- 296
- 5 819 691
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
United States
เข้าร่วมเมื่อ 5 เม.ย. 2021
ስለመጻሕፍት ከደራሲዎች ጋር እንወያያለን
ዋልያ መጻሕፍት ቤት
ዋልያ መጻሕፍት ቤት
วีดีโอ
የደራሲ አለማየሁ ገላጋይ 'ማዕበል ጠሪ ወፍ' አዲስ መፅሐፍ ዳሰሳ እና ውይይት
มุมมอง 8K6 หลายเดือนก่อน
ልዩ መርሐግብር:- የመፅሐፍ ዳሰሳ እና ውይይት የመፅሐፉ ደራሲ :- አለማየሁ ገላጋይ አቅራቢዎች : 1. ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ /ዶክተር/ 2. ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ የ ፕሮግራም አወያይ :- ቴዎድሮስ አጥላው / የስነ-ፅሁፍ ተመራማሪ/ ለውይይት የተመረጠው መጽሐፍ:- ማዕበል ጠሪ ወፍ
ደማቁ የፍቅረማርቆስ ደስታ "የሚሳም ተራራ " መጽሐፍ ምርቃት
มุมมอง 8K8 หลายเดือนก่อน
ደማቁ የፍቅረማርቆስ ደስታ "የሚሳም ተራራ " መጽሐፍ ምርቃት
ደማቁ የ ዓለማየሁ ገላጋይ "ማዕበል ጠሪ ወፍ" መጽሐፍ ምርቃት
มุมมอง 33K9 หลายเดือนก่อน
Song: Reflections Artist: Owl Nest Music by: CreatorMix.com Video: th-cam.com/video/YCG5EM3WPQk/w-d-xo.html
"ለራስ ሰው አለመድረስን ያኽል አርፋጅነት የት አለ?" ድራሲ አድኀኖም ምትኩ
มุมมอง 3K11 หลายเดือนก่อน
"ለራስ ሰው አለመድረስን ያኽል አርፋጅነት የት አለ?" ድራሲ አድኀኖም ምትኩ
"ሕይወትን ያለእጦት መረዳትን የመሰለ ጥበብ የለም" ድራሲ አድኀኖም ምትኩ
มุมมอง 5K11 หลายเดือนก่อน
"ሕይወትን ያለእጦት መረዳትን የመሰለ ጥበብ የለም" ድራሲ አድኀኖም ምትኩ
ፀሐይ ከጨለማዬ ምን አለሽ ? ድራሲ እሱባለው አበራ ንጉሴ ክፍል 2
มุมมอง 2.2K11 หลายเดือนก่อน
ፀሐይ ከጨለማዬ ምን አለሽ ? ድራሲ እሱባለው አበራ ንጉሴ ክፍል 2
"የጨለመ የሚመስል ጊዜ ላይ ነን" ደራሲ እሱባለው አበራ ንጉሴ
มุมมอง 4.2K11 หลายเดือนก่อน
"የጨለመ የሚመስል ጊዜ ላይ ነን" ደራሲ እሱባለው አበራ ንጉሴ
ለ120 ሚሊዮን ህዝብ አንድ አይነት መማሪያ መጽሐፍ ብሎ ነገር አይሰራም! ዶ/ር ጥላሁን ተስፋዬ ⭕️ ክፍል ሁለት
มุมมอง 6Kปีที่แล้ว
ለ120 ሚሊዮን ህዝብ አንድ አይነት መማሪያ መጽሐፍ ብሎ ነገር አይሰራም! ዶ/ር ጥላሁን ተስፋዬ ⭕️ ክፍል ሁለት
ሕይወት በመሬት ላይ ሊኖር የቻለው በኒውከለር ሃይል ምክንያት ነው ! ⭕️ ዶ/ር ጥላሁን ተስፋዬ nuclear physics PhD ክፍል አንድ
มุมมอง 23Kปีที่แล้ว
ሕይወት በመሬት ላይ ሊኖር የቻለው በኒውከለር ሃይል ምክንያት ነው ! ⭕️ ዶ/ር ጥላሁን ተስፋዬ nuclear physics PhD ክፍል አንድ
