መዝሙሬ ፋርማሲ ነው መሸጥ ያለበት | ዘማሪ ቤተልሔም ተዘራ ክፍል 1 | The Betty show

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

ความคิดเห็น • 333

  • @ebisaasfaw
    @ebisaasfaw 2 ปีที่แล้ว +105

    አይናፍቀኝም አገሩ፣
    ያ ጨለማ ያ አሩሩ፣
    ነጻ አውጥቶኛል ጌታዬ፣
    በነጻነት ልኖር እፎይ ብዬ።
    ---------------------
    ሁሌም ከአእምሮዬ የማይጠፋ መዝሙር፤
    ተባረኪ ቤቲዬ!!

    • @godisabel8636
      @godisabel8636 2 ปีที่แล้ว

      Ye Aster mezmur new wedaje

    • @ebisaasfaw
      @ebisaasfaw 2 ปีที่แล้ว +4

      @@godisabel8636 Bro, አስቴር የቤቲን መዝሙር ዘምራ ልሆን ይችላል። ነገር ግን ኦሪጅናል መዝሙሩ የቤቲ ተዘራ ነው። የቤቲ አልበም ቁጥር 2 ላይ ታገኛዋለህ። ምናልባት ለማረጋገጥ ቀጥሎ ያለውን ሊንክ ተጭነህ በ 27፡18 ደቂቃ ላይ መስማት ትችላለህ። th-cam.com/video/lLGdTLqqcxc/w-d-xo.html

    • @fioriweldai0947
      @fioriweldai0947 ปีที่แล้ว

      S💕

  • @erieritrea6645
    @erieritrea6645 2 ปีที่แล้ว +27

    betty my favorite gospel singer
    Until I learned Amharic, I began to listen to the Bethlehem song. Even Eritreans who do not know Amharic love to listen to the Bethlehem song.
    Betty is a blessing not only for Ethiopia but also for Eritrea.

  • @Andrew-hn7xz
    @Andrew-hn7xz 2 ปีที่แล้ว +35

    ቤቲዬ ለዘለዓለም ተባረኪልኝ በመዝሙሮችሽ ብዙ ተጽናንቼያለሁ።

  • @ከአሃቫየፍቅርማዕድ-ቈ8ሐ
    @ከአሃቫየፍቅርማዕድ-ቈ8ሐ 2 ปีที่แล้ว +3

    Bettye አንቺ በጣም ልዩ ሴት ነሽ! ላንቺ የማያዝን ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም፡፡ ትዝ ይለኛል 2002 ላይ አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ለአገለግሎት ጠርተንሽ ለእግዚአብሔርና ለሕዝቡ ያለሽ ትህትናና አክብሮት አስደንቆኛል፡፡ በትክክል የክርስቲያንና የአገልጋይ ሕይወት ነው በአገለግሎትሽ ያየነውና ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!!!

  • @leulabebe3196
    @leulabebe3196 2 ปีที่แล้ว +49

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር ሌላ አንድ ፖለቲከኛ ወይም አነጋጋሪ ሰው ዘፋኝ ተዋናይ ስታቀርብ ቤቲ በ1ሰአት ውስጥ ብዙ ሺ ሰዎች ነበሩ እሚያዩት አሁን ግን ዘማሪን ቤቲን የመሰለች ለጅ ስታቀርብ ልባቸው እና አይናቸው ከማየት እራቀ ይሔ የሚያሳየው ህዝባችን ምን ያክል አለማዊ ነገር እና የተጨበጨበበት የተወራበት ነገር ላይ እደሚሯከት እና እደሚጋፋ ነው የታዘብኩት ቤቲዬ ዘማሪዋና ቤቲዬ አቅራቢዋ እረጅም እድሜ ይስጣቹ በርቱ ገና ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን

    • @ruthrobera1317
      @ruthrobera1317 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
      @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደ እኔ የታዘበ አለ ?ይገርማል ስለፖለቲካ እራሱ ስርአት ያለበት ብዙ ተመልካች የለም ስድብ ፅንፍ ያለበት ላይ ተመልካች ይበዛል እና ማስተዋል ይስጠን

