ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ ቤተሰቦቼ ላይክ ማድረግ እንዳይረሳ አመሰግናለሁ ።
እሽ አንረሳም
@@libonatube እንዳልረሳ ላይክ አርጌ ነዉ የምጀምረዉ ወንድሜ በርታ
ቪድዮህ መግቢያ ላይ የተጠቀምከው መዝሙር የዘማሪው ስም ማነው?
አተእራስክ ምድነው ምታወራው አተክዋል ቦታውንስ ታቀዋለክ?
@@ephrembihane818ቪድዮውን ሲጀምር ሙሉ መዝሙር ሳይሆን አጠር አድርጎ ያጫወተው መዝሙር ነው የዘማሪውን ስም የጠየኩት
ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበል ማንም ሳያይ መናገር አይችልም ።ለምን ሳናይ ሐሳብ እንሰጣለን እኔ እንዳውም እማስበው በተራ ሁሉም ጳጳሳት፤ካህናት፤መነኮሳት፤ሕዝቡ፤በተራ እየሄዱ ቢፀበሉ ሐገራችን ሰላም ቤ/ያን ሰላም ሕዝቡም ሰላም ይሆን ነበር።እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን ።
እንደማንኛውም ፀበል ፀበሉ ይፈውሳል ቅዱስ ጊዮርጊስ መቀለጃ አይደለም አትቀልዱ።
የስጋ ቆብ የደፋ አባት ቡና ጠጡ ብሎ የሚሰብክ የአጋንንት መልዕክተኛ የሚዲያ ጀጋና የሆነ ሰውዬ ስርዓት ቢይዝ ጥሩ ነው።
የምንፍቅናን መርዝ ከሚረጩት ራሳችንን እንጠብቅ።በአንዲት ቃል መጥፋትና ወደ ስህተት መንገድ መግባትም አለና።
@@kassamengistu3119 አቤት ለምን ለስድብ እና ለውሸት ትፈጥናላችሁ እሳቸው ቡና ጠጡ አላሉም በአንዳንድ ድርሳናት እና ገዳማት እንደየቦታው ቃልኪዳን ሊከለከል ይችላል ከዛውጪ ኣለመጠጣት ትችላላችሁ፤ ለባእድ አምልኮ ፤ለሃሜት ከሆነ ዳቦም እንጀራም ክልክል ነው ነገር ግን ሻይ እንደሚትጠጡ ብትጠጡት ሀጢያትነት የለውም ነው ያሉት ቃል በቃል ስድቡን ምን አመጣው፡፡
እውነት ነው
ልቦና ቲዩብ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምዕመናንን ትንሽ ያወዛገበ ጉዳይ ነበር እና በተለያዩ ሁለት ሀሳቦች ላይ በመግባት ተገቢውን ምላሽ ስላሰማህን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያው ይህ ንግግር የሚያጣምም ቀናነት የሌለው የእርኩስ መንፈስ ሴራ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም አስተዋይ ህሊናን ያድለን
አባታችን በጣም ብዙ ፀጋ ቢኖራቸውም ነገር ግን እባኮትን ፀበሉን ሔደው አይተው ቢናገሩ መልካም ነበረ ኮመንት የምታረጉ ሁሉ ከመናገራችሁ በፊት ፀበሉን እዩት እባካችሁ።
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
በጣም እንጂ🎉
እኚ ሰውዬ በማያገባቸው እየገቡ ፀጋቸውን ሊያጡ ነው።እረዲያ
እግዛብሄር ይቅር ይበላቸው
@@meron7563ገ/ኪዳን መታች ደብተራናለእዉቀት ብሎ አብሾ መጠጣቱንስ የሚያዉቅ አለ? የምንፍቅናን መርዝ እየረጨ መሆኑንስ ለምን በጥሞና አትመለከቱትም?
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች የአባ ገብረኪዳን ትምህርት ተከታታ ዬች በማምላክ እውነት የሣቸውን ትምህር አዳምጠን ብንተገብር እኳን ከቤታችን ከአለማችንም ሴጣን ብር ብሎ ይጠፋ ነበር እኛም ቀጥታ ወደገነት አባቴ አባ ገብረኪዳን ሺ አመት ኖሩልኝ ለኛ ለደካሞች በጣም ያስፈልጉናል እኔከርሶ ብዙ ተምሬያለሁ ሲጨቀኝ የርሶን ስብከት ስሰማ እፅናናለሆ እርሶን ሲነቅፍ የነበረው ወንድማችን እኮ የሮ ላንዶ መምጣት ሲተነተን አፎን ከፍቶ ሲሰማ የነበረነው የሚያዳምጠውንና የማያዳምጠዉን እኳን ለይቶ አያውቅም የርሶን ትምሕርት ይቃወማል ለኔ ድቅ መምሕሬ ኖት ኑሮልኝ አሜን።
አባታችንን አባ ገብረ ኪዳንን የሚሰማ ምዕመን ቢኖር የተባረከ ነው ።አለበለዚያ ወዮለት ግራ ተጋብቶ መቅረት አለና መስማት ይሻላችኋል።
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በፀል ቦታ የሚያጠምቁ አባቶችን አስማተኞች ናቸዉ እያሉ ሲተቹ ነበር አሁን ደግሞ አጥማቂ የሌለዉን እራሱ የሚያጠምቀዉን ደግሞ ሰይጣን ነዉ እየተገለጠ የሚታያችሁ እያሉ ነዉ አባክዎ ትችቱን ትተዉ በተሰጠዎት ፀጋ ወንጌልን ይስበኩ አጥማቂዎቹም በተሰጣቸዉ ፀጋ የሰዉን ልጅ ከአጋንንት እስራት ነፃ ያወጡ እግዚአብሔር ለሁላችሁም ፀጋ በረከቱን የብዛለችሁ 😭😭😭😭😭😭😭
እውቀት እና እምነት በጣም የተለያዩ ነገሮች እንደሆነ ባባታችን አየሁ ።አምላክ ሆይ እምነትን ጨምርልን 🙏🙏🙏
በጣም ማርያምን
እውነት ነው የምር
ትክክል
በትክክል ሁሉም በተሰጠው ፀጋ ቢያገለግል ጥሩ ነው ይቅርበለን
እግዚአብሔር ሲፈቅድልህ ነዉ በርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበሉን ቦታዉንም የምትረግጠዉ አንተ እራስ አቅራቢዉ ባላየሁ ቦታ ላይ ርዕስ አርገ ማቅረብህ ያሳዝናል ኴስ አረጋችሁት ቡድን ከፍሎ መከራከር ሰማዕቱ ልቦና ይስጣቹ ይስጠን ለሰማነዉም
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መቀለጃ አይደለም ፀበሉ ያድናል ወይ? አዎ ያድናል ሰማይ ወጥቼ መሬት ገብቼ እያላችሁ ጥቅም የሌለው ወሬ አታውሩ ነው የተባለው ለምን አትሰሙም።
@@surafelsisay6386ሂድና እየው እስቲ።አውርተህ ሞተሀል።
@surafelsisay6እስቲ ሄደህ ተፀበል እና ከዚያ ትፈርዳለህ
አባታችንን እባካችሁ እፀበሉ ውሰዱና አሳዬቸው በማሪያም😢
ሠው ያየውን ይመሠክራል።እርሶን የሚህል አባት ግን አለማመን ምን ይሉታል።እኛ ምእመናን እንበልጦታለን
