ስለፖለቲካ አስተያየት መስጠት እፈራለሁ | ዘማሪ ቤተልሔም ተዘራ - ክፍል 2 | The Betty show

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 270

  • @tegistwolde6223
    @tegistwolde6223 2 ปีที่แล้ว +26

    ዘማሪ ቤቲዬ ማደግሽ በነገር ሁሉ እየትገለፀ ነው ያንቺ መዝሙር ጥልቅ አርት ነው ለኛም ህይወት
    ተርፏል በብዙ ተባረኪ ቤቲዬ ውድድ ነው የማደርግሽ ❤️❤️🙏

    • @EECALvilleBSG
      @EECALvilleBSG 2 ปีที่แล้ว

      ቤትዬ፡
      እውነት ነው የተናገርሽው ሁሉ። ማስተዋል የሞላብሽ ነሽ። በመዝሙርሽ በጣም ነው የምባረከው። አዲሱን አልበምሽን በጉጉት እጠብቃለሁ። ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ!!! ጸጋ የሞላብሽ ነሽ። 🙏💗

    • @HawiYisehak
      @HawiYisehak 8 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉​@@EECALvilleBSG

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 2 ปีที่แล้ว +5

    ስለእየሱስ የሚናገሩ የሚሰሙ የሚዘምሩ የሚሰብኩ ሲሰሙ ደስ የሚላቸው ሁሉ በእውነት የተባረኩ ናቸው፡፡ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፡፡

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው የቤቲ መዝሙሮች በጣም በጣም ልዩ ናቸው ሰራዎቻ በጣም ድንቅ ናቸው ።
    ሁሌም የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት ነው የሚናገሩት ደግሞም የእግዚአብሔር ቃል የሞሉ ወንጌል ናቸው
    ምድር 🌐ምድርን , የዓለም ሸታ የላቸውም ።
    ሰለ ቤቲ የሰጣት ፀጋ ጌታ እግዚአብሔር በጣም አመሰግናለሁ በጣም አከብራታለሁ።❤❤❤😇😇

  • @wondimufikre
    @wondimufikre ปีที่แล้ว +1

    አበትዬ አበትዬ ኑሮዬ በአንተ እጅ በአንተ እጅ ዋው ቤቲ ተባራክ

  • @eyoblala777
    @eyoblala777 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲ ተባረኪልን በጣም ነው ምባረክብሽ 🙏 🙏
    🙏 ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ
    🙏አንቺን የሰጠን እግዚአብሄር ይባረክ ❤️❤️🙏 ❤️❤️🙏 ❤️❤️🙏
    ❤️❤️Yemirebagn'n yemiyawqlgn...
    Nefse teyign teyign Ataschenkign teyign ,,,,,,,,,,,,,❤️❤️❤️❤️

  • @marthamamo9690
    @marthamamo9690 2 ปีที่แล้ว +25

    ሁለታችሁም ቤተልሔሞች ጌታ ይባርካችሁ!

    • @gelilamolla521
      @gelilamolla521 2 ปีที่แล้ว

      I will call me when you going back home🏡 andI'll let you get the best

  • @sindutadesse5565
    @sindutadesse5565 2 ปีที่แล้ว +8

    ጋዜጠኛዋ ፀጉርሽ የሚያምረው እንዲህ ሲሆን ነው ያምራል

  • @rekiktamiru237
    @rekiktamiru237 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ በጣም የምወዳትን የነፍሴን ዘማሪ ስላየዉ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @abrahamhailu8668
    @abrahamhailu8668 ปีที่แล้ว

    አሜን እርሱ ነዉ ተስፋችን ሌላ የለኝምና ሌላ የለኝምና

  • @mekdeschanyalew5008
    @mekdeschanyalew5008 2 ปีที่แล้ว +6

    ዘማሪ ቤቲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ መዝሙር ሽን እየኖርሽው ነው። መለኮት በአንቺ ሁሌ ይጠቀማል ከአፍሽ የሚወጡት ቃሎች ሁሉ ሞገስ አላቸው ጌታ ዘመንሽን ቤተሰቦችሽን ይባርክ!!!!በጣም እወድሻለው!አንቺን የረዳ ጌታ እኛንም ይርዳን!

