ማን በደንብ ይተዋወቃል አሪፍ ጊዜ ከ እዮብ እና አቤል ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • ሰላም የ እዩቤል ቤተሰቦች ቤተሰብ በመሆን
    ከዚህ ደምሮ የሚገርሙ ቪዲዮችን ያገኙበታል
    th-cam.com/users/ch...

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  2 ปีที่แล้ว +792

    ሰላም እንዴት ናቹ ቤተሰቦቼ
    ቤተሰብ ያሎናቺ ቤተሰብ ሁኑ እንዳትረሱ 🙏🙏🙏

    • @abitiaderajew7178
      @abitiaderajew7178 2 ปีที่แล้ว +1

      እዩየ ስወድክ 😘

    • @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
      @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 ปีที่แล้ว +5

      እዮብ በርቱ እናበረታታችሗለን በእግዚአብሔር ስም ደስ ነው እምትሉትፉቅር የሆነቤተሰብ በጣምነው እምንወዳችሁ ፈገግታችሁ ዘና ነው እሚያደርገው

    • @mesitube5623
      @mesitube5623 2 ปีที่แล้ว +5

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍እንወዳችሁዋለን በርቱ😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍

    • @mahitube4141
      @mahitube4141 2 ปีที่แล้ว

      በርቱ እኛንም ደምሩን

    • @ወለተገብርኤል-ኀ2ፈ
      @ወለተገብርኤል-ኀ2ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

      እሺ በርቱልን

  • @etabeztaye6947
    @etabeztaye6947 2 ปีที่แล้ว +12

    አቤት ፍቅራችሁ መታደል ነዉ ወላጆቻችሁን አለማመሥገን ንፍግነት ነዉ የእነሡ ሥነሥርአት ለናንተ መዋደድና መከባበር ትልቁን ሚና ይጫወታል በርቱ ወንድሞቼ እግዚአብሄር አምላክ ሁሌም ከናንተ ጋር ይሁን በጣም ነዉ የምወዳችሁ

    • @Mary-wx7bi
      @Mary-wx7bi 2 ปีที่แล้ว

      አሪፈ ስም ነው

    • @belaymohamed1679
      @belaymohamed1679 2 ปีที่แล้ว

      wow ❤️❤️❤️😂😂🤣🤣

  • @ፅሐይቲዩብ
    @ፅሐይቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +187

    ፍቅር ቲዩብ በሉት
    ምክንያቱም ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ናችሁ
    በተረፈ መዝሙር መንፈሳዊ ትምህርት ለነፍስ ምግብ የሚሆን አስተላልፈ በርቱ።

  • @hana10837
    @hana10837 2 ปีที่แล้ว +44

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ነፍስ ነገሮች ናችሁ ስወዳችሁ ከዚህ በላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ ባለማሃተቧች

  • @user-mj8tp7dt5f
    @user-mj8tp7dt5f 2 ปีที่แล้ว +68

    ደስስስስ ስትሉ ቤተሰብ እንዲህ ፍቅር ሲኖረው እንዴት ያስቀናል እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ 😍😍😍😍

  • @ወለተኢየሱስየማርያምልጅበ
    @ወለተኢየሱስየማርያምልጅበ 2 ปีที่แล้ว +69

    ፍቅር በመንትዮቹ በሉት የኛ ባለ ማህተቦች😍

  • @rrgsrdudrr3857
    @rrgsrdudrr3857 2 ปีที่แล้ว +35

    እዮአቤል ብትሉት በጣም አሪፍ ነው ❤👍👍👍👍

  • @Eleanor0516
    @Eleanor0516 2 ปีที่แล้ว +16

    ወላዲተ አምላክ ሠላሙን ፍቅሩን ታብዛላችሁ ደስ ስትሉ የ እዮብ ሳቅ😂😂

  • @hshsjhhs170
    @hshsjhhs170 2 ปีที่แล้ว +54

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ከዚህም በላይ ያብዛላችሁ የኔ ውዶች አዝናናችሁኝ እውነት በርቱ ጠንክሩ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🙏🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      @@samuraiadisabab9260 ደምሪኝውዴ