    • @hulumyalifal-jq1zz
      @hulumyalifal-jq1zz 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ብለሻል 🙏ሰው ከመንፈሳው ይልቅ ለምድራው መሮጥ ይወዳል 🥺😭እግዚአብሔር ይርዳን በቤቱ እንዲንፅና የምር

    • @frenihabte4261
      @frenihabte4261 2 ปีที่แล้ว +2

      Leul Abebe, orthodox kehonk mn ttebqaleh enezi . Ye orthodox mezmur ansoh new 🤔🤔🤔

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 2 ปีที่แล้ว +3

      አንቺ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ምንቶሰሪያለሽ ከመናፍቃን ቤት🤔🤔🤔🤔በጣም አሳቅሽኝ ማረፊያ የሚል ጣች ነፍስ😂😂😂😂😂😂

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera1317 2 ปีที่แล้ว +6

    ቤቲዬ የኔ ምርጥ ዘማሪ ባንቺ ዝማሬ በብዙ ከተባረኩት ነኝ ተባረኪልኝ

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 ปีที่แล้ว +23

    እንኳን አደረሳቹ ሁለታችሁም። በህይወቴ እስካሁን በቤቲ ዝማሬዎች ነፍሴ ከአምላኳ ጋር እንደተሳሰረች ነዉ። ቤትዬ ዝማሬዎችሽንም አንችንም እወዳችኋለዉ በብዙ የበረከት ዝማሬዎችሽ ተገልጠሽ ለማየት እጓጓለዉ ተባረኪ።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 ปีที่แล้ว +3

    ውብ ኢትዮጵያዊት ቢቲ አድናቂሺ ነኚ ተባረኪ ጤና እድሜ ይስጥሺ!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @tigistamare128
    @tigistamare128 2 ปีที่แล้ว +3

    በትዩ እጅግ በጣም አከብርሻለሁ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ አማ ተሰቀለ የሚለውን መዝሙር ብትዘምርልኝ በጣም ደስ ይለኛል።

  • @abraham_zelalem
    @abraham_zelalem 2 ปีที่แล้ว +5

    She is so articulate and humble. Her understanding of God's words is simply amazing!!

  • @alemnehsisay6291
    @alemnehsisay6291 2 ปีที่แล้ว +6

    ዕውነት ነው ፋርማሲ ውሰጥ ነው መሸጥ ያለበት የፈጠረሽ ያሰዋበሽና እንዲህ ያማረ ደምፅና ቅላፄ እንዲወጣሽ አድርጎ የሠራሽ ሥሙ ብሩክ ይሁን!!!

  • @fhjvcghjb5394
    @fhjvcghjb5394 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባረክ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም ደስታን እና ሰላም እና ጤና ይስጥሽ በፋይናንስ ጌታ ይባርክሽ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 ปีที่แล้ว +8

    ምርጦችየ ተባርካችሆል እድለኛ ሰው ናችሁ ፡ በጌታ በኢየሱስ አምኖ ልቡ ያርፍ ሰው ናችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @fentateshome5598
    @fentateshome5598 ปีที่แล้ว

    አውነት በጣም ምርጥ ዘማሪ ነሽ በጣም በጣም እረጋ ያልሽ ልጅ ነሽ እኔ 1996 ጀምሬ መዝሙርሽኝ እሰማለሁ ድቅ ነው

  • @richoye2455
    @richoye2455 2 ปีที่แล้ว +9

    Bettye my love, i remember hawassa university when i hear ur songs ...i passed those yrs through ur songs...they r my painrelefs...no word bettye.God is using u to change me ...I am abled to call him Abbba....kirbe endale endisemagn hogne yekerehut banchi zmarewoch new.🤗😍

  • @tsehayneshlema1955
    @tsehayneshlema1955 2 ปีที่แล้ว

    መዝሙሩ የሰጭው የእግዚአብሔር ነዉ እህቴ ቃሉ ይስተካከል

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር መልካም ነው!
    በብዙ ተባረኩ መልካም ፍሲካ በአል
    ቤቲዬ ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኪ
    1 Peter 1 (አማ) - 1 ጴጥሮስ
    3-5: ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 2 ปีที่แล้ว +80

    ቤቲዬ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታይ ወንድምሽ ነኝ እንዴት እንደምወድሽ ቃላት የለኝም ለመጀመሪያ ጊዜ መልክሽን አየሁት እርጋታሽ ደሞ የበለጠ እንድወድሽ አረገኝ እግዚአብሔር ጤናና ረጂም እድሜ ይስጥሽ አንቺ የዘመርሽው አብሬ መዘመር የማልችለው መዝሙር ይኖር ይሆን ? አይመስለኝም !

