🛑ጡት መያዚያ አገኘውበት😭የአቤል ቤት ውስጥ የሴት|Kumneger ቁም ነገር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 555

  • @KairyaOsman
    @KairyaOsman 3 หลายเดือนก่อน +21

    ከምር የሚገርም ወንድ ነው ፂ ይህ ልጂ የዘላለምሽ ነው አታስከፊውየአሁን ግዜ ወንድ አይደለም የሚግርም ልጂ ነው አሳዳጊክ ትባረክ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 หลายเดือนก่อน +56

    ኤረ ተረጋግው ሴትነት ይኑርሸ በአንች ጩኸት ራሴን አመመኝ ውይ
    ምላሳም ሴት ታሰጠላለች
    ጌታን አመሰግናለሁ የእርጋታ መንፈሰ ሰለሰጠኝ ጌታ ይባርክ ሴትነቴን ወደድኩ በተፈጥሮ ዝምተኛ ረጋ ያልኩ ልጅ ነኝ ተመሰገን ሴቶችዬ ፈጣር የእርጋታ መንፈሰ ይሰጣችው

    • @HjsHd-v3o
      @HjsHd-v3o 3 หลายเดือนก่อน +2

      የኔብጤየኔውዲአላህይጨምርልሽ

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 หลายเดือนก่อน +3

      ደሚርኝማ ዉድ

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@HjsHd-ደሚርኝማ ዉድv3o

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 3 หลายเดือนก่อน +3

      ወላህ እኔ ራሱ አልወድ ለፍላፊ ሴት😢

    • @uaeuae4902
      @uaeuae4902 3 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ነይ ውዴ መዳም ቤት ሰሰራ ያለው አልመስል ም የኔ ርጋ ማለት በጣም ክፉ ናት መዳም እኔ በትባይ ሰይዛት ሁልተያ እናት ሆነችይ እና ሴቶች ርጋ ማለት አለብን አቺም ርጋ በይ

  • @Aminetsaied
    @Aminetsaied 3 หลายเดือนก่อน +91

    ሰታወሪ መደማመጥ የሚባል ነገር አለ ሴት ልጅ መጮህ የለባትም😢

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 3 หลายเดือนก่อน +1

      ተፈጥሮ ነው ውዴ❤❤

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደሚርኝማ ዉድ

    • @accacc5974
      @accacc5974 3 หลายเดือนก่อน +2

      ምላስ በጣም ያስጠላል ሴት ልጅ መብረቅ ስትሆን ይደብራል

  • @ferhte
    @ferhte 3 หลายเดือนก่อน +15

    ፂ ተረጋጊ እኔ ሶፊየሄደበት መከተል ውስጤ ነው. በሚሰራቸው መልካም ስራዎች ፈጣሪ ብድሩን ይክፈለው ስንቱን ከለቅሶ ወደሳቅ የመለሰ ጀግናችን ነው እግዛብሔር ይጠብቀው

  • @MahirEbrahim-cc4gb
    @MahirEbrahim-cc4gb 3 หลายเดือนก่อน +61

    ሶፊ ምክርህ አስተሳሰብህ ሁኖ የሚመቸኝ
    ጥሩ አስተሳሰብ ያላት ቆንጅዬ ሚስት
    አላህ ይስጥህ
    ፂዮን ፍቅራቹህን አላህ ዘላቂ ያርግላቹህ
    የእውነት ሰላየዋቹህ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 หลายเดือนก่อน +2

      አንችን ንስጠዉ ዉድ ደሚርኝ

    • @GibviFyubbd
      @GibviFyubbd 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 หลายเดือนก่อน

      @@GibviFyubbd ደሚርኝማ ዉድ

    • @Mary-c3j7x
      @Mary-c3j7x 3 หลายเดือนก่อน +1

      እናት ልብስሽን አስተካክይ ቆንጆ soory ስለምወዳቹ ነው ​@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ

    • @Mary-c3j7x
      @Mary-c3j7x 3 หลายเดือนก่อน +2

      ሶፍዬ ማር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️በጣም ነው ምወድክ የኔ ወድም

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 หลายเดือนก่อน +27

    ነውር ነው እንግዳ ጠርቶ ብራንክ ምንድነው በጣም ይደብራል 😢😢😢 እንደዚህ ያለ ብራንክ ይቅርብሽ ጺወን እሽ ❤❤❤

  • @לידור-ז9ב
    @לידור-ז9ב 3 หลายเดือนก่อน +33

    ውይኔ ሰታውሪ ግን አትጩሒበት በእነትሸ ለዚያውም ከሰው ፈት ጥሩ አይድለም

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 3 หลายเดือนก่อน +10

    አቤላ ፍቅራችሁን አላህ መጨረሻወን ያሳምረው

  • @Ethio9865
    @Ethio9865 3 หลายเดือนก่อน +28

    ሶፍና ዎንድሙን የምቶዱት ባለኪ አስዩ 👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️

  • @fkrfkr-s7m
    @fkrfkr-s7m 3 หลายเดือนก่อน +108

    ፕራንክ ኖው የምትሉ ላይክ

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f 3 หลายเดือนก่อน +44

    Cheating is bad😂
    ይህንን comment ያያችሁ ሁሉ ፈጣሪ በበረከት ይጎበኛችሁ❤

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o 3 หลายเดือนก่อน +2

    ልብስዋን ነው የታየኝ አንገቷ ላይ ደስ ስለ
    ፂዬ ወለላዬ 😮

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 3 หลายเดือนก่อน +7

    ሶፊዬ የኔ ደግ ወንድም ውድድድ ነው የማደርግህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ የኔ መልካም ይመችህ።

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 3 หลายเดือนก่อน +12

    ፂይ በእግዚአብሔር ትግስት እና እረገ መለት ልመጂ በእውነት ይደብረል ወንድ ልጂ ላይ እንደዚህ አትጩ አያሰዝንሽም ደግሞ ሴት ልጅ እረገ ስትል ነው የምያምረት አቤለይ ዚም ያለ ልጂ ነው😢😢😢

  • @ZeyadaZeyada-c9w
    @ZeyadaZeyada-c9w 3 หลายเดือนก่อน +10

    ሶፊ መልከም ሰዉ ኑሪልን

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምንም አያስቅም ማርያምን በጣም ያስጠላል እሽ ደግ አርገሽ የእውነት

  • @genetasrat1262
    @genetasrat1262 3 หลายเดือนก่อน +1

    Prank በጣም ነው የሚያሰጠላው ለኛ አይሰራም 😢😢😢😢

  • @Sofia-uk1rn
    @Sofia-uk1rn 3 หลายเดือนก่อน +6

    አቤል በጣም ታጋሽ ነዉ ቀጥልበት ወንድሜ

  • @MeseretMepngistu
    @MeseretMepngistu 3 หลายเดือนก่อน +5

    መልሱ ነው ጎበዝ ሴት ልጅ አንዳንዴ ወሠን ስታልፍ ደስ አይልም

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፂየ መራጋጋት አለብሺ ትግሰት ይኑሪሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 3 หลายเดือนก่อน +7

    ልጁ ግን ሚሥኪን ነዉ እሧ በርበሬ ነች ተረጋጊ አትጩሂበት እሽ

  • @AllQua-vm5mv
    @AllQua-vm5mv 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብረክከሆነመሺም በጣምያሰጠላል ሰወቹእደትእደሚሲዝኑ

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 หลายเดือนก่อน +21

    ፈጣሪ ታማኝ እና የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ አኮዋን 🤲❤️❤️🥰🥰

    • @gkxgxkitxigx5599
      @gkxgxkitxigx5599 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን ካለ😂😂😂

  • @tameamaaa1189
    @tameamaaa1189 3 หลายเดือนก่อน +14

    አቤት ጩኸት🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @Ekiruy
    @Ekiruy 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሦፊዬ የኛ ጀግና ማሻ አላህ ዋው ደስ ይላል

  • @mahletabebe140
    @mahletabebe140 3 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ታስጠያለሽ እንደዚህ አይነት ፕራንክያስጠላል እምታደርጊውን እወቂ

