ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ባለሀብቶች አላህ በሰጣቹ ጸጋ ይህን ድርጅት አግዙ! ሁሉም ቀና ልብ ያለው ኢትዮጵያዊ ባቅሙ ቢያግዝ
ኧረ ዲያስቦራ የትናቹ ይህን ድርጅትን እንርዳ ላይክ ሼር እናርግ ።
ግሩብ ከፍተን ያቅማችን ብናደርግ ደስ የለኝ ነበር
Awe turu asabinewu yikefet
በአላሕየትነው?😢😢😢😢😢😢?ንገሩኝውድሜከታመመ 4አመቱ
በምን ቃል ልግለፅሽ ይህን ስሜት የምናዉቀዉ በጓዳችን ታማሚ ያለብን ብቻ ነዉ
እውነት ብለሻል 😢
አላህ ያሽርላችሁ ያረብ በሽፋው ይፈርጃችሁ የታመማባችሁ
ሀቅ ወላሂ😢
አላህ ያሺራቸዉ
አወ ወላሂ አላህ ያሽራቸው ያርብ እኔ በቅርብ እናቴን አሞብኝ ፣በጣም ያማል አሁን ሻልብሎታል ግን ድዋአርጉልኝ ሙሉአፊያይስጥልኝ
የኔ ጀግና አላህዬ ይርዳሽ እነሱንም አፊያ ያድጋችው ያረብ
ነኢማ አላህ ይርዳሽ ሁላችንም ከጎና መሆን ይጠበቅብናል ታካሚ መሐመድ ለብዙዎቹ መማሪያ የምትሄን ልጅ ነህ ጥሩ ቦታ ደርሰህ ለማሳየት ያብቃህ
እንዲህ ኸይር የሚሰሩ እህትና ወንድሞች በመኖራቸው እንጂ የአላህ ራህመት ያልተለዬን በእኛስ ወንጀል ጠፍጠን ነበር አላህ ይጨምርልሽ ሀቢቢቲ
ይኸን ድርጂት መርዳት በዱንያም በአሄራም ምንዳ አለው አላህ ከናንተጋር ይሁን ኸይር ስራችሁን ያብዛላችሁ ነኢማየ እኛንም እላህሳይኖረንም ያለስስት የምንረዳ የምንሰጥ ያድርገን
የምረት አምላክ ወገኖቻችንን ወደቀድሞአይምሯቸው ይመልስልነሰ!እህታለም ለምታደርጊው መልካምነገር ሁሉ አምላክ ይክፈልሽ🙏ስለእውነት ቃል አጣሁልሽ❤
አላህ አፊያ ያድርጋቸው አንቺንም አላህ ያግዝሽጫትን ከእምነት ጋር እያገናኙ ሐላል ነው ብለው ለሚከራከሩ አድርሱልኝ
ማሻአላህ ለዚህ ድርጅት በጣምትልቅቦታአለኝ አላህይጨምርላችሁ ቤተሰብ እኔንም እርዱኝ የልጆቸ አባት በሱስ ተይዞል ወላሂ በጣምየስራ ሰውነበር መኪና ነበረው ሸጠ ቤትነበረን ሸጠ ሁሉንም ንብረት ሽጦ አሁን ጎዳናላይ ወጣ እኔም አረብአገር መጥቸ እሰውቤት እየሰራሁነው አሁን ልደርስለት እፈልጋለሁ በአላህ ፍቃድ እናተም አግዙኝ ይሄን በጎአድራጎት ሳይ በጣም ተስፋ አገኘሁ እህት ወድሞቸ ከምላችሁበላይ ቅስሜተሰብሮል በአላህ ዱአአድሩግልኝ እዚህ ቦታመቶእድድን እኔንም ስበብ እዳረገኝ ኢሞና ቴሌግራም የሚጠቀሙበት ስክካለ ተባሩኝ አላህ በደዚህ ሱስ የተያዙትን አላህ አፊያ ያድርጋቸው
የኔ ጀግና ያንቺ ስራ ለማስቀጠል ትልቅ አለማ አለኝ❤❤❤❤❤አላህ ይርዳሽ አላህ ይርዳቹ
በጣም ልብ ይነካል ምን የመሳሰሉ ወጣቶች እንደዚህ ሆነው ማየት ወንድ እና ልጆች ያለው ሁሉ ስሜቱ ይገባዋል
ሱቡሀን አላህ ሰንሰለትም ተደርጎ ይሰግዳሉ የኔ ውዶች አላህ አፊያ ያድርጋቹ 😥😥
ll now l l remember you are you're right way you're great jentle woman l Love you Allah taker you Allah will you
U
Allah jezashen adugna akhera yekefelesh yalasebeshew wekil allah yawetaletsh
❤
ጨአት መጠጥ አላህ ከሀገራችን ያጥፋልን
እሩቃ እየተቀራባቸው ነው አላህ ያሺራቸው ያረብ
አሚንንን
ማሻአላህ ቤተሰብ እንኳን ይሰለቻቸዋል ጀግና ነሽ
ይሄኔ ዲያስቦራው ወገን ለወገን ለማባላት ቢሆን በሚልየን ገቢ ነበር የሚኖረው ይሄ ድርጅት አላህ ወደ ቀልባችን ይመልሰን
ማሻ አላህ እኔም የበጎ አድራጎት ድርጅት መክፈት ምኞቴ ነዉ ኢንሻአላህ አንድ ቀን አሳካዋለሁ በርቱ
እኔም ወላሂ ምኞቴነዉ
አላህ ያሣካላችሁ ኢክላሡን ይስጣችሁ
ወላሂይ. ጀግናነሽ ነይማእየ አላህ በዱኒያም ባኬራም የተመቻቸውን እረፍት ይስጥሺ. ወድሞቻችን አላህ አፊያ ያርጋችሁው. ሌሎቻችሁው ወጣቶች እባካችሁው. ከሱስ እራቁው አፀየያፊ ነገር ነው 😢😢😢
ጀግኒት ❤❤❤ አላህ የበለጠ ቁዋ ይስጥሽ አላህ አፍያውን ይስጣቸው ታስረው ሳያቸው ልቤ ተናወጠ አላህ መጨረሻችንን ያሳምር አልሀምዱሊላህ ዓላ ኩሊ ሀል❤
እዉነት ጀግና ሴት ነች ሴትልጅ ትችላለች የፈለገችዉን ለማድረግ ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት
ጀግና ነሽ የሴት ጀግና አዲናቂሽ ነኝ በምን ቃል እደምልሽ አላውቅም
አላህ ይገዝሽ መታደል ነው እንደዚህ አይነት ልብ መኖር እውነትም ይመለከተኛል ትክክለኛ ስም ነው
Wow, she’s such a amazing person ❤I honestly don’t know what to say. I wish if all of us we will be like this loving each other all Ethiopian,beauty of our country .
