ከመቃብር ጉድጓድ የተረፈው ሐዋርያ!! መጋቢ ዳንኤል መኮንን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 มิ.ย. 2024
  • #Encounter#SemayTube #Demasko#Encounter_#SemayTube #christiantube#yttracker
    #duet
    #መጋቢ ዳንኤል መኮንንounter#SemayTube #Demasko#Encounter_#SemayTube #christiantube#yttracker
    #Daniel Mekonin
    #መጋቢ ዳንኤል መኮንን
    የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
    Zelle/cash Up +12067249288
    PayPal: @getish316
    Ethiopia:_ CBE 1000407022738
    ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    #ደማስቆ #ሰማይ #Testimony #YidenekachewTeka #berekettesfaye
    For more information
    Ethiopian +251978808055 / 0940547511
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288

ความคิดเห็น • 426

  • @Encounter_
    @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา +105

    የSemay Tube ቤተሰቦቻቸ‍እን ይህን የምስክርነት ለብዙዎች እንዲደርስ ። ብዙዎች የመንፈስ ጥማት እንዲፈጥር ሼር በማድረግ ወንጌልን አብራችሁን አገልግሉ። ❤🙏🙏 ተባረኩ

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia 20 วันที่ผ่านมา +4

      Done ❤

    • @Jony_1986
      @Jony_1986 20 วันที่ผ่านมา +4

      Is there a Part 2?

    • @user-lj7ce8fr1z
      @user-lj7ce8fr1z 16 วันที่ผ่านมา

      እባካችሁ ፖስተር ገዛኢን አቅርቡልን

    • @user-lj7ce8fr1z
      @user-lj7ce8fr1z 16 วันที่ผ่านมา

      እባካችሁ ፖስተር ገዛኢን አቅርቡልን

    • @kidistkebede993
      @kidistkebede993 2 วันที่ผ่านมา

      The Father of the Nation ❤

  • @tigi886
    @tigi886 20 วันที่ผ่านมา +68

    ይሄ ሚዲያ በሩቅ ሲያገለግሉ የምናያቸዉን የእግዚአብሔር ሰዎች የህይወት ምስክርነታቸዉን እያሰማችሁን ስላላችሁ ተባረኩ 🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 18 วันที่ผ่านมา +29

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እጅግ የማከብርሆት አባት ነዎት እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን 🙏🙏

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 19 วันที่ผ่านมา +37

    ፓስተር ዳንኤል መኮንን በኦሎምፒያ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ፀልየህልኝ ጌታን በእንባ የተቀበልኩበት ቀን በጣም የምወደው ያቺ ቀን ብትደገም እላለሁ ። ከሁሉ የሚገርመኝ አጋንንት ቤተክርስቲያን ሳይገባ ከሩቅ ነበር የሚጮኸው ። አሁን እኮ ከእኛው ጋር አምልኮ ይወጣል ። ወገኖች ያ ዘመን እንዲመጣ አጥብቀን መፀለይ አለብን።

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา +3

      ክብር ለጌታ ይሁን። ደሞ በዚ ዘመን ያ revival እንዲመጣ እንፀልይ

    • @samuelzegeye8594
      @samuelzegeye8594 11 วันที่ผ่านมา +2

      Great revival is coming

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 20 วันที่ผ่านมา +52

    የተወዱ የእግዚአብሔር አገልጋይ የኢትዮጵያ ሰጦታ ፖሰተር ዳንኤል ብዙ እድሜ ጤንነት ይሰጦ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን 🙏

  • @himanotkebede8495
    @himanotkebede8495 20 วันที่ผ่านมา +38

    ኢትዮጵያዊው ሃዎርያው ጳውሎስ እንኳን የጌታን ቃል ተናግሮ ሳየው እባረካለሁ ዘመንህ ይጨምር ብዛልን ለምልምልን የእግዚአብሄር ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @tesfahunmulualem3413
    @tesfahunmulualem3413 15 วันที่ผ่านมา +12

    እጅግ የተወደዱ ታላቅ የወንጌል አርበኛ የእግዚአብሔር ሰው እኔ የአስረኛ ከፍል ተማሪና ኦርቶዶክስ እያለሁ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላሁት መንፈስ ቅዱስ የሚለውን የእርሰዎን መጽሀፍ አንብቤ ነው። እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙ ወንድሞችና እህቶች ተሞልተዋል። ይህ ምሰከርነት መፅሀፉ ላይ አለ። ይህ የሆነው በ1983 አመተ ምህረት ነበር።
    ስብከታቸውን ሰምቼ የማልጠግበው ነው። ድምፃቸው እንኳ ይናፍቃል። በእግዚአብሄር መንግስት ስላደረጉት አሰተዋፅኦ ሁሉ እናመሰግናለን።

