Betty Tezera~ Interview with Pastor Ali Omer

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 เม.ย. 2020

ความคิดเห็น • 263

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 ปีที่แล้ว +3

    Menfese bebeltye selegezyabher eweket yechemerbesh kwoget zemensh yebark tetekemyalewo selakefelshen tebarkye

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው ቤቲዬ ያል ተገለጠ መጽሐፍ ነሽ አንቺ የኛ በረከት የሰማይ ዜማ ይብዛልሸ አሁንም ተባረኪልኝ

  • @MrETHIOISRAEL
    @MrETHIOISRAEL 4 ปีที่แล้ว +38

    የቤቲ መዝሙሮች ወደ ሰማይ አምላክ ወደ ጌቶቹ ጌታ ወደ ነገስታቱ ንጉስ ወደ ናዝሬቱ ኢየሱስ እንድናይ ያረገናል።

  • @nathanyohannes7191
    @nathanyohannes7191 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪልኝ፡ቤቲዬ፡ደስ፡ብሎኛል፡እራሴን፡እንዳይ፡እንድባንን፡አድርጎኛልውስጥ፡የሞላው፡ስለሚፈስተባረኪልኝ፡እህቴ፡አንተም፡ተባረክልን፡ፓር፡አሊ፡ከድሬደዋ

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 2 ปีที่แล้ว +4

    Bettye you should have to not only singer you have to preachers too

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 ปีที่แล้ว +3

    ቤቲዬ የትውልድ እናት በረከታችን ነሽ እንወድሻለን ተባረክልኝ💞🥰💞💞😇

  • @sarabeatay8253
    @sarabeatay8253 3 ปีที่แล้ว +5

    ቤቲዬ ዜማ ጎደለው እንጂ ይኼ መዝሙር ነው። በጣም አመሰግንሻለሁ ያለሽን ስላፈሰስሽ

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 ปีที่แล้ว +3

    Eyesewos yadenal yetadegal amen

  • @theyearofempowerment3206
    @theyearofempowerment3206 4 ปีที่แล้ว +23

    ቤቲየ ተውዳጅ ነሽ:: ብትጠፊም በስለሽ ነው የተገልጥሽው,; እባክሽን በራስሽ ዩትዩብ እየገባሽ መልክትሽን አስተላልፊ❤️❤️❤️ene betam bemezemuresh life time tetekami negni

    • @lindamehari6442
      @lindamehari6442 3 ปีที่แล้ว +1

      Betiye yene konjo wddddd bless you more

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 3 ปีที่แล้ว +3

    ልጁ ግን አሳሳቁ ምኑም አያምርም .ቤትዬ በጣም አስተዋይና ብልህ ነሽ . ስወድሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ .ልክ ነሽ ቤትዬ በእግዜሀብሄር ስም ስንት የሚነግዱ አሉ . እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጥ.

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 ปีที่แล้ว +7

    ቤቲዬ ለምልሚልኝ ❤❤❤አሊዬ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤

  • @tgfitebo6623
    @tgfitebo6623 4 ปีที่แล้ว +12

    ቤትዬ እውነት ንግግርሽ በሳል ነው ደግሞ ዝማሬዎችሽም ሁሌም ብሰማው አይሰለችም ቤቲዬ ስወድሽ እኮ

  • @zelalembanjaw9687
    @zelalembanjaw9687 10 หลายเดือนก่อน +3

    I am listening to your interview with tear 3 years after it posted. What a powerful and changing messages from both singer Bety and Pastor Ali. Thank you.

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 ปีที่แล้ว +2

    Betyey tebark yach mezemwoer betam newo begezyabher helwona yasegebal yebzalsh zemnsh tedarsh agelegelwotesh yebark tebarkye

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 4 ปีที่แล้ว +10

    ዘመንሽ ይባረክ ቤትዬ, ፓስተር አሊ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ቤትህን ይባርክ: በእየሱስ ስም ተባረኩ!!♥♥

