Esubalew Yetayew - Zefen Mamokiya Aydelem | ዘፈን ማሞቂያ አይደለም - New Ethiopian Music 2019

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @AsiyaAdem-i8h
    @AsiyaAdem-i8h 10 หลายเดือนก่อน +48

    ማነዉ እስካሁን ይኼን ዘፈን እየሰማ የማለቅስ እንደኔ 😢😢😢

  • @tolasaagammadaa5434
    @tolasaagammadaa5434 7 หลายเดือนก่อน +4

    "አዝማሪ እንፈልጋለን" ሙያ ክብር ነውና ሁሉም በሙያውና በችሎታው በምመለከተው ቦታ ብመደብ ነው ብቁ የሚያስብለን ውጤት ያለው ስራ የምንሰራውና ምርጥ መልዕክት ናት ወዳጄ ክበሪልኝ።

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ ปีที่แล้ว +15

    ማርያምን በጣም ነው የምወደው ይሃንን ስሰማ እንበዬን መቆጣጠር ነው የሚያቅተኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigist-ii1vk
    @Tigist-ii1vk ปีที่แล้ว +13

    ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Alone_sketch_yt
    @Alone_sketch_yt 5 หลายเดือนก่อน +29

    ማነው 2024 ላይ የሚሳማው እንደኔ 🙌

    • @ዘይነብወሎዘይነብወሎ
      @ዘይነብወሎዘይነብወሎ 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ አለሁልሽ ውደ ልጀን ያስታውሰኛል በቴሌቪጂን ስታየ ከሱጋ ትዘፍናለች በተለይ እህ ይ የሚለው ላይ ከውስጤ አረሳትም 😱😱ኡፍፍፍፍፍ

    • @EyobTegegne-gi2ck
      @EyobTegegne-gi2ck หลายเดือนก่อน

      🙌

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 5 ปีที่แล้ว +516

    ይህን ዘፈን ሰሰማ እንባዬ ነው የሚመጣው ኡፍፍፍፍፍ እምዬ አገሬ ማን እንዴ አገር ሰደትን የቀመሰ የበለጠ ያውቆዋል ሰላም ፍቅር አድነት ይሰጠን እምዬ አገሬ ናፈቅሽኝ😢😢እሲኪ እንደ እኔ አገሩ የናፈቀው እጃችሁን አውጡ👉👍

  • @solomonkassahun9577
    @solomonkassahun9577 4 ปีที่แล้ว +248

    The most underrated Ethiopian music ever

    • @robenann
      @robenann 4 ปีที่แล้ว +13

      i agree yhene ye rakut video bihon 10 million naw

    • @solihabshamelaku5222
      @solihabshamelaku5222 4 ปีที่แล้ว +5

      Sad but true

    • @sarrondan4178
      @sarrondan4178 4 ปีที่แล้ว +3

      Betam malet nw

    • @abelmgt2000
      @abelmgt2000 3 ปีที่แล้ว

      Yichi hager tangebegibachihualech gena

    • @samdart696
      @samdart696 3 ปีที่แล้ว

      ስምኝቱ

  • @awekegetahun8201
    @awekegetahun8201 4 ปีที่แล้ว +6

    ሙዚቃን በእውቀት ከሚሰሩ ጥቂት ወጣት ዘፋኞች መካከል መቼስ አንተን አስቀድማለሁ፡፡
    ሁሉነም ዘፈኖችህን ብወድም፤ይህን
    ዘፈን ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ሰምቼዋለሁ …በርታ አንተ የጥበብ ሰው፡፡