"አረፍተ ነገር ጨርሶ አራት ነጥብ የማያደርግ ደራሲ ትምህርት ቤት ይግባ" ተርጓሚ ጌታነህ አንተነህ ክፍል ሁለት
มุมมอง 1.7Kปีที่แล้ว
"አረፍተ ነገር ጨርሶ አራት ነጥብ የማያደርግ ደራሲ ትምህርት ቤት ይግባ" ተርጓሚ ጌታነህ አንተነህ ክፍል ሁለት
"ጋዜጠኞቹን በሙሉ ሰብስቦ ትምህርት ቤት መክተት ነበር!" ተርጓሚ ጌታነህ አንተነህ ክፍል አንድ ጎቤው
มุมมอง 3.6Kปีที่แล้ว
"ጋዜጠኞቹን በሙሉ ሰብስቦ ትምህርት ቤት መክተት ነበር!" ተርጓሚ ጌታነህ አንተነህ ክፍል አንድ ጎቤው
"ፍካሬ ኢትዮጵያ (የኢትዮጵያ ኮከብ)" በዶክተር አብነት ስሜ እና ደራሲ እና ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ክፍል ሁለት
มุมมอง 2.4Kปีที่แล้ว
"ፍካሬ ኢትዮጵያ (የኢትዮጵያ ኮከብ)" በዶክተር አብነት ስሜ እና ደራሲ እና ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ክፍል ሁለት
"ፍካሬ ኢትዮጵያ (የኢትዮጵያ ኮከብ)" በዶክተር አብነት ስሜ እና ደራሲ እና ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ክፍል አንድ
มุมมอง 6Kปีที่แล้ว
"ፍካሬ ኢትዮጵያ (የኢትዮጵያ ኮከብ)" በዶክተር አብነት ስሜ እና ደራሲ እና ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ክፍል አንድ
"ሰው የመሆን ጉዞ፣ የክብር ጉዳይ እና ሰው የመሆን ዕዳ በ ኢያሱ በሬንቶ
มุมมอง 9Kปีที่แล้ว
"ሰው የመሆን ጉዞ፣ የክብር ጉዳይ እና ሰው የመሆን ዕዳ በ ኢያሱ በሬንቶ
Thanks More professor .
pro. Adem kamil clever man ❤❤❤
What a grounded scholar! I am so proud of you! I wish I had known you closely, beyond. Keep writing!
ባለቅኔ መሉጌታ ተስፋዬን ስላስታወሳችሁት እናመሰግናለን።
እረ ወዲያ
ሰምቼ ሰምቼ አንብቤ አንብቤ አልጠግብም ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ
Nurln 🙏
ግሩም ዉእቱ::
አንቺ ምን ሰራሽ ? አታደናግሪ ፡፡ የራስሽን ሞባይል፣ቴሌቭዝን፣ቺፕስ፣ኮምፒውተር፣---ሳትፈበረኪ መቀባጠር አያዋጣም፡፡
አሪፍ ነው ግን እንደ ሃሳብ አቅራቢው ትንሽ የአቀራረብ እና ተጨማሪ አላስፈላጊ ነገሮችን የማውራትና ማንፀባረቅ ጉድለቶች ያየውብህ ይመስለኛል ።ከ ጌታ እንዳል ብዙ መማር እንችላለን
አንተ እምታወራው የውጭ ፀሀፊዎች የሚሉትን ነው እምትለው አንተ የሰማሃው ትክክለኛ ታሪካችንን አይደለም ከዚያ በፊት ያለውን ታሪካችንን አታውቀውም በጭራሽ አንተ መናገር አትችልም መጀመሪያ ትክክለኛውን የመጀመሪያውን ታሪካችንን እወቅ ከዚያ በኋላ መናገር አለብህ መስኪ በጣም ትክክል ነሽ ቀጥይ ትልቅ ሸፍጥ ነው ልክ ነሽ
❤❤❤
አንዳንድ ጠያቂዎች አትሟዘዙ
የመቼ ነው ነፍሱን ይማር ከመሞቱ በፈት መሠለኝ
እኔ ይቅር አልለዉም
አመሰግናለሁ!