  • @berhanusinamo3688
    @berhanusinamo3688 4 ปีที่แล้ว +13

    ውድ ቤቲ ላካፈልሽን ቃል እና ልምድ ጌታ ስሙ ይባረክ። ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።ምንም እንኳን በአንድ ሀይማኖት ውስጥ ባንሆንም መዝሙሮችሽን እየሰማው ነው ያደኩት።አውቃለው የጌታ ቃል ጉዳይ የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም የክርስቶስ ጉዳይ የዘር፣የቀለም፣የሁኔታሆችና የጊዜ ጉዳይ አይደለም።በማንኛውም ጊዜና ሰዓት ልናዳምጥ እንችላለን ምክንያቱም ክርስቶስ የሞተው ለሁላችንም ነውና ሀይማኖት፣ዘር፣ቀለም ለይቶ አልሞተም።ሁላችንም አንድ ሚያደርገው ይህ ነው። ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት።ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።የማስመሰል ሕይወት ለማንም አይጠቅምም። ቃሉም ተለዩ አይደል ሚለው።በምድር ላይ ያሉ ሁሉ የጌታ ፍጡር ናቸው። ስለዚህ አንዳችን ለአንዳችን እናስፈልጋለን (Every thing is connected)።በሐይማኖት ወይም በዘር መታጠራችን ወደጌታ አያቀርበንም።ሀይማኖተኛ መሆንና የጌታ መሆን አንድ አይደሉም እና።ክርስቶስ እንዲሁ በነጻ አይደል የወደደን።ሀይማኖትና ዘር ከፋፍሎ አልሞተልንም።ቤቲ ለክርስትና ያለን አመለካከት መለወጥ አለበት ያልሽው ቃል እውነት ነው።እምነት እንደ ታርጋ ለጥፈነው ይዘን ምንዞረው ጉዳይ ሳይሆን ምንኖረው ሕወታችን መሆን አለበት።በዚህ ሀይማኖት ያለው ድኗል በዛ ሀይማኖት ያለው አልዳነም ብለን ፈራጆች እንድንሆን አልተጠራንም።እንደዚህ አይነት አመለካከቶች ሊወገዱ ይገባል።ክርስቶስ ሁሉንም በፍቅር አይደል ያስተማረው ።እርስ በእርሳቹ ተዋዱ አይደል ያለን።ሀይማኖትን መሰረት አድርጋችሁ ብትወያዩ ኖሮ ምናልባት ጨርሼው ላልሰማ እችል ይሆን ነበር። የጌታን ቃል ስላወራችሁ እረጅምም ቢሆን በጥሞና አዳመጥኳችሁ። ፖስተር አሊም ይህን ፖሮግራም ስላዘጋጀ ጌታ ይባርክ።ሌላው ሚገርም ነገር ፕሮግራሙ እዳለቀ ወደኃላ ሄጄ መዝሙሮችሽን (ሀማ ተሰቀለ፣መንፈ ቅዱስ፣ጨለማችን በራ፣እሱማ የኔ ጌታ ነው፣አምላክ ሲሰጥ) እንደ አዲስ እንዳዳምጥ አስችሎኛል።ተባረኩ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ።

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 4 ปีที่แล้ว +9

    እህታችንና መልእክተኛዋ ቤቲ የዝማሬ አገልግሎቶች ሆነ ንግግሮችሽ በሳልና በጨው የተቀመመ በአስተዋይነት የታጀበ በእውነት ቃል የተገለጠ በፍቅርና በፀጋ የተዋጀ ነው ዘመንሽ ይባረክ።

  • @emelom20
    @emelom20 3 ปีที่แล้ว +8

    "ትኩር ብዬ ትክ ብዬ አንተን ብቻ አያለው(2×)አይሀለው እዛጋ አለው ዋጋ" ሀሌሉያ !!ኑሮሽ ይባረክ ለምልሚ!!የአባቴ የእግዚአብሔር መንፈስ ባንቺ ላይ ይሁን!!

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 3 ปีที่แล้ว +3

    እሷ ጥሩ ስትናገር እና ስታስረዳ አንተ ግን ስሜታዊነት ልበለው መንፈሳዊ ስሜታውነት ልበለው ይታይበሀል ወንድሜ. ተባረክ

  • @bethelbelete5902
    @bethelbelete5902 ปีที่แล้ว +2

    ዘመናችሁ ይባረክ!!! በጣም በብዙ ነገሬ ተነካክቶአል በእናንተ ተምሬአለሁ ተገስጫለሁኝ :: ለእኔ በወቅቱ ጌታ በእናንተ ተናግሮኛል መታረም ያለብኝን በግልጽ ተረድቻለሁ:: ጌታ ይባርካችሁ ለምልሙ ፍቅሩ በአዲስ ሀይል ይሩጣችሁ:: l love you both 🙏

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 4 ปีที่แล้ว +12

    ቤቲዬ ንግግርሽም እንደዝማሬዎችሽ በሳል ነው ብሩክ ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ እህቴ ጌታ ይባርክሽ በመንፈስ ቅዱስ እንደምትመሪ አነጋገርሽ ያስታውቃል.

