64ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ጥንቃቄ በጓደለው የ "እሺታ" ቃል ብዙ ዋጋ ያስከፈላት የቸልተኝነት ፀባይ ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 306

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera  2 ปีที่แล้ว +47

    ❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    ተስፋዬ አበራ ሞላ
    1000473154 335
    በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ
    በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ

    • @rahwagoytom3221
      @rahwagoytom3221 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ አንተ ማግኛት እፈለገለሁ እባኽህ

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera  2 ปีที่แล้ว +126

    ስለድምፁ መረበሽ ይቅርታ ይደረግልኝ የእንግዳችን ልጆች ሲጫወቱ የገባ ያልተለመደ ( የማንከለክላቸው ) ሆኖብኝ ነው

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 2 ปีที่แล้ว +10

      ኧረ ችግር የለዉም መምህሬ ግዜህን ብዙ ነገርህን ለኛ ለማስተማር ደፋ ቀና እያልክ ደሞ ድምፅ ይረብሻቸዋል ብለህ እምታስበዉ ለምድን ነዉ እኔ ስታስተምር ኡኡኡኡ ቢባልም አይሰማኝ ትኩረቴ አተጋር ስለሆነ ተመስጬ ነዉ እማዳምጠዉ ምንም ድምፅም ደሞ አልተሰማኝ እግዚአብሄር ከነመላዉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ጠላትህን ተግርህ ስር ይጣልልህ🙏😍

    • @Ngsti123
      @Ngsti123 2 ปีที่แล้ว +1

      አረ ችግር የለውም መምህር እኔ ኮሜንትህን አንብቤ ነው የተሰማኝ ድምፅህን ብቻ ነበር እሚሰማኝ

    • @ኢትዬጵያአገርጀግኖች
      @ኢትዬጵያአገርጀግኖች 2 ปีที่แล้ว +5

      መምህር እንዴት ነው መምህር አብሮ አደግ አለኝ እና ጌ ሆነዋል ጴንጠ ነው አግዘኝ please

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 2 ปีที่แล้ว +2

      memihirtesfayeaye abera በህልሜ ያባቴ የመድሐኒያለም ስእለ አድህኖ ፈገግ ብሎ ሲያዬኝ ና እኔም ደስስ ብሎኝ ጉልበቱን ስስም አየሁ በህልሜ የምፀልይበት ስእለ አድህኖ ነው በኮሜት መልስልኝ እናም መምህዬ እሌኒን አቅርብልን እኔ ናፍቃኛለች ❗️❗️❗️❗️

    • @artflow216
      @artflow216 2 ปีที่แล้ว +2

      ይቅረ ለእግዚአብሔር መምህርየ 🥰🥰🥰

  • @samerawt
    @samerawt 2 ปีที่แล้ว +44

    በጣም የሚገርም ፈተና ገጠመኝ ነው አብሶ በስደት ላልነው ምርጥ መፍትሄ መንቂያ ነው ልቦናችንን ያብራልን ቅዱስ ሚካኤል

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣምይገርማል መ ምህር በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ማርያም እያለህ👏👏👏👏👏

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว +18

    አቤቱ አውቆ ከመርሳት ነቅቶ ከመተኛት አድነን በስደት ያለን እኮ ፈተናችን ከባድ ነው እምአምላክ ትጠብቀን ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ ቤተሰቦቼ 😟❤️❤️❤️

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +29

    #ለዝክረ ስምክ ሚካኤል ሆይ የያሬድ ልጅ ሄኖክ እንደፃፈው ከልዑል ስም አጠራር ጋር ለተባበረ ስም አጠራርህ ሰላም እልሃለው
    #ለእርስከ ሚካኤል ሆይ ከፈጠረህ በቀር ማንም ተመራምሮ ለማይደርስበት ነበልባላዊ ስእርተ ርእስክ ሰላም እልሃለሁ
    #ለገፅከ ሚካኤል ሆይ መሬትና ውሃ ያልተከላከለበት ከእሳትና ከነፋስ ብቻ ለተፈጠረው መልካዊ ገፅታህ ሰላም እልሃለው_
    #ሚካኤል ሆይ አንገትህ ዘንበል አድርገህ እኛን ባሮችን በቸርነቱ ይጎበኘን ዘንድ የአማናዊ እጆቹን ዘርግቶ ይባርከን ዘንድ ለምን አማልድ ለዘለዓለሙ አሜን።
    #አቤቱ የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ሆይ በእርያህ በአምሳህ የፈጠርከን ሕዝቦችህን
    #ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን ለዘለዓለሙ አሜን ፫🕯🕯🕯💚💛❤

