ለባለቤቴ ሽልማት ሌላ ሚስት መዳር ነበር ፍላጎቴ! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ MinberTV

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 674

  • @tube5565
    @tube5565 ปีที่แล้ว +65

    እንድህ አይነት ጀግና ባል ለእኛም ይወፍቀን ስት ወንዶች ናችሁ የሚሥቶችን ሀሣብ የሚያጣጥሉ😢😢

    • @kasimnasir
      @kasimnasir ปีที่แล้ว +3

      ሁሉንም በጅምላ መፈረጁ ጥሩ አይደለም ለሚስቶቻቸው በጣም መልካሞች አሉ

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ ปีที่แล้ว

      ​@@kasimnasirሳህ

    • @ramahmohamad4757
      @ramahmohamad4757 ปีที่แล้ว +4

      አላሕ ጀግናባልማለት አላሕን የመሚፈራ ለቤተሠቡና ለምነቱ ታማኝ ጠካራ ታማኝ ባል ይወፍቃችሑ

  • @Hhh-gs9wi
    @Hhh-gs9wi ปีที่แล้ว +77

    እድለኛ ባል እና እናት ማለት እናንተ ናችሁ አንዳንደ አድ ሷሊህ ሴት ከ1000 ወድ ልጆች ትበልጣለች የምር

  • @fafi...9375
    @fafi...9375 ปีที่แล้ว +232

    አቺ ውሥጥ ያለውን ኢማን አቺ የተረገጥሽውን ውድ ቦታ አላህዬ ለኔም ወፍቀኝ በቅርቡ

  • @ratube5665
    @ratube5665 ปีที่แล้ว +93

    ታድላ ሲታለቅስ ያረብ ለኛም ቀልባችንንን አርጥብልን ያአላህ የሚያለቅስ ቀልብ ስጠን

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 ปีที่แล้ว +58

    እድለኛ ነክ ይችን የመሰለች ንግስት ስለሰጠክ አላህን አመስግን 😊

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ ปีที่แล้ว +21

    ያረቢ የከድጃ ባል አይናፋር ነዉ ወላሂ ማሻላህ ዛሬ እኳን ወዱ ሴቱ ሀያ የሚባል ነገር በጠፋበት ጊዜ ማሻላህ ወድማችን

  • @emanMtytube
    @emanMtytube ปีที่แล้ว +43

    ያአላህ አንተን ያመነ ጥለህ የማትጠል ጌታየ ዱአወችን ተቀባይ ነገሮችን ቀያሪ የወከው አላህየ ከድጃ ስትነፈቀው የነበርችውን ሀገር እኔም ናፍቂያለወሁ አለህየ አሳየኝ ከድጃ የኔ እቁ የሴቶች ተምሳሌት

    • @uaeuae532
      @uaeuae532 ปีที่แล้ว

      አሚንንንን
      🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

    • @rahimatubetube
      @rahimatubetube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi ปีที่แล้ว +72

    ሡቡሀነላ ሙሥሊም የትናቹ ይገርማል ዘፈኑን ማን ይሠማልናል አላሁ ወክበር

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 ปีที่แล้ว +13

    ማሻ አላህ መታደል መካ መሄድ እኔማ እዚሁ ሳኡዲ ተቀምጬ አላህ አልወፍቀኝ አለ ሁል ጊዜ እንደተመኘሁት ነው 😢😢😢 አሚን ያረብብ ለዱአችሁ

  • @lubabaahmed3304
    @lubabaahmed3304 ปีที่แล้ว +90

    ልክ ስፈልገው ከች አላለም ይገርማል
    ይችን እድለኛ ሴት ልስማና ኮምታለሁ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 ปีที่แล้ว +19

    የዘመኗ ከድጀ ሁለየ እዳስቀናሽን አላህ ይጠብቅሽ

  • @AzizaAhmed-j6o
    @AzizaAhmed-j6o ปีที่แล้ว +3

    እቺን ልጅ ሰወዳትኮ አላህ ዕድሜና ጤና ይጣት ጂማ ሰሄድ ባያት ደሰ ይለኝ ነበር እረፍቴን ጨርሼ መጣው በሚቀጥለው እንሻ አላህ አገኛት ይሆናል