  • @millii1
    @millii1 ปีที่แล้ว +3

    በብዙ ብዙ ተባረኪልን ቤቲ እሕቴ ። You're a blessing to the house of the Lord. More Grace 🎉

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m ปีที่แล้ว +2

    ዋው!! ቤቲ በእውነት የመንፈስ ቅዱስ መልዕክት ስለሆነ ከሁለት አመት ብኃላ ይኸው ዛሬ ልቤን እየነካኝ ስስማችሁ ቆይሁ ለኔ የተሰጠኝ ምክር ነው ብዬ ነው ያመንኩት😭🤲🤲🤲😥😥🙏🙏🙏 ለውጠኝ አባ!!🥺🙏🙏🙏

  • @user-qh1pw1nc3x
    @user-qh1pw1nc3x 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲዬ በጣም ታስፈልጊናለሽ እባክሽ ተገለጭ ጠፍተናል አድኝን ትዉልዱን በወንገል እዉነት ባንቺ ዉስጥ ትልቅ አቅም አለ ተገለጭ። እወድሻለሁ ጌታ ባንቺ የሚናገረዉን ልሰማ ዝግጁ ነኝ ተባረክ።

  • @fikrizifetu6023
    @fikrizifetu6023 3 ปีที่แล้ว +1

    Nay Beti mezmur bitaemi eye zifetwo. Ane orthodox eye hji kia feteya because kemzom natna (eritrean) Pentecostal alemawiyan ela aykonetin titswie n orthodox orthodox n Muslim Muslim that's shows respect...so betiye I love u and respect u may God bless u

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ቤቲ ና ወንድሜ ውይይታችሁ ባርኮኛል። አንቺ 120 አልመለከትም ስትይ እኔም ፊልም ፣ ቲቪም አልመለከትም ነበር በጊዜ ተኝቼ ለሊት ለፀሎት እነሳ ነበር ያ የፀሎት ህይወት አሁን አለ ። ወደ እርሱ ቅረቡ ስትይ ደስ አለኝ እርሱ ቀስ በቀስ እያሳደገን ከዛ ቅዱስ መንፈስ እንዳንወጣ ያደርገናል ተባረኪ

  • @netsanetgood992
    @netsanetgood992 4 ปีที่แล้ว +4

    ቤቲዬ የኔ ቆንጆ የኔ ውድ በምክርሽ ተጠቅሜያለሁ በርቺ እወድሻለሁ በጌታ ፍቅር እውነት ነው ዛሬ አንዱን ገጽ ነው ያነበብኩት ገና ብዙ ያልተነበቡ ገፆች አሉሽ በርቺ የኔውድ እህት ጸጋ ይብዛልሽ

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 3 ปีที่แล้ว +3

    ቤቲዬ በልጅነት በመዝሙሮችሽ በጣም ከተነኩ አንዷ እህትሽ ነኝ። አሁን ደግሞ እንዲህ ትልልቅ ሆነን÷ ከዝማሬው ባሻገር ያለችውን ቤቲን እና ስብህናዋን እንዲህ ለማየት ዕድሉን በማግኝታችን በበኩሌ ደስተኛ ነኝ። ለነገሮች ያለሽ ጠለቅ ያለ እይታ፣ ትርጉም ሰጪ በሆኑ/ ዋናኛ ነገሮች ላይ ማተኮርሽ ( ጠቢብ ሴት-እህቴ)፣ከሁሉም በላይ ኢየሱስን በግለሰብ ደረጃ ( በማህበር፣ በድርጅት ወዘተ ብቻ ሳይሆን) የምትከተይ/ ሚመስጥሽ መሆንሽ የበለጠ አክብሮቴን ከፍ እንጊል አድርጎትል! ቤቲዬ እንዳንቺ ያሉ÷ ኢየሱስን በሀይማኖት (ጼንጤነትን ጨምሮ) ሳይሆን÷ በማንነቱ የሚወድ፣ሚከተል፣ መንፈሳዊ ሕይወት የሚስበው ሰው በጣም ጥቂት እኮ ነው- ዋናው ላይ መቸከልሽን በርቺበት!
    ሌላው ስለ ዘፈን እና መጠጥ በጨረፍታ ካልሽው÷ ይኼ አመልካከት ከምር አስበሽበት ነው ወይስ ከኖርንበት ማህበረሰብ ተፅዕኖ እንደ ፍፁም እውነት የተቀበልሽው ይሆን?! በጣም በቀናነት ነው ምጠይቅሽ😘 ...በዛ ላይም እንደ ሀይማኖተኛ ጠባብ እይታ እንደማይኖርሽ አውቃለሁ ( በሌላው አሳቦችሽ ላይ ካየሁት ጥልቀት÷ ነገርን ለመርመር የማይፈራ ነፍስ እንዳለሽ ስለሚታየኝ)...ይህን በአደባባይ እንድትመልሽው ባልጠብቅም- የምር እንድታይው ስለምፈልግ ነው- ዋና ነገር አይደለም ግን እንደ ትልቅ ነገር ሰው መውገሪያ ተደርጎ በሀይማኖት አክራሪዎች ( ኢየሱስን እራሱ ማያውቁ፣ ርህራዬ የሌላቸው ይቅርታና የኛ ዘመን- ፈሪሳውያን ) እጅ ያለ መውገሪያ ድንጋይ ሰለሆነብኝ ነው። በተረፈ÷እኔም ኢየሱስ በማንነቱ በጣም ከሚያስደምማቸው አንዷ ነኝ...የመጠጥም ሆነ የዘፈን ድብቅ ፍቅር/ሱስ የለብኝም- ጌታና በቅርበት የሚያውቁኝ ያውቁታል- ከምር😁...ነገር ግን ሀይማኖት ( ሰው ሰራሽ አካሄድ ወደ መለኮት) ንጉሱ ያላለውን፣ ትውልድ የማይጠብቅን ባህላዊ ነገር ( በእኔ እይታ- ማስረዳትም እችላለሁ )÷ ወይም ሌላውንም እንድንኮንንበት ምክንያት እንዲሆን የማትፈግ፣ እውነትን ያለምንም ባህላዊ/ሀይማኖታዊ ድጋፍ÷ መቀበል፣ መከተል ምፈልግ በመሆኔ ነው። ብዙ ፀጋ ይብዛልሽ ውድ እህቴ- ባለሽበት ከማብራት አታቁሚ( ውስጥሽ ያለውን ወደ ማካፈል ደግሞ እንዲህ ባሉ መንገዶችም ጭምር መመለስ አለብሽ )÷ አስተዋይ ድንቅ ሴት ነሽ- በርቺልን!