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen amen🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር በምታደርከው ሁሉ መድሐኒአለም ውለታህን ይክፈልህ በትእግስት በሁሉም ቦታ መገኘት እጅግ ከባድ ነው በዛ ላይ ብቻህን ትሯሯጣለህ ለምሳሌ እነዚህ ከግብረሰዶም ክፉ መንፈስ የተመለሱ ሰዎች እርግጠኛ ነኝ ስንት ወጣ ውረድ አሳልፈሀል እግዚአብሔር ምንኛ እደተደሰተብህ እርግጠኛ ነኝ። አሁንም እመብርሀን በምትደክመው ሁሉ ላይ ብርታት አቅም ትሁንህ እውነት ብለሐል ከቤተክርስቲያን ጋር መደማመጥ ቢኖር መመካከር ቢኖር ስንት በተሰራ ያሳዝናል። ብቻ አንተ በርታልን እኛም በፀሎት ካንተ ጋር ነን።

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +30

    ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +22

    መምህራችን እንኩዋን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ቀን ላሳየን መድኃንያለም ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይድረሰው 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 2 ปีที่แล้ว +7

    በትክክል መምህር በስደት እንሰግዳለን እፀልያለን ግን አገራችን ስንገባ ቡዞቻችን ደካማ እንሆናል ጥሩ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የተረጋጋ ልቦና ይስጠን በውነት እኔም ይህ ገጠመኝ በራሲላይ ደርሶል 2 አመት ሰርቸ ለረፍት ገብቸ 2ወር ሁስጥ ብክን ይሄኮደለ ይህን ልሙላ ስል ልመጣ ሳምንት ሲቀረኝ ቡኪ ውስጥ 35ሺ ብቻ ቀረኝ ለራሲ ደነገጥሁ ግን እግዚአብሔር ወቅሸት ገብርኤ ሄጀ ነበር በዛች እረፍት ጊዜና ጸበል እምነት ይዥ ነበር የመጣሁት ወደስደት በመጣሁ በአድ ወሪ(1) መጥቸ መንፈሱ ተያዘልኝ ብኩን የሜያረግ 6 ድግምት ነበር እና በስደት ሆኝ ተሸኝቶልኝ ዛሪ የተረጋጋ ህይወት እየኖርሁ ነው እግዚአብሔር ለኔ የወቅሸቱ ቅድስ ገብርኤል ያባታችን ያባዬሀን እንባና ፀሉት ባለውለታየ ናቸው እልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ መምህር ቅድስ ሜካኤል ይጠብቃችሁ

  • @tsehiyabreham58
    @tsehiyabreham58 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የዛሬ 5 አማት በፊት ባውኩክ እኔ 6አመት ሰርቼ ምንም የለኝም አሁን አገሬ የሰው ሰራተኛ ሆኜ እራሴ እመራለው ተመስገን

  • @meron9318
    @meron9318 2 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል መምር ይገርማ ዛሬ ስለልጅቷ አደለም የተናገርከዉ ስለሁላችንም አረብአገር ያለን በሙሉ ነዉ ይህዉ አረብ አገር ካለኝ ስትግዜያችን እኔ ለምሳሌ አሁን ሠባት አመት ሆነኝ ያለትዳር እድሜ ሊያልፍብኘ ይገርማ በዉነት በጣም ነዉ ያለቀስኩት ዉስጤን ስለነካህዉ እግዚአብሄር ይመስገን ግን ብዙ አለኘ ባልልም ግኝ አድ ኮዶሚንዬም ደርሶኛል ፈጣሪ አሁንም ይመስገነ የሱስጦታነዉና እባክ በጸሎትክ አስበኝ ከዚ በሗላ ያለኘን ግዜ አሳክቼ ወደሀገር እድገባ ጸሎትክ አይለየኝ በጸሎት የበረታቹ ሁላቹ አስቡኘ ስለድግል ማርያም እማጸናቹሀለዉ እህተማርያም ነኘ።