አባ ገብረ ኪዳን መቃወም እንጂ በተግባር ማየት አይፈልጉም በራሳቸው አለም ውስጥ ናቸው እኔ ሂጀ ነበር መንፈሱ ተይዞልኛል ገና ከፀበሉ ሳልገባ ነው የሚያለቅሰው የሚንቀጠቀጠው እንዴውም እያስፈራራኝ ብዙ ቀን አልተጠመኩም ይቆጨኛል ድጋሜ ለደጁ ያብቃኝ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ ተመልሸም ሌላ ቦታም ተጠምቄአለሁ ሁሉም አንድ ነው ለእኔ ልዩነቱ መሰወሩ ነው እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን❤
አባታችንን አባ ገብር ኪዳን በርሚልል ጊዮርጊስ በትክክል ይፈውስስል ይስውራልል ገነታ እና ሲኦል ያሳያል ቡዙ ትአምር ያደረገ ፀበል ነው ሂደው ማያት ይችላሉ
ሰይጣን ነዉ አሉሽኮ አትሰሚም
@@Mihiret855ምነው በዚህ ዘመን እግዚአብሔር አይሰራም ኣላቹህ እሳ ጌታ ሆይ😢
@@MayeIove ምኑን ነዉ ያላሉት ስላሴን ማርያምን እየመሰለ የሚያሳይሽ ሰይጣን ነዉ አሉኮ ጸበል አትጠመቁ አላሉም አዎ።ደሞ ጽድት ያልኩ ያባቶቼን ትምህረት ተግሳጽ የምቀበል በቅድስት ቤተክርስቲያን አስተምህሮ የምመራ በ80 ቀኔ ተጠምቄ ልጅነትን ያገኘዉ ኦርቶዶክስ ነኝ።ግን ተአምር ናፋቂ አይደለሁም።መናፍቅሽን ሄደሽ ፈልጊ ከቻልሽ ደሞ በእርጋታ ተማሪ
@@MayeIove ዕረፍ ሰዉየ ጠበል ይ ቅዱሳን ትኣምር የሚጠላ መናፍቅ ነዉና እንተ መናፍቅ እንዳትሆን
@@Mihiret855 እሽ ማማዬ እኳን ሆንሽልኝ የአኔ ቆንጆ ጠበሉን አለ ያልሽ መስሎኝ ነው የእኔውድ
ያብስራዬ ልክ ነህ አባ ገብረኪዳን ሁሌም ጥሩውን ነው የሚያስተምሩን
እባካቹህ ተጠንቀቁ ምንም ነገር ስለፅበሉ ሳታውቁ ክፉ ነገር አታውሩ .
እኔ ሀጥያተኛ ነኝ አምላከ ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን በቃልኪዳንህ እርዳኝ 🤲🤲
በተአምረ ማርያም ላይ ለለመኗት ለተማፀኗት ስሟን ለጠሩ በህልም በራዕይ በአካል ተገልፃ ችግራቸውን ፈትታለች❤❤። መቅድሙም ላይ በህልም የምታናግራቸው ጊዜ አለ በአካል ተገልፃ የምታናግራቸው ጊዜ አለ ... ተብሎ ተጽፏል።እናም ተአምሯ ታሪክ ብቻ ነው ማለት ነው?? ክብር ምስጋና ይግባት እና አዛኝቷማ ለተጨነቁት ሁሉ ትገልፃለች ታፅናናለች።ሌሎችም ቅዱሳን እንደዚሁ።ቸርነቱን ርህራሄው የማያልቅ አምላክማ ከማንስ ጋር ይነፃፀራል??!!!🙄🙄ተአምረ ስላሴን የት ልንጥለው ነው ?ለማንኛውም የአጋንንት በሽታ ጉዳይን እውነተኛ መልስ ሊሰጥ የሚችለው የተያዘው የለፈለፈው የተንገላታው የተንከራተተው ብቻ ነው። ይሄን የቀመሰ በሰው ላይ ለመፍረድ ይከብደዋል።
እስኪ እንደዚህ ንገሪልኝ አባ ፀጋቸውን እያጡ ነው ከጊዜ በውሀላ ስራቸው ትችት ብቻ ሆኗል
ስለ ሰማቱ ፀበል ያልሂደ ባይናገር መልካም ነበር😥😥😥😥😥 ሂዶ ያየ መከራው ሸክሙ የቀለለት ቢወራም ከቃል በላይ ነውና ሂዶ ማየቱ መልካም ነው😥😥🙏🙏🙏ወንድማችን ግን በሰማቱ ይሁንብኽ ለሚዲያና ለላይክ ብላችሁ የሰማቱን ክብር አታቃሉብን ሂዱና እዩ😥😥😥😥😥😥ስንት ሸክም ቀሎልናል😥
አባታችን! የበርሜሉ እኮ የሚታይ ነገር ነው የሆኑ ልጆች መጥተው ስላሉ አይደለም ህጻናቱ ካሉት ነገር ጋር አይገናኝም ከበርሜል ተመልሰን እኮ እየቆረብን ነው ከስህተታችን እየተመለስን ነው፡፡
ሰላሴን አየን ያሉት ከቦታው ቅድስና እና ንስሐ ገብተው ነው እግዚአብሔር የመጣው ለሐጥያተኖች ነው ደግሞም የሚመሰከሩት እግዚአብሔር የፈቀደላቸው ናችው አባታችን በጣም ተሳስተዋል እርሶ በህሞ እንኳን ባያዮ ብዙ የሚያዮ አሉ
ስለ በርሚል ጊዮርጊስ እኔም ምስክር ነኝ
እኔ በገባኝ መጠን አባታችን ትክክለኛ ትምህርት ነው የሰጡን፡፡ የተቸው ዲያቆን ከአባታችን እግር ስር ቁጭ ብለህ ብትማር ታተርፍበታለህ፡፡
እስቲ መጀመሪያ ሄዶ ተጠምቆ መፍረድ ይቀድም ነበር ያሳዝናል
በእውነት ከልቤ ቃለ ህይወት ያሠማልኝ አባቴ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
ስለ በርሚልል እኔ መስክር ነኝ
እውነት ለመናገር በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ከአንድ በሽታ አድኖኛል ያለሁት አረብ ሀገር ነው ምስክርነቱን ሰምቼ
እኔም ምስክር ነኝ
@@RahelTesfa. እውነት ለመናገር ካመመኝ አስራ አምስት አመት ሆኖኝ ነበር ግን ስለ በርሜል ጊወርጊስ ሳዳምጥ እግዚአብሔር ይመስገን ይኸው ትቶኝ ፈጣሪዬን እያመሰገንሁ ነው
@@tonitooni9548 አዎ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እጅግ የብዙሀንን ችግር ፈቷል አባ እንደዛ በማለታቸው እጅግ አዝኛለሁ
ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እሱ ለቢዝነሱ ነው አስመሰለበት
አቤቱ ጌታ ሆይ አይቶ ማስታዋልን ሰምቶ ማገናዘብን አምላክ ሆይ አድለን🙏😢😢😢ኡፉፉፉፉፉፉ አሁንስ በጣም ከፋኝ ማርያም አረ ወዴት እንሂድ 😢😢😢ማነን እንመን ግራ የሚያጋቡን እጅጉን በጣም በዙ ኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢
እናቴ ለምን ግራ ትጋቢያለሽ የትኛውም ፀበል ያድናል ያኛውም ያድናል ከዛ ውጪ ግን ተአምር ፈላጊ አትሁኑ ነው አለቀ።
@@surafelsisay6386 እምነቴ እንዳለ ሁኖ የሰው ነገር ግን በጣም ይከብዳል😥🙏
@@surafelsisay6386ማን ተአምር ፈለገ ፀበሉ እኮ ከቃላት በላይ ነውእንዴት ሰይጣን ነው የሚያሳየው ይባላል?
