Mulualem Takele & Ephrem Amare - Teshenfialehu | ተሸንፌያለሁ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ส.ค. 2024
  • Ethiopian Music : Mulualem Takele & Ephrem Amare | ሙሉአለም ታከለ እና አፍሬም አማረ - Teshenfialehu | ተሸንፌያለሁ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hopemuisc
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2018 Hope Music

ความคิดเห็น • 3.9K

  • @user-ji6uj5ru1u
    @user-ji6uj5ru1u 6 ปีที่แล้ว +2127

    ኡፍ እንዴት ነው እሚያምረው ድምፃቸው እባካችሁ ለነዚህ ምርጦች እባካች 1000 ላይክ

  • @mayayene7318
    @mayayene7318 5 ปีที่แล้ว +502

    ቆንጆ ዘፈን ፣ቆንጆ ሴት፣ ቆንጆ ድምፅ ፣ ቆንጆ ክልፕ በዝህ ወር የምያዳምጥ ላይክ ይስጠኝ።

    • @sesenfikir7371
      @sesenfikir7371 5 ปีที่แล้ว +3

      Woww

    • @fatemafatema8465
      @fatemafatema8465 4 ปีที่แล้ว +1

      ያርብአላህያሽርክሙለአለምየወይይይስውድህእኮልክእንደነፍሴነውበቃሁለነገርህድስስይለኛል

    • @user-sx7vl7bi1u
      @user-sx7vl7bi1u 4 ปีที่แล้ว +1

      ላክአርጉለት እኔአሁንሙዚቃአዳምጨአይድለም ግንበዝህእኮእንርዳው

    • @mohammedtinisuhxalefage7248
      @mohammedtinisuhxalefage7248 3 ปีที่แล้ว

      Good

    • @Therealhero-m8r
      @Therealhero-m8r 2 หลายเดือนก่อน

      ቆንጆ ኮሜንቲ😂

  • @adugnaewnetu3305
    @adugnaewnetu3305 4 ปีที่แล้ว +369

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ሁሌም ዩትዩብ ላይ ኮሜንት ማንበብ የምወደው?

  • @asfawgkiros8272
    @asfawgkiros8272 4 ปีที่แล้ว +347

    ያበደ ነው እውነት እሰከዛሬ ከሰማሁቸው ለኔ ልዩ ነው ትግርኛም አማርኛም ሁሉም የኛ ነው ኢ/ያዊነትም ውበት ነው

    • @yamelaksera935
      @yamelaksera935 4 ปีที่แล้ว +1

      I lik

    • @marymarii6670
      @marymarii6670 4 ปีที่แล้ว +2

      Geta caroso yii marikii uuuuuuufffffffff😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-wr8uh7tm3o
      @user-wr8uh7tm3o 3 ปีที่แล้ว +2

      @@yamelaksera935jjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjj jjjjjjjjjjjjjjjjjjjujjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjujjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjj

    • @bisratbelay992
      @bisratbelay992 3 ปีที่แล้ว +1

      Gmattdajttd tajtmjta
      Tmtmjdtmtdatmmmmdatm6tttttttttptg ptptpggmg.gptttjgg

    • @dgdgee651
      @dgdgee651 2 ปีที่แล้ว +3

      እግዛብሄር ኣምላኽ ሰላማችን ይመልስልን 😭😭😭

  • @user-ff8xm9xf2k
    @user-ff8xm9xf2k 5 ปีที่แล้ว +231

    ~ምርጥ ግጥም
    ~ ምርጥ ዜማ
    ~ ምርጥ ድምፅ
    ~ምርጥ ሞዴል
    ~ ድምፃቸው 1ኛ
    በጣምም ወድጀዋለሁ በርቱ ያገሬ ልጆች ♥♥♥

  • @maithasayed4530
    @maithasayed4530 5 ปีที่แล้ว +944

    እሰኪ እግዚአቤር ይማር በሉት ለሙላለምከላሊቱን አሞት ተኝቷል በምትችሉበት አቅም እርዱት ፀልዩለት

    • @mnet3
      @mnet3 4 ปีที่แล้ว +21

      እግዚአብሔር ይማርህ

    • @mekdimekdimekdi6384
      @mekdimekdimekdi6384 4 ปีที่แล้ว +9

      egzyabher mehretun ysth

    • @chloenahed3456
      @chloenahed3456 4 ปีที่แล้ว +3

      Hi

    • @maithasayed4530
      @maithasayed4530 4 ปีที่แล้ว +1

      @@chloenahed3456 ሰላም

    • @user-wn6hu3dk2s
      @user-wn6hu3dk2s 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን እግዚአብሔር ይማርህ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 ปีที่แล้ว +414

    ለዘፈኑ ሳይሆን እሄን ልጅ ለማየት ነው የመጣዉት እውነት ልቤ ተሰበረ ሳየው ጌታ ኢየሱስ ጨርሶ ይማርህ የኔ ውድ ወንድም 😭😭😭😭🙏🙏🙏😭😭😭

    • @mimilema2816
      @mimilema2816 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢

    • @barch8945
      @barch8945 4 ปีที่แล้ว

      Ewnet zefenu degagmen eyayenew libachin tesbrwal. Bezi edmew endih mehonu

    • @user-js3db3jd5w
      @user-js3db3jd5w 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔም እዳንች ነኝ እግዚያብሔር ጨርሦ ይማረው

    • @bezayatal2690
      @bezayatal2690 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እግዛቤር ጨርሶ ይማረዉ

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 4 ปีที่แล้ว +1

      ልክ እደኔ

  • @user-hr9md1rt2u
    @user-hr9md1rt2u 4 ปีที่แล้ว +163

    Hi iam from nepal i didn't understand but i listen 1 day 5 times 😍😍😍 i love this songs

    • @nahommhretab4261
      @nahommhretab4261 3 ปีที่แล้ว +1

      Really

    • @maksiebamussie2979
      @maksiebamussie2979 3 ปีที่แล้ว +2

      wowwwww

    • @natnaeltsigab1275
      @natnaeltsigab1275 3 ปีที่แล้ว +14

      It is actually 2 languages being spoken in this song. The 1 is speaking Amharic and the other Tigrinya. What they basically saying is that they love the girl but they know that the other guy loves her so either of them doesn't want to make the move in respect to their friendship.