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kokofikado6359
    @kokofikado6359 2 ปีที่แล้ว +6

    መሰደዴ ጠቀመኝ እኔ ስለ ሃይማኖቴ ምንም አላዉቅም ነበር መምህርዬ እድሜ ለስደት አባታችን ሆይ ማለት እንኳን አልችልም ነበረ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይብዛልኝ የተዋህዶ ፍሬዎች

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 ปีที่แล้ว +5

    በዉነት ይገርማል ያናድዳል በራሳችን ድርቀት እራሳችን እንጎዳለን አቤቱ እግዚያብሔር ከደዚህ አይነት ገጠመኝ ጠብቀን የራስን ስሜት ብቻ ከማዳመጥ አንተ ጠብቀን😪😪😪😪😪 መመህር በጣም ለሚቃወሙ እዲሁም ለኛ ትልቅ ጥንቃቄ እድናረግ አስተማሪ ነዉ እመብርሃን ሆይ መምህራችንን የአለምን ስፋት የሚበልጥ ትግስትና ጥበብ አድይልን ጠብቂልን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️👍👍👍👍👍👍

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 2 ปีที่แล้ว +2

    እምወደው ያሳደገኝ ሊቀመላኩ ቅዱስገብኤል አንተን ያመጣልኝ ጭልጥ ካለው ጨለማ የወጣሁት ባንተ ገጠመኝነው መንሳዊ ትምህርቶችን እዳላዳምጥ እዳልፀልይ እዳልስግድ ሲያግተኝ የነበረው ጠላቴን ያውኩት ባንተ ገጠመኝነው
    ሁሌም በክርስትና ስምህ ከነቤተስቦችህ በፀሎት እያስብኩህነው ክብር ሊቀመላኩ ቅዱስገብኤልአምላክ ይርዳህ ይርዳኝ

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 2 ปีที่แล้ว +1

    የብዞቻችን ታሪክ ነው ይህ መምህር ብቻ አምላክ ይመስገን

  • @fantusime1343
    @fantusime1343 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው በተለይ በስደት ላለነው በጣም አስተማሪ ነው ለሁሉም ነገር መረጋጋት እና ማስተዋል አለብን የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል እንደሚባለው ለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ መምህራችን ኑርልን የዜግነትህን እየተወጣህ ነው ብዙ ሰው አነቃቅተሀል የየካው ሚካኤል አባቴ ይጠብቅህ

  • @destadesta64
    @destadesta64 2 ปีที่แล้ว +6

    መምህር በዉነት የሚገርም ነዉ እኔም እንደዚች እንደህታችን ነዉ የተፈተንኩት አገርቤት ገብቼ ገንዘቤን እንደት እንደጨረስኩት አላዉቅም አሁን ተመልሼ ስደትነዉ ያለሁት ያሳዝናል😭😭😭😭😭

    • @አስካለማርያምነኝየኢየሱስ
      @አስካለማርያምነኝየኢየሱስ 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ እኔም እንደ አንቺ ነኝ የለፈውን ትምህርት ይሁነን ወደ ፊት እደንደግማው ተንከረ ሁኝ እህቴ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว +3