እረ የት ናችሁ የላችሁምሳ ኮሜንቶች ወላሂ አላህ ጨምሮ አላህ ይስጥልን ሀገራችን ቤት ሳይሆን ሰው መገንባት ነው ወላሂ ኮራሁባችሁ አላህ ያግዛችሁ እነሱንም ሽረው ለቁም ነገር አብቅቶ ያሳየን
እህቴ አላህ ይርዳሽ እባክህ በለ ሀብቶች ብራቹ መልካም ነገር የሚስራ ሰዎችን እርዱባት
ለታመሙት አላህ ያሽራቹ አላህ በእዝነቱ በራህመቱ ዬድረሥላቹ 😭😭😭 😭😭😭😭ያረብ የኔም የእናቴ የአጎቷ ልጅ ኢሀው ከታመም ስንት አመት ሆነው ሩቃ ተርጎለት ብዙ መንገድ ሞክረዋል ቤተሰው ግን አሁንም ያው😢ህመሙ የጀመረው የምርቃቱ ቀን ነበር እንደእብድ አድርጎት እራሱን ለማጥፋት ነበር የሞከረው በዲግሪ ነበር የተመረቀው ግን ከአስር አመት በላይ አሁንም ድርስ አልተሻለውም 😭😭እዚህ የሚመጣበትን መንገድ ቢመቻችለት ደህና ሁኖ ባየው ደስ ይለኝ ነበር እህታችን ነኢማ አላህ ያግዝሽ ኸይር ጀዛሽ በአዱንያም በአኼራም ይወፍቅሽ ዘርሽን ያብዛልን በዘርሽ ምንም ክፉ ነገር እንዳያሳይሽ የሁቢ ኢሄ ቁስል በጓዳው የደረሰበት የው ሚያቀው እና በጣም ትልቅ ስራ ነው እየሠራሽ ያለሺው በርቺ ከጎንሽ ነን አለን አቅሽሪ ጠንክሪልን የሀቢብቲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ያሽረው ከባድ ነው እስኪ አናግሪያት ደውለሽ በተቀመጠው ቁጥር
ሲህር ነው ማለት ነው በአላህ ሞክሪ
ማሻ አሏህ አድናቂሽ ነኝ አሏህ ይጠብቅሽ እነሱንም አሏህ ጨርሶ ይማራቸው ውዶቼ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ጥሩነው በርቱ😢😢ንቁ መጥፋ ውስጥ ይቅርባችሁ😢
ሱበሀን አላህ አላህ ያበርታሽ እጅግ በጣም ጀግና ነሽ ነኢሙ እውነት ከማንኛውም በጎ አድራጎት ድርጅት በላይ ከባድ የለም አላህ ብርታቱን ይስጥሽ
ሱብሀን አላህ እነሱ በሰንሰለት ተስሮ እሰግደሉ ጤና የለዉ ምድራ ቦዘኔ አላህን ለመገዛት እኳን ጊዜ ዬለዉም ያረብ
ከባቡል ህየረ ቀጥሎ አቼ ጀግና አላህ በጀነትየመዳሺ
ጫት መጠጥ አላህ ከሀገራችን ነቅሎ ያውጣው ሰት ሰው አበላሽ አላህ ይዘንልን እናተም አላህ ይጨምርላቹ በዚጊዜ ቤተሰብም ይሰለቻል ሙሥሊም የተባለሁሉ እስኪ ሼር እያደርጋቹ በገዘብም እንርዳ የሰጠ ይሰጠውል ከላይ ለሰው ብላቹ ሳይሆን ለጀሊሉ ❤❤❤
አይዞሽ አንቺ አላህ የሚወደውን እያደረግሽ ነው አላማሽን ለማስተካከል ትእግስት ያስፈልጋል ሁሉንም የምታደርጊው ለአላህ ብለሽ ነው አላህ ደግሞ ይረዳሻል በርቺ ሁሌም በዱዓ አስብሻለሁ ለዱንያም ለአክራሽም ጥሩ ስራ እያረግሽ ነው አላህ ይባርክሽ
አጂብ ጫት መጠጥ እንዲሁም ሊላዉ ነገር ወጣቶችን ገዳይ ነው እህቴ በርቺ አብሺር 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሱብሃን አላህ በየቤቱ ሥንት ችግር አለ ነኢማን ግን ሳላመሰግንሽና ሳላደንቅ አላልፍ Harun media የኛ ጀግኖች ለምሰጡን መረጃ ጀዛኩምላህ ሃይር እኔምለው ግን እነዚን አደንዛዥ እፆች የሚያመርቱ አገራት ሰውን ግደሉ ተብሎ ነው ፍቃድ የሚሰጣቸውእኛ ሃገርሥ ቤት በኩል ነው የማገባው ኤርፖር ውሥ ያለው ፍተሻ እንኳን ኢሄን አይደለም በውሥ ፖንታችን ምን እንዳለ ያሳያል በሌላ መንገድም ከሆነ የሚገባ የሚያሥገቡት ሰዎች ምን አይነት እንቅልፍ ይሆን የሚተኙት ይሄን መሃበረሰብ እያሳበዱ አላህዬ ንፁሃን የሆኑትን በንደዚ ከተጨማለቁት አንተው ጠብቃጨው ያረብ
ማሻ አላህ እህቴ ነኢማ ጀግና በሶስቱ ወንድማማቾች ነበር ያወቅኩሽ አላህ ይጅዛኪ ኸይር እባካችሁ ኸይር ፈላጊዎች ባለ ሀብቶች ይመለከተኛልን አግዙ እኛም በአረብ ሀገር ያለን የቻልነውን እንርዳ አላህ ጨርሶ ይማራችሁ
አላህ ጨርሶ ይማራችሁ አፍያ ያድርጋቹ
ሱበሀነላህ አልሀምዱሊላህ ሙሉ ጤና ለሰጠህኝ አላህ የናተንም አፊያ ይመልስላችሁ ኢሽአላህ።እህታችን አላህ ያግዝሽ።
ያአላህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ እህቴ ነኢማ አላህ ሙሉ ጤናቸውን ይመልስላቸው
የኛ ፈርጥ የኛ ጀግና የማይሰለቸው ያአለማቱ ጌታ አላህ ሱብሃነውዋ ተአላ የግዝሽ የግዘቸው
ወላሂ እሻ አላህ እሄ ድርጅት በእትዮጲ አለ የተባለ ድርጅት ይሆናል በአላህ ፍቃድ
ጀግናነሺእህቴበረቺ፣አላህይገዚሺ፣የበለጠደረጂቱሰፈቶእምናይያረገን፣ከበድስራነውጠክሪልን
እፉፉፉፉፉ ጀዛሺን አላህ ይክፈልሺ እህቴ አላህ ጤናችሁን ይመልሥላችሁ
ማሻአሏህ የታደለች ሴት ናት ይሄን የመሰለ ኽይር ስራ እንድትሰራ አሏህ የመረጣት እንኳን እንደዚህ አእምሮዋቸው የተጎዱትን መንከባከብ ቀርቶ የተራበ ማብላት እራሱ ትልቅ ነገር ነው ይሄ ድርጅት ያልተነገረለህ ስለሆነ በሶሻል ሚዲያ በጣም ሽፋን ማግኘት አለበት መደገፍ እንድንችል
ማአላህ አላህ የበርተችሁ እህቶቼ እነሱንም የልፈተችሁን ውጤት አፊያ ሆናው የምተዮ አላህ የድጋቻው
ماشا الله الله اكبر الحمد الله علي نعمة إسلام 🙏
እኔ ሳውቅሽ ረጅም ጊዜ ነው ማሻአላህ ጀግና ነሽ አላህ ያግዝሽ።እባካችሁ የአቅማችንን እናግዛቸው
አላህ ያሽራቸዉ ያረብነኢማይ አላህ የጠብቅሽአላህም ይርዳሽ
ሱብሀን አላህ ስንት ደጋግ የአላህ ባሮች አሉ ወላሂ ቀናሁብሽ ቀናሁባችሁ😢😢😢🎉🎉🎉አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈለው እጥፍ ድርብ አድርጎ
እግዚአብሔር ያግዛችሁ
ያረብ አተ ድረሥላቸው እኔም ወድሜ በጫት ሡሥ ተጠምዶ ሰውነቱ አለቀ የማረገው ጠፋብኝ ወላሒ እሕሕሕሕሕ
አላህ ያውጣው😢😢😢 ምከሬው
ወላሒ ሑቢ ጭራሽ ተው የሚለው ሠው ጥላቱ ነው ቤተሠብ ጋር ብር ታላገኘ ጦርነት ነው የሚከፍተው የቃመ ግዜ ብቻውን ማውራት ይጀምራል ይሉኛል እኔም ሠደት ነው ያለሑት ድግርግር አረገኝ የማረገው
ትልቅ ስራ. ሱብሀን አላህ አላህ ጀዛቹን ይክፋለቹ. እህት ነኢማ በርች ትልቅ ስራ ነው አላህ ይርደሽ. እኛንም በእንደዝ አይነት ስራ የምንበረታ የድርገን. ሁላችንም ይህን ድርጅት መርደት አለብን. በተላይ በላ ሀብቶች ዬት ነቹ?
ነኢማ ጀዛኪሏህህህህህህህ ኸይር አላህ መልካም ስራሽ በዱንያም በአኼራም ይክፈልሽ በርቺ ባለ ሀብቶች ባላቹ ነገር ስጡ አይቀንስባቹ ነገር እኛ ያረብ ሀገር ሴቶች በቻልነው እንደ ሁል ጌዜያችን ውዶቼ እኛ ትንሽ ብንሰጥ አላህ እጥፉ ይሰጠናል ሀሩን ሚድያ ጀዛኩሙሏ ስላቀረባቹልን በርቱ ።
ማሻአላህ አላህ ከዝህምበላይ የምሠሩያድርጋችሁ ጡሩሥራእየሠራችሁነው በርቱ
ያረብ የኔንም ወድም መራህመቱ ይቃኝልኝ❤❤ ሁላቹ ቀአፍያ አላህ ያውጣቹ❤❤❤
አላህ ያሽርልሽ
@@mymunahussen1263 አሚን ያረብ
አለህ አፊያ የርገቸዉ እነንተንም አለህ የግዘቹ
እውነተኛ ጀግና ሴት አለህ ይጨምርልሽ
ወላሂ ቃላት አጠርኝ ምን እደምል ብቻ አላሁ ተአላ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅሽ የኡምሬ
ሱበሀን አላህ አላህ ያበርታሽ እጅግ በጣም ጀግና ነሽ ነኢማ እውነት ከማንኛውም በጎ አድራጎት ድርጅት በላይ የለም አላህ ብርታቱ የስጥሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጀግና ሴት ነሽ ጤና አፍያ ይስጥሽ እህቴ መታደል ነው በረችልን አይዞሽ ከአሁን ቦሀላ የኢትጺያ ህዝብ ከጎንሽ ነው
የእህት አላህ ጄዛከሏሂ ኸይር ሱብሃን አላህ
ማሻ አላህ ጀዛኪ አላህ ኽይር የኔ ጀግና እህት በርቺ ከዚህም በላይ አላህ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልሽ እነሱንም አላህ አፊያቸውን አላህ ይመልስልሽ
አላህ ያበርታችሁ አላህ ያግዛችሁ አጅራችሁን በጀነተል ፊርዶስ ይክፈላችሁ!