    • @salehasaleha9681
      @salehasaleha9681 3 ปีที่แล้ว +1

    • @salehasaleha9681
      @salehasaleha9681 3 ปีที่แล้ว +4

      አሪፍ

  • @yonasbrhane2893
    @yonasbrhane2893 6 ปีที่แล้ว +343

    ያበደ ነው እውነት እሰከዛሬ ከሰማሁቸው ለኔ ልዩ ነው ትግርኛም አማርኛም ሁሉም የኛ ነው ኢ/ያዊነትም ውበት ነው so nice song

  • @alemtelewawachalemtelewawa5462
    @alemtelewawachalemtelewawa5462 6 ปีที่แล้ว +216

    ፊታቸው ላይ የሚነበበው (facial expression) በፍቅር መውደቃቸውን በደንብ ይገልጻል፣ የድምጻቸው ከለር መገጣጠሙ ጆሮአችን ውስጥ በቀላሉ ፍስስ እንዲል አድርጎታል (በተለይ የትግርኛ ዘፋኙ ገራሚ ድምጽ)፣ የልጅቷ ውበት (የኔ ቦንቦሊኖ!!) ክሊፕ ሲሰሩ የግድ መራቆት ያለባቸው ለሚመስላቸው እና በአርቴፊሻል ማንነታቸው ለሚቀርቡ ሴቶች አሪፍ ማስተማሪያ ናት ፤ ምንም ሳትል ዝም ብለው እንዲያይዋት የምታስገድድ ዓይነት!!! ትንሽ ግን የወንድ ደናሾቹ ዳንስ አልተመቸኝም ጥናት ያደረጉ አልመስለኝም፡፡ ስለዘፈኑ ግን ምንም ማለት አልችልም! አሪፍፍፍፍ….

  • @tsiyondawit-zb7oz
    @tsiyondawit-zb7oz 2 หลายเดือนก่อน +9

    who is in 2024 ......still my fv song in 2024

  • @tigistadera3713
    @tigistadera3713 4 ปีที่แล้ว +5

    ሙልዬ ተሽሎህ ስትነሳ ቃል ግባልኝ ይህንን ዘፈን ትዘፍናለህ ተሸንፌአለዉ ድነህ ቆመህ አይአለዉ !! ይህን ዘፈንህ ብዙ ነገር ያስታዉሰኛል የኔ ትሁት ያደክበት አቡዬ ቤ/ክርስቲያን አቡዬ ይጠብቁህ!!!

  • @sewale00
    @sewale00 5 ปีที่แล้ว +174

    1000 ጊዜ ብሰመው ያልሰለቸኝ ዘፈን♥♥

    • @Sa-hh5gy
      @Sa-hh5gy 5 ปีที่แล้ว

      ዋው

    • @kiyaali3188
      @kiyaali3188 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሠብ እንሁን ሰብ

    • @user-dm7qj3lk4h
      @user-dm7qj3lk4h 4 ปีที่แล้ว

      البت حلوة أجمل بت قابلتني

    • @user-dm7qj3lk4h
      @user-dm7qj3lk4h 4 ปีที่แล้ว

      البت جميلة وحلوة شديد😘

    • @nouramaghrora6006
      @nouramaghrora6006 4 ปีที่แล้ว

      Love you music💘💘💘😭😭😭

  • @mukhtarrito3081
    @mukhtarrito3081 5 ปีที่แล้ว +147

    ኡፍ እንዴት ነው እሚያምረው ድምፃቸው እባካችሁ ለነዚህ ምርጦች እባካች 1000 ላይክ
    Nic Bra

  • @user-ri8ej6vp4h
    @user-ri8ej6vp4h 4 ปีที่แล้ว +20

    *ሙሌ የድንግል ማርያም ልጅ ጨርሶ ይማርህ እግዚአብሔር ሚሳነው የለም ድነህ ደሞ እግዚአብሔር የምታመስግንበት በዚህ ውብ የሆነ ድምጽህ መዝሙር እደምዘምርበት ተስፋ አረጋለው ጨርሶ ይማር ወንድሜ*

  • @wodiarefaine5076
    @wodiarefaine5076 4 ปีที่แล้ว +38

    I'm an Eritrean who is secretly in love with this song. Like if you ditto.

  • @yoniyo1993
    @yoniyo1993 6 ปีที่แล้ว +199

    የሚያምር ዘፈን ሓበሻ መሆኔ ኮራሁ
    One love one country
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ማንነታችን ኩራታችን
    ኢትዮጵያን ሓበሻ

    • @dtaytattoo3701
      @dtaytattoo3701 6 ปีที่แล้ว +5

      ምንም እንከን አይወጣለትም ለዘፈኑ አንደኛ 1111111

    • @ghenetghezai132
      @ghenetghezai132 6 ปีที่แล้ว

      Tsibikt derifi aziya dess tibilmedia.giphy.com/media/26tn8CFJvoFDlCXn2/giphy.gif

    • @habtomgeriea5242
      @habtomgeriea5242 5 ปีที่แล้ว

      Kuri

    • @09too39
      @09too39 5 ปีที่แล้ว

      Wowo

    • @aldjbbbb5304
      @aldjbbbb5304 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @maxwell5908
    @maxwell5908 5 ปีที่แล้ว +805

    I am not from Ethiopian but i am so much in love with the song . they have the mos beautiful culture in the world

  • @yohannesberaki4015
    @yohannesberaki4015 3 ปีที่แล้ว +27

    ሮሜ 13 (Romans)
    13፤ በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን፤
    14፤ ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።

  • @abdetup8497
    @abdetup8497 4 ปีที่แล้ว +22

    በኡውነቱ ከልብ አዝኛለሁ ሙሉአለም ማር ማር የሚለው ድምፅህ የልብ እርካታን አካቶ ደምስራችን ገብቷል እመምህ ደሞ አሞናል ፈጣሪ ያሽርህ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ አብሽር ትድናለህ ላይክ

  • @seadi536
    @seadi536 6 ปีที่แล้ว +91

    እኔ ትግርኛ ቋንቋ አይገባኝም ግን ዘፈናቸዉ ደሰ ይለኛል ታምራላችሁ ፍቅር ያሸንፋል🇪🇹🇪🇷💞😍😘😘😘💖💖🌷🌷

    • @salamsalam211
      @salamsalam211 6 ปีที่แล้ว

      እውነትሽ ነው የኔ ቆንጆ

    • @fatimauaq2912
      @fatimauaq2912 6 ปีที่แล้ว

      Saada Hussian photo

    • @ABEL1095
      @ABEL1095 6 ปีที่แล้ว +2

      Saada Hussian Tadya Ye Eritrea Bandera men agenajew kezi zefen gar

    • @abdumohammed8242
      @abdumohammed8242 6 ปีที่แล้ว

      Saada Hussian hi

    • @russomgwet3429
      @russomgwet3429 6 ปีที่แล้ว +1

      Saada Hussian Had you understand it, believe me you would’ve rated it as much if not more than the Etio one. Definitely great song!

