ጃዋር የመራው ቄሮ የለም! ቤተልሔም ታፈሰ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 3 หลายเดือนก่อน +98

    ለምንድን ነው ይህችን ልጅ የምትሰድቦት ? ከቻላችሁ ሞግቷት

    • @ገኒ-ረ9ጸ
      @ገኒ-ረ9ጸ 3 หลายเดือนก่อน +4

      እኔ በግሌ የምንም ፖለቲካ ገዳፊ አይደለሁም ግን ሌላውን መሀበረሰብ አለመሳደብ ተፈለጥተቆረጥ አለማለት እንጂ ያመኑበትን ፖለቲካ ይገደፉ የኔን አመለካከት ግድ ካልተቀበላችሁ ብሎ ማለት ምንማለት ነው?

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 3 หลายเดือนก่อน

      You are welcome l Love you

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 3 หลายเดือนก่อน

      You are right

    • @Crstina246
      @Crstina246 3 หลายเดือนก่อน

      ሀሳብ የሌለው እኮ ነው የሚሳደበው

    • @MamoWeynshet
      @MamoWeynshet 3 หลายเดือนก่อน

      በቲ በዚህ ኢንተሪቪዋ ሚዛናዊነቷንና ምክንያቷዊነቷን አግበስብሳ ቀርጥፋ በልተዋለች በሰላማዊ መራራ ትግል የለውጡ ግንባር ቀደም መሪዎች መካከል እና ሰፊውን የኦሮሞ ወጣች ትግል በማራከስና በማሽሟጠጥ ስትሳለቅ ማየት ያማል ።
      ነገ ከነገወዲያ ወድቆ የቀረ ሲመስላት ከጀርባ ሆና ቁሱሉ ላይ ጫው የምትነሰንስ ጨካኝ እንደምትሆን ያሳያል ። ስለጁሃር የግድ ማሞገስ ባይጠበቅባትም ለዚህ ለውጥ እና ለለኦሮሞ የመብትና የእኩልነት ጥያቄ ያደረገውን እስከ እስር ራህብ አድማ ብሎም በፍትህ አደባባይ ያለ አዳች ጥፋት አሸናፊ ሆኖ የወጣ ሰው ...
      ቢቲ አይኗን ጨፍና ልቧን አሳውራ በፍፁም ስላቅ ከማይመጥን ተረታ ተረት ስታቀርብ ታሳፍራለሽ ።
      በኢተርቪዋ ጭዳ ፊሪዳ ከደረገችው ጁሃር ይልቅ አጎብዳጅና አስመሳይነት ቆመናል ለሚሉት እንደማትለስ መሆኗን ያሳየችበት ነው ።

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 3 หลายเดือนก่อน +11

    አንችን ያለማድነቅ አይቻልም የኔ ቆንጆ ጥርት ያልሽ ኢትዮጵያዊት ነሽ ኩሪ ንግግርሽ ይሜርካል ይህንን ሜወቅ አለብሽ

  • @almaznigatu3967
    @almaznigatu3967 3 หลายเดือนก่อน +9

    ምን አረገች እደማንኛውም ስው የራሷን አስተያየት ነው የስጠችው ስድብ የሚያበዛ የተሽነፈስው ነው።

  • @Tsige-ff4us
    @Tsige-ff4us 3 หลายเดือนก่อน +8

    ቤቲ አስቀያሚ አይደለችም :ቁንጅና ጭንቅላት ውስጥ ነው :እንደዚህ ሃሳብዋን በጣም በአዋቂና በበሰለመንገድ መግለፅና መፃፍ የምትችል እንስት በጣም ልትደነቅ ይገባታል ብዬ አምናለሁ::ይህ ሁሉ አስመሳይ ባለበት አገር እምነትዋን በግልፅ ስለተናገረች ቢጠልዋት አይገርመኝም::ጋዜጠኛው ግን አጠያየቅህ ያስጠላል ፈሪ ትመስላለህ ::🇪🇹

  • @plainwazr2102
    @plainwazr2102 2 หลายเดือนก่อน +6

    ቤቲዬ በርቺ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ጽንፍ የረገጡ ፖለቲከኞችን ድብቅ ሴራ ያጋለጥሽ ነሽ
    ለተሳዳቢዎች ግን አንድ መልክት አለኝ ተሟገቷት እንጂ አትስደቧት ሃሳብን ግዙ

