"መጥፊያችን ደርሷል!" ዓለማየሁ ገላጋይ ክፍል አንድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 425

  • @mussiekaleab9979
    @mussiekaleab9979 2 ปีที่แล้ว +93

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ አለማየው ገላጋይ በጣም የምወደውና የማደንቀው ደራሲ ነው አይደለም መጸሐፎቹ ንግግሮቹም መጽሐፍ ናቸው ዕድሜና ጤና ይስጥህ አሌክስ
    ሰላም ለኤርትራና ኢትዩጵያ 🇪🇷🤝🇪🇹

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 8 หลายเดือนก่อน +2

      🙏❤️

    • @adonijah9923
      @adonijah9923 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኛ ያንተ ኤርትራነት ምናምን ምን ያገባናል? አርፈህ አስተያየትህን አትሰጥም?

  • @lemeja6589
    @lemeja6589 2 ปีที่แล้ว +9

    1ኛ ጴጥሮስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²³ ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።
    ²⁴ ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር ክብሩም ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤
    ²⁵ የጌታ ቃል ግን ለዘላለም ይኖራል። በወንጌልም የተሰበከላችሁ ቃል ይህ ነው።
    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12
    “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
    - ዮሐንስ 1፥12
    ጌታን ተቀበሉና ከጥፋት አምልጡ

  • @BrukDawit-o9q
    @BrukDawit-o9q 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማርያምን አሌክስን ደጋግሜ በማየቴ እና በመስማቴ በኔ ህይወት ላይ ትልቅ ተነሳሽነትና ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት አመሰግናለው ሁላችሁንም

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 2 ปีที่แล้ว +52

    የሚናገሩትን ከሚኖሩት አዋቂ ጥቂት ምርጥ የአገራችን ሠዎች ውስጥ በመሆንህ ትልቅ አክብሮት አለኝ። አለማየሁ አንተ ትለያለህ።
    ለጥ ብዬ እንቅልፍ ወስዶኝ እዛው ብሞት ያልካት ነገር እኔን ብዙ አስጨንቃኛለች። እኛ ለነፍሳችን ስንቅ ታስፈልገናለህ። ሌቭ ቶልስቶይ በመጨረሻ ዘመኑ ከቤቱ ወጥቶ አለም ንቆ ይኖር ነበር። ዶስታየቭስኪም ህይወቱ በውጣውረድ የተሞላች ነበረች። አሌክሳንደር ፑሽኪንም ደስተኛ እና የተረጋጋ ህይወት አልኖረም። እውነተኛ የጥበብ ሠው እንዲህ ነው።
    አለማየሁ ኑርልን። እናከብርሀለን።እንወድሀለን።

  • @YonasDadi-y6n
    @YonasDadi-y6n 3 หลายเดือนก่อน +2

    በግድ ሁሉም የሚሰማህ ❤❤ እውነት ነዋ እሳቤህ❤❤❤

  • @mayema3846
    @mayema3846 2 ปีที่แล้ว +6

    ሁሌ አሌክሱ በሚለው ማቆላመጥ ነበር የምጠራህ ከአሁን ጀምሮ ግን *አለም*አየሁ ነው የምልህ ትርጉም ስላለው
    ወጣቱ እንዳለው ለዘመኑ ወጣት *ጋሻ ነህ ብዙዎቹ ታዳሚዎችህ ወጣቶች ናቸው ደስ ይላል ከአንተና አንተን ከመሰሉ ሰፊ አእምሮ ካላቸው ደራሲዎች ለኢትዮጵያ #ሰው የሆነ ሰው ይወለዳል ብዬ አምናለሁ በርታልን ኑርልን እድሜ ከጤና እመኝልሃለሁ አድናቂህ አክባሪህ

  • @bezawittatek5962
    @bezawittatek5962 2 ปีที่แล้ว +76

    💭 beautiful mind...innocent soul.. on top of humility n wisdom 💓much respect sir👐long live ✍

    • @wondante
      @wondante 2 ปีที่แล้ว +1

      👌👌👌

  • @yenukakiflu2718
    @yenukakiflu2718 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይ አለማየሁ እየቆዘምክ ማር የምታፈልቅ ከመራራ ጣፋጭ የምታወጣ ጠቢብ ነህ እስካሁን አላቅህም ኖሯል ።ቁጭትህ ያተጋል አመሰግናለሁ

  • @mejuna8589
    @mejuna8589 2 ปีที่แล้ว +42

    አሌክሶ በጣም ምወደው ደራሲ ነው ሁሌም ያስገርመኛል የነሳቸው ሀሳቦች ሁሉም ተስማምቶኛል በጉጉት ነበር የጠበኩት ቪዲዬቹን ቶሎ ልቀቁልን ❤🙏

  • @nancygobena1064
    @nancygobena1064 7 หลายเดือนก่อน +4

    ይህንን ስርጭት ተከታታይ የሆንኩት አሌክስን ለመስማት ነው!። ከአሌክስ ጋር(ጋሼ) አንድ ቀን ለ 15 ደቂቃ ቢሆን ደግሞ የቀረው ዘመኔን የማውራት ዕድል ቢኖረኝ በውስጤ ያለው በጣም ትንሿ የስነፅሁፍ ጭላንጭል ደምቃ የምትበራ ይመስለኛል።

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube 2 ปีที่แล้ว +7

    ይሄ ሀሳብ መስፋት አለበት የእምነት ትርክቶች ይፈተሹ
    እንዳልከው ለስራ መሞት እስካልጀመርን እርስ በእርስ እየተጋደልን እርስ በእርስ ስንበላላ ልንኖር አንድ ሀሙስ ቀርቶናል
    ጅግና እና ደፋር ነህ !!!