  • @yartalasiiyayawoodiidumark6217
    @yartalasiiyayawoodiidumark6217 6 ปีที่แล้ว +476

    i cannot undrestand the meaning of this song but i love it♥️ I repeated it morethan 10times😂😂😂 i love ethiopian music♥️Mor love from your Somali sister🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

    • @user-uv1cb3bf6h
      @user-uv1cb3bf6h 6 ปีที่แล้ว +3

      Zara Mehmut wamasantahay

    • @raphaeltewodros
      @raphaeltewodros 6 ปีที่แล้ว +26

      We respect you Somali sister! 🙌🏽🇪🇹🇸🇴

    • @idrismohamed5017
      @idrismohamed5017 6 ปีที่แล้ว +2

      Zara Mehmut

    • @kidg736
      @kidg736 6 ปีที่แล้ว

      Zara Mehmut: we love u more!!!

    • @abdiazizibrahem9314
      @abdiazizibrahem9314 6 ปีที่แล้ว +5

      yarta la siiyay Awoodii dumarkoo dhan if you like Ethiopian music you have to listen Wendi mak songs top 100%

  • @zubedarash1629
    @zubedarash1629 3 ปีที่แล้ว +14

    That look on Ephrem's face is priceless 😍😍😍 love it🇺🇬🇺🇬🇺🇬

  • @abdirahmanmuhudin5809
    @abdirahmanmuhudin5809 4 ปีที่แล้ว +73

    Love from somalia 🇸🇴❤

  • @Jerrycity00
    @Jerrycity00 6 ปีที่แล้ว +89

    ኡፍፍፍፍፈ ይሄን ዘፈን ልጠግበው አልቻልኩም ሃኪም ያዘዘልኝ ይመስል ሳልሰማው አልውልም በጣም ገራሚ ነው

  • @danaittewelde3273
    @danaittewelde3273 6 ปีที่แล้ว +464

    #ተሸንፊያለው
    Mulualem

    እውነት ነው ሥሠጥሽ ልቤን አሳልፌ
    ቅርም አላለኝም በፍቅርሽ መክነፌ
    ግን እንዳልመኝሽ ልቤን የከፈለው
    ሌላ ጭንቀት አለ ለሠው የማልገልፀው
    Ephrem

    ዋላ ተሓይለ ግድንዩ ክፀሮ
    ፍቅሪለ ንፍቅሪ ፈሪሐ ከይከስሮ
    ተፀሚመ ፍቅራ ስቃዩ ክክእሎ
    ማዕረ ፍቅራ ፍቅሩ ኣብ ልበይኮ ሎ
    Mulualem

    ተሸንፊያለው ተሸንፌ
    ተሸንፊያለው ተሸንፌ
    ልቤን ሰጠሁሽ አሳልፌ
    ፍቅርሽ ብቻ ነው ለኔ ትርፌ
    Ephrem

    ተኻኢለወ ተኻኢለ ( 2)
    ግን ከምቲ ሓልዮት ዝነበረ
    ትኹኖ ክብል ልቢ ገይረ
    Mulualem

    ሠዋ አለኝ ልቤ ከራሡ ሌላ
    ለወዳጁ እያደላ
    አንቺን መሥዋት አረገ
    ግን እየፈለገ
    Ephrem

    ማዓረይ ንዓይ ከይበልኩ ኣነ
    ስምዒተይ ደፊነ
    ዕርክነትና መዚነ
    ትም ክብል ወሲነ
    ዋይ ልበይ ከኣሎ
    ሕዉነትና ኣስተብህሎ
    ፅምም በል ጥራይ
    ጣዕሳ ከይኮን ዳሕራይ
    ሽሕ ጊዜ ኣፍቅራ
    ብሕዉነት ስገራ
    ፍቅሩ ሪኢኻ
    ግናሕ ነብስኻ
    ምርጥ ዘፈን ምርጥ ድምፅ ከምርጥ ክሊፕ

    • @ilovemycountryethiopia3450
      @ilovemycountryethiopia3450 6 ปีที่แล้ว +5

      ስቅ ብምባለይ ተጣዒሰ ኣይፈልጥን I respect you

    • @dgjjfddgh4137
      @dgjjfddgh4137 5 ปีที่แล้ว +4

      ስቅ ብምባለይ ተጣዒሰ ኣይፈልጥን

    • @geniij5907
      @geniij5907 5 ปีที่แล้ว +1

      Wowo siwodahu minim ayiwotachum wodijealaw gaginoch bartulgn tamiralachu batam

    • @fetsmolagegnewemalchilewse1362
      @fetsmolagegnewemalchilewse1362 5 ปีที่แล้ว +1

      Esky tgrgnawn tergumlin

    • @lynnomaalouf6152
      @lynnomaalouf6152 5 ปีที่แล้ว

      Wwwwwe👏👏👏👏❤

  • @birtukanmulualem599
    @birtukanmulualem599 4 ปีที่แล้ว +5

    ሙሌ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ጨዋ ይህ ላንተ አይገባም ውድ የኢትዮጵያ እባካችህ ባለን አቅም እንርደው ይንን ጩጨ ለጋ ወጣት ከማጣታችን በፊት

  • @abeba6870
    @abeba6870 4 ปีที่แล้ว +22

    ኢትዮጵያን አንድ አርግልን። አምላክ ሆይ ውድማችንም ምህርቱን ልኮለት ድኖ። እዲመሰግን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንለት። ውድሜ። አይ። ስቃይ። በሀገር ስቃይ። በሰው ሀገር ስቃይ። መብዛቱ። አምላክ ሆይ አየ በምህርትህ አስበን

  • @wafaatabbaa5837
    @wafaatabbaa5837 6 ปีที่แล้ว +63

    Wow ደስ ስትሉ የኔ ማሮች በተለይ ትግርኛ ሰትጭምሩበት ያጣፍጠዋል በርቱልን ኣገራቸን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @ethioamerican1905
    @ethioamerican1905 5 ปีที่แล้ว +125

    የአዲስ አበባን ልጅን የሚያሸንፈው ፍቅር ብቻ ነው።

  • @Speedhotboy5328
    @Speedhotboy5328 4 ปีที่แล้ว +30

    I miss someone from Ethiopia 🇪🇹. Really i miss you but I know we can’t meet and never forget you 😭😭😭 have good life my dear baby . I’m from chad 🇹🇩.

