ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እጅግ እምንወዳቸው ቤተሰቦቻችን።
እንኳን አደረሳችሁ ይህ አመት የአማራ ነጻነት ይሁንልን 😢😢
እሲ በዚህ እንኳን አማራ ምናምን አትበሉ ኢ/ያ ን አሰቡ 😢😢😢
ፍቅራቹ በጣም ያስቀናል እንደናንተ አይነት ፍቅር የሞላበት ትዳር ይስጠን❤❤❤❤መልካም አዲስ አመት ይሁንልን
እንኳን አደረሳችሁየዘንድሮው አድስ አመት ሆድ ይፍጀው😢😢😢😢
በጥም
በጣም ይሄም ያልፋል 😢😢😢
ሐዲሰ እና ቃል ከልቤ እምወዳችሁ ጥንዶች❤
ቃል እድለኛ ነሽ እንደኛ በቁማርና በኢንተርኔት የተጠመደ ባል ፈጣሪ አልሰጠሽም ሲቀጥል ደሞ የሱ ቤተሰቦች ናቸው ሊመሰገኑ የሚገባቸው በስነምግባር ገንብተው ያሳደጉት መልካም ባል መልካም አባት እነዲሆን በመልካም መንገድ የመሩት እኔ ከሰራው ይበቃል ቁጭበይ ስኬታማ አትሄኚም ትከስሪያለሽ እያለ የሚያሳቅቅሽ ባል ስላልሰጠሽ ፈጣሪን አመስግኚ
በጣም ነው የምወዳችሁ ጨምሮ ጨምሮ ፍቅራችሁን ብዛላችሁ❤❤❤❤❤
እናንተን የጎበኘ አምላክ እኛንም ይመልከተን
እኔንም አስለቀሱኝ 😢❤❤የናንተን ፍቅር እግዚአብሔር ያድለን ለሁላችንም
አሜን አሜን አሜን🙏 እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻🙏
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ያሰባቹትን ያሳካላቹ 🙏🙏🙏🙏የምወዳቹ የተዋህዶ እንቆች
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን የፍቅር አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ እስከ ዘላለም አይለያችሁ ልጃችሁም እግዚአብሔር በጠበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ አሜን ቀንዲል ሚድያም እናመሰግናለን የምታቀርቡት መረሃ ግብር በጣም አሰተማር ነው በዚሁ ቀጥሉ
በስጋውና ደሙ ታትማችሁ ለትውልድ አስተማሪ መሆን ቀላል አይደለምና እግዚአብሔር እከመጨረሻው አርአያ ያድርጋች ❤❤❤
ከቃል እና ከአዲስ ብዙ ነገሮችን እየተማርኩ ነው ፈጣሪ አምላካችን እንደነዚ አይነት አስተማሪ የሆኑ ጥንዶችን ያብዛልን
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት ትለያላቹሁ
ውይ ደስ ሲሉ ሁሌ የማልጠግባቸው ነገርስ ሁላችሁንም እናመሰግናለን
እንኳን እግዚአብሔር አምላክ የሀሳባችሁን አሳካላችሁ ደስ የምትሉ ቤትስብ ናችሁ ቃል እና አዲስ
ታድላችሁ ሁሌ ነው ምቀናባችሁ በቤተሰብ በወድማማቾች መሀል ያለው ፍቅር መተሳሰብ መከባበር ብቻ ባለ ብዙ አርአያ ናችሁ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን አይቀንስባችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ ምርጥ የመልካም ዘር ፍሬዎች❤
በጣም ምርጥ ናቸው እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ የምታድጉበት ይሁንላቹሁ
ቃል እና አዲስ በጣም በጣም በጣም የምወዳቸው ጥዶች እግዚአብሔር እድሜ ማቱ ሳላ ያድላችሁ 🥰🥰🥰
አሚን ያሳምርላችሁ እወዳችኋለሁ ወላሂ
እንኳን አደርሳቹህ አደርስን እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያ ስላም የምንስማመት ዘመን ይሁን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
Faxre babarkat yigobegchu...lijachum bamlkam mangade yasdegelchu...manfsawe qinat qanhubachu🙏🙏🙏🙏
ድስ የሚሉ ቤተሰብ ፈጣሪ ይባረካቸሆ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ የምህረት ዘመን ያድርግልን⛪❤🙏
