ጅማ አባጅፋር ክርስቲያኖች በጅማ እንዳይቀበሩ ከልክሏል? ለሚኒልክ ገብሯል?

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 459

  • @shemsueidres9005
    @shemsueidres9005 ปีที่แล้ว +37

    ጥንቃቄ የበዛበት ውይይት ሆኖ አግኝቸዋለሁ
    ዛረም በአክሱም በላሊበላ ሙስልሞች መቃብር እያገኙ አይደሉም!!!!መስጂድም የላቸውምኮ!

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว +2

      ታድያ ይህ ሼክ ሰለእሰላሞች በአማሮች የሚደርሰባቸዉን ግፍ ለምን አያወራም? ይህ ልጅ የሳዉዲ ወሐቢ ቅጥረኛ ነዉ በጣም አደገኛ ሰዉ ነዉ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว

      ​@@Hkim185
      ክክክ ውሀብያ ውሀብያ ምንድን ነው ?
      ታቦት አብሮ ካልሸኘ እምነቴ አይፈቅድም ብሎ የሌላውን የአምልኮ ባአል ካላከበረ የኢስላምን አስተምሮ ከተገበረ አዎ ውሀብያ ይባላሉ ምክንያቱም የነሱ ነባር እስልምና ከአመስላም አስተምሮ የሌለ የነሱን ፍላጎት የሚያሟላ ስለሆነ ሙስሊሙ እምነቱን ሲተገብር ውሀብያ አሸባሪ የሌላው ደግሞ ሀይማኖተኛ ቢመራችሁም ዎጡት እስልምና 1 መመሪያ አንድ አምላክ አንድ አይነት አምልኮ ነው ያለን የተለያየ መመሪያ የለንም።

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 ปีที่แล้ว

      @@Hkim185 👍👍👍👍

    • @Biftuu....walloo
      @Biftuu....walloo ปีที่แล้ว

      ​@@Hkim185😂😂😂ሌላስ የለሽም

    • @ifatawi8112
      @ifatawi8112 ปีที่แล้ว

      @@Hkim185 ይህ ልጅ አይደለም ይህ ምሁር ነው፣፣

  • @abdulhaysherif5440
    @abdulhaysherif5440 ปีที่แล้ว +44

    እውነትም ተራራ የሚያክል ሀይማኖታዊ እና የታሪክ እውቀት ያለው ኡስታዛችን። አላህ ረጅም እድሜ እና አፊያ ይስጥህ።

  • @sodaarabbii8811
    @sodaarabbii8811 ปีที่แล้ว +50

    ኡስታዝ አላህ ሙሉ ጤንነት እና ረዥም እድሜ ይስጥህ ። አሜን

    • @munirasabontu3251
      @munirasabontu3251 ปีที่แล้ว +1

      Ameen

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 ปีที่แล้ว +1

      ነገር ግን ወለጋ መስጊድ ውስጥ ያንን ሁሉ ሙስሊም ምዕመን በኦሮሞ ስላሳረደ አሏህ ይጠይቀዋል!!

    • @rozaroza4288
      @rozaroza4288 ปีที่แล้ว +2

      ​@@teferiwoldegiorgis2941በጎንደር ያሁሉ ሙሰሊም አማራ አማራን ሙሰሊም ሲያርደሰ ምን መሰለሸ

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 ปีที่แล้ว +1

      @@rozaroza4288 አማራ ሰው አያርድም አላረደምም፡፡ ያልተፃፈ አታንብቢ ጀዝባ! እኔኮ ኦሮሞ ነኝ ብሆንም ግን የዘመዶቼን ባህሪ አቀዋለሁ! Ati garu salamtu wayi afan xira'a kana hinbanin.

  • @ideaahmad5949
    @ideaahmad5949 ปีที่แล้ว +20

    የእውቀት ባለቤት ስትሆን ነገሮችን በጀበሉ ዐይነት ትረዳለህ ቤቲም ሳላደንቅሽ አላልፍም እናመሰግናለን

  • @abdihoff6239
    @abdihoff6239 ปีที่แล้ว +13

    ምነው የአባ ጂፋር ክርስቲያን አለመቅበር አንገበገባት ያውም ከ 100 ምናምን አመት በፊት ኋላቀር በነበርንበት ጊዜ ... አሁን ሰልጥነናል ባልንበት ጊዜ ሙስሊም አክሱም ላይ እንደማይቀበር ማን በነገረሽ? 20 እና 30 ኪሜ ሬሳ ተሸክመው ነው የሚቀብሩት።ክፋቱን የጀመሩት አፄዎቹ ናቸው።

    • @mmn6040
      @mmn6040 ปีที่แล้ว +1

      ምን አክሱም ብቻ ላሊበላስ ?😢

    • @zdnurutube7455
      @zdnurutube7455 ปีที่แล้ว

      በጣም ወላሂ ተገርፎ የማያውቅ ሲቆጡት ያለቅሳል ሆኖባት ነዋ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 ปีที่แล้ว

      ትክክክክክልልል

  • @tarikbelaye2847
    @tarikbelaye2847 ปีที่แล้ว +21

    በጣም እናመሰግናለን ቤቲ ጥልቅ የሚታይ እውቀት ብቃት ነው እንዲ ያሉ ሰዎችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ::

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ ปีที่แล้ว +33

    የሚገርም እይታ ነው እውነት ለመናገር እኚህን መምህር ነበር ምጠላቸው በጣም አመሰግናለው እራሴን እንድፈትሽ ነው ያደረጉኝ

    • @Abrar5280
      @Abrar5280 ปีที่แล้ว

      ምን ሰምተህና ምን አውቀህ ነበር የጠላኸው/ሽው?አህመዲን ለኔ ጀግናየ ነው።ለሙስሊሙ እኩልነት መብት ወያኔን ተጋፍጦ፤በእስር ቤት በጨለማ ቤት የተሠቃየ፤በኤሌክትሪክ ቶርች የተደረገና እጅ አልሰጥም ሲላቸው ደግሞ 20 አመት ተፈርዶበት ፍንክች ያላለ የማይገፋ ተራራ(ጀበል)ነው።ከራሴ ነፍስ አስበልጩ የምወደው ወንድማችን ነው።የጠላኸው ጠላቶቹ በነዙበት ወሬ ነው።ለወደፊቱ ሰዎችን ራስህ ሪሰርች አድርገህ ወይም በቅርበት እስከምታውቃቸው መታገስ ያስፈልጋል።wisdom የሚመጣው ከመሣሣትም ጭምር ነውና በመሣሣትህ ብትቆጭም፤ለመታረም ደግሞ አላህ ጊዜውን ስለሠጠህ ተደሰትበት።

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 ปีที่แล้ว

      አድሰውለምንእደሚጣላሳያውቅበሚድያብቸያሱማውንይዞሰውንይፈርጃልእዘበንኩንምናሉመሰለሽ?ጎጃምሞጣላይሚስጊድአቃጥለውስጨፍሩአድረውካፍሩችአህመዲነውአለሰካራሞችነዘበንኩን😂😂😂😂