    • @samuelsimon8921
      @samuelsimon8921 3 ปีที่แล้ว +1

      Hi babey how are you.we love you from Ethiopia

  • @CHILL-sj4uc
    @CHILL-sj4uc 3 ปีที่แล้ว +145

    Look how beautiful we're together even with our differences. Proud to be ETHIOPIAN. One day we'll truly shine..

    • @Abbay_special_recipe
      @Abbay_special_recipe 2 ปีที่แล้ว +7

      Too late, after Ethiopian government did to Tigraian, but genuine forgiveness, compassions and kindness, if the Ethiopian shows to Tigraian people may be despite of differences they might dance together, to start get rid of the child killer pm, and have another genuine election and let every body come to table to talk not to fight, good luck Ethiopia, extinguisher of people by fire

    • @ihatepolitica9600
      @ihatepolitica9600 2 ปีที่แล้ว +1

      ​@@Abbay_special_recipe የእምዬን ወደ አብዬ አሉ 😏ጦርነቱን የጀመራቹት እናንተ እንጂ ኢትዮጽያ አደለችም ::እናንተስ የገደላቹት ህጻናት አይቆጠሩም?anyway ከእናንተ ጋር ታረቅን አልታረቅን ግድ አይሰጠንም::

    • @marthaberhe7763
      @marthaberhe7763 2 ปีที่แล้ว +1

      @I hate politica tadi mn yaskebatrhel kenate gar tarekn altarekn gd aysetenm new yalkew gd yemaysetew melsm aysetm betam new yemntelachu Ethiopian chrakoch nachu kenate gar sew meslachun yenebernbet zemen ykochenal awriwoch sewn bekumu yemtakatlu

    • @ihatepolitica9600
      @ihatepolitica9600 2 ปีที่แล้ว

      @@marthaberhe7763 አንቺ የችጋራም ልጅ እኛ የምንወዳቹ አስመሰልሽው እኛም እንደናንተ የምንጠላው የለም እባቦች

    • @MelkeDawet
      @MelkeDawet 7 หลายเดือนก่อน

      Pppp​@@Abbay_special_recipe

  • @Tigrai24
    @Tigrai24 6 ปีที่แล้ว +72

    what a beautiful music!
    መልአኽቲ እቲ ሙዚቃ ዩኒክ ኮይንኒ። ኣይተለመደን ከምዚ።
    ትግርኛና ምቁር፤
    እቲ ትግርኛ ዝደርፍ ዘሎ ወዲ ካልእ ምሉእ ናይ ባዕሉ ደርፊ ንፅበ ኢና።
    ናይ በሓቂ ጥዑም ድምፂን ሙዚቃን!

  • @tensumylovecell8494
    @tensumylovecell8494 6 ปีที่แล้ว +26

    ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው ያንሰዋል ..ሀመልማሎ በሚለው ነበር የማቅ አሁን ደግሞ በፍቅር ተሸንፈክ መጣክ በጣምምምም ውብብብብ ስራ ነው ትግርኛውም ምርጥ ቅላፄው ድምፃቹ ይመስጣል በርተ..

  • @mohammadkafi9401
    @mohammadkafi9401 3 ปีที่แล้ว +46

    It will be much better for me if the songs have English subtitles I enjoyed Ethopian music 🤟friend from 🇸🇴

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 5 ปีที่แล้ว +46

    እስኪ ለአምላክህ ዘምር ወድሜ ጌታ ፈውሱን ይላክልህ እጂግ አዝኛለሁ ወጣት ነህ በዚህ እድሚ ኩላሊት እውይ

  • @hhhhggfff2151
    @hhhhggfff2151 5 ปีที่แล้ว +28

    ዋው ምርጥ አይገልፀውም ከምር ካለማቋረጥ እየደጋገምኩ ነው የማዳምጠው ዋው እናተም ቆንጂየወች ናቺሁ ምን እንደምል አላውቅም ዋውውውውውውው በርቱ ምርጦቼ

  • @eselamneweywetarahma4051
    @eselamneweywetarahma4051 6 ปีที่แล้ว +41

    ተሸንፈያለው ዋው በጣም ተመችቶኛል 1ኛ ለሙዚቃ ብዙም ነኝ ግን ይሄ ሙዚቃ በጣም ነው የወደድኩት ይመቻቹ

  • @eritrawits3307
    @eritrawits3307 2 ปีที่แล้ว +69

    The song is about two friends who love the same girl. One is singing in Tigrinya and the other in Amharic. They have chosen to give up on their feeling for the girl because they both discovered the feeling of the other guy. They are giving up on love for the girl to keep the love of friendship. They are saying …No matter how deep the love is for her he must over look it to safe the brotherhood and love for his friend

    • @Abbay_special_recipe
      @Abbay_special_recipe 2 ปีที่แล้ว +4

      Hmmm, what a fare tale story, when is this day is coming?????? but, in reality those groups are becoming enemies, thanks for dictator Abyi Ahmed

    • @nflscittzy
      @nflscittzy 2 ปีที่แล้ว +11

      @@Abbay_special_recipe why do you have to bring politics in to everything? This is just Art just enjoy it

    • @yadelterefe6998
      @yadelterefe6998 2 ปีที่แล้ว +3

      @@Abbay_special_recipe but TPLF were good enough for you.Just keep quiet.Have the same energy for TPLF.Because you are just being a hypocrite

    • @dude5581
      @dude5581 2 ปีที่แล้ว +2

      @@yadelterefe6998 No Way!!! Thank god TPLF are gone. I hope I never see them again

    • @peace8494
      @peace8494 2 ปีที่แล้ว

      ይገርማል አማርኛም ትግራይኛም እሰማለው የዘፈኑ ትርጉም አሁን ግና ያንተን ኮመንት አንብቤ ነው የገባኝ 🤦🏽‍♀️ 😂😂😂😂😄

  • @lanegamer9973
    @lanegamer9973 4 ปีที่แล้ว +24

    Form somalia 🇸🇴 ilike Ethio musick 🤙🏿🎧

  • @Adamtgtse27
    @Adamtgtse27 6 ปีที่แล้ว +40

    ፍቅር የሆነ ዘፈን
    ሃመልማሎ እሚለው ዘፈንህም ስወድልህ ኣሁን ደሞ ትግርኛ ኣማርኛ ....እንክዎን ኢ/ያዊ ሆንኩኝ ሃብታም እኮናት ኣገሬ

    • @NatiTurner
      @NatiTurner 6 ปีที่แล้ว

      Tesfu Gebremedhin ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች,.. አዳዲስ አዝናኝ የሆኑ ቪድዬ በ ራሴ ቻናል ስለምለቅ የዩትዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ አግዙኝ.እወዳችሁአለው!
      አመሰግናለው!!

