እዮብ ታሟል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 938

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  2 ปีที่แล้ว +110

    የእርዳታው ስራ እንዲቀጥል ለምትፈልጉ መርዳት ሆነ ማገዝ ለምትፈልጉ
    በ 0974024574 እዮብ ብለው በ ቴሌግራም ያዎሩን ወይም
    ይህን ተጭነው ያዎሩኝ 👇👇
    t.me/Eyod1

    • @maryamemne
      @maryamemne 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይማርህ እዮባየ

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ሰላምእዩተስፋይ
      @ሰላምእዩተስፋይ 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማርህ የነ ውድ

    • @sintesinte9763
      @sintesinte9763 2 ปีที่แล้ว

      እንኩዋን ተሻለህ እዮባ

    • @eyaruseaindamese3979
      @eyaruseaindamese3979 2 ปีที่แล้ว

      Eyobe Egzabher yimarek Wude Leze nawu yetfkeu Fetare cherso yemrek

  • @zenebuae9288
    @zenebuae9288 2 ปีที่แล้ว +60

    ውይ እዮባ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ የቤቱ ድምቀት🙏🙏🙏

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቅን እህት ደምሪኛ

    • @zenebuae9288
      @zenebuae9288 2 ปีที่แล้ว

      @@yefkrbiteseb5534 አደረኩሽ ውዴ🙏🙏🙏

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 2 ปีที่แล้ว +21

    እዬባዬ ኧረ ጠላትህ ይታመም አይዘህ የኔ ጉበዝ ሁላችሁም ሠላማችሁ ይብዛልኝ 💚💛❤️

  • @ሀያትይመር-ኈ1አ
    @ሀያትይመር-ኈ1አ 2 ปีที่แล้ว +20

    አላህ ጨረሱይማርህ ወንድሜ ወላሂ እኔም ታምሚነበር ከባድነዉ አልሃምዱሊላህ። ብቻ ከመዳምቤት በሽታ አይጣልነወ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅን እህት ደምሪኛ

  • @ሙሉተስፋይቱብ
    @ሙሉተስፋይቱብ 2 ปีที่แล้ว +13

    ውይ እዮብየ እንኳንም የድንግል ማርያም ልጅ ማረህ አትመም አይባልም ዋናው መማሩነው ጨርሶ ይማርህ እና በሰላም ለመገናኝት ያብቃን ቃልዬ ና አድስ ሁላችሁም ሰላምችሁ በድንግል ማርያም ልጅ ብዝት ይበል ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ

    • @aaalsa9514
      @aaalsa9514 2 ปีที่แล้ว

      የሰውልጅ እደትሊድን ይችላል

  • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
    @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ 2 ปีที่แล้ว +24

    ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ ወይኔ እዮባየ በእዉነት በጣም ጠፍተህ ነበር እንኳን እግዚአቢሔር ማረህ በሽታ ክፉነዉ እመብርሐን ጨርሳ ትማርህ ግን በናተ ብቻ ሳይሆን በኛም ጉፋን የመሰለ በሽታ ተሰዷን ሁላችሁንም እግዚአቢሔር ይጠበቃችሁ🙏🙏🙏

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🙏 የተዋህዶ ልጅ💒💒

    • @yeznmamuya5504
      @yeznmamuya5504 2 ปีที่แล้ว

      ሠላማችሁ ይበዛ እኳንም ማረህ እዮቤ ሠላማችሁ ይብዛ ሁላችሁም

  • @الحمدلله-ن8ص4ح
    @الحمدلله-ن8ص4ح 2 ปีที่แล้ว +14

    የኔ ውዶች ታምራላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ አጸያህን አላህ ይመልስልህ ወድማችን በጉጉት ነው የምጠብቃችሁኮሜት አልጥፈእጂ😍😍😍😍😍😍

  • @yashiyashi4964
    @yashiyashi4964 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ወንድም አይዞህ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅን እህት ደምሪኛ

  • @amarosamaros7951
    @amarosamaros7951 2 ปีที่แล้ว +7

    እዮቤ እንኳን እግዚአብሔር አዳና ውይኔ በጣም ነው ያሳዘንከኝ እመ ብርሀን ትጠብቃችሁ ❤❤❤

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ🙏💒

  • @genethaile9003
    @genethaile9003 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የናንተ አድናቂ ነኝ የምታስተላልፉት ሁሉ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን አዲስ ወደገደለው የሚለውን ቃል አትጠቀም። ክርሰቲያን አይጠቀምም ይህንን ቃል ያወክ አልመስለኝም ቡዙ ጊዜ ትምህርት ላይ ይስጣል ይህንን ቃል መናገር እንደሌለብን እና ሁለተኛ እንደማትደግመው እርግጠኛ ነኝ።