እንኳን አደረሳቹህ በጣም ነው እምታምር❤❤❤❤
ወዶቸ እኳን ደህናመጣችሁ ሁላችሁንም እንወዳችኋለን ፍትህ ያለሀጢያቱ ለሚገላታው ወገኖቻችን😢😢😢❤❤
በጣም የምትደነቁ ድንቆች ናቸሁ በርቱ ጋና ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ ጠንኩሩእግዚአብሔር ይባርክላችዉ❤
ዘማሬ ቀዳሚ ፀጋ በጣም የማከብርክ ወንድሜ እንኳን አደረሳችሁ
አሜን መልካም አደሰ አመት ይሁንላችሁ በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አብሮን አደረሰን❤❤❤🎉🎉
አቤት ፍቅራቸው ደስስስስስ ሲለኝ ሁሌም የማይቀየሩ ምርጥ ጥንዴችችችች ሺአመት ኑሩ
ደሥ የሚሉ ፈጣሪ ፍቅራችሑን የበለጠ ያድርግላችሑ ሔሉ እሥቲ ተመልከቻቸው በፍቅር ያሉ ተማሪ
እግዚአብሔር የምታስቡት ነገር ሁሉ ሚሳካበት ያድርግላችሁ ። ዘማሪ ቀዳሜ ፀጋ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ ❤
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር የመጣብንን መከራ ያርቅልን
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ከዚህም በላይ ብዝዝት ያድርግላችሁ የኔ ምርጥ ጥንዶች❤❤❤❤❤
መልካም የስኬት ዘመን ይሁንላችሁ ❤🌻🙏
መታደላችሁ ❤ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን አብሮ አደርሰን አዲየ እና ቃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው የምወዳችሁ ሶስታችሁንም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
በጣም የምንወዳቸው ጥንዶች❤❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን
እንኳን አደረሰን ❤❤❤❤ ምንወዳቹና ምናከብራቹ ከዝ ለበለጠ ስከት ያብቃቹ በእውነት ትለያላቹ ❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደርስን እግዚአብሔር አምላክ ያስባችሂትን ያሳከላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ፀጋውን ያብዛላችሁ የተዋሕዶ ዕንቁዎች🌷🌷🌷🌻🌻🌻💯🌹💚💛❤️🕊🕊🕊✝️
እንኳን አደረሳቹሁ እግዚአብሔር ፍቅራቸው ይባረክላቹ የኔ መልካም ች🌼🌼🌼🌼❤❤❤🌼🌻
እግዚአብሔር እሰከመጨረሻው አብሮ ያኑራችሁ ፍቅር ትዳር በእናተያምራል ❤🎉 ከላይነው ትዛዙ 🎉
🎉አድስና ቃልየ የፍቅር ተምሳሌት❤❤❤❤
❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
ቃልየ ስወድሽ በምክንያት ነው የምርጦች ምርጥ ሽ አመት ኑሩልን በፍቅር❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሠን የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆች እና የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤❤
እንኳን አደርሳችሁ እህት ወንድሞቸ።መልካምአድስአመት ይሁንልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
Addiss ena kal Egziabher ytebkachu መልካም ምሳሌዎች ናቸው ለተዋህዶ በ እምነት በፍቅር ኣፅንቶ ያኑርልን እኛንም ይባርከን
ቀዳሚ ፀጋ በጣም ነው ምንወድህ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ቃልየ ድሮ አዲስና ቃል ነበር አሁን ቃል ፍርኒቸር እያልኩ ተቸገርኩ ወይ አዲስና ቃል ፈርኒቸር ብትሉት ለማንኛውም እግዚአብሔር ይጨምርላቺሁ ዋጋውን ንገሩን ብየ ነበር በቻላናቺሁ