ያረብ ይህ ሁሉ ወጣት በሱስ ደዝዘዉ ነዋ ያረብ አተ ፈዉሳቸዉ ያከሪም
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ቁርአንም ቢቀሩ ያረብ ድረስላቸው
አላህ የኔንም ወድም ይማርልኝ
ነኢማዬ ጀዘኪለሁ ኸይር አለህ በዱኒያም በአኼራም ያስደስትሽ ያረብ ወንድሞቼ አለህ ጫርሶ አፊያ የድርገቸው እኔ ያበሌ ወንድሞ ተሞብኛል ኢንሸአለህ ወደ ይመለከተኛል በጎ አድረጎት ይዛንው እንመጠለን ኢንሸአለህ
አላህ ይቀበላቹ በሰሰለት ታስረው ወደአላህ እየተቃረቡ ነው አላህ ሙሉ አፍያቹ ይመልስላቹ እረ ባለሀብቶች ትልልቅ ሚድያዎች የት ናቹ በአላህ አግዟት ሼር አድርጉት ቢድዮው የምትመለከቱ በሙሉ ያጀመአ
Harun mediya allah yagzachu nurulun jzk
ማሻ አላህ በጣም ሚበረታታ ነገር ነው ከዚም በላይ መስፋፋት አለበት አላህ ይርዳቹ በርቱ
አላህ ይጨምርልሽ ሀያትሽንም አላህ ያስረዝምልሽ በምታደርጊውነገርም አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥሽ የሴት ጀግና እንደባቡል ኸይር እንዳንች ያሉ ጠንካራ እህቶች እንደምታፈሪ አልጠራጠርም
እህቴ ኸይርጀዛሽ በዱያም በአሄራም አላህ ይክፈልሽ ያረቢ
አለህ ኸይር ጀዘሽን ይክፈልሽ እነሱንም አለህ አፍያቸውን ይመልሰቸዉ
በጣም ጀግና ሤት ነሽ በርች እናተንም ሙሉ አፌያችሁን ይስጣችሁ
الله يشفيكم يارب العالمين حبايبي 🤲💝❤️
ነኢማየ አላህ ይጨምርልሽ የኛ ጀግና አላህ ይወፍቅሽ ጀነተል ፈርዶስ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲💯💯💯💯💯✅✅✅✅
አላህ ይጨምርላቹ!!አንዳንድ ሰው ቅዋው ስፊ ነው
በጣም ማሻ አላህ አላህ እኛንም በረካውን ያርግልንና እህትና ወንድሞቻችንን ለማገዝ ያብቃን እነሱንም አላህ ያሽራቸው እንደመስጠት እሚያስደስትነገርየለም
ማሻአላህ አላህ ያበርታሽ አንደስመሽ ከአላህ የተሰጠሽ ነኢማ ነው: ለውንድሞቻቺን አላህ አፍአችዉን የምለሰላቸው 🤲🤲
جزاكم الله خيرا نعيمه الله يحفظكي يارب
Allah yagizishe enasunime Allah Afia yargachew
ማሻአላህ አላህ ኸይር ስራሽን ይቀበልሽ ጀግና ነሽ እንዳቺ አይነቶች ያብዛልን ላቺ ቃል የለኝም
ማሻ አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው
ማሸአላህ አላህ አፊቸውን ይመልስላቸው
አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው ያረብ ለምትተባበርቱም ጀመአወች አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
አላህ ይጨምርልሽ ኸይር ጀዛሽን እጥፍ ያድርግልሽ
ሳህ ወላ ስለሽርክና ስለጫት ደአዋ የሚያደርግ ጠፍቷልአላህ ጀዛሽን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይበክፈልሽየኔም ሀሳብ ነበር አላህ እድሜና ጤና ቢሰጠኝ እና እርዚቄን ሰፋ ካደረገልኝ ደሴ ላይ የመክፈት አላማ አለኝ ይንሻአላ
እግዚአብሄር ፡ በእዉነት ፡ ሃሳብሽን ፡ ሁሉ ፡ ያሞላልሽ ፡ መረዳት ፡ ያለባት ፡ ልጅ ፡ ፡ ነች። አገር ፡ እያዳንሽ ፡ ነዉ ፡
MashallH Neyma Allah yechemerrlesh🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኛ ሙስሊሞች በጣም ግድየለሾች ነን ወይ በጥሩ ቃል ሞራል አንሰጥ ፣ወይ በገንዘብ አንረዳ፣ለህዝብ እንዲደርስ ሼር አናደርግ 😢
አላህ አፉያቸዉን ይመልስላቸዉ አችን አላህ ጀዛሺን ይክፈልሽ
አላሁ ተአላ ቀልባችሁን ይመልሠው ያራሀም ርሂሚን የኔ ውዶች
አሏህ አፊያቸውን ይመልሥላቸው ያረብ
ማሻአላህ አላህ ይሽፊኩም ወድሞች አፊያቺሁን ይመልስላቸሁ ያረብ አላህ በቁረአን ሽፋአ ያድረገልቹሁ
ያአለህ አለህ አፍያ ያሪገቻዉ ሱባሃን አለህ ደግሞ እኮ ቆንጆ ቆንጆ ውጠቶች ነቻ ወለሂ ስሰግዱ እንበዬን መቆጠጠሪ አልቻልኩም
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ልጅሽን አላህ ይጠብቅልሽ መልካም ስራሽን አላህ ይቀበልሽ
Masallah Masallah Allah with you Allah taker you
በጣም የምትደነቂ ሰዉ ነሽ ነኢማ አላህ ብረታቱን ይስጥሽ ነገረ ግንወንዶችን ብቻ ነዉ ድረጅቱ የሚቀበለዉ?