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍጣሪ ጭረሳዉ ይማርህ እዮባየ ❤❤❤ስዉዳችሁ ናፍቀችሁን ነበር🙏🙏🙏👌👌👌

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅን እህት ደምሪኛ

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የጠፋሀዉ ለካ ተይዘህ ነዉ ሙስኪን የቤቱ ድምቀት እዮብዋዋ❤🥰🥰❤

    • @tgyednglelij2677
      @tgyednglelij2677 2 ปีที่แล้ว

      ወይኔ እዬባ በጣም አስቆኛል የመርፌዋ ፓርት

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢዮቤ እግዚአብሄር ይማርህ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ በፀሎቴ አልለይህም በርታ !!!!

  • @enkenyeleshbekele8814
    @enkenyeleshbekele8814 2 ปีที่แล้ว

    እዮብ እንኴን ጤናህ ተመለሰ። ሁላችሁንም ስላየሗችሁ በጣም ደስ ብሎኛል። በተጨማሪ ይህ ቪዲዮ እውነተኛ ህመም እንጂ prank አለመሆኑ ደስ ነው ያለኝ። ውይ ምን ማለቷ ነው? ብላችሁ እንዳትቀየሙኝ ምክንያቴን ስሙኝ።
    Prank ከፈረንጅ የመጣ እያሳሳቀ የሰውን ጥሩ መንፈስ የሚረብሽ ኢትዮጵያዊነትን የማያንፀባርቅ መጥፎ ድርጊት ነው። እናንተ ለህብረተሰቡ ማስተማር ከምትፈልጉት መንገድ የወጣ፣ እናንተንም ለአደጋ የሚያጋልጥ ነው። ለምሳሌ አቤል ቃል መድኃኒት ትወስዳለች የሚለውን ሰምቶ እቤቱ እስኪደርስ በተረበሸ መንፈስ መኪና ሲነዳ ምን ሊያጋጥመው እንደሚችል አስባችሁታል? በምግብ ቤቱ ውስጥ አቤል አስተናጋጅን አንገቱን ክፉኛ ቢጎዳው አቤል ምን ይደርስበት እንደሆነ አስባችሁታል? አዲስ የሰራውን ቪድዮ ከኮንፒተሩ መጥፋቱን ሲያቅ በአቤል ላይ እንዴት እንደሆነ አይተናል። ሰይጣን በጨዋታ መልክ ቤታችሁ እንዳይገባ በር አትክፈቱለት። ወንዝ እያሳሳቀ ነው የሚወስደው። በሳት አትጫወቱ። በPrank የሚመጣ ገንዘብ ገደል ይግባ። እናተ የተፈጠራችሁት ፍቅርን መዋደድን መተሳሰብን ለመመለስ እንጂ ለዚህ በማሳሳቅ መንፈስን ለሚረብሽ ድርጊት አደለም። እኔ በበኩሌ Prankችሁን ሳይ ምንም ክፉ ነገር እንዳያጋጥማችሁ እፀልያለሁ። ሰውነቴም ይረበሻል። ይህ prank ስትሰሩ ቀጥሉ ቀጥሉ የምላችሁ መንጋ አንድ ችግር ቢያጋጥማችሁ እንዲህ እኮ ሆኑ እያለ እፍ ሟሟሻ ነው የሚያደርጋችሁ። እባካችሁ አስባችሁ ተራመዱ። ብዙ ገንቢ ነገሮችን ማስተማር እንደምትችሉ በልቤ ሙሉ አምናለሁ። ቸር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። የዘመነ ዮሐንስ ብዙ ታምር የምታዩበት ዘመን ይሁንላችሁ። እወዳችሗለሁ።

  • @መሲዪቱብ-ረ8አ
    @መሲዪቱብ-ረ8አ 2 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድም 🙏🙏🙏🥰😥😥💔

  • @ዮርዲየተዋህዶልጅ-መ4ቀ
    @ዮርዲየተዋህዶልጅ-መ4ቀ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ተሻለህ እዮባ ምርጥ ቤተሰብ ደስ ስትሉ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማር

  • @yeneneshbeyene7155
    @yeneneshbeyene7155 2 ปีที่แล้ว +3

    ኦንኳን በሰላም መጣቹ እዮባ የጠፍ ሰው ፈጣሪ ይማርክ

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
    @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እዮባ እንኳን ተሻለህ። ቃልይ የኔ ፍልቅልፍቅ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም እንዴት ናችሁ ማሮቼ ወይ የኔ ጌታ ምን ሆነ? እኔኮ ምን ሆኖ ጠፋ እያልኩ ነበር በልቤ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ እዮቤ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅን እህት ደምሪኛ

  • @ብስራተገብረኤል
    @ብስራተገብረኤል 2 ปีที่แล้ว

    ውይ እዩባ እንኳንም እግዚአብሔር ምህረቱን ላከልህ
    የእውነት ከባድነው በ ኮቪድ እኔም ታምሜ በጣምነው ሚከብደው

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว +3

    አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እዩብ እካን ተሻለህ ወድሜ እኔም ልጀታማብኛ ከባድ ግዜ ላይ ነኛ በዱአ በጹሎት እስቡኛ እህት ወድሞቸ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የኔውድ ቃልየ የኔጸባየ ስናየ 👌💔

    • @sumeshkurupp2279
      @sumeshkurupp2279 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር ያስብሽ እህቴ አይዞሽ ይሻላታል

  • @ደራጉንዶመስቀል-አ1ረ
    @ደራጉንዶመስቀል-አ1ረ 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ እኔም በሰው ሀገር ላይ ታምሜ 4 መርፌ እና ኦክስጅን ወስጄነው ትንሽየተሻለኝ እዮባ አይዞህ ፈጣሪ ይማርህ

  • @imusanyiikush806
    @imusanyiikush806 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔን አባቴ እግዚአቢሔር ጨርሶ የማርክ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ክንፉን ዘርግቶ ወዳንተ የምጣ አይዞን

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🙏 የተዋህዶ ልጅ💒

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 ปีที่แล้ว +1

    እዩብየ እግዚአብሔር ይማርህ ምህርቱን ያምጤልህ የእኔ የዋህ ልበ ቀና ወንድማችን ቅዱስ ሚካኤል ይዳብስህ😘

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ እዮባ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 🥰

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅን እህት ደምሪኛ

  • @emiyeethiopia7130
    @emiyeethiopia7130 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳ እግዚአብሔር ማረህ ጨርሶ ይማርህ ቃልዬ ዛሬ በጣም ተቅለሰለሺ ተሺኮረመምሺ😂😂😂😂

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋👈

  • @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስ-ሸ5አ
    @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስ-ሸ5አ 2 ปีที่แล้ว +1

    እዮቤ ውይይ እናተንስ ዝንብም አይረፍባችሁ ክንኳን ሕመም አይዞሖ ኦማምላክ ትማርሕ ትኩስነገር ስጡት ከዛ ባለፈ እምነትና ፀበል ይጠቀም

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +3

    @እዮብዬ እግዚአብሔር ይማርክ እኔ እኮ ለም ጠፋ እያልኩ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቀው😥😥😥
    @የተዋህዶ ልጆች የዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ የሰርግ ፎቶዎች መንፈስን በሚያድስ የተሰራ መዝሙር እየገባችሁ እዩት የተዋህዶ ልጆች💚💛❤😘😘😘🙏🙏🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      እየገባችሁ እዩት የተዋህዶ ልጆች💚💛❤👌

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 2 ปีที่แล้ว

    ወይ እዮቢዬ እንኳን ተሻለህ ወንድማችን አዲዬና ቃልዬ ምን አለባችሁ ተጨወቱበት

  • @zenebuae9288
    @zenebuae9288 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይማርህ እዮባ🙏🙏🙏

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማርህ እዮቤ እንኳን ደሕና መጣችሑ ቃልዬ

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን የተሻለህ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ምርጦቼ😍😍😍

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅን እህት ደምሪኛ

  • @des895
    @des895 2 ปีที่แล้ว +1

    I love Eyobaye! He is such a pure soul.