  • @Rዘረኝነትጥብናት
    @Rዘረኝነትጥብናት ปีที่แล้ว +48

    ባለኒቃቧ ልእልት አንችን ሳይ የኒቃቤ ፍቅር ይጨምራል አልሀምዱሊላህ አላኒዕመት አሏህ

  • @b.6015
    @b.6015 ปีที่แล้ว +20

    የአላህ የማይቸግርግ ጌታ ይህችን እንስት አዛ ሁሉ ውጣ ውረድ አሳልፈል ዛሬ ላይ የአላህን ቤት ያሳየህ ጌታ የእኔንም እናትና አባት አተው ወፍቅልኝ የአላህ ያከሪም እስኪ አላህ ይመልስልሺ በሉን ያኡመተል መሀመድ ሠለላሁ አለይሂ ወሠላም ኡመቶች

    • @zeharahahmed6451
      @zeharahahmed6451 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ሳይዌል ሳያድር አላህ በቤተሰቧችሽ አላህ ያስደስትሽ አብ ሽሪ እህቴዋ

    • @b.6015
      @b.6015 ปีที่แล้ว

      @@zeharahahmed6451 አሚን አሚን ያረብ ያከሪም ማማየ

    • @myhome0196
      @myhome0196 ปีที่แล้ว

      አላህ የፈለገውን ሂዲያ ይሰጣል እናም ከተመረጡ ባሮቹ ያድርግልሽ ሁቤ ያረብ

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص ปีที่แล้ว +1

      አላህ ይወፍቅልሽ የኔ ውድ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 ปีที่แล้ว

      አሏህይምራቸውውዴአብሽሪ

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 ปีที่แล้ว +20

    ሱበሀን አላህ የከድጃ አቋም ተአመር ነዉ ምንኛ መታዴል ነዉ ልብ በኢማን መሞላት አላህዋ ቀልቤን አርጥብልኝ ሶፊ የኔ ንግስት አላህ ይጠብቅሺ

    • @dhdh6644
      @dhdh6644 ปีที่แล้ว

      Mashallaah tabarakalah

    • @rahimatubetube
      @rahimatubetube ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
    @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ ปีที่แล้ว +16

    _ሱብሀን አላህ ጌታዬ ጥንካሪዋ የሶሀባዋን ከድጃ ረድየላሁ አንሀ የሶን ቅዋ ነው አላህ የሰጣት_

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot ปีที่แล้ว +2

    ባልዮዉ እራሱ ተመርቋል እንደዚህ አይነት ሴት የሚታደለዉ የተመረቀነዉ ማሻአላህ ያረብ

  • @hayu684
    @hayu684 ปีที่แล้ว +41

    ማሻአላህ 🎉
    ቁርአንም አልገራልኝ አለ ሰለምቴ ነኝ ለማለትት አፍራለሁ ምንም የሰራሁት ስራ የለም ያረቢ😢ባለቤቷ ሙሀሰል ማሻ አላህ ብዙ ወንዶች ትምህርት ውሰዱበት

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 ปีที่แล้ว +1

      Allah yirdash ayzosh

    • @mekiyatube3184
      @mekiyatube3184 ปีที่แล้ว +2

      አብሽሪ ቁርአን ገር ነው ግን እኛ ነን ለቁርአን የከበድነው ከኔም ወዳ ቁርአን የማይገባው የለም ነበር ግን ወጥሪ

    • @kasimnasir
      @kasimnasir ปีที่แล้ว

      ቁርዓን ልብሽን ከሰጠሽው ይገራልሻል

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 ปีที่แล้ว

      አብሽር እህቴ ታገዪ በመታገልሽም አገር ሥላለሽ ተሥፋ እንዳትቋርጪ

    • @Hhh-gs9wi
      @Hhh-gs9wi ปีที่แล้ว +4

      አብሽሪ ትኩረትሽን ወደሱ አድርጊ በተለይ በሚድያ የምናየው አንዳንድ ነገሮች ወደኋላ ይጎትተናልና አስፈላጊ ካልሆነ ከሡም መራቅ ለቁርአኑ ያግዛል

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 ปีที่แล้ว +22

    ዘምዘም ውሀ እኮ ልዩ ነው ወላሂ እኔ በልጅነቴ ሆድ ቁርጠት ነበረብኝ ሁሌም ያመኝ ነበር. ለአራት አመት ያክል ዘምዘም ውሀ ነበር የጠጣሁ መካ. ከዛን ጌዜ ጀምሮ የሚያመጥ ቀረ አልሀምዱሊላህ ላመኑበት ፈውስ ነው