አጃኢብ የሚያሰኝ ቆይታ ነው! እንግዳ መጋበዙ እና ሌላ አተያይ መጨመሩ የሚያስመሰግን ነው። ሆኖም ለደራሲዋ እና ለአስተያየት እና ጠያቂዎች የተሰጠው ጊዜ በጣም አጭር ነው ፤ በቀጣይ ይስተካክል። ይሄን የመሰለ ቱባ ቆይታ በ 1 ክፍል መጨረሱ ያስተዛዝባል😢
ለካ አብይ አህመድን ይዘህ የመጣሀው አህመድ ግራኝን እንደገና እንየው በሚል ምኞት ኑሯል
በደንብ ጥናት ሳያደርጉ ታሪክን በስሜት እና በሚቀያየር የፖለቲካ አቋም መጻፍ በትንሽ አመታት የጻፍካቸው ሁለት ሶስት መጸሀፍት እርስ በርስ ይጣረሳል አሁንም የጻፍከው ስሜትህን ተመርኩዘህ ስለሆነ ብዙ ስህተት አለው
ቱርኮች እና አረቦች ግራኝን ያገዙት ፖርችጋሎች ልብነድንግልን ስላገዙ አይደለም ከፖርቹጋሎች በፊት ነበር ግራኝን ያገዙት እንደውም ከሰራዊቱ አንዱ ክፍል የባህር ሰራዊት ነበር የሚባለው ከባህር ማዶ ከአረብያ የመጡ ስለነበረ:: ታሪክን በጊዜው በነበረ በስሜት መጻፍ ውድቀት ነው በእውነት እንጅ በስሜት መመርኮዝ ተገቢ አይደለም
ስለአህመድ ግራኝ የተናገረው በፍጹም ስህተት ነው ደብረሊባኖስም እንዲቃጠል ያዘዘው እራሱ ግራኝ ነው ይህንም የጻፈው በጊዜው የነበረው የራሱ የግራኝ ጸሀፊ ነው:: አታቃጥሉት ብሎ ነበር የሚል ታሪክ የት አገኘው?
ኤፍሬም ስዩም 👏💚💛❤️
አንድ ቀን በአካል እንዳይህ እመኛለሁ ለፈገ ግታ ያህል አንድ ክርስቲያን የእስልምና አማኙን ከ ክርስቲያን ከእስልምና አማኝ የሚኮነ ን ማነው ቢለው ከሁለቱ አንደ አሩን ከይበለ አይቀርም አለው ይባላል
ዶ ር ዓለም አየሁ ዋሴ እጀግ በሳል ሰው ነህ የጥምቀት ሁኔታ እንዳልኸው ነው
ሶስቱን ክፍል ለሊት 7:49 ሲል ጨረስኩ ከመሸ ማየት ጀምሬ እውነት በጣም ወሳጅ ሀሳቦች ናቸው የተነሱት ስጋን አባብለው አስተኝተው አእምሮን ቁጭ አርገው ያሳድራሉ !! ፍቄ ክበርልኝ 🙏
The background classical disturbs to hear clearly, please either remove it or minimize it.
አንዳንድ ሰው አለ.......
ዶ/ር ፋይዝን የማውቀው ከ2002ዓ.ም ጀምሮ ነው ሐረር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ፋርማሲ ዲፓርትመንት ውስጥ የተለያዩ ኮርሶችን አስተምሮኛል እናም የማውቀው በፀሀፊነቱ አልነበረም ነገር ግን የሀሳብ ሰው እንደነበረ እገምት ነበረ አሁን ላይ ባለበት የፀሀፊነትና እውቀት ደረጃ ላይ ስላየውት አድናቆቴን መግለፅ እፈልጋለሁ ።
But even in the Atete myth, one can see that it is not indigenous. It is the ISIS myth from Egypt where Seth killed Osiris. Loret Tsegaye along with shek Doip from Senegal believed that this myth or even the entire Egyptian mythology is a derivative of a much older but defiantly black civilization. Anyways, I am surprised to see this kind of discussions are openly held in Ethiooia: the land of the ignorant (not in the past but now). It is good to discuss and learn.
ራሱ አንዱዓለም የተምታታበት ነው
Beru yitebqibehali
Smart mind man God bless you
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ስለ መደፈር የተፃፈው ነገር::አንድ ነገር ግን ላሰምርበት የምፈልገው መጀመሪያ ሰው መሆን ይቀድማል የሚለውን ሃሳብ ነው::ሰው በዘሩ ምክንያት ተመርጦ በሚገደልበት ሀገር መደፈር እዚ ግባ የሚባል ጉዳይ አይመስለኝም::ሰውነት ከሌለ እኮ ምንም የለም::ስለዚህ እስቲ ሰው እንሁንና ከሰው ተራ እንቁም::
ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን❤❤❤❤❤
boring lecture !@Tewodros
እናንተ አይነቶች መብዛት ሲኖርባየዉ ፓስተርና የሃሰት አነቃቂ ነኝ ባዮች አገሪቷን ይዘዋታል!!
Yestehewen tittle alsemahutem weyim yelem?!!
i have read three of his books እመጓ፣ዝጎራ፣መርበብት but i have not read ሰበዝ and ሜተራሊዮን where i can get them !! I appreciate my dear writer and i hope he will write alot and contribute alot his country !
Great thinker ❤
ሄሽማል ምን ማሐት ነው?
በምን አይነት መደንዘዝ ውስጥ ህዝቡ እንዳለ ማመላከቻቸው እነሆ ቁጭ ብሎ አምላኩ በአንድ ተራ እብድ ሲሰደብ ዝም ብሎ መስማት ያሳዝናል ክርስቲያኖች እባካችሁ እንፀልይ እንፁም እንስገድ ዘመኑ ክፉ ነው ተው የሚለው አንድ ሰው ይጥፋ በተቻላችሁ መጠን እንደዚህ የደረቀ መንፈስ ያለበት ቦታ ባትገኙ ጥሩ ነው
አይ ደራሲ ኢሉሚናቲ ነኝ ብሎ በግልፅ ላለመናገር ዙር ጥምጥም መሄድ ያሳዝናል ወደህ አይደለም ልቦናህን ይመልስልህ በማለዳ የወንድሞች ከሳሽ ሰፍሮብህ ነው ከእግዚአብሄር ጋር ግን ትግል ትፈርሳለህ ትወድቃለህ
Swedish ewinet betam gobez set nesh
የሚገርም ነው :: ለፍርድ አልቀረበብም :: አዲሶቹ ነፍስ ገዳዮች በምን ይማሩ?
ዶ/ር ፈቀደ በጣም የሚደነቅናየሚገርም ሰራና ተግባር ነዉ።እግዚአብሔር ረጅም ዕደሚናጤና ይሰጥልን።መጰሐፋንም መጳሕፍ ደ/ር ለማህብረሰቡ ትልቅ ሰጦታና በረከት ነዉ።ፈጣረ በረከት ይሰጥህ ቤተሰብህን ፈጠሪ ያግዝህ።
ይህ ግግለስብ እጁ በደም የተጨማለቀ አረመኔ ም ነው ከዚህ ፋሽስት እውነትን መጠበቅ ፈፅሞ ጅልነት ነው ::
እባኳት ለንስሀ ሞት እንዲያበቃወት እርሶም ሁሉን ነገር ከዛ ፋሽስት ጋር አብረው ስላደረጉ እውነቱን ተናግረው አርፈው የሞት ጌዜዋትን ይጠብቁ አይቀላምዱ እርሶም ወርቅ የመስሉ ፋሽስት ኖት ከደርግ ፋሽስት መንግስት እውነትን አትጠብቁ ::
እኔ ግን መስፍን ወ/ማርያም ውሸቱ መጋለጡ ደስ ብሎኛል!!
የኔ ወድም አለቅ በቀ ሰይክ እበዬ ነዉ ምቀድመኝ የአለ እሸለአ አገር ስገበ አገኝሀለዉ
ሰይጣን ነው
ሰይጣን አንተ ነህ😂
ጠላ ያለ ጌሾ ቅኔ ያለአቢሾ ሲባል ሰምቻው