    • @Encounter_
      @Encounter_  13 วันที่ผ่านมา

      ክብር ለጌታ ይሁን

    • @user-xj8jl2yg8h
      @user-xj8jl2yg8h 6 วันที่ผ่านมา +1

      ፓስተር አንተም ለዚህ ዘመን በረከታችን ነህ እንወድሃለን🎉🎉🎉

  • @user-ns3nv9ec8i
    @user-ns3nv9ec8i 18 วันที่ผ่านมา +16

    ዛሬ የዘመናችንን ህያው ምስክር አቀረባችሁ። እናቴ በጌታ አይደለችም። ግን በኦሎምፒያ መሠረተ ክርስቶስ የነበረውን ክብር እንዳየች ትናገራለች። ጌታ በጣም ተጠቅሞባቸዋል። ክብሩ ለጌታ ይሁን 🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @yidnekachewteka9679
    @yidnekachewteka9679 18 วันที่ผ่านมา +15

    ጌታ ሆይ በታሪክ ሁሉ ውስጥ ለስምህ የዘላለም ዝና ይቀርልህ ዘንድ ክብርህን ለመግለጥ የምትጠቀምባቸው ሰዎች ስላሉህ ስምህ ብሩክ ይሁን🙏
    በዚህ ምስክርነት የጌታ መንፈስ አገልግሎኛል አባት ሐዋርያው ዳንኤል መኮንን እግዚያብሔር ይባርክዎት አዘጋጆችም ጌታ ስለተጠቀመባችሁ ስሙ ይክበር ተባረኩ🥰🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  18 วันที่ผ่านมา

      ይደንዬ እግዚአብሔር ይባርክህ። እናመሰግናለን። 🙏🙏🙏🙏

    • @samymulu7110
      @samymulu7110 18 วันที่ผ่านมา

      ይድኔ ተባረክ የፍቅር ሰው❤

    • @selamahmedahmed1896
      @selamahmedahmed1896 16 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @israelalge
    @israelalge 18 วันที่ผ่านมา +12

    “ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።”
    - ዕብራውያን 13፥8

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @tariktruth2271
    @tariktruth2271 20 วันที่ผ่านมา +19

    በጣም አጠረ፡ ጋሼ ዳንኤል እርሶን እግዚአብሔር ለምድራችንም ለእኛም ለአማኞች አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። ባልጨረሱ እያልኩ ደቂቃው ፈጠነብኝ ። ዘመኖት ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @voiceofmaranatha6053
    @voiceofmaranatha6053 20 วันที่ผ่านมา +16

    በጋሽ ዳንኤል አገልግሎት ተከታታይ ትውልድ ተባርኳል። ይህ የ54 ዓመት አገልግሎት እና ከመንፈስ ቅዱስ ያል ኅብረት በትንሹ አንድ መጽሐፍ ይወጣዋል እና ፓስተር ዳንኤል ይህ የመጨረሻው ትወልድ ይነቃ ዘንድ በዚህ ርዕስ መጽሐፍ ይጻፉልን።

  • @Johnjesus830
    @Johnjesus830 20 วันที่ผ่านมา +17

    ሀዋርያው ፓስተር ዳንኤል እንወዶታለን❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา

      Thank you 🙏….

  • @michaelshenkoru4985
    @michaelshenkoru4985 20 วันที่ผ่านมา +21

    ለእኛ ለኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር የትውልድ አባት አድርጎ ስለሰጠን እግዚአብሔርን በጣም አመሰግናለሁ !!! ፓስተር ዳንኤል ቀሪ ዘመኑትን የሰላም ፣ የደስታ ፣ የጤና ፣እንዲሆንሎት እመኛለሁ 🙏🙏🙏 የ Semay Tube አገልጋዮች እግዚአብሔር አግልግሎታቹሁን ይባርክህ ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @eb6259
    @eb6259 19 วันที่ผ่านมา +11

    አቤት ሞገስ😍, አቤት እርጋታ❤❤❤❤ ህይወትን ከ seniors ሰዎች እንደመስማት የሚያስደስት ነገር የለም❤❤ፓስተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ🙌🙌 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @eleni9688
    @eleni9688 17 วันที่ผ่านมา +12

    ፓስተር ዳንኤል በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው የምድራችን በረከትናቸው እግዚአብሔር በእረጅም ዕድሜ እና ጤና ይባርኮት❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 20 วันที่ผ่านมา +31

    የምንወዳቸዉን ፓስተር አባት ጋሽ ዳንኤልን መስማት ደስ ይላል ረጅም እድሜና ጤና ሀይልና ብርታት ይስጥልን ተወዳጅ አባታንን ነዎት

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา +2

      ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏

  • @7777382
    @7777382 20 วันที่ผ่านมา +10

    እንደዚ ተቀድቶ የማያልቅ ጸጋ ያለባቸውን ኣባቶች ትሞክሮ ያላቸው የእግዚኣብሄር ጆነራሎችን ጋብዝልን !! ኣሁን ለቀጥል ልስማ!! ወይ ጌታ !!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏🙏

  • @LemlemSolomon-iq6gs
    @LemlemSolomon-iq6gs วันที่ผ่านมา +1

    ፓስተር ዳንኤል ባለፈዉ ሁለት ሶስት ሳምንት ያንተን ስብከት እሰማ ነበር ምሽት ነዉ በፈረንጅ ኣቆጣጠር 11ኣከባቢ ኣልጋ ላይ ተኝቼ ነበር :ስብከትን ከጨረስክ በመጨረሻ በሱስ የምትሰቃዩት ቁሙ ልጸልዩላቹ ስትለን እኔ ኣልተነሳሁም ነገር ግን እጆቼን ወደ ላይ ኣንስቼ ኣሜን እያልኩ ኣለቅስ ነበር :በዉስጤ የሆነ ሰላምና ደስታ ይሰማኝ ነበር ፕሮግራም ተጨርሶ ተኛዉ: ለነገዉ በሚገርም ሁኔታ ሲጋራዉ እንኳን ላጨሰዉ ሳየዉ በጣም ኣስጠላኝ: በቀን ከ 10 በላይ ለ40 ዓመት ያህል ኣጭሽያለዉ ኣሁን ግን ነጻ ወጥቻለዉ: ክብርና ምስጋና ለየሱስ ይሁን: ሶስት ሳምንት ሁኖኛል ሽታዉ ሁሉ እያስጠላኝ ነው : ጌታ ይባርክህ ፓስተር መኮነን::

  • @lemlemwoldegerima2784
    @lemlemwoldegerima2784 19 วันที่ผ่านมา +15

    እውነትም መጋቢ የእግዛብር ቃሉን ለተጠማ እንደ ውሃ የምታጠ ጣ የእግዛብር መልክተኛ ነህ ለትውልዱ ሲል እግዛብህር ዕድሜ ጠና በረከት ያብዛልሕ ::❤️🌹❤️

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @MeazaDaniel
    @MeazaDaniel 20 วันที่ผ่านมา +12

    ፓስተር ዳንኤል እጅግ ነዉ የምንወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ የተባረክ የእግዚአብሔር ባርያ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 20 วันที่ผ่านมา +12

    እናንተን እግዚአብሔር ስለሰጠን ነዉ ወንጌል እዚ የደረሰዉ። እግዚአብሔር እድሜና ጤናይሰጦት

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 17 วันที่ผ่านมา +7

    የዛሬ 25ኣመት በዋሽንግተን ወርልድባንክካባቢ ለእኔናለጏደኛዬ ፀልየህልን በለቅሶና በእንባ ጌታን ኣመስግነን ነበር በጣም ደስ ይላል🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา +1

      Praise God 🙏🙏

  • @zetseatgirma9068
    @zetseatgirma9068 19 วันที่ผ่านมา +12

    ጋሽ ዳኒ በጣም ነው የምወዶት እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት❤...ክፍል ሁለት እጠብቃለን ሰማይ ቲዩቦች እናንተም ተባረኩ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @tsigedinku2372
    @tsigedinku2372 19 วันที่ผ่านมา +10

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!!!!! በወጣትነትህ ይህንን ሀሉ ድንቅ ተአምራቱን የገለጠብህ አምላክ እስከ አሁን በአንተ ከሰራው የበለጠ በእጥፍ የሚሰራ ፀጋ ይጨመርልህ!!! ወገኖቼ መጠበቅ እንዴት ያደክማል ግን ጠብቅ ተብያለሁ እና እጠብቃለሁ ያልከው ጌታ በሀገራችን ላይ ታላቅ ሪቫይቫል መጥቶ እንደምናይ አምናለሁ። እድሜ እና ጤና ይጨመርልህ!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 20 วันที่ผ่านมา +13

    ከዛንቺስ ወንጌል ብርሃን አሰታውሶታለው ተባረኩ ፓስተር❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 19 วันที่ผ่านมา +5

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፓስተር ዳንኤል ዘመንህ ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ አሁንም ፀጋ ይጨመርልህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @maranata1484
    @maranata1484 19 วันที่ผ่านมา +7

    ስለ እርስዎ ያነበብኩት የጋሽ ገዛኢ መጽሀፍ ላይ ነው "ምስክርህ ትዝታዬ ነው" በሚለው መጽሀፋቸው። እርሶን ለማየት እጓጓ ነበር ዛሬ ስላየሆት ደስ ብሎኛል። የጌታ ባርያ አሁንም ዘመኖትን ጌታ ያለምልመው ፍጻሜዎም የማረ የሽልማት የአክሊል ይሁን። ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 20 วันที่ผ่านมา +5

    ውይ ጨዋነት ውይ የጌታ ክብር ውይ ትህትና ታማኝነት እውነተኛነት የቃል ሙላት ... ብዙ የሚነገርለት በአገልግሎቱ የተደረገ ድንቅ ተአምር ቢኖርም እንድ ዘመኑ ራሳቸውን የሾሙ ነብይ ሃዋርያ ተብዬዎች ራስን ማጉላትና ማሳየት የሌለበት ልብን ለጌታ ብቻ የሚማርክ ድንቅ ምስክርነት ! ሃዋርያው ዳንኤል ጊታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา

      አሜን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 20 วันที่ผ่านมา +9

    ጋሽ ዳንኤል ጌታ ይባርኮት የናተን ምስክርነት ስሰማ በናንተ ግዜ በተወለድኩ እላለው እድሜ ይስጣቹ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን 🙏🙏