    • @tigistbirru4622
      @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว +3

      Enem 👍

    • @unify9481
      @unify9481 2 ปีที่แล้ว +1

      ወርቅ ፡ ሰው።

    • @Grandas7358
      @Grandas7358 ปีที่แล้ว +2

      Melkam nw mezmur mewudedeh.
      Bez agatam beGeta Yesus Kristos endetamen enam Ye eyesus teketay endethone aberetatahaleu.
      Ergatan,meregagatena selam yemgegneu beEyesus becha nw.

    • @mikemike2627
      @mikemike2627 ปีที่แล้ว

      @@Grandas7358 ተረጋጋ !

  • @zerubbabelrundassa7916
    @zerubbabelrundassa7916 2 ปีที่แล้ว +8

    Selam sisters, it's good to see you both. Bety (Tezera), I have been listening to all your powerful songs for more than 15 years. Still fresh Still changes lives. Not only your songs, also I love you as we all should love one another in Christ. I remember about 10 years ago I prayed for you on some specific topics. I believe it was the leading of the precious Holy Sprit. I am so glad to see you on Betty Show. May the Lord bless you and your family and also your ministry (services). I love you both.

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 4 หลายเดือนก่อน

    ቤትዬ ወድሻለሁ መዝሙሮችሽን በጣም የምወዳቸው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ተባረኪ❤❤❤

  • @azmarinopress9628
    @azmarinopress9628 2 ปีที่แล้ว +15

    ኣስመራ ሆኜ ነው ቤቲዬን የሰማሁዋት እና እንዴት የቤቲ መዝሙር ከሰው አእምሮ መፈጠር ይችላል የእግዚአቢሄር እጅ ካልሆነ ብዬ ፈጣሪዬን ያመሰገንኩባቸው ቀናት አስታወስኳቸው God bless u sis

    • @redbag3453
      @redbag3453 2 ปีที่แล้ว

      Ata rukus Dembia!!
      Embear mis deqi Adika teielil aleka 😆😆

    • @azmarinopress9628
      @azmarinopress9628 2 ปีที่แล้ว

      @@redbag3453 Amlak yibarikaka God bless u yeinti libonaka yikfetelka

  • @siparalegesse7396
    @siparalegesse7396 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ ዘመንሽ ይባረክ ለኛ በረከት ነሽ ስለአንቺ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ሁለታችሁም ተባረኩ

  • @klieben9942
    @klieben9942 หลายเดือนก่อน

    ለእግዚአብሔር መዝሙር መዘመር ከእድሜ አይደለም የሚመጣው ፡ ነገር ግን ከልብ ከሚመነጭ ለእግዚአብሔር ካለ ፍቅር እና ታላቅ ክብር ነው ። ቤቲ በመዝሙሮቿ እንዳየነው ፡የክርስቶስ መንፈስ የሞላባት ሆና ራሷን ለአገልግሎት አቅርባ ስለነበረ ነው ።

  • @yeshitiladancho935
    @yeshitiladancho935 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤቲዬ እግዚአብሔር እንዲህ በቃሉ ሙላት ስለሞላሽ እና ሙሉ ሴት ስላረገሽ ስሙ ይከበር!! እውነትና መንፈስ ሰለሞላባቸው መዝሙሮችሽ ክብሩን እርሱ ልኡሉ ይውሰድ!!! በአዲሱ አልበምሽ ከሚባረኩት አንዱ እኔ ነኝ,በናፍቆት እንጠብቀሻለን!!!😍💪👏

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቤቲ ጫት ቤት ሁኜ ሲሰማሽ ዛሬ ጌታ ይባረክ ለህይወት ሆነ

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 2 ปีที่แล้ว

    Bereketoch nachu! Beti show alebabes andegna #1 😱 TEBAREKULIGN betam!!!