  • @ybralemsmer2349
    @ybralemsmer2349 2 ปีที่แล้ว +8

    በመሳቅ አፌን አሳመማችሁኝ እናንተ ጥርሳሞች እዉነት በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💚💛❤

  • @kidisibasiliyosi2216
    @kidisibasiliyosi2216 2 ปีที่แล้ว +17

    አቤል የዋህ እዮብ ትዕግስተኛ ማማራችሁ በርቱልን

  • @selamkebrom4311
    @selamkebrom4311 2 ปีที่แล้ว +9

    ጎልቶ የሚታየው ማዕተባቹ ደስ ሲል 🌿🌿🇪🇷🇪🇷🇪🇹😘 ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @tsehayyemariyamlgi8730
    @tsehayyemariyamlgi8730 2 ปีที่แล้ว +21

    ደስ የምትሉ ናችሁ የእውነት ፍቅር በፍቅር ይጨምርላችሁ ቤተሰብ አብረው እደዚህ መጫወት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አትጥፉ

  • @betegbareneyew4331
    @betegbareneyew4331 2 ปีที่แล้ว +10

    በስመአብ እንዴት እንደምታምሩ መልክ ከጸባይ ድምጽ ሳይቀር ትመሳሰላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከዚህም በላይ በጸጋ እና በፍቅር ይኑራችሁ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว +47

    ጌታን የሌለ ታምራላችሁ ወንድምና ወንድም ሲፈቃቀር በጣም ደስ ይለኛል 😍😍

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 2 ปีที่แล้ว +18

    አዛኝቷን ስቀው አሳቁኝ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እመብርሀን በፍቅር ኑሩው😍😍

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @ry8319
    @ry8319 2 ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳን በሰላም በጣቹ ደስስስስ ትላላቹ ፍቅራቹ እስከ ዘላለም ይሁን አይዛቹ በርቱ👍👍

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +7

    _የኔ ፍልቅልቆች ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን በጣም ደስስስስስስስስስስ ትላላችሁ ከምር የመጀመሪያ አትመስሉም የቆየ ዩቲበር ትመስላላችሁ ስታምሩ እመብርሀን ትጠብቃችሁ ውድ ወንድሞቼ ውብ ነገር እኮ ናቸዉ ድንግል ማርያም ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ_

  • @ቅድሰትወልደመድህን
    @ቅድሰትወልደመድህን 2 ปีที่แล้ว +137

    እንኳን ሰላም መጣችሁ በርቱ ደግሞ በጣም ደስ ትላላችሁ ባለማህተቧቹ 💚💛❤

    • @user-rj9cc4so6r
      @user-rj9cc4so6r 2 ปีที่แล้ว +3

      እንኮንደነመጣችህደስስትሉ😍😍😍😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@user-rj9cc4so6r ደምሪኝውዴ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige mari

    • @meserettube5161
      @meserettube5161 2 ปีที่แล้ว

      @@yordi8453 እንደማመር እህቴ💚💛❤

    • @christiandixon5045
      @christiandixon5045 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @ሕሊናየአብሕሊናየአብ
    @ሕሊናየአብሕሊናየአብ 2 ปีที่แล้ว +3

    የእዮባ ሳቅ የሚያስቀው እንደኔ ክክክክክክ
    እንወዳችኃለን ሁላችሁንም ቃልዬንም ሳምልኝ አዲስ ደስ ትለኛለች

  • @dagiandbiruk4864
    @dagiandbiruk4864 2 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ደህና መጣችሁ !! ሁለት አድክሞች ... በሳቅ ብዛት ታመምኩ ... 🤣🤣🤣

  • @merymery382
    @merymery382 2 ปีที่แล้ว +21

    እንኳን ደና መጣችሁ የተዋህዶ ልጃች 🌿👏 በርቱ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @Sarasara-mu4kd
    @Sarasara-mu4kd 2 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ነው ደስ እምትሉት ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር አይለያችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴ

    • @gedamunebere952
      @gedamunebere952 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ት ላላችሁ

  • @heyimanotyenatau7025
    @heyimanotyenatau7025 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ደህና መጣችሁ እንቁ የተዋህዶ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ5ጘ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ5ጘ 2 ปีที่แล้ว +14

    ወይኔ ደስስስ ስትሉ ፈገግታችሁ እንደት ልብን ያስደስታል እንኳን ደህና መጣችሁልን 😍😍😍😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹❤ ቪድውን አይቸ ተመልሸ እመጣለሁ 😍😍

    • @zanabaalman5659
      @zanabaalman5659 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkk💟💟💟💟💟💟👍👍👍👍👍

  • @fatumaabate9980
    @fatumaabate9980 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃልየ እና እዮብ በጣም ነው የሚመሳሰሉት ስታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @weleteiyesus3658
    @weleteiyesus3658 2 ปีที่แล้ว +67

    አቤት መመሳሰል 😅😅😅😅አይለያችሁ 🌺🌺የተዋህዶ ፍሬ 🌺🌺

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 ปีที่แล้ว +17

    እንካን ደና መጣቹ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ 💞💞💞

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @user-ku7zk9wv6n
    @user-ku7zk9wv6n 2 ปีที่แล้ว +38

    ደስ ስትል የኔ ምርጦች በርቱ ፍትህ በሳውድ አረቢያ ለሚኖሩ እስረኞች

  • @birkeendale2046
    @birkeendale2046 2 ปีที่แล้ว +21

    ደስስስስ ስትሉ ክፉ አይንካችሁ በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @devan8265
    @devan8265 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላማችሁ ይብዛልን ዉዶችዬዬዬ ስወዳችሁ በማርያም ቃልዬ

  • @user-bn8id4wi6g
    @user-bn8id4wi6g 2 ปีที่แล้ว +2

    የምር ፍክራችው ያስቀናል ድንግል ማርያም ትባርካችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣችሁልን እዮቤ እና አቤላ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ከሁ የሚበልጠውን ፍቅር እያሳያችሁን ነውና በጣም እናመሰግናችኋለን ሁሌም ኑልን

  • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
    @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁለት ታላቅ ወንደሞች አሉኝ ስትጫወቱ እነሱን ታስታውሱኝ አላችሁ በረቱልኝ እኔም ከነሱጋ ስጫወት ስስቅ ነበረ ያደግሁት ዛሬ ላይ ግን በስደት ነኝ በጣም ናፍቀውኛል ፈጣሪዬ በስደት ላለነወች ቤተቦቻችን ጠብቅልን🙏😢😢 እናም በጣም ነው ምወዳችሁ 😘😘

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 ปีที่แล้ว +17

    እኳን በሰላም መጣችሁ ዋው በጣም ደስ ትላላች ሁ በርቱ እግዚአቢሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏😘😘😘

  • @አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ
    @አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ 2 ปีที่แล้ว +4

    እዩብ & አቤል በሉት አሪፍ ነው እኩን ደህና መጣችሁ *ፍትህ በስኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን*

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +36

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ምርጦቼ ደሰ ትላላችሁ እግዚአብሄር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm
    @ወይንሀረግማርያምእናቴm 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ ባለ ማህተቦቹ ❤❤😍😍

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 2 ปีที่แล้ว +20

    ወይኔ ጉዴ ሆዴ ቆሰለ 🤣🤣🤣 አቦ ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ ❤️❤️

    • @bfjtjfggh2583
      @bfjtjfggh2583 2 ปีที่แล้ว

      የኔማርርርርርች💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ደስ ስትሉ ደግሞ እንዴት ነው የምታምሩት
    ከማሃተባችሁ ጋር ወበት ነው የደፋባችሁ
    እዮቤል ስቀህ አሳቀኝ😃

