I wanted to express my admiration for your incredible performance on the podcast. Your deep understanding of worldwide history and the way you conveyed complex topics with such clarity and passion was truly remarkable. Your insights not only educated but also inspired listeners to delve deeper into historical contexts and their relevance today. Thank you for sharing your knowledge and making history come alive for us i hope u will have ur social media!!!
The two-hour interview felt like just two minutes-it was incredibly engaging and insightful! I hope you’ll bring him back again. Manyazawal, I deeply appreciate your effort and dedication-keep shining! I’ve always admired Bruhan, and I’m grateful for the wisdom you shared. Salute to you! 💚💛❤
Mohammed Ali(Burhan Addis) is so thoughtful person, I was spent many times with him, he has amazing knowledge in every field of study, wishing to him a very productive time ahead.
I always wished you two met. Such a great duo! It was an enlightening conversation. Keep having more in-depth conversations and collaborate. Your mission is to help humans awaken, peace, and blessings to both!❤
አቦ አንተ ልጅ እንዴት እንደምትመቸኝ፣ እስኪ ቡርሃን የሚመቸው ላይክ
He is unique
እንዳያልቅ እየሳሳው ነበር የሰማሁት , እንደገና እንደምትጋብዘው ተስፋ አደርጋለሁ።
እናመሰግናለን ማኔ 🙏🏼
እኔ እዚህ ጋር ያየሁት የማንበብን ጥቅም ነዉ ሱብሃን አላህ ኢቅራዕ የሚለዉ የቁርዐን አያ አስፈላጊነቱ እዚህ ላይ ነዉ ባረከላህ ፊኩም አላህ እዉቀቱንም እድሜዉንም ይጨምርልህ ፡፡ማኔ እናመሰግናለን ከያሉበት ፈልገህ ስለምታቀርብልን የድካምህን ዋጋ አላህ ይክፈልህ
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ከነርወይ የመሃመድ ቡርሃን ሃሳቦቹ በጣም ይመስጠኛል። ግዜ ስለሌለኝ ከስራ ጋር ። በትንሽ በትንሽ ኢያደረግኩ በኣራት ቀን ዛሬ ጨረስኩት። ሃሳቦቹ እና ኢይታዎቹ ይገዙኛልና ክብር ይገባሃል። በፊልምም ኣውቃለው እና እባክህ እነዚህ እይታህ በፊልምም ብትቀጥልበት እመኛለው
መሀመድ አልቡርሃ የሚመቸው ላይክ
እንደ ሙሀመድ ቡርሀን እና እንደ አብዱል ጀሊል ካሰ የማደንቀው በዚህ ዘመን የለም
@hawa-mo3ha4me9d በጣም ምጡቅ አስተሳሰብ ያላቸው ናቸው እኔ ራሱ እንዴት እንደምወዳቸው
الله يحفظه
ልዩ ትንታኔ
Aymechagem wstun le qes
