearance of amharic words from the pool of amharic diction. With this observation at the backdrop, I should ask him and this audience ...what is meaning of falklor, what is the amharic meaning of evolution, what is the amharic meaning of inherently , what is the meaning of absurdity, what is legend means in amharic. What is myth means in amharic???? These group supposedly are admirer and writers of amharic novels. Yet I see no contribution to the growth of amharic language simply you add nothing to the amharic lexicon. I see hypocrites and mediocres
I wished I replied to you in Amharic, but I’ll use the English language because you choose so. Firstly, this debate is in Amharic and you’re using English to comment here, why don’t you use Amharic yourself? Wouldn’t this make you hypocrite and mediocre? This reminds me of the most popular Amharic joke: ማክና ኢላሎ ብሎ መኺና አለ። you need to use Amharic yourself!
U are getting mad cause u read a lot and trying to tell the people about God is not there,the saddest part is u r already matto but the worst part is u have a follower u lead by ur madness
ይሄን ሰዉ ብሰማዉ ብሰማዉ ሁሌም ብሰማዉ አይሰለቸኝም አልጠግበዉም ምን ልሁን እባካችሁ
አለማየሁ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ::
ብዙዎቻችን ስለ እግዚአብሔር ወይም ስለ አምልኮ የየራሳችንን መንገድ ፈልገን እንሄድበታለን እንጂ ትክክለኛውን ለማወቅ አንሞክርም ባንተ እይታ ያለውን ስለጻፍክልን እጅግ እናመሰግናለን
ሁላችንም ሀላፊነት አለብን ማወቅ መጠየቅ
ያስፈልገናል::
ስወዳችው እኮ እንዳለ ጌት ክበደ & አለማይሁ ግላጋይ❤️♥️
እለማይሁ ገላጋይ ውይስወደው እድሜና ጤናይስጥልኝ❤️❤️❤️
I have heard this author in Ethiopia, for the first time raising the issues of deism, pantheism, intelligent design etc when speaking of faith and god’s existence. There is indeed hope in this country!👍👍
እንድለጌታ ይህ ፕሮግራም ወደ ትልቅ የቴሌቭዥን ፕሮግራም ማደግ አለበት
Thanks Alex Z4kilo and Endalegeta Kebede...this is amazing advancement of our literature
የኔ ጀግናአ ደራሲ ነክ
ይኼንን መስማት እና ማየት በመቻሌ ሕይወቴ ከከንቱነት ልትሸሽ ቃጣት ኣ?! 🙃 ... እድለኛ ነኝ!!
እናመሰግናለን 🙇♀️
ከጀርባ ላይ ያለው ሙዚቃ የተናጋሪውን ድምጽ ይሻማል የሳዉንድ "ኢጂኔር"? ይጠየቅ
አዳምና ሄዋን ፈጣሪ የበለሰ ፍሬ እንዳይበሉ ሲከለክላቸው ሰይጣን አዳምና ሄዋንን አታሎ እንዲበሉ ሰላደረጋቸው ፈጣሪ ወደ ምድር አውርዷቸው የአበሳ ህይዎት የሰው ልጅ መኖር ጀመረ።
ዋሽንቱ ይረብሻል መጀመሪያና መጨረሻ ላይ ቢሆን።
ግሩም! ግሩም! እጅግ በጣም ግሩም
አይ ደራሲ ኢሉሚናቲ ነኝ ብሎ በግልፅ ላለመናገር ዙር ጥምጥም መሄድ ያሳዝናል ወደህ አይደለም ልቦናህን ይመልስልህ በማለዳ የወንድሞች ከሳሽ ሰፍሮብህ ነው
ከእግዚአብሄር ጋር ግን ትግል ትፈርሳለህ ትወድቃለህ
Please bring to your show YESHITELA KOKEBR
Alelshi wa metalshi ghanm esatu
አስቡ ሲል እግዝያብሄርን ተው እያለ ነው አንዳንዴ ሁለት እግር አለኝ ብሎ ዛፍ አየወጣም
Thank you
Merte channel thank you Dr.Endale
የሚገርም ነው
tebarek alekso
ቅዱስ ዳዊት "እኔ የምድር ትቢያ ነኝ" ካለ አንተ ማን ሆነህ ነው ስለ እግዚአብሔር እንዲህ ልትለቅ ያሰበክ፣ ወንድሜ አይምሰልህ ልብ ግዛ " ጥበብኞችነን ሲሉ ደቆሮች ናቸው" እንዳይሆነብህ በማንኛውም መመዘኛ ትቢው እና ተለዋዋጩ የሰው ልጅ ቅዱሱን ልዑል እግዚአብሔር ሊተች አይችልም። ከዚህ ካለፍ የነአሪዎስ አርያ ነው እሚሆነው።
ዕውነትህን ነው ወዳጄ ተባረክ!
