Read Quran to find out who Jesus is . He is a son of Mary and a human . Sent to Jewish people to warn about God ! Unfortunately they didn't accept him. Alhamdulilah we Muslims believe that he is a prophet of God! @@Natiti-x3g
yaw kezi mnmarew💯 sost gulcha and dst endemiyabesl new bcha tatbo tekeshno ykerblhal sostegn lalemedgem gn lock the leg ymibal medanit ale endhasab endaytsa
ማነው ግን እንደኔ ኮሜንት አይቶ የሚያይ
ብዙም አልተመቸኝም ማዴላ እና ቴዲ ስላሉበት ምርጥ ይሄናል ብዬ ነበር ግን ያዛዝናል የአረብ አገር ሴቶች ግን ሰው አንመስላችሁም በጣም የሚገርመሁ ግን የአረብ አገር ሴት ናት ቤተሰባዋን የምትረዳው ስለራሳዋ ግድም የላት ስለ እውነት ከተባለ እዬ አመለካከታችሁ ግን መች ይሆን የሚቀየረኩ እደ አይዞን እህቶቼ ስለእኛ የሚውቅ ፈጣሪ ብቻ ስለእኛ ይውቅ
እና ምን ይሁን😅
if they try to embracing Gulf country worker they are going to gate big Masse up cause we the one watching them movies
Sah
ትችዋለው አላየውም
ewntnew
የመዳም ቅመሞች ኑ አብረን እንቹፈው መቸስ እኛ የሌለንበት ምንም አይደምቅም ደግሞም እስኪ ልመርቃችሁ
የቤተሰብ ክፉ አያሰማን
የማታ እንጀራ ይስጠን
Amen wuda
Amen Amen Amen ❤❤❤
አሜን❤❤❤❤❤
አሚን
አሜን
ማነው እንደኔ ማንዴላ ያለበት ድራማ እስከመጨረሻው የሚያየው
ያዉ ማንደላ ና ተድ ካሉ ያምራ ብየ ናዉ ማየዉ ካየዉ ቦሃላ እነግራቹዋለዉ💃💃
አኔም ማንዴ አና ..አይቸ ነው
Arif new ngerign kemayete befit
ከአሏህ በስተቀር በእውነት የሚገዙት አምላክ የለም!!!
ኢየሱስ ብቻዉን ጌታ እና አምላክ ነዉ ከሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም
@AmenMkkkkkkkkkkkkkkkkkk eske zem belues-u5g
Read Quran to find out who Jesus is . He is a son of Mary and a human . Sent to Jewish people to warn about God ! Unfortunately they didn't accept him. Alhamdulilah we Muslims believe that he is a prophet of God! @@Natiti-x3g
የእየሱስን አምላክ አምልክ@Natiti-x3g
ዮርዳኖስ የአሰላ ልጅ የድሮ ጓደኛዬ እንዲ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺ❤❤ ምርጥ ፊልም ነው
ቆንጆ አስተማሪፊልምነዉ
ግን አረብሀገር የምሰራሴት እደምትናቅ ነዉ ያየሁት
ፍትህ ለአረብሀገሯ ሰራተኛ በራሷ ተማምና እራሷን ዝቅ አደረገ ለምሰራዉ😢
ደምሪኝ ዉዴ❤❤❤❤
Gegenoch nachew
የአረብ ሀገር ሴትን ንቀው ሳይሆን እነሱ የፈለጉት እራሳቸውን በሰበቡ ከሀገር የሚያስወጣቸው ሰው እየፈለጉ ስለሆነ ነው 😊
❤
ሁሌም ያረብ ሀገር ሴት ትከበራለች ማለት አደለም ስት አሰዳቢ ሴቶች አሉ ስለዚህ ሁሌም ጥሩ አትፈልጉ እንደድራማነቱ አድንቁ
ፊልም እኮ ዶሮ ቀራ ደገመን እንየው ቢደገምም አይሰለችም 😍ቴዲዬ❤ እንግዳ ሰው ሀብቴ በጣም እወድሀለው በጣም አንድ ቀን የንተ ፊልም አምልጦኝ አያቅም ሰለ እውነት በጣም እውድሀለው አንድ ቀን ባገኝሁ ብይ እመኛለው 😢 እስከዛ ባለህበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ምርጥ ፊልም እና አስተማሪ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉
ያው ማደላ ካለ ያምራል ብየ ላየው ነው
ልየውና እነግራችኋለሁ መቸም ኮሜት ሳታነቡ አታዩ😅
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
Eshi ngerin
የዓለም ንጉሰ ኢየሱሰ ነዉ ኑ ወድ እሱ
ነብዩ እና መልክተኛ ነው
አአደል😂😂
አሜን❤❤❤❤
አሜን
ጭራሽ ኮመንት ላይ መስበክ ጀመራችሁ
የማህበረሰብ እሴትን, ክብርን በቁልቁለት ነው የገፋችሁት... ይሄ ብልግና broadcasting ነው ::
.