  • @getshtube8058
    @getshtube8058 5 ปีที่แล้ว +342

    እሱቤ አንደኛ ምርጥ ስራ ነዉ።
    የታላችሁ የሱ ባለዉ አድናቂዎች።
    Please like like like

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 5 ปีที่แล้ว +41

    ክብር ለኢትዬጲያ ለእናታችን
    ዘረኝነት ጠፍቶ መዋደድን ያብዛልን
    ምርጥ ስራ 💚💛❤

  • @selahta5252
    @selahta5252 5 ปีที่แล้ว +192

    I’m from Eritrea 🇪🇷 this boy so good I love you all my Ethiopian ppl

  • @heruywondafrash7832
    @heruywondafrash7832 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀገሬ ያለችበት ልቤን ቢያመኝም ናፍቆትና ፍቅር ቢያስጨንቀኝ ተመልሼ ይህን እየሰማሁ በእንባዬ ህመሜንም ናፍቆቴንም እያስታመኩኝ ነው። እሲቲ እንደኔ የሚሰማው

    • @muazanwar2058
      @muazanwar2058 12 วันที่ผ่านมา

      Ayzosh hulum yalfal

  • @yosefgetachew3455
    @yosefgetachew3455 3 ปีที่แล้ว +13

    ለ አህያ ማር አይጥማትም አሉ ድሮም ሀበሻ የ ጊልዶ ግጥም የሌለው ዘፈን ነው የሚወደው
    ግን ይሄ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alulaefrem3855
    @alulaefrem3855 3 ปีที่แล้ว +14

    እስኪ ኢትዮጵያ የሚወድ ❤❤ 🇪🇹

  • @SamsungJ-ni7qg
    @SamsungJ-ni7qg 3 ปีที่แล้ว +8

    ኢትዮጵያዬ ሰላምሺ ብዝት ብዝት ብዝት ይበልልኝ ዞሮ ዞሮ ዞሮ መግባዬ መግባዬ መግባዬ 💚💚💚💛💛💛💝💝💝 እሱዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጠክ 🙏🙏🙏

  • @መታመንለራስነው-ኈ7ነ
    @መታመንለራስነው-ኈ7ነ 5 ปีที่แล้ว +103

    ዘፈን ማሞቂያ አይደለም
    እወድሻለሁ ማለቴ
    ሳልጠራሽ ውየ አላድርም
    በቀን ውስጥ ሶስት አራቴ
    እማማ ኢትዮጵያ ኧረ እንዴት ተብሎ አንችን ኢትዮዽያዬ እምዬ 💚💛❤️ እሱየ የኔ የትንሽ አዋቂ በርታ ካንተ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን 😊😌 ትንሹ ቴዲ አፍሮ ብየሀለሁ 😌😌 ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር 💚💛❤️

  • @ahmedyirad785
    @ahmedyirad785 5 ปีที่แล้ว +95

    💚💛❤ ሀገሬ ለዘላለም ኑሪ ዘረኝነት ከምድረ ገፅ ይጥፋ

    • @Tanadartune
      @Tanadartune 4 ปีที่แล้ว

      Ahmed Yirad አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @semanshimseya1903
      @semanshimseya1903 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤😊😊

  • @ሞልቶበአራዳ
    @ሞልቶበአራዳ 4 ปีที่แล้ว +1

    በኛ ዘመን ብቃት ያለው እይታና ጥልቀት ያለው ዘፈን እንዳንተ የሚፅፍ አላየሁም ቅርፁን በዚህ መልኩ ቀለሙን ሳታሳጣው ይዘቱን ጠብቀህ ቀጥልበት የተባ የስነፅሁፍ ችሎታ አለህ በጣም ተስፋ አለህ

  • @ቅዱስሚካኤልአንተጠብቀኝ
    @ቅዱስሚካኤልአንተጠብቀኝ 4 ปีที่แล้ว +3

    እናት እና አገር አንድ ናቸው ዙሮ መግባያዬ "እምዬ ኢትዮ የጠላሺ ይጠላ ሀገሬ ለኔ ልዩ ነሺ ኑሪልኝ እምዬ ኢትዮ💚💛❤️👌

  • @sarataye9870
    @sarataye9870 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ይሄ ልጅ ግን ወጣ ያለ ስራ ነው ሁሌም የሚሰራው በዛ ላይ ሁሌም የሆነ ባህላችንን የሚያሳይ ነገር ጣል ጣል ያደርጋል እናመሰግናለን