እግዚአብሔር ይባርክሽ
ሰለትመንሰግድ የአለህ በሮች ከዚህ ታመሩ
የአላህ እዝነትና እርዳታአይለያቹ❤❤❤❤
Mashallh!Mashallh!she dining great job 👏
Jazak allah keyr ehitachin
ባለሀብቶች አላህ በሰጣቹ ጸጋ ይህን ድርጅት አግዙ! ሁሉም ቀና ልብ ያለው ኢትዮጵያዊ ባቅሙ ቢያግዝ
ኧረ ዲያስቦራ የትናቹ ይህን ድርጅትን እንርዳ ላይክ ሼር እናርግ ።
ግሩብ ከፍተን ያቅማችን ብናደርግ ደስ የለኝ ነበር
Awe turu asabinewu yikefet
በአላሕየትነው?😢😢😢😢😢😢?ንገሩኝውድሜከታመመ 4አመቱ
በምን ቃል ልግለፅሽ ይህን ስሜት የምናዉቀዉ በጓዳችን ታማሚ ያለብን ብቻ ነዉ
እውነት ብለሻል 😢
አላህ ያሽርላችሁ ያረብ በሽፋው ይፈርጃችሁ የታመማባችሁ
ሀቅ ወላሂ😢
አላህ ያሺራቸዉ
አወ ወላሂ አላህ ያሽራቸው ያርብ እኔ በቅርብ እናቴን አሞብኝ ፣በጣም ያማል አሁን ሻልብሎታል ግን ድዋአርጉልኝ ሙሉአፊያይስጥልኝ
የኔ ጀግና አላህዬ ይርዳሽ እነሱንም አፊያ ያድጋችው ያረብ
ነኢማ አላህ ይርዳሽ ሁላችንም ከጎና መሆን ይጠበቅብናል ታካሚ መሐመድ ለብዙዎቹ መማሪያ የምትሄን ልጅ ነህ ጥሩ ቦታ ደርሰህ ለማሳየት ያብቃህ
እንዲህ ኸይር የሚሰሩ እህትና ወንድሞች በመኖራቸው እንጂ የአላህ ራህመት ያልተለዬን በእኛስ ወንጀል ጠፍጠን ነበር
አላህ ይጨምርልሽ ሀቢቢቲ
ይኸን ድርጂት መርዳት በዱንያም በአሄራም ምንዳ አለው አላህ ከናንተጋር ይሁን ኸይር ስራችሁን ያብዛላችሁ ነኢማየ እኛንም እላህሳይኖረንም ያለስስት የምንረዳ የምንሰጥ ያድርገን
የምረት አምላክ ወገኖቻችንን ወደቀድሞ
አይምሯቸው ይመልስልነሰ!
እህታለም ለምታደርጊው መልካም
ነገር ሁሉ አምላክ ይክፈልሽ🙏
ስለእውነት ቃል አጣሁልሽ❤
አላህ አፊያ ያድርጋቸው አንቺንም አላህ ያግዝሽ
ጫትን ከእምነት ጋር እያገናኙ ሐላል ነው ብለው ለሚከራከሩ አድርሱልኝ
ማሻአላህ ለዚህ ድርጅት በጣምትልቅቦታአለኝ አላህይጨምርላችሁ ቤተሰብ እኔንም እርዱኝ የልጆቸ አባት በሱስ ተይዞል ወላሂ በጣምየስራ ሰውነበር መኪና ነበረው ሸጠ ቤትነበረን ሸጠ ሁሉንም ንብረት ሽጦ አሁን ጎዳናላይ ወጣ እኔም አረብአገር መጥቸ እሰውቤት እየሰራሁነው አሁን ልደርስለት እፈልጋለሁ በአላህ ፍቃድ እናተም አግዙኝ ይሄን በጎአድራጎት ሳይ በጣም ተስፋ አገኘሁ እህት ወድሞቸ ከምላችሁበላይ ቅስሜተሰብሮል በአላህ ዱአአድሩግልኝ እዚህ ቦታመቶእድድን እኔንም ስበብ እዳረገኝ ኢሞና ቴሌግራም የሚጠቀሙበት ስክካለ ተባሩኝ አላህ በደዚህ ሱስ የተያዙትን አላህ አፊያ ያድርጋቸው
የኔ ጀግና ያንቺ ስራ ለማስቀጠል ትልቅ አለማ አለኝ❤❤❤❤❤አላህ ይርዳሽ አላህ ይርዳቹ
በጣም ልብ ይነካል ምን የመሳሰሉ ወጣቶች እንደዚህ ሆነው ማየት ወንድ እና ልጆች ያለው ሁሉ ስሜቱ ይገባዋል
ሱቡሀን አላህ ሰንሰለትም ተደርጎ ይሰግዳሉ የኔ ውዶች አላህ አፊያ ያድርጋቹ 😥😥
ll now l l remember you are you're right way you're great jentle woman l Love you Allah taker you Allah will you
U
U
Allah jezashen adugna akhera yekefelesh yalasebeshew wekil allah yawetaletsh
❤
ጨአት መጠጥ አላህ ከሀገራችን ያጥፋልን
እሩቃ እየተቀራባቸው ነው አላህ ያሺራቸው ያረብ
አሚንንን
ማሻአላህ ቤተሰብ እንኳን ይሰለቻቸዋል ጀግና ነሽ
ይሄኔ ዲያስቦራው ወገን ለወገን ለማባላት ቢሆን በሚልየን ገቢ ነበር የሚኖረው ይሄ ድርጅት አላህ ወደ ቀልባችን ይመልሰን