  • @bettybetty9436
    @bettybetty9436 2 ปีที่แล้ว +5

    አሌክስ የማይተካ ሰው ነው. እረጅም እድሜ ኑርልን 🙏🙏🙏🙏

  • @bedluworku6074
    @bedluworku6074 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምንአይነት አዕምሮ ነው ያለህ ተባረክ አባቴ

  • @eyesuskirstos
    @eyesuskirstos 2 ปีที่แล้ว +7

    ዕምነት እንዴት ይሻሻላል ባይሆን ስራ ና አሰራር። ባይገርምህ ከዚህ ሁሉ የሚያድነን ዕምነታችንን አጠናክረን ከጠበቅን ብቻ ነው

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 2 ปีที่แล้ว +4

    God is a God of good deeds. He doesn't support idleness . ሊሰራ የማይወድ አይብላ የሚል ቃል በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ ። የእንቅልፍ ብዛት የተቦጫጨቀ ልብስ ያስለብሳል ይላል ። ስራችንን ይባርክልን ዘንድ ደግሞ እርሱን እንመን ።

  • @titarase9999
    @titarase9999 2 ปีที่แล้ว +2

    አሌክሶ መፅሐፉን አላነበብኩትም
    ውይይቱ ተመችቶኛል ። አንብቤው የምልህ አለኝ

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 2 ปีที่แล้ว +8

    እኛስ አሌክስ ከወቀሰንም የባስን ነን። ስንፍናችን አያድርስ ነው፤ ስንለግም ተወዳዳሪ የለንም። ትንሽ ምሳሌ፦ ባህር ማዶ ያሉ ወገኖቻችን የሚሉክልንን ገንዘብ ቃና ቲቪ ላይ ተኝተን ነው እኮ የምንበላው፤ ትንሽ ዕሴት (ጠለላ) ሳንጨምርበት ማለት ነው።

  • @IStyle714
    @IStyle714 2 ปีที่แล้ว +1

    አለማየው በጣም በጣም ነው የምወደው የለም እንጂ ቢኖር በቀን 25 ሰአት ባዳምጠውም አይሰለቸኝም ነበር ያላየሁት ኢንተርቪው የለም አንድ አንዴ አብሶ ከማዚ ጋር ያወሩትን ደግሜ እሰማዋለው ዛሬ ግን ሳዳምጠው ተሳቀኩ ካልተሳሳትኩ አሌክ ሙሉ ጤነኛ አልመስልህ አለኝ እውቀት ሲበዛ ጥሩ አይደለም የሚባለው እውነት ነው መሰለኝ እግዜር ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏

  • @tamratnemeta3737
    @tamratnemeta3737 2 ปีที่แล้ว +2

    በራሱ የሚስቅ እና የሚተርት ትውልድ ! !እግዚአብሔር የሚያውቁ ሰዎች ብርቱ ሠራተኛዎች ናቸው

    • @rahelzeleke958
      @rahelzeleke958 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት እንደዚህ አይነት ደራሲ የሚያበረታታ ነው ብዙውን ጊዜ እንደዚህ በዩቱይብ ሲመጣ እሰማዋለሁ he is very talented

  • @nathantedla3596
    @nathantedla3596 2 ปีที่แล้ว +2

    ባለመሳተፍ እየቆጨኝ ነገር ግን ደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ እና ዶ/ር ን ሳላመሰግን አላልፍም ይበል የሚያሰኘ ነው።

  • @salemmesfin5658
    @salemmesfin5658 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዛብሄር ይባርክ ኢቶጵያውን ስንፍናችንን የሚነግረን አንወድም እያባበሉ ባልሰራነው ስራ። መመስገን ስለለምድን እውነቱ ንገርልኝ ከተገኘ ነው አንተን ግን እግዘብሄር መልሶ አብዝቶ ፀጋውን። ይብዛልህ

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ እምነቴን መርምሬ መጽሀፍ ቅዱስ ያለውን አምኜ ዝም ያለውን ዝም ብዬ ማንም በደረሰበት እንዲመላለስ ፈቅጄ ከሀይማኖተኛነት ወጥቻለሁ። ሌላም የህይወት ጉዞ ለመመርመሐር ዝግጅ ነኘ

    • @tibebumeseret
      @tibebumeseret 2 ปีที่แล้ว

      ሃይ Becky እባክህ ብናወራ/ ሃሳብ Share ብንደራረግ ደስ ይለኛል

    • @BrukDawit-o9q
      @BrukDawit-o9q 2 หลายเดือนก่อน

      የሃይማኖቱን መመርመር ብናቆየው እና ያው አሌክስ እንዳለው ችግሮቻችንን ድህነታችንን እና የቴክኖሎጂ አቅማችንን ለማሳደግ ያስጎተተንን ነገር ብንመረምር

  • @TeslaOne-mr7tn
    @TeslaOne-mr7tn ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍

  • @betelhemkifle8039
    @betelhemkifle8039 2 ปีที่แล้ว +4

    አሌክስ የኔ የተከበርክ የተወደድክ ሰው ሁሌም አከብርሀለው አንተን ሳይ ሁሌም ህይወት ይቀለኛል አመሠግንሀለው ክበርልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @saedofee9014
    @saedofee9014 2 ปีที่แล้ว +1

    መፀሀፍህን አይቼዋለው በጣም ጥሩ ነው ይሄ እንደ አረንቋ የተጫነብን የጥላቻ እና የባዶ ጉራን ለማራገፍ የሚጠቅም ነው ነገር ግን እንዲህ በቀላሉ የሚሆን አይመስለኝም አሁን ሳያቁ አለቁ ነበረ ተረቱ እያወቁ ማለቅ መጣ በሰአቱ የሚባለው አይነት ነው እና ቢረፍድም በግለፅ አለብህ እና እንዲህ ነን ብለሀል አዎ ትክክል ነህ በበኩሌ ተመችተከኛል ያንገበግባል የኛ ነገር

  • @abrahamsina945
    @abrahamsina945 2 ปีที่แล้ว +2

    አሌክሶ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና የስጥህ ተባረክ

  • @ashenafialemu915
    @ashenafialemu915 2 ปีที่แล้ว +2

    ዓለማየሁ እጅግ በሳል አመለካከት ነዉና በርታ ወንድሜ ለማታልፈዉ ሐገርህ የድርሻህን ትዉልድ የሚያነቃንቁ የሚገነባ አካሄድ ነዉና....❤❤❤

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ነው የወደድኩት ውይይቱን
    እውነት ነው እስኪ ያለውን አንድ ባንድ ስናዳምጠው ካለንበት መለውጥ አለብን ምንም ፈቅ የማያደርገንን ይዘን እዚህ ደርሰናል እስኪ በአድስ ሃሳብ እንቀይረው ለውጥ ማለት ከተለመደው አሰራር የተለዬ ነገር አምጥቶ መሞከር ነው
    "ዛፍም ከሆነ ፍሬ አፍራ፣ ድንጋም ከሆንክ ግንብ ይገንባ " ማለት ለኔ ሁሌም የግሉን አስተዋፅኦ ያድርግ ነው ዝም አንበል ባለመስራት የምንራበው ፣የምንለምነው፣ የምንራቆተው የሚሰራ ብዙ አለ ግን ከመስራት ማውራት ላይ አተኩረናል💚💛❤💚💛❤💕🙏😄

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 2 ปีที่แล้ว +4

    Here is the brilliant writer. Thinking beyond thinking.