@@surafelsisay6386ተአምር ማን ፈለገ ፀበሉእራሱ ሲያድን ተአምር ሰርቶ ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ በኛ ላይ ታምር መስራት ከፈለገስ ልትከለክለው ነው
እኒህ ሰውየ ግን ከድነት ጋር ያለባቸው ችግር ምንድነው ?ፈጣሪየ ሆይ ይቅር በላቸው
አባታችን አባ ገብረኪዳን ቃለሕይወትን ያሰማልን ሁሉም ፀበል ያድነናል ስለሳቸው ማንም ምንም ቢል ከሳቸው እሩቡን እውቀት የሌላቸው ናቸው ወይም የጉዞ አዘጋጅ ይሆናል እሳቸውን ከመንቀፍ በፊት እራሳችሁን እዩ እሳቸው ልክ ነው ያወሩት ትክክል ናቸው እግዜር እድሜ ከጤናጋር ያድሎት አባታችን
በትክክክክክል
በትክክል ቃለህይወትን ያሰማልን
Thanks 👍 yes all holy waters by all named Saints and martyrs are blessed to cured by God's mercy and grace. We praise and appreciate father AbaGebrekidan for his time he sacrificed. God bless 🙏
ከመናገር ሂዶ ማየት
ከሳቸው በላይ አውቃለው ልትል ካሰብክ አስተውልና ደግመህ አዳምጠህ ይቅርታ ጠይቅ ምርጥ አባታችንን ስሜታዊ አትሁን
አባታችን አይተው ይመስክሩ
አባ መነዉ ትልቅ ስሕተ ት እኔብቻ አዉቃለሁ አይበሉ ሰዉ ያየዉን ይናገራል አንተም እመን እንጂአትፍራ
አባ ገብረኪዳን ነበር በርሜሉ ጋር ማሰር ለስንት ሰው አብጠልጥለው አብጠልጥለው አሁን ደሞ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ደረሱ የኝህ አባት ፀጋቸው ግን ሰይጣን እየፈተናቸ ው ነው ለነገር በሳቸው ሰይጣንም ምንም አቅም የለውም ብለዋል ብቻ ለሁላችን ልቦና ይስጠን
አዎ ልክነሽ ፀጋቸውን ሰይጣን እየፈተናቸው ነው ከጊዜ በውሀላ ስራቸው ትችት ብቻ ነው አሁን ደግሞ እንደዚ ማለታቸው በጣም ያሳዝናል
እኔም አባ ገብረ ኪዳን ልክ ናቸው ፃድቃንና ሰማሀት እንካን እደዚ አልተናገሩም በሳቸው አስተምሮ ልክ ነው እኔም ቅር ብሎኛል ልክ አይደለም ሰዎች የማወሩት ነገር እና እባካቹ ተማራትን አትፈልጉ አባታችን ፀጋና በረከቱን ያብዛሎት
አባ ገብረኪዳን በጣም የምንወዳቸው አባት ናቸው በትምህርታቸውም ተለውጠናል እሳቸውን ከፍ ብሎ መናገር ባይቻልም በዚህ ንግግራቸው ግን በጣም ደንግጫለሁ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል መናገርም ሆነ አስተያየት መስጠት የሚችለው ሂዶ ያየው ሰው ብቻ ነው አንተንም "TH-camrun" ጭምር ማለት ነው። ያን ጊዜ አባታችን በእርግጠኝነት አሁን ለተናገሩት ንግግር እግዚአብሄርን ይቅርታ ይጠይቃሉ። የምናመልከው አምላክ እኮ እንደኛ አይደለም ወደዚች አለም እንኳን ሲመጣ ለሰው ልጆች የተገለፀው በቸርነቱና በአቅማችን ነው። ቦታው ላይ የማይሸነፍና የማይርበደበድ ሰይጣን የለም። ምስክርነቱን በደንብ ከሰማችሁ ብዙወቹ ሲናገሩ መስክሩ ተብለን ነው ይላሉ ስለዚህ እባካችሁ ስለቦታው የሚያውቁት ሰወች ብቻ ይናገሩ ሌሎቻችሁ ሂዳችሁ እስከምታዩት ዝም በሉ እንዳትሰናከሉ። የውጩ ጠላት ይበቃናል ብዙ ማዳን የሚፈልግ ሰው አለና መሰናክል አትሁኑበት።
ይሄ መታች የሱ ስብከት የምንፍቅና ትምህርት ነዉ። አንድ ተብታቢ ደብተራ ከምታመልኩ ወንጌል አንብቡ ህዝቡን በማይረባና በተረትተረት አታደናግሩ።
@@Zeritu-r8o ውይይቱ ለኦርቶዶክሳውያን እንጅ ለመናፍቃን አይደለም
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ መልዕክትን ያስተላለፉት ስለ በርሜል ግዮርገስ በመፅሐፍ ቅዱስ ጋር በማጣቀስ ለአባታችን ሲነቅፍ የነበረው ወንድማችን መጀመርያ እነሱ ያሉትን በደንብ አንዲሰማው ቢደረግ በተጨማሪ ደግሞ እንደው አባታችን ቢቻሎት ቦታው ድረስ ሄደው ያለውን ነገር ብያዩ የሚል ሃሳብም አለኝ እንደኔ ለሌሎች መምህራንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አባ ገብኪዳን ከሰማእቱ ይበልጣል እያላችሁ ነው ሀጥያት የላቸውም ፍፁም ናቸው እያላችሁ ነው ከመቤታችን ውጭ ከሰው ወገን ከሀጥያት የነፃ የለም
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏✝️
አባታችን ይፍቱን ይደው በርሜል ጊዮርጊስ ይመልከቱ
ምኑ ይታያል ከመቺ ወዲያ ነው ሰውፀበል ገብቶ አንዴ ሲኦል አንዴ ገነት ሌለም ብዙ ነገር ሄዶ የመጣ ሰው ሁሉ ሲያወሩ የገርመኛል የተዋህዶ ልጆች አስተውሉ በመጨረሻው ዘመን በቤቴና በቅፅሬ ብዙ ታምራት ይሰራሉ ሚት እስኪያነሱ ተብሏል እባካችው ዛሬየተፈጠረ እርኩስ መንፈስ የለምአመንዝራ ትውልድ ምልክትነ ይሻል እንደበግ እየተነዳን አለቅንገድለ ቅዱሳንን እናንብብ ገዳማት እስቲ እንደነ ዋልድባ ማህበረ ስላሴ እዚሁ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት በጥሞና ፀልዩ ቅዱሳን ስውራን ሞልተዋል ግን በየትኛው አይን እንያቸው ለስጋ በሽታ ለመዳንማ ውሀ ላየ ፀለዮ መጠመቅ እምነት ላለው በቂ ነው እባካችው መርምሩ ጥንት ያለነበረ በኦርትም በአዲስ ኪዳንም የሌለ ነገር እየበዛ ነው አባ ገብረ ኪዳን እናመሰግናለን በእውነት ከሀይማኖት ውጪ ለሚደረጉ ነገሮች ሁሉ ጥቅም ሳያግዶት በድፍረት ስለሚገስፁ ከልቤ አከብሮታለው ሁሉም እንደ እሳቸው ዋጋለትውልድ ቢከፍል መንም አየተነሳ እንቁ እምነታችንን እንዲህ ባልተነገደባት ነበረ ፀጋውን የብዛሎት