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 ปีที่แล้ว +4

    እኳን ደህና መጣችሁ እዮባ አቤል በጣምነው ደስ የምትሉት ቀጥሉበት ቃልዬ ደህናነይ ጠፉሽብን ምነው ብቅ በይ በሉልኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴ

    • @useruserTUbe
      @useruserTUbe 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase እሽ

  • @amiranaeimi2202
    @amiranaeimi2202 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ
    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ወዶቼ
    ስወዳችሁ ማርያምን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 ปีที่แล้ว +27

    እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ ስትሉ
    እዮብ $ አቤል ቲዮብ በሉት

    • @adisalm7253
      @adisalm7253 2 ปีที่แล้ว

      እንካን ደና መጣችሁ ደስ ስትሉ
      እዮብናአቤል ቲዮብ በሉት እኩል ይመስለኛል

    • @meserettube5161
      @meserettube5161 2 ปีที่แล้ว

      @@adisalm7253 አዲስየ ደምሪኝ💚💛❤

    • @zeinaitopia4998
      @zeinaitopia4998 2 ปีที่แล้ว

      all love you❤️❤️💝

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስበሉ
    @ዜድየተዋህዶጎዶልያስበሉ 2 ปีที่แล้ว +5

    ስታሰቀኑ 😥😥😘 ፍቅር ጠፋ የሚባለው ለካስ እናንተ ቤት ነው ያለው 🤔 እዮብ ሳቂታው አቤል አላጋጭ 😀

  • @user-wg4lw4qy7b
    @user-wg4lw4qy7b 2 ปีที่แล้ว +8

    እኳን ደና መጣችሁ ምርጥ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቀጥሉበት

  • @Eነኝያባቴልጅ
    @Eነኝያባቴልጅ 2 ปีที่แล้ว +18

    መንታናችሁ😍እምትበላለጡ አይመሥልም በፎቶ አንድሠዉ መሥላችሁኝ በአካል ሁለት ናችሁ ፍቅራችሁን ያብዛዉ የሐዲሥ ወንድሞች🥰

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ
    @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ 2 ปีที่แล้ว +8

    ባለ ማህተቦቹ ሰታምሩ 💋💖ፍቅር የሆነ ቤተሰብ💗💖💋

  • @ድንግልእናቴ-መ9ዀ
    @ድንግልእናቴ-መ9ዀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ማርያምን ስቀዉ አሳቁኝ የእዉነት አሳቃቹህኝ ዉዶቸ በፍቅር ኑሩልኝ ደስስስስ የምትሉ ወንድማማቾች እወዳቹህ አለሁ ነፍፍፍ አመት ኑሩልኝ
    ደግሞ አስቀናቹህኝ እግዚአብሔርን

  • @tigistasnake3406
    @tigistasnake3406 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ነው እምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እስኪ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ድምፅ ሁኑን

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዮ በሳቅ ሞትኩ በእውነት ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አድክሞች

  • @seyfe.tesfaye7189
    @seyfe.tesfaye7189 2 ปีที่แล้ว +5

    ሁለታቹ በጣም ነው ምታምሩት ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ

  • @tsikiya2872
    @tsikiya2872 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምናችሁም ነው ሚያሰቀኝ። ቃል በሉኝ !!!!ልክ እንደሷ መሳቅ እወዳለው እግዚሐብሔር ይመስገን እናንተን ሰላገኘሁ ደስ ትላላቹ

  • @kelemtube
    @kelemtube 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር በጥበቡ ህዝብና ሀገራችንን ይጠብቅልን እምዬ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር አዮብናአቤል ሰላማችሁይብዛ በጣም ደስትላላችሁ

  • @ዜድነኝየእናቴናፍቂ
    @ዜድነኝየእናቴናፍቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    የምር በጣም ነው ደስ የምትሉት ግልፅነታችሁ አንድነታችሁ ዋው ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @እናቴኑሪልኝ-ቈ8መ
    @እናቴኑሪልኝ-ቈ8መ 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ወንድማማቼች ስታምሩ እዮብን በጣ ነው እምውደው ቀልዱ እኮ ልዬ ነች 👍👍