  • @gojjotube6207
    @gojjotube6207 5 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን እሱቤ
    በርታልን
    ክልሌን፣ ዞኔን ወረዳየን የሚል በበዛበት ሰኣት ይህን መስማት እርካታው ልዩ ነው።
    ኢትዮጵያችን ሰላምሽ በዝቶ ይፍሰስ።

  • @tita2619
    @tita2619 5 ปีที่แล้ว +2

    ውይ አገሬ በናፍቆትሽ ላይ እንደዚህ አይነት ዘፈን ተጨምሮ ሰላምሽ ይብዛ አገሬ በማያልቀው ነው የምኖድሽ ልጆችሽ ኑሮ እንጀራሆኞብን እንጂ 💔💔💔💋💋💋💚💛💔

  • @kalkidantesfaye4952
    @kalkidantesfaye4952 5 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ስራ ነው ኡፍ ተመስገን ሀገሬ እምገባበት ቀን ደረሰ በስደት ያላቹ እህት ወድሞቼ እናተም በሰላም ግቡልኝ

    • @solona2000
      @solona2000 4 ปีที่แล้ว

      Ameennn...!!! Am bitterly sad now... I will be there in 2022 hopefully...

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 5 ปีที่แล้ว +2

    የገጠር ልጅ ነኝ የገጠር ሙዚቃ ውስጤ ነው በዛውም አብርሽ ትርታዬ ውድድድ በማያልቀው

  • @Gemnasio
    @Gemnasio 3 ปีที่แล้ว +34

    I keep listening to this music dozens of times although i still cant understand a word , the music and feelings in this music video is expressing his talent. Much respect and love from sudan to my Ethiopian brothers.

    • @فوزية-ر1د
      @فوزية-ر1د 11 หลายเดือนก่อน

      አይይይይይይይይ ሀገሬ

  • @amallalashi-6400
    @amallalashi-6400 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሌላ እእናት እድኖረን እደማንፈልግ
    ሁሉሀገሬንንም እደዛው ❤❤ዞሮመግቢያየ

  • @birhanibirhani3118
    @birhanibirhani3118 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምወደው በሰው ሀገር ሆኜ የማለቅስበት ዘፈን ነው

  • @ቃል-ወ8ተ
    @ቃል-ወ8ተ 5 ปีที่แล้ว +2

    እሱዬ ምን እንደምል አላውቅም 😍😍😍😍😍😍😍😢😢😢😢 ሰው ሀገር ስትሆን የባሰ ነው የሚከፋክ ማን እንደ ሀገር😢😢😢

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 5 ปีที่แล้ว +6

    የእሱቤ ስራዎች በጣም ምርጥ እና ጥሩ መልእክት ያላቸው ዘፈኖች ናቸው #ድምፅ #አቀራረብ #ቀረፃ #ግጥም #ዜማ #ቅንብር አንደኛ ስራ ነው::

  • @yotor5516
    @yotor5516 5 ปีที่แล้ว +2

    እውነትም ዘፈን ማሞቂያ አይደልም!!
    እሱባለው እግዚአብሔር ይባርክህ
    እውቀትህም ላይ ይጨምርልህ
    ኑርልን
    እንዲህ ሀቀኛ አዝማሪ ነው ያጣነው

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 5 ปีที่แล้ว +7

    እሱዬ ምርጥ እኮ ነህ ኢትዮጵያዊነት መታደል ነው ተነግሮ አያልቅም አፈሮና ዉሀዋ እንኮን ላመነ መዳኒታ ነው

  • @sosinaesayas7147
    @sosinaesayas7147 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አገር ኢትየጵያዬ ኡፍፍፍፍ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል ሀገሬ እስኪ ደግ ዘመን ያምጣልሽ ኡፍፍፍ

  • @fre43
    @fre43 5 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን ለጌታችን የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም የገና በዓል ይሁንላቹ የአገሬ ልጆች
    እሱቤ ምርጥ ስራ የኔ አንደኛ