@@ElsaKetema ያየ ያምናል
አስተያየት የትጽፉ ሰዎች እባካችሁ ተጠንቀቁ እግዚአብሔርን በሰው ባሕሪ ልክ አናድርገው ምክንያቱም ታውቃላችሁ እግዚአብሔር ቸር ነወና
አባታችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እንደርሶ በትክክል የሚያስተምረን ያብዛልን ምክንያቱም ክርስቲያን ሪውናልዶን አየሁ ያሉን ሁሉ አሉ እናንተ ቢዝነዛችን ለምን ተነካ አላችሁ እሳቸው ፀበሉን አልተናገሩም ።
ፀበል አያድንም አላሉም እኮ እኔ አባ ልክ ናቸው
አይቶ መናገር ይጠቅማል ፀጋው ሥለሚለያይ
እውነት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አደለም እርስዎ እኔ እደዚ ሲሉኝ ምንም አላምን አባታችን ተመስገን እርስዎን የሰጠን
ሰምተሽ ካላመንሽ ለምን ሄደሽ ፀበሉን አትጠመቂም? እውነት ሀሰት ከማለት አይቶ ነው ፍርድ መስጠት
@@bachejon4982 ትክክል አባታችን እውነቱን ስለሚናገሩ ነው።
አባታችን አባ ገብረኪዳን እርሶን የማረም እውቀትም ድፍረትም የለኝም ግን በዘመናችን ብዙዎች ሰማእትነትን ሲቀበሉ አይቻለሁ ከምእመናን እስከ ቀሳውስት እና ሰይጣን ሲያበላሽ እግዚአብሔር ይሰራል ሌላው ቤቱን ያቆሸሹ አገልጋይ የሚመስሉ ነጋዴዎች፣ ቤቱን ምሽግ ያደረጉ ጠንቋዮች ስለነዚህስ ምን ይላሉ ለንሰሃ ያብቃኝ
ደምሬኝ❤ በቅንነት ደምሬኝ
ጥያቄሸ ለውንድማችነው እህቴ❤
ስለ ጠንቋዮችምኮ ተናግረዋል
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ አባ ከማውራትህ በፊት ትህትና ሊኖር ይገባል
አባቶችና ምእመናን አባ ገብረ ኪዳንን ሄደው ፀበሉን እንዲጠመቁ ማድረግ አለብን ከዛ ብኋላ ያውሩ ሳያዩ ማውራት ግን ልክ አይደለም ።
ኣባታችን የውስጤን ነገሩልኝ።አንዷማ ክርስቲያን ሮላንዶ ይመጣል አላለችም። አባታችን ቃለህይወት ያሰማልኝ።
Enem esa yalchwn semche azenku betam lib yisten bicha lehulachn
እሷ ተሰውራ ያየችውን ነው የተናገረችው ያየችውን ደግሞ መመስከር አለባት ክርስቲያን ሮራንዶ ይምጣ አይምጣ ደግሞ ጥቅምት 21/2017 የምታዩት ይሆናል
አባ ስብከተዎትን ወደዋለሁ፡፡ ያያችሁትን አታዉሩ በረከት ይወሰድባችኋል ቢሉ መልካም ነበር እንጅ ስለ በርሚል ጊዎርጊስ ግን በእኔ በደካማዋና በሃጢተኛዋ ህሊና እንኳ ሳስበው የበርሚል ቅ. ጊዎርጊስ ፀበል ሁኔታ ሚስጢሩ አለም አቀፋዊ እና በቀላሉ ሊገባን የማይችል ነው እላለሁ፡፡ ምነው አባ በእየ ቀኑ 3000 በላይ ህዝብ ተንቀጥቅጦ የጥንቱን ሃጢያት እያስታወሰ ንስሃ እየገባ ለሚገባ ህዝብ እልል ያስብላል እንጂ ምነው እግዚአብሔርስ ለማዳን ሲፈልግ ትውልዱ በኢሉሜናቲ ጨርሶ እንዳይጠፋ በእጁ ለፈጠረው ህዝቡ ቸርነቱን ባለማቋረጡ የሰማዩን አለም አስጎብኝቶ በሀይማኖት ቢያፀና ምንስ ይሳነዋል ፡፡ በጣም አዝኛለሁ በፀበሉ እየሚከሰተው ቅንጣቷም ለሰይጣን አይጠቅመውም ፡፡ ለምሳሌ በልጅነቴ የማውቃቸው አንድ ሰው ነበሩ ሞተው የተነሱ ከነአካላቸው በለሊት ወደሰማይ መላእክቱ ወስደው ከጌታ ጎን ተቀምጠው ያለውን የሚሆነውን ተነግረው በነፋስ አምሳል ከአልጋቸው የሚመልሳቸው አረ ስንቱ በህይወታችን እመብዙሃን በህልም ሰው ተመስላም፣ በዳመና መጥታ ነቀርሳውን ከአንጀት ስታወጣ፣ የበሰበሰ የተባለውን ኩላሊት ክፍታ ቆሻሻዉንአውጥታ ስጥጥለው አረ ስል………. ፡፡ እኔ የጓደኛዬ እህት ከዲሬዳዋ መጥታ ቤተዛታ ሆስፒታል 4ኛ ደረጃ የደረሰ የማህፀን ካንሰር የነበረባት በበርሚል ጊወርጊስ ፀበል ላይመለስ የሸኘውን አይተነባል፡፡ በአጠቃላይ አባ ፈውሱ ጠባሳ የለለው ፣ ህዝቡን ሁሉ ለንስሃና ለቄደር የሚያዘጋጅ፣ እናንተ የምተሰብኩትን መፅሃፋችንና ገድላቶች ላይ ያለውን በግልፅ የሚታይበት ና በሃይማኖት የሚያፀና ነው፡፡ እና ሄደው ሳያረጋግጡ በቀዱሱ ፀበል ነቀፌታ ማስቀመጥ ትንሽ አይከብድም፡፡
እኛ እንይህ ብለን ልንለውም የማንችለውን ነገር ሁሉ በፍቃዱ አሳይቶናል በኛ ጥያቄ ሳይሆን በዚህ ዘመን ለምን ድንቅ ሥራህን ገለጽህ ብሎ የሚወቅሰው አለ ወይ ጭራሽ አይሆንም ብሎ ከመከራከር ሄዶ ማየትነው ደፋሮቹ እናንተ ናችሁ በዚህ የሚወናበድ የለም ልብ ይስጦት
ሲጀመር አንተ ማነህ እሳቼዉን የምትተች አባ ገ/ኪዳን ትክክል ናቸዉ በዚህ ሠዓት አንተ የትኛዉ ፃድቅ ሆነህ ነዉ እግዚአብሔር ተገለፀልኝ መላኩ ተገለፀልኝ ሠማዕቱ እያልክ የምታወራ ማነህ አንተ መጀመሪያ ከመናገርህ በፊት ስለራስህ እወቅ ገባህ።
ሰው አይደል ለምን አይተችም ??? ማነው እሱና የማይተቸው???