ቡርሀን የእዉነት ብርሀን የመረዳት ዉሀ ልክ መረዳት ሰዉነት ቢኖረዉ ቡርሀን ነዉ :: መልክአ መረዳት ቡርሀን, በእዉነት ማኔ ፖድካስቱን የሚመጥን ትክክለኛ አዋቂ ስላቀረብክልን ክብር ላንተ
0
እዉነት ምንድን ነዉ
እዉነት በጣም ሰፊ እና አከራካሪ ትርጉም አለዉ ቀድሞ በግሪክ እና በሮም ፍልስፍናም በክርስትናም ደግሞ እዉነት ማለት ሌላ ትርጉም አለዉ እኔ ግን ቡርሀንን የእዉነት ብርሀን ያልኩት የግሪኩን ፈላስፋ አርስጣጣሊስ ሀሳብ ተቀብየ ነዉ እሱም እዉነት ማለት ሰዉ ሰራሽ መረጃን የመረዳት ጥበብ ወይም የሀሳብ እና የአስተምህሮ ዘዉግን መረዳት ከሚለዉ ትርጓሜ አንጻር ነዉ @@logout1224
ቡርሐን አዲስን የተለያዩ አጀንዳ በማዘጋጀት ሌላ ጊዜም በኘሮግራም ብትሰሩልን ጥሩ ነው።
ቆይ ሰው በዚ ልክ ጥልቅ መረዳት አለው ማለት ነው በዚ ዘመን የእውነት ትለያለህ አላህዬ መረዳትን ይጨምርልህ
የሚያውቁት ዝምታን በመረጡ ቁጥር ቆርቆሮዎቹ መንቋቋታቸው ግድ እንዲል የተፈጥሮ ሕግ ይመስለኛል። 🤷🏽♀️
መሀመድ አሊ ቡርሀን የእውነት በጣም የሚገርም ሰው ነው በኔ ብዙ ነገሮችን ተምሬበታለው nbc ላይ የጀመርከውን ፕሮግራም ለምን እንዳቆምከው አልገባኝም ሀሪፍ ነገር ነበር የጀመርከው እንደገና ደግሞ ለምን የራስስህን TH-cam አትሰራም አቅም አለህ የታመቀ አቅምህን ተጠቅመህ ህዝቡን ማንቃት አለብህ በስነልቦና በሀይማኖት በሁሉም አጠቃላይ እውቀትህን ማካፈል አለብህ መሀመድ አሊ እንደ አስተያየት ነው ማንያዘዋል አስተላልፍልን እኖዳቸዋለን ኑሩልን
ትውልድ ላይ ጥሩ ነገር የሚሰራውን ግለሰብ ህዝቡን ስለሚያነቃ ህዝብ ከነቃ ደግሞ ለስልጣናቸው ስለሚሰጉ በዘዴ ገለል ያደርጉታል ወይ ደግሞ ........
I never watch this kind of podcast. the best and amazing podcast ever. thank you.
ጥልቅ እውቀት አንደበተ እርቱ ያነጋገር ውበት ያገላለፅ ፀጋ ቡራንየ እድሜ ከጤና ይስጥክ
Amen yeseteln
እኔ ተጀምሮ እስከሚያልቅ ሁለመናዬ ጆሮ ሆኖ በጥሞና እያዳመጥኩት፤ በስስት ያለቀብኝ ፖድካስት ነው፡ ቡርሃንዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ከማለት በላይ የምልህ የለኝም፤ ማኔ አንዴ ብቻ ሳይሆን አሥሬ ልታቀርብልን የሚገባ ምርጥ ሰው ነው።
30 ደቂቃ እንኳን የሰማውት አልመስለኝም እስከ part 10 ድረስ መሆን አለበት
ሁለመናክ ጆሮ😂
@@bentsiraji6300 👂👂👂 አቤት
ዋው ለካ ይህች አገር አሁንም ጥሩ ጥሩ ልጆች አሏት እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም የተለየ ልጅ ነው
ትልቅ ነገር የሚሰራ ይመስለኛል።
እንዲ አይነት ማንነት ያላቸው ሰዎች ስላሉን እግዚአብሄርን አመሰገንኩ።
ስላወኩት በጣም ነው ደስ ያለኝ።ተመስገን
ይረብ አብዛልን
በጣም የሚገርም ሰዉ ነዉ እግዚያብሔር ይባርክህ 🙏ማንዬ እግዚያብሔር ይባርክህ ይንን የመሰለ ሰዉ በማምጣትህ
በጣም ጠቃሚ ሰዎች ታቀርባለህ በጣም ጥሩ ሀሳብ ይቀርባል እሱን ሳናደንቅ አናልፍም ..... አንተ ግን ለማድመጥ ፈቃደኛ ሁን ሀሳባቸውን በደንብ መግለፅ እንዲችሉ ፍቀድላቸው አታቋርጣቸው።
ማኔ እንደዛሬ አዳማጭ ሆኖ አያውቅም ማውራት ባለበት ሰአት ያውራ እንጅ አለዚያ ድርቅ ይላል
u get me
ቡርሀንን የማውቀው bahirdar university ነው! እዛ እያለ የፍልስፍና መጽሀፍ እንደጻፈ እና የስነጽሁፍ ምሽቶች ላይ የፍልስፍና ጽሁፎችን ያቀርብ ነበር። ምርጥ ሰው!