  • @selamselam366
    @selamselam366 19 วันที่ผ่านมา +5

    ፓስተርዬ የፍቅር ሰው ጌታ ዘመንህን ይባርከው ለምልምልን ❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @biniyamfekadu435
    @biniyamfekadu435 20 วันที่ผ่านมา +10

    ጋሼ ዲኒዬ እንወዶታቱን እርሶ የሕይወት ምሳሌዎቻችን ናችሁ ዘመናችሁ ይለምልም

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @chichigodana2902
    @chichigodana2902 20 วันที่ผ่านมา +6

    ፖስተር ዳንኤል በእርሶ ስብከት ብዙ ተባርኬአለሁ። እግዚአብሔር ይባርኮት እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይጨምርሎት።

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙏

  • @user-sp2fu1nk3d
    @user-sp2fu1nk3d 17 วันที่ผ่านมา +6

    ጌታን ያገኘሁት በ73ዓ /ም መስከረም ወር ኦሎፕያ መሰረተክርስቶስ ቤ/ክ ላይ በእርሶ ስብከት ነው ጌታ አግዞኝ እስካሁን ከጌታ ጋር አለሁ። ምስክርነቶን ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል ከ እኔ በኋላ ጌታን የተቀበሉ ብዙ ፍሬ አሎት

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      ክብር ለሱ ይሁን

  • @hirutkidane5100
    @hirutkidane5100 20 วันที่ผ่านมา +10

    ኣቤት እርጋታዎ ንብል ያረሰልሳል የተወደዱ ሃዋርያ ዳንኤል፡ በዘመኔ እርስዎ የመሰሉ የጌታ ኣገልጋይ በዚች ምድር በማየቴ ኣምላኬን ኣመሰግነዋለሁኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 20 วันที่ผ่านมา +9

    ዛሬም መንፈስ ቅዱስን ደግሞ ቢሞላኝ ደስ ይለኛል ምክንያቱም በእርሳቸው በካሴት አገልግሎት ነው መንፈስቅዱስ የተሞላሁት

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา +1

      እንደልብሽ መሻት ይሁን

    • @tsinulegeta6919
      @tsinulegeta6919 20 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @kelemeworkzenbaba4229
    @kelemeworkzenbaba4229 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ሚዲያ በሩቅ ሲያገለግሉ የምናያቸዉን የእግዚአብሔር ሰዎች የህይወት ምስክርነታቸዉን እያሰማችሁን ስላላችሁ ተባረኩ

  • @kebedef.dibaba4758
    @kebedef.dibaba4758 19 วันที่ผ่านมา +6

    ወንድሜ ብርክ በልልኝ ይህንን የከበረ የእግዚአብሔርን ሰው ኢንተርቪው ስለአደረከው። ብርክ በልልኝ። ከልቤ የምወደው የእግዚአብሔር ሰው ነው። ተባረክልኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา

      አሜን እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @tsionseyoum6760
    @tsionseyoum6760 19 วันที่ผ่านมา +5

    የምናከብራቸው የምንወናቸው፡ እንቁ ፣ የሆኑ፡ የእዚያብሄር ሰው እናመሰግናለን። ብዙ እድሜ : ከብዙ ፡ በረከት ጋር።

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን

  • @senaitgebre6509
    @senaitgebre6509 19 วันที่ผ่านมา +5

    ፓስተርዬ ለምድራችን እግዚአብሔር ከሰጠን አባቶች አንዱ ነህ። በአገልግሎትህ ብዙ ጌታ ባርኮኛል። ፓስተርዬ በጣም ነው የምወዶት እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት❤❤❤። ጌታ ኢየሱስ ቀሪ ዘመኖትን ይባረክ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 19 วันที่ผ่านมา +5

    ጠላት ግን እግዚአብሔር በፓስተር አልፎ ሊሰራ ያለውን ድንቅ ከብላቴናነቱ ሊቀጭ አስቦ ነበር እግዚአብሔር በኛ ያየው ግን መፈፀሙ ግድ ነውና እነሆ ለብዙዎች ማምለጥ ምክንያት ሆነ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @liyuworktade7184
    @liyuworktade7184 17 วันที่ผ่านมา +5

    አቤት ጨዋነት ያልነገሩን ብዙ ታምራት እንደሚኖር አምናለሁ በመፅሀፍ ቢያስቀሩልን አዲሱ ትውልድ እግዚአብሔር ቅርብ አምላክ እንደሆነ እንድናውቅ በብዙ ይረዳናል
    የዳ/ር አሰፋ አለሙን መፀሀፍ አምብባለሁ ተጠቅሚበታለሁ።
    ተባረኩ ፖስተር ዳንኤል

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @melakutizazu7532
    @melakutizazu7532 13 วันที่ผ่านมา +1

    ፓስትረ ዳንኤል ገራሚ ታሪክ ነው። ጌታ ግን የረዥም ዘመን አገልግሎቱን እስከ ፍጻሜ ይዞታል። ስሙ ይክበር።

    • @Encounter_
      @Encounter_  13 วันที่ผ่านมา

      አሜን እግዚአብሔር ይክበር

  • @melakutizazu7532
    @melakutizazu7532 13 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ ጌታ የሱስ የክብርህን ኃይል በእኔ ይገለጽ። የኅይማኖት መልክ ቀርቶ የኃይልህ ዘመን ይምጣልን፡ አሜን።