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx ปีที่แล้ว +3

      ​@@fatimaabdlqw4374😂😂😂 አህመዲየ እኔአማራነኝ ስወደው

    • @Salimar-v1y
      @Salimar-v1y ปีที่แล้ว +2

      ኧረ በሰውነታችን እናሥብ ፈልገሽው መርጠሽው የመጣ ብሆር የለም

  • @teybmuh1777
    @teybmuh1777 ปีที่แล้ว +11

    እኛ ሁሌ የምንለው ያታሪክ ታሪክ ሆኖ ይቅር እንዳይደገም ነው እንጂ የአባቶቻችንን ታሪክ እንደግማለን የሚሉትን ነው የምንቃወመው

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih4148 ปีที่แล้ว +4

    ኡስታዝ ኣህመዲን ጀበል ሲያወራ ያለው እርጋታ በጣም እወድለታለሁ።ንግግሩ ላይ rational የሆነ ነገር እና በብሄሩና እና እምነቱ ሳይሸማቀቅ በድፍረት ሚናገር እና የሌላውን ህዝብ ሚያከብር መስሎ ተሰምቶኛል።
    ቤቲ ላይ ደሞ ወገን ያልያዘ ጥያቄ ዝግጅት ኣንብቤኣለሁ።

  • @mulugetaandargie5748
    @mulugetaandargie5748 ปีที่แล้ว +39

    በውነቱ ጥሩ፥በጣም ጥሩ ኣቀራረብ ነው። እኝህ ምሁር፥ ሊመሰገኑ፥ ሊበረታቱ ይገባል። የታሪክ ሊቃውንት ነገሮችን በሁሉም ኣግጣጫ መመልከቱ ከስህተት፥ ከመተራረብ፥ ከመናቅር፥ ከመጠላላት..... ያስቆጥባል። ጥሩ ኢንተርቪው ነው።

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 ปีที่แล้ว +7

    ቤቲ በናትሽ ክፍል 3 ይኑረው ኡስታዝ አህመዲን አይጠገብም ንግግሩ በሙሉ እውቀት ነው ::

  • @khalidahmed394
    @khalidahmed394 ปีที่แล้ว +32

    ❤❤አባ ጅፋር ምርጥ የሙስሊም መሪ ከኢማሙ አህመድ ግራኝ ቀጥሎ በጣም ነው የምወዳቸው

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅

    • @GobnaSolomon-if8zi
      @GobnaSolomon-if8zi ปีที่แล้ว +1

      አሁንም ሚኒሊክ ላይ ናቹሁ? በሚኒሊክ ጊዜ የተሸጠ ባሪያ ምንግዜም ሚኒሊክ ሲል ይውላል።

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 ปีที่แล้ว

      @@GobnaSolomon-if8zi 👍👍👍👍

    • @Biftuu....walloo
      @Biftuu....walloo ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍

  • @khiraman3855
    @khiraman3855 ปีที่แล้ว +5

    ጀበሉ ተራራው እኖዳሀለን አላህ ይጠብቅህ ❤❤

  • @mubarakriduwa9361
    @mubarakriduwa9361 ปีที่แล้ว +6

    ሙስሊሞች የሚፈልጉት ፍትሀዊ የሆነ መንግስት ነው የማንንም ሀይማኖትና ብሄር የማይበድል ከማንኛውም ሀይማኖት

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 ปีที่แล้ว

      ደርግ እንደወደቀ ስም አልጠራም እነጂ በሸሪያ እንተዳደር የሚሉ ነበሩ።

  • @ዚዙኒብራስ
    @ዚዙኒብራስ ปีที่แล้ว +15

    ጀበሉ ተራራው አላህ ሀያትህን ያርዝመው

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 ปีที่แล้ว +6

    የእስልምና ሀይማኖት ጅማ መቼ ገባ እንዴት ገባ?ታሪክ በማንና በምን አውድ መፃፍ አለበት? በአካዳሚክ ነው ወይስ በመሠለኝ?

  • @amannisrra3985
    @amannisrra3985 ปีที่แล้ว +6

    Best interview! Thanks ቤቲሻ and Ahmedin Jebel

  • @peaceethio7623
    @peaceethio7623 ปีที่แล้ว +7

    ወላሂ እስልምና ስትይዝ ከዘረኝነት ርቀህ ለምክኒያታውነት ቅርብ ትሆናለህ
    ይሄን ያየሁት በአንተ ነው
    አላህ ይጠብቅህ

    • @abrehamjenber6479
      @abrehamjenber6479 ปีที่แล้ว +1

      አልገባህም ማለት ነው ወንድሜ የ አህመዲን መንፈስ የያዘው ነገር እኮ ኦሮሞ ኦነ ሙስሊም ካልሆንክ አንፈልግም ነው

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 ปีที่แล้ว

      ​@@abrehamjenber6479ነች በግል ራስሽን እምነት ድርቅ?ስለሙስሊሙማንተናጋሩአረገሽ

    • @Biftuu....walloo
      @Biftuu....walloo ปีที่แล้ว +1

      ​@@abrehamjenber6479ውሸት አታውራ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል 4 አመት ሙሉ ታስሮ የተገረፈው ለኦሮሞ ሳይሆን ለመላው ህዝበ ሙስሊም መብት በመጠየቁ ነው ሲጀመር የኦሮሞ ፖለቲከኞች ጀበሉን እንደ ኡስታዝነቱ ያከብሩታል እንጂ ሀሳቡን አይደግፉም ለእምነቱ ነው እንጂ ለኦሮሞ አልታገለም ይላሉ

    • @redi_tube
      @redi_tube ปีที่แล้ว

      ​@@abrehamjenber6479 ጬጨው ምን አይነት አዕምሮ ነው ያለክ ምስኪን ስታሳዝን ክክክክ

    • @abrehamjenber6479
      @abrehamjenber6479 ปีที่แล้ว

      @@redi_tube ለምን አሳዝናለው ማዘን ካለብህ አንተህ እዘን የደገፍከው ሲክድ .....::

  • @yassinmohammed7458
    @yassinmohammed7458 ปีที่แล้ว +12

    የዚህን ቃለ መጠይቅ ብዙውን ነገሩን ወድጄዋለሁ! የሀገራችን ህዝቦች ልዩነትን በቅንነትና በፍትሀዊነት መረዳትና መተግበር ላይ ድሮም ዘንድሮም ለውጥ እንደሌለ ተረድቻለሁ! !

