አዲስን ማን በደንብ ያውቀዎል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 911

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  2 ปีที่แล้ว +260

    አቤል ጥበብ ይህ የ አቤል የ ቴልሌግራም ቻናል ነው በዚህ ቻናል
    ለ ፋሲካ የተለያዩ የ ሀገር ባህል ልብስ ያገኙበታል
    ሊንኩን በመጫን ይገልገሉ ይሎታል ከአቤል
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    t.me/abmeaz

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 2 ปีที่แล้ว +229

    እናትና አባታቹህ እንዲህ ስትፍለቀለቁ ሲያዩ እንዴት ደስ ይላቸው ይህን.. የታደሉ ወላጆች!! እረጅም እድሜ ተመኘሁላቸው!!!

  • @ኂሩተሥላሴ
    @ኂሩተሥላሴ 2 ปีที่แล้ว +72

    እፍፍፍ በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ ፍቅር እግዚአብሔር ነው ሰው እግዚአብሔርን ከያዘ እግዚአብሔርን ካወቀ ኹሉ ሙሉ ነው ደስ ስትሉ❤❤❤

    • @frieyoutube
      @frieyoutube 2 ปีที่แล้ว

      ሂሩቴ ሰብ አርጊኝ

  • @سارهاا-د7م
    @سارهاا-د7م 2 ปีที่แล้ว +55

    ወይ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አበላ አድ ቀሚስ ስራልኝ አገር ስገባ ወስደዋለሁ አስቀምጥልኝ ቃልዬጋ💔💔💔💔🤔

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 2 ปีที่แล้ว +46

    የኔ ባለማተቦች እወዳችዋለው በድንግል ማርያም ስም🙏❤

    • @zebiderwondmu8561
      @zebiderwondmu8561 ปีที่แล้ว

      ውይ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @ነኝእኮየአባየናፍቂሀብታም
    @ነኝእኮየአባየናፍቂሀብታም 2 ปีที่แล้ว +35

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ቅዱስ ጊወርጊስ ወራሀውይ ባህል አደርሳችሁ and እንኳን ለታላቁ አዱሀ ባህል አደርሳችሁ

  • @zewdituorthodox7256
    @zewdituorthodox7256 2 ปีที่แล้ว +22

    ወድም አማቾችኮ አይመስሉም ሲአምሩ ማለቴ ወንድም አማች እደዚህ አይቀራረብም ጓደኛ መሆን የሚፈልጉት ራሱ ከውጭ ሰው ጋር ነው የነዚህ ይለያል❤😍

  • @zamzamnurye3975
    @zamzamnurye3975 2 ปีที่แล้ว +27

    እነዚህ ወንድምአማቾች በጣም ደስየሚሉኝ ይመቻችሁ

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 ปีที่แล้ว +14

    ጥሩ አስተዳደግ ምግባረ ስናይ ናችሁ እናተን ወልዶ ያሳደገ ይባረኩ ይሄ ነው ኢትዩጵያዊነት ታድላችሁ ተባረኩ

  • @weynwaa9493
    @weynwaa9493 2 ปีที่แล้ว +12

    3 አንድ አይነቶች ሁሉ ነገራቹ እኮ ነዉ ደስ የሚለዉ 💖💖💖💖😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
    @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ 2 ปีที่แล้ว +28

    እናታችሁ ማህፀን የተባረከች ነች ደስስስስ ስትሉ

  • @ሕልናቲዩብ
    @ሕልናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +42

    እንኳን በሰላም መጣቹ ወንድሞቼ እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳቹ ለቃልዬም እንኳን አደረሰሽ በሉልኝ የኔ ማሮች እህታቹ ከሱዑድ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @avip2665
      @avip2665 2 ปีที่แล้ว +1

      ዉይ ደስ ስትሉ

    • @avip2665
      @avip2665 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ፍቅርቸሁን ያብዛላቸሁ 💔💔💔💘💘💘💘💔💔💔💔💔💔💘💘🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @fantahunendalew6161
      @fantahunendalew6161 2 ปีที่แล้ว