I wanted to express my admiration for your incredible performance on the podcast. Your deep understanding of worldwide history and the way you conveyed complex topics with such clarity and passion was truly remarkable. Your insights not only educated but also inspired listeners to delve deeper into historical contexts and their relevance today. Thank you for sharing your knowledge and making history come alive for us i hope u will have ur social media!!!
ጥልቅእውቀት አንደበትእርቱ ያነጋገር ውበት ያገላለፅ ፀጋ ቡራንየ እድሜ ከጤና ይስጥክ
አብሬው ውየ ባድር የምመኘው ሰው ። እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ።
ምርጥ ጉዋደኛዬ ቢሆን ብዬ ከምመኛቸው የሃገራችን ሰው ቡሩሃን
መሐመድ አልቡርሃን ጀነራላይዝና ስፔሲፊክ እያደረገ ነገሮችን በእውቀት ሲያብራራ ደስ የሚል ነው ❤❤❤❤
በዚህ ዘመን ስንት ዶማ ባየንበት ባፈርንበት ጊዜ ካንተ ጋር አንድ ሀገር በመኖሬ በጣም እኮራለሁ ፍልስፍና ማለት ፈጣሪ የለም ማለት ለሚመስላቸው ቡርሀንን አሳዩዋቸው ፍልስፍናን አንተ ኑራት
ማኔ ደግመክ እደምትጋብዝልን አልጠራጠርም 🎉🎉🎉🎉
ወንድሜ ማን ያዘዋል በጣም እናመሰግናለን በእዉነት ሳጨርሱ ክፍል 2 ይቀጥላል ትላለህ ብየ ስጠብቅ በአጭሩ ተቋጨ ማሜ ቡርሀን አድስ በራስህ ዩቱብ እንጠብቃለን አሏህ ያሳካልህ እኔ ከሳኡድ ቤት እያፀዳሁ ሺንት ቤት እያጠብኩ ነዉ እማዳምጠዉ እና በጣም እየተማርኩ ነዉ አመሰግናለሁ።
ወንድም አላህ ይጠብቅህ። ምናልባት ይህ ማድረግህን የማይፈልጉ አይጠፉምና መጠንቀቅን አትርሳ
The two-hour interview felt like just two minutes-it was incredibly engaging and insightful! I hope you’ll bring him back again. Manyazawal, I deeply appreciate your effort and dedication-keep shining! I’ve always admired Bruhan, and I’m grateful for the wisdom you shared. Salute to you!
💚💛❤
ቡርሃን ቡርሃን ነው ነገር ግን...ማንያዘዋል🙏ከዚ በፊት ሌሎች በምያውቁህ ልክ ነበር ማውቅህ፤በዚ ፖድካስት ግን ቡርሃን ለሚያነሳቸው ሀሳቦች የመረዳት እና በሱ ልክ ሆነህ ስታወራው ሳይ ሌላ ታሪክ ሌላ ሌቭል ላይ እንዳለህ ነው የገባኝ። ቡርሃንም በአንተ ሰርፕራይዝ ሳዮን የቀረ አይመስለኝም👏👏
Thank you! Perfect example for the saying, “don’t judge the book by its cover “. 🙏🏽🥰
Mohammed Ali(Burhan Addis) is so thoughtful person, I was spent many times with him, he has amazing knowledge in every field of study, wishing to him a very productive time ahead.
