በሚገባ የተተወነ ብቃታችሁ ወደር የሌለው ምርጥና ተወዳጅ ፊልም ነው። I appreciate all you and thank you for making this fantastic movie! I hope to see more form you guys!!!!!!!
Honestly speaking i appreciate all of you for the hard work you did great job ! And i was very amazed by maryamawits beauty she is stunning with or without makeup her body her skin is flawless my goodness ❤
በእናታችሁ በጣም ጨንቆኛል በየሃይማኖታችሁ ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ 🤲🏿አሜን ብያለሁ😢
Pray pray pray
Lamin
አላህ ይድረስልሽ! አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
መድሀኒያለም ይድረስልሽ
, ፈጣሪ ይርዳሽ
በእርሱ የምያምን ሁሉ የዘለላም ሕይወት እንዲኖረዉ እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጅን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና የዮሐንስ ወንጌል 3 16❤❤
እውነት ነው ተባርክ ❤❤❤❤
Amen 🙏
Ammmmmmmen
Amen
አሜንንን
ተመስገን ከስንት ጊዜ በኋላ አማርኛ ፊልም አይቼ ጨረስኩ 🎉🎉🎉🎉
ሁሉም አርቲስቶች በብቃት ተውነውታል ፤ በርቱ ፤፤ ለየት ያለ አጨራረስ 👍👍👍 ይልመድባችው!!!!!
👍👍👍👍👍
ውሸታም
ከቲክቶክ መንደር ነው የመጣነው ሻይ 🧉 ወይስ ቡና ☕ 💃
Buna
ሻይ
buna😂
ለኔ ቡና
ቡና በስካር ብያለው😂😂
ፊልም ስታዩ እንዲሁ ከተመቻችሁ ጥሩ ነው ብቻ በሉ ስለፍፃሜው በተለይ አታውሩ ሌላ የሚመለከት ሰው እንዳለ አትዘንጉ በፈጠራችሁ👏❤
መፍትሄው አለማንበብ ነው ፊልም ሳጨርሺ😅
sile ftsame liyawera sil manbebm makom
😂😂😂😂@@RihanBilbil
😂
@@RihanBilbil😂😂😂😂
ሁሌም እንደሚነጋ እመን። 'ሊነጋ ሲል ይጨልማል' አባባል ብቻ እንዳይመስልህ። ጨልሞብሃል? እመኘኝ! ሊነጋ ነው!
በሚገባ የተተወነ ብቃታችሁ ወደር የሌለው ምርጥና ተወዳጅ ፊልም ነው። I appreciate all you and thank you for making this fantastic movie! I hope to see more form you guys!!!!!!!
በጣም የምወደው ልጅ እረዳት ተዋናዩ ወንድም ሆኖ የሰራው የማለዳ ኮከቦች ፍሬ በጣም ትችላለህ በርታ ከውድድሩ ጀምሬ የማደንቅህ በተለያየ ስራ እንጠብቅሀለን ፊልም በአዲስ ይዘት የመጣ ቆንጆ ጭብጥ የየያዘ በርቱ
Wow! The first time to see new(unique)acting of love story in ethiopia🥰keep it up
Thank you guys after while, I feel so happy .what a movie I give 5 star .