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 3 หลายเดือนก่อน +10

    ወይኔ እሳት ነሸ ማርያምን እረ ለሁሉመ ነገር መረጋጋት ነወ አንቺ እሳት እሱ ውሀ የሆነው ለበጎ ነው እሱም እንዳንቺ ቢሆን ውይ እንዲ ነሸ እንደ ፂ ተረጋጋጊ መጣጣት ለማንም አይጠቅምም አቤል ግን ጎበዝ የኔ ትሁት ታናድጃለሸ መረጋጋት ሚባል ነገር አለ ምክንያቱን ተረጂው መጮህ ሰታሰጠይ ሶፍየ የኔ መልካም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה 3 หลายเดือนก่อน +2

    ደግ አርገ ዱላአ ያስሻአል

  • @milat223Com
    @milat223Com 3 หลายเดือนก่อน +6

    ጮሀትሽ አስተካክይ የኔ ቆጆ በዛውም በወንድ ላይ

  • @betygeremew8975
    @betygeremew8975 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጥፊ ያስብሽል አቤል ትክክል ነው አጥፍትሻል እዴ ነውር ነው አሁን ልጅችን ጠራሽችው ነው ወይስ አሳቀቅሽችው ነው የሚባል ነውር ነው

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k 3 หลายเดือนก่อน +3

    ደግ አረገሽ እሱ ለሰው ክብር አለው

  • @yiduyidy
    @yiduyidy 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጺ ይህን ልጅ በስርዓት ያዥው ደግሞ መረጋጋት ተማሪ እነሩታን እይ

  • @BerheHelen
    @BerheHelen 3 หลายเดือนก่อน +5

    ትክክል ነው ትክክለኛ አፍቃር

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefa 3 หลายเดือนก่อน +7

    ሁሉም ነገር ልክ ሲኖረው ጥሩ ነው ሲበዛም ያስጠላል

  • @HadeNege
    @HadeNege 3 หลายเดือนก่อน +1

    ህይወታችን ሁላ ብራክ የሆነበት ዘመን አይ ዘመኔ 😢😢😢😢 እግዳ መቶ የማይከበርበት ዘመን

  • @hahahahaha8629
    @hahahahaha8629 3 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ጉዲ ፕራክ አዴርጋለሁብለሽ ፕራክ ተዴርግሽ ላማንኛውም ጥሩ ጥፊናት😂😂😂

  • @KadejaYbra
    @KadejaYbra 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወላሂ እዴውም ያስሻል ሰይጧንነሽ እጭ ስታስጠይ ቀልድና ምርማ ለይጂ ጀላፋ😢😢

  • @anishadago9481
    @anishadago9481 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሶፊምስኪን አሳዘናችሁኛ

  • @ezentemenfesawi5005
    @ezentemenfesawi5005 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፅዮን የምር እሱ በጣም ምስኪን ሰዉ ነዉ ተጠንቀቂ ልቡ ሰዉ አክባሪነዉ❤

  • @Tesfa-f4r
    @Tesfa-f4r 3 หลายเดือนก่อน +8

    ይገባሻል አንቺ እንግዳ ማክበር ነበረብሽ

    • @AaaujShww
      @AaaujShww 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል😂

  • @Kokob1234-o5i
    @Kokob1234-o5i 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ወላሂ ባላገረ ነሸ እዴ ያምሻል እዴ ሲያሰሸ ነዉ ጥፊ ትግሰተኚ ነዉ

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 3 หลายเดือนก่อน +3

    እንግዳ ጠርቶ ፕራክ ይደብራል መጀመሪያ ደስ ብሎኝ ነበር በዛላይ ፂትአትጩሂ አቤል ትግስትህ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሶፍዬ የኔ የቧህ እውነት እግዚአብሔር አምላክ ጣፋጭ ሒወት ይስጥህ ❤❤❤

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሶፉን ቆሌዉን ገፈፋቹሁት❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 3 หลายเดือนก่อน +10