      ደስ ስትሉ

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰውን ማስደሰት ግን መታደል ነው እድለኛ ናችሁ በጣም እየሳቅሁ ነው ያየሁት ቤተሰባችሁ በሙሉ ይባረክ የወለዶችሁ የተባረኩ ይሁኑ

  • @hay5360
    @hay5360 2 ปีที่แล้ว +7

    ሀሀሀሀሀ አይ አቤል እኮ ይሳቅ ማርያም ስዎዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አትጥፉ ቶሎ ቶሎ ብቅ እያላችሁ ፈታ አርጉን

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +26

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ምርጦች ወይኔ የናንተ ፈገግታ ሰያይ እኾ ከጭንቀት ነው የሚገላገለው እግዚአብሄር በፍቅር ያኑራችሁ
    ደሞ ለሊቀ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርግሰ ወርሀዊ በአል እና ለበአል አድዋ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 2 ปีที่แล้ว +42

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች በጣም ነው የምታስቁት 😂😂😂😂 ኮሜዲ ብትሆኑ ይዋጣላችኋል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      wedi endemamer aberne endeg

    • @MelatNiguse
      @MelatNiguse 2 ปีที่แล้ว

      @@sinteblog5870 ክም

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      @@MelatNiguse dmerigne ena dmerkushe

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ፡በሣቅ፡የአላህ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mehedermelese6253
    @mehedermelese6253 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚያብሔር አምላክ በዚህ ሳቅ ያዝልቃችሁ ደስ ስትሉ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 2 ปีที่แล้ว +4

    እደዛሬ ስቄም አላውቅም አቤላ ምኑ የቱ😂😂😂😂😂😂 ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛው 🙏🙏🙏

  • @meazitesfa6236
    @meazitesfa6236 2 ปีที่แล้ว +1

    ሦሥታቹህም የተለያየ ባህሪ ኣላችሁ ግን ሥነ ምግባር 1ናቹ አዲሥ ድምፅ 2ኛ አቤላ እርጋታ እዮባ የሆነ ቀበጥ ነገር ብቻ በጣም ደሥ ትላላቹ😍😍

  • @lewogbeltaw3377
    @lewogbeltaw3377 2 ปีที่แล้ว +9

    ውይ ደስ ስትሉ የእውነት በፍቅር የተሞላ ቤት ቀሪውን ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ስቀው የሚያስቁኝ ነገርስ

  • @روزاباتا
    @روزاباتا 2 ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን በሳቅ ገደሉኝ አቤልዬ እዮባ ሓድስዬ የሳቅ ምንጭ። ስከፋኝ ከናተ ቲዩብ። ገብች። በቃ ሁሉም ነገር እረሳዉ አለሁ። 🌹❤❤❤❤❤ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ከኩፉ ነገር ሁሉም ትጠብቃችሁ🌹❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 ปีที่แล้ว +13

    ሳቅ እና ደስታን ሰላምን ያብዛላችሁ 😍😘😘😘😘😘😘😘

  • @abayneshfekadu9091
    @abayneshfekadu9091 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በእመብርሀን ምን አይነት ቤተሠብ ናችሁ አቤልማ በጣም ቀልደኛ አላጋጭ ነገር ነው ብቻ በአጠቃላይ ትመቻላችሁ እወዳችኋለሁ

  • @hlfthlft8357
    @hlfthlft8357 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶቼ በጣም ድብርርርርርር ብሎኝ ነበርና እናንተ ስትስቁ እኔ ስቄ ድብርቱ ለቀቀኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ማሮች😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤል እዮብን እኮ ጉሊት አረከው ቲማቲም ሽንኩርት እላዩ ላይ አስቀምጥከው ሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ7ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ7ዠ 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ይጠብቃችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስና ለአደዋ አመታዊ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን

  • @ዜድወሎየዋ-ተ1ዘ
    @ዜድወሎየዋ-ተ1ዘ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የእስልምና እምነት ተከታይ ነኝ
    በጣም እከታተላችሆለሁ
    አድስ ቃል እዮብ ሁላችሁንም በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ ፍቅር የሆናችሁ ስርአት ያላችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ።

  • @emiyeethiopia7130
    @emiyeethiopia7130 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አዝግናችሁ ኢዮብ እና አቤል 😂😂ቃልዬ ሳታሳዩን በድምፅዋብቻ 😘አኩርፍያለው ቃልዬ ሰላላየዋት 😑☺️🤨😣😔😔

  • @hwfeuet3037
    @hwfeuet3037 2 ปีที่แล้ว +5

    የመዳምን ጩሀት በናተ ሳቅ እርስት እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ የሳቄዬ ምንጮች❤❤❤❤❤

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላማቹ ይብዛ ተወዳጆች እኳን አደረሳቹ የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ክብር በአል አሜን በያለንበት ጥበቃ አይለየን ሀገራችን ሰላም ያርግልን በርቱ በጣም ታምራላቹ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ በክርስቶስ ፍቅር እንወዳቹዋለን ወድሞቻችን አቤል እዮብ አዲስ 🌹🌹🌹🌹

  • @kidestabebe2666
    @kidestabebe2666 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ነው የምትሉት አቤል ግን ፈታ ነው የሚያደርገው በሳቅ ግድል ነው ያረገኝ ሁሌም በራሱ ሙድ ነው የሚሄደው ቀረፃ ላይ ነኝ የለም በቃ ፈታ ያለ ልጅ ይመቻቹ

  • @mplazamplaza2033
    @mplazamplaza2033 2 ปีที่แล้ว +5

    ስታምሩ ፈጣር💒🙏 ፍቅርችሁን ያብዛላችሁ የእዉነት በጣም ዘና ነዉ የደረጋችሁኝ🙏💓😍

  • @omaalemayehu2343
    @omaalemayehu2343 2 ปีที่แล้ว +2

    ታስቀናላቹ ቃልዬ እድለኛ ነሽ ከነዚህ ፍልቅልቅ ቤተሰብ እንኩአን ተቀላቀልሽ

  • @noname-y3n4p
    @noname-y3n4p 2 ปีที่แล้ว +8

    ልጆቼ እነዳተ ይባረኩልኝ ስታምሩ❤❤❤

  • @mulusetzemn4752
    @mulusetzemn4752 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ፍቅርየሆናችው ወድምአማቾች ፈጣሪይጠብቃችሁ .ግንቃል የትጠፋች

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 2 ปีที่แล้ว +10

    አንካን ደና መጣችው ቤተስቦ ስውዳችው 🌿🌿🌿🌿😘😘ቀጥሉበት በጣም እርፍ ነው በሳቅ ገደላችሁን😂😂😂

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ብዝዝዝዝዝት ያድርጋችሁ ስትፍለቀለቁ ኑሩ ወንድሞች በጣም ነው ደስ የምትሉት ለናትና ላባታችሁ እረጅም በእድሜ ከጤና ጋር ያኑርላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @yeshitila6159
    @yeshitila6159 2 ปีที่แล้ว +34

    በዚህ ሠአት እናተ ባትኖሩልን በምን ፈገግ እል ነበር ኑሩልነ ምርጦችየ😘😘😘

  • @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ
    @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ አላህ ይጠብቃቹሁ በፍቅር ነው ምወዳቹሁ ቃልዬን ደሞ ፍቅር ነሽ ኢትዮ ስመጣ ግን እናንተን መዘየር እፈልጋለሁ ከተቀበላቹኝ ዙዚ ነኝ ማሚዬን ናፋቂ ስደተኛዋ

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji 2 ปีที่แล้ว +7

    በገዛ ስልኬ ሆዴን ልታመም😂😂😂😂😂😂ሰላማችሁ ይብዛልኝ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ውብ ቤተሰቦች💞💕💖💖💖💖