  • @tilahungezahegn5511
    @tilahungezahegn5511 3 หลายเดือนก่อน +9

    Betiye Gobez berich yene jegina

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 3 หลายเดือนก่อน +7

    በራስ መተማመና ድፍረቷ ችሎታዋ ድንቅ ነው ቁመናዋ ውበቷም ግሩም ነው ጀግና ነት

  • @eliaskebede4598
    @eliaskebede4598 2 หลายเดือนก่อน +6

    በሣል አሥተያየት ነው የሠጠሽው አድናቂሽ ነኝ

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868 3 หลายเดือนก่อน +6

    ቢሔርተኝነት የዝንጀሮ መቀመጫ ነው ድንቅ አባባል።
    ቤቲ አይነ መልካም በራሷ የምትተማመን ቆንጆ ሴት ሆና አገኘኋት

  • @ማሞ-መ1ቸ
    @ማሞ-መ1ቸ 3 หลายเดือนก่อน +6

    እቺ ሴትዮ ሴት በዛ ጎመን ጠነዛ የሚለውን ተረት ሊያሰታውስ የሚችል ሀሜት ከማውራት ውጪ ምንም ቁምነገር አላወራችም

  • @getnetmekonnen1887
    @getnetmekonnen1887 3 หลายเดือนก่อน +7

    ፌዢ ምን አማጣዉ አማራ ነፃ ልዉጣ አላለም
    በአማርነቴ አትግደሉኝ ነዉ ያለዉ

  • @yisihakf5585
    @yisihakf5585 3 หลายเดือนก่อน +7

    ኦው ቤቲ እውነትም ትለያለሽ ማደባበስ ብሎ ነገር የለም ምርጥ ኢንተርቪው ❤

  • @SeilGeti
    @SeilGeti หลายเดือนก่อน +2

    ኦሮሞ አሸንፍ ስልጣን ላይ ነው የምትይው የትኛው ጦርነት አሸንፎ ነው ? ድንጋይ እደረደረ መንገድ በመዝጋት ነው ያሸነፈዘው? ጦርነት ውስጥ ገብታችሁ ታግላችሁ የያዛችሁት ስልጣን ቢሆን ኖሮ ለስልጣናችሁ ክብር ይኖራችሁ ነበር!!! ህውሃት 27 አመት ስልጣን ላይ ቁጭብሎ ሀገር ሲመራ የነበረው ለወንበራቸው ክብር ነበራቸው ለ17 አመት ታግለው ስለመጡ

  • @mohammednura7968
    @mohammednura7968 3 หลายเดือนก่อน +5

    ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ነው

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 3 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ቤትየ እንደው የሴት ጀግና ብቻ ብልሽ ንፉግነት ነው ከዛ በላይ ይገባል አቦ ኑሪበት አንጀቴን አራሽው

  • @tesfayetegegne916
    @tesfayetegegne916 3 หลายเดือนก่อน +6

    ቤቲ ስለብሄርተኝነት የሰጠሽው የዝንጆሮ መገለጫሽ እኔ ወድጄልሻለሁ

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 3 หลายเดือนก่อน

      ዝንጀሮ ትሆን? መቸም ሰው ሁሉ ብሄር አለው እውነቱ ኦሷ እንኳን አውቃ ነው ።

  • @abbaakimilaa8395
    @abbaakimilaa8395 3 หลายเดือนก่อน +5

    አስተያየት ሰጪዎች ቢያንስ የሰውን ሀሳብ መቀበል አለመቀበል መብታችንን ብንጠቀምና ባንሳደብ ስድብ የደካሞች አስተያየት የው።

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 3 หลายเดือนก่อน

      ያተ ብርታት ይበቃልኮ ። ግን አስመሣይ ውሸታም በስሙ መጥራት እውነት ነው።

  • @ruthzelalem4236
    @ruthzelalem4236 3 หลายเดือนก่อน +5

    ኮንፊደሰ ያላት ሴት ደሰ ይለኛል

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 3 หลายเดือนก่อน

      ግራ መጋባት ተስፋ መቁረጥ ገንዘቧ ሆኗል ።

  • @ahmedibrahim6587
    @ahmedibrahim6587 3 หลายเดือนก่อน +9

    ቤቲ ጀግና ነሽ በእውነቱ ጽንፈኞችንና ዋና ዋና አስመሳይ ሰዎችን እንዲህ ደፍሮ እንዳንቺ ደፍሮ የተቸ የለም።ግን እየተቸሻቺው ያሉ መሰሪዎችን ስለሆነ ጠንቀቅ ማለቱ አይከፋም

  • @Ahmed-j3v5f
    @Ahmed-j3v5f 3 หลายเดือนก่อน +6

    ቤቲ ጀግና ደፋር ነች ጌታ ከክፉ ነገር ይጠብቅሺ ዘረኛ መስለሺኝ እጠላሺ ነብር ይቅር በይኝ

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 3 หลายเดือนก่อน

      አይ ፋኖ ኦሮሞ ነኝ ማለት ዘረኝነት ሆነ ?