  • @rev.terefediriba3023
    @rev.terefediriba3023 2 ปีที่แล้ว +14

    እጅግ አስደናቂና ትልቅ ብስለት የተሞላበት ውይይት ሲሆን ከቤቲ ለሚሰነዘርላት ጥያቄ የቤቲ መልስ ማራኪና ጠንካራ የመጽሐፍ ቅዱስ ነገረ መለኮት ላይ የተመሰረተ በመሆኑ አስመስግኗታል!

  • @monarchian1
    @monarchian1 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲ ተዘራ የሰማዩ አምላክ የተጠጋትን እንደ ብዙኋኑ ሳይሆን ማሰብ የምትችል ሰው ነች። ክፋ መንፈስ ነግሶበት ከልጅነቱ ንጉስ ነኝ እያለ እያታለለ የመጣው የአውሬው ልጅ አብይ አሕመድ እና ተከታዮቹ በትግራይ ሕዝብ እና በኦሮሞ ሕዝብ ላይ እልቂት ሲፈፅሙ ከመከላከያ ጋር ነን ያሉ ከፈጣሪ አንድ በአንድ ሂሳብ ያወራርዳሉ። አብዛኞቹ የዘመኑ ሐሰተኞች ተጠያቂ ናቸው። ሌላው ጌታ የተጠበቀውም የመጣውም በሐዋሪያት ዘመን ነው።

  • @medafissehaye7893
    @medafissehaye7893 2 ปีที่แล้ว +12

    HEYYYY BETTY WE LOVE YOU ALL ERITREAN PEOPLE ✊🏾🇪🇷✊🏾✍🏾👑🚁✅❤️ GOD BLESS YOU..I MISS OLD TIME 🥺🤐

  • @habtamutadele7972
    @habtamutadele7972 2 ปีที่แล้ว +11

    ቤትዬ ተባረኪ በአንቺ መዝሙር በብዙ እግዝአብሄርን አመሰግኜበታለሁ ጋዜጠኛ ቤቲም እናመሰግናለን ስላቀረብሽልን

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቤቲዬ የእኔ ማር እረጂም እድሜ ጤና እመኛለሁ :ውድድድድድድድድድድድድ😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ :ቤቲዬ የእኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ቤቲዬ ተዘራን ስላቀረብሽ

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 6 วันที่ผ่านมา

    ቤቲ ተዘራ በጣም ነው የምወድሽ . መዝሙሩሽን በጣም ነው የምወደው

  • @mulufekadu6556
    @mulufekadu6556 2 ปีที่แล้ว

    ቤተልሄም ተዘራ የእግዛቢሄር መንፈስ የሞላብሽ ድንቅ ብርቅ ከውስጥም ከውጭም ጌታ ጸጋውን ያፈሰሰልሽ ተባርከሽ ለበረከት ሁኚ:: ቤቲ ጋዜጠኛዋ ጌታ ጥላቻን ከውስጥ ነቅሎ እግዛቢሄር ያውጣልሽ

  • @allebalachew3509
    @allebalachew3509 ปีที่แล้ว

    ተባረክ እህቴ እግዚአብሔር ልጆችሽንም ይባረክልሽ

  • @senaitabeba5045
    @senaitabeba5045 2 ปีที่แล้ว +6

    ህግህን እፅፈዋለው በልቦናዬ የሚለውን ዝማሬ በጣም እወደዋለው ብዙ ጊዜ እሰማዋለው ቤቲዬ በብዙ ተባረኪ 😍😍😍😍

  • @zdlove6665
    @zdlove6665 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁለታችሁንም እወዳችሀለው ተባረኩልኝ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ

  • @henokyayle110
    @henokyayle110 2 ปีที่แล้ว +13

    #ቤቲ ተባረኪ፤ ህይወትሽም፣ ምኞትሽም በክርሰቶስ ቤት ብቻ ይሁን!!
    #መዝሙሮችሽን እንጠብቃለን!!

