I have a few questions that most Ethiopian ቄሶች እደሚነግሩን women not allowed to read any ድርሳን መፀሀፍ ..can you tells as about which ye ፀሎት መፀሀፍ የተፈቀደልን አመሰግናለው
I think it's better if you change the opening showing 'Yefrenge Dabo' instead of our local 'Difo bread ' Thank you and the Almighty God bless you all!!!
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይህ ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነበር በእውነት ከባድ ነው በሆነው ባልሆነው እበሳጫለሁ እጨነቃለሁ በዚህም ምክንያ የጨጓራ ሕመምተኛ ሆኛለሁ አምላከ ቅዱሳን ይቅር ይበለኝ በእውነት 😢
እውነት እኔም አደዛው ነኝ ከነገሩም ቡሃላ ለምን ብዬ እራሴን እወቅሳለሁ
በብዛት አረብ ሀገር ያለን ያጠቃናል
Endyawm enante gobezoch nachihu bzuneger chilachhu yemtnoru enamn elbal new ezih yalenew tegst yelelen @@ግእዝቲዮብ
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን ማሰተዋል ጥበቡን ያድለን አይ አይድረሰነው ይሔ ነገር አባታችን😭የሁላችንም ጥያቄነው እኔማ ተበሳጭቸ የሆነነገር ብየ ሆላ ወደልቤ ሰመለሰ ይነደኛን ለምን እዲህ አልኩ ምናምን እላለሁ አምላከ ቅዱሰ ዳዊት አደበቴን ያዝ እልና ከዛ አይታወቀኝም ሰናገር እና ከባድነው ብቻ በቸርነቱ ይማረን ከኔበላይ ብሰጩ ያለ አይመሥለኝም እርእሱን ሳይ እኔ የጠየኩነው የመሰለኝ😥
እኔም ነኝ እህቴ ተሎ ተበሳጭቼ ከዛ እመለሳለሁ ከሁሉም የሚከብድ ቸገር ንዴትህን መቆጣጠር ነው😥🙏
መጽሐፈ ሲራክን እናንብብ በይበልጥ
@@የራያዋወጣት መጽሐፈ ሲራክ እናንብብ
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ይሔ መርሐ ግብር ከምንም በላይ ጠቃሚ ነው ቀጥሉበት በርቱ እኛም ሰምተን ለመተግበር ቸሩ አምላካችን ይርዳን አሜን፫
አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እናመሰግናለን 🙏
በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህርዬ እረጅም እድሜና ጤና ከአገልግሎች ጋር ያድልልን❤❤❤
በእውነት ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በበጤና ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
: ትንቢተ ሕዝቅኤል 22 :26 ካህናቶችዋም ሕጌን በድለዋል ቅድሳቴንም አርክሰዋል፤ ቅዱስ በሆነና ቅዱስ ባልሆነ መካከልም አልለዩም፥ በንጹሕና በርኩስ መካከል ያለውን ልዩነት አላስታወቁም፤ ዓይናቸውንም ከሰንበታቴ ሰወሩ እኔም በመካከላቸው ረከስሁ። :
❤❤❤❤ማርኮኛልንክብርሽ❤❤❤ላችልገዛ❤❤❤ላመስግንሽ❤❤❤❤❤❤❤የመግቢያውመዝሙር❤❤ዝማሪመላእክትያሰማልን❤❤❤አባታችንቃለይሆትያሰማልን❤❤❤❤ፀጋ ሁን ያብዛልን
በእውነት ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በበጤና ያቆይልን::
Qala hiwoten egziabhar amelaka ya semalen.... Mk teiru mrhagbr nw... Egziabhar amelaka ya agalegelot zemnachun ya ebarklachu... AMEN 🙏
ቁስሌን የነካችሁት ቀሲስ የህይወት ቃል ያሠማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ፍፃሜሽ ይመር አለባበስና አነጋገርሽ አርዓያ ይሆናል በእውነት❤❤❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን 👏እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ👏
እውነት ይሄ ጥያቄ የተጠየቀው በኔ ውስጥ ያለው ጥያቄ ነው😭😭የኔ ጭራሽ የባሰነው ስናድድ የሚደረገው አላውቅም በጣም ከብዙ ስዎች ጋ እጣላለሁ በጣም እበሳጫለሁ 😭😭በሰአቱ እራሴን አላውቅም ስናገር ከትንሽ ደቂቃ በኋላ ግን ለምን ብየ እራሴን እጠየቃለሁ አለቅሳለሁ 😭😭😭በቁጣ በበስጭት ምክኒያት ብዙ ጓደኞቼ እረቀወኛል😭😭
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን 🙏
በእውት ለአባታች ቃመህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማል
ቃለሒይወትን ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ስሎ ተግባሪዎች ያድርገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
ቃለ ሕይወት ይሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለአባታችን❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያደለዎት
አሜን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን😥🙏
በእውነት አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልዎት አሜን
የኔም ጥያቄ ነበር ተመለሰልኝ በእውነት ዝምብሎ ቁጣ ቁጣ የሚለኝ ነገር አለ እንዴት ነው ከሱ የምርቀው?