    ስደት ላለነው መልካም ትምህርት ነው የሁላችን ችግር ነው ልክነክ በስደት ስንሆን ስራና ቤት ውስጥ ስለምንሆን ወደፈጣሪ በደንብ እንጠጋለን። ትምህርት ስንሰማ ወደፀሎት እንገባለን። እኔ አሁለይ መሰደዴ ለውቀት ሆነልኝ ሀገር ስገባ ሀሳቤን እንዳይበትንብኝ እፈራለው ፈጣሪ ለሁላችንም ከፊታችን ይቅደም የተጣለውን ዳቢሎስ የተገጠነው እንድንረግጠው አቅም ጉልበት ሁነን
    እኔም በቅርብ እገባለው 9 አመቴነው ስሄድ ስመጣ ግኝ ብር የለም አሁነው ቲንሽ ጨከን ብዬ 100 ሺ ያስቀመጥኩት ለቤት ለህቶቼ በቃ አውጪ አውጪ ነው የሚለኝ በርግጥ እኔ ለመስጠት ነው የተፈጠርኩት እላለው መስጠት ምንም ዮሁን ሀሳብንም መምከር መስጠት በጣም ነው የምወደው ተመስገን ከስራጋል እየተፋለምኩኝ በስደት ፀሎተ ደብተር ገዝቼ ኦየፀለይኩኝ በመቁጠርያ እየቀጠቀጥኩኝ ግን ጀርባዬ ትከሻዬ ያቃጥለኛል ያስፈሳኛል እንጂ ምንም አፍ አላወጣም የሚስጥር መተት አለብኝ ቡዳ አለብኝ የቤተሰብ አምልኮ መንፈስ አለ ቤተሰቦቼ አምላኪ ናቸው እኔነኝ አምልጫ የወጣሁት ፈጣሪ እንደፉቃዱ ለሀገር ስበቃ ቤተሰቦቼን ለመለወጥ በዙርያዬ ያሉትን ለመለወጥ ፈጣሪ ቅባ መንፈስ ቅዱስን በኔለይ ያውርድልኝ እኔ ባንተለይ አድሮ የሚያስተምረን ክርስቶስ አባታችን በሰው ሃገር ፍቅሩን አባትነቱን አውቅያለው ክብር ምስጋና ለቅዱስ እሩፋኤል

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata 2 หลายเดือนก่อน

    መምህር እናመሰግናለን በጸሎት አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች ወለተ ጻዲቅ ብላችሁ

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 2 ปีที่แล้ว

    ከባድ ፈተና ነው ይህንን ሂወት እኔም አሳልፌያለሁ የእግዚአብሄር ታላቅ ነው ሁሉ ለበጎ ነው መምር አሁን አንተ እትንእውቅልው እግዚአብሔር ይመስገን እንዳለወርቅ መደሀኔለም ደግፈኝ ለሁላችንም ትምርትና 🙏🙏🙏❤💚💛

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 ปีที่แล้ว +7

    ኧረ መምህር ይሕማ የኔም ችግር ነበር አንድ አንድ ነገረ የኔ ሳልዝ ለሁለም እየሰጠሁ እየበተንኩ አንተን አገኝሁ አቆምኩ ንሰሐ ገባሁ ምጿት ማውጣት ጀመረኩ (1ኛ እኔ ነኝ )እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር አረብ ሐገር ሰራ በጣም ነው እሚበዛው እድሜዬን ጨረሺ ሳላገባ ሳሎልድ በጣም እናደዳለሁ ብቻ ሰለ ብሩ ተከድኖ ይብሰል መምሕራችን አራቴን ያዳመጥኩት ምዕመናን የእውነት

  • @hira6018
    @hira6018 2 ปีที่แล้ว

    መምህሬ መዝሙር ግን በገና ዘምር መምህር እንዴት ደስ እንደሚል በጣም ደስ ይላል በእውነት!

  • @አርሴማእናቴነሽ
    @አርሴማእናቴነሽ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ውድየትዋህዶ ልጆች እህት ወድሞቼ እንኳን ለታላቁ ለቅዱስ ሚካኤል ወራዊበዐአል አደረሳቹ መምራችን ዝማሪ መልአክትን ያሰማልን👏👏👏ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልክ ለዚች ሰዓት ያደረሰን ስሙየተመሰገነይሁን🙏🙏 የሰማነውን በልቦናችን ያድርብን🙏🙏አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ህው
    @ህው 2 ปีที่แล้ว +1

    በመሰደዴ እግዚአብሔር ይመስገን ምንምኳ ስደት አስከፉ ቢሆንም ግን እግዚአብሔር በስደት ሀይማኖቴን አሳዎቀኝ ኢትዮጵያ ሆኘ ቤተክርስትያን እሄዳለው ግን ፀሎት ምን እደሆነ አላቅምነበር አባታችን ሆይ እኳ ማለት አልችልምነበር