አጨራረሱ ደስ ይላል
አብረው መጨረሻው የማይታየውን መንገድ መሮጣቸው
ሁለቱም ረጅም የህይወትን መንገድ እንደሚጓዙ ያሳያል እናመሰግናለን
😅😅😅 የህልም ፍች ነው
😂😂😂😂😂😂😂@@tigisttsegaye9953
ፈጣሪ ያሩጥህ አሁን እንዲ ይደረጋል በጌታ😢😢
አይደል😂😂
በጣም የወደድኩት ፊልም❤በደምብ የተደከመበት ይመስላል።🙏❤
ዋው ማራማውት ትወናሽ አንደኛ ነው 👌🌹
ማርያማዊት ነው ሚባለው
ዋው ይሄ ነው ፊልም ማለት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ይመቻቹ😎
የማርያማዊትን ቅንድብ የተመቸው like❤
ሰርጀሪ መሆን አለበት😂😂😂
Original betam yamral
😂😂😂😂
😆😁
የእናቴ ቤት እየፈረሰ ነው በጣም ተጨንቄለሁ ፀልዩልኝ በማርያም
ጌታ ይርዳሽ
ዋዉ ደስ የሚል ብዙ ትምርትን ያለዘ ፊልም 1m view ሲያንሰዉ ነዉ 👏👏👏
ቴክቶክ ላይ አይቶ የመጣ
ene😂
እኔ 😂😂😂❤❤❤❤
🖐️
እደኔ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ምችት ብሎት ያየ🎉🎉🎉
✋
እንኳን ከጭስ ቤት ፣ ከኮንደምንየም ፣ከቪትስና ከኮሮላ ወጣን. ደረጃውን የጠበቀ እድገታችንን የሚያሳይ ወጥ የሆነ ፊልም ነው ። ጋጋታ የለለበት እርትና እውነተኛ ፍቅር ያየንበት ቆንጆ ስራ ነው ። ሁሉም በሚገባ ተወጥተውታል እናመሰግናለን ።
ኮሜንት እያነበበ መየት የሚወድ
ወላሂእኔ በጣም ዉሰጢነወኮሚት እያነበ ብኩ ማየት
እኔም ደስይለኛ
❤ዋው ከስንት ጊዜ በሗላ የአማርኛፊልም ዛሬ በደሥታ በጉጉት ጨረስኩት አንደኛ
አሪፍ ነነው ይመቻቹ እንዲ ንፁ ነገር ሰታቀርቡ ደሰ ይላል ስላከበራቹን አመሰግናለው ❤ግን ጥያቄ ተዋናዮቹንስ አየናቸው ረዳት ተዋናዮች ብላቹ የደረደራቹሀቸው ሰዎች የት ነበሩ 😊😂በዙብኝ 😅😅
ክስረት አይቀር እንደዚህ ነው ምማራማዊት ትችላለች all are good great movie ❤
ራሥን ታግሎ ማሸነፍ ያሸናፊ አሸናፊነው አሪፍ ፊልምነው❤❤❤❤❤❤😊
Honestly speaking i appreciate all of you for the hard work you did great job !
And i was very amazed by maryamawits beauty she is stunning with or without makeup her body her skin is flawless my goodness ❤
Thank you so much!!
🙆♀️🙋♀️ከመዳም ሽንትቤት😅 ቆጭ ብየ ጨረስኩት ለመጀመሪያ ጊዜ አማረኝ ፊልም ስጨራስ👌💃🥰♥️wow
ከዛ በፊት ጨርሰሽ አታቂም መዳም ጥሪያቸዉ በተለይ ምስጥሽ ብለሽ ሲጠሩሽ ወይ😂😂😂
😂😂😂😂❤
😂😂😂😂😂😂😂😂
@@خالدخالد-و1ص😂😂😂😂
ዋው ፊልም እንደሆነ እያወኩ የኔ ለቅሶ😭😭😭😭እስኪ እንደኔ የሆነ ላይክ ግጩኝ
እንቅልፌ በረረ በጣም መሳጭና እውነት እስኪመስለኝ ድረስ ነው ያየሁት በርቱልኝ እንደዚህ ብስል ያለና ለእይታ እራሱ የሚያረካ ወንድ ሲያስደስተኝ❤❤
Marimawit, you are a talented filmmaker with exceptional creativity and intelligence. Your work is truly impressive and deserving of great respect.