  • @ebenezerashenafi8916
    @ebenezerashenafi8916 4 ปีที่แล้ว +11

    ለሕይወቴ በጣም ብዙ ትምህርት የቀሰምኩበትና በተለይም ደግሞ ለእኛ ለወጣቶች እንደ Wake Up Call አድርጌ የቆጠርኩት Interview ነው። ፓስተር አሊንም ሳላመሰግነው አላልፍም እሱም በጣም ዋና ዋና የሆኑትንና መሠረታዊ አንኳር ጥያቄዎችን ነበር ስጠይቅሽ የነበረው ያንችም መልስ እንደዛው ልብ ውስጥ ዘልቆ የሚገባ ነበር ጌታ ብርክ ያርግሽ ቤቲዬ ፓስተር አንተም በብዙ ተባረክ ፀጋው ይብዛላችሁ።

  • @FikirAbirami
    @FikirAbirami 2 หลายเดือนก่อน +1

    የተናገርሺው በመፅሀፍ ቢፃፍ በጣም ይጠቅመናል ቤቲሻ እወድሻለሁ ❤❤❤❤

  • @Jossiab457
    @Jossiab457 4 ปีที่แล้ว +3

    አንቺ እስተዋይ ጥበበኛ ሴት ነሽ!! አንቺ የጊዜው መልዕክት አለሽ ደግሞ ( እውነትን በፍቅር ስለሞትናገሪ ምከሪ: ተግሳፅሽ ደግሞ የሚያም የሚያናድድ ሳይሆን: ልብንየሚነካ ነው::ወይ ጉድ ዝማሬሽ ድንቅ ነው::
    አንቺን መስማት ፍቅር በእውነት ስለምትናገሪ ተናገሪ: ይህ ጊዜ የአንቺ ነው: ተነሽ አብሪ:
    የኬፋ interview ስሰማሽ ምን አልኩኝ ይህልጅ ከዝማሬ የጠፋችው ራሷን ስታሳድግ ነው:: በጣም በሳል ነሽ:: በድጋሚ...ይህ ጊዜ የአንቺ ነው: ተነሽ አብሪ:

  • @tsegayeabatkunofficial8769
    @tsegayeabatkunofficial8769 4 ปีที่แล้ว +6

    ቤቲዬ እግዚኣብሔር ይመስገን ባንች ብዙ ጥያቄዬን መልሶልኛል ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

  • @philemonenkuselassie4748
    @philemonenkuselassie4748 3 ปีที่แล้ว +5

    ቤቲ ተባረኪ! ፓስተር አሊም ተባረክ! አሁን መሉ ቪዲዮውን ስደግመው 3ተኛ ጊዜዬ ነው። በጣም ነው የተነካሁት። ህይወቴን አንድፈትሽና አቅጣጫ እንድቀይር ነው ያደረገኝ። ጌታን ከምንም ነገር በላይ እንዳስቀድምና መንፈሳዊ እድገት እንደሚያስፈልገኝ ተምሪያለው። ዘመናቹ ይባረክ! በርቱ!

  • @user-ch9cu1sm9i
    @user-ch9cu1sm9i 11 หลายเดือนก่อน +1

    bety በመዝሙርሽ እንደኔ የተባረከ አለ ብዬ አላስብም ተባረኪ እሺ!!!❤

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ብልጣብልጥ, አስተዋይ እህት ቦታሽ ያወቅሽ አባትሽን ያከበረሽን ያከበርሽ። አነቃሽን, አነቃቃሽን እህታችን። ጌታ ይባረክ ቤትዬ እንዲህ አይነት ፕሮግራም አይቼሽ ይህን ያህል ስታስተምሪም ሰምቼ ገጥሞኝም አለውቅም, ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ። እውነት ነው ፓስተር አሊ እኔም በአሁን ሰአት አቅጣጫያልን ለውጫለው አሜን!!!!!!!!!