  • @GGU900
    @GGU900 ปีที่แล้ว +27

    በጠፈጭ አንደበት ታሪክን መማር ከአህመድን ጀበል🙏🙏

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅

    • @ግጥምንበምስል
      @ግጥምንበምስል ปีที่แล้ว +1

      ሀሀ😅😅😅😅 አፈ ታሪክ ታሪክ የሚመስልሽ አራጅ ኦነግ

    • @ግጥምንበምስል
      @ግጥምንበምስል ปีที่แล้ว

      አፈ ታሪክ አላችሁ አፈ ታሪክ ደሞ ታሪክ አይደለም ማስረጃ አምጡ ሲጀመር አንቺ ኦሮሞ አይደለሽም ኦነግ ነሽ ኦነግ ደሞ ኢትዮጵያዊ አይደለም ከማዳጋስካር የመጣ የኬንያ ስደተኛ አራጅ ቡድን ነው የኦሮሞ ህዝብ ላይ የተጠመጠመ እባብ ነው ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከግብፅ ድጋፍ ተደርጎለት የሚታገል ነው ሲጀመር ኢትዮጵያ ስትፈርስ ተጠቃሚ አማራ ነው የሰለጠነ ህዝብ የተማረ ህዝብ አምራች ህዝብ በቁጥር አንደኛ በቆዳ ስፋት አንደኛ በሀብት አንደኛ ደሙን በመመለስ አንደኛ ነው አማራ ታርዶ ተሰዶ ተቃጥሎ ተፈናቅሎ በራሱ እርስት አአ አትገባም ተብሎ ቤቱ ፈርሶ ልጆቹ በጅብ ተበልተው ሚስቱ ሆዷ ተቀዶ ልጇ ወቶ ኢትዮጵያ ትፍረስ ያላለ በአለም ብቸኛ ህዝብ ነው ኦነግና ወያኔ እያረዱ ተሰደብን ብለው እንገንጠል የሚሉ የበታችነትን የተቀበሉ ሲጀመርም ባንዳና ስደተኛ ስለሆኑ ኢትዮጵያ ትፍረስ ይላሉ እሺ ትፍረስ አማራ ሲገነጠል ታሪካዊ እርስቶቹን ይዞ ይገነጠላል ኢትዮጵያ ብትኖር ለማን እንደሚጠቅም በዛው ይታያል በትግል እኩልነት በእኩልነት ሰላም በሰላም ፍትህ ካልመጣ በጉልበት ያሸነፈ ይገዛል አማራ ላንቺ ለኦነጓ ብጥረቃ ሴራ ያውም አራዳ መስለሽ ሰገጤ የሆንሽ ወሬ የሚሰማበት አጀንዳ መስሚያው ጥጥ ነው ወይ እንከባበራለን ወይ ያሸነፈ ይገዛል እባቡ መለስ ማዳጋስካራዊ ሲልሽ ጭራሽን ወትፈሽ ከሁን አሮሞ ኦሮሞ የምትይው ኦሮሞ አይሰማሽም ኦነግ ሲያርድ ኦሮሞን አይምርም ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ነው አይደለሁም ካለ ይገንጠል ከጠቀመው የኢትዮጵያን ህዝብ የሚቀልበው አርሶ የሚያበላው አማራ ነው ዛሬ እንዲ ኑሮ የጦዘው አማራ ክልል ተዘግቶ ነው አይደለም ካልሽያመረትሽው አምጪ ገስቲ ለኦሮሞ መግቢ ታያችሁ እኮ በማን ትከሻ እንደምትኖሩ ጥጋብ የማትችሉ ሰርቶ ማሳየት ነው ሚኒሊክማ ይኸው የኦነግ ግሪሳን በዩቲቲዩብ ሽቄ በአማርኛ ቋንቋ አስቤዛ አርጎ እያስተዳደረው ነው ኦስቲ በቋንቋሽ ዩቲዩብ ስሪ እንኳን ቪው ወፍ የለም አየሽ አማርኛን የሰጠሽ ሚኒሊክ እንጀራሽ ኘው ስንልሽ በምክንያት ነው ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ💪💪💪💪 ምት ለአራጆች ኦነግና እባብ ወያኔ የዘላለም የበታቾች አናሳ ዘረኞች

    • @redi_tube
      @redi_tube ปีที่แล้ว

      ​@@ግጥምንበምስልአንች በሰይጣን ተላላኪዎች ጭቅላት የምታስቢ የራስሽን አዕምሮ ለመጠቀም ያብቃሽ

  • @jigssagudeta9693
    @jigssagudeta9693 ปีที่แล้ว +5

    እውነትን በእውነት ከእውቀት ጋር ተናጋሪ ሰው ስለሆንክ ወደድኩህ። ተባረክ! ለአዲስ መንገድ አይታ ሊጠቅመኝ ይችላል ብዬ ስላሰብኩ መጽሃፍህን ፈልጌ አነበዋለሁ።

  • @Drwho7610
    @Drwho7610 ปีที่แล้ว +11

    I'm orthodox Christian but I do have big appreciation and respect for ustaz

  • @ifatawi8112
    @ifatawi8112 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ነው ሙስሊሞች በግዴታ ስም እንዲቀይሩ ተደርገዋል

  • @shise24434
    @shise24434 ปีที่แล้ว +14

    ጀበሉ እና ቤቲ ለወገኖቻቸው ጉዳይ ሰብአዊ አቅማቸው በፈቀደው ልክ ደፋ ቀና ሲሉ እንጂ በሌላ አላውቃቸውም:: አህመዲን & ቤቲ big respect 🙏
    ጀበሉ ለከፈልከው መስዋእትነት 🙏 👏
    ቤቲ as usual expose the truth respect 🙏 👏

    • @Nejash-k6i
      @Nejash-k6i ปีที่แล้ว +1

      ቤቲ በዚህ ሰአት እንድህ ያለ ቤንዚል የሆነ ጥያቄ የጠየቀችው እሳት ለማስነሳት ነው
      ዘረኛ ናት

    • @teybmuh1777
      @teybmuh1777 ปีที่แล้ว +1

      ቤቲ ጀግና ሀቀኛ ወደኋሏ የማትል ሀቅን ከማወቅ በርቺ 🙏

    • @ሙሌየቡና
      @ሙሌየቡና 2 หลายเดือนก่อน

      Mashi Ailala

  • @jemalabdela-qv5zt
    @jemalabdela-qv5zt ปีที่แล้ว +5

    ጀበሉ ታሪክ ለመተንተን ሙሉ እውቀቱን ካንተን መማራራችን እድለኞች ነን።

  • @nadhigemeda
    @nadhigemeda ปีที่แล้ว +15

    በአጠቃላይ የተዛባ ታርክ ነበረን።

    • @MamilaZnabie
      @MamilaZnabie 4 หลายเดือนก่อน

      ኣረ ባክህ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 ปีที่แล้ว +2

    አሁን ጡታቸዉና አንገታቸዉ የሚቆረጡትን ሳይናገሩ የ150 አመት ያልተረጋገጠ አፈታሪክ እንደ ዉነት መናገር ምን ማለት ነዉ ????