  • @meazahaileslassie.5299
    @meazahaileslassie.5299 6 ปีที่แล้ว +114

    ኡፍፍፍፍፍ ሚሊ እና ኢፊየ #100% ውድድድድድ
    #ሙሉኣለም ሃመልማሎ የሚለውን ዘፈንህን በጣም ነው ምወድልህ ኣሁን ደሞ የበለጠ ወደድኩልህ በትግርኛ ታጅበህ መጣህልኝ በርታ።
    #ኤፍሬመይ ኣስሊ ዝኾነ ትግርኛ ከምዞም ካልኦት ንኽትወራዘ ኢልካ ን#ሐ ሀ). ን#ዐ አ ) ኢልካ እንካዕ እተን ቃላት ዘይምቐየርካየን።እቲ ምንታይሲ ኬፍ የብሉን ከየድነቕኩኻ ክሓልፍ ኣይደልን።so ኢፍየ ቀፅለሉ ማዓረይ።የኔ ኣንደኛ ብይሃለው።

    • @homefood4076
      @homefood4076 6 ปีที่แล้ว +2

      meaza haileslassie.ኣደዋይ እየ ዝፈቱ
      ልክ ብለሻል ማርርር ኢፍየ ሳላደንቀው ኣላልፍም ልዩ ነው በቃ ሚሊየም እንደዛው ።

    • @meazahaileslassie.5299
      @meazahaileslassie.5299 6 ปีที่แล้ว

      home food ልክ ነሽ ማር thanks

    • @mimiabera9295
      @mimiabera9295 6 ปีที่แล้ว +1

      meaza haileslassie.ኣደዋይ እየ ዝፈቱ ትግርኛ የሚዘፍነው ልጅ ምን እንደሚል ልትነግሪኝ ትችያለሽ መአዚ

    • @meazahaileslassie.5299
      @meazahaileslassie.5299 6 ปีที่แล้ว

      Mimi Abera ሚምየ ሁለቱም የሚያስተላለፉት መልእክት ኣንድ ዓይነት ነው ።ልዩነቱ ቃንቃው ብቻ ነው።

    • @mimiabera9295
      @mimiabera9295 6 ปีที่แล้ว

      meaza haileslassie.ኣደዋይ እየ ዝፈቱ ያኛው ያውቃል ማለት ይሄም እንደሚወዳት

  • @galayagalaya9611
    @galayagalaya9611 4 ปีที่แล้ว +24

    ሁላችንም በጣም ነው ምወዳችሁ ሰታምሩ ደሰ የሚል ሙዚቃ ነው ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @hiwotyout7908
    @hiwotyout7908 4 ปีที่แล้ว +9

    ፈጣሪየ ልጅን ሙሉ ጤና ስጠው ።አቤት አድነታችን ሲምርብን ፈጣሪየ ዘረኝነት አጥፋልን እባክህ ፍቅር ያሸንፋል ሙሉ ኢትዮጵያውኖች እወዳችሁ አለሁ የኔ ሀበሻዎች

    • @christineaguado5146
      @christineaguado5146 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lalawittesfaye383
    @lalawittesfaye383 6 ปีที่แล้ว +37

    በጣም አሪፍ ዘፈን በተለይ ትግርኛ የሚቀበለው ድምፅህ በጣም ያምራል ግን የሚገርመው ነገር ስማቹህን አላውቀውም ልጅቷ ደሞ ፈገግታዋ በጣም ያምራል😍😘💓💔💖

    • @lilianbesayeagerwelyitalje2785
      @lilianbesayeagerwelyitalje2785 6 ปีที่แล้ว +2

      Tigerghaw new yasmerew

    • @Lideta01
      @Lideta01 5 ปีที่แล้ว

      zergna

    • @bandamkahsay9692
      @bandamkahsay9692 5 ปีที่แล้ว

      Ajoman 🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 ปีที่แล้ว

      ​@@Lideta01 እንካንም ሆነ ከእንግዲ ሚሸማቀቅ የለም ።

  • @vampire.-ama7308
    @vampire.-ama7308 6 ปีที่แล้ว +23

    ዋውውው ብጣዕሚ ደጋጊምካ ሰሚዕካ ዘይትምኖ ደርፊ ብፍላይ ድምጽኹም ማራ ዩ ደስ ዝብለኒ so god job

  • @user-qm2rf7sz8o
    @user-qm2rf7sz8o 5 ปีที่แล้ว +88

    እስኪ እደኔ ደጋግሞ የሰማቸው በ2019 ማነው👍

  • @josephmwangi1220
    @josephmwangi1220 4 ปีที่แล้ว +30

    Am from kenya love Ethiopia music uuuuui like this one is dope big up guys cute lady there waoh smile 🤔🤔🤔 niongeze uswahili ulibalikiwa kila kitu

    • @frah2
      @frah2 3 ปีที่แล้ว

      Kabisa

  • @makdadesta7952
    @makdadesta7952 6 ปีที่แล้ว +126

    ባየው ባየው የማይሰለች ምርጥ ዘፈን እና ክሊፕ.👍👍👏👏😘😘

    • @aubady3233
      @aubady3233 6 ปีที่แล้ว

      Makda Desta en rasu betam new yewdedekut

    • @betyabera2085
      @betyabera2085 6 ปีที่แล้ว

      Makda Desta ♥️🥀🕊

    • @rokaroka1078
      @rokaroka1078 6 ปีที่แล้ว

      Makda Desta ማክየ ይገባቸዋል

    • @olaali2107
      @olaali2107 6 ปีที่แล้ว

      እውነታ

    • @hanaalenu4716
      @hanaalenu4716 6 ปีที่แล้ว

      Makda Desta የኢትዮጵያ እዲነዉአዳማጭ

  • @user-fr8dt4cy3n
    @user-fr8dt4cy3n 6 ปีที่แล้ว +26

    ሁሉነገራቹ አሪፍ ነው ስንዋደድ ያምርብናል የፍቅር ዘመን ያሪግልን ሙዙቃዉም ሳላደንቅ አላልፊም

  • @dageamenamenamenamen6216
    @dageamenamenamenamen6216 4 ปีที่แล้ว +1

    ሙሌ እኔ ዘፈን አዳማጭ አይደለሁም ግን የሚገርም ድምፅ የድምፅህ ክብር በራሱ ደስ የሚል ውበት አለው እግዚአብሔር ጤናህን መልሶልህልህ በሌላ ስራ እንደማይህ ተስፍ አደርጋለሁ