    • @አሚናትመልካዉአልሀምዱሊላ
      @አሚናትመልካዉአልሀምዱሊላ ปีที่แล้ว +1

      አረ እኔ ሆድንልሞትነዉ ሀኪም ለሙክረዉነዉ

    • @mekiyatube3184
      @mekiyatube3184 ปีที่แล้ว +1

      @@አሚናትመልካዉአልሀምዱሊላ ዘምዘም ጠጭ ጋገኘሽ ዱባይ እኳን ብትሆኒ ኦላይን አሉ የሚሸጡ. እኔ መካ ነበር ስራየ ሁሌም ዘምዘም ነበር የምጠጣው ከዛን ወድህ አልሀምዱሊህ ጤነኛ ነኝ

    • @አሚናትመልካዉአልሀምዱሊላ
      @አሚናትመልካዉአልሀምዱሊላ ปีที่แล้ว

      @@mekiyatube3184 እኔ እረያድነኝ ሰዉቸም ያመጣሉ

    • @seadaseid3217
      @seadaseid3217 ปีที่แล้ว +1

      ​@@አሚናትመልካዉአልሀምዱሊላአላኢን ዉሥጥ ከሆሽ እኔልላክልሽ የዘምዘም ዉሃ ማማዬ

  • @ruqiyaabdllah1446
    @ruqiyaabdllah1446 ปีที่แล้ว +16

    ኡሰታዛ ኸዲጃ አሏህ ሀያትሽን ያርዝመው ቀነሁብሽ ባአሏህ ላይ ያለቅ የቂን አሏህ ፍላጎትሽን ሞላልሽ ሀጅሽን አሏህ ይቀበልሽ የኔናትሽንም የባለቤትሽን ም ጭምር ያረብ ያረቢ ለኛም ቀብራችንን አርጥብልን

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 ปีที่แล้ว +11

    ሱቢሀን አላህ እስልምና የገባወ እዲህ ያለቅሳል መጨረሻሽን አላህ ያሳምረወ እህቴ

  • @በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ
    @በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ሚስት ከ4ሴቶች ከማግባት እሷ ትበልጣለች እድለኛ ባል እድለኛ እናት አላህ የልብሽን ያሳካልሽ እኛንም ይወፍቀን

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p ปีที่แล้ว +8

    አላህ ሆይ የጠየኩህን አዴራ እህት ኸድጃ የኔ ምርጥ ሱመያ ይመችሽ ጄግኒት❤❤❤❤

  • @ዚክሩአሏህዪቱብ
    @ዚክሩአሏህዪቱብ ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አሏሁ አላሁ አክብር ከዱየ አላህ ይጠብቃችሁ እንዲሁም ሶፊ ቃላት የለኝም የውስጥ ይድረሳችሁ በደዋችሁ አማና እንዳትረስን ጀዛክም አሏሁ ኸይርን ጀዛጨእኸብኩም ሊላህ

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 ปีที่แล้ว +2

    ያአላህ ደስስስ ብሎኝ ነው የሰማሁት እኔም እናትና አባቴን ሀጅ የማስደርግበት እርዚቅ ስጠኝ

    • @MinaJemal-vc2ky
      @MinaJemal-vc2ky 11 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረቢ ያረሂም ያረህማን የኔም አላህ ያሳካልኝ

  • @umumahirእሙሙአዝ
    @umumahirእሙሙአዝ ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ ተባረከረህማን እንዴት ደስ ይላል ኡምራ ሰርቻለሁ መድናም በአላህ ፍቃድ በቅርብ አስቤያለሁ ሀጅ ግን አላደረኩም አላህ ከባለቤትና ቤተሰቦቼጋ ይወፍቀኝ እኔም ከባሌጋ ሁነን እሱ ወንዶችን እኔ ሴቶቹን ቁርአን የማቅራት ፍላጎት አለኝ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ ወላሂ ከልባችሁ እሱ ከፊት እኔ ከኃላ አክትመናል ሀፊዘል ቁርአንም ያድርገን ሁሉንም ሙስሊሞች ያረብ ሚገርመው ግን ያለፈ ታሪክ አለን ከሚያስጠላ ሂወት ወጥተን አሁን ጥሩ ደረጃ ላይ ነን ለሌሎች ትምህርት ይሆናል ብየ አስባለሁ ብቻ አላህ ሀሳቤን ይሙላልኝ