Please stop the background depressing music!!
እግዚአብሔርም ሰይጣንም ለዓለም ያላቸዉ ጥቅም አይገባኝም ምንስ ጠቀሙን
አንተ የሰይጣን ማህበር
ገራሚ ተሰጥኦ ገራሚ ብስለት በጥቅሉ አንተን ጨምሮ ስንቱ ምሁር ተደብቆብን ይሆን ረዢም እድሜ ከጤናጋ።
የጀርባ ማጀቢያ ዜማውን ቀነሱት።
Almayehu yeamareghia kidus kuran bataneb des yeleghial
Background music is not good
አለማየሁ ገላጋይን አቴቴ በሁለት ነገር ገልፃወለች 1ኛ፣ አካላዊ ለዉጥ 2ኛ. አዕምሮዊ ለዉጥ
ኋይማኖቶች አደንዛዥ ናቸው። ወህኒም ናቸው። ሚሊየኖችን ከዚህ ድንቁርናና ኋላ ቀር ባህል ነፃ እንዲወጣ የምታደርገው ጥረት ድንቅ ነው። በርታ።
አቤት ዕውቀት?
ሀይማኖት ሰላም ነው የሚሰጠው ፡፡ ሀይማኖትየሌላቸው ናቸው ወህኒ የሚመስላቸው ግና ራሳቸው ወህኒ ቤት ናቸው
Selam. Yehone asteyayt alegn. Yene bcha sayhon yelelochm nwna. Alexn maggnet yemiflgu sewoch betam bzu sewoch alu. Alex yekrbw programu bzum saytawk nwna endw btchlu dgame btakrbuln elalw. Amsgnalw
thanks
Nice program ! Much Respect for EndaleGieta Kebede !...It would be nice if you edit out the conventional flute sound in the background. It's a little annoying.
ማምሸቱና መንጋቱ ካሳወቀህ ፈጣሪ መኖሮ የቀረህ ማምለክ ነዉ ከመፈላፈስ
ረጅም ዕድሜ አሌክስ 🙏
46:00
What an author 😲
ኸረ መግቢያ ላይ ያለው ድምፅ በጣም ይደብራል
What is the literature about??? U r in to many but God is God
ጋሸ አሌክሰ, ነጭ ነጫዋን ነዉ የሚናገረዉ።
ካለ ማሰብ ማበድ ይሻላል ብለሐል፡፡ ይህ የምርጫ ጉዳይ ነው ማንም በደረሰበት በዚያው ይመላለሽ ፤
...ዓለማየሁ ገላጋይ ካበረከተልን መጸሐፍት ሁሉ ለ'ኔ ቁጥር ፩ «ኢሕአዴግን እከሳለሁ» የተሰኘው ሲኾን፤ ያወቅሁትም በዚያ ነው!
ባይገርማችሁ ሁሌም ሳነበው፤ እንደ አዲስ ነው! ስለዚህ በሕይወት እስካለሁ ድረስ አብሮኝ በክብር ይኖራል - አለም!።
ያ መፅሓፍ ሁሌ ስፈልገው ኑርያለሁ ላገኘው አልቻልኩም ! ዓለማየሁ ድንቅ ሰው ነው።
@@kingdomofaxum6891 ...ገበያ ላይ አጣኽው ነው?
Betam teru tube new endaykaret
lezi tiyake mels yemihon mestihaf binor conversation whith GOD yemil mesihaf anbibu !!