    • @Encounter_
      @Encounter_  13 วันที่ผ่านมา

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @mululisanework2095
    @mululisanework2095 13 วันที่ผ่านมา +1

    ፓስተር ዳንኤል በምስክርነትህ ተባርኬአለሁ ጌታ አሁንም አብዝቶ ክብሩን ይግለጽብህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  13 วันที่ผ่านมา

      ክብር ለጌታ ይሁን ።

  • @user-bd1il1bh4n
    @user-bd1il1bh4n 17 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታን ያግኘሁት በእርስኦ ትምእርት ነው 19&H street Washington DC ረዥም እድሜና ፅጋ ይብዛሎት

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      አሜን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 19 วันที่ผ่านมา +6

    የተወደዱ የእግዚአብሔር አገልጋይና የትውልድ አባት የብዙዎች አባት የሆኑ ፓ/ር ዳንኤል መኮንን ስለ እርሶ እግዚአብሔርን እናመሠግናለን!! እንዳሉት እግዚአብሔር የክብሩን ሃይል ለቤ/ክ መልሶላት የእናንተን አእላፋትን በምድሪቱ ላይ ያብዛልን እንደ እናንተ ምሣሌ የሚሆኑ አያሣጣን አሁነም ለምልሙ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት የትውልድ በረከት ኖት እና ከልቤ እወዶታለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Taredan77
    @Taredan77 19 วันที่ผ่านมา +4

    ፓስተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርኮት በጣም ነው የማከብሮት 😍ጌታ እየሱስ ዘመኖትን ይባርክ🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @tilahungizaw2528
    @tilahungizaw2528 20 วันที่ผ่านมา +3

    እራሱን ሳይሆን እራሱን ደብቆ ግርግር ጩኸት ሳያበዛ ጌታ ኢየሱስ እና የማዳኑን ወንጌል ጌታችን በዘመናት መካከል የሰራዉን እየሰራ ያለዉን ድንቅ ስራዉን ብቻ እየገለጠ እያስተላለፈ ያለ ድንቅ ሚዲያ !!! እንዴት ነፍሴ ሃሴት እንደምታደርግ በእናንተ ስራ እግዚአብሄር ፈፅሞ ይባርካችሁ ከእናንተ ጋር ይሁን በጌታችን በመድሃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ዘላለማዊ ስም እወዳችኃለሁ !!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา +2

      እናመሰግናለን። ክብር ለጌታ ይሁን

    • @senaitgebrehiwot6290
      @senaitgebrehiwot6290 18 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም እንጂ ጣልቃ እየገባ ሀሳብ የሚያስጠፋ የሌለበት ፍሰቱን የጠበቀ አካሄድ ነው ያለው። ...ነገር ግን አንድ የምትጎረብጠኝ ጥያቄ አለች ? በእኔ ግምት ልክ ያልሆነች "ኢየሱስን ይወዱታል ?"የምትል ።

  • @mosesmygrace8515
    @mosesmygrace8515 15 วันที่ผ่านมา +2

    ጋሽ ዳንኤል እጅግ ትሁት፣ ድንቅ መምህር ፣ ልዩ ሞገስ ያለው የምወደውና የማደንቀው የወንጌል አርበኛ ነው!

    • @Encounter_
      @Encounter_  13 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @rb2782
    @rb2782 20 วันที่ผ่านมา +3

    ክቡር ለእግዚአብሔር ይሁን, ፓ/ር ዳኒኤል መቸስ ኢትዮጵያዊ ሐዋርያ ጳውሎስ ኖት. ሰማይ Tv በጣም ነው ማመሰግናቹ ፓ/ር ዳኒኤል ስላቀረባቹሉን በጣም ነው ምናመሰግናቹ. በጣም ነው የምወዳቸው ቀን ከለሊት ብሰማቸው አልጠግባቸውም. እግዚአብሔር አምላክ በላያቸው ላይ የሚገርም ሞጎስ ነው ያፈሰሰው እሳቸውን አለ መስማት አይቻልም. ፓ/ር ዳኒኤል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርኮት. ፣🙏🏼🙏🏼🙏🏼✝️❤️✝️❤️

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา

      አሜን እኛም እሸሳቸውን በማቅረባችን እጅግ ደስተኞች ነን። እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @danielbekele5666
    @danielbekele5666 20 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር እንዴት ቸር ነዉ

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @biruktayiteyore9627
    @biruktayiteyore9627 19 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይባርኮት በጣም እጅግ እንወድሃለን ፓስተር ዳንኤል ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา

      Thank you 🙏🙏🙏

  • @bezawitdesalegn7507
    @bezawitdesalegn7507 20 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይባርካቹ እሰይ እንዴት አይነት መልካም ሰው አቀረባችሁልን