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 2 ปีที่แล้ว +1

    የተከበርክና እንደ ነቢይ የምቆጥርህ ውድ ኣለምየ። እግዚኣብሄርን ማመንህና ማክበርህ ላለኝ ትልቅ ክብር ስገልጽ ደስ ይለኛል። እንደ ኤርትራዊ እጅግ ኣደንቃለሁ። ዩ ኣር ማይ ፓትሮን ብራዘር። ዲስኩርህን ሰምቼ ኣልጠግበውም። የሚያሳስበኝ ግን ነገር ኣለ።ስለ ጤንነትህ ነው። በቆዳህ ላይ ያለው ጉዳይ ነው። እርግጥ ለክፉ እንደማይሰጥና እንድማይተላለፍ ኣንብቤኣለሁ። ግን እየሰፋ ሲሄድ ለንደኔ ለመሰሉ መሃይም ያስጨንቃል።ፈራንጆችእንዳይስፋፋና ባለበት እንዲቆም የሚያደርግ መድሃኒት ስላለ እንደምትጠቀም ተስፋ ኣደርጋለሁ። ኣንተ የሁላችን. ብርቅ ግኝት ነህ፤ ሃብታችን የግላችን ነህ።የኣነጋገርህ ለዛ ይማርካል ያስተምራል ያንጻል። እባክህን በድፍረት ልጠይቅህ ።ስለ ቆዳህ ጉዳይ ነው።ፊትህ ነጭቶ ለማየት ኣንፈልግም። ለዚህም ካንተ መልስ እፈልጋለሁ። ምናልባት በሚድያ መጻፉ ደስ ኣይልህ ይሆናል።ካልሆነ በኢሜል በኢሜል ande.kahsay@gmail.com ብትጽፍልኝ እረፍት እንደሚሰማን ተስፋ ኣደርጋለሁ።
    ከኣድናቂዎችህ ኣንዱ

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት እንደምወደው እኮ..

  • @berhanemeskeldawit2090
    @berhanemeskeldawit2090 2 ปีที่แล้ว +9

    Book for all የፌስቡክ ገጽ ላይ ከሳምንታት በፊት እንዲህ ብዬ ነበር የአለማየሁ ገላጋይን አዲሱን ሥራ አነበብኩት ብዙ ነገሮችን ሀሳቦችን እይታዎችን አጭቆ የያዘ ሆነብኝ ጥቂቱን ለመጥቀስ
    👉 መጽሐፍ ኢዮብ ላይ ኢዮብ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያደርገውን ክርክር አለማየሁም ሲሟገት እናያለን አንዳንዱ ቃላቶች ቀጥታ ከመጽሐፍ ቅዱሱ የተወሰደ እስኪመስል ድረስ ይያያዛል
    👉 የካሊል ጅብራን መጽሐፍ ነብዩ ከሚለው መጽሐፍ ጋርም የተወዳጀ የተወራረሰ መስሎ ይታየኛል ቃላቱ ሳይቀሩ
    👉 ሌላው ደሞ ቅዱስ ጳውሎስ የጻፋቸውን የአዲስ ኪዳን ደብዳቤዎችን ያካተተ ይመስለኛል
    👉 Social critics ያዘለ ማህበረሰባችንን የሚወቅስ አሁን ያለንበትን ውጥንቅጥ በእጃችን ያመጣነው እንደሆነ በተዘዋዋሪ ይነግረናል like ጥቁር ሽሮ
    👉 Social philosophy በወሰስጡ ያመቀ የህብረተሰባችንን የኑሮ ፍልስፍና በዘወርዋራ የነገረን
    👉 እንደ አምባሳደር ብርሃኑ ድንቄ ብቻውን የቆመ ገጸ ባሕሪን በውስጡ እመለከታለሁ ወዘተ
    አለማየሁ በአንድ መጽሐፍ(ድንጋይ) ብዙ አዋፋትን ያረገፈ ይመስለኛል
    እስከ ዛሬ ካነበብኩት የአለማየሁ መጽሐፍ ይሄኛው ለኔ የተለየ ዳይሜንሽ ያሳየኝ ነው በእንግሊዝኛው NEW VERSION OF ALEMAYEHU ማለት ይቻላል ወድጄዋለሁ
    የኔ እይታ ነው።

    • @tibebumeseret
      @tibebumeseret 2 ปีที่แล้ว +1

      ሃይ ብናወራ ደስ ይለኛል

    • @berhanemeskeldawit2090
      @berhanemeskeldawit2090 2 ปีที่แล้ว

      @@tibebumeseret እሺ ይቻላል በውስጥ መስመር

    • @tibebumeseret
      @tibebumeseret 2 ปีที่แล้ว

      @@berhanemeskeldawit2090 እሺ አመሠግናለሁ፤ ዜሮ ዘጠኝ አስር ስድሳ ሦስት ዜሮ ሰባት አምሳ ስምንት ምልክት አድርግልኝ ወይም Telegram Hi በለኝ። TH-cam ቁጥር Comment ላይ ሲፃፍ ስለማያስቀምጠው ነው ከላይ ቁጥሩን በፊደል የፃፍኩት😁

  • @-orittube3328
    @-orittube3328 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም አስደሳች ነው ክፍል ሁለት ይለቀቅልን እረ????

  • @fitsumhibtay2118
    @fitsumhibtay2118 2 ปีที่แล้ว +32

    I am from Eritrea, I love him so much. we are so lucky to have such incredible philosophyer in this century in the Land of
    Habesha.
    My Teachers ❤
    1,Alemayehu Gelagay
    2, Michael Shferaw

    • @azmarino6117
      @azmarino6117 2 ปีที่แล้ว

      This is belonging to Amharic literature, please be proud of your identity culture Tigrigna language is reach let's work on it.

    • @ethioentertainment6859
      @ethioentertainment6859 2 ปีที่แล้ว

      ​@@azmarino6117 🤔🤔

    • @benyamasfaw6001
      @benyamasfaw6001 2 ปีที่แล้ว

      @@azmarino6117 You can work on upgrading Tigrigna literature...when at the same time consuming anything good written in the Amharic language. The two don't necessarily need to be mutuay exclussive, no???

    • @fitsumhibtay2118
      @fitsumhibtay2118 2 ปีที่แล้ว +9

      @@azmarino6117 i don't believe in identity at all, we human are from the same source. there is no identity or nationality or something else, it's ppl create all dumb things in your head.

    • @azmarino6117
      @azmarino6117 2 ปีที่แล้ว +1

      if you don't believe in identity or Nationality, why do you mansions yourself as Eritrean? It doesn't make sense. It's your right to be whatever you like to be. I just want to remind you that our language rich in vocabulary than Amharic. So let's develop on it.