አባታችን ትክክል ናቸው ፀበሉ ያድናል እውነት ነው ነገር ግን ሰውርኝ ሲሆልን ገነት አየነው ምናምን አይሰራም
@@raheltadese8983 lega laynew sertolnal ena men yfter beged alayachewm ale ende ere bsmam🤔
ሄዶ ማየት አባ ሰው ነው ፃዲቅ ሰመአት አደለም
lemin hedesh atayim?
ለዚህ ዋናው መፍትሄ ሂዶ ማየት ነዎ
የአባታችንን ሀሳብ ልክ ነው ብለ ካመንክ የበርሜል ጊዩርጊስን ሀሰት ነው ብለህ ያመንክበትንም ምክንያት ንገረን በደፈና ህዝብ ግራ አናጋባ እሳቸው ተሳስተው ቢህንስ ብለህ ለምን ግራ አልተጋባህም ሄደህ እስካላየህ ድረስ ምክንያቱን ንገረንና ሰውም ያመዛዝን ! እከታተላለሁ vidiochn ጥሩ ትምህርት ነው ምታቀርበው እዚጋ ግን አላገናዘብክም እሳቸውም ሰው መሆናቸውን አትርሳ እርግተኛ ያልሆንክበትንነገ በደፈና አትልቀቅ! እሳቸ ስተተኛ አባት ናቸው እያልኩ አደለም እሱ እኔ አላውቅምፈጣሪ ነው ሚያቀው!
የበርሚሉ ነገር ፀበል ሳይሆን ለሌላ ልማት የተቆፈረ ጉርጓድ ነበር ግን የማይነካውን ( መቆፈር ከለበት ጥልቀት በላይ) የመሬት ክፍል ነኩት በዚህ ለመስኖ የማይሆን አስዳማ የሆነ ውኃ ተገኘ ። ጎርጓድም ታሸገ ፕሮጀክቱም ቀረ ። ያንን ነው እንግዲህ የሰይጣን መልክተኛ በሆኑ አርቲስቶች አጯጩኸው የቢዝነስና የመንከራተቻ ቦታ ያደረጉት ። እየታፈነ የሚሞተው ሰው ብዙ ነው አስከሬን አይሰጡህም ። በሚስጥር አንዲያዝ ብዙ ጥረት ይደረጋል ። ትኩስ የሚፈልቀው ኬሚካላማ ውኃ ሲያፈነዉ ይቃዣል አዕምሮውን ይስታል ግማሹ ሲኦልን ግማሹ ገነት ሌላው ሌላ ... እናም ወንድሜ ይሔንን ፀበል ያሉትን ግን ያልሆነ ማንም ቅዱሳን ሰማእት መላእክት ወይም የበቁ አባቶች አላፈለቁትም
ይሄ መምህር ተስፋዬን ሲተች ነው የበቃኝ። አን ሰብስክራይብ አድርጌዋለው።ግን አባ ገብረ ኪዳን የሚባሉትን ለመስማት ነው የገባውት
አባታችን ፀበሉን አያድንም አላሉም ዝም ብላችው አትንፈቁ
እባታችን በጣም አዘንኩ
አባ ገብረ ኪዳን 🥰✝️
የዘመኑ ክርስቲያን ለአእምሮው የሚመቸው ነገር ብቻ እንዲነገርለት ነው የሚፈልገው ወቀሳ አይወድም ዘይገርም ነው ጭራሽ መምህራንን በዚህች አእምሯችን ለማረም መሞከር ገድ ነው ብቻ ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ፀእውነት ነው
ያየነውን እንመሰክራለን ። በርሜል ጊዬርጊስ ሄዶ ማየት ከዛ ማውራት ይሻላል።
ተመፃደቁ እራሳቸውን በጣም ምነው አዋቂ ነኝ አሉ የሰው ተከታይያላረከኝ ተመስገን ሁላቹምአምሮ ሰቷችሀል አገናዝቡ በቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል አይዘበትበትም ያላዮትን ማውራት ልብ ይስጣቹ በዘመናችንም እግዚያብሄር ድንቅ ነው አይ አባ ተብየው አሁን ቀለሉ
Egzabher lebon yestshe woyme yesthe ena yaluten bdnbe smute kelelu aybalme telk abat nachew btame aznalhu
Sejimer melkotawi ye egziabher gat abrwachiew yelm binorma sel Hayalu bermil giworgise sayayu edzihe ayilum nber
በርሜሉ የምትሂዱ ሰዎች ማርያም ተገለጠች የምትሉት ይጤንነት ነዉ ከተፈወሳችሁ ፈጣሪን አመስገኑ
እኒህ ሰባኪ ነን የሚባሉ ሰዎች ዘወትር ስብከት ብቻ መች ይሆን የውነተኛ ሐዋርያዊ ስራ የሚሠሩት ክርስቶስ በዚች ምድር በስጋ ሲኖር ስብትን ሰብኳል ድውያንን ፈውሷል አጋንንትን አስወጥቷል ወደ አቧቱም ከማረጉ በፊት ሀዋርያትን ሁለት ሁለት እያደረገ ለተልዕኮ ሲያሰማራቸው እንዲህ ብሎ አዘዛቸው በስሜ አጋንንትን አውጡ ድውያንን ፈውሱ የመንግስቴን ወንጌል ስበኩ በዚህም እኔን ምሰሉ አላቸው እንጅ አለሙና ሙላቱ የዲያብሎስ እንደሆነ እየታወቀ ማንም ድምፄ ስለሚያምር አቀላጥፌ ስለማወራ ሰባኪ ልሁን እያለ ዘወትር ስብከት ብቻ በስሙ አጋንንትን የሚያስወጡ አባቶችን ደግሞ አቃቂር እያወጡ መተቸት ወገኖቸ እባካችሁ ስንት ዘመን ተሰበካችሁ እስኪ ለሰባኪያን እንዲህ በሏቸው ብዙ ጊዜ ስብከታችሁን ሰምተናን እውነተኛ ሐዋርያ ከሆናችሁ ከዚህ በሗላ የፈውስ አገልግሎት ስጡን በሏቸው።እርግጠኛ ነኝ የፈውስ አገልግሎት አይሰጧችሁም ለምን እነርሱ እራሳቸው ለትምህርት ለስብከት ለግርማ ሞገስ ወዘተ ብለው ባስገቡት እርኩስ መንፈስ የተያዙ በመሆናቸው ፈውስ ፈላጊዎች ናቸው። ወገን ብትነቃ ንቃ ይኸው እነርሱ በግርማ ሞገስ እኛ ብቻ ነን አዋቂዎች እኛን ብቻ ስሙ በማለት መድረኩን ከተቆጣጠሩት ጀምሮ በአገሪቱ ላይ የሚታየው የመቅዘፍት ብዛት ችግር መከራ ኧረ ስንቱ....