  • @PresenceTube
    @PresenceTube 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲ ስለአንቺ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ዘርሽ ይባረክ ።

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤትዬ ብርክቲ መዝሙሮችሽን ጌታዬን አመስግንበታለው ።በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን ።አቅራቢ ቤት ተባረኪ. ።ዝምብዬ
    ሳስብ ሳሰላስለው
    እግዛአብሄኤር እንዴት ድንቅ ነው ።የምወደው መዝመርሽ ።እወድሻለው ቤትዬ

  • @atitegebadmasu1219
    @atitegebadmasu1219 2 ปีที่แล้ว +27

    “እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ምንድር ነው? በምትሰበሰቡበት ጊዜ ለእያንዳንዱ መዝሙር አለው፥ ትምህርት አለው፥ መግለጥ አለው፥ በልሳን መናገር አለው፥ መተርጐም አለው፤ ሁሉ ለማነጽ ይሁን።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥26

  • @bisratfeshay9533
    @bisratfeshay9533 2 ปีที่แล้ว +1

    Ene getan salkebefit Betin bcha neber yemsemaw Eritrea 🇪🇷 hogne geta ybarksh betye

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 2 ปีที่แล้ว +26

    ሁለት ምርጥ እህቶቼ ቤቲዎቼ እንኳንም የአባቴ ልጆች በሠላም አደረሳችሁ።

    • @Truth-wb5nk
      @Truth-wb5nk 2 ปีที่แล้ว +1

      🙈🙉🙊ኸረረረረረ የትኛዋን ነው የሙዝ ቡፌን ነው ሁለተኛ ዘማሪዋንየተወደደች ናት ከድሮም 💞

  • @liyagetachew1
    @liyagetachew1 2 ปีที่แล้ว

    Yene web. Ewnetem mezmuresh medahnit new.
    Beteley .. Abet webetu.. milew mezmuresh yehiwet tenbit new.
    Zemensh yebarek.. bereketesh molto yefses. I love you. Bethelehm tezera.
    You are blessed 💗💗💗

  • @yifruhailu5268
    @yifruhailu5268 2 ปีที่แล้ว +3

    Betty Tafesse,
    Thank God you’ve transformed into an incredible, beautiful and impressive young lady! I now am convinced there’s chance for all of us to change for the better and transform ourselves from… to a loving and a contributing member of society. I’m not a religious person but I love the new you. Continue the good work, our country is in trouble and people like you are vitally needed today.
    Like I said I’m not a Pente, but love Betty, your guest and her penetrating religious songs. May God bless both of you.

  • @rahelwantela3517
    @rahelwantela3517 2 ปีที่แล้ว

    Betye tebarekilgn betam new mwedish eskahun mezmurishin ende adis album new msemaw, stay blessed❤❤

  • @abckml3527
    @abckml3527 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳቹ ውድ እህቶቼ የጌታ ፀጋ ይብዛላቹ ቤቲ በዝማሬዎችሽ ያልተባረከ የለም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከዚህ የበለጣ ፀጋውን ይጨምርልሽ

  • @adonaymesfin9931
    @adonaymesfin9931 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤትዬ ተባረኪ ዘመንሽ ብሩክ ይሁን በዝማሬሽ በ ብዙ ተባርከናል ለምልሚ ❤️❤️ ተባረኩ ሁላችሁም

  • @mikiasabebe9666
    @mikiasabebe9666 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ ድንቅ ዘማሪ ነሽ, የመዝሙር ግጥሞችሽ እንኳን መፅሀፍ ቅድስን ቤዝድ ያደረጉ ናቸው!! ተባረኪ
    ደግሞ የቤተክርስቲያንን መሪዎች ለመልካም ነው የሚቆቱት ብለሽ እንዲህ መሪዎችንም ሆነ ቤተክርስቲያንን protected ስላደረግሽ ተባረኪ