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን ስለምትጠብቁን ።

  • @MrsKK1624
    @MrsKK1624 16 วันที่ผ่านมา +1

    One of the greatest Ethiopian Gods general!! I have the privilege to come and witness while you minister at our of your service, I a was supper young in Christ and age as well but I will never forget the power of God I have felt that day!! Literally the super natural power of God!!
    We thank you Sir for your commitment to the Lord we celebrate you and give you your flowers while you are still amongst us.
    We Love you 🙏🏽

  • @kassahunmelese696
    @kassahunmelese696 19 วันที่ผ่านมา +4

    The man of God

  • @LeyGeb
    @LeyGeb 19 วันที่ผ่านมา +3

    Love and respect for pastor Daniel (man of god)

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา

      Thank you 🙏

  • @AzebAb
    @AzebAb 19 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረክ ፓስተርዬ እድሜና ጤና ይስጥህ አሁንም በርታልኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ካንተ ጋር ነው ጌታ እየሱስ ይባርክህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 19 วันที่ผ่านมา +3

    ሐዋርያ ዳንኤል በጣም እንወዶታለን ረጅም እድሜ ይስጥልን...Semay tube ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา

      አሜን እናመሰግናለን

  • @user-cw7bt2vr3u
    @user-cw7bt2vr3u 19 วันที่ผ่านมา +3

    መጋቢያችን ጌታ ዘመንዎትን አገልግሎቶን ይባርክ🙏 እውነተኛ ባለራዕይ ኖት 🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 18 วันที่ผ่านมา +3

    ይህን ዘመን እወደዋለሁ ምክንያቱም ጋሽ ዳኒ እኔ ሳልወለድ የሰበኩትን የወጣትነታቸውን አገልግሎት አይቼ ደሞ የአዛውንትነታቸውን ትምህርት እሰማለሁ አፍሮውን ጋሽ ዳኒ ከሌላኛው ጋሽ ዳኒ ጋር አስተያያለሁ የእግዚአብሔርን ቸርነት አስተውላለሁ !! ታዲያ በዚህ ዘመን እንዳለን ክርስቲያኖች የታደለ አለ ? ጌታ በየዘመኑ ስለሚያስነሳልን ልጆቸ ለዘላለም ይባረክ !!አሜን !!

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @yirgalemtsegaye3618
    @yirgalemtsegaye3618 19 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታ ሆይ ስለሰራህው ድንቅ ሥራ ስለ ሐዋርያው ዳንኤል መኮንን ክብር ምሥጋና አምልኮ ስግደት ላንተ ብቻ ይሁን ።

  • @naniyemulugeta8009
    @naniyemulugeta8009 20 วันที่ผ่านมา +5

    ምን አይነት ምስክርነት ነው!?እድሜ ልክ ታአምር ጌታ እየሰራባቸው ነው ክብር ለጌታ እጅግ የምወዶትና የማከብሮት ፖስተሬ ❤❤❤❤Biography መፃፍ አለበት ብዙ ብዙ እንጠቀማለን ውድድ!! ተባረኩልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @tamiratbzuneh3871
    @tamiratbzuneh3871 17 วันที่ผ่านมา +2

    አስገራሚ ና ድንቅ የሆነ ምስክርነት ነዉ ጌታ እየሱስን አመሠግናለሁኝ በእርግጥ ያንጻል ፓስተር ዳንኤልን በአገልግሎታቸዉ ቀድሞም እወዴችሀለሁኝ ።ተባረኩልኞ።አሜን በጌታ በእየሱስ ሥም አሜን።

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን 🙏🙏

  • @RihanaSeid-vi1yn
    @RihanaSeid-vi1yn 17 วันที่ผ่านมา +2

    ፓስተር በምስክርነቱ በጣም ታንፀናል ዘመንዎ ይለምልም

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 18 วันที่ผ่านมา +3

    አቤት ትህትና አቤት ፍቅር ጋሽ ዳኒ በጣም ነው የምወድዎት!! ዘመንዎ ይባረክ !!❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @bezaassegu7384
    @bezaassegu7384 5 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ምስርነት! እግዚአብሔር ይባረክ:: እናቴ በፖስተር ዳንኤል አግልግሎት ነው የተፈወሰችው:: በሷ መዳን ዘር ማንዝሯ ጌታን አግኝቷል::
    በዚህ ዘምን እንደዚ የተቀቡ አገልጋዬች ያስነሳልን🙏🏽

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 วันที่ผ่านมา

      ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @hiwoteeshetu7742
    @hiwoteeshetu7742 19 วันที่ผ่านมา +3

    My spiritual father , every day I follow your step . I Remember your teaching. I saw Your love , passion . I don't forget.