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ይቅርታ አባ ገብረኪዳን business ሰው አይደሉም አንዳንድ ሰወች business አላቸው ሰለተነካ ብዙ እሳቸውን መንቀፈ ነው አባታችን አባ ገብረኪዳን እውነተኛው ትምህርት ነው የሚያስተምሩ ላባታችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
business ena lelan neger ley bemejemeriya tsebelum hidek eyew Please
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጣቸው አንተም ተባረክ ወድንማችን
በትክክል በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን 😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጠን😢😢😢😢😢እንኳን አደርስችሁ ቸው ለአብርሃም ስላሴ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የስላሴ ወዳጆች እስኪ በላይክ አሳዩ ወዳጅነታቸውን
እግዚያብሔር ማስተዋል ይስጠን ወንድሜ አባ ገብረ ኪዳን ያሉትን የተረዳህ አልመሰለኝም አንተ በተረዳኸው መንገድ አይደለም
አባ ገብረ ኪዳን ልክ ናቸው እግዚአብሔር እድሜኔ ጤና ይስጥልን እኔ እራሴ ከታዘብኩት 1ኛ video ቶሎ እይታ እንዲያገኘ በሐይማኖት ውሰጥ የማይመለከታቸውን አርቲስቶች ሳይቀር ፖሰት እያረጉ ምስክርነት የሚሰጡ ሰዎችን የሚያቀርቡት ።2 በጣም የማይመስል ምስክርነት የሚያቀርቡ ሰዎችን ጮክ አርገው ማነጋገሪያ እንዲሆን ማድረግ ለምሳሌ ክርስቲያኖ ሮናርዶን ሰንት ጭንቀት ባለባት አገር አንድ ኳስ ተጫዎች ይመጣል ብላ እመቤቴ አሳየችኘ ያሳፍራል እኔም አልደግፍም ሰይጣን ምን ያህል ምልኬት እንደምንወድ አጥንቶ ስልቱን እየቀያየረ ተጫወተ በህዝቡ ።
መጀመሪያ ሂጂና እይ
@@ነፃነትየድንግልልጅ እናቴ ሄደሽ መጠመቅ መፈወስ ትችያለሽ ይሄ የእግዚአብሄር ድንቅ ስራ በቅዱስ ጊዮርጊስ ተገለጠ ይባላል ነገር ግ ን ሰማይ ወጥቼ ሲኦል ወርጄ የሚሉትን የሚያሳየው ሰይጣን ነው ተባልሽ ጥቅሙ ምንድነው?
አባታችን እውነት አላቸው‼️‼️‼️
ትክክክ በቅዱስ ጊዮርጊስ ፈዋሽነት አባታችን አልተደራደሩም ያሉት ሲኦል አየን ገለመሌ አትበሉ ነው ያሉት‼️‼️‼️ አባታችንን ለቀቅ አድርጉዋቸው ‼️‼️‼️
አባ ገብረ ኪዳን እውነታቸውን ነው በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለውን ነው የነገሩን የዚህ አለም ሰው ምልክትን ይፈልጋላል በተባለው ላይ ነው አባታችን ትተናን የሰጡት !!!
እግዚአብሔር ለሁላችን ልቦነ ነ ይሰጠንበእውነት
እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን በእዉነት
ወገኔ ሆይ ለመተቸትም ለማንገስም ረጋ እያልን ዛሬ የሰቀልነውን ነገ እዳናወርደው እያመዛዘን ።
አባ፡ ገብረ፡ ኪዳን፡ ይኑሩልን።
@@-againyoutube5771 ደምሬሻለሁ።
አዝለሻቸው ዙሪ።
@@meron7563 I don't have time for you and your thought. Thanks 🙏🙏🙏
@@meron7563yqr ybelh!!!
እውነታቸውን ነው በምን ስራችን ነው ሥላሴን የምናየው በትክክል ሲኦልን እና ገነትን አይቶ የመጣ ሰው መንኖ ገዳም ይገባል እንጅ ወደአለም አይመለስም እርግጥ ነው ሰመአቱ በፀበሉ ይፈውሳል ከተፈወስን ደግሞ ለኛ በቂነው የኛ አላማችን ገና ከቤታችን ስንወጣ ምን ይታየኝ ይሆን ስለምንል ነው እንደው አይሆን እንጅ ሆኖልን ሥላሴን ብናይ እንኳን ለሰው መናገር ተገቢ አይደለም ምክንያቱም ውዳሴ ከንቱ ይሆንብናል ቅዱሳን አባቶቻችን ከእግዚአብሔር ጋር እየተነጋገሩ በሰው ፊትሲታዩ ግን ወንበዴ የሚመስሉት ውዳሴ ከንቱ እንዳይሆንባቸው ነው የኛ ስራ ውስጡን ለቄስ እንኳን ሥላሴን አንድ የበቃ አባት ማየት አንችልም አጉል እንደው በቀው በቀው ማለት ጥሩ አይደለም
Betekekle malte yeflkut tblolgnale
ስለ ፀበሉ ሂዶ ማየቱ መልካም ነው ከቃል በላይ ነው ።ርግጥ ነው ያየነውን ካላወራን እምንል ትውልዶች ሁነን ለአመኔታም ይከብዳል ግን ደግሞ ሳናወራ ሂደን ብናይ😥🙏
ታዲያ ሰይጣን ነው ስላሴን የሚያሳየው ይባላል ?ፀበሉን ሄደው ተጠምቀው ቢናገሩ ጥሩ ነበር
ከመናገር በፊት ኢዶ ማየት ነው
በሥላሴ ስም አባኪዳን ምን ሁነው ነው እኔ ፃድቅ ነኝ እናንተ ሀጢተኛ እያሉ እኮ ነውምስኪንና የዋህ ምእመን እኮ አለ በእውነት ማስተዋልን ይስጠን
አባታችን ትክክል ናቸው በእውነት አኔም ዳንኩ የሚሉትን እሰማ ነበር ። አሁን ላይ አልመሰለኝም ። ፀበል በውነት ማዳኑን አምናለሁ
እኔ ከዛ መልስሥ ቆርቢያለሁ ስርአት ኖረኝ አለማዊ ሰዉ ነበር ኩ
አባ ተብዬው ፈርተዋል ሰመአቱ የኢትዮጵያ ገበዝ ገና ምን አይታቹ አለም ይድናል እግዚያብሄር ቸር ነው የመተተኛ ጠበቃ ይመስሉኛል ፈሩ ሄዶ ድንቅ ስራውን ማየት
አባታችን ልክ ናቸው ምንም አላጠፉም
Abatachin Egziabher yistilin .....Tekawumon titen be nitsuh libona enastewlEgziabher libona yisten
ይድረስ ለምናከብራቸው አባታችን አባ ገብረ ኪዳን፤ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እርስዎ ልክ እንደ ማንኛውም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሀይማኖት አባት መሆንዎት ግልፅ ነው፡፡ ሆኖም በ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበል ተጠምቀው ከተለያዩ ደዌና ችጋሮቻቸው ተላቅቀው ምስክርነትን በሚሰጡ ምዕመናን ላይ የአባትነትዎን ድርሻ ለመውጣት በሚመስል መልኩ ትችትና ትምህርት አዘል መልዕክት አስተላልፈዋል፤ ነገር ግን እርስዎም ሆኑ ሌሎች የሀይማኖት አባቶች ሀይላችን'ቤዛችን'መመኪያችንና መድሃኒያችን ብለን የምናምንበትን ቅዱስ መስቀል ይዛችሁ ሴይጣንን የመገሰፅ ሥልጣነ ክህነት ጭምር አላችሁ፡፡ ከንግግርዎ እንደተረዳውት እንደማንኛውም ጠበል ጠበሉ የድህነት አገልግሎት ሊሰጥ እንደሚችል በአንደበትዎ መስክረዋል፤ ታዲያ የሀይማኖት አባት እንደመሆንዎ የሚቆረቆሩለትን ምዕመን ከተፈጠረባቸው ውዥምብርና አነጋጋሪ ጉዳይ ለምን ወደ ጠበሉ መስቀል ሀይላችንን ይዘው ገብተው ምርምርዎትን አድርገው ለምዕመናን መፍትሄ አይፈጥሩም? ምዕመናንን ሲተቹ እርስዎም በተግባር ንስሀ ገብተው ተጠምቀው ጠበሉን ዓይተው ቢሆን የተሻለ ስለሁኔታው በገለፁልን ነበር፡፡ሰው ጠበል የሚጠመቀው ስለታመመ ብቻ እንዳልሆነ ይታወቃል፡፡ ጠበሉ ለሚድኑበት መፍትሄ ነውና ማዘጋት የለባችሁም፡፡ ነገርግን ቅዱሳን አባቶቻችንና የሃይማኖት መሪዎች፤ እናንተ ለምትመሩት ምእመናን አባትነት' አርዓያና ከባድ ሀላፊነት እንዳለባችሁ ከእኔ ደካማ ምዕመን አንደበት መነገር አይጠበቅም፡፡ ሆኖም በዚህ ጠበል በመጀመሪያ አባቶቻችን ተጠምቀው ማየትና ኃላፊነት ሊወስዱ ይገባል፡፡ መቼ ነው የእናንተስ ኃላፊነት የሚታየው? የቅድስት ሥላሴ ወይም የመድሕንዓለም' የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም' የቅዱሳን መላዕክት' የሰማዕታትና ፃድቃን ስም በምዕመናን አንደበት በከንቱ ሲነሳ እንደ አባትነታችሁ ቁጭትና ጉጉት አድሮባችሁ የአባትነታችሁ ስሜት የት አለ? አልዘገያችሁም?