    ፂ ስታወሪ ረጋ በይ እህቴ በተረፈ በርቱ🥰🥰🥰

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ሶፊና ወንዱምህ በጣም ደስ ትላላቹ

  • @WerkneshBeda
    @WerkneshBeda 3 หลายเดือนก่อน +9

    Wowo oromifa habel❤❤❤❤

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊዬ የኔ የዋህ ያተ ውጤት ነው የነሱ ባንድ መሆን ፂ ውዴ እባክሽ ከሰው ፊት አትጩሂበት ፕራክ ቢሆን እረጋ ብለሽ ነው ማወራት ያለባቹህ በተረፈ እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sumayr7791
    @sumayr7791 3 หลายเดือนก่อน +4

    አረ ምንም ብዩን ሴት ልጅ ረገ ስትል ናው ምየምርበት ብየስ እግዳው እስከ ምዩጠ አጠብቅም ወይ የምር ይዳብረል ክብር ይኑርሽ

  • @የኔልጅአላህያሳድግሽ
    @የኔልጅአላህያሳድግሽ 3 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ ጩሀት አልወድም እደሴት ለምን እረጋ በልይ እናከብርሻለን ክፉ አታናግሪን ፕራክም ቢሆንም

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ሶፊዬ የኛ ሰዉ አክባሪ መልካም ሰዉ ቶፋ ማ እንደዛዉ እንወዳችሀለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AlemenshMrsha
    @AlemenshMrsha 3 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ በጣም ችኩልነሺ እንግዳ ጠርቶ መጮህን ምን አመጣው ብልግናነው

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 หลายเดือนก่อน +9

    ፃ በናትሺ እድህት ልምከርሺ ለንገሪች ጊዜ ሥጭ አታሥድግጭው ምሥኪን ነው እውንተኝ ውድታ በመከር በፍተና የተሙላ ነው እሻአላህ ያልፍል ዋናውጤናብች እብሺር ❤❤❤

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 3 หลายเดือนก่อน +5

    አቤልየ ሚስኪን እኮ ነው ፂወን እረጋ በይ 😢

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile2182 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኧረ እህቴ ሴትልጂ እረጋሥትልዴሥይላል ልጁመሻአላህ ዴሥየሚልጂነው ክብርያለው ሠውፊትእዴዚህአይናትፓራክአይዴረግም

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 3 หลายเดือนก่อน +3

    የሰው ቀልብ እየገፈፉ ፕራንክ እንግዳ ተቀምጦ ወይ ለእንግዶች ሹክ ማለት ነበረብሽ

  • @janujanu3199
    @janujanu3199 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ እግዶቹ እንዴት እንደተጨነቁ

  • @מאורואיינאו
    @מאורואיינאו 3 หลายเดือนก่อน

    የዝልቅላቸው ሶፊ ያንተ ውጤት ነው ተባርክ ሶፊየ

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 3 หลายเดือนก่อน +9

    ፅ ታራ ጋጊ ሁሉም ናገር ላ ባጎ ናው 👍👍

  • @khadijasaeed9608
    @khadijasaeed9608 3 หลายเดือนก่อน +7

    ክሰል እቤት አታቀጣጥሉ በተረፈ በርቱ

  • @MillionBekere
    @MillionBekere 3 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ
    የሶፊን ስልክ ላኩልኝ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዳ ጠርታችሁ ፕራክ ቢቀርስ😢
    እሔ እራሱን የቻለ ፕሮግራም ነው አበላሸሽው ነፅዬ❤❤❤❤

  • @agerebelay2409
    @agerebelay2409 3 หลายเดือนก่อน

    ለሶፊ በቅርብ እዱሱ አስተዋይ ምልካም ሰው ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @menagedlu3406
    @menagedlu3406 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፂ አጉል ነዉ ር ፕራንክ አርገሽ ሁሉንም አስደበርሻቸዉ የመጨረሻ አስቀያሚ ፕራንክ ነዉ ለዛሽን ነዉ ያጣሽዉ በጣም አናደሻኛል ። አሁን አቤልን ይቅርታ ጠይቂዉ ።