  • @tube4545
    @tube4545 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲ ተዘራ መረዳትሽ ይገርማል ተባረኪ።

  • @jonathansemere7697
    @jonathansemere7697 2 ปีที่แล้ว +1

    በከንቱ እንዳልጠፋ ስለራራልኝ ስላዘነልኝ
    የህይወትን ...........የገዛኝ ዝማሬ ነበር።

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 2 ปีที่แล้ว +1

    መጽአፍ ቅዱሳዊ ነው መዝሙሮቿ ቤትዬ ዘመን ተሻጋሪ የኔ ቆንጆ!!!Blessinge💕👏👏👏👏

  • @senaitdaniel9586
    @senaitdaniel9586 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤቲ ጋዜጠኛዋ ለውጥሽ አስደስቶኛል አዳማጭ ሆነሻል እና ምወዳትን ምርጧ ዘማሪ ቤቲ ተዘራ ስለጋበዣት ደስ ብሎኛል ተባረኩ

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘመናችሁ አብዝቶ ጌታ እየሱስ ይባርክ 🙏🙏❤❤❤❤😇😇😇

  • @genetshiferaw1372
    @genetshiferaw1372 ปีที่แล้ว

    Betiye yene werk tebareki kezih belay geta beneger hulu yibarksh

  • @wondimugetachew7288
    @wondimugetachew7288 2 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @marthaayele1470
    @marthaayele1470 9 หลายเดือนก่อน

    Egzhabher zemenhen hulun yebarkesh yabzalesh beteye

  • @abraham_zelalem
    @abraham_zelalem 2 ปีที่แล้ว +1

    She is so articulate and humble. Her understanding of God's words is amazing. Betam new yemiwedat!!

  • @kidistgebreselassie1909
    @kidistgebreselassie1909 ปีที่แล้ว

    የመዝሙሮችሽ ጥልቅ መልዕክቶች በጣም በጣም ውስጥን ይነካሉ። እንጀራን ሰጥተኽኝ አትሂድብኝ ፣ ሁሉም ከንቱ፣ አቤት ውበቱ፣ አይናፍቀኝም ሀገሩ፣ እድሚየ በቤትህ ይለቅ፣ የሚረባኝን የሚያውቅልኝ፣ የመሳሰሉትን ጥልቅ መዝሙሮች እወዳቸዋለሁ።

  • @kuyerakhcet1252
    @kuyerakhcet1252 2 ปีที่แล้ว

    2tchewem tebareku beterefe bete show betam betam tameryalesh esy

  • @weldrufwase733
    @weldrufwase733 2 ปีที่แล้ว

    tebarku.... geta beneger hulu yitbark yhun.

  • @martanegasi4778
    @martanegasi4778 ปีที่แล้ว

    ቤትየ ተዘራ ትሁት ጀግና ጌታ ይባርክሽ

  • @mitikugudeta4180
    @mitikugudeta4180 2 ปีที่แล้ว +6

    God bless her.it is the right and timely word. blessed are you both!!!

  • @easypc549
    @easypc549 2 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ነሽ ቤትዬ አሁን የሚናያቸው ነገሮች የሚጥ መጀመሪያ ናችሁ ገና ይቀጥላል በተመሪነው በእግዚአብሔር ቃል መጽናት ይሁንልን ወዳጆቼ ጌታ ልመጣ ነው ንሕሰ ግቡ

  • @abrahamhailu8668
    @abrahamhailu8668 ปีที่แล้ว

    ቤላ ጌታ ፀሎትሽን ይስማሽ የኔም መሻት ይህ ነዉ

  • @selamawithagos4308
    @selamawithagos4308 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አምላክ ይባርካቹ
    ዘማሪ ቤቲ አስተዋይ ነሽ
    እድሜ ጤና ይስጥሽ በርቺ ።