  • @netsanettfantaye3236
    @netsanettfantaye3236 4 ปีที่แล้ว +5

    ቤቲ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው። እግዚአብሔር ይባርክሽ። የሚገርምሽ አንዷ ቆየት ያለች ዘማሪ ከዝማሬዎቿ መካከል አንዱን በክላሲካል መልክ ሰርተን የሷ ስራ መሆኑን ገልፀን ዩ ቱዩብ ላይ ስንለቀው ኮፒ ራይቴን ነኩብኝ ብላ ሪፖርት አድርጋ አዘጋችብን እንደው እንደዚህ ላሉት ዘማሪያን ምን ትያለሽ? ዝማሬ ለጌታ ክብር ከተዘመረ እና ተደጋግሞ ቢሰራ ምን ችግር አለው? አትንኩንኝ ማለት ለክርስቲያን አይከብድም? ሊያውም ከተዘመረ ከአስር አመት በላይ ያለፈውን መዝሙር ትውልዱ ድጋሚ እንዲሰማው በማሰብ የተሰራን ክላሲካል? እስኪ ምን ትያለሽ አንቺ በዚህ ጉዳይ። ተባረኪልኝ

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel ปีที่แล้ว +4

      አሜን ተባረኪ እህቴ የኔ ጥያቄ ይሄም ነው

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel 7 หลายเดือนก่อน +3

      አንዳንድ ዩቲዩብ ቻናሎች / ዩቲዩበሮች ጥሩ ስራ ነበር የሰሩት ማካፈላቸው ደስ ያሰኘን ነበር

  • @user-iq1yr5st1f
    @user-iq1yr5st1f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደሥ.የሚል.ፕሮግራም.ነው.ጌታ.እየሡሥ.ይባርካችሁ.አይሠለችም.

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 4 ปีที่แล้ว +4

    ቤትዬ ሙሉውን interview ነው የሰማውት ብዙ ተምሬበታለው እግዚአብሔር ይባርክሽ please TH-cam ላይ መልክቶችን አስቀምጭልን ብዙ እንጠቀማለን እግዚአብሔር በውስጥሽ ባስቀመጠው ፀጋ ተባረኪ::

  • @fantishhaile9748
    @fantishhaile9748 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቤቲዬ የተወደድሽ ከዚ በላይ ለምልሚ❤❤❤❤

  • @deborahzeritu263
    @deborahzeritu263 4 ปีที่แล้ว +6

    Betty Kongo I used to pray for u. From the very beginning I feel joy when I see u by kefa show and now in this show. Ur like Noah Angels come out from the boot I can say ur the sign and wounder for God himself. Love u Kongo my expectations is very big rise up my Kongo God is watching for you I can see Holysprit moving in u to shine ur Amazing ministry

  • @fanikumamarkos8176
    @fanikumamarkos8176 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነቱ እግዚአብሔር አምላኬ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ እንደ ኤማሁስ ሰዎች ልብን ያቃጥላል ንግግርሽ። ከአመት ቦኋላ የሰማሁት ቢሆንም ዛሬ ጋና ነው ያየሁት። ቤቲዬ ይብዛልሽ።

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 ปีที่แล้ว +1

    ቤትየ ቤትየ እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ነው የምወድሽ የምባረክብሽ አንችን ድንቅ የእግዚአብሔርን ባሪያ ነሽ ተባረኪ ልጆችን ትዳርሽን ዘመንሽ ይባረክ

  • @meftihegirma1160
    @meftihegirma1160 4 ปีที่แล้ว +2

    ማታመቻምች በክርስቶስ እህታችን ናት።ቤቲ ክርስቶስ ባልገባኝ ባላወቁበት ዘመን የጌታ ድምፅ ባንቺ በመዝሙር ሰምቻለሁ። የህይወት ምስክክር ያስለቅሳል፤ይስቀናል ።እግዚአብሔር በ ልጁ ጌታ እየሱስ አትረፍርፉ ይባርክሽ።እየሱስ ስለቤቲ ስምህ ከፍ ይበል፤ይክበር ።የክብር እባት ስምህ ይክበር።ተመስገን

  • @user-ch9cu1sm9i
    @user-ch9cu1sm9i 11 หลายเดือนก่อน +1

    bety በመዝሙርሽ እንደኔ የተባረከ አለ ብዬ አላስብም ተባረኪ እሺ!!!

  • @binyamchapmanyacob2404
    @binyamchapmanyacob2404 4 ปีที่แล้ว +13

    For real I'm listening and Crying! Oh Lord please give us your HolySpirit again who magnify and glorifying Jesus in our eyes give us your Love back in our Christian fellowship in you Lord Jesus! Help and strengthen us to fight the good fight of faith! And Lord we know and waiting unto you that you pour your spirit again on the end times on every flesh! And we will speak out loud your greatness and goodness to the world! Thank you HolySpirit for you still being with us in our Country Ethiopia and to the world in Jesus Christ name Amen!
    Bless you Bettiyee
    Bless you Pastor Ali
    Bless you All! Let the Grace of God be upon you!

