ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አለማየሁ ገላጋይ ነህ እውነት ነው ድንቅ ሰው
ምርጥ ዝግጅት! እኛም ከአዲስ ውጭ ያለን ይህንን ዝግጅት በእዚህ መልኩ እንድንከታተል ስላደረግክ አመሰግናለሁ !
ለትውልዱ እንዲህ ዓይነቱን ያብዛልን! እናመሰግናለን።
የዚህ ግልብ ትውልድ ዋናው ዕውቀቱ በንግግር መሃል ' like' ማብዛቱ🫤🫤🫤🫤
ምርጥ ዝግጅት። Thank u.
ድንቅ ዝግጅት!! ዋው❤❤ ቦታው በራሱ ጥሩ ስሜት ይፈጥራል::
በጣም ደስ የሚል ድንቅ ስራ፣ ሸኖን በደንብ አውቃታለሁ በአንጎላላና ጠራ ወረዳ የምትተዳደር ሰምቦ የምትባል ትነሽየ የገጠር ከተማ የሸኖ አጎራባች አለች እዛች ከተማ ወስጥ ጥልቅ የመጠጥ ውሃ ቁፋሮ ፕሮጀክት ስንሰራ ነዳጅና አስፈላጊ ቁሳቁስ ከሸኖ ነበር የምንወስደው እና ቤባንያ በደንብ ገልጿታል ብዬ አስባለሁ። እንዶ ያንተም ጥያቄዎች ለካ አንድ መፅሐፍ ሲነበብ ይህን ያህል ድረስም ይደርሳል እንዴ? አስብሎኛል። በርታልን ወንድሜ። በጣም አመሠግናለሁ ስላጋራኸኝ ፤ አሌክሶ በጣም አከብርሀለሁ በስራዎችህ ባነበብኳቸው በወሪሳ፣ መለያየት ሞት ነው፣ የብርሀን ፈለጎች፣ የፍልስፍና አፅናፍ፣ ኢህአደግን እከሳለሁ፣አጥቢያ፣ ታለ፣በፍቅር ስም አሁን ደግሞ ቤባንያ ምንም እንኳን ደካማ አንባቢ ብሆንም እጅግ ተመስጫለሁና ክብረት ይስጥልኝ።
እንኳን ደህና መጣህ እንዱ
ብራቮ እንድሾ
gaber🎉
26:54-27:47
መልካም ቆይታ
👍👍👍
አሌክሶ 🙏
Gaber🎉
በአንድ ልብ ወለድ ድርሰት/መጽሐፍ ውስጥ የሁሉም ብሔር፣ ቋንቋ፣ ኃይማኖት ተዋፅዖ መኖር ያለበት አይመስለኝም።
የቃቅየተ ውርድወት በትንሽ ትንሽ እንጠብቃለን
አለማየሁ ገላጋይ ነህ እውነት ነው ድንቅ ሰው
ምርጥ ዝግጅት! እኛም ከአዲስ ውጭ ያለን ይህንን ዝግጅት በእዚህ መልኩ እንድንከታተል ስላደረግክ አመሰግናለሁ !
ለትውልዱ እንዲህ ዓይነቱን ያብዛልን!
እናመሰግናለን።
የዚህ ግልብ ትውልድ ዋናው ዕውቀቱ
በንግግር መሃል ' like' ማብዛቱ
🫤🫤🫤🫤