  • @mulu9206
    @mulu9206 8 หลายเดือนก่อน +2

    👍1 ኛ አንተ የ ኢትዮጵያ ቅርስ ነህ 1ኛ 👌👌👌👌👌👌 ንግግርህ ብቻ ትልቅ ትምህረት ነው 👍👍👍👍👍

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 2 ปีที่แล้ว +73

    ግን እኮ ስራ ከአምላካችን ከእግዚአብሔር የተሰጠ ትዕዛዝ ነው፡፡ አዳምን ሰርተህ ለፍተህ በወዝህ ብላ ተብሏል፡፡ እናም ስራ ለመኖር ዋስትና ብቻ ሳይሆን የአምላክም ትዕዛዝ መሆኑን ማወቅ ያስፈልጋል፡፡ ሥሪ ከእምነታችን የሚለየን ነገር አይደለም፡፡ ሥራንና እምነታቸውን እንዴት አጣጥመው እንደሚኖሩ በገዳማት ያሉትን አባቶች ማየት በቂ ነው፡፡

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት!

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 2 ปีที่แล้ว +3

      እውነት!

    • @biyaruk
      @biyaruk 2 ปีที่แล้ว

      Ewnet new gen.... Bezuochu degmo seran behaimanot sebeb meshewd yeflgalu enji.... The real kehonk sera tewodaleh

    • @masterbeater8844
      @masterbeater8844 2 ปีที่แล้ว

      Sibal nebersh?
      Fetari tegelto ene adamn sazzew ayteshal wey, bil min mels alesh?

    • @masterbeater8844
      @masterbeater8844 2 ปีที่แล้ว

      Emnet masebn yigedbal ...
      Yemititefa alem lay endalen eyesebeke sile akababi ena tefetro yalenin astesaseb yibeklal ..saynsawi gegnitochn ayaberetatam...etc
      Plus, haymanotn new yetechew...astewiyew

  • @angesomjorejo2365
    @angesomjorejo2365 2 ปีที่แล้ว +3

    እድሜ ና ጤና ይስጥህ !!! አነጋገርህ ለዛ አለው በጣም ነው የሚመቸኝ

  • @SolomonGetachew-u7f
    @SolomonGetachew-u7f 4 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ የበቃህ ደራሲ ስለሆንክ ንግግር ይህም መፅሐፍ ስለሆነ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @kewunkassa
    @kewunkassa 4 หลายเดือนก่อน

    Very intersting discution and good explantion with pure mind thanks❤🙏

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 8 หลายเดือนก่อน

    ትውልዱ ከአንተ ብዙ መፍትሄ እንደምናገኘ ከፍ ያለ ተስፋ ይሰማኛል🙏🏾❤️🇪🇹

  • @TseguTeketel
    @TseguTeketel 8 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ዘመን ይሁንልን። መልካም!!

  • @TazebewTaz
    @TazebewTaz 5 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ አለማየሁ ትመቸኛለህ ብርቅ ነህ ወርቅ ነህ

  • @ebrahimaman6676
    @ebrahimaman6676 2 ปีที่แล้ว +3

    አሌክሶ የኔሰው ባለህበት ይመችክ

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 2 ปีที่แล้ว +2

    እብድ እየሆነ ነው ይማርህ ወድሜ አብደህ አታሳብደን ጠቶ አለማየሁ

    • @yordanosseifu7088
      @yordanosseifu7088 8 หลายเดือนก่อน

      አልገባ አለህ አደል?
      አስቲ እንብ ብ እና ራስህን ለመለወጥ ሞክር

  • @afeworkkumsa5191
    @afeworkkumsa5191 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ አለማየሁ ከዚህ በላይ መታደል የት ይገኛል

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 8 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ድንቅ ደራሢ፣ ሸፋፍነን ዕንመፃጀቅ ለሚሉ ተምቾች ማሥገንዘቢያ።

  • @TesfayeJiffar
    @TesfayeJiffar 7 หลายเดือนก่อน

    ይህንን ዝግጅት ላዘጋጀህ እንድሁም ለደራሲ አለማየሁ ገላጋይ መልካም ጤና ከእድሜ ጋር እመኛለሁ ።

  • @fictiontube3503
    @fictiontube3503 2 ปีที่แล้ว +8

    He try to tell us the sad truth we must listen him Long live Alex God bless u.

  • @123queen-b4k
    @123queen-b4k ปีที่แล้ว

    Big respect Alemayehu may God bless him

  • @dejenealemu1792
    @dejenealemu1792 2 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም የምወድህ አለማየሁ በጣም ነው መፅሐፍህን የምወዳቸው እንደአንተ ያሉ ሰዎች ይብዙ ሃይማኖትን ርቃኑን እያሰቀኸው ነው ።

  • @fortnitemaster5463
    @fortnitemaster5463 2 ปีที่แล้ว +10

    So brilliant, so intesting on as usual, glad to see and hear Alemayehu. Everyone yes Everyone open your eyes. Literally he is saying clear message.

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ አሌክስ ትልቅ ሰው

  • @tsigegizaw1705
    @tsigegizaw1705 2 ปีที่แล้ว +5

    አለሌክስ ድንቅ ደራሲ ኑሩልን

  • @cubadebesai1356
    @cubadebesai1356 2 ปีที่แล้ว +13

    40 years ago I was leading a team of construction workers in Ethiopia. The main and big problem I had was that my team wanted to eat every two three hours. They eat full meal again and again. I have to wait inside the van. I was eating twice a day, breakfast and dinner in late afternoon. That's it. A lot of time was wasted in driving towards the city to eat again and again. At last I gave up and became hopeless. I am hopeless to this hour when it comes to Ethiopians. Some members of my team finished their money and begged me to lend them from the project money promising to pay me back on their paydays. They flatly refused to pay me back. My employers took the money from my salary. What I mean is that I totally understand why this author's characters are boring or pessimistic.
    Prophet Mohammed also said, " HOW LONG DO YOU HAVE TO SLEEP. MUST YOU DIE BEFORE WAKING UP! "
    Gelagay is a great author. I haven't read his books, but I was studying him the whole day through his interviews. He is still MISUNDERSTOOD. In one of his interviews he said, " Those old covered women waving their hands in the streets for money, those waving hands are not theirs, but ours." Nobody understood what he was saying including his interviewer.

    • @surafelgmillion5272
      @surafelgmillion5272 ปีที่แล้ว

      I wish you can read his books
      But you comment is 👏👏👏

  • @Ephrem58
    @Ephrem58 2 ปีที่แล้ว +2

    'ጆሮ ያለው ይስማ!' ይልሃል ይህንን ነው!