  • @zeyibagashu3655
    @zeyibagashu3655 4 ปีที่แล้ว +12

    ያበደ ነው ይመቻችሁ ሙሌም ዳንልን ሙሉ ጤንነትህን ፈጣሪ ይመልስልህ😢

  • @sammuse2939
    @sammuse2939 5 ปีที่แล้ว +206

    We love you guys from Somalia,😍🇪🇹🇸🇴 feker yeshenafel. We love you guys

    • @ayanhasan6209
      @ayanhasan6209 5 ปีที่แล้ว +4

      sam muse we love you too bro big love for you gyz!!

    • @quensaynab97
      @quensaynab97 5 ปีที่แล้ว +2

      Hhhh meel kasta fadhiya

    • @nadiaaya6530
      @nadiaaya6530 5 ปีที่แล้ว +1

      Sam muse anigane imajeclid 😔

    • @samimuse6441
      @samimuse6441 5 ปีที่แล้ว

      @@nadiaaya6530 waanu ku jeclenahay

    • @samimuse6441
      @samimuse6441 5 ปีที่แล้ว

      @@ayanhasan6209 amseganalew yane konjo

  • @samihasamo1815
    @samihasamo1815 5 ปีที่แล้ว +214

    We love this song. Love you guys from algeria 🇩🇿 ❤️😘

    • @girumbekele5091
      @girumbekele5091 4 ปีที่แล้ว +4

      Samiha, I would be happy to share more music and culture with you. I also want to learn about Algeria

    • @wizrihibey7393
      @wizrihibey7393 4 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤

    • @Layla.17
      @Layla.17 3 ปีที่แล้ว

      123 viva algerie 🇪🇹 ❤️ 🇩🇿

    • @ethiopiamymotherlove7455
      @ethiopiamymotherlove7455 3 ปีที่แล้ว

      ❤❤

    • @Gaming.and.tech1
      @Gaming.and.tech1 2 ปีที่แล้ว +1

      Thanks❤

  • @muxyadiincabdiraxmaan2
    @muxyadiincabdiraxmaan2 8 หลายเดือนก่อน +12

    I love you Tigre from Somalia 🇸🇴 ❤

    • @user-uf2sk8jj8q
      @user-uf2sk8jj8q 3 หลายเดือนก่อน +2

      No tigirina eritrean and Ethiopia

  • @alihassanali9705
    @alihassanali9705 4 ปีที่แล้ว +30

    I'm from somalia 🇸🇴
    I like this song 🇪🇹
    Really like

  • @gal-hakir4023
    @gal-hakir4023 6 ปีที่แล้ว +67

    I am from Eritrean but I like ethiopian songs specially tigrigna & Amharic (🇪🇷❤️🇪🇹)

  • @user-gv8kz8yh4h
    @user-gv8kz8yh4h 6 ปีที่แล้ว +45

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ እግዛብሄር ከማካ ይብዝሓዮ ኣጆካ ንፉዕ ብጣዕሚ ጽቡቅ ግጥሚ ምስ ዜማ ከምኡ እውን ክሊፕ ብጣዕሚ ስሓቢ ኣጆካ ቀጽሎ ...

    • @brhanhbsh7743
      @brhanhbsh7743 5 ปีที่แล้ว

      Wawwwww

    • @bitabita4064
      @bitabita4064 5 ปีที่แล้ว

      Woow

    • @Jd-ox3gx
      @Jd-ox3gx 5 ปีที่แล้ว

      ኦ ኣምላኸይ ካብ ሕማቅ ሰውረኒ gfhxjcjhusht

    • @tedrosmahari9555
      @tedrosmahari9555 4 ปีที่แล้ว

      @@Jd-ox3gx what ?

  • @scottpearce157
    @scottpearce157 4 ปีที่แล้ว +19

    🔥
    are you still listening in 2020
    This voice is Wonderful
    1:49 💕
    👇👇

  • @Coalstove47
    @Coalstove47 4 ปีที่แล้ว +18

    I don't understand the Amharic but I love too much Ethiopian and Eritrean culture I'm from Guinea 🇬🇳

  • @abebawayalew1782
    @abebawayalew1782 5 ปีที่แล้ว +15

    ይህንን ሙዚቃ በሰማ አንደነታችን የኔ ቆንጆ ኑሪ የሚል እንስማ ጉድ ነዉ ተሸንፊያለሁ

  • @tigiteshomekase
    @tigiteshomekase 5 ปีที่แล้ว +246

    ONE LOVE Man
    ከዘረኝነት ነሳ በመሆን ለሃገራችን የበኩላችን እንወጣ የሃገሬ ልጆች pleaseeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee

    • @addisugebru1554
      @addisugebru1554 5 ปีที่แล้ว +4

      I think the song has the right message; two languages but they care for each other.