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา

      Praise God

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 20 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም የምወዶት ፓስተርዬ ❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏

  • @amanuelshiferaw6781
    @amanuelshiferaw6781 19 วันที่ผ่านมา +2

    ፓሰተር ጌታ ለዚህ ምድር በጨለማው ጌዚ ብርሃን አነደትሆን የላከህ ነበርሀከ።
    አኔ በየቤተከርሰታኑ አየዞርክ
    የመንፈሰን ቅዱሰን አሳት ሰትለኩሰ
    ነው ዛሬ ዳንኤል ይመጣል በተባሉበት
    ቤተክርሰታን ሰንሮጥ ነበር።
    አንተ አወነተኛ ጌታ ሀዋሪያ ነህ ጌታ ኤድሜ ይጨመርል። በዚያን ጌዜ
    ጌታ የሠራውን ሁሉ አልተናገርክም።
    አኔ ል

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา

      ክብር ለጌታ ይሁን 🙏🙏

  • @ArsemaVlog
    @ArsemaVlog 19 วันที่ผ่านมา +2

    ክብር ለጌታችን ይሁን🙌🏽

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @milliman654
    @milliman654 20 วันที่ผ่านมา +2

    ዳኒ እንወድሀለን እናከብርሀለን

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา

      Thank you 🙏

  • @beyob199
    @beyob199 15 วันที่ผ่านมา +1

    My special memory of about My dad always mention Apostle Daniel Mokonen that he got healing by his hand. Stay Blessed Apostle

    • @Encounter_
      @Encounter_  13 วันที่ผ่านมา

      Praise God God

  • @user-fc1vb1yy4n
    @user-fc1vb1yy4n 20 วันที่ผ่านมา +1

    አባቴ እግ/ር አምላክን ዕድሜ ጤና ይሰጦ በዚህ ዘመኔ እርሷ
    ሰለ ሰጠን ጌታ ይባረክ ግን አንድ ቀን የእ/ር ፍቃድ በህይወት እያሉ በርሷ እጀ የእርሷ መጎናጸፊያ እንደምያገኛኝ አምናለሁ ባባ ረጅም ዕድሜ ይሰጦ

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @genet1009
    @genet1009 20 วันที่ผ่านมา +1

    የተወደዱ አባት በፀጋ በጢና በእድሜ ላሀገራችንም ለቤተክርስቲያን ያቆዮት ❤ ድንቅ ምስክርነት ነበር።

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን 🙏

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 20 วันที่ผ่านมา +3

    ከልብና በእውነት የተባረከ የእግዚአብሔር ሰው ነው ጋሽ ዳንኤል! I am happy sir to know you in my teens and get the spirit from the ministry of the word! When I think the glory of the move of the Spirit in Ethiopian Churches I see Him as one of the bright star amongst many! Much blessings and love dear man of God

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา

      Thank you 🙏

  • @user-vc3nt4bc5n
    @user-vc3nt4bc5n 13 วันที่ผ่านมา +1

    ውድ የእኔ አባት በጣም እወድሀለሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  13 วันที่ผ่านมา

      Thank you 🙏

  • @biniyamlakachew8264
    @biniyamlakachew8264 3 วันที่ผ่านมา

    የጌታን ጥሪ ሰምተው ስለታዘዙ እና በጌታችን ፀጋ ለሚመጣው ውጊያ እና ፈተና ሁሉ ራስዎን ዝግጁ አድርገው ለብዙወች መፅናናት ምክንያት ስለሆኑ እናመሰግናለን።ደግሞም ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ እስከዚች ቀን ድረስ እንዲያገለግሉ ስለበዛልዎት ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን። በተጨማሪም በዚህም ዘመን ጌታ ለሚያስነሳን ማገልገል ቀላል መስሎ እንዲታየን ስላደረጉልን በእውነት እናመሰግናለን። ፀጋ ይብዛልዎት!

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን 🙏🙏

  • @assefatsige5279
    @assefatsige5279 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርኮት! አሁንም ጌታ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጦት!

  • @AmeleworkBelay
    @AmeleworkBelay 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባረክ ሰለፓ/ር ዳንኤል እዲሜና ጤና ይጨመርለወት።

    • @Encounter_
      @Encounter_  2 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙏

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዛሬም እግዚአብሔር አምላካችን ይሰራል የክብሩ ሀይል ይምጣ

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 20 วันที่ผ่านมา +2

    ኦኦኦኦኦ አባ እንዲህ አይነቶችን አባቶች አብዛልን በንግግር የሚያንፁ አባት እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9c 20 วันที่ผ่านมา +3

    ኡፍፍፍፍ አባቴ ❤❤❤❤❤ ምንም አልልም ኑርልን ፀጋ ይብዛልክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

  • @user-ej7sc1uz3u
    @user-ej7sc1uz3u 12 วันที่ผ่านมา +1

    የእውነት አገልጋይ እነተኛ አባት ትህትና ፍቅር ከመንፈሳዊ እቀት ጋር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  12 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 16 วันที่ผ่านมา

    አረ ጌታ ወይ በእኔ ዘመንም በእኔ ተጠቀም 😭😭😭😭😭😭😭😭📖📖📖✝️✝️

  • @SenaitGebrhiwot
    @SenaitGebrhiwot 14 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ፓስተር

    • @Encounter_
      @Encounter_  13 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 16 วันที่ผ่านมา

    አባታችን እግዚአብሔር አሁንም አሁንም ይጠቀምቦታል ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 17 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርም ምስክርነት ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  17 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 20 วันที่ผ่านมา +4