  • @misebeyenbeyen8157
    @misebeyenbeyen8157 2 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ ባጠቃላይ ወርደን እንሥራ እባካቹ

  • @hailaygeher9903
    @hailaygeher9903 2 ปีที่แล้ว

    ሳይንስም ከኣንደኛ ክፍል ጀምሮ ከእግዚኣብሄር ጥበብ ራቅ ብለን በሌላ መንገድ እንድንገነዘብ ብዙ ነገር ስብኮናል
    ልምሳሌ ዝናብ በእግዚኣብሄር ሃይል መባሉ ቀርቶ በፀሓይ ሃይል ከባህርና ከኣትክልት ተኖ ሰማይ ቀዝቅዞ ደመና ፈጥሮ ወደ መሬት ዝናብ ሆኖ ይዘንባል ነው ሚለው
    እዚህ ላይ የእግዚኣብሄር ጥበብ ምሉ በምሉ ተረስቶዋል
    ኣንተ ግን እኛ ማገዝህ የማይቀር ከእግዚኣብሄር ያለን ዝምድና ወይም እምነት ጠንካራ እንዲሆን ብታስተምረን
    እለምነሃሎህ
    ኣንገት የተፈጠረ ኣዝሮ ለማየት ነው. ኣዎ።
    እጅ የተፈጠረ ሰርቶ ለመብላት ነው. ኣዎ
    ወዘተ
    እግዚአብሄር በሁሉም ነገር ጣልቃ ገብተዋል
    ሰርተን መብላታችን ብቻ ሳይሆን ብእግዚኣብሄር መታሰባችንም ግዴታችን ነው ከእግዚኣብሄር ግን ምንም የጎደለን እንደሌለ ደግሜ እላሎህ

  • @andualemdebas5556
    @andualemdebas5556 2 ปีที่แล้ว +11

    Wow, Alex is talking about critical thinking, improvement, and change.

    • @tibebumeseret
      @tibebumeseret 2 ปีที่แล้ว

      Hi Andualem I'd like to talk with you if you can

  • @marshettefera
    @marshettefera 3 หลายเดือนก่อน

    You are Supe Alexr. Long live

  • @ruthdesalegn1928
    @ruthdesalegn1928 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Walia Publisher!

  • @shallomperets962
    @shallomperets962 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ትልቅ ስድብ ነው እውነት ነው፠ ያሳዝናል... ወደ ፊት መራመድ ቀርቶ ወደ ኋላ ነው የምንሄደው። ከብት ህዝብ እንስሳዎች።

  • @tesfalesh8245
    @tesfalesh8245 2 ปีที่แล้ว

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአለም ሁሉ ቤዛ መሆኑ የሚያስገኘው ጥቅም ምንድነው?
    በመጀመሪያ አዳም እና ሄዋን የተፈጠሩበትን አላማ እና የት እንዲኖሩ አንደተፈቀደላቸው መረዳት ይኖርብናል:: ብዙ ሰዎች አዳም እና ሄዋን በሰማይ ይኖሩ እንደነበረ ነው የሚያስቡት::መፅሀፍ ቅዱስ ምን ይላል?ዘፍጥረት.2:7 ላይ አምላክ ሰውን ከምድር አፈር አበጀው በምስራቅ በኤደን ገነትን ተከለ የፈጠረውንም ሰው በዚያ አኖረው ያበጃትም ይጠብቃትም ዘንድ በኤደን ገነት አኖረው ወንዝም ገነትን ያጠጣ ዘንድ ለአራት ክፍል ይከፈል ነበር ብሎ የወንዞቹን ስም ይናገራል ዘፍጥረት 2:8-17 ስለዚህ ከዚህ እንደምንረዳው አምላክ ሰው እንዲኖር የፈቀደው በምድር ላይ እንጂ በሰማይ አይደለም መዝሙር.115:16 ሰማይ የእግዚአብሄር ነው ምድርን ግን ለሰው ልጆች ሰጣት ይላል ክርስቶስ ወደ ምድር የመጣበት ዋና አላማ በአዳም አለመታዘዝ ምክንያት በሰው ልጆች ላይ የመጣውን ሞት,እርጅና ,ህመም እና ሌሎችም ችግሮች በሙሉ በቤዛው አማካኝነት ነፃ ሊያወጣን ነው::መቼ ነው ታዲያ ከእነዚህ ችግሮች ተላቀን አዳም እና ሄዋን ሀጢያት ከመስራታቸው በፊት ወደነበሩበት ፍፅምና ደረጃ መድረስ የምንችለው?ወይም ክርስቶስ ዋጋ የከፈለበትን ህይወት መኖር የምንችለው መቼ ነው?አሁንም በእሱ ካመንን እና እሱ በሚፈልገው መንገድ የምንኖር ከሆነ ከቤዛው ጥቅም ማግኘት እንችላለን::አሁን በምንኖርበት አለም ከቤዛው ማግኘት የምንችለው ጥቅም ከጨለማው አለም ወጥተን በብርሃን ስንመላለስ የአምላክ ቤተሰብ የመሆን መብት እናገኛለን በንፁህ አቋም እንመላለሳለን ዘሌዋውያን.26:12 ማቲዎስ.24:45 በዚህ አቋም ከፀናን ደግሞ ክርስቶስ ዳግም ሲመጣ ወደ ተዘጋጀላችሁ ወደ ዘላለም ህይወት ሂዱ ከሚባሉት ሰዎች መካከል እንሆናለን ማቲዎስ 25:31-46 ሰው ፍፁም መሆን የሚችለው መንግስትህ ትምጣ ብለን የምንፀልይለት በክርስቶስ እና ከምድር ከተዋጁት 144,000 ሰዎች ጋር የተዋቀረው መንግስት ምድርን መግዛት ሲጀምር ነው ራእይ.20:6 ሰይጣን ለ1000 አመት ይታሰራል ራዕይ.20:1-3 የአለም መንግስታት በክርስቶስ መንግስት ይፈጫሉ ይጠፋሉ ዳንኤል. 2:44 ከመንግስታት ቀጥሎ ለክርስቶስ መንግስት ብቁ ሆነው ያልተገኙ ሰዎች በሙሉ ከምድር ላይ ይጠፋሉ 1ዮሀንስ.2:15-17 መዝሙር.(37):9-11,29 እነዚህ ሰዎች ብቁ ሆነው የማይገኙት የዚህ መንግስት ዜጋ ለመሆን የቀረበላቸውን ግብዣ (ጥሪ)ለመቀበል ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ነው ምሳሌ.1:22-33 አብዛኞቹ ሰዎች መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን ብለው ይፀልያሉ ነገር ግን ምን ማለት እንደሆነ ምንም ግንዛቤ የላቸውም ስለ መንግስቱ የሚያበስረው ምስራች ሲሰበክላቸውም ለመስማት ፈቃደኞች አይደሉም ማቲዎስ. 24:14 ነቢያትም ሆኑ የክርስቶስ ሀዋርያት እንዲሁም ከዛ በሗላ ያሉት የክርስቶስ አገልጋዮች በተስፋ እየጠበቁ ያሉት ክርስቶስ ምድርን የሚገዛበትን ጊዜ እና የሰይጣን አገዛዝ የሚጠፋበትን ጊዜ ነው ስለዚህ ከላይ እንደገለፅኩት የአለም መንግስታት እና ታዛዥ ያልሆኑ ሰዎች በሙሉ ከምድር ላይ ከጠፉ በሗላ በምድር ላይ የሚቀሩ ሰላማዊ ሰዎች ብቻ ይሆናሉ ራዕይ.7:9-17 ልብሳቸውን በበጉ ደም አጥበው ያነፁ ማንም ሊቆጥራቸው የማይችል እጅግ ብዙ ሰዎች ከጥፋት ይተርፋሉ መዝሙር 37 ላይ ሀጢያተኛውን ብትፈልገው እንኳን አታገኘውም ይላል ሰይጣን ከታሰረ በሗላ በአንድ ሺ አመት ውስጥ በምድር ላይ ብዙ ነገሮች ይከናወናሉ የሞቱ ሰዎች በሙሉ ከመቃብር ይወጣሉ ዮሀንስ.5:28,29, ኢሳያስ.26:19 አዲስ መፅሀፍ ይከፈታል ከሞት የሚነሱትም ሆኑ ከታላቁ መከራ በህይወት ተርፈው በዚያ የሚገኙት ሰዎች ልክ እንደ መፅሀፍ ቅዱስ ሁሉ አዲሱ መፅሀፍ የህይወታችንን መመሪያ ይሆናል ለ1000 አመት ተምረን ነው ፍፅምና ደረጃ የምንደርሰው ከ1000 አመት በሗላ ሰይጣን ለጥቂት ጊዜ ከእስራት ይፈታል ለጥቂት ጊዜ ማሳሳቱን ይቀጥላል ሰይጣንም ሆነ በዚያን ጊዜ እሱን የተከተሉት ሰዎች ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ይጠፋሉ ከዛ በሗላ ምንም አሳሳች በሌለበትና ፍፁም ሰላም በሰፈነበት ምድር ላይ ለዘላለም በደስታ እንኖራለን ኢሳያስ.60:21 በዚህ መንገድ ለአዳም እና ለሄዋን ተሰጥታ የነበረችው ገነት ውስጥ እንገባለን ማለት ነው