ማሻ አላህ እኔም የበጎ አድራጎት ድርጅት መክፈት ምኞቴ ነዉ ኢንሻአላህ አንድ ቀን አሳካዋለሁ በርቱ
እኔም ወላሂ ምኞቴነዉ
አላህ ያሣካላችሁ ኢክላሡን ይስጣችሁ
ወላሂይ. ጀግናነሽ ነይማእየ አላህ በዱኒያም ባኬራም የተመቻቸውን እረፍት ይስጥሺ. ወድሞቻችን አላህ አፊያ ያርጋችሁው. ሌሎቻችሁው ወጣቶች እባካችሁው. ከሱስ እራቁው አፀየያፊ ነገር ነው 😢😢😢
ጀግኒት ❤❤❤ አላህ የበለጠ ቁዋ ይስጥሽ አላህ አፍያውን ይስጣቸው ታስረው ሳያቸው ልቤ ተናወጠ አላህ መጨረሻችንን ያሳምር አልሀምዱሊላህ ዓላ ኩሊ ሀል❤
እዉነት ጀግና ሴት ነች ሴትልጅ ትችላለች የፈለገችዉን ለማድረግ ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት
ጀግና ነሽ የሴት ጀግና አዲናቂሽ ነኝ በምን ቃል እደምልሽ አላውቅም
አላህ ይገዝሽ መታደል ነው እንደዚህ አይነት ልብ መኖር እውነትም ይመለከተኛል ትክክለኛ ስም ነው
Wow, she’s such a amazing person ❤I honestly don’t know what to say. I wish if all of us we will be like this loving each other all Ethiopian,beauty of our country .
እረ የት ናችሁ የላችሁምሳ ኮሜንቶች ወላሂ አላህ ጨምሮ አላህ ይስጥልን ሀገራችን ቤት ሳይሆን ሰው መገንባት ነው ወላሂ ኮራሁባችሁ አላህ ያግዛችሁ እነሱንም ሽረው ለቁም ነገር አብቅቶ ያሳየን
እህቴ አላህ ይርዳሽ እባክህ በለ ሀብቶች ብራቹ መልካም ነገር የሚስራ ሰዎችን እርዱባት
ለታመሙት አላህ ያሽራቹ አላህ በእዝነቱ በራህመቱ ዬድረሥላቹ 😭😭😭 😭😭😭😭ያረብ የኔም የእናቴ የአጎቷ ልጅ ኢሀው ከታመም ስንት አመት ሆነው ሩቃ ተርጎለት ብዙ መንገድ ሞክረዋል ቤተሰው ግን አሁንም ያው😢ህመሙ የጀመረው የምርቃቱ ቀን ነበር እንደእብድ አድርጎት እራሱን ለማጥፋት ነበር የሞከረው በዲግሪ ነበር የተመረቀው ግን ከአስር አመት በላይ አሁንም ድርስ አልተሻለውም 😭😭እዚህ የሚመጣበትን መንገድ ቢመቻችለት ደህና ሁኖ ባየው ደስ ይለኝ ነበር እህታችን ነኢማ አላህ ያግዝሽ ኸይር ጀዛሽ በአዱንያም በአኼራም ይወፍቅሽ ዘርሽን ያብዛልን በዘርሽ ምንም ክፉ ነገር እንዳያሳይሽ የሁቢ ኢሄ ቁስል በጓዳው የደረሰበት የው ሚያቀው እና በጣም ትልቅ ስራ ነው እየሠራሽ ያለሺው በርቺ ከጎንሽ ነን አለን አቅሽሪ ጠንክሪልን የሀቢብቲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ያሽረው ከባድ ነው እስኪ አናግሪያት ደውለሽ በተቀመጠው ቁጥር
ሲህር ነው ማለት ነው በአላህ ሞክሪ
ማሻ አሏህ አድናቂሽ ነኝ አሏህ ይጠብቅሽ እነሱንም አሏህ ጨርሶ ይማራቸው ውዶቼ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ጥሩነው በርቱ😢😢ንቁ መጥፋ ውስጥ ይቅርባችሁ😢
ሱበሀን አላህ አላህ ያበርታሽ እጅግ በጣም ጀግና ነሽ ነኢሙ እውነት ከማንኛውም በጎ አድራጎት ድርጅት በላይ ከባድ የለም አላህ ብርታቱን ይስጥሽ
ሱብሀን አላህ እነሱ በሰንሰለት ተስሮ እሰግደሉ ጤና የለዉ ምድራ ቦዘኔ አላህን ለመገዛት እኳን ጊዜ ዬለዉም ያረብ
ከባቡል ህየረ ቀጥሎ አቼ ጀግና አላህ በጀነትየመዳሺ
ጫት መጠጥ አላህ ከሀገራችን ነቅሎ ያውጣው ሰት ሰው አበላሽ አላህ ይዘንልን እናተም አላህ ይጨምርላቹ በዚጊዜ ቤተሰብም ይሰለቻል ሙሥሊም የተባለሁሉ እስኪ ሼር እያደርጋቹ በገዘብም እንርዳ የሰጠ ይሰጠውል ከላይ ለሰው ብላቹ ሳይሆን ለጀሊሉ ❤❤❤