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር በስደት በረከት በማጣት ገንዘቤን በመበተን ስንት ዘመን አለፈኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ ከዚህ በኋላ ላለው ለሰው መስጠትና መበተን ነው የሚያስደስተኝ አሁን ትንሽ እየገባኝ መጣ እግዚአብሔር ይመስገን 🤲

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว +4

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @zekoYouTube
    @zekoYouTube ปีที่แล้ว +1

    መ/ርየ እግዚአብሔር ፀጋ በፀጋ ይጨምሮልህ ኣሜን ,3🙏💒😍😍😍💕💕💕💕

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
    @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህሬ እዴነህ በጣም እምወድህ እማከብርህ ነህ ከኔ በላይ ልኡል እግዚአብሄር ይዉደድህ እኔም ስብርብር ብያለሁ በጣም ታምማለሁ አዘን አሰቃዬኝ መኖር እስኪስጠላኝ 😭💔በፆሎታችሁ ታስቡኝ ዘንድ በአዛኝቷ እለምናችሃለሁ 🙏😍ወለተ ስላሴ ነኝ

  • @salme4126
    @salme4126 2 ปีที่แล้ว

    መምህር አባታቸው ስለምታቋመው ነው የሰይጣን ልጆች ናቸው የምቃሙክ አታዝን በርታ ፈጣሪ ከካንተ ጋር ይሁን

  • @rasheedpathappiriyambinuar6897
    @rasheedpathappiriyambinuar6897 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልሂውትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @Janiy_official
    @Janiy_official 2 ปีที่แล้ว +1

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለ እየሱስ ብላችሁ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ 2 ปีที่แล้ว +10

    እንደምን አረፈዳችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሄር ሁላችንንምአይነ ልቦናችንን ያብራልን ማስተዋልን ያድለን አሜን

  • @saratsegay6969
    @saratsegay6969 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ።
    ኮርስ መማር ፈልጌ ትምህርቱ ከ TH-cam አወረድኩኝ እና አንድ ክፍል እንኳን በስርአቱ አልጨረስም እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል ድንዝዝ ያደርገኛል

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር የዛሬ በጣም በተረጋጋ ፥ ብዙ ግንዛቤ የሚሰጥ ነበር ፣ ከልብ ነው ያደመጥኩት። እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናን።

  • @weyinishetmualet6709
    @weyinishetmualet6709 2 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜ ይስጥልን በእውነት እኔም ላይ ተፈጽሟል አሁንም ስደት ነኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ ሀዋርያት ነኝ

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
    @MemhirGirmabaleTseganachew2121 2 ปีที่แล้ว +1

    መካርዬ የፅናት ምሳልዬ ሲከፋኝ መፅናኛዬ እንኳን ሰላም መጣህ መምህር።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +3

    የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @welttklhymanot5100
    @welttklhymanot5100 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እድምየናቴና ይስትህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว

    ወለተማርያም በእውነት በጣም ይገርማል መምህር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ልክ ነው ነገሮች እዳሰብናቸው አይደለም የምናገኘው

  • @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
    @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ 2 ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን እናመሰግናለን🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ክፉትን ትተን ደግ ደጉን እንድንከተል ስላደረግከን ሱሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏❤️❤️❤️ልኡል እግዛብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 2 ปีที่แล้ว

    ቸሩ መድሃኒ አለም መጨረሻዬን አሳምርልኝ እናመሰግናለን መምህር የልጅቷ ሂወት የኒን ሂወት ይመስላል ሃገር ቤት ባልገባም ውጪም ብሆን እንደሧ ነኝ በተለይ አንድ ሰሞን ጎበዝ ጠንካራ ክርስቲያን ከዛ ደግም ጥፍትትት ከዛ የሆነ ሰአት ብንን ስል በጣም እንደራቅሁ ይገባኝና ከዛ ደግሞ እንደገና ፀሎት ፆም ንሰሃ በቃ ሁሌ እንዲህ ነው ሂወቴ መጨረሻዬን ያሳምረው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህ ብላችሁ👐

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
    @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ስለመዝሙሩ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @henokmolla3538
    @henokmolla3538 2 ปีที่แล้ว +6