@@mattzeguu-kc7mw absolutely 💯
የሰዓሊው ወንድም ሆኖ የሰራው ልጅ ጎበዝ ተዋናይ ነው አፋፍ የሚለው ድራማ ላይ አይቼዋለው
አፋፍ ግን የት ገባ
አቦ ከምር አጨብጭቢያለሁ ምርጥ ስራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚገርም ፊልም 👏👏👏የሁሉም ብቃት ያስደንቃል የምር አንደኛ ደረጃን የሰጠሁት
Balwa kedat bawan kedach eyalu temsasay fet ena zebrkrk film bemolabt seat edezh aynt des yemel sra wawwww❤
ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉
በጥንቃቄ የተሰራ እና በጥንቃቄ የተፃፈ ፊልም 👏👏👏
ዋው ምርጥ ነዉ ❤❤❤❤❤❤
ዋው ደስ የሚል አስተማሪ ነው የእዮብን ትግስት ስጠን በልዪ ብቃት ተወታቹታል እፀባጦስ ግን እዛላይ ፈዝዜ ቀርቻለሁ
Like ግጩኝ እርጉዝ ነኝ
ይህ እርግዝና መለመኛ ሆነ ማለት ነው
Ye fanos brother hono yemiseraw lij wow ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሕልሜን አሳካዋለው ከእግዚአብሔር ጋር ❤
ሄሄሄሄሄሆሆ
በጣም አሪፍና አስተማሪነው 👌👌👌
ማራማዊት እያለች ባያምር ነበር የሚገርመኝ አንደኛ ዋው
ማርያማዊት በጣም ነው ደስየምትለው ❤😂
በስንት ጊዜየ ፍልም አየሁ ቡና አፍልቲቹ እዮት ሲመች❤❤🎉🎉🎉
ደስ የሚል ነገር ካለ ጀበናና ሲኒ ባይኖረኝም ክፍሌን አፀዳድቼ እጣኔን አጭሼ ሽቶ አርከፍክፌ 😂😂 NESCAFE አፍልቼ እየጠጣሁ የአረቦችን ፍስፍስ እየቆረጠምኩ ማየው በጣም ደስ ብሎኝ ማየው
ማራማዊት ሌላ አለም ነች
በጣም ትችያለሽ 👌👌👌👌
እስክ እዴኔ ከቴለቄቀ 10 ቀን ቦሀላ ያያቹ ላክክክክክክ ፈሌገዉ ነዉ❤😂😂😂❤❤❤😊
መጀመሪያ አካባቢ የ ክፍላገር ልጆች መስለውኝ ነበር አወራራቸው ከዛ ግን they already correct it የተለመደ ነው እኛ ሀገር ግን በዛ
Waw ያስብላል በጣም ኣመሰግናለዉ እንደዚ ፊልም ስለኣቀረባቹልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያማዊ የሰራቹ ፊልም ሁሉ ደስ ይላል ኣድናቂሽ ነኝ ማሬ❤😘
ፊልም ደስ ይላል 😍
MASHEKABET PRO MAX
ዋው ቆንጆ ፊልምነው❤❤❤
በጣም ቆንጆ ፊልም ነዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ከቲክቶክ ተደርድሮ የመጣ እጂ ወደላይ😅❤❤❤
ኒቃቧንም ትለንሳለች
ትምህርቷንም ትማራለች😢
ክርስቲያን ነኝ
ግን በሃሳብሽ በሚገባ እስማማለሁ
እምነትን መንግስት ሊጫነው አይገባም
ትክክል የነበረ ወደፊትም የሚኖር እስልምናን እና ክርስትናን የሚነካ መንግስት ፈጣሪ ያስወግድልን ሙስሊሞችም እንድትነኩብን መብታችው እንዲከበር እፈልጋለሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶንም የሚነካብን መንገዱ ሀሳቡ አይሳካለትም❤❤❤❤❤❤
@@TamesgenDagen 🙏🙏🙏thanks
አየ አች ሊቃብ ትያለሽ? ሙስሊሞች ቅድሚያ የመኖር ዋስትናቸው መች ተረጋገጠ በየክልሉ እየገደሏቸው ወለጋ ላይ በዘር ብየጊዜው ይጨፍጭፏቸዋል ጎደር ጎጃም በእምነት...
ኒቃብ ኖ ፊት አያሳይም ለውጭ ወራሪዎች ኢትዮጵያን ለመውረር ይመቻል ለሽብር ይመቻል ፊት መታየት አለበት
ለመጀመሪያ መጨረሻው ሳይታወቅ ያለቀ አሪፍ ፊልም❤❤❤❤
ምርጥ ፌልም ነው እዩት የማዳም ቅመሞች😍መደበሪያችን ነው ለኛ
ዋው ❤የሚገርም
ማርማዊት የፈልም ድምቀት❤❤❤❤
Betam❤
አንደኛ ፊልም የምር❤❤👌👌👌👌
ማራማዊት መሆኗን ኮሜንት አይቼ ነው ያወኳት 😂ከምርትችላለች ግን ጎበዝ ናት❤ሁላቹም ትችላላቹ👏
yale makeup ayeteshat new.. tekekelegna edemmewa yehe new.. edeme le makeup sew asemeseloat neber ahun ewenetu weta
በዚህ ፊልም ላይ ደስ ያለኝ ነገር: በሴቶቹ መሐል የነበረው ፉኩክር ደረጃውን የጠበቀ እንጂ የመጠላለፍ አልነበረም:: አዲስ ባሕል ነው እናመሰግናለን::
Yes😊
ቆንጆ እና ቀለል ያለ ፍልም 🥰😘
ግሩም❤ እናመሰግናለን።
ደስ የሚል ቆንጆ ፊልም ነበር part 2 😅
😂የምኑ
እንደምንም አፋቀሯቸው፣ part 2 የምትይው በግድ ልታለያያቸው ነው?