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 3 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ፂዎን ልጁኮ ስለ ፕራንክ ገና ነው ለዛውም ከባድ ፕራንክ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 3 หลายเดือนก่อน

    ተራ ላይ እንፈልጋለን❤❤❤❤❤ሶፊዬ መልካም ሰዉ🎉🎉🎉🎉

  • @SethxhAhxhjd
    @SethxhAhxhjd 3 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት ይደብራን ፕርንክ ነው ግን ክብር እብባል ነገር አለ 😢😊

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ውዶች ስታምሩ❤❤❤❤
    ፕራኩን ግን ረጋ አድርጉት😂😂❤❤❤

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ ጩሀት ኡኡኡኡ ጆሮዬን እፈልገወለው እንዴ

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንደኪዩ ፀበል ሂጂ አጋንት አለብሽ እሱመልካም ልጅ ነው

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደግ አረገ ስነስርአት እንግዳ ይከበር ፕራንከ በስርአት ነው ጥፋቱ ሙሉ በሙሉ ጥፋቱ ያንቺ ነው አክብሪው

  • @מאורואיינאו
    @מאורואיינאו 3 หลายเดือนก่อน

    አቤል ያለህ ትግስት በጣም የሚገርም ነው አክሎ ትግስቱን ይስጥህ

  • @Ekiruy
    @Ekiruy 3 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅😅😅😅😅😅አይ ጴ በጥፊ ሢላት መታኝ አላለችም እራሥ ወዳድ አትሁኝ በሠው ፊት እዲህ አይደረግም በጣም ትግሥት አለው ዋው

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ፍጻሜያቸውን ያሳምርላቸው ጥሩ ተጋብተው አብረው ልጃ ለመሳቸው ያዝልቅላቸው ያልክላቸው

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye5842 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፂ ስት አይነት ፕራኪ አለ በጣም የምያስጠላ ነገር ነው ያረግሽው ለምን እግዶችሽን ማክበር ነበሬብሽ በትንሹ ፕራኪ ትችህ ነበሬ እነሱፊም በጣም ነው የደነገጡት ሄኼ ግብጃ አይደለም ደግሞ በመሐላቹ ምንም ችግር ብመጣ አትጮይ ልጄ ትረጋግተሽ መነጋገር አቤልንም ያስደነገጠው የበለጠ ጩወትሽ ነው አትጩይ እሺ እንዳውም አልመታሽም ለምን በጣም የምያናድድ ነገር ነው ያረግሽው ለዛውም እግዳ ቤበትሽ አምጥተሽ ስንት የምያስደስት ፕራኪ ነበሬ ለማንኛውም እቅርታ ቀያቼው አቤልንና እነሶፊን በተረፈ በርች ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ ስታምሩ ❤❤❤ፂ አቤላ ሶፊዬ የኔ ውድ የልጅ አዋቂ ስወድህ❤❤ ሰው አክባሪ ❤❤❤ቶፋ እራሱ ደስ ሲል ሳቁ በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤

  • @umu267
    @umu267 3 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ ሰከን በይ ቅልቅል የምትይው ነገር ያስጠላል

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢አቤል አሳዘነኝ😂😂❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድምፅሽን ግን ቀነስ አድርጊው ውዴ❤❤❤

  • @እትዮጵያ-ደ6ቀ
    @እትዮጵያ-ደ6ቀ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ልጁ ትቶሽ ቢሄድ አትዘኝ ምክንያቱም የሴት ለዛ የለሽም ካሜራ ላይ እንደዝ ከጮህሽ ቤት ውስጥ እንዴት እንደምታረግው ታየኝ እንደ ሴት ሁኝ

  • @FATUMAALI-gl8wj
    @FATUMAALI-gl8wj 3 หลายเดือนก่อน +6

    ፂ ቆጇ ፕራክ ነዉ ግን ድምፅሺን ከፋ የምታደርጊዉ

  • @accacc5974
    @accacc5974 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምላሽ ርዝመቱ ኤጭ ትንሽ ቀንሽው እስኪ የእስራኤል መብረቅ ሆንሽብን