    • @selamlove8572
      @selamlove8572 5 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮአደረሠን

    • @kuwkuw3497
      @kuwkuw3497 5 ปีที่แล้ว

      ውይ ሀገሬ ናፈቀኝ እስኪ እንደኔ ሀገሩ የናፈቀው ስደት የሰለቸው

  • @hienokgebretnsae1324
    @hienokgebretnsae1324 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኣረ በቃ ክዚ በላያ ውስጤ የነካኝ ሌላ ዘፈን ኣልስማሁም ቀጥልበት 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @asnakutesfaye3544
    @asnakutesfaye3544 5 ปีที่แล้ว +10

    እሱቤ አሪፍ ነው በርታ ጎበዝ የዘፈን አድናቂ ባልሆንም ግን ስለአገር እና ስለናት ሲዘፈን በጣም እወዳለሁ

  • @ባትመጪምቅጠሪኝ
    @ባትመጪምቅጠሪኝ 5 ปีที่แล้ว +6

    በበአል ምድር ይህ ዘፈን ተጨምሮበት ሆድ ይብሳል በስው ሀገር ሁነ ለሁሉም በስደት ላላችሁ ወገኞቼ መልካም በአል ስላምችሁን ያብዛው ፍቅር ስላም ለእማማ ኢትዮጵያ ም

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +30

    2020 እንደኔ የሚያዳምጥ 😍 ያበደ ነው ሁሉም ሰነሰረአት ያለው ነው 👌👌❤❤😍😍

  • @Keyredin.N
    @Keyredin.N 5 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ምርጦ የሃገሬ ልጆች ሁሌም ሰላም አይለያችሁ! ሰላምን የመሰለ ነገር እንደሌለ ሶሪያውያኖች በግልጽ አሳይተውናል።

  • @nardosabealemu2802
    @nardosabealemu2802 5 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን ባርክልን ሰላም ለሀገራችን ይሁን !!! አሜን አሜን

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo9255 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰሜን ፓርክ.. ስላየሁት ደስ ብሎኛል.. ...
    ሀሪፍ። ሙዚቃ። ነው

  • @shukrentube6102
    @shukrentube6102 5 ปีที่แล้ว +7

    ይሄ ዘፈን ለገባው ትልቅ ቅኔ አለው

  • @HggVc-us9ie
    @HggVc-us9ie หลายเดือนก่อน +1

    ይከፈኝል አዳሩን ሙሉ ሳልቅስ የምወለዉ ሰዉ ቢያሾፍብኝም ወዳታለዉ ስደትን የቀመስ ያዉቀዋል ኢትዮቢያዬ ከፋ በይልኝ ከፉ አይንኮሽ አሚን በሉ የአገሪቹን ፍቅሪ በላይክ ግለፁልኝ ስወዳቹ😓😓😓😓😓😓

  • @habesha3656
    @habesha3656 5 ปีที่แล้ว +5

    Esubalew nay hemamey 🇪🇷❤🇪🇹😍mexelel derfi kulu gize

  • @edenmehari7750
    @edenmehari7750 3 ปีที่แล้ว

    የዚ ሊጅ ዘፈን በጣም ነኝ ምወደው እሱ ለሃገሩ እንደዘፈነው እነ ደሞ ለሃገሬ ሁሌም እቺ ዘፈን እዘፍንላታለው ማለቴ ለ ኤርትራ ኤርትራዊት ነኝ

  • @keftube
    @keftube 5 ปีที่แล้ว +20

    በጣም አሪፍ ክሊፕ…..ሀገርኛ! ምርጥ ስራ ነዉ

  • @abubekerabadir7953
    @abubekerabadir7953 ปีที่แล้ว

    በጣም ከምወዳቸው የሀገረ ሙዚቃ ውስጥ ነው......ክሊፑ 😍😍😱😱😱wow 👌 👏..2nd part 🙏🙏🙏would you please 🙏 😢 😀