የዛሬዉ ልዩ ነዉ ማኔ በቅርቡ ድጋሚ እንጠብቃለን እናመሰግናለን ቡርሀን መሀመድ 🙏🙏🙏
MANIE INVITE THIS SPECIAL BROTHER AGAIN AND AGAIN PLEASE PLEASE PLEASE ❤❤❤❤❤❤❤❤WOW THANKS TO GOD AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
EGZIABHER YMESGEN EJIG BETAM DES TLALACHIHU TEBAREKULGN LEZELEALEMU AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you Manyazewal,Burhan what a person....I can't comprehend what he just reflected,sure I will repeat his interview ❤❤
Burhan Addis'n Dereje Haile biyaweraw des yilegnal, manyazewal rasu torture eyaderegew endehone yisemagnal.. wey degmo Bewqetuna Burhan abrew biyaweru m'gnote new.... gn gn manyazewal Burhan'n slakerebkew thank you
ጥልቅ የሆነ ሃሳብ ደስ ይላል። ከዘመኑ ከፖለቲካ ወሬዎች የእናንተ ጫዋታዎች እጅግ በጣም ደስ ይላል። ጥሩ ቆይታ ነው ።
አቆራርጨ ነው የሰማሁት እውቀት ማማላህ ነው ያለኸው ማሜ እባካች ይኸን እውቀቱን ወደፊት ማምጡትና ለህዝቡ ያስተምር 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ማሻአላህ መሀመድ ቡርሀን አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ማንያዘዋል በርታ እንግዳ አድርገህ ስላቀርብክልን እናመስግናለን💚💛❤🙏
I must watch this podcast again ....what a man Burhan
ጡሩ ገልፀኸዋል ተባረክ ቡርሃን ወጣቱ
Egziyabher edme ena tena abzto yistachu betam new refresh yarekut bezi interview longlive manyazewal &master mind burhan❤❤❤
EGZIABHER ABZTO ABZTO ABZTO YBARKACHIHU❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሃመድ አሊ ቡርሃን ይህ ትውልድ በተለይ ወጣቶች ሰው መሆንን መማር ወይም መረዳት ካለባቸው ከዚህ ወጣት በብዙ እውቀትን ታገኛለችሁ እባካችሁ ተጠቀሙበት እኔ ለቡርሃን ቃል የለኝም ሁሌም በጉጉት እና በትኩረት ከማዳምጣቸው ሰዎች አንዱ ነው ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን 👍
Please support him! This man is very intellectual and want to see him in his podcast
አሪፍ እይታ አለህ ብሮ ቶሎ ማስተማር ጀምር እኛም አለን መማር የምንፈልግ በእውነት ብሩህ አይምሮ እዳለህ ግልጽ ነው ነገ ደሞ በተሻለ እውቀትህን ተደራሽ ለማድረግ ዪቲዩብ ጀምር አንዳንድ ተሰሚነት ያለቸው ሚዲያ ለይ እይታህን ይዘህ ቅረብ ባአንድግዜ ብም ትላለህ ። ይሄ እውቀት መውጣት አለበት ። እናመሰግናለን ማኔ እዲሁም እግዳችን ❤❤❤
Wowwww you are amazing , we need to hear this kind of speech all the time thanks for sharing your knowledge with us big respect ✊🏽 brother .
Bruhan ye alem mirt hasab yalew sew manyazewal thank you betam arif astesaseb yalewun silakerebkilin🙏❤
I will never get tired of hearing from you
ወድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ እውቀት በውቀት ይጨምርልህ ማሜ🎉🎉🎉
ጥሩ ደስ የምል ግዜ እውቀት የተሞላበት ፖድካስት ነበር ወንድማችን ማኔ በተናገርከው መሰረት በተግበር እናግዘው ለትወልድ ወሳኝ ሰው ነው 🎉
ቡርሀን ምርጥ ሰው ንግግሮችህ ውስጤ ስር የሚቀሩት ንገሮችን የምትረዳበት መንገድ ,እይታክ በጣም ነው ሚገርመኝ ንግግርህን ሰውን የምግዛት አቅም አላቸው
Love from Eritrea, you guys are shining light to others, Burhan you are special human being!!