  • @AhmedTigabu-fq2du
    @AhmedTigabu-fq2du ปีที่แล้ว +8

    ፍታሓዊ መልስ ጥንቃቄ የተሞላበት

  • @abdurezakhassen8862
    @abdurezakhassen8862 ปีที่แล้ว +20

    ኡስታዜ አንተን መመሰግንበት ቃላት የለኝም ውስጤ የለውን ጠያቄዎች በሙሉ ምትጠይቅ እና መፍትሄውን የምታስቀምጥ መሪዬ ነህ ! አላህ ልክ እንደ ስምህ ተራራ ሆነ ረጂም እድሜ ከነሙሉ ጤና ያኑርልኝ ! ❤❤❤ !

    • @محمدمحمد-ب2ص4ع
      @محمدمحمد-ب2ص4ع ปีที่แล้ว

      ለምን ሂደሽ ዘቅዝቆ አይበዳሽ አሽቃባጭ እኔ ባንዳ ኡስታዝ አላውቅም ምን ታውቂአለሽ ለማሽቃበጥ ከሆነ ሂጅ አሽቃብጭ ዱቄት ዘረኛ ኡስታዝ አላውቅም

    • @zdnurutube7455
      @zdnurutube7455 ปีที่แล้ว

      ​ብስብስ አወከው አላወከው ምን ታጎድቻለህ ቆሻሻ ዝርክርክ

    • @محمدمحمد-ب2ص4ع
      @محمدمحمد-ب2ص4ع ปีที่แล้ว

      ልብዳሽ ሸታታ ግማታም ስገጅለት ዱቄት ምንአባሽ ታውቂና ስለ አላህ ሰው ሲሰግዱ አይተሽ ትሰግጅአለሽ እንጅ ለሰው አንች ውሻ እኔ ለአላህ ነው ሲሰግዱ ያየሁት ለዘረኛ ሰው አይደለም ቀዝቃዛ ከዛው ተጋሚ ግማታም

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 ปีที่แล้ว +1

      ​@@محمدمحمد-ب2ص4عአይታቦትህንተሸከም አተቀብርአምላኪ

  • @HanyTade-sp8fj
    @HanyTade-sp8fj ปีที่แล้ว +11

    Abuke and Ahmedin best 💙 personality ❤

    • @bilisumaahmed777
      @bilisumaahmed777 ปีที่แล้ว +1

      Abuki , Ahmedin and kamil shamsu is brilliant and bright mind ❤️❤️❤️

  • @AbdulWedudAbdulfettah
    @AbdulWedudAbdulfettah ปีที่แล้ว +3

    አሁንም ካል ነቃን ገደል እንገባለን

  • @melamha6640
    @melamha6640 ปีที่แล้ว +10

    Interesting. Let’s learn from America when the Germans, Irish and the Italian were slaves and highly discriminated before the African slave trade. They moved on but history has documented. US is still struggling with the issue of African slavery which is still causing big problem. In our case we are all Africans and mixed with each other, Muslims marrying Christian, Oromo marrying Amhara or gurage or tigrai etc. We can not live one without the other. We are intertwined. Knowing these, Let’s learn from the past, forgive and let’s work for future growth of Ethiopia. Otherwise, we all will be extinct if we be holding grudges from generation to generation.

  • @wasihungelan8175
    @wasihungelan8175 ปีที่แล้ว +11

    የሜመዘነዉ በዘመኑ ነዉ በዛሬ ልንከሳቸዉ አንችልም ይልቁኑ ዛሬ እየተደረገ ያለዉ በዘመናችን እየተፈፀመ ያለዉን የነገ ትዉልድ እንዳይወቅሰን መጠንቀቅ አለብን

    • @mamisha123
      @mamisha123 ปีที่แล้ว +1

      አሀ።የወደፊቱ ትውልድ እኛን እንዳይወቅሰን ብለህ ትሰጋለህ።ነገር ግን ያለፈውን የጭቆና ግፍ አሁን ላለንበት ትርምስ ለመውቀስ ከበደህ።this is double standard

    • @toyabmohammed609
      @toyabmohammed609 ปีที่แล้ว

      እውነት

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว +1

      ​@@mamisha123
      አንደኛ ሳይገባህ ዝም ብለህ አትናገር አያትህ የአሜሪካ የትምህርት ዕድል መጥቶልህ አባቱን አያቅም አንደ የልጅ ልጄን አላጣም ብላ ከትምህርት ታሰቀርሀለች ታድያ እሷን ልትወቅሰ ነዉ ያለማወቅ,ሰላሰቀረችህ ይልቁንሰ አንተ የትሜምህርትን እወቀት እያወቅህ ልጆችህን አትበድል ነዉ የሚልህ
      ካልገባህ ጥላቻን መኳትኳት ከፈለግህ እኳ ርቀህ መሄድ አያሰፈልግም 2015 ዓመተ ምህረት መረሾቹ አክራሪ ኦርቶዶክሶች ኢድ አደባባይ እሰላሞች አያፈጥሩምም አይሰግዱም ብለዉ ተቋዉመዋል እኳ ትናንተ እናንተ መርዘኞች ለምን ወደ ኃላ መቶ ዓመት ትሄዳላቹህ

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 ปีที่แล้ว

      @@mamisha123 🐕🐕🐕🐕🐕

  • @rahimasiraji9003
    @rahimasiraji9003 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ዉድ ኡስታዝ ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ❤❤

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬምበውራጌላይተማሪውችከትምርትእዬተባረሩነውሙስሊሙእዬተገፈነውዛሬም

  • @አህመድዩቱብ-ከ4ለ
    @አህመድዩቱብ-ከ4ለ ปีที่แล้ว +2

    አህመድን ጀበል ሀቢቢ መሰሎችህ እናቡኪ እነ ያሴኔ ሌሎችም እድሜያችሁን ረጅም ያድርግልን❤❤❤

  • @asi5439
    @asi5439 ปีที่แล้ว +2

    ተመስጨነው ያዳመጥኩት አላህ አፊያህን ይስጥህ አህመዲን ጀበሉ👍👍👌👌👏👏💙💚💛❤🇪🇹🇪🇹

  • @abdudelil8715
    @abdudelil8715 ปีที่แล้ว +5

    ውስታዜ አላህ ያቆይክ ተራራችን

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ ปีที่แล้ว +3

    ቤቲሻሻሻሻ በጣም እናመሰግናለን ድንቅ ሙሁራችን ስለጋበዝሺልን

  • @nadhigemeda
    @nadhigemeda ปีที่แล้ว +9

    ለመማር ክርስትናን ተቀበሉ ይባል ነበር።

    • @SumeyaMustefa-tu4ih
      @SumeyaMustefa-tu4ih 6 หลายเดือนก่อน

      Dhisaa male kanbiraho😂😂😂 odu

  • @sarahkassa1817
    @sarahkassa1817 ปีที่แล้ว +1

    ምን ታሪክ ኖሮህ ነው ያለ ተረት ተረት ሲጀመር ሚኒሊክ ብዙ ወለታ የሰሩልህ ናቸው በጋላ ሞጋሳ ተብለህ ነባሩ ብሀልህ ቋንቋህ ሲጨፈለቅ ይሄን ያቆሙ ንጉስ ናቸው ጡት መቁረጥም ሆነ የወንድ ብልት መቁረጥ የአማራ ባህል እይደለም አልነበረም በአናንተ በህል ነው የወንድ ብልት ቆርጣችሁ እራሳችሁ ላይ አድርጋችሁ የምትዞሩ እውነቱ ይሄ ነው ቢመርህም ዋጠው