የኢትዮጵያ ሁኔታ ሳይ ፈጣሪ ሆይ ወደየት ነው ያለህው ያስብላል እረ ፈጣሪ ተኝተህ ከሆነ እንካን አንዴ ነቅተህ የነቃ አእምሮ ስጠን ሌላው እሱን ተከትሎ ይስተካክላል
አለክሶ!!!
Alemayehu gelagay tinshe gie’z language bemar addis yetelye sew new ymefterew gin minwagalew aydelm memar mekireb erasu endematfelg tenagroal hulachenm የምንገንበትን ንገር እንፈራዋለን ወይም አንቀርበውም
Be-Amharic language tiru ewiket alew
ከእግዚአብሔር አትጣላ ይልቁኑ ራስህን ዝቅ አድርገህ ንስሐ ግባ ።እግዚአብሔር አይዘበትበትም ። ከእርሱ ጋር የሚጣሉ ይደቅቃሉ ። ወንድሜ እኔን ከካንሰር በሽታ የፈወሰኝ እርሱ በሉአላዊነት በክብር ስለሚኖር ነው ። ሰይጣን አንተን አስክዶ ወደሲኦል ይዞህ ይገባል ።እርሱ ግንፍቅር ስለሆነ አሁንም ይወድድሃል ። ልብህን ካደነደንህ ግን ጥሩ አይሆንልህም ። ወጣቱን ግን ተወው አታወናብደው ።
ሙሉውን video ግን አይተሀል እሄን ከመናገርህ በፊት?
@@kaleabamaru2908
Tekeklgna melse Mulu Video ayethewal wey? .........Mulu sayayu gn yane yahel commente metsafe ena wotatun Atawonabd malet ayekbdme Eski Semaw Kedmiya
ወጣቱማ እንኳን እንዲህ ያለ ወፈፌያዊ ፈላስፋ አግኝቶ "እንደውም እንዲያ ነው"
the music is annoying....
ከኣቅም በላይ ስለ ሆነ ነው።
ግን የማሰብህ ጭንቅላት ግን ወድጀዋለው።
የአይጥ ምስክር ድብጥ።
ግራ እሚገባ አለም ነው
ያላዎቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል!
ዓለም ዓየሁ
በእዚች ዓለም
ቋንቋቸውን ገደሉት
Haimanot atawkim temar
The truth
ሙሴ ፈጠረ ፈጣሪሁ
ፈጠረ = ወደደ ማለት ሲሆን ሙሴ ፈጣሪውን ወደደ ማለት ነው አለማየሁ።
እንዴ ብሎ ነው። ፈጠረ =ወደደ የሆነ?
ይሰማኛል ብለህ ነው? ወዳጄ የእግዚአብሔር ሃሳብ ከራሱ አስታኮ አሊያም እኩል አድርጎ ከዚያም ሲያልፍ የራሱን አስበልጦ በሚመስል መንገድ "በወፈፌ ፍልስፍናው" በዙሪያው የከበቡትን አድናቂዎችን ሲያጃጅል አይ ሰው ያስብለኛል። ጣፋጭ አንደበቱን በንክ ፍልስፍናው የጋታቸው እኒህ የምታያቸው እንዳይነሱብህ እፈራልሃለው።
በዕምነት ዙርያ አልስማም
ይቀጥሉ ጥሩ ስራ ውስጥ ያሉት፡፡
የራሱ ጉዳይ እሚባል ነገር ሀጥያት ነዉ
endale gn yecharkewn sel bayew
በምን አይነት መደንዘዝ ውስጥ ህዝቡ እንዳለ ማመላከቻቸው እነሆ ቁጭ ብሎ አምላኩ በአንድ ተራ እብድ ሲሰደብ ዝም ብሎ መስማት ያሳዝናል ክርስቲያኖች እባካችሁ እንፀልይ እንፁም እንስገድ ዘመኑ ክፉ ነው ተው የሚለው አንድ ሰው ይጥፋ በተቻላችሁ መጠን እንደዚህ የደረቀ መንፈስ ያለበት ቦታ ባትገኙ ጥሩ ነው
What is amazing to me is this : -art itself ( and novelist) have become low. For Example, Amharic novelist ( derasee) like the rest of fake intellectuals his speech dominated or doted by usage of english words. Of course this over usage of english words or using few but big English words make one feel intellectual and the audience regarded him likewise.