  • @moksinamoksina9647
    @moksinamoksina9647 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ረጅም ዕድሜ ያኑረችሁ ጀግነ ሴት ነሽ አላህ ይጨምረልሽ እነ ብዙ አጀ አለብኝ እስቲ ዱዓ አድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ ปีที่แล้ว +46

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረከቱ ጀሚአን አህለን ሶፊየ የኔ ልዩ ❤❤❤❤ ማሻላህ እኛንም ሀጅ የምናደርግ አላህ ያርገን አላህ ሲል ምን ይቸግረዋል ❤❤❤

  • @ነአምያረብ
    @ነአምያረብ ปีที่แล้ว +22

    እሲኪ ዱአ አርጊልኝ አላህ ሷሊህ ልጅ እድሰጠኝ ህቴዋ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ዱአ አድርጊ የማንኛችን እንደሚሠማ አናቅም ተሣካልኝ ብየ ደሥ እያለኝ ሳይሆን ሢቀር በጣም ከፋኝ ሣለቅሥ ዋልኩኝ ሀቂቃ ከባድነው አላህ ከሀጃችን በላይ.ያሟላልን አሚን ያረብ

    • @seadamohammad
      @seadamohammad ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @كونيتقيالله
      @كونيتقيالله ปีที่แล้ว

      አላህ ይስጥሽ ❤❤❤

    • @seadamohammad
      @seadamohammad ปีที่แล้ว

      አላህ ይስጥሽ ያረብ

    • @Kerutube
      @Kerutube ปีที่แล้ว

      አላህ ይስጥሽ እህቴ

  • @የሃምዛእናት
    @የሃምዛእናት ปีที่แล้ว +18

    ያረቢ ቀልባችንን እንደእናንተ ያርግልን❤❤❤❤

  • @ErhmatDawed-ky1pg
    @ErhmatDawed-ky1pg ปีที่แล้ว +7

    ሶፊ አንችንም አላህ ይወፍቅሽ ያረብ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل ปีที่แล้ว +3

    ሱባሀን አላህ አላህየ ኢማናችንን ሙሉ አድርግልን ከ15በላይ ይወፍቅሽ ከዶየ ካንቺ መቶም ቢወለዱ አይጠገቡም

  • @አልሃምዱሊላህተወከልአለአ
    @አልሃምዱሊላህተወከልአለአ ปีที่แล้ว +2

    አሏህ ይጨምረልሽ ልድረው ነው አልተውኩትም ልትል ነው ብየ ነበር አልሃምዱሊላህ ሷሊህ ልጆችን እሰከጀነት የሆነ ፍቅር ይሰጣችሁ እኔ ሁለተኛ ሚስት በጣም ነው የሚከብደኝ ጠልቻት ሳይሆን ባለቤቴ ለኔ ብቻ እዲሆን ነው የምፍልግ አሏህ ልቦና ይሰጠን ያረቢ

  • @MinaJemal-vc2ky
    @MinaJemal-vc2ky 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    የኔም አልህ የወፍቀኝ ያረቢ

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 ปีที่แล้ว +10

    ያርብ ቀልቤን አርጥብልኝ የአላህ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልሽ አባትሽንም እስልምናን ይወፍቃቸው ያረብ

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن ปีที่แล้ว +8

    ያረብ ያረብ ሁላቺንንም ሀጂ እና ኡምራ ሙሰሊሙን ኡማ ወፉቀን ያረብ😭😭😭😭😭😭

    • @MinaJemal-vc2ky
      @MinaJemal-vc2ky 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሙን ያረቢ

  • @Meki129
    @Meki129 7 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ልዩ ሴት ጀግና ሴት ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ ለአላህ ብዬ ለሴቶች ተምሳሌት የምትሆኚ ሴት ነሽ አላህ ጀነት ፍርዶስን ይፍቅሽ ይወፍቃን ኢንሻ አላህ ሱብሃነላህ አላህ ላይ ያለሽ የቂን

  • @amazingtube9507
    @amazingtube9507 ปีที่แล้ว +9

    ኸድጃና ቤተሰቦቿ አላህ ሃጃቹሁን ይቀበላችሁ ለዚ ሁሉ ሰበብ የሆናቹ ሁሉ አላህ ይውደድላቹሁ !