እውይ የእውነት አፍቃሪ እኮ ነች ቃልዩ በጣም ነው የምወዳችሁ አዲስዬና ቃልዬ:: እናተ እኮ በጣም ሀብታም ናቸሁ በጌታ ተገዝቶ በፍቅር መኖር እኮ ትልቅ ሀብት ነው❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቃልዬና ሓዲስ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በበለጠ ፀጋና በረክት ይሙላችሁ ነገር ግን ሓዲስ ቃል ተማሪ እያለች ስሰራቸው የነበሩ ስራዎች ማለትም እግዚአባሔር ፀጋውን ሰጥቷቸው በአቅም ማነስና አስተዋሽ በማጣት የተደበቁ እንቁ ዘማሪያንን እያቀረብክ ስሰራው የነበርከው ስራ እጅግ በጣም ደስ ይል ነበር ቢታጠነክረውና ብትቀጥለው እጅግ በጣም ደስ ይላል ይህ የነ አስተያየት ነው እንኳን አደረሳችሁ የሚወድህ የሚያከብርህ ዘማሪ ቀዳመፀጋ እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህን ይባርከው ባለቤትህንም እንኳን አደረሳት
እንኳን አብሮ አደረሰን ዳቆን ዘማሪ ቀዳሚ ፀጋ ሁላተቹሁንም እንወዳቹሁ አለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተማሪ በነበርኩ ስአት ደግሞ የትምህርት ቤቴን ቅጥር ግቢ ለማየት ጓደኞቼን ለማግኘች በጣም እጓጓለሁ 🎉🎉🎉🎉
እጅግ በጣም ጥሩጥንዶች ናቹ በልርቹልኝ የኔ መልካሞች❤🎉
የበሰለ ማንነት የሌላቸዉ ይቱበሮች እነዚህ ባልናሚስት ናቸዉ ትንሽ እስከሚያድኩ በትጠብቋቸዉ ሲያወሩ እየተቅለበለቡ ሲዘምሩም ተቅለብልበዉ ሁለ ነገራቸዉ የቸኮለች አፍሳ ለቀመች አይነት ነገር ናቸዉ
ቀዳሚፀጋ የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ እድሜና ጤናን ይስጥህ❤ ቃል አድሴ ብርቱ ወጣቶች እወዳችኋለሁ❤
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤🌻❤🌻❤🌻❤❤❤❤❤
እጅግ እምንወዳቸው ቤተሰቦቻችንእንካን ኣደረሳችው።
እንኴን አደረሳችሁ ለሀገራችን ሰላሙን ፍቅሩን ይስጠን
ዋው ያምራል እንኳን አብሮ አደረሠን
ቃልዬ አዲስ በጣም ነው ምወዳችሁ ቀዳሚጸጋ አንተም እወድኃለሁ❤
እኔኮ ቃለመጠይ እሚጠይቀኝም የለ እጅ በልጅነቴ የምለው ምንም አይነት ትውስታ የለኝም የኔ ትውስታ በልጅነቴ አረብ ሃገር መሂዴና ያሳለፍኳቸው እያሳለፍኳቸው ይሉትን ግን መቸም እማይረሳኝ በእንባ እምናገረው ብቻም ሳይሆን ሳስበውም እንባ የሚተናነቀኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
Ayzosh mare
Elellelelelelelle enkuan beselam adresen. Bestam desss talalachu. Egzabher tsegu yabzalachu 🙏🙏🙏
አሜን አንኳን አብሮ አደረሰን ዲያቆን እንወድህአለን
አሜን መጨረሻችሁንም ያሳምርላችሁ
በጣም የምወደው ዝማሪ ቀዳሚ ፀጋ የሐንስ በቅርብ ባህሪን ነበረ በጣም ወብ የሆነ ገዜ ነበርን😘😘😘😘
አይ ቃል ደስ ይላል አልሽ ለኛ ለማራ ልጆች ምንም አድስ አመት አይደል በእስር በማንነታቸው እየሞቱ እየተሰቃዩ እህት ወድሞቻችኝን ሃዘን እጂ
በትክክል 😢😢😢😢
እና ከማማረር ማመስገን አይሻልም 😢😢😢
እንኳን አደረሳችሁ እዳልል ወጌኔ ታልታደለው አማራ ዛሬም ሃዘን ላይ ነን😢😢😢😢😢
እግዚያብሄር ይመስገን ስራና ህይወታችሁን ይባርክ። ቃልዬ ቆንጆ እርጋታሽ ከውበትሽ ጋር እንዴት እንደሚያምርብሽ።
እግዚአብሔር አይለያችሁ ስታምሩ ❤❤❤
ሰለሁም እግዚአብሔር ይመስገን
ቃልዬና አዲስ በጣም ነው ምወዳቹ ጸጋው ይብዛላቹ
እንኳንአብሮአደረሰንአደረሳችሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን
እስኪ ማነው እንዴኔ የቀዳሚ ፀጋን ቤተሰብ ለመተዋወቅ የሚፈልግ❤❤❤
የተባርኩ በተሰብ ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ምርጥ ጥዶች ቃል ሐዲስ በጣም ነው የምወዳችሁ😘❤️
እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦቻችን❤❤❤❤❤❤❤
እምወዳችሁ ቃልዬ አዲስ ፈጣሪ ይጠብቃችሑ
የፍቅር አምላክ ይርዳቹ❤
አንድ አንዴ ግን ከመንፈሳዊነት የምትወጡት ነገር አለ በጣም መሰተካከል አለባችሁ ሚዲያ ላይ የሁሉም እምነት ተከተዮች ነው የሚያያችሁ ተሰተካከሉ የምትለቁት ነገር እየተጠነቀቃችሁ በራሳችው ላይ የሚለቁ በጣም መሰተካከል ያለበት ነገር አለ እንደ መንፈሳዊ ሰው
ሰዎች እንጂ መላክ እኮ አይደሉም ሰው ደግሞ ፍፁም አይደለም
@@mignotwutabachew1866 እኔሰ መች መላእክት ናቸው አልኮ የቤተክርስቲያን አገልጋይ እሰከሆነ ደረሰ መቆጠብ አለበት ለዮቱብ ሺቀላ ብር ብሎ ሃይማኖትን የሚነካካ ነገር አይሰራ ምክኛቱም እሱ አገልጋይ ሰለሆነ ተከታዩ እሱን አይቶ ነው ሃይማኖትን የሚነቅፉት ማንም እየተነሳ አፉ የሚከፍተው መጀመሪያ ሁሉም ነገር ከእራሰ ቤት ከውሰጥ ይጀመራል
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም አድስ አመት
የምወደዉ ዝማሪየ ባህሬን መቶነበር ሄደህ ነዉ ሀገር ሰላምህ ይብዛ
እጅግ የምወዳችሁ አድስ ና ቃልየ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ እደረስን
ኔ ቆንጆወች ደስ ስትሉ በቃ ፈርኒቸራቸሁን ወደ ሀገር ስመጣ እገዛችሃለው የኔ እንቁወች በናተ የትዳር ተነሳሽነት ይሰማኛል ለኔ ሞዴሎቼ ናችሁ እደሜችሁን ያርዝም ልጃችሁን ያሳድግላችሁ❤❤❤❤
ቃል ና አዲስ ልዩ ፅንዶች ናቹሁ❤❤❤❤
ስወዳችሁ ቃል እርጋታ ሽን ስወድልሽ❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እዃንአብሮአደረሰን 🙏🌿🌻🌻🌻🌻🌻
ደስየሚሉ ጥንዶች❤❤❤
ደስ የምትሉ ቤተስብ ናችሁ
Wawwwwww kal tadlesh egziabhier tdarachu ybarklachu
እንኳን አደረሳቹሁ🌻🌻🌻🌻
እግዚአብሔር ይርዳቹ
እንኳን አዳረሳችሁ መልካም በዓል
ተመሰገን እግዚአብሔር አምላክችን❤❤❤❤❤
በጣም አምወዳቸዉ ቤተሰብ ናቸዉ
እጅግ እምንወዳቸው ቤተሰቦቻችን።
እንኳን አደረሳችሁ ይህ አመት የአማራ ነጻነት ይሁንልን 😢😢
እሲ በዚህ እንኳን አማራ ምናምን አትበሉ ኢ/ያ ን አሰቡ 😢😢😢
ፍቅራቹ በጣም ያስቀናል እንደናንተ አይነት ፍቅር የሞላበት ትዳር ይስጠን❤❤❤❤መልካም አዲስ አመት ይሁንልን
እንኳን አደረሳችሁ
የዘንድሮው አድስ አመት ሆድ ይፍጀው😢😢😢😢
በጥም
በጣም ይሄም ያልፋል 😢😢😢
ሐዲሰ እና ቃል ከልቤ እምወዳችሁ ጥንዶች❤
ቃል እድለኛ ነሽ እንደኛ በቁማርና በኢንተርኔት የተጠመደ ባል ፈጣሪ አልሰጠሽም ሲቀጥል ደሞ የሱ ቤተሰቦች ናቸው ሊመሰገኑ የሚገባቸው በስነምግባር ገንብተው ያሳደጉት መልካም ባል መልካም አባት እነዲሆን በመልካም መንገድ የመሩት እኔ ከሰራው ይበቃል ቁጭበይ ስኬታማ አትሄኚም ትከስሪያለሽ እያለ የሚያሳቅቅሽ ባል ስላልሰጠሽ ፈጣሪን አመስግኚ
በጣም ነው የምወዳችሁ ጨምሮ ጨምሮ ፍቅራችሁን ብዛላችሁ❤❤❤❤❤
እናንተን የጎበኘ አምላክ እኛንም ይመልከተን
እኔንም አስለቀሱኝ 😢❤❤የናንተን ፍቅር እግዚአብሔር ያድለን ለሁላችንም
አሜን አሜን አሜን🙏 እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻🙏
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ያሰባቹትን ያሳካላቹ 🙏🙏🙏🙏የምወዳቹ የተዋህዶ እንቆች
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን የፍቅር አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ እስከ ዘላለም አይለያችሁ ልጃችሁም እግዚአብሔር በጠበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ አሜን ቀንዲል ሚድያም እናመሰግናለን የምታቀርቡት መረሃ ግብር በጣም አሰተማር ነው በዚሁ ቀጥሉ