  • @maelkamuhabtamushigute6550
    @maelkamuhabtamushigute6550 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የምገርም ትምህረት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ቤቲ ውስጥ ሽ ብዙ መልክት አለ መናገር አለብሽ ተባረኪ

  • @user-rn8lg8mn7l
    @user-rn8lg8mn7l 4 หลายเดือนก่อน +1

    Betye.kale.atahulesh.lezelalem.tebareki

  • @alemkenfe764
    @alemkenfe764 ปีที่แล้ว +1

    ቤትያ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @ethiopiaasefa2864
    @ethiopiaasefa2864 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤትዬ በጣም ቆንጆ ልጅ የእየሱስ መልክሽም መዝሙርሽም የሚባርክ ነው፡፡ ተባረኪ

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 4 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንሽ ይባረክ ቤቲየ በጣም እወድሻለሁ በመዝሙሮችሽ በጣም አነው እምባረከው እንደው ልመስክርልሽ ጌታን እንዳወኩ በመዝሙሮችሽ እራሴን እንድጠብቅ በቅድስና እንድመላለስ በጣም ረድተውኛል ጭራሽ በጌታ ፍቅር ተያዝኩኝ፣ኣንድ ቀን መዝሙርሽ እየሰማሁ በጣም ውስጤ ተነካ እና ወይኔ ጌታ ሆይ እች እህት የፍቅርዋ መግለጫ ኣግንታለች እኔስ በምንድነው ፍቅሬን እምገልፅልህ ብየ በጌታ ፊት ኣለቀስኩኝ በ5ት ቀን ውስጥ በውስጤ የመዝሙር ግጥም ሊፈለፍል ጀመረ መንፈስ ቅዱስ ፃፊው ኣለኝ ማመን እያቃተኝ ፃፍኩት በጣም ብዙ ግጥሞች በለሊት እየተነሳሁ ከሰው ጋር ከሆንኩም ንግግሬን ኣቁሜ ብዙ ግጥሞችን ፃፍኩ ግጥሞቹ ደግሞ የህይወቴ ትንቢቶች ሁነው ኣገኜውሃቸው ፣ኣሁን በግጥሙ መሰረት ህይወቴ እየተሰራ እና በብዙ ነገር እያለፍኩ እየበሰልኩ እገኛለሁ፣ቤቲየ ንግግርሽ በጣም በሳል ነው በጣም ኣንፆኛል ዘመንሽ በእጥፍ ይባረክ፣የእግዛ/ር ሰው ዘመንህ ይባረክ በኣንተም ንግግር ብዙ ታንጫለሁ፣እሚገርምሽ ነገር መዝሙር በሃይል በውስጤ እየፈለፈለ ስዘምረው እንደመልካም ምግብ ነው ሚጣፍጠኝ ጭራሽ ሰው ከጎኔ ባይኖር ደስተኛ ነኝ የጌታ ፍቅር ልዩ ነው!!!!!!!!!!

  • @melkafiker9282
    @melkafiker9282 9 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @simabstract
    @simabstract ปีที่แล้ว +1

    Mind Blowing Message , the Generation need to hear this indeed to be Restored as we all have fall from Grace

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow, ለእኔኮ መዳን ነው የሆነልኝ በዚህ ፕሮግራማቹ። ጌታ ባገኘው አጋጣሚ በስብከትም በመዝሙሩም ሁልቀን ይፈውሰኛል። ዛሬ ጥቂት አግለሰቦችን channel unsubscribe አረኩአቸው ዛሬ በእየሱስ ስም!!!
    ቤቲዬ ውምየምወድሽ የምናፍቅሽ እህቴ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ሰጥቶን ዛሬ ሀይል ባንችውስጥ አድጎ እኔም በቃሉ ከአንች አንደበት እንድሰራ ከቀድሞው የበለጠ እግዚአብሔር ተለቀ በህይወታችን። ጌታ ዘመንሽን አገልግሎትሽን ይባርከው በሙላት ነይልን እንወድሻለን። በራስሽ youtube channel ተመለሽልን እና ጌታ በሰጠሽ ልዮ ቅመም ውህድ ፍቅሩን አስተምሪን, ተባርከሻል እህቴ። አንተም uniquely Blessed ወንድማችን በእውነት ተ.ባ.ረ.ክ...♥♥

  • @berhane715
    @berhane715 ปีที่แล้ว +1

    ሳዳምጣችሁ በጣም ህይወቴን መንፈሴን ሁሉ ተነቃቃ ጌታን ሲሰማው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም ቤተሰባችሁ ይባረክ በኢየሱስ ስም !!