Thanks mane and burhan.
The right man...... thank you manyazewale
ሁለት ሰዐት ሰው አፉን ከፍቶ ያዳምጣል🤔 የምር በራሴ ተገርሜያለሁ b/c tiktok ለለመደ ረጅም ሰዐት youtube ከባድ ነው። ለነገሩ ማንያዘዋል እራሱ አፉን ከፍቶ ሲያዳምጥ ነበር ሁለታችሁም ክበሩኝ ቡርሀንሻ አላህ ይጠብቅህ🥰🥰
Thanks many bezek keftaw lek yektel podcastu .. endn burhan ayentochiu mdemte albachiw ❤
ቢሞት የማይጎዳ ፣ ቢኖር የማይጠቅም፣
የእኔ እና የእሱ የእሷ አይነት ጥርቅም፣
በማመን መታመን ለአሏህ ካልተገዛን
በቃ የቁም ሙት ነን
ዘላለም ለመክሰር በአመጽ የወዛን።
ማኔ ያንተም መረዳት የሚገርም ነው፤ የምርም በትልቁ እየተሻሻል እያበብክ የእውቀት አድማስን እየቀሰምክ መረዳትን እያጎለበትክ ነው።
ቡርሃኔ ስላንተ ለመናገር አልችልም ዝም ብየ ላዳምጥክ ተስፋዬ❤
ጥሩ አስተማሪ እንግዳ ስለምትታቀርብልን እናመሰግናለን እንወድሀለን ፍጥረት ያሰባቹትን ያሳካላቹ ❤
ዋው ቡርሀን ይለያል የምር በጣም ተመስጨ ነው ያደመጥኩት በጣም ይለያል ትውልድ መቀየር የሚችል አቅም አለው ይለያል ቡራ
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ አላህ ይጨምርልክ ይጠብቅህ አኺ ሀቢቢ 🤲❤️
May God bless our country, we need many people like Burhan Addis 🎉🎉🎉
የሰዉ ልክ ስላቀረብክልን እናመሰግናለ
እናመሰናለን ማኔ አሊ ቡራን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
አቤት ያለህ ጥልቅ መረዳት የሚገርም ነው አሏህ ጠቃሚ እውቀትን ይጨምርልህ
የእውነት መሀመድ ወደ ትላልቅ ሚዲያዎች መውጣት አለበት ብዙ ማስተማር የሚችል ሀሳቦች አሉ።።ማኔ በደንብ እነደምትረዳው በሚዲያው እጠብቃለሁ።
Wow. An amazing person.
The most best interviewer I ever seen wow mane byalw
ሁለታችሁንም እናመሰግናለን!🎉🎉🎉
TH-cam ጀምርና አሳውቀን እንከተልሀለን :: እግዚአብሔር ድንቅ ስጦታ ሰጥቶሀል
ማሜ ስለአየሁህ ደስ በሎኛል ወርልድ ስታንዳርድ ሊቅ መሆኑን በደንብ በቅርበት አውቃለሁ ፀባዬ ሸጋ ረጄም እድሜ ብሮ
እውቀት ብርሀንነቱን በተግባር ያየሁበት ነው ከበፊቱም የትም ቦታ የቡርሀንን ንግግር ከሰማሁ ስራዬን ሁሉ ጥዬ ነው ምሰማሁ እንኳን ሁለት ሰዓት ሁለት አመት መደመጥ ያለበት ለትውልድ ጠቃሚ ባለ ምጡቅ አእምሮ ሰው ነው እናመሰግናለን
ማኔ በርታልን አሁን አይናችንን እየገልጥን ነው በጣም እናመሰግናለን ድጋሚ መቼ ነው የምታቀርብልን
What a fantastic brainstorming is it!!!