  • @ghebriel932
    @ghebriel932 5 ปีที่แล้ว +27

    I swear to God this guy is the best him & wendi mak I love ❤️ them. Love ❤️ U guys all the best to U Ethiopian guys from Eritrea 🇪🇷

    • @breakfastfordinner2890
      @breakfastfordinner2890 4 ปีที่แล้ว +1

      Ok but someone say my cousin look like Walmart doja cat

    • @Haile-mt5wk
      @Haile-mt5wk 4 ปีที่แล้ว

      Lots of love and respect from Africa Ethiopia ❤🙏🏿😪

    • @ghebriel932
      @ghebriel932 4 ปีที่แล้ว

      @La La okkkk did I say its swahili

    • @ghebriel932
      @ghebriel932 4 ปีที่แล้ว

      @La La bro ok dont dont get angry sorrryyy

    • @ghebriel932
      @ghebriel932 4 ปีที่แล้ว

      @La La okkk love you ma ethiopian bro lol

  • @dngezeethio3166
    @dngezeethio3166 5 ปีที่แล้ว

    እንኩአን ለብርሀነ ልደቱ በሠላም አደረሣቸሁ ሀገራቸን ሠለም ያድርግልን የካሜራ በለሙያወቹ በጣም ሊደነቁ ይገባል ብዙ ግዜ የጨረሠ ሠራ ነወ በግሌ አወቃለው በረታ የሺዬ ብዙ እንጠብቃለን ካአተ

  • @onardemiir9992
    @onardemiir9992 5 ปีที่แล้ว +9

    Sefen memuqiya aydelem wedeshalew malete😭
    Fikir lama nor mokiru all Ethiopians 💕 we love eachother amahara, somale,oromo, tigray,etc 💕

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 5 ปีที่แล้ว +1

    **ሳልጠራሽ አልቀርም ከአንድም ሶስት ጊዜ፣ ሀገሬ ዘወትር ትናፍቅኛለሽ ሀገሬ አምላክሽ ሰላምሽን ይስጥሽሽሽሽሽሽሽሽሽ**

  • @FtawUnique22
    @FtawUnique22 5 ปีที่แล้ว +52

    This song makes me miss home! Ethiopia!

  • @kingsolomon2140
    @kingsolomon2140 5 ปีที่แล้ว

    ጋራ ሸንተረሩን ሳይ ሀገሬ ናፈቀኝ
    😢😢😢
    ዘፈን መስማት ባልፈልግም ስለ ሀገር እና
    እናት ሲዜም ግን እንዴት ዝም ማለት ይቻላል። ጥሩ ስራ ነው አሱቤ👍

  • @buraburee
    @buraburee 3 ปีที่แล้ว +19

    I come here to fight the sorrow that is constantly eating me inside out, watching my country and my people burning alive by the hands of egotistical maniacs; on the verge of succumbing to hopelessness and hate. I come here to remind myself what my country means to me. Esubalew, thank you for being የልጅ አዋቂ and creating this great tribute to my home, my mother, the womb that carried me - my irreplaceable country! ተባረክ!

  • @henoksolomonetaf4803
    @henoksolomonetaf4803 5 ปีที่แล้ว

    እሱቤ በጣም የሚያምር 1ኛ ቪዲዮ ነው......ቦታው ዘፈንህን በሚገባ ገልጾታል በዛላይ ደግሞ ማሲንቆክ👌👌👌👌👌👌👌

  • @akeomg
    @akeomg 5 ปีที่แล้ว +7

    I am not ethiopian and i know what he is say but I like this music. ሙድ ሆነች አይደል. ፍቅር ያሸንፋል

  • @ZebibTewelde-lq6yh
    @ZebibTewelde-lq6yh หลายเดือนก่อน

    I am obsessed with this song...specially while I am thinking about my Mom and counrty....🎶zefen memoqya aydelim ywedshalehu maletie🎶❤