  • @thehopeofglory4457
    @thehopeofglory4457 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንሽ ይባረክ በዚህ ህይወት ብዢ
    ዝማሬው ጎን በጎን በዚሀህ ዙርያም ብታገለግይ

  • @yoditaga8381
    @yoditaga8381 2 ปีที่แล้ว +2

    I have been longtime in Gods house
    But I got a lot from you 🙏🙏🙏
    Tebarekilen ! I want you now come out in media many are waiting to hear from you!
    Love Love you so much
    Erehaben ategebshiw ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kidistbirhan9039
    @kidistbirhan9039 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow thanks so mach

  • @esu9166
    @esu9166 4 ปีที่แล้ว +1

    Betye yene konjo,minew minew eskahun zim alishi? Bizu neger eko tebelashe!!!! Bergit ahunim almeshem ebakishin atitifi yewudishin fit eyefelegish ahunim biki bilesh abri!! Thank you may God bless you more!!

  • @jossy2268
    @jossy2268 4 ปีที่แล้ว +3

    Betty//ቤትሻ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ውድድድድድድድ ነው ማረግሽ!! በእውነት ስለ ኢየሱስ ያለሽ ትኩረት የሚገርም ነው!! እኔም እንደዚያ መሆን እሻለሁ። ኢየሱስን የቀመሰ ሰው ለሌላ ነገር መቼም ለመኖር አይችልም💯💯። Pastor Aliye// እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 4 ปีที่แล้ว +3

    Hallelujah, እልልልልልልልልልል ለኔም
    ልቤን የሚነካው ትምክት የሚሞላብኝ መዝሙር ነው። very very touchy, May God Bless them Beautiful hearted Youth :'(

  • @ashubirru3342
    @ashubirru3342 4 ปีที่แล้ว

    God bless u so so so much...am enjoing God wz u...betiye what can i say u r so sweet!!!

  • @betsyteg6168
    @betsyteg6168 ปีที่แล้ว

    Betye u r amazing! Can’t believe just watched this!

  • @habeshaamerica4045
    @habeshaamerica4045 4 ปีที่แล้ว +1

    I can’t tired to listen your lessons

  • @fortunayemane5936
    @fortunayemane5936 4 ปีที่แล้ว +2

    Ur blessed we need u!!!!!

  • @fkfiker562
    @fkfiker562 4 ปีที่แล้ว +1

    You are blessed!!!!

  • @SemereAdise
    @SemereAdise 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    bettye እንዎድሻለን ታበረክ🥰🥰🥰🥰

  • @tsehayaychiluhm1990
    @tsehayaychiluhm1990 4 ปีที่แล้ว

    Thank you 😍

  • @user-pk5ud6hr8g
    @user-pk5ud6hr8g 4 ปีที่แล้ว +3

    “አስተዋይ ባሪያ ነውረኛውን ልጅ ይገዛል፥ አብዛኛዎቻችን የኢቲዮጲያን ወላጆች አስተዋዮች አንመሰለኝም Including christian Also ምክኒያቱም አሰተዳደጋችን የምስለኛ አያቹ ያ አሰተዳደጋችን ተከትሎን መቶ እዚህም ከባህር ማዶ ሆነን ለመለወጥ አለተዘጋጀንም ስለዚህ ጠፈተናል እባካቹ ልጆቻችን እንዳለ በየሺሻ ቤትና በየምጠጥ ቤት ውስጥ ናችው ጠፈተናል አንድ በጣም የገረመኝን ነገር ልንገራቹ By the way This is Real history በማገለግለው በተክርስቲያ ውስጥ የስረግ Wedding ceremony ይካሄድ ነበረና በሰረጉ ceremony መካከል የተካደሙ የተለያዩ እመነት ያላችው ሰወች ነበሩ ከነዛ መካከል ሰለሙሽራዋ አሰተዳደግ ሰለባህሪዋ ተናገሪ ተብላ ለአንድ እንእስት ማይክ ተሰጣት ማይኩን ይዛ እቺ እንስት ሴት ባላጋንን አርባ ደቂቃ ሙሉ አለቀሰች ሰው ሁሉ ተደናግጦ እሶን የመለከት ነበር ከአረባ ደቂቃ በዋላ እንዲ አለች ጠፈተናል የለንም ዝም ብለን እዚህ አየመጣን ከመጯጯው ለልጆቻችን እንድረስላችው በየመጠጥ ቤቱ እየሄድን በየሺሻ ቤቱ እየገባን ማሰመለጥ የሚችለውን እግዚአብሐር እንመሰክርላችው ብላ እያለቀሰች ንግግሯን እንደጨረሰች ሳትቀመጥ በዛው ወታ ሄደች ይሄን የነገረኸቹ እንድታዝኑ ሳይሆን ከዚህ በዋላ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል ልጆቻንንስ እንዴት ማሰመለጥ እንችላለን ብለን እንድናስብ ነው ተባረኩ

  • @bettyalexsis8987
    @bettyalexsis8987 3 ปีที่แล้ว

    Bettye stay blessed. I always thank God for giving us you Bettye I love you so much

  • @yoditaga8381
    @yoditaga8381 2 ปีที่แล้ว

    I wish you continue
    I wan here from you a lot

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 2 ปีที่แล้ว

    Wow really i am so happy with interview. Am always listening her song with my full heart. For me Bety is the best singer.