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ለናተ ይሁን የእዬብ ቤተሰቦች ዋው ስታምሩ እዬቢ የቤቱ ድምቀት እንኳን እግዚአብሔር ማረክ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅን እህት ደምሪኛ

  • @አይሻሙሀመድነኝስደተኛዋ
    @አይሻሙሀመድነኝስደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    ወይየኔአባት አላህ ያሺርህ ወድሜ ክፉንያርቅልህ እዮባዬ

  • @nigistweledai
    @nigistweledai 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይማርህ እዮባዬ❤

    • @debrelemma7611
      @debrelemma7611 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አይዙህ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 ปีที่แล้ว +1

    እዮቤዬ ምን ሆኖ ጠፍ እያልኩ ነበር ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ እዮቤዬ እይዞከ ሰላም ቃሊዬ ኣዲስ

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዛብሄር ጨርሶ ይማርህ እዮባ🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚

  • @zenebuae9288
    @zenebuae9288 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይማርህ እዮባ ጨርሸ አይቸ እኮምታለሁ

  • @አሰኒተዋህዶ
    @አሰኒተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዉይ እዮባ ፈጣሪ ይማረህ🙏🙏🙏❤️

    • @sameera2450
      @sameera2450 2 ปีที่แล้ว

      አዮብ ፈጠሪ

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 ปีที่แล้ว

    ውይይይ እዮባዬ ድንግል ማርያም በመልካም እጆቿ ትዳብስህ ማንም ሰው አይታመም!!!

  • @zahabaahmed
    @zahabaahmed 2 ปีที่แล้ว +3

    እዩቤ አላህ ያሺርህ የኔ ጌታ የቤቱድምቀት

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ተሻለህ እዮባ ይሄ በሽታ በሁሉም ነው እኔም ከወር በፊት አሞኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ወዲያውኑ ነው የተሻለኝ

  • @QweQwe-td3xx
    @QweQwe-td3xx 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ♥

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 ปีที่แล้ว

    እዮባ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ምረቱን ይላክልህ አይዞህ አባ

  • @tigist3240
    @tigist3240 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ አይዞህ ሁሉም ቦታ ነዉ ሀኪም ይለም እኔ አሞኝ መተንፈሰ አቅቶኝ ምንም በሺታ የለብሽም ነዉ ያሉኝ ኢትዮጵያ ይሻላል እያልኩ ነበረ ህክምና

  • @makihailu3006
    @makihailu3006 2 ปีที่แล้ว

    Aree eyoba ....wadjalew..yhospital melsun...dros i think gurum hospital new aa?? ..egermal

  • @kokobeademaw2462
    @kokobeademaw2462 2 ปีที่แล้ว

    አዲሥየ ቃልየ እንኳን ደህና መጣችሁ ወየ እዮቤል ቲዮብ ኢዮቤ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ አይዞህ

  • @tigistmelese8423
    @tigistmelese8423 2 ปีที่แล้ว

    እዮባ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ ምንህን ነው የቤቱ ድምቀት አይዞህ እሽ

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 2 ปีที่แล้ว

    ምነው የኔ ውድ እዮብዬ አይዞን ፈጣሪ ይማርህ እየባዬ ጠፍተክ ነበር

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 2 ปีที่แล้ว +1

    _እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁይብዛላችሁ_
    _እንኳን ሰላም መጣችሁ ምርጦች_
    _እንኳን እግዚአብሔር ማረህ እዮባ በጣም ነው እምታስቀው መርፌ ተወግተህ እንዴት እደምትሄድ😁😁😁😁😁_
    _ስታምሩ❤_

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 2 ปีที่แล้ว

    እዮባየ ኢትዮጵያ ስገባ አብረን እንሰራለን አይዞህ እኛም ስንታመም ከማዳም ጭቅጭቅና ስራ ጋር ሁሌ እደታመምን ነዉ ግን ለሁሉም እግዚአብሔር አለ አይዞህ ወንድማችን በርታ

  • @Lulu-rd7yu
    @Lulu-rd7yu 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም አሞኛል ሰዉነቴን ቁርጥምጥም አደረገኝ ራሴን ዊ..... ሰዉነቴ ትኩስ ሆኖ ግን ብርድብርድ ይለኛል እናንተ እንኳን አስታማሚ አላችሁ

    • @kegetahun3445
      @kegetahun3445 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ሁሉም ህመምተኛ ነው በሰው ሃገር ግን ከባድ ነው

  • @Tikiklshamena
    @Tikiklshamena ปีที่แล้ว

    Eyobaye enen yene wude😢❤enkuwan egziabher marek ufffff temesgen hulachum edme ena tena yadlachu betam new mwedachu nurulugn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እዮባ ሰሞኑን ምን ሁነው እያልኩኝ ነበር እንኳንም ተሻለህ የኔ ቆንጆ ረዱ ደና ነች ?