  • @KalidKalid-tk1le
    @KalidKalid-tk1le 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይሕ ጀግና ዉስታዝ ለኢትዮጲያ እጅግ አስፈላጊ ነዉ ብሔርተኝነት አይጎትተዉም ምክንያቱም ቁርአን ጨብጦአልና አላሕ ይጠብቀዉ

  • @ikran3825
    @ikran3825 5 หลายเดือนก่อน +1

    አህመዲን ጀግናዉ አደበትህ አላህ ያጣፍጥልህ የማይጠገብ ጣፉጭ ታሪክ ነዉ ❤❤❤ዋዉ ታሪክ ይደገማል

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 ปีที่แล้ว +2

    በቅርቡ እንካን ትላንት እድሜ ለዶክተር አብይ እስልምና በገዛ ሀገራች የሀይማኖት ተቃም ሆኖ በህግ መጽደቅ ሲገባው እንደተራ ተቃም በህግ ሳይጸድቅ በቅርብ ነው በአብይ ዘመን ጸድቆ የተቃቃመው

  • @aaBBdd15
    @aaBBdd15 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬም በዚ ዘመን በትግራይ አክሱም በአማራ ክልል ላሊበላ ሙስሊም ዜጎች መሲጊድ እና መቀበሪያ ቦታ የላቸውም ተከልክለው ነው ያሉት

  • @GdggFhdgdgg
    @GdggFhdgdgg 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጥያቄ ለክርስቲያን ባንክ ምስረታ ተብሎ የሚሰጥ የትምህርት ፓሊሲ አለወይ?

    • @MamilaZnabie
      @MamilaZnabie 4 หลายเดือนก่อน

      ያው የመጠየቅ ሙሉ መብት አላቹህ እኛ ሙስሊሞች ወለድ ስለማንፈልግ ነው ታላቁ ቁሪአናችን ይከለክለናል ለዛ ነው

  • @edwardbyrne5746
    @edwardbyrne5746 ปีที่แล้ว +1

    እንዚህ ክፍት አፎች ዛሬም ምንሊክ ለይ ናችው ? ድንጋይ ራስ

    • @me_212
      @me_212 3 หลายเดือนก่อน

      ፍሬንድ አንተውነህ ዛሬም ምኒልክ ላይ ያለሀው....😂

  • @teshomekelkile464
    @teshomekelkile464 ปีที่แล้ว +7

    Thank you Ahmedin for bringing this to our attention. You did a very good and mature interview. Thank you for the book as well. Others who have different thought should write a similar book or make their points.

  • @jailan610
    @jailan610 ปีที่แล้ว +3

    ተሪክን በአህመዲን አንመር

  • @Ibnuadem1353
    @Ibnuadem1353 ปีที่แล้ว +5

    Really Thank you jebelu! You are wise and fair hero of the generation! If Every body looks deeply into our history we might easily communicate and solve our problems! ❤

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว +1

      እሺ በጎንደር እሰላሞች አይቀበሩ ይባሉ ነበር

  • @Hajiawelewele
    @Hajiawelewele ปีที่แล้ว +15

    በብቃትና በእውቀት ነው እንጂ በዘርና በሀይማኖት ስልጣን ተገቢ አይደለም

    • @zakiabrahim2164
      @zakiabrahim2164 ปีที่แล้ว +1

      እና ሌላው ዘር በክልሉ በዘሩና በሀይማኖቱ መግዛት አይችልም ማለትህ ነው. ግን አንዱ ዘር በሀይማኖቱና በዘሩ ሀገሪቷን በሙሉ ገዝቶ ኢትጵያ ገዛ ይለሃል. አሶብ. Brain washed ከምትሆን.

    • @redi_tube
      @redi_tube ปีที่แล้ว

      አውቀት ብቻ በፍትሕ ከላመኑ አውቀት ጥፋትን ነው የሚወልደው

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 ปีที่แล้ว +7

    Thank you ustaz Ahmedin Jebel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nurelyekinyesuf6203
    @nurelyekinyesuf6203 ปีที่แล้ว +1

    ተራራው አላህ ይጠብቅህ

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 ปีที่แล้ว +10

    ባሪያ ሽጧል ወይስ አልሸጡም?

    • @HanyTade-sp8fj
      @HanyTade-sp8fj ปีที่แล้ว

      Shetwal

    • @ORTHODOX1111
      @ORTHODOX1111 ปีที่แล้ว +3

      ሸጠዋል እንዳይሸጡ እምዬ ሚንልክ ነግረዋቸዋል ሀቁ ይሄ ነው

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 ปีที่แล้ว

      በጭራሽ ስማቸውን እየጠፋቹ ነው እንጂ ባሪያ መሸጥ በአረቡ አለም የቆመው በነብዩ ሙሐመድ በእስልምና ነበር ስለዚህ አባ ጅፋርም ሙስሊም ናቸው አላደረጉም ባሪያ መሸጥ ከእስልምና ያሶጣል??

    • @khalidahmed394
      @khalidahmed394 ปีที่แล้ว

      ​@@ORTHODOX1111
      በጭራሽ ስማቸውን እያጠፋቹ ነው እንጂ ባሪያ መሸጥ በአረቡ አለም የቆመው በነብዩ ሙሐመድ በእስልምና ነበር ስለዚህ አባ ጅፋርም ሙስሊም ናቸው አላደረጉም ባሪያ መሸጥ ከእስልምና ያሶጣል??

    • @Razi290
      @Razi290 ปีที่แล้ว

      ​@@ORTHODOX1111ምንሊክም አባጅፋርም ባሮች ነበሩዋቸው. 'እምዬ ምኒሊክ' ክርስቲያን ያልሆኑ ብዙ ባሮች ነበሩዋቸው::

  • @freshballer1223
    @freshballer1223 ปีที่แล้ว +5

    I didn’t read the book yet but sounds great from the discussion! I wish Bety get some one (other historian) who may have different version of the Book( part of the History) ; and the author of this book, A.Jabel for discussion.

  • @HemdiyaNasr
    @HemdiyaNasr ปีที่แล้ว +3

    ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ

  • @aminabawari225
    @aminabawari225 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቅህ ረጅም እድመ ከጤኔጋ ይስጥክ በጣም ነው ምኖድክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @famel9098
    @famel9098 ปีที่แล้ว +1

    😂አባ ጅፋርማ ባርያ ፈንጋይ የነበሩ ንጉስ ነበሩ። ባርያ መሸጥን ያስቆሟቸው ምኒልክ ነበሩ። ይሄን አብራርቶ መናገር ለምን ፈራህ?