  • @eyerusjerryeritrawit6824
    @eyerusjerryeritrawit6824 5 ปีที่แล้ว +4

    Nice work esube 👌💚💛❤ Ethiopia 💚💛❤ Ethiopia 💚💛❤ thank hope music 👏😘 kechalachu ye gosaye tesfayen lekekuln

  • @ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ
    @ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ 5 ปีที่แล้ว

    እሱቤ አንተን አይነት ጀግና ዬለም እድለኛነህ ጥበብን በልጅነት ኑርልን ሺአመት

  • @brightday6249
    @brightday6249 5 ปีที่แล้ว +15

    best meaning & artistic message.
    long live our country ETHIOPIA

  • @massymassy4328
    @massymassy4328 4 ปีที่แล้ว

    የዘመኑ አንደኛ ክሊፕ ዘፈን እፍፍፍ ያሬድ የሚሉት አይቼ አንተን ሳይ አንተ በጣም በጣም ነው የምታኮራው

  • @ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵ-መ3ፈ
    @ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵ-መ3ፈ 5 ปีที่แล้ว +16

    💚💛❤ ዋው በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ 😍😍😍ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን 💚💛❤

  • @SafezoneLogistics
    @SafezoneLogistics 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ምርጥ ከምላቸወ ስለ ሀገር ከተዘፈኑ 5 ስራዎች ውስጥ ይሄ ዘፈን አለ

  • @ameera7136
    @ameera7136 5 ปีที่แล้ว +15

    ዋውውው የገጠር ነገር ወስጤ ነው በጣም አሪፍ ነው እሱዬ ትክክል ማን እደሀገር
    እምዬ ኢትዮጵያ ኑሪልኝ ዘላለም
    ፈጣሪ ዘረኛን ከምድር ገጥ ያጥፋልን

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 5 ปีที่แล้ว

    ያመቱ ምርጥ ሙዚቃ😍 ምርጥ ግጥምና ዜማ ምርጥ ቪዲዮ ክሊፕ😍 ከአሪፍ መልዕክት ጋር😍 ቦታው እዴት ደስ ይላል😍 እናመሰግናለን እሱቤ ሁሌም የተሻለ ሙዚቃ ስለምታሰማን!!! ዘፈን ማሞቂያ አይደለም😍😍😍 ኢትዮጲያዬ እናቴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ!!!

  • @Arayamk
    @Arayamk 3 ปีที่แล้ว +12

    Ethiopia 🇪🇹 is beautiful. We will one day ☝️ sing this song loudly and proudly💪🏿💪🏿.Keep it up bro.

  • @alemayewmitku2157
    @alemayewmitku2157 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ዘፈን ማሞቂያ ኣይደለም ኢትዮጵዬ እናቴ የብዙዎች ድንቃ ድንቅ መገኛ ነች ብቻ ስለ ኢትዮጵያ ተወርቶ ኣያልቅም እሱባለው ምርጥ ሰው ይመችህ ኣቤት ድምፅ

  • @ethiopiat5237
    @ethiopiat5237 3 ปีที่แล้ว +5

    One of the Greatest music About Ethiopia, for me Tilahun, Tady , Esuba!! Sel Ethiopian!!!!!

  • @chairmanchernet7240
    @chairmanchernet7240 10 หลายเดือนก่อน

    ማን እንደ እናት ሀገር ፈጣሪ ሀገረችንን ሰለም ያድርግልን በስደት ሀገር ለላችሁ ፈጣሪ ሰለሙን ይስጣችሁ

  • @habibhabib-xv6yc
    @habibhabib-xv6yc 5 ปีที่แล้ว +14

    I can't believe i cried and laughed as the same time. thanks for the wonderful art.