  • @azmeratesfazgi1159
    @azmeratesfazgi1159 2 ปีที่แล้ว +2

    ene bechnk gzye belibya hone banchi mezmur le ezgabiher wededkt betam keza ke 7 amet buhala geta agenen smu ybarek eyesus ❤❤

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 ปีที่แล้ว

    ደግ ሴት ነሽ። የደግ ሴት ምልክት ነው። እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @mekditube4675
    @mekditube4675 2 ปีที่แล้ว +2

    yen beruk set getan lemkbel meknyat andu yanchi mezmure new lemlmsh keri💙💙💙💙 love u

  • @Kissmypixel-pq4ut
    @Kissmypixel-pq4ut 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ ቀሚስሽ በጣም ደስ ይላል
    very simple and beautiful your hair is also perfect 👌🏾 👌🏾 💃💃🌲🌳🤍❤️🖤🤍❤️🖤🤍❤️🖤🤍❤️🖤

  • @abdullaha2854
    @abdullaha2854 ปีที่แล้ว

    Betiye Baxami Now Yemiwodishi
    Geta fatsmo yibarikishe tabarakihi

  • @nardosagamso2024
    @nardosagamso2024 2 ปีที่แล้ว

    Betiye yene konjo mirt zemarit, endet endemwedsh zmarewochishn ejig new mwedew degmo lela bereket ltamechiln slehone desblognal. Geta beneger hulu yirdash!

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 2 ปีที่แล้ว +2

    Yes 🙌 Bettye!! We love you so much ❤️❤️😍😍💕💕🥰🥰
    I can’t wait for your new album
    Thank you I enjoyed all your songs 👏👏

  • @rollnati
    @rollnati 2 ปีที่แล้ว

    Betiye you were so young when you were serving the Lord when i was @ college in late 1980's EC Tebarekilgnn much love and respect 🙏

  • @abegyamule7956
    @abegyamule7956 ปีที่แล้ว +1

    Beti..sitezemer dimtseshe Len buzume ayesmegnem...dimtseshe buzu Gola Yale ayedalim lemine?

  • @beletshachewtadesse336
    @beletshachewtadesse336 2 ปีที่แล้ว

    Betiko yene tewedaj....so matured, so beautiful....looking forward to see you serving our Lord again with much grace...

  • @chalachewyohannes1756
    @chalachewyohannes1756 ปีที่แล้ว +2

    የቤቲን መዝሙር ማስታውሰው በ2005 የ12ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነው ቦዲቲ አማኑኤል ቤ/ክ ዝምቤዬ ሳስብ የሚለውን የሚለውን መዝሙር ዘማሪ ግሩም እየዘመረ ነበርና እኔ በቤ/ክን በር እያለፍኩኝ ነበር ሰዓቱ ከምሽቱ 2፡00 ይሆናል ዝምሬው እስኪያልቅ ድረስ ጭለማ ስር ቆሜ አዳምጬ የሄድኩበትን ቀን መቼም አልረሳውም B square

  • @fhjvcghjb5394
    @fhjvcghjb5394 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ የእኔ ቆንጆ የኔ ውብ የኔ ማር አንቺን እና ሊሊን በጣም እወዳችኋለሁ

  • @betelhemdemeke2064
    @betelhemdemeke2064 2 ปีที่แล้ว

    yene wud bettiye endet endemwedsh eko atakim🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @melakusebsibe8598
    @melakusebsibe8598 2 ปีที่แล้ว

    Bethiye biriki beyilign be agelglotish tebarikiyalew

  • @tamiratdanielofficial912
    @tamiratdanielofficial912 2 ปีที่แล้ว +5

    የእውነት ሁለታችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!
    ድንቅና ዘመን ተሻጋሪ ዘማሪያን እና አገልጋዮችን በማቅረብ ለሚታደርገው ጥረት ትልቅ ቦታ አለኝ።
    ከፓለቲካው እስከ ሃይማኖታዊ ሰዎችን የተለያዩ ጥያቄዎችን በመጠየቅ ትታወቅያለሽ።

  • @Sami-dn8sz
    @Sami-dn8sz 2 ปีที่แล้ว

    Oooo bety bety i llike bless u both of u! betye konjo yet eyetefash new ewedshalehu betam mezmuroches ayresum eko!!!