እውነት
ሠላም የእግዛቤረ ቤተሠቦች ለመምህሮቻችን ቃለሒወትን ያሠማልን እኛ ማንኛወችንም የመቀፍ ችሎታ የለኝም ፉፋረዱን ለእግዛቤር ተውት እህት ወድሞቼ🎉🎉🎉
አባ ገብረኪዳንን አትናገር ያንተ በዝነስ ነው የሳቸው ግን ሀቅ ነው የነፍስ ነው
የማጀቢያ መዝሙሮችህ ይለያሉ ❤❤❤
ሁላችሁም ከፀበሎ ድረሱ እና እዩ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
እግዚአብሔር ይባርከሰኸ በርታ
እኔ ምስክር ነኝ በርሜል
ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህሮቻችን. ❤❤❤አባታችን አባገብረ ኪዳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን. እሳቸው ያሉት ፀበል አይፍውስም አላሉም እንኳን በርሜል ሚካኤል ይቅርና አምናችሁ ከተጠመቃችሁ ትድናላችሁ ነው ያሉት ተገለጠልኝ ዕረ እንዳውም እንደጎደኛ ማርያም አውርታኝ ተገልጣልኝ ሲሉ ድፍረት ነው አሁን እንደኛ በሃጢያት የቆሸሸካየንም እግዚአብሔርን ማመስገን ስለተደረገልን ነገር.
አቤት ይሄ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ በዚህ እድሜ ሙሉ እውቀት
ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው እኔ ሒጀ ነበር ይታያል
አባገብርኬዳን በጣምአክብሬ አድምጠወነበር በሰማአቶ ጌወርጌስ ፀበል አይናገሮ ትክክልአይደሉም በዉነት በጣምአዘኩ ሂዱ እዬ ከዛ ተናገሮ እዴየየየየየየየየ
አባታችን ያሉትና የልጁ መልስ የተለያየ ነው ።መጀመሪያ ደግመህ አዳምጠው።
Amen. Amen. Amen🙏🙏🙏
አባታችን በዙ ጥሩ አስተምረዉናል ስለበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሆነ ግን የተናገሩት ስህተት ነዉ ሰዉ ይሳሳታል ካህንም ይሳሳታል እሳቸዉም ብለዉ አስተምረዋል የምንወዳቸዉ ከሆነ አርሞ ሄዶ ታይቶ የሚረጋገጥ ነገር መሆኑን ማስረዳት
እኔም ስለጸበል ያኝ አመለካከት ልክ እንደ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ነው ሰው እምነት ካለው ማንኛውም ጸበል ይፈውሳል የቶና ጸበል አባ እገሌ ያጠመቁት ምናምን የሚባል ነገር የለም በርሚል ጊዮርጊስ ሂደው ያልዳኑ ይባስ ብሎ የሞቱም ብዙ ናቸው ስለዚህ ሰው የሚድነውም እንደ እምነቱና እንደ እግዚአብሔር። ፈቃድ ነው አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
እስኪ በርሜል ጊዮርጊስ ሂጂና ፀበሉ እንደሚለይ እንደ ሌላው ፀበል እንዳልሆነ እራስሽ አረጋግጪ ባላየነው ነገር ማውራቱ ምንም አይጠቅምም
አባታችን እውነት ነው የተናገሩት ጸበሉ እራሱ መታየት የለበትም የዩቲዩብ ቢዝነስ መስሪያ ነው ደሞም የጉዞ ብር ቢዝነስ በክብር ተጠምቀን ብፈወስ አይሻልም አደባባይ ከሚወጣ
ተዉ ❤እኔም አዝኘባቸዉ ነበር እግዚሐቤር ይቅር ይበለኝ ጥሩ ነገር ያስተምራሉ የማይሆነውን ነገር ይገፅፃሉ ሳላዉቅ ስለተቀይምኳቸዉ እግዚሐቤር ይቅር ይበ ለኝ
ሰዎች ወንድማችን እንደተናገረው መጀመሪያ አባታችን የተናገሩትነ በደንብ አዳምጡት እና ከዚያ በኋላ ሄደው ማየት ይችላሉ ሌላም በሉ :: ቆይ ለመሆኑ ጸበሉ አይፈውስም ወይንም ሄዳችሁ አትጠመቁ የሚል ቃል ተናገሩ ? በእውነቱ ማስተዋሉን ይስጠን
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የአገልግሎት ጊዜን ይባርክልኝ አሜን አሜን አሜን
አባታችን አባ ገብረ ኬዳን ያሉት እወነት ትክክል ነው ፀበሉ አያድንም አላሉም ያያችውትን አትለፍልፉ በየፀበሉ በወረት እየሄዳችው አትለፍልፉ ነው ያሉት ፈጣሬ ሰወን አያጣላም አባታችንን በደብ አዳምጡ ለመቃወም ከመወጣት አባታችንን ምን እዳሉ አዳምጥ ዳቆን የተባልከው ፀበሉ አያድንም አላሉም
አባ ገ/ኪዳን መጽሀፍ ቅዱስን ያስተምራሉ ነገር ግን መዳንን ይቃወማሉ አባ ግርማን ይቃወማሉ በርሜል ቅድስ ጊዮርጊስን በቀጥታ ሴይሆን በተዘዎዎሪ ይቃወማሉ በዚ ዘመን መተተኛ በበዛበት ዘመን የሰው ልጅ ደካማ በሆነበት ዘመን አባ ግርማ ህዝብ ስለ ሴጣን እንዲነቃ ያረጉ የመቸትን ሴራ ያጋለጡ አባ ገብረ ኪዳን ማን እንደሆተኑ የሚነቃበት ቀን የፈጣሪ ጊዜ አለው እኔ በግሌ የምጠራጠራቸው ነገር አለ በንግግራቸው አንድ ቀን እውነቱን እናውቀዎለን ጡሪ ቃል መናገር እና ጡሩ ስጦታ የሚያረግ ልዪነት አለው
በመጀመሪያ ቃሉት ያሰማልህ ለአባትህ በመቀጠል የምልህ ያንተም የሳቸውም ጭንቅላት ተጨምቆ መልሱ ዜሮ እደሚሆን እርግጠኛ ነኝ ግን አሁንም ደግሜ አንድ ነገር ልንገርክ ለእዝራ፣ለአባ ኤፍሬም ፣ ለቅድስ ያሬድ፣ለአባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ፣ለአባ ሕርያቆስ፣ ለመሳስሉት እውቀትን የሰጠው የጊወርጊስ አምላክ ነው የናቅከው የጉዙ ሰብሳቤ ከአባትህና ካንተ ይሻላላ የጊወርጊስን የተሰጠችውን ስልጣን ፣የተሰጠውን ቃልኪዳን ያምናል አንተና አባትህ አባትህ እምነት እንደጎደላችሁ ነው የሚያሳየው
አባታችን አባ ገብራ ኪዳን እኔ ብቻ ስሙት, ከኔ በስጥቀር ወደ እግዚአብሔር አትቅርቡም ይሚል አስታሳሳብ ነው.. እግዚአብሔር ልብ ይስጠን.እግዚአብሔር በአንድም በሌላም የናግራል የሰው ልጅ ግን አይስቷልም ይላል እግዚአብሔር.. እግዚአብሔር ቸር ነው በብዙ ነገር ያስትምራል በቃ, ለምን ፀበል ፈውሰን ማለት የመንፍቃን አስትሳሳብ ነው.