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 2 ปีที่แล้ว +4

    ውይይ አቤሎ እንኳን መጣህልን በእውነት ናፍቀከን ነበረ እንኳን በሰላም መጣችሁ😍😍😘😘
    ስማችሁን ደግሞ
    እዮብ&አበል ቲዮብ በሉት

  • @medanitamberay4732
    @medanitamberay4732 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ደሰሰ ሰትሉ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹ👏❤

  • @debirekewakibtsurakoyomedia
    @debirekewakibtsurakoyomedia 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ትሉኛላቹ ብቻ ከግዜ አፃር ብዙም ባልከታተል አድስዬጋር ሳያቹ ደስ ትሉኛላቹ እናም በርቱ የዩቱብ ስም ከሁላታቹ አንዱ ስም አድርጉ እዮብ ብሆን ደስ ይላል

  • @edenkonjo3277
    @edenkonjo3277 2 ปีที่แล้ว +5

    ያንገታችሁ መስቀል እዴት ደስ ይላል

  • @እናቴኪዳነምሕረት
    @እናቴኪዳነምሕረት 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተምራላችሁ
    ፍቅር ያብዛላችሁ
    አቤል እዮብ እዮብአቤልአደስ

  • @ክርስቲያንነገደኢትዮጵያ
    @ክርስቲያንነገደኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +5

    የተባበሩት ወንድማማቾች ብትልትስ ድምቅ ያለ ቤተሰብ ደሥ ሥትሉ ሰላማችሑ ይብዛ

    • @ለማርያምለማርያም
      @ለማርያምለማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂የተባበሩት ደስ ይላል😁

    • @meserettube5161
      @meserettube5161 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ለማርያምለማርያም ለማርያም ደምሪኝ ጀማሪ ነኝ💚💛❤

  • @hanitube9872
    @hanitube9872 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔልምረጥላችሁ የወድማማቾች ቲዩብ
    በሉት እዳውስወዳችሁ ማነው እደኔ ከ አድስ ቃልዬ ጀምሮ እስከናተ የሚወዳችሁ አትጥፉብን ትናፍቁናላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-xr3vq1wd4o
    @user-xr3vq1wd4o 2 ปีที่แล้ว +8

    የፍቅር ቤትስቦች እንኳን ዳህና መጣችሁ አቤል & እዮብ

  • @hsjri7564
    @hsjri7564 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶሮን ሲያትሉሏት በመጫኒያ ጫኗት
    𝚠𝚑𝚎𝚗 𝚝𝚑𝚎𝚢 𝚍𝚎𝚌𝚎𝚟𝚎𝚍 𝚝𝚑𝚎 𝚌𝚑𝚒𝚌𝚔𝚎𝚗 𝚝𝚑𝚎𝚢 𝚕𝚘𝚊𝚍𝚎𝚍 𝚒𝚝 𝚠𝚒𝚝𝚑 𝚊𝚕𝚘𝚊𝚍 በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔኮ የምውዳችሁ በምክንያትነው እዮባዬ እንኳንስላም መጣችሁልን በጣምደስስየሚል ነገሮችን እንደምታቀርቡልን ተስፍእናደርጋለን ፍጣራ አገራችንን ስላም ያድርግልን
    እኔ ላውጣላችሁ እዮብ@አቤል በሉት እሺ
    እኔንነው አለ ደስሲል በጣም ደስስትላላችሁ

  • @ወለተገብርኤል-ኀ2ፈ
    @ወለተገብርኤል-ኀ2ፈ 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 😘😘

  • @tigesttesfahun548
    @tigesttesfahun548 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ደስ ስትሉ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርልን የተዋህዶ ፍሬዎች

  • @adisb5125
    @adisb5125 2 ปีที่แล้ว +4

    እዮቤል
    I think it's a good name to say you're TH-cam.
    Love you, guys. Mlkam ye sra giz....