    • @dghbbjggfxc6149
      @dghbbjggfxc6149 5 ปีที่แล้ว +2

      ዋዉ

    • @ilovemomilovemom7684
      @ilovemomilovemom7684 5 ปีที่แล้ว +2

      Ewnet new mar one love Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @hananjaafar7239
      @hananjaafar7239 5 ปีที่แล้ว +1

      Apocalypse

    • @asdasdf4418
      @asdasdf4418 4 ปีที่แล้ว

      Hi

  • @user-lc4nk4mg4p
    @user-lc4nk4mg4p 9 หลายเดือนก่อน +2

    የኔን ታሪክነው በሙዚቃ የሰሩት ብየ እስከማስብ ድረስነው ልቤ እየመታ ምሰማው😢😢

  • @bosbos2170
    @bosbos2170 4 ปีที่แล้ว +5

    ሙሌ ተሽሎህ ማየት እፈልጋለው ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁንልህ🙏🙏

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 5 ปีที่แล้ว +8

    ኡፍ እስካሁን የት ነበርኩ ይህን የመሰለ ምርጥ ስራ ያላየሁት አቦ በጣም ነዉ ምታምሩት

  • @mengisteabgebre9980
    @mengisteabgebre9980 6 ปีที่แล้ว +25

    በጣም ያበደ ዘፈን.....👌👏👏👏 I’m in love 😍 with the song guys I can’t stop listening again and agin ይመቻቹ በጣም ያምራል 😊😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @landarayatube6043
    @landarayatube6043 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤፉተይ የኛድምፀ መረዋ እግዝአብሄር ዘመንህን ይባርከው🙏🙏🙏

  • @fikertfikert8815
    @fikertfikert8815 4 ปีที่แล้ว +11

    እውነት ከዚህ በፊት አላቅህም ያወኩ ላገባነው በሚለው ሙዚቃ ነው አሁን ግን ተሸንፍያለው ሚለውን ሙዚቃ ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እግዝያብሄር ጨርሶ ይማር😢😢😢😢

  • @jerryjerry1452
    @jerryjerry1452 6 ปีที่แล้ว +21

    በለው ድምፅ አንደኛ አቦ ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች አሁንስ አገሬ ናፈቀኝ ማን እንዳገር።

  • @genanewdagne2099
    @genanewdagne2099 5 ปีที่แล้ว +20

    ቆንጆ ዘፈን ፣ቆንጆ ሴት፣ ቆንጆ ድምፅ

  • @gjuhsbdjhjdhdb4178
    @gjuhsbdjhjdhdb4178 4 ปีที่แล้ว

    ኤፍዬ የኔ ልዩ ስወድህ ይሄን ሙዚቃ ትውስታ አለብኝ ሳልሳሳት እዘፍነዋለሁ በጣም አድናቂህ ነኝ ከሀገር ስወጣ እራጎ ዳገት ላይ በጣምምም ድክም ብዬ መሪዎቹ ሲደበድቡኝ እንባ ጭምር ይሄን ሙዚቃ ዘፈንኩኝ ከዛ መደብደቡን ተውኝ😘😘😘😘😘😘😘😘💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 4 ปีที่แล้ว +1

    WOW, አገልጸውም BEAUTIFUL SONG ውድድድድድድ!!!
    ሙላለም አምላክ ይማርህ በጸሎቴ አስበሀለሁ ህክምናህን እያረክ በሽታህንና ጭንቀትህን ለፈጠረን አምላክ ሰጠው እንደሚያድንህ ካመንክ እመነኝ ትድናለህ::

  • @gassanarsheldeen2544
    @gassanarsheldeen2544 5 ปีที่แล้ว +196

    All the love for Ethiopian people very dear to my heart your humble brother from Sudan

    • @marikabbekele1185
      @marikabbekele1185 4 ปีที่แล้ว +1

      Gassan arsh eldeen 😘😘😘😘😘😘🤩🤩😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fathalrahmanhassanezaldeen7164
      @fathalrahmanhassanezaldeen7164 3 ปีที่แล้ว +1

      Good 🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩 Iam Sudanese too

  • @user-dd9gj4of8y
    @user-dd9gj4of8y 6 ปีที่แล้ว +54

    ይሄን ዘፈን ባዳምጠው የማሰለቸኝ ዘፈን ነው በጣም ነው የወደድኩት በርቱልን የኔ ውቦች

    • @aubady3233
      @aubady3233 6 ปีที่แล้ว

      እየሩስ ሽመልስ enam

    • @senutesfaye4316
      @senutesfaye4316 5 ปีที่แล้ว

      enam endachew konjeya ayeselechem !!!!

    • @zibebalbrahimassf7101
      @zibebalbrahimassf7101 5 ปีที่แล้ว

      አኔም ሰወድዉ ዘፈን

    • @hadiyanew9501
      @hadiyanew9501 5 ปีที่แล้ว

      እየሩስ ሽመልስ ለወገን ደርሺ ውገን ነው ይሉኝል እህቶቸ

  • @ayannur7184
    @ayannur7184 4 ปีที่แล้ว +29

    Somali, here for the good music! 😍

  • @user-db6wx6sl2n
    @user-db6wx6sl2n 4 ปีที่แล้ว +46

    ፍቅረኛዬ ነበር የጋበዘኝ ግን አሁን ተጣልተናል ብንጣላም ሙዚቃውን አረሳውም......
    ሙልዬ እመብርሃን ወደሙሉ ጤንነትህ ትመልስህ አይ ሰው ከንቱ😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-dm7qj3lk4h
      @user-dm7qj3lk4h 4 ปีที่แล้ว

      البت جميلة وحلوة شديد 😤😍😙

    • @ahmedderese5751
      @ahmedderese5751 4 ปีที่แล้ว +4

      እዳው ፋቅር መቀለጃ ሆነ አይደለ ዘፈኑ መቸ ወጥቶ መቸ ጋብዞሺ መቸ ተጣላቹህ

    • @jerry-usalem7083
      @jerry-usalem7083 4 ปีที่แล้ว

      @@ahmedderese5751 kkkkkkl

  • @seblezeleke3637
    @seblezeleke3637 5 ปีที่แล้ว +765

    እስቲ እነዚን መድሞቼን ሚወድ ካለ like ግጩኝ

    • @batemar1837
      @batemar1837 5 ปีที่แล้ว +2

      Btame nwe ymeyamerw yemhahu

    • @rahel5554
      @rahel5554 5 ปีที่แล้ว +2

      Wowe brtabe dese yemle musik

    • @hasanmahdi5481
      @hasanmahdi5481 5 ปีที่แล้ว +1

      Tamacsen

    • @letariklove6426
      @letariklove6426 5 ปีที่แล้ว +3

      💚💛❤

    • @tamammroueh3611
      @tamammroueh3611 5 ปีที่แล้ว +1

      🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @welikobaro6178
    @welikobaro6178 5 ปีที่แล้ว +54

    I can't stop watching, interesting song, beautiful lady, Tigrina and Amharina collection ...