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ለራሱ ልተኛ ስል እንቅልፌን አስጠፉት እግዚአብሔር አምላክ ሰላማችሁን ያብዛልኝ

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ፍቅርተስላሴዩቲብ
    @ፍቅርተስላሴዩቲብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዉይይይ ስወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቃልዬ ስወድሽ እኮ ፍቅርርርር የበዛበት ቤተሰብ ድግል ጥጠብቃችሁ ከአቤል አንድ ቀሚስ አሰራለሁ እናተን ማስተወሻ

  • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
    @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ 2 ปีที่แล้ว +6

    ሠላማችሁ በክርስትስ ይብዛ እንኳን አህና መጣችሁ እግዚአቢሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ💚💛❤️እዮባ አይዞህ

  • @ሜሪጓልሰብዓእንደርታ
    @ሜሪጓልሰብዓእንደርታ 2 ปีที่แล้ว +1

    ምኑ የቱ አረ ኣብየላ በሳቅ ልሞት ነኝ😂😁 እፉፉ ደስ ትላላቹ የኔዎች ስወዳቹ💓💓💓💐💐💐💐💐💙💙💙💋💋💋💋

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 2 ปีที่แล้ว +7

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በጌታ ስም ስታስቁ እፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወንድማሞች ስዋደዱ እግዚአብሔርን ደስስስስስስ ይለዋል እኛንም ደስ ይለናል በእውነት ፍቅር እያስተማራችሁን እኛን ዋውውውውውውውውውው ከዚህም በላይ በቤታችሁ የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ደግሞ አንድ አይነት ነው ከሌራችሁ ወይኔ በአንድ ቀን ነው እንደ የተወለዳችሁ የቃልዬም መልክ አንድ አይነት ነው ከእናንተጋር ግን ምንድነው ሚስጥሩ????😁🤣🤣🤣😀😀😅😂😂 ኢዮብ ግን 88 እግር ያላት እንስሳ አለ እንደ ወይኔ አንተ ልጅ ግን በጣም አሳቀኝ አባባልህ😁🤣🤣🤣😀😀😅😂😂 በሥላሴ ስም እኔ ማ በሳቅ ሞትኩ ወይኔ ግን አያልቅባቸውም አይደል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወይኔ ግን ማለት ነው አፋችው ነጭ ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት ይሸታል ልበል?? ወይስ ከሐዲስ በስተቀር ኢዮብ እና አቤሎ ግን ለሐዲስ ብድሩን መልሱለት ከምር 😁🤣🤣🤣😀😀😅😂😂 ቃልዬም አንድ ቀን ስልክ እያወራ ይዞራል ብላ ነበር ግን ለምን ትዞራለህ ሐዲስዬ ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ደግሞ ቃሪያ ስትበሉ ፍሬውን መውጣት የለባቸውም ፍሬው ከወጣ ምኑን ተቀጡ ወይኔ ፍሪ ናችሁ ሌላ ቀን ግን ከነ ፍሬው ብሉት ዋ።

  • @yeneneshbeyene7155
    @yeneneshbeyene7155 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በሰላም መጣቹ የኔ የሳቅ ምንጮች ስወዳቹ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ቁጅና የ ነው በቤታችሁ እግዚአሔብየር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የኔ ፍልቅልቆች

  • @samrawitalemu8069
    @samrawitalemu8069 2 ปีที่แล้ว +8

    ውይ ደስ ስትሉ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁሌም በድስታ ኑሩልኝ እዮባ ካተጋ ፍቅር ይዞኛል❤ ተረዳኝ ሳልሞት😌

  • @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
    @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይብዘር ፈጣሪነኝ አለስወዳችሁ ፍቅር የሆነቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔመልካም ወንድሞቸ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 ปีที่แล้ว +6