  • @Onesism-p2w
    @Onesism-p2w 2 หลายเดือนก่อน +3

    ብሄርሽ ምንድን ነው ከተበልሽ ቀጥታ ጋላ ነኝ በይ

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 3 หลายเดือนก่อน +6

    አይ ቤቲ አንችም ጠያቂውም የብልፅግና ደጋፊ ናቹ ህፃን ልጅ የለም የሚሸወድ ግን የተኩራራችውበት ብልፅግና አብይ አህመድ ይወርዳል ስልጣን ለፋኖ ያስረክባል ጠብቂ

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 3 หลายเดือนก่อน

      @@marimasd6628 የፋኖ ተይው እማ አብይ ግን ይወርዳል የሰው ደም እንደጎረፈ እየፈሰሰ ይቀጥላል ማለተት ከባድ ነው

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@chaltuaddisabebakegna265zembey tultula Agame kemalam Anbta lekame

    • @merimeri530
      @merimeri530 3 หลายเดือนก่อน

      ጅሎ🤮

    • @marimasd6628
      @marimasd6628 3 หลายเดือนก่อน

      @@merimeri530 ከብት

  • @AlemayehuAbeje
    @AlemayehuAbeje 3 หลายเดือนก่อน +4

    ደንቆሮ መሆንክን ቤቲን በገለፅክበት ምሳህ ገምቸሀለሁ :: ቤቲ ማለት በአማራ እና በኦሮቶዶክስ ጥላቻ የናዎዘች ነው

  • @getanehkera
    @getanehkera 2 หลายเดือนก่อน +3

    እስቲ ከብሄር ውጡና አዳምጧት ለኔ ጀግና ነሽ ብዬሻለሁ በፊትም አድናቂሽ ነበርኩ አንድም ቀን አላሳፈርሽኝም በዚሁ ቀጥይበት

  • @EnatAdugna
    @EnatAdugna 3 หลายเดือนก่อน +5

    የምታራምጂው አይዶሎጂ ምንም ይሁን ምን በራስ መተማመንሽን ሳላደንቅ አላልፍም!

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 3 หลายเดือนก่อน +6

    - ውሽታቸውን ነው አንቺ በጣም. ቆንጆ ነሽ ቤቲ

  • @lubabamuhmmed6794
    @lubabamuhmmed6794 3 หลายเดือนก่อน +4

    ምነው አስር ጊዜ ባርያ አይደለሁም የሚለውን ደጋገምሽው ምን ያለበት ምን አይችልም አሉ ጦጢት አልበላሽም ውረጂ አልበላሽንም ምን አወጣው አለች አሉ በራስሽ የመተማመን ስሜት ያለሽ የማስመሰል በሽታ አለብሽ

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 2 หลายเดือนก่อน +5

    ቤትየ የኔ ቆንጆ አንቺን የሚሰድቡሽ ሲጀመር አንቺን በሀሳብ መሞገት የማይችሉ ናቸው ።
    በማስመሰልና በማሽቃበጥ የማትኖር ሁሌም እራሷን ሁና የምትኖር ሰው ነች ቤቲ ቤትሻ በርች እንወድሻለን።

    • @genetteshome2182
      @genetteshome2182 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክ😅😅😅😅😅

  • @nuryahya4223
    @nuryahya4223 3 หลายเดือนก่อน +4

    ምንድነው ! ብሄርሽ ምንድነው ? ስትባይ ለምንድነው በቀጥታ የማትመልሽው ?

    • @BaryaBa
      @BaryaBa 3 หลายเดือนก่อน

      Taferbatalach enda??

  • @letube5960
    @letube5960 3 หลายเดือนก่อน +5

    what an empty mind

  • @rabumagada8902
    @rabumagada8902 3 หลายเดือนก่อน +4

    ብሔርተኝነት አለም አቀፋዊ ነዉ. የሁሉም ልዑላዊ ሀገራት ብሔራዊ መለኪያ ነዉ. ችግሩ የአቀራረብ ጕደይ ከልሆነ በስተቀር ብሔረተኝነትን እንደዉ ከዝንጀሮ መቀመጫ ጋር ማመሳሰል ከእዉቀት በታች ነዉ. ጀዋርም አብይም ሽመልስም ማንኛውም የፖለቲካ አመራር ላይ ያለም ሆነ የምመኝ ከብሔራዊነት ነጻ የሆነ መሪ የለም. በሌላም አለምም ከዚህ ዉጭ አይሆንም. የካሲንችሱ 3 ዶርስ በምሽት ባሸበረቁ መብራቶች ስታዩ የነበራቸው ዉበት ማራኪ ነበር. ስምርታቸዉ የተከበረም ባይሆን ዉበታቸዉ የሚደነቅ ነበር. ብቻ አድማጭ ለዚህች ሴት ምን ቦታ እንደምሰጣት እጠብቃለን. ከጀዋር ጋር ያላት ችግር ከቅናት ዉጭ አይሆንም. ከትችት ነጻ የሆነ የፖለቲካ ሰዉ በዓለም ላይ የለም. ነገር ግን ተወደደም ተጠላ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰዉ መሆኑ እዉቅና አለዉ. ብቻ ምቾት ይሁን ተስፋ ምን እንደምያንጨበርራት ግልጽ አይደለም.