  • @Ruti439
    @Ruti439 2 ปีที่แล้ว +3

    Omg Betty your mazmurs are my childhood memories, GOD bless you both

  • @tikdemlegesse3405
    @tikdemlegesse3405 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ የኔ ምርጥ ስወድሽ የኔ ቆንጆ ለምልሚልኝ ብሩክ ነሽ 💞💞💞💞👍👍👍

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 2 ปีที่แล้ว

    Beti betam tensh lij nat eko yeni konjo I like you my beautiful nice!
    1990 sayhon maby end lay new yewetachew!

  • @yilem1073
    @yilem1073 2 ปีที่แล้ว

    ማርያምን ምርጥ ዘማሪ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ

  • @hailemichaelsaketa5161
    @hailemichaelsaketa5161 2 ปีที่แล้ว +1

    Betty i am your follower long life and I love your work thank you

  • @mihiretdebebe4968
    @mihiretdebebe4968 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲ!። መልሶችሽ በጣም በሳል ወሳኝ መልክት። እንኳን ብዙ ነገር አልበዛብሽ። በእርግጥ በጣም የዝማሬ ጸጋ በአንቺ ተገልጦ አይተናል!
    / ከቃላት በላይ!/። እጅግ በዝማሬ ዙሪያ ከመሪ ከቤተክርስቲያን ያለውን ክፍተት አልፍ ሁሉን የሚያስማማ። ጠፍተሻል። በርቺ በርቺ በርቺልን ተባረኪ!።

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 2 ปีที่แล้ว

    Bety ቅመም your my Princess I love you so much keep shine and good to see you😍

  • @gizawsentayehu5010
    @gizawsentayehu5010 2 ปีที่แล้ว

    Betiye yene Marr siwodisheko tebarekilign

  • @asmeromtiedros8765
    @asmeromtiedros8765 ปีที่แล้ว

    Gobez beaty turu neger new yadergshew ❤

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ Bettye you are blessed.

  • @haimanotterefe1201
    @haimanotterefe1201 2 ปีที่แล้ว +3

    Betty it is great to see you!!!! Why is the interview so short? We all are earnestly expecting your new album.

  • @chuchuyared6453
    @chuchuyared6453 2 ปีที่แล้ว

    Egeziabeher yebarekeshe bezemarewocheshe bezu bertechalehu tebareki

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 ปีที่แล้ว +1

    የምወድሽ ዘማሪ ቤትዬ ተባረኪልኝ

  • @milkamebratu7943
    @milkamebratu7943 2 ปีที่แล้ว

    Bettiye yene konjo kezi bebelete yegziabher tsega yibzalesh😍❤️

  • @tirsitbeyene9592
    @tirsitbeyene9592 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ ተባረኪ በዝማሪዎችሸ በጣም ተባርከናል ተባረኪ

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 2 ปีที่แล้ว +4

    ቤቲ ተዘራ ይምወዳት ዘማሪ ናት💚💛❤

  • @amarechwolde6701
    @amarechwolde6701 2 ปีที่แล้ว

    Bety, you look great bety, I love your song. You look beautiful sister 🌻💐🙏

  • @mercitadesse8299
    @mercitadesse8299 2 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ የኔናት ምን ያህል ጨዋታና ሳቅሽ ልብ ይገዛል ውድድድድድድድ!🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 2 ปีที่แล้ว

    አውርጄ አየሁት በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በአይነቱም በይዘቱም ለየት ያለ ነው ሁለታችሁም ቤቲዎች ተባረኩ።

  • @JoyfulCrab-sg5qs
    @JoyfulCrab-sg5qs 8 หลายเดือนก่อน

    ሁለታችሁን እወዳችሃለሁ
    ትውስታ አለብኝ የሂወት

  • @netsanetshamebo2324
    @netsanetshamebo2324 2 ปีที่แล้ว +1

    Betty tezera betam matured nesh!