  • @hayutiyiegla
    @hayutiyiegla 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፂዬ የሰፈሬ ቀበጥ ትመቺኛለሽ ወደ ሀገር ስመጣ ሰፈር እመጣለዉ❤❤ሰላማቹ ይቡዛ❤❤

  • @Hawa-g6z
    @Hawa-g6z 3 หลายเดือนก่อน +2

    እወዲሽ አለሁ ግን አትጩሂ ቀዝቀዝ በይ ልምዲም ከህነብሹ ለማስተካከል መኩሬ❤❤❤ በተረፈ ታምራላችሁ

  • @TatekmatyisSalato
    @TatekmatyisSalato 3 หลายเดือนก่อน

    ይመች ሶፊ

  • @meccam2106
    @meccam2106 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይገባሻል ጥፈ ሲስሽነዉ ምላሳም

  • @TeweresBeyene
    @TeweresBeyene 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተመስገን ተመስገን ሁሉም ክብር ለእምላካችን

  • @እትዮጵያ-ደ6ቀ
    @እትዮጵያ-ደ6ቀ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፂ ጥሩ ልጅ ነሽ ግን እንደ ሴት ረጋ በይ ድምፅሽ ያስጠላል

  • @meklit4262
    @meklit4262 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወይነ እናቴ የኔ ሶፊ ሳቅ ነው እኔን ያሳቀኘ እኔ እራሱ መጀመሪያ እንደዛ በቁጣ ስጠይቅው ደግጨ ነበር ብቻ ለጥፍው አይክፋሽ❤ ደግሞ ስታወር በጣም ቁጡ አትሁኝ መደማመጥ ጥሩ ይመስለኛል አቤልዬ ጥፍው እንዳይደገም ለላ ጊዜ❤❤

  • @زمزم-ع9ص
    @زمزم-ع9ص 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምን ጉድነሺ ልጀ ልጁን አታገላችዉ እደ ምንድን ነዉ መቅበጥ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 3 หลายเดือนก่อน

    ❤ ፂ ፍቅርሽን እግዚአብሔር መልሶልሻል ፂ እባክሽ እታሳቂው ። ፂ በወንድምነት የምልሽነገር ቢኖር እንደሌሎች ፍቅረኛሞች ፕራንክክ የሚባለዉን የሚስጠላ ነገር እንዳትሰሩ በእግዚአብሔር ይሁንብሽ በፈጣሪ❤

  • @meseret4521
    @meseret4521 3 หลายเดือนก่อน

    ደግ አረገሽ የሠፍ ከብር ይኑርሽ

  • @Ekiruy
    @Ekiruy 3 หลายเดือนก่อน +1

    ህግ አሥከባሪ ሁኑና አሣዩን

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 หลายเดือนก่อน +15

    አቤል እውነተኛ አፍቃሪ ሚስኪን እውነት ነፂም እንደዛው ፍቅራችሁን ያብዛው❤❤❤❤❤ውድድድ ሶፍዬ ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ የኛ የቧህ❤❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤አቤላ ቀጣይ ሰርጋችሁን እንፈልጋለን❤❤❤

  • @AbebawGelaw
    @AbebawGelaw 3 หลายเดือนก่อน

    ይህን ቻናል ከአሁን ጀምሮ None ብየዋለሁ።

  • @nebiathagos9518
    @nebiathagos9518 3 หลายเดือนก่อน

    የሰው ክብር ይኑርሽ

  • @fikrtefikrte4260
    @fikrtefikrte4260 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን ተጭሂለሽ ስለጭህሽ መከባበር ይለ መሠለሽ እጥልሽ ስትሚወርድ የሰው ክብር ይኖርሽ??

  • @AddisAbu-wg5sg
    @AddisAbu-wg5sg 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፂዬ ተረጋጊ ሴት ወንድ ልጅ ላይ እንደዚ አትጮኽም

  • @nadaQatar-u1j
    @nadaQatar-u1j 3 หลายเดือนก่อน

    ሶፊ በጣም ጥሩ ሰው ነህ❤❤❤