በስጋውና ደሙ ታትማችሁ ለትውልድ አስተማሪ መሆን ቀላል አይደለምና እግዚአብሔር እከመጨረሻው አርአያ ያድርጋች ❤❤❤
ከቃል እና ከአዲስ ብዙ ነገሮችን እየተማርኩ ነው ፈጣሪ አምላካችን እንደነዚ አይነት አስተማሪ የሆኑ ጥንዶችን ያብዛልን
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት ትለያላቹሁ
ውይ ደስ ሲሉ ሁሌ የማልጠግባቸው ነገርስ ሁላችሁንም እናመሰግናለን
እንኳን እግዚአብሔር አምላክ የሀሳባችሁን አሳካላችሁ ደስ የምትሉ ቤትስብ ናችሁ ቃል እና አዲስ
ታድላችሁ ሁሌ ነው ምቀናባችሁ በቤተሰብ በወድማማቾች መሀል ያለው ፍቅር መተሳሰብ መከባበር ብቻ ባለ ብዙ አርአያ ናችሁ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን አይቀንስባችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ ምርጥ የመልካም ዘር ፍሬዎች❤
በጣም ምርጥ ናቸው እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ የምታድጉበት ይሁንላቹሁ
ቃል እና አዲስ በጣም በጣም በጣም የምወዳቸው ጥዶች እግዚአብሔር እድሜ ማቱ ሳላ ያድላችሁ 🥰🥰🥰
አሚን ያሳምርላችሁ እወዳችኋለሁ ወላሂ
እንኳን አደርሳቹህ አደርስን እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያ ስላም የምንስማመት ዘመን ይሁን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
Faxre babarkat yigobegchu...lijachum bamlkam mangade yasdegelchu...manfsawe qinat qanhubachu🙏🙏🙏🙏
ድስ የሚሉ ቤተሰብ ፈጣሪ ይባረካቸሆ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ የምህረት ዘመን ያድርግልን⛪❤🙏
እንኳን አደረሳቹህ በጣም ነው እምታምር❤❤❤❤
ወዶቸ እኳን ደህናመጣችሁ ሁላችሁንም እንወዳችኋለን ፍትህ ያለሀጢያቱ ለሚገላታው ወገኖቻችን😢😢😢❤❤
በጣም የምትደነቁ ድንቆች ናቸሁ በርቱ ጋና ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ ጠንኩሩ
እግዚአብሔር ይባርክላችዉ❤
ዘማሬ ቀዳሚ ፀጋ በጣም የማከብርክ ወንድሜ እንኳን አደረሳችሁ
አሜን መልካም አደሰ አመት ይሁንላችሁ በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አብሮን አደረሰን❤❤❤🎉🎉
አቤት ፍቅራቸው ደስስስስስ ሲለኝ ሁሌም የማይቀየሩ ምርጥ ጥንዴችችችች ሺአመት ኑሩ
ደሥ የሚሉ ፈጣሪ ፍቅራችሑን የበለጠ ያድርግላችሑ ሔሉ እሥቲ ተመልከቻቸው በፍቅር ያሉ ተማሪ
እግዚአብሔር የምታስቡት ነገር ሁሉ ሚሳካበት ያድርግላችሁ ። ዘማሪ ቀዳሜ ፀጋ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ ❤
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር የመጣብንን መከራ ያርቅልን
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ከዚህም በላይ ብዝዝት ያድርግላችሁ የኔ ምርጥ ጥንዶች❤❤❤❤❤
መልካም የስኬት ዘመን ይሁንላችሁ ❤🌻🙏
መታደላችሁ ❤ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን አብሮ አደርሰን አዲየ እና ቃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው የምወዳችሁ ሶስታችሁንም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
በጣም የምንወዳቸው ጥንዶች❤❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን
እንኳን አደረሰን ❤❤❤❤ ምንወዳቹና ምናከብራቹ ከዝ ለበለጠ ስከት ያብቃቹ በእውነት ትለያላቹ ❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደርስን እግዚአብሔር አምላክ ያስባችሂትን ያሳከላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ፀጋውን ያብዛላችሁ የተዋሕዶ ዕንቁዎች🌷🌷🌷🌻🌻🌻💯🌹💚💛❤️🕊🕊🕊✝️
እንኳን አደረሳቹሁ እግዚአብሔር ፍቅራቸው ይባረክላቹ የኔ መልካም ች🌼🌼🌼🌼❤❤❤🌼🌻
እግዚአብሔር እሰከመጨረሻው አብሮ ያኑራችሁ ፍቅር ትዳር በእናተያምራል ❤🎉 ከላይነው ትዛዙ 🎉
🎉አድስና ቃልየ የፍቅር ተምሳሌት❤❤❤❤
❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
ቃልየ ስወድሽ በምክንያት ነው የምርጦች ምርጥ ሽ አመት ኑሩልን በፍቅር❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሠን የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆች እና የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤❤
እንኳን አደርሳችሁ እህት ወንድሞቸ።መልካምአድስአመት ይሁንልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
Addiss ena kal Egziabher ytebkachu መልካም ምሳሌዎች ናቸው ለተዋህዶ በ እምነት በፍቅር ኣፅንቶ ያኑርልን እኛንም ይባርከን
ቀዳሚ ፀጋ በጣም ነው ምንወድህ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ
ቃልየ ድሮ አዲስና ቃል ነበር አሁን ቃል ፍርኒቸር እያልኩ ተቸገርኩ ወይ አዲስና ቃል ፈርኒቸር ብትሉት ለማንኛውም እግዚአብሔር ይጨምርላቺሁ ዋጋውን ንገሩን ብየ ነበር በቻላናቺሁ
እውይ የእውነት አፍቃሪ እኮ ነች ቃልዩ
በጣም ነው የምወዳችሁ አዲስዬና ቃልዬ:: እናተ እኮ በጣም ሀብታም ናቸሁ በጌታ ተገዝቶ በፍቅር መኖር እኮ ትልቅ ሀብት ነው❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቃልዬና ሓዲስ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በበለጠ ፀጋና በረክት ይሙላችሁ ነገር ግን ሓዲስ ቃል ተማሪ እያለች ስሰራቸው የነበሩ ስራዎች ማለትም እግዚአባሔር ፀጋውን ሰጥቷቸው በአቅም ማነስና አስተዋሽ በማጣት የተደበቁ እንቁ ዘማሪያንን እያቀረብክ ስሰራው የነበርከው ስራ እጅግ በጣም ደስ ይል ነበር ቢታጠነክረውና ብትቀጥለው እጅግ በጣም ደስ ይላል ይህ የነ አስተያየት ነው እንኳን አደረሳችሁ የሚወድህ የሚያከብርህ ዘማሪ ቀዳመፀጋ እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህን ይባርከው ባለቤትህንም እንኳን አደረሳት
እንኳን አብሮ አደረሰን ዳቆን ዘማሪ ቀዳሚ ፀጋ ሁላተቹሁንም እንወዳቹሁ አለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተማሪ በነበርኩ ስአት ደግሞ የትምህርት ቤቴን ቅጥር ግቢ ለማየት ጓደኞቼን ለማግኘች በጣም እጓጓለሁ 🎉🎉🎉🎉
እጅግ በጣም ጥሩጥንዶች ናቹ በልርቹልኝ የኔ መልካሞች❤🎉
የበሰለ ማንነት የሌላቸዉ ይቱበሮች እነዚህ ባልናሚስት ናቸዉ ትንሽ እስከሚያድኩ በትጠብቋቸዉ ሲያወሩ እየተቅለበለቡ ሲዘምሩም ተቅለብልበዉ ሁለ ነገራቸዉ የቸኮለች አፍሳ ለቀመች አይነት ነገር ናቸዉ
ቀዳሚፀጋ የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ እድሜና ጤናን ይስጥህ❤ ቃል አድሴ ብርቱ ወጣቶች እወዳችኋለሁ❤
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤🌻❤🌻❤🌻❤❤❤❤❤
እጅግ እምንወዳቸው ቤተሰቦቻችን
እንካን ኣደረሳችው።