  • @ashusam7084
    @ashusam7084 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም interview, ዘማሪዋ ቤቲ በሳል መሆኗን የተረዳሁበት ። ጠያቂዋ ቤቲ ደግሞ ዕድሜ እና ልምድ አስተምሮሻል መረጋጋት አይቼብሻለሁ።

  • @solutionedge9422
    @solutionedge9422 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤትዬ ዘማሪዋ ስላንቺ ማለት እምችለው
    'የነብሴ ወዳጅ ነሽ' ዘመንሽ እንዲሁ ይለቅ።

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 2 ปีที่แล้ว +1

    2ቤቲ ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ለምልሙ እወዳችኋለሁ።

  • @blessedtiti6479
    @blessedtiti6479 2 ปีที่แล้ว +5

    What a blessing interview betteyee stay blessed May God fulfill the desire of your heart hoping to get your new album soon. Thank you bethelihem for hosting this programme.

  • @diboraproperties6862
    @diboraproperties6862 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤቲዮ ተባረኪ መዝሙሮችሽ በጣም ይባርካሉ ያፅናናሉ እወድሻለሁ

  • @bereketabebe4435
    @bereketabebe4435 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤትዬ ተባረኪሊኝ wow መዝሙሮችሽ መንፈስን የሚያድሱ ናቸዉ ዘመንሽ ይባረክ

  • @aemiroaddis7433
    @aemiroaddis7433 2 ปีที่แล้ว

    Bettiya Tebareki
    Yene sisit

  • @addisalemawel2370
    @addisalemawel2370 2 ปีที่แล้ว

    የተባረክሽ ቤቲዬ ዘመንሽ ይባረክ

  • @jonathansemere7697
    @jonathansemere7697 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ስታምር ቤቲ ተዘራ እንዴ ባለፈው ኬፋ ጋር ስትቀርብ ግን ውፍርፍር ብላ ወንዳወንድ መስላኝ ነበር ።አሁን ግን ሞገስ ያላት የሴት ንግስት መስላ መጣች ስወድሽ እኮ ልዩ ነሽ ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብሽ ይባርክሽ።

  • @sifftube7537
    @sifftube7537 2 ปีที่แล้ว

    Wow betiwochye siwedachu huletachum konjo ina tatari nachu, Egziabher zemenachun yibark

  • @wondimufikre
    @wondimufikre ปีที่แล้ว

    ዋው ቤቲ ወደ ፓላቲካ ውስጥ እንደትገብ አቦ ተመቸሽኝ ጌታ ይባርክሽ

  • @trengoadam9127
    @trengoadam9127 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤትዬዎች ተባረኩ ቤቲ የጥያቄ አቀራረብሽን ወደድኩት ተባሪኪ እርግት ባለ መንፈስ ስለሆን ለማድመጥ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው እንዲሁም ዘማሪት ቤትዬ በጣም የምወድሽ ዘማሪ ነሽ ባንቺ ዝማሬ በጣም ተባርኪአለሁ እፀልይበታልሁ እናዘዝበታለሁ አመሰግንበታለሁ ሌላም ብዙ ዘመንሽ ይባረክ የምትቀጥይበትን መንገድ እግዚአብሔር ያመቻችልሽ ጎድሎብናልን ጌታ ይርዳሽ

  • @selamawitalemu5683
    @selamawitalemu5683 2 ปีที่แล้ว

    Beti tezera tebareki anchi geta yeredashi set

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ቤቲ የአሁኑ መዝሙሮች አበላሀኝ አንተ ፍርፍር ገዛህልኝ አይነት አልሽ ክክክክክክክክክ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኈ5ገ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኈ5ገ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁለታችሁም ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ ስወዳችሁ .