አይዞሽ አንቺ አላህ የሚወደውን እያደረግሽ ነው አላማሽን ለማስተካከል ትእግስት ያስፈልጋል ሁሉንም የምታደርጊው ለአላህ ብለሽ ነው አላህ ደግሞ ይረዳሻል በርቺ ሁሌም በዱዓ አስብሻለሁ ለዱንያም ለአክራሽም ጥሩ ስራ እያረግሽ ነው አላህ ይባርክሽ
አጂብ ጫት መጠጥ እንዲሁም ሊላዉ ነገር ወጣቶችን ገዳይ ነው እህቴ በርቺ አብሺር 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሱብሃን አላህ በየቤቱ ሥንት ችግር አለ ነኢማን ግን ሳላመሰግንሽና ሳላደንቅ አላልፍ Harun media የኛ ጀግኖች ለምሰጡን መረጃ ጀዛኩምላህ ሃይር
እኔምለው ግን እነዚን አደንዛዥ እፆች የሚያመርቱ አገራት ሰውን ግደሉ ተብሎ ነው ፍቃድ የሚሰጣቸው
እኛ ሃገርሥ ቤት በኩል ነው የማገባው ኤርፖር ውሥ ያለው ፍተሻ እንኳን ኢሄን አይደለም በውሥ ፖንታችን ምን እንዳለ ያሳያል በሌላ መንገድም ከሆነ የሚገባ የሚያሥገቡት ሰዎች ምን አይነት እንቅልፍ ይሆን የሚተኙት ይሄን መሃበረሰብ እያሳበዱ አላህዬ ንፁሃን የሆኑትን በንደዚ ከተጨማለቁት አንተው ጠብቃጨው ያረብ
ማሻ አላህ እህቴ ነኢማ ጀግና በሶስቱ ወንድማማቾች ነበር ያወቅኩሽ አላህ ይጅዛኪ ኸይር እባካችሁ ኸይር ፈላጊዎች ባለ ሀብቶች ይመለከተኛልን አግዙ እኛም በአረብ ሀገር ያለን የቻልነውን እንርዳ
አላህ ጨርሶ ይማራችሁ
አላህ ጨርሶ ይማራችሁ አፍያ ያድርጋቹ
ሱበሀነላህ አልሀምዱሊላህ ሙሉ ጤና ለሰጠህኝ አላህ የናተንም አፊያ ይመልስላችሁ ኢሽአላህ።እህታችን አላህ ያግዝሽ።
ያአላህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ እህቴ ነኢማ አላህ ሙሉ ጤናቸውን ይመልስላቸው
የኛ ፈርጥ የኛ ጀግና የማይሰለቸው ያአለማቱ ጌታ አላህ ሱብሃነውዋ ተአላ የግዝሽ የግዘቸው
ወላሂ እሻ አላህ እሄ ድርጅት በእትዮጲ አለ የተባለ ድርጅት ይሆናል በአላህ ፍቃድ
ጀግናነሺእህቴበረቺ፣አላህይገዚሺ፣የበለጠደረጂቱሰፈቶእምናይያረገን፣ከበድስራነውጠክሪልን
እፉፉፉፉፉ ጀዛሺን አላህ ይክፈልሺ እህቴ አላህ ጤናችሁን ይመልሥላችሁ
ማሻአሏህ የታደለች ሴት ናት ይሄን የመሰለ ኽይር ስራ እንድትሰራ አሏህ የመረጣት እንኳን እንደዚህ አእምሮዋቸው የተጎዱትን መንከባከብ ቀርቶ የተራበ ማብላት እራሱ ትልቅ ነገር ነው ይሄ ድርጅት ያልተነገረለህ ስለሆነ በሶሻል ሚዲያ በጣም ሽፋን ማግኘት አለበት መደገፍ እንድንችል
ማአላህ አላህ የበርተችሁ እህቶቼ እነሱንም የልፈተችሁን ውጤት አፊያ ሆናው የምተዮ አላህ የድጋቻው
ماشا الله الله اكبر
الحمد الله علي نعمة إسلام 🙏
እኔ ሳውቅሽ ረጅም ጊዜ ነው ማሻአላህ ጀግና ነሽ አላህ ያግዝሽ።እባካችሁ የአቅማችንን እናግዛቸው
አላህ ያሽራቸዉ ያረብ
ነኢማይ አላህ የጠብቅሽ
አላህም ይርዳሽ
ሱብሀን አላህ ስንት ደጋግ የአላህ ባሮች አሉ ወላሂ ቀናሁብሽ ቀናሁባችሁ😢😢😢🎉🎉🎉አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈለው እጥፍ ድርብ አድርጎ
እግዚአብሔር ያግዛችሁ
ያረብ አተ ድረሥላቸው እኔም ወድሜ በጫት ሡሥ ተጠምዶ ሰውነቱ አለቀ የማረገው ጠፋብኝ ወላሒ እሕሕሕሕሕ
አላህ ያውጣው😢😢😢 ምከሬው
ወላሒ ሑቢ ጭራሽ ተው የሚለው ሠው ጥላቱ ነው ቤተሠብ ጋር ብር ታላገኘ ጦርነት ነው የሚከፍተው የቃመ ግዜ ብቻውን ማውራት ይጀምራል ይሉኛል እኔም ሠደት ነው ያለሑት ድግርግር አረገኝ የማረገው
ትልቅ ስራ. ሱብሀን አላህ አላህ ጀዛቹን ይክፋለቹ. እህት ነኢማ በርች ትልቅ ስራ ነው አላህ ይርደሽ. እኛንም በእንደዝ አይነት ስራ የምንበረታ የድርገን. ሁላችንም ይህን ድርጅት መርደት አለብን. በተላይ በላ ሀብቶች ዬት ነቹ?