  • @eke1914
    @eke1914 ปีที่แล้ว +1

    We are one human being Muslim and Christian we are one human being

  • @playlist6960
    @playlist6960 ปีที่แล้ว +4

    Great discussion, I thank Ahmedin for his knowledgeable response 🙏

  • @MekeayaMohammad
    @MekeayaMohammad 4 หลายเดือนก่อน

    አሁን ጤንጤወች ጠግበው ሙሰሊሞችእንዳይቀበሩ እየከለከሉ ነው

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 4 หลายเดือนก่อน

    ጅማላይ አተወራክ አላወራክ ክርስታኑ ያቃል አባጁፋር ክርስታን እደጨፈጨፉ ማንም ያቃል አባቴ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 หลายเดือนก่อน

    አባ ጅፋር ወዶ ሳይሆን በህጉ መስረት እንደማንኛውም የጠቅላይ ግዛት ገዥ አፍንጫው ተሰንጎ ለንጉስ ገብሮአል

  • @SeidShoga
    @SeidShoga 5 หลายเดือนก่อน +1

    Smart person ustaz Jabalu! Masha Allah!may Allah protect u from the eyes of evil!

  • @yisehakibrahim438
    @yisehakibrahim438 ปีที่แล้ว +4

    Excellent I think the only way to save Ethiopia as a successful country to discuss the future intellectually by avoiding the past mistakes like Ahmedin said. Bety great gob we have to leave great country for all regardless of who he or she's origin for generation to come .
    Thanks

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 4 หลายเดือนก่อน

    የባጁፋር ግፍ ማብራራት ያሥቃል አጤዎቹ ደሞ ከርር ግፍ ግፍ ነው ወድሜ ለሀቅ ለመናገር ሁሉም ግፈኛ ናቸው

  • @gezumasrsha3264
    @gezumasrsha3264 ปีที่แล้ว

    በወቅቱ ወንጀለኞች ከአጠፉ አይደለም ጡት አንገታቸውስ ይቀነጠሳል ፡ዛሬ ግን ንፅህን ከዚህ የከፋ በእሳት እየተቃጠሉ ነው፡፡ምን ታካብዳላቹ፡፡አይገርመኝም

  • @AbubakarMohammedMohammed-uc4ob
    @AbubakarMohammedMohammed-uc4ob 2 หลายเดือนก่อน

    አሁነስ ላሊበላና አክሱም ሙስሊሞች እነደማይቀበሩ አጥተሽው ነዉ?አሁሸስ በሀይማኖት በአላችን ሀገር አቀፍ ፈተና ፕሮግራም አልወጣምን ለስህተቱ ይቅርታ ከንኳን ፕሮፌሰሩ አልጠየቁንም ንቀቱ ይገርማል የ1966ቱን ሰልፍ ያየ በእሳት አየጫወትም ግማሽ የሀገሪቱን ህዝብ መናቅ አያዋጣም

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك ปีที่แล้ว

    በግብፅ የክርስቲያን የሙስሊም ስጋቤት ወይንም ምግቤት የለም 2ያገኘው ነው የሚመገበው

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 ปีที่แล้ว

    ብሄሮችና እምነቶች ችግር ዉስጥ የገቡተ ከመቸዉም በላይ አሁን በተረኛዉ አብይና ኦነጋዉያን አገዛዝ ነዉ :: ዉነት የለለዉ አማኝ አማኝ ማለት ይከብዳል ::

  • @yamralhagere5294
    @yamralhagere5294 ปีที่แล้ว

    በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ሙስሊም መሪ እንዳይኖረን እየተሰራ መቶ አመት ወደኃላ ሄደንእንድንወቅስ ትጠይቀናለች?
    ገረመኝ!

  • @AS-ux6xi
    @AS-ux6xi 4 หลายเดือนก่อน

    ስለውለጋ አምሐራ መጨፍጭፍስ ትርፍ ይሆን😅እውነትን ለማውጣት ተሆነ ለምን አሀን እየመተ በማንነቱ እየተሳደደ ስላለው የአምሀራ ህዝብ ሙስሊም አትናገርም?ሰለማይመለሰው ትላንት ውይንስ ማዳን ስለሚቻለው የዛሬ ጥፋት ነው መናገር ያለብን?

  • @almaw15
    @almaw15 4 หลายเดือนก่อน

    ቤቲ ያቀረብሽዉ መልካም የሚባል የሙስሊም ክርስትያን ግንኙነት ሙስሊሙ በቁጥር ላቅ ባለበት እንደ አርሲ ፣ባሌ ፣ሀረር፣ጅማ ወዙተ ውጭ ያሉ የትግራይ ፣ጎንደር ጎጃም አይታይም ብዙ ጣጣ አሉዉ፡፡

  • @tesfahunfeleke01
    @tesfahunfeleke01 ปีที่แล้ว

    አይ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ስለ እስራ ስምንተኛው ክፍለዘመን እያወራችሁ በሀያኛው ክፍለዘመንኖራችሁ ልታልፉ ነው? ለምን ስለዛሬ ችግር በማውራት መፍትሄ ለመፈለግ አትሞክሩም?

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛዋ ምንም አልቻለችም ካለ ትክክል መረጃ ነው ጥያቄው የምትጠይቀው መጀመሪያ አንብቢ ትክክለኛ መረጃ ይኑርሽ do your professional question and homework….

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 10 หลายเดือนก่อน

    በዘመኑ የተቀበሉት እሄ ከእኘ ሀይማኖት ይመሳሰላል ብለው ነው የተወበሉ በታሪክ ሀይመሰኖት በፈርሃ እግዚአብሔር እኩል መሆን አለበት እኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ሀየረማኖት ቀስ በቀስ ነው

  • @lishanlatta5695
    @lishanlatta5695 ปีที่แล้ว +7

    Thanks Betye🙏🙏 we learn elite like Oromo

  • @sertsuKidane
    @sertsuKidane 4 หลายเดือนก่อน

    ውድ አህመዲን ጀበል እጅግ ከምጠላውና በዘረኝነት ግመአማት ውስጥ ያለ ሰው አድርጌ ከምቆጥረው ውስጥ ነበር ከመቀመጫዬ በመነሳት በታላቅ ትህትና ከጫማህ ሥር በመሀሆን ይቅርታ እንድታደርግልኝ አእጠይቃለሁ እኔም የታሪክ ተማሪ ነኝ ያየሁበትን አቅጣጫ እንድመረምርበት በጣም ረድቶኛል ዘመንና ጊዜ እውነትንና ህዝብን ማእከል እያደረገ ትውልድን ቀራጭና አስተሳሳሪ እያደረገ ሀገርን የመገንባትን ጉዳይ ህልው ያደርጋል