I really admire both of you
Yes we want to see you more often ❤
ማኔ በረከት በላይነህን ጋብዝልኝ የሱን አንደበት ሰምቼ አልጠግብም❤❤❤ ማሜ ምርጥ ሀሳብ እናመሰግናለን ❤❤❤
እናመሰግናለን የማንበብ ውጤቱ ይህ ነው እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይሥጥልን ማንያዘዋል እዲህዐይነቶች ትምርቶች።ዕጅግብዙ
ምጨብጥበት ሚይዲያ ሥለዐረክልን
ፈጣሪቀሪእድሜህን ይጭምርሕልህ😍😍😍😍😍😍💛💛💔💔💔💙💙💚💚
Wow 👏…we need burhan in #wechewgood to here his story from the bottom
Extraordinary biruhan!!!
በተረደዳሀው ልክ ለማስረዳት በመሞከረህ አላህ ይባርክህ።
ቡርሀን ምርጥ ደራሲ ስወድህ ሳደንቅህ ማሜ
ማን ያዘዋል በጣም ነው ነው የማከብርህ ቡርሃን አዲስን በመጋበዝህ ያንተና የሱ ምልከታ በጣም አሪፍ ነው። ቡርሃን አዲስ፣መሃመድ አሊ ያንተ ፓድ ካስት እውነትን ነው ያወጣሃው ብዙ ሚደያ ፕላት ፎርሞች ብታቀርበው የሰው ምልከታ ይቀየራል ብየ አስባለሁ። ላንተ ላቅ ያለ ምሰጋና አቀርባለሁ አመሰግናለሁ።
He is a true intellectual!
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله
እውቀትን የሰጠህ አሏህ ጥራት ይገባዋል
በጣም በጣም እናመሰግናለን ቡርሀንን በ ዩቲዩብ እንጠብቀዋለን
ማኔ በጣም ነው ምናመሰግንህ እኛም ከጎናቹ ነን እባካችሁ ተርበናል ድረሱልን❤❤
ቡርሃን በጣጣጣም ደስ ሚል ሃሳብ ነው። እውቀት ሰውን እንዴት ቅርጽ እንደሚያሲዘው አሳይተኸናል። ብዙ ሰው ማንያዘዋልን አሳንሶ ማሳየት ሲሞክር አያለሁ ። አንተ ግን የሱን ደረጃ ተረድተህ ለተመልካች በሚመጥን መልኩ ሀሳብህን ስላቀረብክ እናመሰግናለን። እባክህ ሀሳብህን በብዛት ምናገኝበትን መንገድ ለመፍጠር ትጋ።
Uffff Bruhan one of my favorite.
ዋው ማሜ ወደ ሓላ ስምንት እና ዘጠኝ ዓመት ከሁሴን ጋር ወደ ነበራቹ አፍሪካ ቲቪ ፕሮግራም ነው የመለሰኝ
Burhan your energy was amazing…. Keep it. Mane you are always great ..please support him🙏
የዛሬው ይለያል! ጥልቅ የሆነ እይታ ነው
እናመሰግናለን ቡርሀን
እጂግ እናመሰግናለን ደግመህ አቅርብልን
I always wished you two met. Such a great duo! It was an enlightening conversation. Keep having more in-depth conversations and collaborate. Your mission is to help humans awaken, peace, and blessings to both!❤
Waw burhan tleyaleh 🙏🙏🙏🙏
Wow, it was amazing. Thank you, Burhan and Manyazewal.
Am from Toronto Canada I don't have word to say this u are right sekay sew yadergal bro u hope meet u in adss soon
Ewnet new mane betam eyetemaren new you are amazing person thank you bro
Wow ❤
He is very motivated me thanks bro 🎉
Thank you so much for sharing your wisdom. He is amazing
Fantastic Podcast. Burhan thank you for your amazing insights. Mane antem bertaln wendemachen
thank you so much Burehan and Mane. I'm really really touch my heart