ነኢማ ጀዛኪሏህህህህህህህ ኸይር አላህ መልካም ስራሽ በዱንያም በአኼራም ይክፈልሽ በርቺ ባለ ሀብቶች ባላቹ ነገር ስጡ አይቀንስባቹ ነገር እኛ ያረብ ሀገር ሴቶች በቻልነው እንደ ሁል ጌዜያችን ውዶቼ እኛ ትንሽ ብንሰጥ አላህ እጥፉ ይሰጠናል ሀሩን ሚድያ ጀዛኩሙሏ ስላቀረባቹልን በርቱ ።
ማሻአላህ አላህ ከዝህምበላይ የምሠሩያድርጋችሁ ጡሩሥራእየሠራችሁነው በርቱ
ያረብ የኔንም ወድም መራህመቱ ይቃኝልኝ❤❤ ሁላቹ ቀአፍያ አላህ ያውጣቹ❤❤❤
አላህ ያሽርልሽ
@@mymunahussen1263
አሚን ያረብ
አለህ አፊያ የርገቸዉ እነንተንም አለህ የግዘቹ
እውነተኛ ጀግና ሴት አለህ ይጨምርልሽ
ወላሂ ቃላት አጠርኝ ምን እደምል ብቻ አላሁ ተአላ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅሽ የኡምሬ
ሱበሀን አላህ አላህ ያበርታሽ እጅግ በጣም ጀግና ነሽ ነኢማ እውነት ከማንኛውም በጎ አድራጎት ድርጅት በላይ የለም አላህ ብርታቱ የስጥሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጀግና ሴት ነሽ ጤና አፍያ ይስጥሽ እህቴ መታደል ነው በረችልን አይዞሽ ከአሁን ቦሀላ የኢትጺያ ህዝብ ከጎንሽ ነው
የእህት አላህ ጄዛከሏሂ ኸይር ሱብሃን አላህ
ማሻ አላህ ጀዛኪ አላህ ኽይር የኔ ጀግና እህት በርቺ ከዚህም በላይ አላህ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልሽ እነሱንም አላህ አፊያቸውን አላህ ይመልስልሽ
አላህ ያበርታችሁ አላህ ያግዛችሁ አጅራችሁን በጀነተል ፊርዶስ ይክፈላችሁ!
ያረብ ይህ ሁሉ ወጣት በሱስ ደዝዘዉ ነዋ ያረብ አተ ፈዉሳቸዉ ያከሪም
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ቁርአንም ቢቀሩ ያረብ ድረስላቸው
አላህ የኔንም ወድም ይማርልኝ
ነኢማዬ ጀዘኪለሁ ኸይር አለህ በዱኒያም በአኼራም ያስደስትሽ ያረብ ወንድሞቼ አለህ ጫርሶ አፊያ የድርገቸው እኔ ያበሌ ወንድሞ ተሞብኛል ኢንሸአለህ ወደ ይመለከተኛል በጎ አድረጎት ይዛንው እንመጠለን ኢንሸአለህ
አላህ ይቀበላቹ በሰሰለት ታስረው ወደአላህ እየተቃረቡ ነው አላህ ሙሉ አፍያቹ ይመልስላቹ እረ ባለሀብቶች ትልልቅ ሚድያዎች የት ናቹ በአላህ አግዟት ሼር አድርጉት ቢድዮው የምትመለከቱ በሙሉ ያጀመአ
Harun mediya allah yagzachu nurulun jzk
ማሻ አላህ በጣም ሚበረታታ ነገር ነው ከዚም በላይ መስፋፋት አለበት አላህ ይርዳቹ በርቱ
አላህ ይጨምርልሽ ሀያትሽንም አላህ ያስረዝምልሽ በምታደርጊውነገርም አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥሽ የሴት ጀግና እንደባቡል ኸይር እንዳንች ያሉ ጠንካራ እህቶች እንደምታፈሪ አልጠራጠርም
እህቴ ኸይርጀዛሽ በዱያም በአሄራም አላህ ይክፈልሽ ያረቢ
አለህ ኸይር ጀዘሽን ይክፈልሽ እነሱንም አለህ አፍያቸውን ይመልሰቸዉ
በጣም ጀግና ሤት ነሽ በርች እናተንም ሙሉ አፌያችሁን ይስጣችሁ
الله يشفيكم يارب العالمين حبايبي 🤲💝❤️
ነኢማየ አላህ ይጨምርልሽ የኛ ጀግና አላህ ይወፍቅሽ ጀነተል ፈርዶስ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲💯💯💯💯💯✅✅✅✅
አላህ ይጨምርላቹ!!አንዳንድ ሰው ቅዋው ስፊ ነው
በጣም ማሻ አላህ አላህ እኛንም በረካውን ያርግልንና እህትና ወንድሞቻችንን ለማገዝ ያብቃን እነሱንም አላህ ያሽራቸው
እንደመስጠት እሚያስደስትነገርየለም
ማሻአላህ አላህ ያበርታሽ አንደስመሽ ከአላህ የተሰጠሽ ነኢማ ነው: ለውንድሞቻቺን አላህ አፍአችዉን የምለሰላቸው 🤲🤲
جزاكم الله خيرا نعيمه الله يحفظكي يارب
Allah yagizishe enasunime Allah Afia yargachew
ማሻአላህ አላህ ኸይር ስራሽን ይቀበልሽ ጀግና ነሽ እንዳቺ አይነቶች ያብዛልን ላቺ ቃል የለኝም
ማሻ አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው
ማሸአላህ አላህ አፊቸውን ይመልስላቸው
አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው ያረብ ለምትተባበርቱም ጀመአወች አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
አላህ ይጨምርልሽ ኸይር ጀዛሽን እጥፍ ያድርግልሽ
ሳህ ወላ ስለሽርክና ስለጫት ደአዋ የሚያደርግ ጠፍቷል
አላህ ጀዛሽን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይበክፈልሽ
የኔም ሀሳብ ነበር አላህ እድሜና ጤና ቢሰጠኝ እና እርዚቄን ሰፋ ካደረገልኝ ደሴ ላይ የመክፈት አላማ አለኝ ይንሻአላ