    ተባረኩ😍😍

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 14 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ምስክርነት ነዉ!!
    በእርግጥ ነዉ የጌታ አላማ ያለበትን ሰዉ ለማሰናከል ጠላት የማይቆፍረዉ የማይቧጥጠዉና የማይወረዉረዉ ጠጠር የለም
    እጅግ የተወደደ በዘመናችን ጌታ ካስነሳቸዉ ሰዎች አንዱና የተወደዱ ናቸዉ.
    ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  13 วันที่ผ่านมา

      ክብር ለጌታ ይሁን 🙏🙏

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 16 วันที่ผ่านมา

    ❤እግዚአብሔር አምላክ የእድሜ ዘመኖትን ያለምልም

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew1075 20 วันที่ผ่านมา +1

    በጣ ድንቅ ምስክርነት ሲያልቅ ተናደድኩ ::
    በጆሮአችን እንደተረት ከብዙ የሰማነውን የህይወት ምስክርነት ዛሬ ከሀዋርያው ዳንኤል አፍ በመስማቴ በጣም እድለኞ ነኝ :: የእግዚእብሄርን ክብር በምድራችንበባርያዎቹ ተ ጠቅሞ ብዙዎችን የፈወሰብት ከብዙዎች ሰምተናል ዛሬ በኛ ዘመን ይህ ድንቅና ተአራት እንዲደገ ምና ብዙዎች ከዲያቢሎስ እስራት እንዲፈቱ ምድራችንም በእግዚአብሄር ሰላ ም እንድትሞላ እንፀልያለን !
    በክፍል ሁለት ደግሞ በብዙ የእግዚአብሄርን ክብር እንድንሰማ እንጠብቃለን

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይረዳናል ።

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g 20 วันที่ผ่านมา +1

    ሀዋርያ ዳንኤል ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።እንደነዚህ የተረጋጉ የከበሩ ሰዎችን አቅርቡልን አዘጋጆች ተባረኩ።እባካችሁ እንደ ጌታ ፈቃድ ሁለተኛውን በናፍቆት እጠብቃለሁ❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚያብሔር ይረዳናል

  • @user-bf2sw7gg6t
    @user-bf2sw7gg6t 19 วันที่ผ่านมา +2

    ፖስተርዬ ስስታችን ኖት እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጦት እንወዶታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา

      ክብር ለሲ ይሁን

  • @lideyagadi5724
    @lideyagadi5724 15 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ነው የምዎዶት ፓስተር ፣ እግዚአብሄር አሁንም ፀጋዎን ያብዛሎት የማይጠገቡ አባት ኖት እወዶታአለሁ በልጅነቴ በወንጌል ብርሀን ቤተክርቲአን ነው ያደኩት በፀጋዎ ተካፋይ ነበርኩ ስለዚህም በእርሶ አገልግሎት ብዙ ተባርኬአለሁ ስለዚህም በእርሶ ውስጥ ስለተቀመጠው ፀጋ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይክበር

    • @Encounter_
      @Encounter_  13 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @helinatutu
    @helinatutu 20 วันที่ผ่านมา +2

    ስለዚህ ቻናል እና ራዕይ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ! በእናንተ በብዙ ተባርኬአለሁ በብዙ ተጠቅሚያለሁ! ዘመናችሁ ይባረክ ጌታን እንድናስብ እንዳደረጋችሁን ጌታ በጏዳችሁ በህይወታችሁ በዘመናችሁ ይገኝላችሁ!

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @helinatutu
      @helinatutu 20 วันที่ผ่านมา

      @@Encounter_ please invite pastor Tito Teshome. He has an amazing life testimony. The glory revealed in his life has the power to break bondages specially on sexual immorality.
      ምስክርነት በራሱ ድል የመንሳት ሀይል ስላለው

    • @helinatutu
      @helinatutu 20 วันที่ผ่านมา

      @@Encounter_ እባካችሁ ፓስተር ቲቶ(ሲሳይ) ተሾመን ጋብዙት 🙏

  • @makedaberhane
    @makedaberhane 20 วันที่ผ่านมา +2

    He is my pastor. A blessed, humble and full of God's glory. Pastor I wish you a blessed old age with God's anointing and good health all the days of your life. Bless you Semay Tube for making this happen!

    • @Encounter_
      @Encounter_  20 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ።

  • @Abayabay814
    @Abayabay814 16 วันที่ผ่านมา

    ዘመኖት ይባረክ ፓስተር! የፕሮግራሙ አዘጋጆችም ተባረኩ።

  • @egziamanmengistu2273
    @egziamanmengistu2273 13 วันที่ผ่านมา +1

    Egziabher twldotn hzbotl ybark

    • @Encounter_
      @Encounter_  13 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙏

  • @RasMuseMesfin
    @RasMuseMesfin 5 วันที่ผ่านมา

    Glory be to God it encourages to seek the face of the lord and to pray for revival.
    Very happy to hear the testimony of mighty general of God Apostle Daniel
    Semay tube thank you for the dedication

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 วันที่ผ่านมา

      Thanks for watching