  • @danawiet80
    @danawiet80 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይይ እንደዚህ አይነት ዘፈን ስሰማ ሆድ ይብሰኛል እሱቤ የኔ ማኛ ምርጥ ነው

  • @ወሎዬዋየአንባሰሏየውጫሌዋ
    @ወሎዬዋየአንባሰሏየውጫሌዋ 5 ปีที่แล้ว +5

    ከሙዚቃው እስከ ክሊፑ ዋው ነው እሱዬ ያንተ ሙዚቃ ምንም እንከን አይወጣላት ቦታው ያደኩበትን ገጠሩን ያስታውሰኛል

  • @eyruslemtadessa8369
    @eyruslemtadessa8369 5 ปีที่แล้ว

    እረኔስ እወድሻለሁ ንግግሬ ላይ እንኳን መች ለይቼሽ አውቃለሁ ውስጤ የገባ ሙዚቃ

  • @senbatashiferaw
    @senbatashiferaw 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ያምራል ኢትዮጵያ ውስጤ ናችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚❤️❤️🙏🇪🇹

  • @derejeyilma3480
    @derejeyilma3480 5 ปีที่แล้ว

    ሰው መሆን ይስማው በጣም የሚገርም ስራ ነው proud to be Sabisa films production Love you guys

  • @yohanayo1937
    @yohanayo1937 5 ปีที่แล้ว +5

    I haven't any word this culture of Ethiopia great work kept up bro

  • @ዜድ-ኈ3ቈ
    @ዜድ-ኈ3ቈ 5 ปีที่แล้ว +2

    በስደት የለቹሁ ዉድ የሀገሬ እህት ዎንድሞቼ አለሀ በሰለም ለናፈቅናት ለሀገረችን የብቀን እናት ሀገሬ ሰለምሽ ይብዘልኝ

  • @felawemusic8697
    @felawemusic8697 5 ปีที่แล้ว +20

    ይሄ ልጅ የእውነት ጎበዝ ነው ታያላቹ ወደፌት ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ይሻላል ከነ ያጉቴ😹😹😹😹😹😹😹

  • @ethiopiahagera957
    @ethiopiahagera957 5 ปีที่แล้ว +2

    ቢደገጋግሞት የማይሰለች እሱ ምርጥ ስራ ድምፅክ ዋው 😘😘😘

  • @amanlookman5571
    @amanlookman5571 5 ปีที่แล้ว +17

    እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ትግሬ ውስጤ ነው ዘረኛ ይጥፍልን እኛስ ፍቅር እንፈልጋለን አማራ ኦሮሞ ትግሬ አፊር ጉራጌ ........ ሌላም የሁላችንም አንድ ሀገር ኢትዮጵያ ናት ዘረኝነት ምንም አይሰራም አድነት ይበጀናል ኢትዮጵያ ትለምልም ዘረኛ ይጥፍ
    .

  • @የአዳማዋዱርዬ
    @የአዳማዋዱርዬ 5 ปีที่แล้ว

    እሱዬ በርታ የኔ ልዩ ስወድልህ ሙዚቃዎችህን ክሊፑ አሪፍ ነው ሁልግዜ ይህን ዘፈንህን ስስማው እንባዬ ይቀድማል

  • @JoniMultiplesolutions
    @JoniMultiplesolutions 5 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት የሚገርም ቩዲኦ ነው የተሰራ ቪዲኦው ብዙ ይገልፃል!

  • @youtube2582
    @youtube2582 5 ปีที่แล้ว +1

    Video ሙዚቃዉ የገለፀበት መንገድ በጣም ሚደነቅ ነዉ I love you ethiopia ❤

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 5 ปีที่แล้ว +31

    ለምለምለሙን የረገጥኩበት እግሬ ይፈርዳል
    እርቄስ ብሄድ እናትነትሽ እንዴት ይካዳል💚💛❤

    • @endlesswave2685
      @endlesswave2685 5 ปีที่แล้ว

      Erikeeee bihed alish.........

    • @hcgsv5582
      @hcgsv5582 5 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ምርጥ

  • @henoktedla6323
    @henoktedla6323 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጰያዬ ክብሬ 😘🇪🇹😇
    እጅህ ይባረክ እሱቤ 👏👏👏

  • @bontubelachew3004
    @bontubelachew3004 5 ปีที่แล้ว +10

    Wow !! I regret to wait until now to listen to this gentleman’s songs. It is the very best, the ideas and the sound of his voice is so fabulous. Keep up the good work young man.