    • @Yosa87538
      @Yosa87538 3 หลายเดือนก่อน

      ሴትዮዋ አቂሟን አላወቀችም:: ቅዥቤ ነገር ናት::

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih4148 3 หลายเดือนก่อน +5

    ግን ቃለ መጠይቁ ክብደት የለውም የስድብ እና የዘለፋ ቃለ መጠይቅ።ቡና እየጠጣክ ሰው ማማት ነገር።የግል ጥላቻም ይመስላል።ጋዜጠኛውም መጀመርያ ፈርጆ ነው ሚጠይቀው።
    ቤቲ ኣነስሽብኝ።ጋዜጠኛውም ክብሩ ኣልታየኝም።ኮኮብ ብሰጥ ኣንድ ነበር ምሰጠው።

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h 3 หลายเดือนก่อน

      Mene hona anesechebehe?

  • @lakewabebe685
    @lakewabebe685 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኦሮሞዎችም ሰድበዋት
    አማራም ሰድቧት ይህች ሴት በራሷ አለም የምትኖር በቃ ቀብራራ ግን ግራ የገባት ሴትም ትመስላለች ።

  • @diboragenet5592
    @diboragenet5592 2 หลายเดือนก่อน +3

    አቺ ለሀጫም እዲህ ለሀጭሺን ያዝረበረብሽው ባለጊዜ ስለሆሽነው ብትችይ አማርኛ ባታወሪ በራስሽ ቓንቐሽ ብት በጣረቂ በጥራቃ አቺም ሰው ሆነሽ ዥልጥ ጨምላቃ

  • @yohannesayalew2587
    @yohannesayalew2587 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ቤቲ ጭራሽ አዋቂ አዋቂ ያጫዉትሻል? አንድ አረፍተ ነገር አሟልተሽ የማትጽፊ ሴትዮ ጭራሽ ደራሲ ነኝ ብለሽ አረፍሽ😂😂😂

  • @Frehiwot-zo2nq
    @Frehiwot-zo2nq 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከቻልሽ ባንቀልባ እዘይው ሰው የሚሰድብሽ ለዛዛ ስለሆንሽ ነው አታስጠይ ኢትዮጲያ ነኝ አትበይ እልም ያልሽ ዘረኛ

  • @fufoolomo
    @fufoolomo 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዙይርያ ጥምጥሙን ትተሽ የተጠየቅሸውን መልሺ ኦሮሞነኝ ማለት ነው ያሳፈራሽ??
    ሲቀጥል የአማራ ትግል አይገባኝም ማለትሽ ልክ ነሽ እንዴት እንዳንችያለ ዘረኛ ሊገባው ይችላል??

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b 3 หลายเดือนก่อน +4

    እባብ ሀሜት ሰብስበሽ ፅፈሽ፣ ደራሲ ነኝ ስትይ አታፍሪም፣ አንቺ ደንቆሮ።

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቆንጆ ነሽ ቁመናሽ ከለርሽ ቅጥነትሽ እውቀትሽ ትልቁ በራስ መተማመንሽ ውበት ማለት እሚጠይቀውን ታሟያለሽ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነሽ

  • @buze1buze1
    @buze1buze1 3 หลายเดือนก่อน +7

    ጀዋርን አፍቅረሽው እሱ ስላልፈለገሽ ሌላ አገባ 😂በቃ ዘመትሽበኮ ተፋቺው

    • @Biftuu.wara.walloo
      @Biftuu.wara.walloo 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂ጀዋርን ዶክተር ኢሊሊ ቀምታታለች

  • @Beaa2144
    @Beaa2144 3 หลายเดือนก่อน +5

    Proud of u

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v 3 หลายเดือนก่อน +7

    ምነው ቀዘንሽ

  • @hafizabamecha5908
    @hafizabamecha5908 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቤቲ ዛሬ ገና ተመቸሽኝ፣የወጣቱ ደም ለምን? ደሞ ድፍረትሽ፣ጀግንነትሽ ልበል?

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 2 หลายเดือนก่อน +6

    ምንም እውቀት የሌላት ደንቆሮ እንደእዚች ልጅ አይቼ አላውቅም።የሚገርመው እኮ የማታውቀውን እንኳን አላውቅም ብትል ምን አለበት።ስለእያንዳንዳቸው ያወራችው አብዛኛው ውሸት ነው።

  • @oasakarorsa9270
    @oasakarorsa9270 3 หลายเดือนก่อน +3

    ታቃለች ተብላ የተወደሰች የቄስ ምስት እውቀቷን መጽሓፍ ቅዱስ በማጠብ አሳወቀች አሉ። እንዴት እንዴት ነው የሚአደርጋት? አዋቂ ነኝ ለማለት የሚትጋጋጠው ነገር አላዋቂነቷን አጋለጠባት። 😂😂😂

  • @dawudmohammed7002
    @dawudmohammed7002 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጀዝባ ናት ደሞ ይችን ብሎ ፖለቲከኛ