    እመቤቴ ማርያም አትለያችሁ ልዩ ወድም አማቾች 💔💔💔👏👏👏

    • @frieyoutube
      @frieyoutube 2 ปีที่แล้ว

      ነዋ ሰብ አርጊኝ

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว

    ወላህ ነው የምላቹ ደብሮኝ ከሆነ እናተን ሳይ ፈታ እላለሁ ምርጥ ወድማማቾች ደስ የምትሉ የምር ሳቃቹህ ፈገግታቹህ ሙዳቹህ ይመቸኛል ቃልየ ጭምር ወላሂ እወዳቹሀለሁ ደግሞ 4 በጣም ትመቹኛላቹህ ለሁላችሁም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጣቹህ ሁለየም በፍቅር በሰላም ሺ አመት ኑሩልኝ ከነ ቤተሰቦቻቹህ የኔ ምርጦች

  • @ሀዩገጠሬዋ
    @ሀዩገጠሬዋ 2 ปีที่แล้ว +15

    ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

    • @frieyoutube
      @frieyoutube 2 ปีที่แล้ว

      ሀዩ ሰብ አርጊኝ

  • @የተዋህዶገጽ
    @የተዋህዶገጽ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይቅሩን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
    @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 2 ปีที่แล้ว +17

    _ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ወንድማማቾች ምርጥ ወንድሞቼ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ምርጥ ልጆች ምርጥ ጎረምሶች ምርጥ ልጆች ..... ይቀጥላል❤_

  • @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
    @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኑርልኝ ነፉአመት በፍቅር በደስታቴሌ ግራም አያስገባኝም ለምንድነው

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጦችየ ስወዳችሁ መልካም የፆም ወቅት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች🙏🙏🙏

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
    @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስስስስስስስስ ትላላችሁ የፍቅር ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው በቀጣይ እንጠብቃለን

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
    @ስሊነኝየራያዋቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +9

    የምር በጣም ደስስስ ትላላችሁ ውዶቸ እምየ ፍቅራችሁን ታበርታልን አሜን//💔🤲የሳቅ ነገር አይነገር🤣🤣

  • @abrihasisay4240
    @abrihasisay4240 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስ ላሊበላ እግዚያብሔር ያሳካልህ አዲስየ💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm
    @ወይንሀረግማርያምእናቴm 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ በማርያም ደስ ስትሉ በሳቅ ገደላችሁኝ ❤❤😂😂

  • @selamawitfiker914
    @selamawitfiker914 2 ปีที่แล้ว

    Wow wunet betam des tilalachu abo Fexari selamachun bexif yabizalacbu Egizabiher Yixabiqachu

  • @ዜድወሎየዋ-ቨ2ጸ
    @ዜድወሎየዋ-ቨ2ጸ 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጦችየ ደሥ ሥትሉ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ
    @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ 2 ปีที่แล้ว

    ሆዴ ቁስልነው ያለው ማሪያምን የኔውዶች ስወዳችሁ 😅😅😅😅😅😅😅😅 ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እዮቤ ተጎዳኮ ወይኔ ስታምሩ

  • @yrged6942
    @yrged6942 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር. ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውዶች

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      wedi በናትሽ ደምሪኝ አበረታችኝ ውዴ እንደማመር በማርያም

    • @gatenet318
      @gatenet318 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዔሊ እኮ ድንጋይ የለበሰትች ናት ዋይ ስታስቁ ይመቻችኹ 👍👍

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ሠላም ሠላም ዋዉዉዉዉ ደስ ስትሉ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ቃልዬበናትሽ ደምሪኝ አበረታችኝ ውዴ እንደማመር በማርያም

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 2 ปีที่แล้ว +1

    እወይ እናተ ልጅች ስወድቹ ወላሂ በሰቅ ልብ ቆስለ እበከቹ ቶሎ ቶሎ ኑ በጣም ነዉ ፈታ የምታረጉት

  • @frey1355
    @frey1355 2 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ ደስ ስትሉ እድሜ እና ጤና ይስጠቹ ኣይለያያቹ ፈጣሪ ከነ ቤተሰባቹ ክፉ ኣይንካቹ 💓💓💓💓💓💓💓