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg ปีที่แล้ว +7

    የባልየው ፈገግታ ማሻአላአህ ኡፉ

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ ปีที่แล้ว +1

    ከልብየተመኝቱን ነገር ማገኘት ከዲ ስላንች ደስስስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ለሁሉም መመረጥ ይሻል አላህ መርጦሻል እድለኝነት ነው😢😢💝💝💝💝

  • @اللهملكالحمد-ظ7ش
    @اللهملكالحمد-ظ7ش ปีที่แล้ว +8

    አሚን ያረብብ ዱአ አድርጉልኝ ልቤን ያርጥብልኝ ፁፌን የምታነቡ ሁሉ

    • @nefisa70
      @nefisa70 ปีที่แล้ว +1

      ያርጥብሽ ያርጥብልን እኔሥ በጣም ቀልቤ ደርቆብኛል ያረብብብብብ ኡፍፍፍፍ

  • @HaniHani-rq5ks
    @HaniHani-rq5ks ปีที่แล้ว +13

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ ❤ ሶፊዬ ወላሂ በጣም ነው ምወድሽ

  • @ተምርዩቱብ-በ5ሸ
    @ተምርዩቱብ-በ5ሸ ปีที่แล้ว +2

    ያኡምሩ ስታለቅሽ ልቤን ነካሽው ምነኛ ያማረ ኢማን ነው ።እኔ መካ.ተዘፍዝፌ ሀረምካ ሂጄ አላውቅም ተፍትሽ እየፈራሁ አላህ ሆይ በአንተ ፍቅር እንጂ በዱኒያ ፈተና አትፈትነኝ እህ።

  • @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
    @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ ปีที่แล้ว +8

    ያረብ እኛንም እንደ ኸድጃ ተምሳሌት አርገን ቀናሁ

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 ปีที่แล้ว

      አሚን እኔም በቅናት ተቃጠልኩ በዱአ አትርሡኝ

  • @ZdYouTube-tv9tp
    @ZdYouTube-tv9tp ปีที่แล้ว +7

    ያረቢ ላተ የሚሸግርህ የለም እና የተከበረው ቦታ እድረግጥ አድርገኝ 🤲

  • @belchal2027
    @belchal2027 ปีที่แล้ว +5

    ሁለቹም ዱዋ አርጉልኝ አለህ ልቤን በኢማን እንዲሞለልኝ እዲሁም ቤተሰቦቼን በህይዋቴ እናት አባቴ ሀጅ ሰያራጉ እንደይሞቱብኝ ሀጅ አርጋው ቢሞቱ አይቆጫኝም

    • @MinaJemal-vc2ky
      @MinaJemal-vc2ky 11 หลายเดือนก่อน

      እሻአላህ ያረቢ አላህ ይሙላልሽ የኔም አላህ ይልሜ ያሳካልኝ ያረቢ🎉🎉🎉

  • @fat7eyya531
    @fat7eyya531 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሏህ የሴቶች ተምሳሌት እንቁ ሴት ነሽ እህቴ

  • @SadSad-nm4di
    @SadSad-nm4di ปีที่แล้ว +2

    ዛሬስ ተመደምኩሽና ወጥቼ ለአኪራየየምስራበትን አላህይወፍቀኝ ዬረብ

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 ปีที่แล้ว +5

    አለይሰላቱ ወሰላም አላህ እኛንም ይወፍቀን ሀጅ አድርጌአለሁ አልሀምዱሊላ ግን መድና አልሄድኩም አላህ አሳክቶልኝ ብሄድ ምኞቴነዉ

  • @jujumha5411
    @jujumha5411 ปีที่แล้ว +3

    ሀጅ ለሙሲሊሙ ሙሉ አላህ ይወፈቀን ኢንሻአላህ

    • @MinaJemal-vc2ky
      @MinaJemal-vc2ky 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረቢ ኢሻአላህ

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 6 หลายเดือนก่อน

      አሚንየረቢ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 ปีที่แล้ว +17

    አሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን
    አላህ በዱንያ ስኬት በአኼራ ጀነተል ፍርዶሰል አእላ እረጅም እድሜ ከሙሉአፍያጋር ይወፍቃቹ የተመኛቹትን ሳልህ ልጆችም አላህ መንታ መንታ አድርጎ ከኢማን ከአፍያ ሳልህ ከሆነ እርዝቅ ጋር ይስጣቹ ያረዛቅ እርዝቅሁም🤲🤲🤲🤲❤💐💐💐💐❤