  • @Anon-ob9ji
    @Anon-ob9ji 3 หลายเดือนก่อน +3

    ያኔ ከሱ በላይ ፖለቲከኛ የለም አድናቂው ነኝ ስትይ እንዳልነበር አሁን ሁኔታውን አይተሽ ከጊዜው ጋር አብረሽ ተሸበለልሽ

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 3 หลายเดือนก่อน +6

    የበታችነት እና በእራስ መተማመን ያሳበዳት 😢😢😢ልትደብቀው ብትፈልግም ያሳብቅባታል 😢😢😢😢

  • @yeabeshamedhanit1359
    @yeabeshamedhanit1359 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቤቲ ታፈሰ በሞያሽ ደፋርና ሃቀኛ ሴት በመሆንሽ አድናቂሽ ነኝ። ያ እንዳለ ሆኖ ወደ ሚዲያ ስትመጪ መንገድ ላይ የምትቆም ሴት መስሎ መቅረቡ ታዳሚውንም ራስንም መናቅና ማስናቅ ነው። ይሄ አለባበስና የፀጉር ቀለም በነጮች ሚዲያ ቢሆን ኖሮ ከመድረክ በስተጀርባ የሚታረም ነበር።

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቤቲ የፅንፈኞችና ጀብደኞችን ከንቱ አቅማቸውንም፣ምኞታቸውን፣ፍላጎታቸውን በሚገባ ጠንቅቃ የተረዳች ጋዜጠኛ ናት።ለዚህም ነው በተለይም የኦሮሞ፣የአማራ፣የትግራይ ፅንፈኞች ብሽቀታቸውን፣ሽንፈታቸውን፣መቆጣጠር አቅቶቸው መሳደብን የመረጡት ፣ስድብ ደሞ የመሸነፍና ተስፉ የመቁረጥ መገለጫ ነው።

  • @HaimanotMerdassa
    @HaimanotMerdassa 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጎበዝ ስለሆንሽ በደንብ ስለገባሽ❤ አደንቅሻለሁ:

  • @Emna-nv1li
    @Emna-nv1li 3 หลายเดือนก่อน +4

    ድንቅ ችሎታ አላት

  • @selamawitgidey2708
    @selamawitgidey2708 3 หลายเดือนก่อน +7

    ብታውቂው መሳቂያዋ ራሰሽ ነሽ፣ አላዋቂነትሽን እንደ ጌጥ የምታንጠለጥይ ኣላዋቂ።

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h 3 หลายเดือนก่อน

      Selamawite aneche tesadabiwoche meselegne yemetewejiwe

  • @Ermyas27
    @Ermyas27 2 หลายเดือนก่อน +3

    ውስጠ ውብ ቀጥተኛ የሰውነት ሚዛን ያላት በሳል

  • @alberto-ne7hk
    @alberto-ne7hk 3 หลายเดือนก่อน +7

    የት ልሂድ ይቺን ሰይጣን ሴት የማላይበት ካንቺ ጋር እብድ ካልሆነ በስተቀር አብሮሽ የሚተኛ የለም አንቺም ታውቂዋለሽ ምን ትመስላለች። ነቀዝ። ባዶ ጭንቅላት።

    • @jimmaa2012
      @jimmaa2012 3 หลายเดือนก่อน

      ጃውሃሪን አላውቅሽም በአጣቃላይ በሱ ጉዳይ ብዙ በትናዛዥ ጥሩ ነው ታማን ልያስካፍልሽ ይችል ይሆናል

  • @EthioMedia-es8si
    @EthioMedia-es8si 3 หลายเดือนก่อน +4

    መርዛማ ነሽ😮

  • @AlemayehuMelka-qk2th
    @AlemayehuMelka-qk2th 3 หลายเดือนก่อน +11

    መለ ሎ ቆንጆ ጠይም አፈንጫ ሰልካካ ቤቲሻ so smart እንዳንቺ ሌላ ብዙ እንፈልጋለን አንገታችን ቀና ያደረግሸ በሬዱ ቢፈቱ ነሸ no question about that ❤

  • @farrobekele2991
    @farrobekele2991 3 หลายเดือนก่อน +7

    መደረግ የሌለበትን ነገር ነው የምታደርግው። ሰዎች personal ነገራቸውን አቅርበው ነግረውሽ አንቺ ወደ business ቀይረሽ መጠቀምሽ የወረደ ስብእና ነው። ከአንዱ ጋር አልጋ ተጋፈሽ "እንትና ሰውነቷ፣ እቃዋ እንደምትገምቱት አይደለም ይሸታል" ብሎ በክብር የሰጠሽውን ገመናሽን ሲያወራብሽ እንደማለት ነው። በዚህ ማንነትሽ ነገ ማን አምኖ ያወራሻል?

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h 3 หลายเดือนก่อน

      Farro balege nehe anete endezihe ayenetu ga mene wesedehe?