  • @hareg4951
    @hareg4951 7 หลายเดือนก่อน

    Beti tezera, yene wede beruknesh tebarekilegn❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanumoreda
    @berhanumoreda 2 ปีที่แล้ว +6

    Blessings sisters, we love you! Betty, your songs are powerful & inspiring! Keep the standards up based on the Enteral Word of God! Please don't mix it with worldly show off. Your cool, calm and in depth polite songs are should continue to dominate your future releases!

  • @gracemilkias2094
    @gracemilkias2094 2 ปีที่แล้ว

    Sweet bettyea you are so blessed .....you are my favorite singer ❤️

  • @klieben9942
    @klieben9942 ปีที่แล้ว

    The Lord mightily used you. Thank you for what you do and May the Lord bless you, give you strength and grace. Keep up the good work Betiye. We love you very much. Maranatha 🙏

  • @sinafikishayele9831
    @sinafikishayele9831 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲ ተዘራ እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ማስተዋል ያብዛልሽ እህቴ ተባረኪ

  • @Kiyaksirika
    @Kiyaksirika 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene kimemoch ❤️huletachiwunim weded new maregachu!!!💝💝💝💝

  • @desalegnwogaso6045
    @desalegnwogaso6045 2 ปีที่แล้ว +3

    ቤትዎች ጌታ ይባርካችሁ። ቤት ተዘራ የሚረባኝ የሚያዉቅልኝ በጣም የተጽናናሁበት ።በቀጣይም ያገለገልሽዉ ጌታ ጸጋውን ያብዝልሽ።

  • @genytad2275
    @genytad2275 2 ปีที่แล้ว

    betywoch tebareku Amen Maranata Yesus Gata

  • @Canada404
    @Canada404 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ 🥰☺️እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ሁላችሁንም በጣም ወሳኝ የሆኑ ነገሮችን ነው ያቀረባችሁልን በእውነት እንደቃሉ መኖር እንድንችል የእግዚአብሔር ፀጋ ያግዘን! እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ሰው ግን አያስታውልም ይላል የእግዚአብሔር ቃል !ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል መቅረዛችንን ሞልተን እንዲያገኘን የሁልጊዜ ምኞቴና ፅሎቴ ነው ✝️🙏

  • @seblegoshu6145
    @seblegoshu6145 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲያ ዘመንሽ ተባሪኪ ጌታ የልብሽ መሸትሽ ይስጥሽ

  • @betelehemtsegaye8529
    @betelehemtsegaye8529 2 ปีที่แล้ว

    Betam tebarek beti betin silakerbishat betam kelibe new yemiwedat bil asiteway yesuwa hiwet biroren biye mimenenat set ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tigistzenebe1640
    @tigistzenebe1640 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ጥሩ ቁምነገር ውይይት ነበር ቤቲሻ ያቀረብሽውን ወድጄልሻለሁ ብርክ በሉልኝ

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን! አትጣኝ ከፊትህ።

  • @genetgirma1056
    @genetgirma1056 2 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ ጌታ ይባርክሽ በመዝሙሮችሽ ተባርኬለው በቡዙ። ቤቲ ሾው በርች ጌታ ላይ ማተኮርሽ ጌታ ይባርክሽ።

  • @hannamamo2856
    @hannamamo2856 2 ปีที่แล้ว

    I love you Betty Tezera. I love your heavenly song that always takes one to heaven! Thanks Betty for hosting this precious singer!