  • @yordanostekalign1939
    @yordanostekalign1939 2 ปีที่แล้ว +1

    ኸረ እዩባ ጦጣም እንደዚ አይበላም ለማንኛውም😂😂 እንኳን ማርያም ማረችክ😉😄

  • @meronnigussie6744
    @meronnigussie6744 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እዮባ በገጀራ ነው እንዴ የወጉት አረማመዱ አሳዘነኝም አሳቀኝም😂😂😂😂😂😂

  • @መብሪነኝየተዋህዶልጅ
    @መብሪነኝየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ የኔ ወንድም ኢዮባዬዬ ውይይ እኳን ደነ ሆነህ❤🌹

  • @abc12452
    @abc12452 2 ปีที่แล้ว

    እዮባዬ እንኳን ዳንክልን አይ አዲስ የስራህን በህመም እንድስቅ አደረከኝ የመርፌዉ ነገር አካሄዱ አሳቀኝ😄😄

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔአባት እዮባ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልን ከምር ስጠፋ የትነውእያልሁነበር ቁጥር አላውቅም ነበር የኔአባት ክፋ አይንካብን እስከሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ሰላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ይስጠን ለመየ አገሬም

  • @helenymariamlij2157
    @helenymariamlij2157 2 ปีที่แล้ว

    yene wud eyoba enkuanm fetariii marehii😍😍

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 2 ปีที่แล้ว

    ወይ እዮባ ለዚህ ነው የጠፋው እንኳን እግዚአብሔር ማረህ እዮባ ተመስገን ነው

  • @yesheyeshe1642
    @yesheyeshe1642 2 ปีที่แล้ว

    ውይ እዬባ ለምን ጠፋ እያልኩ ነበር እንኳን እግዚአብሔር ማረህ

  • @radumuhammed2774
    @radumuhammed2774 2 ปีที่แล้ว

    አላህ አፌያህን ይመልስልህ እዩባ😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว

    ውይ እዮባ እኔ ደሞ ምንድነው ጠፋ እያለኩ ሳሰብ ነበር so እንኳን እግዚአብሄር ማረህ

  • @brhenaabate3033
    @brhenaabate3033 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ተሻለህ እድህ ያምርብሀል
    አይመምህ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😍

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 ปีที่แล้ว +1

    እንካን ደና መጣችሁ እድሲና ቃል እዮባ እንካን እግዚእብሔር ማርክ እይዞክ

  • @genetmuoltu4634
    @genetmuoltu4634 2 ปีที่แล้ว

    ቃል፣፣አዲሽ፣እዉነት፣በጣም፣ነዉ፣የምዉዳችሁ፣ድንግል፣ከነልጇ፣ትጠብቃችሁ፣እኖብ፣ፈጣር፣ይማርክ፣ወንድሜ

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 2 ปีที่แล้ว

    እዮባዬ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ማረህ ስትጠፋ የስራ ሰአት ስለሆነ ስራ በዝቶብህ መስሎኝ ነበረ እና እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ነው ።
    የኛ ሀገር የእውነትም እኮ ገራሚ ናቸው እኮ ውልቃት ኖሮ ለጂብሰም እንዲታሰር ስንሄድ እነሱ የሽንት ምርምራ ነው የሚያደርጉልን 😂😂😂😂

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርህ እዮባ
    እኔንም አሞኛን ያውም በሰር ሃገር በሃገርስ ተኝቶ ይቻላል

  • @ወለተሰማት
    @ወለተሰማት 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ😘😘😘😘😘🥲🥲💔💔💔💐💐💐💐😰😰😰

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋👈

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርህ እዮባ የኔልዩ😘😍

  • @halimaxxx4573
    @halimaxxx4573 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአልኩም ወራህመቱሏህ ወበርካትሁ. እዮብ እንኳን አሏህ ማረህ ሸጋዋ ለቤትህ አድስነኝ ምርጥ ቤተሰብ አለህ ባላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ.