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእውነት ይሄ ጥያቄ የኔም ጥያቄነው በትንሹ ነገር እቆጣለሁ በዝህ ፀባየ የምወዳቸውን እዳላጣ በጣም እፈራለሁ 😢😢😢😢😢
ቃለህይወት ያሠማልን
አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኣባታችን ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
የኔ ጥያቄ መሆሰንአልችልም❤❤አንድነገርንምለመጀመርእፈራለው😢😢😢😢መጥፉነገርሚያጋጥመኝእያልኩ😢😢😢ስለማስብአልጀምርም😢😢😢ይህ መጠራጠር ነው ወይስ አለማመንነው😢😢😢አባታችንይመልሱልኝ❤❤❤❤❤መልሱንእጠብቃለው
የቴሌ ግራም ሊካችሁን ብታስቀምጡል በማርያም
ሰላምለእናተ ይሁን ማህበረ ቅዱሳን እዴት ነው ጥያቄ መጠየቅ የምችለው
I have a few questions that most Ethiopian ቄሶች እደሚነግሩን women not allowed to read any ድርሳን መፀሀፍ ..can you tells as about which ye ፀሎት መፀሀፍ የተፈቀደልን አመሰግናለው
ተመስገን 🙏🙏🙏
Kale hiwot yasemalen abatachen ❤❤❤❤❤❤❤
I think it's better if you change the opening showing 'Yefrenge Dabo' instead of our local 'Difo bread ' Thank you and the Almighty God bless you all!!!
ጥያቄ አለኝ ግብረ አውናን የፈጸመ ሰው ዲያቆን መሆን ይችለል ወይ ተክሊልስ ይፈቀድለታል ወይ
ጥያቄ መገየቅ የሚቻለዉ እንዴት ነዉ
እደው እጃ እኔም መጠየቅ ፈልጌ ነበር 😢ወይ ቴሌ ግራም ቻናል ካላቸው ያሰቀምጡልን
ቃለሒዎት ቃለበረትን ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን
Abatachen burakewot ydresen erejem edmi ketenagar yadlelne 🎉❤
ሰላም እንዴት ናችሁ ማህበረ ቅዱሳን ጥሩ ጥያቄ ነው
እኔም ነኝ ግን አረብ ሀገር ከመጣሁ ወዲህ ነው 😥
Kal hiwot yasemalen
ኧረ እኔም ጥያቄ ነው ውይ ከሰው ያራርቃል የምወዳቸው ሰው እያጣሁበት ነው
ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቀሲስ.
ለአባታችንቃለሂወትንያሰማልንእረጅምእድሜእናጤናችሁንይስጥልንማህበሩንያስፋልንአሜን
እናም እንደዚህ ነኝ
እኔስ እየባሰብኝ መጣ😢
እኔም😢😢😢
😢😢
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወትያሰማልን