Sheger Cafe - Alemayehu Gelagay With Meaza Birru about Corruption

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 22

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 5 หลายเดือนก่อน +6

    ዓሌክስን ሁሌ አናግሪልን መዓዚ

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu 5 หลายเดือนก่อน +4

    Very interesting topic.

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 5 หลายเดือนก่อน +3

    እንዲሰፍን ሰላም እንድንኖር በፍቅር ፣
    ሰዎች እባካችሁ.. ነዉር ነገር ይቅር ።
    ሸገር F.M 102.1 እወዳችኋለሁ

  • @exodus134
    @exodus134 5 หลายเดือนก่อน +1

    Very interesting!

  • @Aersena
    @Aersena 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሙሱና እኮ ለኢትጲኖች ባህላቸዉ ነዉ

  • @tesfayesemagn9045
    @tesfayesemagn9045 5 หลายเดือนก่อน

    ሸገር መዐዚ እና አሌክስ ስወዳቹ

  • @nebiyoumelisie309
    @nebiyoumelisie309 4 หลายเดือนก่อน

    መዓዚ መዓዚ መዓዚ ኦኦኦኦ አሌክሶ ማንበብ እንዴት ሙሉና ሰውን ጣፋጭ ያደርጋል::

  • @mafitube8502
    @mafitube8502 4 หลายเดือนก่อน

    Meazi enquan des yaleshe le shlematu
    Gin pls tolo tolo gabezewe

  • @fasikazerihun5525
    @fasikazerihun5525 4 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ አንተን መስማት መታደል ነዉ

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 5 หลายเดือนก่อน

    አመጋገባችንም ብትወያዩበት።ሁለታቹም እናመሰግናለን❤🎉

  • @mikiyasderbe7213
    @mikiyasderbe7213 5 หลายเดือนก่อน +2

    የሌብነቱ ሙስና ወይም ሙስና ለኢትዮጵያ ትልቅ መርዝ ነው። ማበረታቻ ወይም የሞራል ድጋፍ ሙስና ሊባል አይችልም። ባህላችን በእርግጥ አንዳንድ አላስፈላጊ ልማዶች ይኖሩታል። ነገር ግን ፍርድ ቤት ገብቶ ስራዬ ብሎ የሚበዘብዝን ዳኛ ግን አይደለም ሊሆንም አይችልም። ከሆነ ደግሞ የግልና የሀገር አስተዳደር ድክመት እና ውድቀት ነው። ስለሆነም አሁን የምናየው የመንግስት አስተዳደር ውድቀት ከማህበረሰባችን አንዳንድ ድክመቶች ጋር ተደምረው ነው። መፍትሄ ሊሆን የሚችለው ጠንካራ ተቋማትን ፈጥሮ ሙስናን ቀይ መስመር ማድረግ ነው። እንደ አትዮጵያ ባሉ የማይገባቸውን ኑሮ ለሚኖሩ ሀገራት እንደ ቻይና፣አሜሪካ፣ሩሲያ ወዘተ እንዳሉ ሀገራት የማያዳግም እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል።

    • @kassahunbirru
      @kassahunbirru 5 หลายเดือนก่อน

      ዳኛ ረታ ይሄን እንዳይሰማ ዋ!

  • @YilakFissaha-nc3qw
    @YilakFissaha-nc3qw 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሌክስ በሰማህ በስማህ የማትሠለቸኝ ደራሲ እና ሐያሢ

  • @ZewdeGselase-fg1vz
    @ZewdeGselase-fg1vz 5 หลายเดือนก่อน

    ያንገቷ ሙስና ነው ሚለው አዝማሪው

  • @befekadudebebe6833
    @befekadudebebe6833 5 หลายเดือนก่อน

    5:45 አፄ ምንሊክ በ1922 አከባቢ?

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 5 หลายเดือนก่อน

    ዛሬም በሥልጣን ላይ ያሉት ወገናቸውን እያሳገቱ ገንዘብ የሚያስጠይቁ ባለሥልጣናት እንዳሉ ይታወቃል

  • @endaleful
    @endaleful 5 หลายเดือนก่อน

    Musina sefer yemibal endeneber tawku yihon?? Tesmaman iii “ weba matfya, weba mekelakeya, weba mkotaterya “ musinas endihu yihon??

  • @getachewtaye3330
    @getachewtaye3330 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሙስና ማለት ቁንጅና ማለት አይመስለኝም። ቁንጅና ሥልጣን ገንዘብ አማላይና አሳሳች (ሙስና ) ናቸው። እነዚህን የመቋቋም አቅምና ብርታት የሌለውን ባለሥልጣን ሙሰኛ ማለት የሚቻል ይመስለኛል።
    ሌላው የተጠቀሰው ተረትና ምሣሌ ሙስናን የሚያበረታታ አይመስለኝም ይልቁንም በሥልጣኔ ሳልጠቀም ቀረሁ ብሎ ለሚቆጭ ባለሥልጣን ሽሙጥ ነዉ። ተረት ለመተረት አውድ ይፈልጋል። ባሕል ሰፊ ርዕስ ስለሆነ እዚህ ጋ አስተያየት መሥጠት ይቸገራል።

  • @kassahunsinkneh9072
    @kassahunsinkneh9072 5 หลายเดือนก่อน

    መሀዚ ፕሮግራሞቻችሁን ዩ ቲዩብ ላይ ስትጭኑ እባካችሁን ቅደም ተከተሉን ተከትሎ ለማዳመጥ እንዲመች ቁጥሮቹን thumbnail ላይ ፃፉት። የአለማየሁ ገላጋይን እንዲሁም የነብይ መኮንን አንዳንዱን አየዘለልኩ ነው ያዳመጥኩትና እባካችሁን ይህን የምትሰሩ ሰዎች ይህን አስተካክሉ። አመሰግናለሁ።