  • @user-fw7ob3eb5s
    @user-fw7ob3eb5s ปีที่แล้ว

    በአጼ ኃይለሥላሴ ዘመን የመጀመሪያው የትምህርት ሚኒስቴር የመካነ እየሱስ ፕሬዚዳንት የወለጋው እንቁ ልጅ አቶ አብርሃም ነበሩ እኮ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ ይልማ ደሬሳ ነበሩ ምናለበት ሚዛናዊ ብንሆን።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 ปีที่แล้ว

    ይሄ ነዉረኛ ወለጋ ላይ ለሚታረዱ ሺዋች እስላሞች ሳያዝን ጎንደር ሄዶ በእምነቶች ላይ ግጭት ፈጥሮ ለሞቱት አማኞች ለማዘን መሞከር ማንነቱን ያሳያል::

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ ปีที่แล้ว

    ደግ አረጉ ምንይጠበሥ ወሎ ሙሥሊምጭ ሢጨፈጨፈ አንዲት ድምፅ ያላሠማ አፄ እንዲህ አረጉ እንደዛ አደረጉ ይለናል እሥኪ አፍጫህ ላይ አርባሺ ሙሥሊምሥለገደለው ኦሮሙማንገረን።

  • @user-fw7ob3eb5s
    @user-fw7ob3eb5s ปีที่แล้ว

    አባ ጁፋር እንደተባለው የኦሮሞ ሙስሊም ንጉስ፣ እስከ ጊቤና ኤላባቡር ድረስ ይገዙ የነበሩ ከጠንካራ ነገስታት መካከል ዋነኛ ነበሩ። ዋናው የገቢ ምንጫቸው ንግድ ነበር። በመካ መረፊያ ቤት የገነቡ። ግን አንድ የሚነቀፉበት ጉዳይ ነበር። አጼ ማኒሊክ ገስጸውና አስጠንቅቀው እስኪዬስቆሟቸው ድረስ ዋነኛ ባሪያ ፈንጋይ ወይም የባሪያ ሺያጭ ነበሩ።

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg ปีที่แล้ว

    ያም ሆነ ይህ እሄ ሰውየ የአፄዎቹም የክርስቲያንም ጥላቻ አለበት በባለፈው አጫሉ ሙቶ እሂያ ሁላ ክርስቲያን ሲሞት ብዙ ቤተክርስቲያኖች ሲቃጠሉ ያለውን ብትሰሙ ምን ያህል ጥላቻ እንዳለው አሳውቁአል።
    ያም ሆነ ይህ
    ንግግርህ ዛሬም ጥላቻ አለበት እንዲህ አይነት የጥላቻ መፀሀፍ መፀሀፍ ለትውልድ ጥላቻ እንጂ ምንም አያስተምርም ዱቄት ከዛ ሰፈር ምትመጡ ሰዎች የተማራቺሁም ሁኑ ሀይማኖተኛ ሙስሊምም ሁኑ ክርስቲያን ዘረኞችም ጠባቦቹም ናቺሁ።

  • @Hkim185
    @Hkim185 ปีที่แล้ว

    አንድ ነገር አማሮች ሊረዱ ያልቻሉት ነገር ቢኖር ንጉሰ አቦጅፍርም ይሁን የሳዉዲዉ ንጉሰ የፈለጋቸዉን ሕግ ማዉጣት ይችላሉ አንድ ያማራ አክራሪ እሰላም በመሆኑ ብቻ ሳዉዲን ሕግ መተቸት አይችልም ሳዉዲዎች የፈለገ ሕግ ማወጣት ይችላሉ ይህንን ከተረዳን
    ንጉሰ አባጅፋር የፈለጋቸዉን ሕግ በሚገዙት ሐገር ላይ ማወጣት ይችላሉ ነገር ግን ጎንደር ጎጃም መጥተዉ ክርረታኖች መቀበር የለባቸዉም ካሉ ተሳሰተዋል ግን በአሁኑ ዘመን መለኪያም ቢሆን ክርሰታኖች አይቀበሩ ቢሉ በክልላቸዉ መብታቸዉ ነዉ ። የጅማ ክርሰታኖች ካሉ እነሱ የጠይቋቸዉ
    በጣም የሚያሳዝነኝ ይህ ቅጥረኛ የእሰልምናን ጭምብል አርጓ አባ ጁፍርን መቃወም ቢፈልግም ቅድመ ተከተሉን ይዞ እንዴት ወለዬች አንገታቸዉን አጓራዴ እየተቀላ ወደ ክርሰትና እንዲቀበሉ አፄን ዬሐንሰን ልክ እንዳብይ ያሳሳቱት
    እንዴት ተረሳ የክርሰታን ደሴቶች ኢትዬጵያ ዉሰጥ የሚኖሩ እሰላሞች እንዴት ተረሳ ዓይማኖታችን አለመከበሩ እሰከደርግ ዘመን ከዝያ በኃላ እድሜ ለመለሰ ዜናዊ ሐጂ ለማረግ በሩን ከፍቶ የለቀቀዉ በደርግ ዘመን ሎተሪ ወጥቶልህ ነበር የምትሄደዉ መለሰ ይሄን አሰቀረልህ አንተ ግን ምሰጋነቢሰ ድምፃችን ይሰማ አልክ
    አንተና ጎጠኞችህ ለምን የትግሬ የእሰልምና ወከለን ብላቹህ 100,000 ሰዎች ግማሾቱ ኦርቶዶክሰ ዉጥተዉ በሰልፍ ትግሬዉን ሰንችና ሰንት መድረሳና መሰጊድ የሰራዉን ወጣት ተወካይ አባራቹህ አንድ አሙሰ የቀረወን ሸማግሌ ተክታቹህ ሰራዊቱን መርቆ ጦርነት ላካቸዉ
    የግፍ ግፍ አንተ፩ከዳተኛ ኦርቶዶክሰ አማሮች ኢድ አደባባይ እሰላሞች አይሰግዱም ሰሉ አብቾ ኑ ቤተ መንግሰት አፍጥሩ ብሎ ቢጠራህ አንተ አጥንት የሚወጋ ጥያቄ አንሰተህ ሰትጠይቅ አይ እቺ የደሰታ ቀን ናት እሰላሞች ይህንን ክብር አግአኝተዉ አያወቁምና በሰርጋቸዉ ቀን መርዶ አነግራቸዉም ብለህ እንደማለፍ ወጥ ረገጥክ ያ ጎደኛህ አፉን ዘግቶ ሚሊዬኖር ሆኖዋል ሁለት ሚሰቶችና አሰር ልጆች ወልዶ ምን አይነት ምሳሌ ለመሰጠት ይሁን አላቅም ። ግን በሰላም ንግዱን ያጧጡፋል አንተም ሰዉ አባልተህ መፀሐፍ ፀፈህ የደም ገንዘብ ከምታገኝ የሆነች ሰራ ከፍተህ ሐቀኛ ገንዘብ አትበላም የዛሬ መቶ ዓመት ታሪክ አምጥተህ ጥላቻ ከምትነዛ
    ጀማዎች የንጉሳቸዉን ትዛዝ ተቀብለዉ ከዛሬ ጀምሮ አማራዎችን ከተዉ ጀማን ለቀዉ እንዲሄዱ መጠየቅ አለበት ማን ላይሆነሸ ማንን ታሟለሸ ትናንት ወለጋ የአማራ ነዉ ብባቹህ አፈናቅላቹዋል ዛሬ ደግሞ ከጅማ አማሮችን በዚሁ መርዛም ምላሳቹህ ታፈናቅላላቹሁ