Wow በጣም ደስ ብሎኝ ያየሁት ፊልም 👏👏👏
አሪፍ ነው
ቆንጆ ነው
ከቲክቶክ መንደር የመጣቺሁ እስኪ እንያቺሁ😅😅
ዋዉ አሪፍ ፊልም ነዉ
1#kesnt gze behula 👏👏👏👏👏
እኔ ብቻ ነኝ ግን ከቃልየ ጋ የምትመሳስልብኝ
ኤኔ እራሱ በጣም የሚመሳሰሉብኝ
Enme 😂
ታላቋ ናት😂
Enme
@@did347 አረ 😂😂😂
እስኪ ላይክ አርጊኝ 👍👍ዝም ብላቹ😍😍😍😍
በጣም ምርጥ ፊልም ነው አጀማመሩም አጨራረሱ ከተለመደው የኢትዮጵያ ፊልም ለየት ያለነው ተዋናዮቹም በብቃት ተወተዋል
Miss enkuanm yachelsea defi honshe enkorbeshaln❤
ማርማይትን አይቸነው የመጣሁት ምርጥፉልም ነው❤❤
MASHEKABET PRO MAX
የአመቱ ምርጥ ፊልም ዋው ብለናል
ማርየ አንደኛ😂መነፀሩ ሲያምርብሽ🥰
Saron izih gar betam konjo nech keserjeriw buwala gn ec😢😢😢😢😢😢😢
Andegha new🎉🎉🎉❤
ምርጥ 👏👏👏👏👏
በ 4 ሰዎች ብቻ የተሰራ ፊልም ደስ ይላል
But the list of actors is too much
😂ደስ ይላል የዱሮ ፍልም ተመለስ
በጣም አሪፍ ፊልም ጎበዝ በርቱልን
Wow yamral❤❤❤
From Ertrian l like move❤❤❤❤🎉
አሪፍ❤❤❤
ፋኖስ መልኩም ድምፁም መስፍንን ይመስላል ነፍሱን ይማረዉና
Uffffffff beka konjo film twena andega👍👍👍👍👍👍
መጨረሻላይ አብረው ለመሮጥ ነው ይሄን ሁሉ ሰአት ሳይ የነበረው😊
😂😂😂
Ere sanayew negershn eko
😂😁
😂😂😂😂😂
😂😂😂😊
Wow ❤❤❤
አማርኛ ፊልም ለመጀመሪያ ጊዜ መጨረሻው ተሰራበት
ባለመነፀሯ ልጂ ስወድሽ ❤❤❤🎉😢
እጅግ በጣም ጥሩ ተብሎ የታረመለት ተማሪ የደረሰው እና የተወኑ ዳይሬክተር እና ተዋናዮች ክበሩልኝ 🙏🙏🙏
ምርጥ ፊልም
ንጹህ ደስ የሚል ፊልም ነው 🎉❤
Wow edjewalwe filmun
የጓደኝነት ትርጉም👏🏽👏🏽👏🏽👍👍
እኔራሱ ቃልዬመስላኝ ነበር ❤ወይየሰው መመሳሰል ግሮምነው ምርጥፊልም አንደኛ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሁሌም ቢሆን ኮመንታችሁ አንብቤ ነው የማየው በርቱ ኮማቾች😅
እኔ የሚገርመኝ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰሩ ፊልሞች😂 በዚህ ደረጃ የሚያፈቅር ኢትዮጵያ ወንድ የለምምምምምም😂😂😂😂😂 ወቸው ጉድ ነው 🤔
እንዴት ብዙ ያልተነገረላቸው ወንዶች አሉ❤❤❤❤❤❤
ሴቶቹን አይቸ ነው የመጣሁት😅😊
😂😂😂❤
😊!!!pp!population 😊pŀ@@ኤርትራንሻዕብያነጋውስባሕ
😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂ወይ ሱስ አይለቅም ምባለዉ አዉንት ነዉ 😂😂😂
Ye ማርያማዊት sak gin tiri masamerya neber madireg wuyyyy sakua dess sil.❤❤❤
wow ❤👏 yemigerm acheraress rejm yehiwet menged..........