አይቼ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለናንተም ፀፀተኝ
አይቼዋለው ግን ላይክ አድርጌ ወጣሁ🥰
ለመጀመሪያ ጊዜ ከአረብ አገር የመጣች ሴት ውድ መኪና ገዛች, ደሞ ሹፌርም አላት😂😂😂😂😂😂😂
መጥችያለዉ በጣም የቆየ ፍልም ናዉ ስለዝ አድስ እንጠብቃለን❤
ሶስቱንም ተዋናዮች በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤ ሰላማችሁ ይብዛልን❤
ከብዙ ጊዜ በሁዋላ ሳቅሁ፡፡ ሽ አመት ኑሩልን የህዝብ ልጆች
ማነው እደኔ በጠዋት እያየያለ
Ene madam weta setelelegn 😂
@@HananHanuni-u8c 😂
ተመቸሽ
@ ere adis aydelem adis meslogn sef biye nbr 🤭
እኔ አለሁ ለይት ከሰአት
እየሳኩ ጀመርኩ እየሳኩ ጨረስክ ሜዴ እና ቴዲ 😂😂ጣፋጭዬ የኔ ውድ
👑 mandioa my brada ❤❤❤
😂❤❤❤በጣም ምርጥ ነው።❤❤❤❤❤
ማንዴላን የሚወደው እንደኔ ❤
ምንድነዉ ንቀት ነዉ ሹፈት ፓሊሱን ደንብ ልብስ አልብሳችሁ ታርገዉን ኮድ 3 ምን አለበት ሲቪል ብታለብሱት በዛ ላይ ታሪኩ ላይ የናትየዉ ሮል በጣም በጣም ቀዝቃዛና ልጅ ያላት የማትመስል እንዳዉ ታሪኩ ላይ የአባትና የልጆችለን ታሪክ ለማጫወት የገባች ነወ የምትመስለዉ ለማንኛዉም ይመችቻችሁ
ይሄ ፊልም ከዚህ በፊት አይቸዋለሁ ልበል አሁን እንዳዲስ ተለቆ ነው
አወ እንደ አዲስ ለቀውት ነው የቆየ ነው
Awo yediro film new
Degami😅
የቆየ ፊልም ነዉ ሲኒማ ነበር የታየው አይ ጊዜ
@ ere yemin sinima
አርቲስቶችግን አረብ ሀገር ያላቸው ንቀት😅😅😅😅
እናቴ ከዚህ ስስንሄድ እንደ ውሻ አደል እንዴ የሚከተሉን ደነዞች😂😂😂😂😂
yaw kezi mnmarew💯 sost gulcha and dst endemiyabesl new bcha tatbo tekeshno ykerblhal sostegn lalemedgem gn lock the leg ymibal medanit ale endhasab endaytsa
ካናዳም ሆነ አሜሪካ ሁሉቱም በጣም የምጠላችው ከዱባይ ወደ ውጭ 😂😂ጥቀመኛ
The two legends are always perfect. Thank you Tedy and Mandie!!!
ምርጥፊልም ነው ለጥቅመኛ ወዶች መማሪያ😂
በጣም ሲበዛ ደባሪ ፊልም
ኢየሱስ ይወድሀል❤❤
አዎ ግን አንተ ትዎዶዋለክ?
እናዉቃለን😅😅
እንጀራ አመጋገባችንን ብታሳምሩት መልካም ነው እየቸኮልክም ቢሆን ምግባችንን ስናስተዋዉቅ አበላላችንንም እንደምግባችን ብናሳምረው ብዙ ስው ስለሚያየው
የ ማዳም ቅመሞች የት ናችሁ ኑ አድስ ፊልም ተልቁዉል😂😂❤❤❤
ነይ በዉስጥ
እረ ፌንት 😂😂😂😂😂😂😂😂ፊልሙግን የበሰበሰ ነው ማንዴላ እና ቴዲን ብዬ ነው የጨረስኩት
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ሁላቹም ደስ ትላላቹ❤😊
ማየት እፈልጋለው ፊልሙ እንዴት ነው ንገሩኝ
ግልፅ ጦርነት አይደል ርዕሱ ደግሞ ካድሬዎቹ መጣችሁ 😂😂💪 ማንም አያቅም ብላችሁ ነዋ 😂😂😂 anyways በርቱ 😂😁
የፊትነው
የማይደክም መሀፀን ነዉ ያላት ጎበዝ
አለያሁም ግን ማንዴላነ ቴድ ከሉ ያምረል ብዬ በተስፈ ነወ
ውይ ኣበሻ ክፋቱ ምናለ ብትነግሩኝባኣምሓርኛ ፊልም ጠኔ ተመትቼ ስከርም😊
አፈር ብሉ ተየግሞ ነውንደ የቆየ ነው😅😅
ውይ ሚጣ በልጅነቱዋ እኾ እንዴት ታምር ነበር ድንቡሽቡሽ
የቆየ ፍልም እነደ አድስ ማቅረብ ምን የምሉት ነዉ ድገም ማየት ከፈለገን surch አድርገን መየት እንችለሌን