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በስላም መጣችሁ 😍
    ዛሬስ ተሳክቶልኝ ሁለተኛ ነኝ ☺

  • @አሰኒተዋህዶ
    @አሰኒተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว

    እዮብ ግን ቃሪያዉ እንዴት ነዉ😁
    የቅርብ ጊዜ ተከታያችሁ ነኝ ደስ ትላላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ🙏🙏🙏❤️

  • @ዛሬምተስፋየባንተነዉ
    @ዛሬምተስፋየባንተነዉ 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣቹህ የኛ ፍልቅልቆች በስደት ላይ ሁኘ የናተ ስከታተል ጭንቅ ያስረሳል ዉዶች በርቱልን

  • @nardiabebe3358
    @nardiabebe3358 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤል በሳቅ ገደለኝ ሁሌ በራሱ ሙድ ነው እመቤቴ ትጠብቃችሁ 🙏💖

  • @እኔክርሥቲያንነኚ
    @እኔክርሥቲያንነኚ 2 ปีที่แล้ว +3

    እናተን ባየሁ ቁጥር ሠወሥት መታ ወድልጂ እመብርሀን ብሠጠኚ ብየ እማፀናለሁ ደሥሥትሉኚ ሏልዩ ናቺሁ

  • @wegilema8964
    @wegilema8964 2 ปีที่แล้ว +1

    Siwedhachu eko wuyyyyiii good family

  • @ብርቱካንእዳለማው
    @ብርቱካንእዳለማው 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር። ይጠብቃችሁ ምርጦች

  • @hadayaadaya8537
    @hadayaadaya8537 2 ปีที่แล้ว

    አቤል ቅጣቱን በስርአት አልተቀጣም እዮብ ነው በስርሀቱ እሚቀጣው በጣም ደስ ትላላችሁ እናተን እያየሁ የመዳም ቁሺና ቁጭ ብሎ ቀር በሉ አትጥፉ ቶቶለ ኑልን እኖዳችሁ አለን

  • @tsheyasefa2272
    @tsheyasefa2272 2 ปีที่แล้ว +3

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅች
    እኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም አደረሳችሁ አደረሰን
    ፆሙን የፍቅር የሰላም የአንድነት ለሐገራችን ለህዝባችን ሰላምና ፍቅር የሚያሰጥ ያድርግልን
    የመንግስተ ሰማያት መውረሻ
    የዳቢሎስ ድል መንሻ ያድርግልን።።

  • @tsegaanjelo5310
    @tsegaanjelo5310 2 ปีที่แล้ว

    Endat dsi endemetilu tebarku bexam nw yazenanachugi

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 ปีที่แล้ว +8

    ምርጦችየ እንኳን ደህና መጣችሁ💕
    በሳቅ ገደላች😂 ፈገግታወቼ😘
    ይህ ፖሮግራም ይቀጥልልን

  • @سارهبلي
    @سارهبلي 2 ปีที่แล้ว

    እሰኪ ኣንድ ነገር ልበላቹ እኔም ከ ኣባተቹ ሁናቹ 3ሱስታቹ ለማነዉ ምትወዳዉ ማነዉ ረባሽ ማነዉ ጎበዝ እያላቹ ጠዩቁት በመጨረሻ ብጣም ነዉ ምወዳቹ ቃሊየም ዉድድድ ነዉ ማርግሽ B ነኝ የራያዋ ቀብጥ💘💘👌👌🤘

  • @tsfhuiwguhf4173
    @tsfhuiwguhf4173 2 ปีที่แล้ว +4

    እረ ልሸቅልበት በሳቅ ታመምሁላችሁ በቃ ኑሩልን የኛ ትሁቶች አትጥፉ ብቅ ብቅ በሉልን በናታችሁ በጣም እየጠፋችሁነው

    • @frieyoutube
      @frieyoutube 2 ปีที่แล้ว

      ወድሜ ሰብ አርገኝ

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 2 ปีที่แล้ว

    እዮብን ተጫወታችሁበት ታናሽ ስለሆነ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 ปีที่แล้ว +7