  • @robiha3595
    @robiha3595 2 ปีที่แล้ว +1

    Jesus is lord jesuse is live

  • @tube7688
    @tube7688 2 ปีที่แล้ว +1

    በመጨረሻም ተለቀቀ እናመሰግናለን

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 2 ปีที่แล้ว

    በመጨረሻው ዘመን የአለም ፍጻሜ በሚከሰትበት ወቅት ጽዋው ኢትዬጰያንም ይመለከታል።

  • @tesfalesh8245
    @tesfalesh8245 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ጥፋት እየመጣ ነው ነገር ግን አስተዋይ መሆን ነው አንባቢው ያስተውል ብሏል ኢየሱስ ክርስቶስ ጥፋት የሚመጣው ከፈጣሪ ነው ማቲዎስ.24:21 ከዚህ በፊት ሆኖ የማያውቅ ከዛም በሗላ የማይሆን ታላቅ የጥፋት ቀን ይመጣል ጥፋቱን የሚያመጣው ፈጣሪ መሆኑን ከተረዳን አምላል ከአሁን በፊት በሰዎች ላይ ጥፋት ከማምጣቱ በፊት አስቀድሞ ሊያጠፋቸው መሆኑን በነቢያት በኩል ይነግራቸው ነበር ለምሳሌ በኖህ ዘመን በአለም ላይ የጥፋት ውሃን እንደሚያመጣ ኖህ ለህዝቡ እንዲነግራቸው አዞት ነበር ኖህ የተባለውን ፈፅሟል ኖህ እና ቤተሰቦቹ ብቻ ስለታዘዙ ከጥፋት ተርፈዋል የነነዌ ከተማም ልትጠፋ ነበር ዮናስ ከአምላክ የተቀበለውን መልዕክት ስለነገራቸና ከክፉ መንገዳቸው በመመለሳቸው ከተማዋ ከመጥፋት ተርፋለች ኢየሩሳሌም በሮማውያን እንደምትከበብ እና በውስጧ ያሉትን ሁሉ እንደሚማርኩ እና እንደሚያጠፉ ነገር ግን ከተማዋ ተከባ ስታዩ ውጡ ብሏቸው ስለነበረ ከተማዋን ለቀው የወጡ ሰዎች ብቻ ዳኑ ስለዚህ ከእነዚህ ታሪኮች እንደምንረዳው አምላክ የጥፋት እርምጃ ከመውሰዱ በፊት ማስጠንቀቂያ እንደሚሰጥ አይተናል ስለዚህ አሁንም አምላክ እሱን በማይታዘዙት ሰዎች ላይ ጥፋት እንደሚያመጣ ማስጠንቀቂያ እየሰጠ ነው ልክ እንደ ኖህ,እንደ ዮናስ እና እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ መጪው ጥፋት እየሰበኩ ያሉት እነማን ናቸው?ማቲዎስ.24:14 ለአህዛብ ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግስ ወንጌል በአለም ሁሉ ይሰበካል በዚያን ጊዜ መጨረሻው ይመጣል ብሏል ስለዚህ ለረጅም አመታት ከሀዋርያት ዘመን ጀምሮ ፈጣሪን የሚታዘዙ ሰዎች የዘላለም ህይወት እንደሚያገኙ ታዛዥ ያልሆኑ ሰዎች ደግሞ ጥፋት እንደሚጠብቃቸው እያወጁ ያሉት እነማን ናቸው?በሚለው ላይ ብትወያዩ እና ከደረሳችሁበት ደግሞ መልዕክቱን ሰምታችሁ ልክ እንደ ኖህ ቤተሰቦች,እንደ ነነዌ ሰዎች እና ኢየሩሳሌም ከመጥፋቷ በፊት ከከተማዋ ሸሽታችሁ ውጡ የተባሉትን ሰምተው ህይወታቸውን እንዳተረፉት ሰዎች እኛም የትክክለኛ ሰባኪዎችን መልዕክት መስማት ብቸኛው መፍትሄ ነው መዝሙር.36(37):9-11,29 ,ራዕይ.21:3,4 , ምሳሌ.1:22-33