    መምህራችን በጠም ደእስ የሚል ትምርት ነው እኔም ስደት ነው ያለውት ፈተናው ከባድእ ነው በሰላም ለአገሬ ያብቀኝ አንተንም እድሜ ጤናአ ይስጥክ

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 2 ปีที่แล้ว

      ገራሚ ነው እውነት ይህ በትንሹ የኔ ነው እውነት ማስተዋሉን ያድለን በጣም ነው የተማርኩበት እና ስደት ካባድ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመገን መምህራችን እውነት ክበርልን እኔ ምን ልበልህ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቅህ

  • @ማርያምስሚኝሶልያና
    @ማርያምስሚኝሶልያና 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ፈተና በስደት ላልነው በጣም አስተማሪ ነው እኔ ሁሌ የምገረመው ሁሌ ሀገር ለመግባት በጣም ነው የምፈልገው ግን አልተሳካም ደሞ ባለ መግባቴ ብዙ እየተማርኩ ነው የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። እናቴ ኪዳነምህረት ክብር ምስጋና ይድረሳት ተመስገን

  • @Snowflake21-q7r
    @Snowflake21-q7r 2 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ በፀሎታችሁም አስቡኝ ወለተመድህን

  • @artflow216
    @artflow216 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በጣም ደሰ ይምል ትምህር ነው ቡዙ ተመረናል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ፈተና በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ የስራነውን ይባርክልን በተለይ አረብ ሀገር ያለነውወለተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞🕊️

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው አለማወቅ ነው እግዚአብሔር ልቦናና ማስተዋል ትእግስቱ ይስጠን ለሁላችን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለቅዱሰ ሚካኤል ወርሀዊ መታሰብያ በሰላም አደረሰችሁ የተዋህዶ ልጅች!!!

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 ปีที่แล้ว +1

    63, 64 እንደውም በጣም በጣም አስተማሪ ናቸው ። በምን ያህል መጠን እንደምትሰቃይ ያሳያል
    ፀጋህ ይብዛ መምህር ለኛ መዳን ትለፋለህ እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤❤
    "ዘጠና ዘጠኙን ትቶ አንዱን ፍለጋ ወጣ"

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 2 ปีที่แล้ว

    ልክ ነህ መምህሬ ገንዘብ የሚያልቅ አይመስለንም ለዛም ለዛም ስንል ባዶ ቀርተን ሁለተኛ ስደት የተመለስን አለን ብቻ ተመስገን

  • @ፀዳለማሪያምዮቱብ
    @ፀዳለማሪያምዮቱብ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል በየአለንበት ጥላ ከለላ ይሁነን አይይይ እኛ በየስንት እህቶቻችን መማር እንችል ነበር አንሰማም እንጂ

  • @h6ey335
    @h6ey335 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የምገርም ፈተና ነው 🤔መጨረሻው ላሳመረላት እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት🙏 ሁላችንም ከዝህ ጠላት እግዚአብሔር በቅዱስ መስቀሉ አጥርነት ይከልለን ይጠብቀን አሜን🙏

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ወድፕአለም አልትመለስኩም ግን።ዋጋ እይከፈልኩ ነው። ሶስት አመት ሞላኝ መጻፍ አልችልም ንስሐ ገብቼ ቆርቤአልው። የኔ ፍግሞ ክፋቱ ይሉት ቤቴን በሙሉ እበላሽቶታል ። ግን ዛሬም እግዚአብሔር ን ተስፋ እድርጋለው እንጂ ወደ አለም አልመለም። በጸሎት ኡስቡኝ ርጉተ ስላሴ ብላችሁ እድ ግድ ዘንድ እደቤተክርስያን እግድ ዘንድ ሶፋ ላይ ነው ውሎዩና አዳሬ መራመድ ድለማልችል። ግን የምጽናናው ገጠመኝን በማዳመጥ ነው ይቅርታ ብዙ መጻፍ ስለማችል ነው።

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 2 ปีที่แล้ว

    ለትምህርት ብለው ትንሽ ምንም አይልም እውቀት ነው ብለው የወሰዱ ሰንበት ት/ቤት ያሉ ናቸዉ ልጆቹን እንዳያዳምጡ የሚከለክሉት ልቦና ይስጥልን