    እናንተ ኮፒ የሆናችሁ ልጆች እንኳን ደህና መጣችሁ😂😂😂 ደግ ፈታ አረጋችሁን

  • @selambelew869
    @selambelew869 2 ปีที่แล้ว

    አቤት እንባዬን አስጨረሳችሁኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ይመቻችሁ

  • @ህልምአለኝሲነጋዙዙነኝየባ
    @ህልምአለኝሲነጋዙዙነኝየባ 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ነው ፈታ ዘና የምታረጉት ይመቻችሁ👍❤❤

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ቤተስብ ናችሁ ይመቻችሁ ስትአምሩ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ቃልዬ ስወድሽ እህት ሶስቱ አበቦች ፍቅር ናችሁ እናንተ ትለያላችሁ

  • @ሊድያያ
    @ሊድያያ 2 ปีที่แล้ว +4

    ስወዳቹ እኮ😘😍😍😍

  • @romanzettube9230
    @romanzettube9230 2 ปีที่แล้ว +2

    Aadis# Eyoba end Abela# በጣም ደሰ ትችላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

    • @sewbe9772
      @sewbe9772 2 ปีที่แล้ว

      በጣምእወዳችሁአለሁ

  • @tube3009
    @tube3009 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኩን ደና መጣችሁ ዎንድሞቼ 😍😘

  • @almaztadase5763
    @almaztadase5763 2 ปีที่แล้ว

    አበት እንደት ደስ ትላላችው እግዚአብሔር ይጠብቃችው ፋቅር የሆናችው ቤተሰብ ናችው በርቱ አለያችው

  • @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ
    @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

    ስታምሩ ዘና እኮ ነው እምታረጉት

  • @hliftaem1573
    @hliftaem1573 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ኣምላክ ብዝህ ሳቅ ያዝልቅችሁ ደስ ትላለችሁ እደመና ጥና ይጣችሁ የኔ የፍቅረ ቤተሰባውች ደሞ በጣም ነው እምወዳችሁ ኑሩሉይ በደስታ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💘💘💘❤❤❤❤

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ውድ ወንድሞች 🥰🥰🥰

    • @mairym766
      @mairym766 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን በሰላም መጣችሁ ውድ ወንድሞቻችን በጣም ደስ ትላላችሁ 😁🌷🌷🌷

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

  • @አሏህአንድነዉአይወልድምአ

    ደስ ስትሉ ሁላችሁም ትመሣሠላላችሁ ምርጥ ቤተሠብ አቤል ቁጭ አባቱን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ደስ የምትሉኝ እግዚአብሔር ፍቅራችን ያብዛላችሁ ♥♥💕💕♥♥♥💕💕💕

  • @teerisanyohasan8155
    @teerisanyohasan8155 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😄😄እማማ ዝናሽ አላለም እኔም ባገኛት ደስ ይለኛል እማማ ዝናሽን😂😂😂

  • @hasansaeed2412
    @hasansaeed2412 2 ปีที่แล้ว

    ደሰ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ከዝከ የበለጠ ፍቅርን ይብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅችሁ

  • @GdtFufygl-vd6fm
    @GdtFufygl-vd6fm ปีที่แล้ว

    እዮብየ አፈቀርኩሁ እኮ ተለ ግራምክ ላክልኝ በማርያም🎉🎉🎉🎉

  • @እራያቆቦ-ከ9ኰ
    @እራያቆቦ-ከ9ኰ 2 ปีที่แล้ว

    በናተ እናት ቦታ ሁኘ አሰብኩት ደስታዋን ወደር የለውም በቃ እናተን እያየች መቸም አይከፋት እረዥም እድሜ ለሁላችሁም ተመኘሁላችሁ 🙏🙏

  • @werkye3786
    @werkye3786 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ እውነት ደስ የምትሉ ቤተስቦች ናችሁ