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እግዚአብሔር እንኳን ምህረትን ላከልን ጨርሶ ይማርህ ቃልና አዲ እናመሰግናለን

  • @sarasayalewu4249
    @sarasayalewu4249 2 ปีที่แล้ว +1

    ምነው እዮባየ እግዚአብሔር ይማርህ ባባየ

  • @አልማዝፈንቴ
    @አልማዝፈንቴ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን እግዚአብሔር ማምህረቱን ላከልህ እዮባ

  • @merymery382
    @merymery382 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማርህ እዮባየ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ💋👈

  • @ኤፍታህወለተፃድቃን
    @ኤፍታህወለተፃድቃን 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም አይዞህ ለበጎነው እግዚአብሔር ጮርሶ ይማርህ እዮቤ ♥♥♥

  • @ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ
    @ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ እዮባዬ እግዚአብሔር ጭርሶ ይማርህ አተን እማ አይመምብን ❤❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋👈

  • @HanaA-w6z
    @HanaA-w6z ปีที่แล้ว

    እዮባየ እንኳንፈጣሪ ምህረቱን የላክልህ

  • @merongm5989
    @merongm5989 2 ปีที่แล้ว

    ውይ እዮባ ልዩ ወንድም ምስኪን እንኳን እግዜር ማረ

  • @tube9174
    @tube9174 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጨረሶ ይማረህ እዮባየ

  • @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
    @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 2 ปีที่แล้ว

    *_የኔ ጌታ እዮባዬ ምን ነካህ የኔ እንቁ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ቃልና አዲስ የኔ ፍልቅልቆች ስወዳችሁ😍😍_*

  • @ቤቲ-ቈ4ፀ
    @ቤቲ-ቈ4ፀ 2 ปีที่แล้ว +2

    እዮቤ እንኳ እግዚአብሔር ማረህ የቤቱ ድምቀት 🙏🙏🙏

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🙏 የተዋህዶ ልጅ💒

  • @ayalayal1553
    @ayalayal1553 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን

  • @munahamed3819
    @munahamed3819 2 ปีที่แล้ว

    እዮባየ እኳን እግዚአብሔር ማረህ ወድሜ

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 2 ปีที่แล้ว

    እዮብ፡ስታዛዝን፡የምታነክሰዉነገር፡፡አላህያሽርህ፡የኔተጫወች

  • @እመአምላክእናቴግቢከቤቴ
    @እመአምላክእናቴግቢከቤቴ 2 ปีที่แล้ว

    በቃ ወፍረካል እናትክ በላይ በላዩ ተከባክበውክ ነው እ እዮባ😍እኳንም እግዚአብሔር ማረክ

  • @LijHayu-k3z
    @LijHayu-k3z ปีที่แล้ว

    እዬባ አድነገር ይዞኛል ካተ ግን ለመገር ፈራሁ ምን ይሻላል❤❤❤❤

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እዮባ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ አይዞን

  • @nesmanesma5980
    @nesmanesma5980 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ወድም አላህ አፊያ ያርግ አሞህነው የጠፋሀው እኛ ጌሙ ቀረብን ብለን እሪ እንላለን ብቻ አተ ጤናህ ያብዛልህ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 2 ปีที่แล้ว

    እዮባ እግዚአሔብየር ይማርህ የኔ ሳቂታ

  • @almasa2668
    @almasa2668 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን። ተሻለህ። ውድማቸን።። ቃል እሰከ። ባለቤትሺ። በጣም እውዳቸዎለው።። ይመቻቸው ኑሩልን ውቡቸ🧡💞🙏

    • @martategegene9550
      @martategegene9550 2 ปีที่แล้ว

      እዮቤ እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልህ ደስ የምትሉ ቤተሠብ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @gashewmengsto5359
    @gashewmengsto5359 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ትልቅ ሰዉ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ወንድሜ

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
    @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳንም ተሻለህ ጨርሶ ይማርህ እግዚአብሔር አምላክ እዮባ አዲስና ቃል ደግሞ በደንብ አስታሙት

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁይንዛ እኳንደህናመጣችሁ ውይይእዮባዬ እግዚአብሔርይማርህ!!

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ

  • @hasanebrahim1
    @hasanebrahim1 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይማርህ እዩዬ እናተ ትወና ጨምራችሁ ነው ያሥደነገጣችሁን

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ ቃል አዲሥ የምወዳችሁ

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማቹህ ይብዛ ሐዲስ&ቃልየ እንኮን ደህና መጣቹህ❤እዮብየ እግዚአብሔር ይማርህ🙏🙏

  • @ጌጥየማሪያምልጂ
    @ጌጥየማሪያምልጂ 2 ปีที่แล้ว

    እዮብዬ ፈጣሪ ይማርህ አይዞሽ ድንግል ማሪያም ትዳብስህ