  • @seninegiyetewahdotemari5381
    @seninegiyetewahdotemari5381 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ሠላም መጣችሁ ዋዉ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ደስ ስትሉ

  • @ኤልዳ
    @ኤልዳ 2 ปีที่แล้ว +8

    ፍቅራቹ በጣም ያሰቀናል ታድላቹ ሰላማችሁ ይብዛ ትግሬዋ ነኝ ፍቅር ያሸንፋል❤🙏

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላድት አምላክን ወድሞቸ ቢሆኑብየ ተመኘሁ የመንፈስ ወድሞቸ ናችሁ ብቻ ታምራላችሁ

  • @ehhcgt3709
    @ehhcgt3709 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች

  • @ሰላምጓልተዋህዶ-ዀ8ጸ
    @ሰላምጓልተዋህዶ-ዀ8ጸ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደ ኣዴስ ቤት መጣሁ @እዮብ @ኣቤል ሁላችምን ደስ የምትሉኝ ቤተስቦች ናቹ እኔ ኣማርኛ ኣልችልም ግን ፈገግታቹ ደስ ይለኛል እና ቤተሰብ እሆናለሁ ደሞ ለሁላችንም ኣምላክ ሰላም ና ፍቅር ይስጠን

  • @ቅድስትብርቁ
    @ቅድስትብርቁ 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልን

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሥታሥቀኑ ፍቅራቹህ ሠላማቹህን ያብዛው ፈጣሪ።

  • @user-bq2rv5ry1y
    @user-bq2rv5ry1y 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ስትሉ የኔ ውዶች እግዚአብሔር ፍቅሩን ጭምርምር ያርግላቹህ ሙቸ ነው እምወደቹህ ቤተሰብ ሁላቹህንም።

  • @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
    @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ አቤል የብብት እግሊዝኛ የለውም አላለም😂😂😂😃ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቶለ ቶለ ኑልን😍😍😍

  • @ሰላመይኢኪድንግልማርያመይ
    @ሰላመይኢኪድንግልማርያመይ 2 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት ደስስስ ስትሉ የኔ ተወዳጆች እግዚአብሔር አምላክ ኣይላያያቹ

  • @genethayilu6248
    @genethayilu6248 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ምርጥ ቤተሰቦች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በርቱ ልክ እንደ ወንድማችን አዲስ በመንፈሳዊ አገልግሎት እለማየት ያብቃን እኛም ከናተ ለመማር ያብቃን

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደህና መጣችሁልን ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እመብርሀን አሁንም ፍቅራችሁን ትጨምርላችሁ

    • @molahiluf1619
      @molahiluf1619 2 ปีที่แล้ว

      አግዚአብሔር ይባርካቹ የነ ማሮች በጣም ኖው ደሰ የሚትሉት

    • @ቤቴልዬም
      @ቤቴልዬም ปีที่แล้ว

      ስላም ሰላም ውንድሜ እንዴት አለህ እኔ የሉል እግዚአብሄር አምላክ ስሙ ይባረክ ደና ነኝ እባክህ እዮብዬ በስደት ላይ ነኝ ያለሁበት ጥሩ ቤት አይደለም ስለዚህ እባክህን አንድ ነገር ተባበረኝ ውዴ እዬኤል ቲዩብ ብዬ ከፍቻለሁ እና ሼር አድርገኝ እባክህ እንደው በኪዳነ ምህረት ይሁንብህ እርዳኝ

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 2 ปีที่แล้ว +1

    አይለያችሁ ይሆ ቤተሰብ ሆንኩ በጣም ነው ምወዳችሁ በርታልኝ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ሰላማቹ ያብዛ

  • @user-ol2kd6fx9k
    @user-ol2kd6fx9k 2 ปีที่แล้ว +1

    ስማችሁ እዮቤል አሪፍ ነው ግን ከስማችሁ ያስቀራችሁት አ እና ብ በአንድነት አብ ይሁናል ገጠመ

  • @busalemdemek7502
    @busalemdemek7502 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኔም እደናተ ቆንጆ ወንድ ልጅ አለኝ