  • @user-ug9wm6mt5p
    @user-ug9wm6mt5p ปีที่แล้ว +3

    ግን እኔ ብቻ ነኝ ይሄን ሙዚቃ ሥሠማ የሚሠማኝ😢😢😢😢

  • @yohannesberaki4015
    @yohannesberaki4015 3 ปีที่แล้ว

    ገላትያ 5 (Galatians)
    21፤ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
    22፤ የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፣
    23፤ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም።
    24፤ የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ።

  • @loulouhdayed1122
    @loulouhdayed1122 6 ปีที่แล้ว +5

    እንከን የማይወጣለት ምርጥና ያልተጋነነ ክሊብ ከሚያማምር ድምፅ ጋር ልጅታ ድቡሽ ያለችና ያልቀበጠች የኢትዮጵያዊ አቦ ይመቻችሁ ማሮች

  • @addisalemtadele1390
    @addisalemtadele1390 5 ปีที่แล้ว +5

    ለፍቅር መሸነፍ መታደል ነው፡፡እናመሰግናለን ሙሌ እና ኤፊ!!! በጣም ብዙ ጊዜ አዳምጨዋለሁ አሪፍ ስራ ነው፤በዚህ ቀጥሉ…ሁላችን ም ለሀገራችን ሠላም ስንል መሸነፍ መቻል አለብን!!!!

  • @anassuliman867
    @anassuliman867 4 ปีที่แล้ว +13

    I'm from 🇸🇩 love this song so much, and all 🇪🇹 people

    • @seadahassen1975
      @seadahassen1975 4 ปีที่แล้ว

      I am from 🇪🇹 I love all 🇸🇩🇸🇩 people

    • @seadahassen1975
      @seadahassen1975 4 ปีที่แล้ว

      I am from 🇪🇹 i love all 🇸🇩🇸🇩 people

  • @aminemzembaba6539
    @aminemzembaba6539 3 ปีที่แล้ว +14

    I'm from Comoros but I realy like the Ethiopia music 🎵🎶 as bring my mood smoothy

  • @yeabsirakidan_27
    @yeabsirakidan_27 5 ปีที่แล้ว +89

    I am sudan so its not understand this music but i love Ethiopian music

    • @yigremachewkitaw7150
      @yigremachewkitaw7150 5 ปีที่แล้ว +1

      do u agree to learn Ethiopian Languaga?

    • @gargar8976
      @gargar8976 5 ปีที่แล้ว

      وايد يجنن احبكم كلكم من بحر دار اثيوبيا

    • @user-jn4jq2yd7l
      @user-jn4jq2yd7l 5 ปีที่แล้ว +11

      Muluken ብሎ ሱዳን ኣለ እንዴ ወይስ ኢትዮጵያውነትህን ኣስጠልቶህ ነው

    • @rossflower6949
      @rossflower6949 5 ปีที่แล้ว

      @@user-jn4jq2yd7l kkkkkkk eko

    • @user-pr5ij7mn5o
      @user-pr5ij7mn5o 5 ปีที่แล้ว

      @@gargar8976 ሀና

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j 6 ปีที่แล้ว +7

    እኔም ተሸንፌአለሁ #ናፍቆቴደስ#ናተይ፡ ኤፍሽ ሓወይ ብጣዕሚ ጽቡቅ ቀጽልሉ መዓረይ ሽኮር፡ keep it up bro

  • @galayagalaya9611
    @galayagalaya9611 4 ปีที่แล้ว +31

    ሙሌ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እውነት በጣም ከፍቶኛል አይዞህ እመቤቴ ከነ ልጇ ትዳብስ

  • @user-wt5gs2jc4n
    @user-wt5gs2jc4n 4 ปีที่แล้ว +19

    Love ETHIOPIA from SUDAN 💗💗💗💗💗

    • @meklitmeklit5173
      @meklitmeklit5173 4 ปีที่แล้ว

      We love our brothers and sisters in Sudan more.

  • @fiyoriendale3601
    @fiyoriendale3601 6 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ጥምረት ምርጥ ዘፈን
    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር

  • @elizabethwanjiku3031
    @elizabethwanjiku3031 5 ปีที่แล้ว +91

    this guys are dem cute 😍😍😍😍😍😙😙😙😘😘😚😚felling like ✈✈to Ethiopia...am i in love here all the way from Kenya ❤

  • @BdSf-tb6fn
    @BdSf-tb6fn ปีที่แล้ว +3

    احلا اغنيه عرفتها ابن اليمن
    فديتكم ياحبووووش
    ذكريات حلوة وجميله عشتها بااتيوبيا الجميله احبكم

  • @humanityfirst2257
    @humanityfirst2257 5 ปีที่แล้ว +20

    Love it! A lot to learn from this music for our beloved politicians 👍

  • @user-hv3fd8gw3f
    @user-hv3fd8gw3f 6 ปีที่แล้ว +21

    ዋው አይገልፀውም በጣም ምርጥ ስራ ነው ደሞ ስታምሩ ልዩነታችን ውበታችን 😘😘😘😘😘😘

  • @isase2280
    @isase2280 6 ปีที่แล้ว +16

    hide feelings so as not to lose friendship a noble sacrifice, good message. nice clip, good music and beautiful arrangment. waw

  • @user-jw6uz6pc7v
    @user-jw6uz6pc7v 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ የረመዳን ስራ በዚህ ሙዚቃ ካልተሰራ አይቻልም 14-4-2021 ረመዳን ከሪም ምርጦቼ 🥰🥰😘🥰😘🙏

  • @xuubeeyjibriil1775
    @xuubeeyjibriil1775 4 ปีที่แล้ว +24

    Liked this music. I do listen Ethiopian song most of the time, you guys have amazing music 🎶. I can't understand the meaning but my heart ❤️ goes to this song.

  • @samsungphone5639
    @samsungphone5639 6 ปีที่แล้ว +32

    ዋውውውውውው ደስ ስትሉ ለፍቅር መሸነፍ ደስ ይላል ውድ ያገሬ ልጆች ፍቅር ያብዛልን ያብዛላችሁ

  • @fetyafetya7981
    @fetyafetya7981 5 ปีที่แล้ว +29

    በጣም ነው የወደድኩት ተሸንፌለሁ ደመቻቹ

  • @franciswandjagabou9824
    @franciswandjagabou9824 4 ปีที่แล้ว +6

    Je suis Burkinabé🇧🇫🇧🇫 mais mon PAYS DE rêve c'est ETHIOPIE🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @sunnydays4221
      @sunnydays4221 4 ปีที่แล้ว

      Je suis éthiopien c'est gentil merci❤

  • @jerrysll5525
    @jerrysll5525 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የትግራይንና አማራን አንድነት ፍቅር ይመልስልን😢🥺🙏