    • @medinahassen2098
      @medinahassen2098 ปีที่แล้ว

      Aselamu aleykum Werahmetullah Weberekathu masha Allah Allah ychemrlachu

  • @አላህመረጦንግስትአድረጎኛ
    @አላህመረጦንግስትአድረጎኛ ปีที่แล้ว +1

    የሁሉ ፈጣሪ የሆነው አሏህ እኔም የልቤን የሚያወቀው አላህ ያሳካልኝ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 ปีที่แล้ว +11

    ሶፍዬ ዘምዘሙን እንዳለ ጀመርሺው ለኔ እንዳትሰጪኝ አላህ ከዋና ሚንጩን ያጠጣችሁ

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ከዲጃ መጣች ጀግኒት ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
    @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn ปีที่แล้ว +1

    ጥሩን ለጥሩ ነው ብሎ የለ ረበና ምርጥ ባል አላህ ይጨምርላቹ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 ปีที่แล้ว +4

    አይ ከዲጃ አላህ እንዳንቺ ጀግና ያድርገኝ ያረብ አሚን በሉ እህቶች ወንድሞች በቃ ተመኝቻለው

    • @bayanabdelhafez4405
      @bayanabdelhafez4405 ปีที่แล้ว +1

      Amniiiiie

    • @AsAs-vp8fe
      @AsAs-vp8fe 9 หลายเดือนก่อน

      አሚን አላሁመአሚን ያረብ

  • @rabiyarabiya6872
    @rabiyarabiya6872 ปีที่แล้ว +3

    ያአላህ ያረብ መተደል ነው። ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም። ያአላህህህህ ለእህት ከዲጃ የሰጠሃትን ልብ እማን ውዴታህን ወፍቀን

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 ปีที่แล้ว +13

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
    በጣም ደስ የሚል የሂዎት መንገድ ነው
    በድጋሚ እንኳን ደስ ያላችሁ ለሀጅ ሰላደረጋችሁ🎉

  • @اللهملكالحمد-ظ7ش
    @اللهملكالحمد-ظ7ش ปีที่แล้ว +4

    ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ ያአሏህ ስሜቱ ከባድ ነው እኛ እዚሁ ተቀምጠን በሰራትኝነት ቅርብ ነን ግን ምን ዋጋ አለሁ አሏህ ለመረጣቸው ባሮቹ የሚሰጥ ትልቅ ሽልማት ነው አሏህ ይወፍቀን ያረብ

    • @hyatt127
      @hyatt127 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረቢ

  • @zenitseid5270
    @zenitseid5270 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ ሱባሀን አሏህ የእስልምናዉ ጣዕሙ የገባዉ እንዲ ያለቀሳል ያረብ ሁሉንም አግራልን 😢😢

  • @seidmohammed8190
    @seidmohammed8190 ปีที่แล้ว +1

    ማሽአላህ አላህ ሡብሀነ ወታአላ የለመኑትን አይከለክልም እውነተኛዋ ከድጃ❤❤❤ አላህ ይጨምረልሽ

  • @bintnnrnbintnnrn908
    @bintnnrnbintnnrn908 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ ተበረካሏህ መሰሎችሽ ያድርገን ታድለሽ

  • @soulpeace-pu3jb
    @soulpeace-pu3jb 5 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ በቅናት ሞትኩ በጥሩ መቅናት ስለሚቻል አይጎዳትም አላህ ይጨምርላት ማሻኣላህ ለክብርዋ ግንባርዋ መሳም ይገባታል

  • @maymounaadam7297
    @maymounaadam7297 ปีที่แล้ว +15

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ አላሕ ይጨምርላችሁ

  • @zomrahhassan6127
    @zomrahhassan6127 ปีที่แล้ว +1

    የአሏህ ምን ያማረ እድል ነዉ አሏህ አክበር አሏህ አክበር ማሻአሏህ ማሻአሏህ እህቴ ማሻአሏህ ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን ወንዶሞች ያብዛልን ማሻአሏህ እናታችን ማሻአሏህ እኔም እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ጠንካራ እህታችሁ እንድሆን ዱአ አድርጉልኝ ያረቢቢቢቢቢቢቢቢ የኛንም ተራ ቅርብ ያርግልን ያረቢቢቢቢቢ ያረቢቢቢቢቢ