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 2 ปีที่แล้ว +4

    ቤቲዎች ፀጋው ይብዛላችሁ! በድንቅና በሚባርኩ መዝሙሮችሽ ከተጠቀሙት መካከል አንዱ ነኝ::

  • @bezawitberhanu5448
    @bezawitberhanu5448 2 ปีที่แล้ว

    ውይ የኔ ቤቲዬ እንዴት እንደምወድሽ ታውቂያለሽ ጌታ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልሽ ኑሪልን ብዢልን ናፍቅሻለሁ

  • @meseretbirhane402
    @meseretbirhane402 2 ปีที่แล้ว

    I proud of you battey tazer I was glorify to Jesus too because your amazing singer ❤ ♥ and kip it up👍👍👍🥰🥰 it good outstanding ❤ 😊 and the host battey you so amazing woman too 😀 ❤ 😊 I really appreciate you may God bless you 🙏 ❤ you are number one 😊 😀 ❤ host 😊 😀 tabrkilyg

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 ปีที่แล้ว

    ሁለት ቤቲዎች ተባረኩ!!
    ዘማሪዋ ቤቲ በአገባሁ በአመቱ የመዝሙርሽን ቪሲድ ሳይ በየቀኑ ነበር የማይሽ ትዝ ይለኛል !!! በጣም በጣም ከልብ የማይጠፋ የማይወሰዱ የማያረጁ መዝሙሮችን አበርክተሻል እኔም በወቅቱ ግራጅዌት እንዳደረኩ ስለነበረ ወጣትነቱም ስላለ ለኔ ሞናሊዛ አድርጌ ነበር የማይሽ ደግሞ ጸጉርዋ, ቁንጅናዋ እል ነበር አልዋሽም !! ግን አልተሰናከልኩብሽም እወድሽም ነበር የኔ ማር ለዘር ትረፊ የኔ ጨዋ ውድድድድድድድድድድድድድ ነው የማረግሽ አንቺን ያቅረበችልን ቤቲዬ አንቺም ተባረኪልን !!! የጽናት ተምሳሌት ነሽ አንቺ እራስሽ !!!

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 ปีที่แล้ว

    የለም ከማለት እንራቅ !!!
    ለራሳችሁ ሰባኪና ስብከት ያዘጋጃችሁ ሰዎች ወደ እውነተኛው ወንጌል እንድትመለሱ ትለመናላችሁ !! ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው !!
    ወደ ቲቶ
    2፥1
    አንተ ግን ሕይወት ለሚገኝበት ትምህርት የሚገባውን ተናገር።
    አንዳንድ ጉዳት የሚታይ ነው፤ አንዳንዱ ግን አይታይም። አለመታየቱ ጉዳቱን አይቀንሰውም። መንፈሳዊ ጉዳትም ልክ እንዲሁ ነው። አካላዊ ስላልሆነ አይታይም። ቢነገር የሚታየው ደግሞ ባለመነገር ይበልጡን አይታይም። በአገራችንና በሌሎችም አገሮች ሁሉ ሐሰተኛ ነቢያት፥ ሐሰተኛ ሐዋርያትና ‘መንፈሳዊ’ መሪዎች ጉዳት ያደረሱባቸው አማኞች ሰንበርና ጠባሳቸው አይታይም። ባለመታየቱ፥ 'የለም' ከማለት ግን እንራቅ።

  • @tizitaendale
    @tizitaendale 2 ปีที่แล้ว

    ዘማር በቲ በጣም ነው ሚውድሽ ተባረክ

  • @semeybekele342
    @semeybekele342 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you both Singer Bety your songs are so inspired in my life

  • @kidygirma8208
    @kidygirma8208 2 ปีที่แล้ว +1

    ♥️♥️ቤትዬ ዘመንሽ ይለምልም

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 2 ปีที่แล้ว

    ቤቴ መዝሙሮችሽን ሁሉንም እወዳቸዋለሁ ተባርኪበታለሁ

  • @sweetkumsa6711
    @sweetkumsa6711 2 ปีที่แล้ว

    WooooooW Amazing Song God Bless More and More❤😍😘😍😘😍🥰Thanks God❤😍🥰

  • @meronlerango6644
    @meronlerango6644 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ የኔ ልዩ አንች የልቤ ሰው