  • @rahel137
    @rahel137 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ የኔውድ ተባረኪ ሾዉ አቅራቢዋ ግን በጣም አሰልቺ ነሽ

  • @edenabadi6022
    @edenabadi6022 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲ የምንግዜውም ምርጥ

  • @ጌታመልካምነው-ዘ5ቈ
    @ጌታመልካምነው-ዘ5ቈ 2 ปีที่แล้ว

    ዘማሪ ገዛኸኝ ወርቁ
    ጌታ ላንተ ምን ይሳንሃል
    ባህያም እንኳ ተናግረሃል
    በእኔም በባሪያህ ስትሰራ
    ጌታ ሆይ አደራ የእኔ ቀርቶ ያንተ ስም ይጠራ
    አገልጋይ ተብዬ በቤትህ ስጠራ
    ለህዝብህ ስዘምር ሳወራ
    ክብርህን ለራሴ ወስጄ እንዳልገኝ
    ጌታ ሆይ ጠብቀኝ (2)
    ከእኔ የሆነ ምን አለ
    ሁሉን ካንተ ነው ያገኘሁት
    የሰጠኸኝን ብሰጣቸው
    ሕዝብህ እራስህን አንተን እንጂ እኔን ማየት ይተው !
    አገልጋይ ተብዬ በቤትህ ስጠራ
    ለህዝብህ ስዘምር ሳወራ
    ክብርህን ለራሴ ወስጄ እንዳልገኝ
    ጌታ ሆይ ጠብቀኝ (2)
    በሚያመሰግኑት አንደበት
    ሰው ይፈተናል ለትዕቢት
    የቆምኩ መስሎኝ እንዳልወድቅ
    ዛሬስ ልቤ ፈርቷል ባገልግሎት ጎሽ የሚለኝ በዝቷል።
    አገልጋይ ተብዬ በቤትህ ስጠራ
    ለህዝብህ ስዘምር ሳወራ
    ክብርህን ለራሴ ወስጄ እንዳልገኝ
    ጌታ ሆይ ጠብቀኝ (2)
    አፍስሰህለት ደምህን
    ያዳንከው ክቡር ሕዝብህን
    አገልግል ብለህ ብትሾመኝ
    ለእኔ ወዮውልኝ በሕዝብህ ላይ ስሰለጥን ብገኝ
    አገልጋይ ተብዬ በቤትህ ስጠራ
    ለህዝብህ ስዘምር ሳወራ
    ክብርህን ለራሴ ወስጄ እንዳልገኝ
    ጌታ ሆይ ጠብቀኝ (2)
    "እኔ …እኔ… እኔ… እኔ… እኔ…"
    ራሴን ጨምሮ ሁላችን ከመስመሩ ያፈቀቀ ተውላጥ

  • @kurabachewabiyu5502
    @kurabachewabiyu5502 2 ปีที่แล้ว

    Betty T yene bereket tebareiilign betam new miwedsh hulume mibarekbish Zemari

  • @ኢየሱስይማሌዳልስለእኛ
    @ኢየሱስይማሌዳልስለእኛ 2 ปีที่แล้ว

    Tebareki betisha mezemuroch wuste naw❤

  • @Solomon-ux8dq
    @Solomon-ux8dq ปีที่แล้ว

    When I was I was just felt for Betty cutie always go to TH-cam to watch her cute face but now not any more

  • @Tsebayechalebo3748
    @Tsebayechalebo3748 2 ปีที่แล้ว

    God bless you and continue to use you
    I have no words to express about your songs
    Betiyee ❤❤❤❤❤❤

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 2 ปีที่แล้ว

    betty ;your song blessed us more, when I was a new Christian your song was my first choice.

  • @tigesttadesse1293
    @tigesttadesse1293 2 ปีที่แล้ว

    Betyeeee konjo tebarekilgn mezmurochishi eko........

  • @united6563
    @united6563 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲ ታፈሰ ዛሬ አምሮብሻል ምን አገኘሽ ሌላ ሰው መስለሻል

  • @alem23able
    @alem23able 2 ปีที่แล้ว +7

    ሁለቱ ቤቲዎች እንኳን ለትንሳኤው በሰላም አደረሳቹህ!