  • @قطرقطر-م7ط
    @قطرقطر-م7ط 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ዛሬ ሰፍለይ ስለበግ ስታወራ ብዙ ያየውበት ነው ስትል ገብቼ ያየውት በጣም አሪፍ ስራ ነው

  • @mekidia.t5953
    @mekidia.t5953 5 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ሙዚቃ እና አሪፍ ክሊፕ ነው 👌I like 😉😉😉all your song 🔝

  • @xauusdlive-100
    @xauusdlive-100 4 หลายเดือนก่อน +2

    2024 እኔ ብቻ ነኝ የማዳምጠው

  • @bahardinebrahim383
    @bahardinebrahim383 4 ปีที่แล้ว +5

    I have never seen ethiopuans song like this ppl , this boy is fantastic

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 5 ปีที่แล้ว +1

    እሱዬ ምርጥ ነው ምርጥ ነህ ✌🏻♥️እንወድሃለን እኛም ♥️ miss you Ethiopia 😰

  • @natnaelzeregabr7896
    @natnaelzeregabr7896 4 ปีที่แล้ว +9

    You know my brothers i am in love with this song i love etho song from eritrea

  • @amejafar996
    @amejafar996 ปีที่แล้ว

    በጣም እወደዋለሁ 💛በተለይ ሰጀምር 🖐😂🌼ለሽልማት የታጨ ዘፈናችን ነዉ እናመሰግናለን🙏

  • @kalkidanhulunayehu6715
    @kalkidanhulunayehu6715 5 ปีที่แล้ว +7

    A really gifted artist!! Proud of you Esube!
    Perfect 👌

  • @mikaala6486
    @mikaala6486 5 ปีที่แล้ว

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንድሁም ውድ ኢትዮጵያዊያን እህት ወንድሞቸ እንኳን #ለብርሀነ_ልደቱ! በሰላም አደርሳችሁ አደርሠን 💖💝😍

  • @abinetabuye4728
    @abinetabuye4728 5 ปีที่แล้ว +58

    እሱቤ ያምራል ጎበዝ ነህ በርታ✔ እኔም ካንጀቴ ነው ኢትዮጺያ ማለቴ💚💛❤ እኔ አዝማሪ ነኝ ቅጠሩኝ እስኪ😛 ዘረኝነት አጥፍቶ አንድ ያርገን ፈጣሪ🙏☝❤

    • @TG19948
      @TG19948 5 ปีที่แล้ว +2

      Ere yet New matekomichew madam?? 😂 😂 😂 😂

    • @abinetabuye4728
      @abinetabuye4728 5 ปีที่แล้ว

      @@TG19948 KKKKKKK ti

    • @danaaboudaher9152
      @danaaboudaher9152 4 ปีที่แล้ว

      Dawala

  • @firdewssefa7792
    @firdewssefa7792 3 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ አላህ ሰላምሽን ይመልሰዉ ወገን በወገኑ የጨከነበት ዘመን ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij4030 5 ปีที่แล้ว +16

    My God Bless You My Ethiopia And My EthiOpian people

  • @mahemahi621
    @mahemahi621 5 ปีที่แล้ว

    እሱቤ አሪፍ ክሊፕ ነዉ የሰራህለት ምርጣችን እንወድሀለን ማን እንደ ሀገር ዞሮ መግቢያችን💞💞💞💞❤

  • @calina5192
    @calina5192 5 ปีที่แล้ว +8

    The king is back with another lit music video #love you esuye yene gobez💖💖💖....have good day everybody....One Love🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷

  • @ashberashber5819
    @ashberashber5819 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ለአንቺ ተጨንቄ መሞቴ ነው።
    እወድሻለሁ። እሱባለው ድንቅ ስራ ነው!