  • @tigstbiruk3856
    @tigstbiruk3856 4 ปีที่แล้ว +2

    Betye betam ❤️Zimenishi Yibarkh!

  • @kaloimru4032
    @kaloimru4032 4 ปีที่แล้ว

    God bless you !!

  • @hanatamerat2474
    @hanatamerat2474 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ቃል የለኝም ተባረኪልኝ ቤትዬ እውነት ነው :: ♥️እየሱስ ዋናዬ ነው♥️

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 4 ปีที่แล้ว +2

    God bless you 🙏

  • @hermonmaregn3503
    @hermonmaregn3503 4 ปีที่แล้ว

    WoW i always listened to beti mezmur but i always thought where is she now

  • @user-zs4yb6xz7p
    @user-zs4yb6xz7p 4 ปีที่แล้ว +1

    Fb semichiyalo betisha tebareki betam tiru mikir naw😍😘❤

  • @girumzerihun2614
    @girumzerihun2614 3 ปีที่แล้ว

    Bettye me and my family loves you, you are like our role model.

  • @edosaleta8398
    @edosaleta8398 3 ปีที่แล้ว

    Very encouraging. God bless you!

  • @muler_mulie4731
    @muler_mulie4731 3 ปีที่แล้ว

    geta yibarkish
    enwedshalen brk bey

  • @wubalemteklemariam3166
    @wubalemteklemariam3166 ปีที่แล้ว

    What a message,God bless you

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 3 ปีที่แล้ว +3

    Pastor God bless you not a lot have a heart for next generation fight the good fight

  • @mimit4032
    @mimit4032 ปีที่แล้ว +1

    You are blessed! You inspire me every day ❤

  • @abeb.i.g236
    @abeb.i.g236 3 ปีที่แล้ว

    Betty thank you so much that very deep talk.

  • @adamuaddissie1712
    @adamuaddissie1712 3 ปีที่แล้ว

    God bless you !!!

  • @selambilenal7752
    @selambilenal7752 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow, GOD bless you. Sister

  • @sissylove4170
    @sissylove4170 3 ปีที่แล้ว +1

    Betye💜💜💜 በብዝ ፀጋ ተባረክ ዘመን ይለምልም😘❤😘❤️🙏

  • @oreoqueen6025
    @oreoqueen6025 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanx beti i was praying for you am glad i the lord answered my prayer know that you are a blessing for the body of christ.thanks pastor ali thanx brother keep the good work.thanx all.

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 4 ปีที่แล้ว +3

    Hallelujah!!!
    Im Blessed to see these young men and women. I am touched and healed Hallelujah :'(

  • @Mati-ou7sm
    @Mati-ou7sm 4 ปีที่แล้ว

    Thanks Bettye . STAY SAFE and BLESSED

  • @yonasayele4721
    @yonasayele4721 4 ปีที่แล้ว

    Bety ma lovely sista we missed you, i am young and i was listened your song since age of 14yr. By the way i like every speach on kefa show, i strictly believe on TSEGA keep it up. God bless you much more

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 3 ปีที่แล้ว

    God bless you both 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habeshaamerica4045
    @habeshaamerica4045 4 ปีที่แล้ว +1

    Bettye yene astemari geta yibarkish 🙏🏽

  • @Hilinas_Lifestyle
    @Hilinas_Lifestyle ปีที่แล้ว

    What an interview bettye stay blessed. This generations youth needs you thank you for sharing your life. Bereket eko nesh ❤

  • @hanaye-geta1740
    @hanaye-geta1740 4 ปีที่แล้ว

    Ur blessed ♥️♥️♥️🙏🙌

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 3 ปีที่แล้ว +1

    Wowwww amazing message I learned from your discussions may God bless you more Bety your songs are full of life and Holy Spirit

  • @biniyamaddise2931
    @biniyamaddise2931 4 ปีที่แล้ว +1

    Betishaye you're special where I go I keep listening your precious songs

  • @abenezerayana2970
    @abenezerayana2970 4 ปีที่แล้ว +2

    God bless you, Bettye🙏🏾 እንደ ወጣት ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @ermiashunwgdsysdfsgsvdessa9330
    @ermiashunwgdsysdfsgsvdessa9330 4 ปีที่แล้ว

    Goodmorning and win today. Betty my sister I love you I love all your songs I know at that time you are connected to GOD your songs show that you are mature I love your heart. Our real self is our heart GOD Almighty bless you and your family too .don't stop dig deep.