  • @welttklhymanot5100
    @welttklhymanot5100 2 ปีที่แล้ว

    እህታችን መጨረሻሽን ይአሳምረው መዳንይአለም ባለሽበት ይተብቅሽ በቶለት አስብይኝ ወለተተክለሀይማኖት

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣ መድኃኔዓለም በሰላም ወደ ሀገራችን ተመሊሸ በገና እስኪማር ድረስ እጅግ በጣም ጎዋጎው ✝️

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር እግዚአብሔረ ልቦናችንን ያብራልን አንዳንዶችማ ችግረ አለባቸው እንዴት ለፈተው እዳመጡት አያውቁም በጣም ችግረ አለባቸው ሲነገሩ አይሰሙ በጣም ያሳዝናሉ

  • @የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ
    @የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል እኔስ ፍራሁ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ጠብቀኝ
    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @yoditdube6381
    @yoditdube6381 2 ปีที่แล้ว

    አመተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ

  • @SaraAli-st2wl
    @SaraAli-st2wl 2 ปีที่แล้ว

    መምህረ ቃላህዉት ያሠመልን አሜን አሜን አሜን

  • @ተመስገንG
    @ተመስገንG 2 หลายเดือนก่อน

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን 🙏🙏
    ማስተዋልን ይድለን

  • @ብሌንእራያእራዮማ
    @ብሌንእራያእራዮማ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህራችን እኩዋን ደና መጣህልን እኩዋን አደርሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዉይ ብአል

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @bere2532
    @bere2532 2 ปีที่แล้ว +1

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ
    @ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ 2 ปีที่แล้ว +2

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ሀገር ልግባ ስል በዙ ነገሮች ይበላሽብኛል ከዚ መሄድ ያስጠላኛል

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 2 ปีที่แล้ว

    መምህረ ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእውነቱ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን

  • @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
    @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና 2 ปีที่แล้ว +1

    በአውነት ቃል ሂወት ያሰማልኝ ውድ መምህራችን ብዙትምህርት ተምረናል በተለይ ደሞ ኣረብ ሃገር ያለን ሰወች ብዙ ጥንቃቄ አንድናርግ አግዚኣቢሄር ይርዳን

  • @fuff9372
    @fuff9372 2 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ ትምህርት ነው ለኛ አረብ አገር ላልን እህቶች መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
    @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህሬ እኛ ሰዎች ስንባል ከባድ ነን ሰምተን እንዳልሰማን ተምረን እንዳልተማርን ምን ይሻለን ይሆን እግዚኦ ፈጣሪዬ አቤቱ አምላኬ ሆይ አስተዋይ ልቦና ስጠኝ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ የቅዱሳን ጥበቃቸው እማ ፍቅር ምልጀዋ አይለይህ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እውነትህን ነው ። አገርቤት ለፀሎት ስትል እሺ አይሉህም አይሰሙም እነሱን ስታይ ያዘናጉሀል አንድም እህቴ ከአረብ አገር የመጣች አንድ አይነት ፈተና ነው የሆነብኝ ።

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህራችን ቃል ህይወት ያስማል ፍቅሪን መተሳስብን ያሳድሪብን

  • @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
    @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን የእውነት ይማግረም ገጠመኝ ነው ለኛ ስደት የልን ጥሩ ትምህረቲ ነው እና ሰተዋል የእውነት በጣም እናመስጋናልን መምህራችን የኛ እቁ ረጄማ እዴሜ እና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር አመላክ በገጠመኝ በዙ ተምረንል እግዚአብሔር አመላክ ይመስግን አሜን🙏🙏🙏⛪️🕊

  • @destadesta64
    @destadesta64 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል እና ለአባ ሳሙኤል ክብረበአል ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🙏🙏⛪⛪⛪

  • @yemserachtelahune8823
    @yemserachtelahune8823 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እውነት ነው አንዴ ሞቅ አንዴ ቅዝቅዝ እያልን ነው የተቸገርነው። እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጠን እምነት ያብዛልን። አሜን
    ትንሽ አስተያየት ለመስጠት ያህል ከንግግርህ ጀርባ ያለው ድምጽ ትንሽ ሃሳብ ይከፍላል ለማለት ነው።