  • @amayamohammed6516
    @amayamohammed6516 ปีที่แล้ว

    እዮብ እና አቤል በጠምነው የምወዳቸው።እኔ ሙስልምነኝ።ግን ፍቅር። የሆነቹ ልጆች

  • @AaAa-wd9ht
    @AaAa-wd9ht 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድማማቾቹ💞 እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ፍቅር ደስታ ከእናተ አይለይ በርቱ በጣም ነዉ ዛሬ በሳቅ የገደላችሁኝ

  • @user-ol2kd6fx9k
    @user-ol2kd6fx9k 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው ግን ቀልድ በቻ አይሁን ታዲያ ማለትም የቅዱሳንን ታሪክ በመጠያየቅ እና የተለያዩ መንፈሳዊ ነገር ይዛችሁ እንደምትመጡ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እዮቤ በጣም ነው እምታስቀኝ ከምር የሆንክ እቡጥ ነገር ነህ እመብርሀን አትለያችሁ

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      @@shewayetube-445 ደምሪኝውዴ

    • @meserettube5161
      @meserettube5161 2 ปีที่แล้ว

      @@shewayetube-445 ሸየ እንደማመር💚💛❤

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 ปีที่แล้ว

      @@meserettube5161 እሽ አንችም በቅንነት መልሽልኝ

  • @nesmanesma5980
    @nesmanesma5980 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁለታቹም አትተናነሱም ከምር በጣም ነው ጎበዝናቹ በዚው ቀጥሉበት

  • @etiopiahagreyoutube4811
    @etiopiahagreyoutube4811 2 ปีที่แล้ว +48

    ፍቅር ይሆናችሁ ቤተሰቦች እንም በሰደት ያለን እህትና ወንድሞች ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን ውድድ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹❤❤❤🕊

    • @kunjetbahrain7243
      @kunjetbahrain7243 2 ปีที่แล้ว

      Waaaaaw dasi sitilu ine milaw gine yasaqitwchi TH-cam balu Bateman sita situ dasi tilalechu kamadema garasu sine dababera yanate saqaa fate yaraganali

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@kunjetbahrain7243 ደምሪኝውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴ

  • @የተዋህዶልጅወለተጻድቅ
    @የተዋህዶልጅወለተጻድቅ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በጣም አዝናናችሁኝ እግዚ አብሄር በፍቅር ያኑራችሁ ደስስስ የምትሉ ቤተሰብ

  • @Almi-xc6my
    @Almi-xc6my 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ ሁልጊዜ እራሣችሁን ሁናችሁ ስለምታወሩ በጣም ነው የምወዳችሁ ፈገግታችሁ ውብ ነው እስከማታ ያድርግላችሁ አሜን በሉ ልጆቸ

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኰ8ጨ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኰ8ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋ የመዳም ሥራ ተረሳ 😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂

  • @tsegennetterune3821
    @tsegennetterune3821 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን በሰላም መጣቹልን ምርጦች🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mariyamenate3997
    @mariyamenate3997 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ድስ ስትሉ የተዋህዶ ልጆች ባለማህተቦቹ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🙏

  • @simetube
    @simetube 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ ይማርካል
    እና እዮብ ኤንድ አቤል ቲዩብ በሉት🌹

  • @mlovetube1622
    @mlovetube1622 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጫኗት
    When they deceived the chicken, they loaded it with a load

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 2 ปีที่แล้ว +5

    በርቱ ደስ የምትሉ ስርአት ያለበት ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @ቀለሜየድንግልልጀቀለሜየድ
    @ቀለሜየድንግልልጀቀለሜየድ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በማርያም በሳቅ ገደላችሁኝ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ፍሬወች
    ስማቹን ትዕግስት እንደ እዩብ ብትሉት መልካም ነው ።

  • @beliyuyemarymlij2731
    @beliyuyemarymlij2731 2 ปีที่แล้ว +3

    እዮባዬ አቤልዬ የኔፍልቅልቆች