  • @HaregKidan
    @HaregKidan 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ ቤትዬ አመጣችው ጨዋታውን በእውነት በጣም አስተዋይ እና ንግግር የምትችል ነች። እንደ ሰው አንዳንድ ጊዜ ስህተት ልትሰራ እና ልትናገር ተችላለች።

  • @rahelyacob8266
    @rahelyacob8266 2 หลายเดือนก่อน +3

    አንቺ እልም ያልሽ ካድሬ ነሽ

  • @habtamuabebe2498
    @habtamuabebe2498 2 หลายเดือนก่อน +3

    Beti is a kind of emerging political observer and writer. She is nice to hear and very point confident lady. It does not matter how wrong or right her idea is, she is never afraid of speaking her mind. Also, never feel ashamed to acknowledge her mistakes when factually substantiated. chin up baby!

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 3 หลายเดือนก่อน +3

    Bety እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እውነት ❤❤❤❤❤ የ ኢትዮጵያ ህዝብ በሀሳብ ነጻነት አያምንም

  • @saliyaabanega9537
    @saliyaabanega9537 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጀዋር ጋር አንድ የተቀያየማቹበት ወይም ያልተስማማቹበት ነጥብ እናዳለ ንግግርሽ ያሳብቃል

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 3 หลายเดือนก่อน +3

    ነጭ ነጩአን ማለት ይህ ነው እንኳን ተወለድሽ ጀግና❤❤❤❤ ቤትየ

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo 3 หลายเดือนก่อน

      አንተም ለኢትዮጵያ ለቤትይዬ እትዮጵያ እነኳን ተለገሥክ በኢትዮጶያ አምላክ!!!

  • @ahmedibrahim6587
    @ahmedibrahim6587 3 หลายเดือนก่อน +6

    በእውነቱ ንግግርሽ ምንም ውሸት የለበትም ግን ግን የሀገሬ ሰው እውነትን እንዲህ በአደባባይ የሚናገር ብዙም ስለማያደንቅ የሚጠለሽ ሊበዛ ይችላል

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 3 หลายเดือนก่อน +1

      ቤቲ የገባት ጀግና አቦ አደነኩሽ

  • @AnbesZewdu
    @AnbesZewdu 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቤተልሔም አሁን ደሞ የሃይማኖት የ"ፕሮቴስታንቲዝም" ብሄርተኛ ሆናለች። እና ትንተናዋ በትዝታ የምትኖር ባልቴት አይነት ነገር ነው። ወ/ሪት ቤተልሄም አብይኮ ለስልጣን የበቃው በቄሮ ትግል ነው። ለመሆኑ ይቺ ሴትዮ አግብታለች😜😜😜😜

  • @m.aabebe8065
    @m.aabebe8065 3 หลายเดือนก่อน +3

    ስልባቦቱዋ ቤቲ ፓለቲካዊ አና ሃይምኖታዊ ገለፃዋ አይስብም። አማራን ከአብይ ወይም ኦሮሙማ (የ ቤቲ ዘመዶች) ግድያና ጭቆና ነፃ ለማውጣት ነው። በቀጥታ ኦሮሞ ነኝ ማለት ምን አሳፈረሽ?????

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 3 หลายเดือนก่อน

      ከአብይ ነፃ የወጣችሁ ለት ዘላለማዊ ባሪያ ትሆናላቾሁ ሙሉ ለሙሉ ኦሮሞ አደለችም

  • @abefel6920
    @abefel6920 3 หลายเดือนก่อน +3

    ምን ያሽኮረምመዋል ጋዜጠኛ ነኝ ባዩ?

  • @tshaeykebede194
    @tshaeykebede194 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰው በሚዲያ ላይ የፈለገውን መግለፅ መብቱ ነው በስድብ የሚመጣ ለውጥ የለም አደበት ከማርከስ ተረጋጉ

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 3 หลายเดือนก่อน

      እሷ ግን ትሳደብ? ማስመሰልዋስ አናቃትም ለምን ይዋሻል? ይነገራታል ።

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 3 หลายเดือนก่อน +6

    ስለ ሌሎች ነፃ አውጪዎች አይመለከተኝም የፋኖን ትግል በተመለከተ ግን የአንቺን ምስክርነት አይፈልግም...