A person who studies amharic literature, should make effort to creat new amharic words, should make effort to introduce new amharic words. I dont see this effort in Alemayhu. So, This is antiprallel practice to the works of the previous generation: like the works of derasee debeb seyfu who had introduced words like Getse-Bahere etc, thus The anti parallel aspect in this is that Alemyahu prefer not to say Getse-Bahere but like to say" character" and like to say "myth" not afe-tarik etc. Thereby, contributing to the disappearance of amharic words from the pool of amharic diction. With this observation at the backdrop, I should ask him and this audience ...what is meaning of falklor, what is the amharic meaning of evolution, what is the amharic meaning of inherently , what is the meaning of absurdity, what is legend means in amharic. What is myth means in amharic????
These group supposedly are admirer and writers of amharic novels. Yet I see no contribution to the growth of amharic language simply you add nothing to the amharic lexicon. I see hypocrites and mediocres
Good Question ?!
I wished I replied to you in Amharic, but I’ll use the English language because you choose so. Firstly, this debate is in Amharic and you’re using English to comment here, why don’t you use Amharic yourself? Wouldn’t this make you hypocrite and mediocre? This reminds me of the most popular Amharic joke: ማክና ኢላሎ ብሎ መኺና አለ። you need to use Amharic yourself!
Who are you trying to address you're thought ? Please use Amharic b/c i couldn't understand you're Shakespearean English words
However ,everyone has their unique contribution, maybe activating or creating new words is your duty brother.I have questions for you?
እብድ ነው።
አሮን ሳይሆን ሃሩን ያህያ
hultunm betam yemakeberachew sewoche nachew endme ena tena yesetachew!!!
Sijemir ante erasu yeteleyaye ngr nw yemitinagerew Tselot arg 1nde fetari 1nde demo fitur taregewaleh Yikir yibelih
የከንቱዎች አስተምሮ ነው።
ሀሳቡን ተረዳው መጀመሪያ።
ከከንቱም ያልፋል።
አሌክሳንደር ማነው ? ማነህ ጠያቂ ፈረንጅነት ከፍታ ኢትዮጵያዊነት ዝቅታ ነው እንዴ ታረም .....
እኔ የማውቀው አለም አየሁ እንጂ.......
አይደለም ።
ምድር ላይ ስትመጣ ላመጣህ ቀጠሮ ይ ይዘህ አልነበረም ፡,,,,
Zegaa ante ye felsefena genfooo sele egziabhair selematereda … selemeteredaw setan awraaa…