ye dero film ende adis post setaderegu ataferum.. SEGETEWOCH
አስተማሪ ሀሳብ ነው ❤
ታሪኩ ለሴቶች ይመስላአል ሴት ልጅ እራሶን ጠብቃ ከኖረች መቼም ፈላጊ አታጣም ያአው የተፈጠረችበትም መንገድ መፈለግ አይደል
አቤት ቅኔ እና ሃበሻ 😅 የምር የኛ የሃበሾች ይለያል😊
አይደል ትክክለኛ የኢትዮጵያን ወንዶች ባሕሪ እና ውጪ የሚኖር ሰው የሚቸግረው አመስላችሉ
Ay bezum adlem
አሁን ዘመን የፊልሙ ለዛ ጠፍቶ ነበር በስንት ጊዜየ ቆጆ ፊልም አየሁ በናንተ ጊዜ ቀረ ፊልሙ🥰🥰🥰🥰🥰
ፊልሙ በጣም ነው ሚያስቀው ግን ደግሞ ከዚህ ምንማረው የ ሃረብ አገር ሴት እንደምትንቁ ነው ሚያሳየው😅😢
የቆየ ፍልም ነው አድስ መስሎኝ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር 🙄
ደራሲው ግን ጎበዝ ነው ይመቸው ዘና አርጎኛል😅😅😅
ፊልሙ በግልጽ አረቦችን ጥላቻ ነው ደነዝ የኢትዮጵያ ህዝብ
ያስጠረጥራል የሚል ሲትኮም ድራማ መሳቅ ለሚፈልግ ጋበዝኳችሁ 😂😂
Wow
😂😂😂😂😂
Madela yelabat fiilim batem naw miwadaw❤❤
ወይኔ እንዴት ደስ የሚል ፊልም ነው😊
በፋጹም
ኮሜንት የሊለው ፊልም ማየት አልወድም ኮሜንት ሲጠራቀም ጥሩኝ
ማንዴላ በሳቅ ገደለኝ እኮ 😂😂😂😂😂
ጊዜዬን ሳላባክን ባጭሩ አወኩት የት ዘመን ፊልም ነው🤔🤔
ማነው እንዴ እኔ ማንደላን አይቶ የመጣ 😂
መልክቱ ምንድነሙ
አንድ ሴት ከስቱ ወንድ ጋር እንደምትማግጥ ?
ወይ ዘመን
ማንዴላ ግን ሹራብን ከየት ነዉ የገዛዉ አያረጅም
ምርጥ!!!!!!!!!!!!!!!!!
"ወንድ ልጅ በመጣበት መንገድ አይመለስም"
😂
😂
😂
ehen koment yemitanebew lij enatik 1000000000000 amet tinurlik
amen amen amen😢❤❤
ከዚህ በፊት ያነሁት መሰለኝ 😊
አድስ ፊልም ነዉ ብቻ እንዳትሉኝ ይቺ ጩጬዋ ልጅ ባለፈዉ ጥያቄ ስትመልስ ኢንተርቪዋን አይቼ ትልቅ አልነበረቺምዴ
እንደኔ ኮመት ካየ በዋላ ፊልሙን የምጀምር በላይክ 😂
Baba kemot😢 bohala film asetelitognal😢gin maneden ena tedan sayi new yegebahut
Wow🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ Geramii Film New❤❤❤
Baxam azngn flm new teznanew bet😂😂😂😂😂❤❤❤
በጣም ያስጠላል።
Wow ❤❤❤❤❤
መጨረሻው ዋው ኪኪኪኪ
Wow keep it up ❤❤❤
ማነው እንደኔ በማንዴላ በሳቅ የሚሞት 😂😂😂
gerami cadrewoch hahahaha😅😅😅🤣🤣🤣😂
ከደረጃ በታች
😢በጣም አሥተማሪ ፊልም ነው 🎉
I love teedy😂😂😂😂
የታየ ፊልም ደገማችሁን እኮ😊
Ara hiwotu yalfe film new 😭😭
film alayim gin madela ina Selam wuste nachew inasu kalubet ayalewu
ፈገግ ብለንበታል ስግብግብነት የትም አያደርስም
Arif film nwu
አዲስ ነው እንዴ
አረ አይቸዋለሁ ግን ምረጥ ፊልም ነው 😂😂😂
Mandla betam new mimechegn😊
ማነውእንደኔበማታሚያየው
አሪፍነው❤❤❤❤😂😂
የጅል ፊልም ነው አይቼው ተጃጃልኩኝ
የታየ ፊልም ነው ደግማችሁ የምትለቁት
ye hiwet tarikachihun atzerzru bsotam hula
Tom & Jerry 😂😂ነው ምትመሥሉ😂😂😂
ማነውግን ፊልም ሚያስጠላው እንደኔ እጭ
መሳቁን ስቄያለሁ😅😅 ግን መልክቱዉ የገባዉ አለ ምንም አልገባኝም😢😢
😂😂😂😂አረ ፌት መስራት😂😊
ፊልሙን ድጋሚ ስትጭኑ ሼም አይዛችሁም