  • @girmanegussiehurrisa1481
    @girmanegussiehurrisa1481 2 ปีที่แล้ว

    Betiye,you are strong I used to love Ltv due to your hard talk show there, keep up dear. Jabaadhu intala cimtuu dha ati!

  • @kalkidaneyebejal1756
    @kalkidaneyebejal1756 3 หลายเดือนก่อน

    መዝሙሮችሸን እወዳቸዋለሁ ተባርኪ
    መዝሙሬ ፋርማሲ መሸጥ ነበረበት የሚለውን ግን አንቺ ባትይው እንዴት ጥሩ ነበር መሰለሸ፤

  • @addisalemzeleke
    @addisalemzeleke ปีที่แล้ว

    Tebarkulgeeeeeeee

  • @Miriambiniam
    @Miriambiniam 9 หลายเดือนก่อน

    bettye blessed we love

  • @hopeworship-7650
    @hopeworship-7650 6 หลายเดือนก่อน

    Blessed gospel singer ❤❤❤

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጅ ተባረክልኝ 😍😍😍

  • @dawitamenshewa3412
    @dawitamenshewa3412 2 ปีที่แล้ว

    You have made many of my days great.

  • @sitootas
    @sitootas 2 ปีที่แล้ว

    God bless you both Betes. The interview was very nice.

  • @sabakebede4410
    @sabakebede4410 2 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ እኮ መቃብር የሚፈነቅል ዝማሬ ናት ያላት፡፡ እኔ ድሮ ከዘማሪ ቤቲ፣ ከሰባኪ ደሞ ማሙሻዬን እና አላዛርን እል ነበር፡፡

  • @silvadeneb4696
    @silvadeneb4696 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጧ የተወደደሽ እህታችን ቤትዬ እጅግ ተባርከንብሻል በመዝሙሮችሽ ታንጸንበታል ተጽናንተንበታል... አሁን አሁን መጥፋት አበዛሽ የዝማሬ ካሴቶችሽ በጣም ናፈቀውናል።

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 2 ปีที่แล้ว +3

    Betty interviewer this hairstyle really suits you keep it up you look beautiful

  • @ዊንታናፍትሒንኤሬና
    @ዊንታናፍትሒንኤሬና 2 ปีที่แล้ว

    የምንም ግዜ መዝሙሬ ፡ 2006 ሱዳን በርሃ ሆኛ ኣቅም የሆነኝ መዝሙር ፡ ቤትየ በጣም ኣካባሪ ወንድምሽ ነኝ ። ያለሽ መረዳትና የጌታን ፍርሃትሽ ኣብዝቶ ይጨምር ። የኛ በረከት ነሽ ። እግዚኣብሄር ሆይ ቤቲ ምትመስል እህት ስለ ሰጠሀኝ ኣመስግንሃለሁ ።
    የሚረባኝን የሚያውቅልኝ (2x)
    ከአንተ በላይ ማንም የለኝ
    እኔ ለራሴ ደካማ ነኝ
    ከአንተ በላይ ማንም የለኝ
    እኔ ለራሴ አቅምም የለኝ
    አፈርኩበት እኔ አውቃለው ባልኩበት
    እኔ አውቃለው ባልኩበት
    አፈርኩበት አስቢያለው ባልኩበት
    አውቂያለው ባልኩበት
    አሁንማ ከአንተ ጋር ልስማማ (2x)
    እንግዲማ ከአንተ ጋር ልስማማ (2x)
    ልጅ አባቱን ዳቦ ቢለው
    ድንጋይ ወስዶ እንዳይሰጠው
    ሰው መልካምን ማድረግ ካወቀ
    የእግዚአብሔር ፍቅር ከሰው የላቅ (2x)

    • @redbag3453
      @redbag3453 2 ปีที่แล้ว +1

      Gual Dembia 😂😂

  • @solf2000
    @solf2000 2 ปีที่แล้ว

    Betti Tezera . . . Our Gorgeous Singer, Stay Blessed.

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 ปีที่แล้ว

    I like this interview

  • @tube-kg2ss
    @tube-kg2ss 2 ปีที่แล้ว

    Bitisha arif brogram new