  • @ሚካኤልናናበሰላም
    @ሚካኤልናናበሰላም 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ሰላም እንዴት ናችሁ ይህ ገጠመኝ ደግሞ ከ2011 እስከ አሁን ካዳመጥኩት ይህ ደግሞ በሙሉ እኔን ይገልፃል።ብዙ ህይወት እኔን ይመለከታል ይህ ግን ይገርማል።በእዉነት እኔ ቃላት የለኝም እድሜ እና ጤና ከነ ቤተሰብህ ሰጦህ ያኑርልን መምህር።በእዉነት እንወድሃለን።

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
    ልቦና ይስጠን

  • @ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ
    @ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ልክነህ የመምህር መልክት እኔ ትኩርቴ ከምትናገራችሁ ጠቃሚ ላይ ይማለት ገጠመኝንም እሰማለሁ ገጠመኝ 172 የተናገርከው መምህር ነፍሴን የዳንክልኝ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @salme4126
    @salme4126 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው መምህር እኔ የምኖረው ከሀገር ውጭ ነው እኔ ጸሎተኛ ነኝ ብዬ ሳይሆን ጋደኛቼ ልክ ስራ ስያጡ ተበርክኮ ይጸልያሉ ስያገኝ ፈጣሪ የት እንዴ አለ አያስታውሱም ብዙዎች እንድ ነው

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህር ወይኔ በጣም ይገርማል ወይ ፈተና እህቶቼ በውጭ የምኑነር ይሄ መልክት ለኛ ነው እንጠንቀቅ እግዚአብሔር ይርዳን ሁለተኛ ስደት እፍፍፍ

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ እረጂም እድሜ ይስጥልኝ🙏

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn 2 ปีที่แล้ว

    እውነት መምህር በጣም አመሰግናለሁ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቅርቡ ለመምጣት አስቤለሁ በጣም ጠቃሚ ነው ።

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu4724 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እንኴንም በመጨረሻው ሰአት የረዳት ዘግይታም ዋጋን ከፍላም ቢሆን በመስጨረሻ እግዚአብሔር አስተምሮአት ተምራለች መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ቅዱስ አማኑኤል ይባርክልህ ።

  • @ሰብክቡርእዩ
    @ሰብክቡርእዩ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንካዕ ብሰላም መፃኩም መምህር

  • @hira6018
    @hira6018 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን!! በጣም ልክ ነው! መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው፡፡

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወትን
    ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እሚገርም ነው በእውነት እግዚአብሔር የምናስተውልበትን ልቦና ይስጠን ቃል ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላማችሁ ይብዛ የተዋህዶ ልጆች እንኮን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል ክብረበአል መምህራችን ማስተዋሉን ያድለን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nisetyamelak8839
    @nisetyamelak8839 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ፅሉት ስጀምር እየቅተኛ ነው ፅለዩለኛ የአየኔ ህሊናየን እንዲየበርለኛ ወለተ ሚኬኤል ነኛ በፅሉት አሰቡኛ

  • @Janiy_official
    @Janiy_official 2 ปีที่แล้ว +1

    የነማህበረ እከሌ አትበላቸዉ በስማቸዉ ጥራቸዉ እኔንማ አቃጥለዉኛል

  • @selampomi5739
    @selampomi5739 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ ዓመታዊ በዓል እና ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሰን።

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 2 ปีที่แล้ว

    እጂግ በጣም የሚያስተምር ገጠመኝ ነው
    እናመሰግናለን መምህር

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል ปีที่แล้ว

    በጣም መምህር እውነት ነው😢😢

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም መምሕር በሁላችን ሕይወት ዉስጥ ያለነዉ በሀረብ ሀገር የምንገኘዉ የሕ ፈተና ያሳለፍነዉን መከራ እረሳና ወደ ሀገር ቤትስንመለስ እያደረግን ያለዉን ነገር ቆም ብለን አንመለከትም ሁሉም ነገር ያልከዉ ትክክል ነዉ ማስተዋሉን ይስጠን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