  • @geadionbezerdew3242
    @geadionbezerdew3242 ปีที่แล้ว

    ክህደት ብርቅክ አይደለም ካባጅፋር ጃንጄሮ(ባሪያ) እያለ ሸጥ እንደነበር ድልብ ማስረጃ እያለ አለሳልሰክ ለማለፍ ስትሞክር አፍሬያለሁ የግራኝ ወረራ የፈጠረውን እድል ተጠቅሞ ትናንሽ ግዛት መፈጠሩን እየታወቀ ኢትዮጵያ የሚለው ቅርፅ አሁን የተፈጠረ ስታስመስለው ዘይገርም ጥላቻን በመፀሀፍ ለማስተላለፍ መሞከርክ ዳግም ዘይገርም

  • @RahmetoMussaDawd
    @RahmetoMussaDawd 4 หลายเดือนก่อน

    Jezakumlah,hair

  • @abulemuhammed9577
    @abulemuhammed9577 ปีที่แล้ว

    አህመዲን ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ እይታዎች ሊኖሩት ይችላል ነገር ግን ዘረኛ ወይም በጣም ብሄርተኛ አይደለም
    ስለ ወለጋ ዝም አላለም በኤፍ.ኤም ራዲዮ ላይ ተናግሮ እንደነበር አስታውሳለሁ አህመዲን በዚያ ቃለ ምልልስ ላይ ሰዎች ከወለጋ ደውለው እየተፈጠረ ያለውን ነገር ነግሮኝ የምችለውን ሞከርኩኝ እና ለፌደራል መንግስት ሪፖርት አቅርቤያለሁ ብሏል በኢህአዴግ ግዜ የዕድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበታል ግን በህወሀት እና በፌደራል መንግስት ጦርነት አህመዲን ማንንም አልደገፈም ዝም ብሎ ነበርበ
    ግን አህመዲንን የሚተቹ አንዳንድ ሰዎች የዘመድኩን ደጋፊ ናቸው እና ያ ደግሞ አስቂኝ ነው

  • @TezeraGebre
    @TezeraGebre ปีที่แล้ว

    ቡትቶ ነሽ፡፡አንቺ ብሎ ጋዜጠኛ፡፡ ጁሀር ፊት ሲያዞርብሽ አሁንም የምታውሪው ስታጪ ደመ ነፍስሽ ያለው በዘር ፖለቲካ የተመሠረተ ሰመሆኑ ሺ ጊዜ ሚኒሊክ አኖሌ ላይ ጡት ቆርጦ ነበር ወይ እያልሽ የሞኝ ለቅሶ ያው መልሶ መላልሶ እንዲሉ ድሪቶ አርቲ ቡርቲ የመንደር ትርክሽን አዉሪ፡፡ እኛ የምንፈልገው ሠላምና አንድንትን ይሚሠብክ እንጂ ቁስል ቆስቋሽን አይደለም፡፡

  • @yeshanewrede6520
    @yeshanewrede6520 ปีที่แล้ว

    በጣም አሳፋሪ ውሸት! የሚገርመው ማንም ዜጋ ልጁን ካላስተማረ እንደገደለ ይቆጠራል የሚል አዋጅ አውጥተው እንደነበረ ይነገራል። እውነታው ግን ኦርቶዶክሱ ልጆቻችን ካቶሊክ ይሆናሉ ሲል ሙስሊሙም ተመሳሳይ ስጋት ስለነበረባቸው ልጆቻቸውን ወደትምህርት ቤት እንዳይሔድ አደረጉ እንጂ አሁን የሚቀባጠረው ፍፁም ሃሰት ነው። ዛሬ ግን ከቀድሞ የባሰ ሁሉንም በእኩልነት የማይመለከት ሌላውን የሚገፋ ሥራ በገሃድ እያየን ዛሬ ላይ ሆኖ የቀድሞን ለመውቀስ ሞራሉ ከየት እንደሚመጣ ይገርማል። ይህ ሰው ቢመቸው ኢትዮጵያ ድሮ እነዲህ ሲደረግ ነበርና አሁን በሸሪያ መተዳደር አለባት ለማለት የማይመለስ ነው። የሚገርመው በመጨረሻ የጠያቂዋን ትኩረት ለመሣብ ስፕሮቴስታንትንም ብሶት ጠቀስ ለማድረግ ሞከረ።

  • @abdulazizahmed429
    @abdulazizahmed429 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ሙስሊሞችበደል አሁንም አልቆመም

  • @AbduEbrahim-cg4po
    @AbduEbrahim-cg4po 4 หลายเดือนก่อน

    ዕቅራ ያላ ሐይማኖት እስልምና ነው አንብብ መለትነው

  • @sebrinaabdella4292
    @sebrinaabdella4292 ปีที่แล้ว

    Ustaze masha Allah

  • @mohamednordilgicho
    @mohamednordilgicho ปีที่แล้ว

    አሁንም ጎዳር ለይ ሙስሊም አይቃበርም አሁን ምን ታገኛነናው በጥያቄ ጥየቄ ምትጣይቂው

  • @mlbmlb7150
    @mlbmlb7150 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በጣም እናመሠግናለን ቤቲ ደሬዱ💞🌻👏

  • @ermiyassintayhu9282
    @ermiyassintayhu9282 ปีที่แล้ว

    ወደ ኋላ ሄደሽ በሃሳብ ከማለም ቀኑ እንዳይመሽብሽ
    ትናንት ዛሬ አይደለም።
    ሙሉ ቀን መለሰ።

  • @GobnaSolomon-if8zi
    @GobnaSolomon-if8zi ปีที่แล้ว

    አሁንም ሚኒሊክ ላይ ናቹሁ? በሚኒሊክ ጊዜ የተሸጠ ባሪያ ምንግዜም ሚኒሊክ ሲል ይውላል።

  • @obsatadesse
    @obsatadesse ปีที่แล้ว +4

    Allah protect you from evil eyes

  • @theworld6801
    @theworld6801 ปีที่แล้ว +3

    Jebelu Allah rejem edme yaqoyk

  • @KassaMircha
    @KassaMircha ปีที่แล้ว +3

    It is an interesting interview. Keep up the good work Bety.

  • @yeheyistsegaye2131
    @yeheyistsegaye2131 ปีที่แล้ว +2

    ስለአባጂፋር ስትጠይቂው አርባዎቹ ኡለማ የሆነውን እና የሚኒልክን ውሳኔ ትጠይቂዋለሽ ብያ ጠብቄ ነበር