የሰዉን እይታ እናክብር ተቃዋሚ ሰዉ የራሱ አቋም ማንነት የሌለዉ ነዉ እኔ አለማየሁ ገላጋይ የራሱ ሰዉ ነዉ በራሱ እይታ አርቆ የሚመለከት ነዉ ተቃዋሚ የራስህ አቋም ይኑርህ
ወንድሜ ምን ዓይነት ፍልስፍና ነው ለምን እግዚአብሔርን የቆሎ ጓደኛህ ታደርጋለህ ህዝቡንስ ለምን እንዲጠራጠር ታደነዝዛለህ አንተ እንጀራ ለመብላት ከማታውቀው፣ከፈጠረክ፣ጭንቅላት ከፈጠረልክ እግዚአብሔር ጋር የማትወጣውን ትግል መያዙ ለምን አስፈለገክ የያዝከው የሞኞችን ፍልስፍና ከእግዚአብሔር ውጪ አድርገው አግባብ አይደለም።
እግዚአብሔር ግን ለምንድነዉ የዉቂያኖስ እንቁ ይመስል የማይገኘዉ ለምንስ ባህሪዉን ይቀያይራል እኛ ያለሱ መኖር አንችልም ? ሰይጣን እኮ እየበጠበጠዉ እያስቸገረዉ እየቀለደበት ብቻዉን የለእግዚአብሔር እርዳታ ይኖራል እኮ ለምን የሰዉ ልጅን ብቻ ሙጥኝ ይላል
ያንተን ዝባዝንኬ እድሜ ልኬን አነበብኩ።አንተ ምን ፈጠርክ ተረትና ምሳሌ ከመጻፍ በቀር።
እስኪ አንተ አንድ የአለምን ችግር የፈታ አንድ አሰተዋጾ የለህም ምንም ማይክና መድረክ ሰለተገኜ ብቻ መጮህ አያስፈልግም ።
እባክ በዚህ ምድር አንድ ያለኝ ተስፋ አትንጠቀኝ
ሰውን አታደናግር አሁን ሰለዚህ ማውራት ምን አሰፈለገ የእግዚአብሔር መኖርና አለመኖር ለኛ ጉዳያችን አደለም።
መንገር ማገዝ ከፈለክ ስንት ችግር አለብን
በቃ አንተ ከንቼ የተሻለ ነገር የለም እባክ ይህ በእንቶ ፈንቶ አታሸክመን
ኤዲያ ያንተ ዝባዝንኬ ጭንቅላት ቀቅለህ ብላው። እግዚአብሔር አካሄድህን አይቶታል። ፍጻሜህን ያሳምረው ።በዚህች ጭቃ በሆነች ጭንቅላትህ አውቀህ ሞተሃል ዝተት
ከዚህ በላይ አለማወቅ አለ እንዴ?
የአንተ ማበድ ሳይበቃ።ሕዝብ ሰብስበህ የእብደት አተላህን ትግተዋለህ።
በፍጹም!
አንተ እንቁ ፀሀፊ ነህ ቀደም ብለህ ነበር መፈጠር የነበረብህ
just አብደሃል እኮ ምታወራውን አታቅም እውቀት ማለት እንዳንተ ከሆነ ጥንቅር ይበል
ዕውነት ገብቶሃል ወዳጄ ይህ ሰው እንኳን ስለ እግዚአብሔር ስለራሱም አያውቅ።
የዚህ ሀገር ደራሲዎች? Narcissist personality ሰለባ ናቸው እንዴ?
እኔም እጠረጥራለው።
አሳፋሪ ነገር ነው በምንም ተዐምር መስማትም አያስፈልግም።
Mnu
@@chuchualemayehu5966 ምኑ ከምትል ስማው ወንድሜ
@@alexanderdawit2804 eshi bro semechewalww abzagnaw ko sehetet new gen lk negerem alew. Ena degeme semawalew
@@chuchualemayehu5966 melkam new bro Thanks.
ጨዋ ነህ መሰለኝ አለማሰብን መደገፍ አትፈልግም
Keep your personal view about God don't act like Sibhat G/egziber B yourself Alemayehu,,,,Mekerayew
ምን አብደሀል እኮ በእግዚአብሄር ላይ ልትዘባበትና ልትቀልድ ትሞክራለህ ይሄንን የስከረ ፍልስፍናህንና አውቃለሁ ባይነት ይዘህ ልትፈላስፍ ትፈልጋለህ አይ የኢትዩጽያ ህዝብ ለሁሉ አድናቆት ችራቹ እንዴት ትዘልቁታላቹ የማንንም የነጭ ፍልስፍና እያመጣ እዚህ እናንተ ላይ ይንዘባዘባል ስራ ፈት ሁሉ ለማንኛውም በእግዚአብሄር ላይ አይዘበትበትም
ወዳጄ "አይ የኢትዮጵያ ሕዝብ" አትበል ስንቶቹ ናቸው እኛን የሚወክሉ? ከወፈፌው ጋ የጋለበ ሁሉ ኢትዮጵያዊውን እንዴት ይወክላል? እዛው እራሳቸውን ይቻሉ።
ቅዠታም የሆንክ ሰውዬ 🤔🤔
U are getting mad cause u read a lot and trying to tell the people about God is not there,the saddest part is u r already matto but the worst part is u have a follower u lead by ur madness
እግዚአብሄርን እስከ መስደብ ደረስክ?
አርፈህ አትቀመጥም??
ይሄን ሰዉ ብሰማዉ ብሰማዉ ሁሌም ብሰማዉ አይሰለቸኝም አልጠግበዉም ምን ልሁን እባካችሁ