  • @rahmagasem5603
    @rahmagasem5603 ปีที่แล้ว +6

    አሕቴከድጃአላሕቀልቢንእንድያስተካክልልኝዱአአሪጊልኝ፡ሙስሊምእሕትወንድሞቸዱአአርጉልኝ፡ለአላሕብላችሑ😢😢😢😢

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 ปีที่แล้ว +3

    ያረቢቢ ባሏን አደንቀዋለሁ አላህ ይጨምርለት ያረብ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላ ባልተቤትሽም መልካም ነዉ አላህ ዪጠብቃችሁ

  • @رحمةسعيد-ص5و
    @رحمةسعيد-ص5و ปีที่แล้ว +2

    ኧሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ሱፌ ለምን ከእርሻ መሬታችወ ቆርጠወ የሰጡትን አባት ለምን ሐጀ ለሚያስደርኈቴ አልጠቆምሻቸወም

  • @halimadawud-gi8ez
    @halimadawud-gi8ez ปีที่แล้ว +1

    አልሃምዱሊላህ አላህ እኮ አማኞችን አይጥልም ጀግና ነሽ የዘመናችን ሱመያ

  • @tgethtehee4550
    @tgethtehee4550 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አንቺ የታደልሽ ሴት ስወድሽ አላህ ያሰብሺውን ያሳካልሽ የኔ ጀግና ውድድድድ

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ተባረከሏህ ሀጁን አላህ ይቀበላችሁ እኛንም አላህ ይወፍቀን የምንግዜም ምኞቴነው

  • @umhafsa
    @umhafsa ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ታድለሽ እኔ በርግጥ የውዱ ነበያችንን ቀበር ባላይም ወመድና ሲሄድ ሰላዋት እራሱ መስጅደል ሀራም እራሱ ስገባ ሰለዋት እንኳን በደንብ አላወርድም እህት ልቤን አላህ ያርጥብልኝ ዱአ አድረጉልኝ

  • @abdelaahmed407
    @abdelaahmed407 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሃን አላህ ከአላህ ጋር ያላቸው ቅርበት የምያስቀና ነው በቅናት እና ደስታ አለቀስኩ ከድጃ አላህ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ

  • @እሙአብዱሮህማን-ኘ4አ
    @እሙአብዱሮህማን-ኘ4አ ปีที่แล้ว +5

    አህለን እህታችን 😊አላህ ያፅናን❤በድነል ኢስላም

  • @zahraahmed-lt6sv
    @zahraahmed-lt6sv ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    አላህ ይጨምረልሽ
    የኛ ዘመን ኸድጃ ነሽ አንች ለአላህ ብለሽ ይሔን ኮሜንት ካየሽው ዱአ አድርጊልኝ የኔ ቤተሰቦች ሽርክ ላይ ናቸው ካሉበት ቦታ አንስቸ ኢልም ወዳለበት ለመውሠድ ደሞ አቅም የለኝም በዚህ ሁኔታቸው ሞት እንዳይመጣ ፈራሁ ወላሒ እያለቀስኩ ነው የፃፍኩት

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ❤ሶፊ እማማ አሪፍ ዱአ አድርገውልሻል አሚን 🤲 ብለናል

  • @aminaendirs9403
    @aminaendirs9403 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ የሁሉንም ሙስሊም ኸይር ምኞት አላህ ያሳካልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ramahmohamad4757
    @ramahmohamad4757 ปีที่แล้ว +2

    አላሕን ያመነ አይወ😢ድቅም መታደደልነው ማሻአላ ጠካራሴትነሽ እሕታችን አላሕ ይጠብቃችሑ

  • @رحمةالطيبة
    @رحمةالطيبة ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረከ እረህማን እኳን ደስስስ አለሽ እህቴ አሁንም አላህ አትልቅ ቦታ አሰብሽበት ያድርስሽ ለኛም ዱአ አድርጊልን እህቴ

  • @መዲናኡመር
    @መዲናኡመር ปีที่แล้ว +1

    ማሻእሏህ ተባረከላህ ሀጂሽንም አላህ ይቀበልሽ እህታችን

  • @amifaethio4224
    @amifaethio4224 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አሏሁ አክበር አላህ ይጨምርልሽ ያሰብሽውን ሁሉ አላህ ያሳካል ያረብ
    ለእኛም እስቲቃማ አላህ ይወፍቀን ኸድጃን ሳይ ሀገር ስገባ ምሰራው ነሻጣየ ይጨምራል ያረቢ እስኪ አላህ ይርዳን ወደ እሱ የምንቃረብበትን ያግራልን

  • @ruqiyaabdllah1446
    @ruqiyaabdllah1446 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅሽ ከክፍ ነገር ኡስታዛ ኸዲጃ