    • @tibebumeseret
      @tibebumeseret 2 ปีที่แล้ว

      ሃይ Yeabtsega እባክህ/ሽ ብናወራ ወይም ሃሳብ Share ብንደራረግ ደስ ይለኛል።

    • @tesfalesh8245
      @tesfalesh8245 2 ปีที่แล้ว

      @@tibebumeseret እሺ በጣም ደስ ይለኛል አሁን ነው ያየሁት በጣም ይቅርታ ከቻልክ አሁን ዝግጁ ነኝ ሀሳብ መለዋወጥ እንችላለን

    • @tibebumeseret
      @tibebumeseret 2 ปีที่แล้ว

      @@tesfalesh8245 እሺ አመሠግናለሁ፤ ዜሮ ዘጠኝ አስር ስድሳ ሦስት ዜሮ ሰባት አምሳ ስምንት ምልክት አድርግልኝ ወይም Telegram Hi በለኝ። TH-cam ቁጥር Comment ላይ ሲፃፍ ስለማያስቀምጠው ነው ከላይ ቁጥሩን በፊደል የፃፍኩት😁

    • @tesfalesh8245
      @tesfalesh8245 2 ปีที่แล้ว

      @@tibebumeseret Tibebu Meseret ብዬ ብፈልግ ማግኘት አልቻልኩም ጥበቡ ወርቅዬ የሚል አግኝቻለሁ ነገር ግን ሜሴጅ አይቀበልም ሚዩት ነው ይለኛል

    • @tibebumeseret
      @tibebumeseret 2 ปีที่แล้ว

      @@tesfalesh8245 ይቅርታ አንተ ልበል አንቺ ? Facebook የለኝም ምን ላይ ነው የፈለግከው/ሽው?

  • @fanosgebeyehu2712
    @fanosgebeyehu2712 2 ปีที่แล้ว

    እሠይ አሌክሶ እንዴት ደስ እንዳለኝ ሁሉም የነገሩን አዋቂ እንድንላቸው ነው አንተ ግን ጆሮአችንን አየቆነጠጥክ ማንነታችንን እውነትን ስለነገርከን ይሄ ነው ማንቃት ዘላለማችንን የሆድባሮች እሥካሁን ከርስ ይዞ ስንዴ ልመና ...
    ምንድነው የሆነው ???

  • @EthiopianUnity
    @EthiopianUnity 2 ปีที่แล้ว +2

    ያጠፉናል!!! ድንቅ እይታ!!!

  • @hailuretta6765
    @hailuretta6765 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ እባክህን አታሟርትብን ከድንግል ማርያም ልጅ ጋር ይን ጊዜ እናልፈዋለን ገና የአለም ብርሃን ትሆናለች ይህ ጠንፈኛ ሁሉ መግቢያ እንደሚያጣ አትጠራጠር

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 2 ปีที่แล้ว

    አክባህሪ ነኝ አሌክስ ሁሌም ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @birukgidday5575
    @birukgidday5575 2 ปีที่แล้ว +33

    One thing I came to realize! If all of the peers who attended this session are willing to change themselves, it is a given that they will change their closest friends and neighbors. The critical shift or paradigm shift will occur in the near future. I promised myself that I would change at least two of my friends! I beg you all to change at least one friend. May God bless Ethiopia.

    • @tolcha16213
      @tolcha16213 2 ปีที่แล้ว

      Thank you Biruk Gidday. Me too. Thanks let's be human and think & decide to start what others(European) reach.

    • @lidyanaredeemed9848
      @lidyanaredeemed9848 2 ปีที่แล้ว +2

      I have never knew we have an amazing thinker like this man! What a brilliant mind he has! I am extremely happy to see the young group of people paying attention to what he is saying! I often think about the direction of the new generation is heading and just like Alex said, we are in danger. Profound! Luv it!

    • @mick5368
      @mick5368 2 ปีที่แล้ว

      @@tolcha16213 No offense, but that thing which the European reach to, does it measure our humanity? If we think as a human can it be a final goal? If you ask me i don't think so.

    • @ethioentertainment6859
      @ethioentertainment6859 2 ปีที่แล้ว

      ​@@mick5368 ​ It can't be in all areas but at least in some areas like food security,..,

    • @mick5368
      @mick5368 2 ปีที่แล้ว

      @@ethioentertainment6859 Ya that's my point it can be in few areas but it can't be a final goal or criteria for humanity... Being human is beyond material things.

  • @sol9m9ngebru42
    @sol9m9ngebru42 2 ปีที่แล้ว

    እዉቀትን የሚጨምር ሀዘንን ይጨምራል ይላል መፀሀፍ ምንም አዲስ ነገር የለም ያ ከ 20 አመት በፊት የሞተዉ አሌክስ ዛሬ ተነስቷል ማለት ነዉ እንደገባኝ ደክሞቷል አሌክስ ከስጋ በስጋ ሆነን ስለ መንፈስ ስንመረምር ፀላየ ሰማያት ሀሳብ ሚያቀብለን ይመስለኛል በቃ ለዚህ ማንነት ነዉ የተሠጠን በቃ አዲስ ነገር ያለ አይመስለኝም ከፍጥረት እስከ ምፀአት ግን የምርጫችንን ተሻምተን እንይዛለን ....

  • @bethsucks7712
    @bethsucks7712 7 หลายเดือนก่อน

    Alex Thank you. You tell us the truth

  • @ትዝታዊ
    @ትዝታዊ 2 ปีที่แล้ว +1

    እዴት እኮ ነፍሴን እንደምታንጫጫው!! ኡፍፍፍ
    ጥፍጥ ያለኝ መፅሐፍ ነው!!

  • @LittleCreationsETH
    @LittleCreationsETH 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for inviting Alemayehu Gelagay. I get where he is coming from, even if it is a pessimist view. And of course we also need to move forward. And when we do that, reflect on what thoughts we imitate from the Western/Eastern world. Case in point, population control was seen as a remedy for poverty, but now we see that those developed countries are having population pyramid issues because of higher older generation with few youth. In Ethiopia, we have youth majority population and that is important for development. What is civilization for us- material + spiritual? Another example is the myth that Ethiopians do not work hard - you cannot judge the population by urban unemployed youth. Often rural population works hard without the corresponding outcome. Be an optimist and contribute the progress of the society at the neighborhood level.