  • @fevenjesus5741
    @fevenjesus5741 2 ปีที่แล้ว

    Betty blessed enwedsh alen tebareki

  • @peace-4all587
    @peace-4all587 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲየ አንቺ በረከት ነሽ መዝሙሮችሽ ይባርካሉ
    በእውነት በውስጥሽ ያለው ቁንጅና ነው መዝሙሮችሽ ሁሉ::
    ኑሮ ከጌታ ጋር መለየት ለጌታ የክርስቶስ ደቀ መዝሙር እንድንሆን ነው የተጠራነው ተባረኪ እወድሽለሁ 💘

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ቤትዬ መዝሙርሽ እኔን የሰራኝ አቤት የጌታ ጸጋ አምልኪው ተብዬ ተነግሮኝ ጀምሬ አምልኩት እላለው እኔ ደሞ ዛሬ።

  • @amanera5351
    @amanera5351 2 ปีที่แล้ว

    ዘማር በቲ በጣም ነው ሚውድሽ ተባረክ በይልኝ በቲ ጋዘጠኛዬ

  • @betelhemdemeke2064
    @betelhemdemeke2064 2 ปีที่แล้ว

    ewuuuuuuyyyyyyyy betishaye staweri erasu zema alew betaaaam new yemwedsh🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 2 ปีที่แล้ว +3

    God bless both Betty .Jesus loves you .happy Easter to you all 🏆🏆🙏🏾

  • @ElaTadu
    @ElaTadu 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁለታችሁም ደስ ስትሉ! God bless you

  • @netsanetshamebo2324
    @netsanetshamebo2324 2 ปีที่แล้ว

    Betty Tezera my smartest woman of God!

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 2 ปีที่แล้ว

    Zemnacihu betef ybark betam tekami hasab e newu Degmo betam newu emwdacihu😍😍💓💓!!!!!!!!!

  • @hannagurmessa5432
    @hannagurmessa5432 2 ปีที่แล้ว

    Betty Tezera. You are always sweet...we really love you and want to see you keep shining...

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 2 ปีที่แล้ว

    Struggle together yaadarraa yuniversity wal'ansaa Fayyaan faayaa argii Eegumsaafi Beekumsii

  • @lelina45
    @lelina45 2 ปีที่แล้ว +1

    I love your honesty...

  • @elsabetabebe535
    @elsabetabebe535 2 ปีที่แล้ว

    Betiye yene konjo tebarekilign

  • @alemlemessa3869
    @alemlemessa3869 2 ปีที่แล้ว

    You are blessed.

  • @abebaabebe9807
    @abebaabebe9807 2 ปีที่แล้ว

    Sis. Bethye you belongs to a loving son of GOD CHRIST JESUS.it is good to say your opinion but it is very good to be silent .Let God defend you.and get reward for what you hurt
    GOD BLESS YOU.

  • @kibret17
    @kibret17 2 ปีที่แล้ว

    "በደስታዬ ጊዜ ልገኝልህ" የሚለው የፀሎት መዝሙር በጣም ሃይል አለው። ደጋግሜ ከመስማቴ የተነሳ ዜማው ራሱ ከmajor ወደ minor እንደሚሄድ ትዝ ይለኛል። በጣም ከምወዳቸው መዝሙሮች አንዱ ነው። ሌላው "ተፈፀመ" የሚለው አልበም ግን ሙሉ በሙሉ በህይወቴ ወሳኝ ሰአት ላይ እግዚአብሔር የተናገረበት አልበም ነው። እስከአሁንም እሰማዋለሁ።

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁለት ቆንጆ ቤቲዬች ተባረኩ ስታምሩ ❤❤❤

  • @mekidesmathewos1504
    @mekidesmathewos1504 2 ปีที่แล้ว

    tebarekulign,Betty sewedishe

  • @tesfayeabebe6120
    @tesfayeabebe6120 2 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ ጌታ ጨምሮ ይባርክሽ

  • @abrahamkidane8164
    @abrahamkidane8164 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless you both .Amen

  • @mercypawlos4632
    @mercypawlos4632 2 ปีที่แล้ว

    My favourite singer😍😍sewdsh betye