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ ปีที่แล้ว +4

    ሶፌ ሁሊሚ እደዝ ልበሽ🌹👌☝️🇸🇦

  • @علحمداللهعلكوليحال
    @علحمداللهعلكوليحال ปีที่แล้ว +11

    ماشاءالله تبارك الله يا أختي الح يحفظكم يارب الحم سلي وسليم الانبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

  • @khalilahmed5789
    @khalilahmed5789 ปีที่แล้ว +4

    Mashallah her iman is beyond words! May Allah protect her ya rab!❤

  • @rhimaose3871
    @rhimaose3871 ปีที่แล้ว +7

    Masha Allah ♥️♥️♥️

  • @djhs4135
    @djhs4135 ปีที่แล้ว +3

    15 አጂብአላህያሳካልሽብርታቴነሽ አላህህልማችንንያሳካልን

  • @sofeyawolyyisaddianttenomi4434
    @sofeyawolyyisaddianttenomi4434 ปีที่แล้ว +1

    Mshallha mashalla Rbbi umrri dheradha Rabbini issni hakennu❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ያረብማንአለኝያላንተ
    @ያረብማንአለኝያላንተ ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ጀግና ተምሳሌት አላህ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ያረብ መሰሎችሽን አላህ ያብዛልን

  • @halimashafi153
    @halimashafi153 ปีที่แล้ว

    ሶፊ የነ ቆንጆ ባህሪሽ በጣም ደስ ይለኛል አለህ እጠብቅሽ

  • @keriwuloyewa3030
    @keriwuloyewa3030 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ የኔ ዉድ አላህ ይጨምርልሽ ሱባሀናላህ የባሏ አይናፋርነት ታዲላ ❤

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm ปีที่แล้ว +4

    አላህ መልካም ምኞት ይወፍቀን ለሁላችንም አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @aminatyesuf3684
    @aminatyesuf3684 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ነሽ ከድጃ በጣም ደሰ አምትል ኢማኗ ዉስጤ ነው እሚገባው

  • @hawatahireyoutube
    @hawatahireyoutube ปีที่แล้ว +14

    እኛ በጉሩብ ተሰብስበኝ እኔ እንደከድጃ ጅማዋ መሆን እፈልጋለሁ እያልኳቸው ነበረ ወላሂ

    • @rahamaebrahim5472
      @rahamaebrahim5472 ปีที่แล้ว

      ጉሩፕ ክፍቱና እንሰባሰብ እላህ በጀነትእንዲሰበስበን ያኣላህ የኢስላም ጅግና እህቶቼ ናፍቁኝ

    • @hawatahireyoutube
      @hawatahireyoutube ปีที่แล้ว

      @@rahamaebrahim5472 ምን አይነት ጉሩብ እኛ የኢሞ የቁረአን ጉሩብ አለን

    • @ሳሊሀነኝየሀላባቀበጥዋ
      @ሳሊሀነኝየሀላባቀበጥዋ ปีที่แล้ว +2

      ወላሂ እኔም ❤❤❤❤

    • @Hatya-c4p
      @Hatya-c4p ปีที่แล้ว

      እኔም አለሁ ኑኑኑኑኑኑኑኑ እንክፈት የምፈልጉ ስልካችሁን ላኩልኝ እንክፈተው ጉረቡን እና እንሰባሰብ

    • @rahamaebrahim5472
      @rahamaebrahim5472 ปีที่แล้ว +1

      @@Hatya-c4p የኔውድ በዚህነው እምንልክልሽቁጥራችን

  • @ላታህዘንአሏህከእኛጋነው
    @ላታህዘንአሏህከእኛጋነው ปีที่แล้ว +1

    ክፍል አንድ የት ነው

  • @Umubilalul-
    @Umubilalul- ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ መታደል አላህ እንዳንች ጠንካራ ሴት ያድርገኝ ያረብ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 ปีที่แล้ว +9

    እረአችልጅ እባክሽ ብዙልጅ ውልጅ 😂😂 በያአመቱ ውልጅ ዝርዮችሽ ይብዙ እህ ታድለሽ

  • @wkefabilahiwokilla
    @wkefabilahiwokilla ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ያችን ንያ እንዳሳካልሽ የኛንም ሃጃ አላህ አሳክቶልን ለሃገራችን አላህ ያብቃን ጀዛኩምአላህ ኸይር አሚን ለዱአሽ