  • @surefilbekele6750
    @surefilbekele6750 2 ปีที่แล้ว +10

    I really admire him! It is true we are in deep sleep!!

    • @Ephrem58
      @Ephrem58 2 ปีที่แล้ว +1

      Correct!

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ድንቅ ሰው ነህ

  • @mogiman
    @mogiman 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁልጊዜ የሚገርም ሀሳብ ያለው ደራሲ

  • @haimigirma8010
    @haimigirma8010 2 ปีที่แล้ว +3

    እርስበእርሳችን ስለማንዋደድ የሁሉነገር የሚሆነው በፍቅር ሲሆን ነው

  • @solomonayalew4430
    @solomonayalew4430 2 ปีที่แล้ว +2

    If I said this a new mind set up it will be a theory of Alemayehu. Let us change our mind like alemayehu theory as he can be a model of our reform!!!!

  • @yohanneshawaz5123
    @yohanneshawaz5123 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት 👌 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @yh4es
    @yh4es 2 ปีที่แล้ว +2

    አውነቱን ነው የተናገረው ይሄን ለመረዳት ደሞ አሁን ላይ ያለውን ወጣት ውሎና ባህሪ መመልከቱ በቂ ነው ያን ለማወቅ ደሞ ቡዙም ሩቅ መሄድ አያስፈልግም የአበሻ ፊልመ ማየት በቂ ነው በየ ፊልሙ ላይ መጠጥ ዝሙት ዘረፋና ምቀኝነት ብቻ ነው የሚተርኩት

    • @tibebumeseret
      @tibebumeseret 2 ปีที่แล้ว

      ሃይ ብናወራ ደስ ይለኛል

  • @movicomp304
    @movicomp304 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጎበዝ ሰው ነህ። ግን በብዙዎቻችን ውስጥ የማየውን ችግር አይቼብሀለሁ። ይሄውም እምነትንና ስንፍናን ለይቶ አለማየት ይመስለኛል።

    • @bizunehnigussie8795
      @bizunehnigussie8795 8 หลายเดือนก่อน

      Underrated comment

    • @bizunehnigussie8795
      @bizunehnigussie8795 8 หลายเดือนก่อน

      This is very Underrated comment with regard this author

  • @indianfunnyvideos5532
    @indianfunnyvideos5532 2 ปีที่แล้ว

    we are lucky to have such a great thinker!!! respect Alemayehu!!

  • @nebyujohn470
    @nebyujohn470 2 ปีที่แล้ว +1

    Pure mind

  • @abebaasfaw614
    @abebaasfaw614 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፃነቱ ደሥ ሲል👌🏼🧡👏🤌🏼🖤

  • @amahara
    @amahara 2 ปีที่แล้ว

    Alamayehu is a national treasure we should preserve him by any means

  • @Fitsum_የከቡዬ_ልጅ
    @Fitsum_የከቡዬ_ልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሌክሶ እጅግ በጣም የተለየና ስብእናው የሚአስገርም ሰው ነው ግን ዛሬ መጠየቅ የፈለኩት እዚህ ፕሮግራም ላይ መካፈል እፈልጋለው መች እና የት ነው የሚደረገው

  • @mulugetafentaw1442
    @mulugetafentaw1442 2 ปีที่แล้ว +2

    My absolute favorite author.

  • @merrarisaman519
    @merrarisaman519 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ስትናገረው depression ውስጥ መግባት ኣይደለም ሌላም የሚያደርግ ነው ሰምተን ኣንተጉብረውም passive ሆነናል የራሳችንን ጥለን የሰው የራሳችን እያደረግን ነውክኣለባበስ ከዘፍን ከፊልም ከሌላውም ጀምሮ ኣበላላችንም ተቀይሯል

  • @mekashkebede3463
    @mekashkebede3463 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነዉ

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 8 หลายเดือนก่อน +1

    መጥፊያችን አልደረሰም አትሳሳት😢

    • @rahelzeleke958
      @rahelzeleke958 8 หลายเดือนก่อน

      እንጠፋለን ያሉ ይጠፉ ይሆናል። ግን አይሁንባቸው። እኔ ግን በእየሱስ ክርሰቶስ ድኛለሁ!!! የዳነ አይጠፋም! የጠፉ ግን ሊድኑ በሩ ክፍት ነው!!!

    • @Hule-adis
      @Hule-adis 7 หลายเดือนก่อน

      በምን አወክ እንዳልደረሰ???? ሰዉ ለመተቸት አትፍጠን። ላንተ አይነቱ ነዉ የሚናገረዉ

  • @seyfuhabesha9532
    @seyfuhabesha9532 ปีที่แล้ว

    I LOVE YOU መንዙማ በቃ ❤❤❤

  • @BelaynManaye-bf1pt
    @BelaynManaye-bf1pt 7 หลายเดือนก่อน

    ከስንቱ አስመሳይ ሰው ጋ እየኖረ በነፃነት እና በድፍረት የሚኖር ድንቅ ሰው።

  • @melakualmaw3303
    @melakualmaw3303 2 ปีที่แล้ว

    alex u r different I like ur speech

  • @TseguTeketel
    @TseguTeketel 8 หลายเดือนก่อน +1

    አልገነባ ያለው ድንጋይ ልገንባ ካለ ችግር ነው😢😢😢

  • @fast2799
    @fast2799 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you you are amazing

  • @daniyomgebremeskl202
    @daniyomgebremeskl202 2 ปีที่แล้ว +2

    ሺ ግዜ ኣመስግንህ ኣለው ግዚው ብሂድም መጭውን ስላመላከትከን ከዚህ በላይ አንድናስብ የምያደርገን የለም በተለይ ፡የባከነ መሬት አያለ ማርስ ላይ ኣይሄዱም ያልክው ለሁላችን የመቀስቀሽ ደውል ነው።
    ሁሌም መጽሃፎችህን ባላገኝም ኤንተርቭውችህን ግን ኣሳልፌ ኣላውቅም ኣመሰግናለው

  • @wondiyeali3721
    @wondiyeali3721 2 ปีที่แล้ว +4

    ውይይቱን ወድጀዋለሁ፡፡ ጥቂት ለማስተካከል ያህል፡፡ ‹‹ቦኤዝ›› ከኢየሰሱ ክርስቶስ በፊት እንጂ ከሙሴ የቀደመ አልነበረም፡፡ የአፍ ወለምታ ይመስለኛል፡፡

    • @mesfinkebede9915
      @mesfinkebede9915 7 หลายเดือนก่อน

      ልክነህ እሱ ብቻ አይደለም ስህተቱ ከስሙ በስተቀር ያለው ታሪክ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የለም።