  • @asterisayas8522
    @asterisayas8522 3 หลายเดือนก่อน +7

    ምን ሆና ነው የጠንቋይ መሶብ የመሰለችው😂😂

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 3 หลายเดือนก่อน

      👀አካና !
      አንቴ ፎቶታ ኖው ጀመርኮዉ? 🤷‍♂️

  • @AmirAmir-w9h3z
    @AmirAmir-w9h3z 3 หลายเดือนก่อน +6

    መሳቂያማ አንቺ ነሽ ።

  • @Kachaho
    @Kachaho 3 หลายเดือนก่อน +4

    ድንቅ ጅሎታ አመለካከቷ ሰፊ

  • @abdujemal3234
    @abdujemal3234 3 หลายเดือนก่อน +8

    ምርጥ ሴት በራስዋ የምተማመን ❤🎉

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael 3 หลายเดือนก่อน

      አኔ ፓለቲከኛ አይደሐሁም ግን ትገርመኛለች

    • @fikir-
      @fikir- 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@GennetWoldemichael የልጅ አይነት ነው ንግግሯ

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 3 หลายเดือนก่อน +1

      ስለምን? ግራ መጋባቷ ማስመሰልዋ ?😅😅😅

  • @ZiyadaJemal-d5o
    @ZiyadaJemal-d5o 3 หลายเดือนก่อน +5

    የማታውቂው ፖለቲካ ምናለ ቢቀርብሽ ጥቁር አንድ መሀይም

  • @MaehtDalk-tn1wd
    @MaehtDalk-tn1wd 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቤቲአንበሲት❤❤

  • @ethiostatfoshe
    @ethiostatfoshe 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኛው ትህትናህ አሪፍ ነው:: ምንድነው ግን ለመጠየቅ እንደልጃገረድ የምትሽኮረመመው? ከፈራህ ተወው:: ከጠየክ ግን የገባህን በሥርዓት አቅርብ:: ጃዋር ለማለት እንደዛ የተሽኮረመምከው ምን ሆነህ ነው? ታውቆሃል ሚዲያ ላይ ያለህ አይመስልም:: አጠገብህ ያለ ሰው እንዳይገባው በኮድ የምታወራ ነው የምትመስለው:: ቤቲ ራሱ ታዝባህ "ምን ለማለት ፈልገህ ነው?" "የፈለከውን ንገረኝ" አለችህ እኮ 😅
    ብሮ ይስተካከል

  • @helenemso32
    @helenemso32 3 หลายเดือนก่อน +5

    ተረጋጊ ሴትዮ በጣም ተወጣጠርሽ

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቤቲ ቀን የጎደለች ለታ አንችን አያርገኝ። የወጣ ተመልሶ መውረድ እዳለ አትርሽ።

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 2 หลายเดือนก่อน

      እውነቱን : ተቀበል ፡ ዛቻውን ተውና፣ተነሥተህ ሥራ:....

  • @firehiwotefirem6034
    @firehiwotefirem6034 3 หลายเดือนก่อน +5

    በስማም ዋናዋ ነሽ ለካ ጀዋር ብልጽግና ነሽ ያለሽ ትክክል ነው
    ብሔርሽም አሳፍረሽ ውራዳ ደንቆሮ

    • @halom3886
      @halom3886 3 หลายเดือนก่อน

      መሀይም ጀግና ናት

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh 3 หลายเดือนก่อน +3

    አቶ እንዳርጋቸው በእነእንዳንተ አይነት እንጭጭና የቀነጨረ አእምሮ ባላቸው አሽቃባጭ ሆድ አደሮች አይተቹም።

  • @Wyneshetfeleke
    @Wyneshetfeleke 3 หลายเดือนก่อน +3

    የ እውነት ሰው እዳንቺ ሁሉም ለወጣቶች ቢያስብ

  • @asnakeraya4181
    @asnakeraya4181 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ቤቲ ጅዋርን እያወቅሽው ታሾፊበት አለሽ? አጥቦ ነው የሚያሰጣሽ።

  • @tezeraberheto5398
    @tezeraberheto5398 3 หลายเดือนก่อน +4

    I really enjoyed it, Thank you bety!

  • @ImageNation-sn1kt
    @ImageNation-sn1kt 2 หลายเดือนก่อน +2

    I was almost mad but then I remembered the question that she asked Eskew “ጭምብሎትን መች ነው የሚያወልቁት?"

  • @BuzeBedada-qb4bn
    @BuzeBedada-qb4bn 3 หลายเดือนก่อน +4

    ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asfawtihune1095
    @asfawtihune1095 3 หลายเดือนก่อน +2

    በነገራችን ላይ ፕሮፌሰር ሕዝቃኤል መኢሶን አለነበረም ዉሸት ነዉ። እናንተ ዘረኝነት ወይንም ጎጠኝነት ብላችሁ ለማጣጣል የምትላላጡትን ጉዳይ ለማጠራት "The International Covenant on Civil and Political Rights, Section 1,Article 1; Factsheet A 1&2, Switzerland, April 1988 አንብቡ። በድንቁርና አትገዙ። ሌላ ስድ ንግግሮቻችሁን በናንተ ልክ መናገር አልመርጥም።

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 3 หลายเดือนก่อน +3

    ከአንድ ጉዳይ በስተቀር በኢተርቪ ደስ ተሰኝቻለሁ ስለቤቲም እሳቤዋን በነፃነት ተናግራለች ለእሷ ያለኝ ነገር ብዙ ተቀይሯል ጠንካራ ሚዲያ አግኝታ የመንግስትን ፣የተፎካካሪ ሰዎችን በአወዛጋቢ ሀሳቦች ላይ በነፃነት በመድረክ እየጋበዘች ብትሞግት ፣ብትነቅፍ ለህዝብ ግንዛቤ ከማስጨበጥ አኳያ ብትሰራ መልካሙን እመኝላታለሁ።🙏
    ለአዘጋጁም ትልቅ አክብሮት አለኝ በርታ 🙏

  • @genethailu4895
    @genethailu4895 2 หลายเดือนก่อน +2

    እዚህ መጥቶ የሚሳደብ ፣ ሃሳብ የሌለው ደንቆሮ ነው፣ ቤቲዬ ጀግና❤❤❤ ምርጥ ሴት ፣የዝንጀሮ መቀመጫ😂😂😂😂

  • @hakimsiraj77
    @hakimsiraj77 3 หลายเดือนก่อน +6

    ቤቲ እኮ የራሷዋ አመለካከት ወይም አስተሳሰብ ይኖራታል ለምንድነው የምንሰድባት ጠንካራ ሴት ናት መደነቅ አለባት

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 3 หลายเดือนก่อน +1

      የአዕምሮ መሃኖች ናቸው ። ሀሳብ የላቸውም ። ቁንጅና አንድ አይነት መለኪያ እንደሌለው እንኳ አያውቁም ።

  • @danibelete7540
    @danibelete7540 2 หลายเดือนก่อน +2

    በነገራችን ላይ ከእወቀት ነፃ የሆነች ልጅ ናት

  • @Bereda100
    @Bereda100 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቤቲ እውነትም ዛሬ ታማለች። እኔ አእምሮ መርማሪ አይደለሁም ግን የላይኛዋ ቢሮ ንፋስ እያስገባ ይመስላል።

  • @fikreestifanos8905
    @fikreestifanos8905 3 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ እንደሚመስለኝ ቤቲ ስለጁሃር የደረሰችበት ድምዳሜ ሙሉው ስእል እንደሌላት ነው የተረዳሁት።
    ጁሃር ከመታሠሩ በፊት መንግስት የቄሮ እንቅስቃሴ መሪዎችን ወይ በልማትና የተፈናቃይ ገበሬ ልጅ በማለት ከበቂ በላይ ገንዘብ ስላነኙ ከቄሮ ሙቭመንት እራሳቸውን አርቀው ነበር ወይም ብልጽግናን ተቀላቅለው ነበር። ሌሎቹ የቄሮ እንቅስቃሴ መሪዎች በመንግስት ሃይሎች ታስረዋል፣ ተገርፈዋል፣ በተጨማሪም እንቅስቃሴያቸው በሙሉ በመንግስት ሃይሎች ክትትል ስር ነበሩ።
    ስለሆነም ጁሃር ሲታሰር ከአገር ውስጥ የታሰበውን ያህል ሃገር አንቀጥቅጥ ነውጥ ሊካሄድ አልቻለም። ጁሃርም ይህንን የተረዳ አልነበረም። መንግስትም የቤት ስራውን ከበቂ በላይ ከሰራ በኋላ ነበር ጁሃርን ያሠረው።

  • @Yosa87538
    @Yosa87538 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ንግግርሽ በጣም የወረደ ነው:: ተጠያቂነትንም ያስከትላል:: ነጌ እንደ ዛሬ አይደለም::

  • @sarabekele3347
    @sarabekele3347 3 หลายเดือนก่อน +6

    የአለም አስቀያሚ ሴት

  • @wasiewemd
    @wasiewemd 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጥረህ ግረህ ተምረህ መታወቅ ካልቻልክ አዋቂዎች እና ታዋቂዎችን በመዝለፍ እና በማኮሰስ ታዋቂ ሁን ነው ነገሩ 🤭🤭🤭

  • @malekseifert9909
    @malekseifert9909 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይዘሮ አንጫጫች:: ይመችሽ::

  • @masreshatemesgen4393
    @masreshatemesgen4393 3 หลายเดือนก่อน +2

    ባዶ ጭንቅላት ስለሆነች ለመናገር ምንም አያግዳትም! ስንት ግዜ እኔ ባሪያ አደለውም አለች ነፃ መሆኗን እንኳን እርግጠኛ አደለችም!

  • @mmedhane66
    @mmedhane66 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰለ እዳርጋቸው ጥሩ ብለሻል

  • @danieltesema6378
    @danieltesema6378 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይቺ ካንጋሮ የመሠለች ጋላ ከጃዋር ጋር በመተባበርና በመቀስቀስ ላስጨረሡት ሕዝብ ተጠያቂ ነች ።

    • @abeshuiffa3570
      @abeshuiffa3570 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ በሽተኛ አማኑኤል አትሄድም ? መቼ ነው አንተ ዳንኤል የምትሠለጥነው? ጭንጋፍ