በትክክል
ላስተማሩን አባቶቻችን ቃለህይወት የሰማልን ለነዚ ደግሞ እግዚአብሔር ይቅርይበላችው በቤተክርስቲያን ጥላ መቀለድ ጥሩአደለም ልቦናይስጣቸው ወድማችን አተንም በዚሁ እድትቀጥል ድግልማርያም ትርዳህ ጤናውን ትስጥህ
አባገብረኪዳን ያሉትእውነት ነው❤❤❤❤
ውድ ቤተሰቦቼ ላይክ ማድረግ እንዳይረሳ አመሰግናለሁ ።
እሽ አንረሳም
@@libonatube እንዳልረሳ ላይክ አርጌ ነዉ የምጀምረዉ ወንድሜ በርታ
ቪድዮህ መግቢያ ላይ የተጠቀምከው መዝሙር የዘማሪው ስም ማነው?
አተእራስክ ምድነው ምታወራው አተክዋል ቦታውንስ ታቀዋለክ?
@@ephrembihane818ቪድዮውን ሲጀምር ሙሉ መዝሙር ሳይሆን አጠር አድርጎ ያጫወተው መዝሙር ነው የዘማሪውን ስም የጠየኩት
ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበል ማንም ሳያይ መናገር አይችልም ።ለምን ሳናይ ሐሳብ እንሰጣለን እኔ እንዳውም እማስበው በተራ ሁሉም ጳጳሳት፤ካህናት፤መነኮሳት፤ሕዝቡ፤በተራ እየሄዱ ቢፀበሉ ሐገራችን ሰላም ቤ/ያን ሰላም ሕዝቡም ሰላም ይሆን ነበር።እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን ።
እንደማንኛውም ፀበል ፀበሉ ይፈውሳል ቅዱስ ጊዮርጊስ መቀለጃ አይደለም አትቀልዱ።
የስጋ ቆብ የደፋ አባት ቡና ጠጡ ብሎ የሚሰብክ የአጋንንት መልዕክተኛ የሚዲያ ጀጋና የሆነ ሰውዬ ስርዓት ቢይዝ ጥሩ ነው።
የምንፍቅናን መርዝ ከሚረጩት ራሳችንን እንጠብቅ።በአንዲት ቃል መጥፋትና ወደ ስህተት መንገድ መግባትም አለና።
@@kassamengistu3119 አቤት ለምን ለስድብ እና ለውሸት ትፈጥናላችሁ እሳቸው ቡና ጠጡ አላሉም በአንዳንድ ድርሳናት እና ገዳማት እንደየቦታው ቃልኪዳን ሊከለከል ይችላል ከዛውጪ ኣለመጠጣት ትችላላችሁ፤ ለባእድ አምልኮ ፤ለሃሜት ከሆነ ዳቦም እንጀራም ክልክል ነው ነገር ግን ሻይ እንደሚትጠጡ ብትጠጡት ሀጢያትነት የለውም ነው ያሉት ቃል በቃል ስድቡን ምን አመጣው፡፡
እውነት ነው
ልቦና ቲዩብ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ምዕመናንን ትንሽ ያወዛገበ ጉዳይ ነበር
እና በተለያዩ ሁለት ሀሳቦች ላይ በመግባት ተገቢውን ምላሽ ስላሰማህን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ያው ይህ ንግግር የሚያጣምም ቀናነት የሌለው
የእርኩስ መንፈስ ሴራ ነው
እግዚአብሔር ለሁላችንም አስተዋይ ህሊናን ያድለን
አባታችን በጣም ብዙ ፀጋ ቢኖራቸውም ነገር ግን እባኮትን ፀበሉን ሔደው አይተው ቢናገሩ መልካም ነበረ ኮመንት የምታረጉ ሁሉ ከመናገራችሁ በፊት ፀበሉን እዩት እባካችሁ።
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
በጣም እንጂ🎉
እኚ ሰውዬ በማያገባቸው እየገቡ ፀጋቸውን ሊያጡ ነው።እረዲያ
እግዛብሄር ይቅር ይበላቸው
@@meron7563ገ/ኪዳን መታች ደብተራናለእዉቀት ብሎ አብሾ መጠጣቱንስ የሚያዉቅ አለ? የምንፍቅናን መርዝ እየረጨ መሆኑንስ ለምን በጥሞና አትመለከቱትም?
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች የአባ ገብረኪዳን ትምህርት ተከታታ ዬች በማምላክ እውነት የሣቸውን ትምህር አዳምጠን ብንተገብር እኳን ከቤታችን ከአለማችንም ሴጣን ብር ብሎ ይጠፋ ነበር እኛም ቀጥታ ወደገነት አባቴ አባ ገብረኪዳን ሺ አመት ኖሩልኝ ለኛ ለደካሞች በጣም ያስፈልጉናል እኔከርሶ ብዙ ተምሬያለሁ ሲጨቀኝ የርሶን ስብከት ስሰማ እፅናናለሆ እርሶን ሲነቅፍ የነበረው ወንድማችን እኮ የሮ ላንዶ መምጣት ሲተነተን አፎን ከፍቶ ሲሰማ የነበረነው የሚያዳምጠውንና የማያዳምጠዉን እኳን ለይቶ አያውቅም የርሶን ትምሕርት ይቃወማል ለኔ ድቅ መምሕሬ ኖት ኑሮልኝ አሜን።
አባታችንን አባ ገብረ ኪዳንን የሚሰማ ምዕመን ቢኖር የተባረከ ነው ።አለበለዚያ ወዮለት ግራ ተጋብቶ መቅረት አለና መስማት ይሻላችኋል።
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በፀል ቦታ የሚያጠምቁ አባቶችን አስማተኞች ናቸዉ እያሉ ሲተቹ ነበር አሁን ደግሞ አጥማቂ የሌለዉን እራሱ የሚያጠምቀዉን ደግሞ ሰይጣን ነዉ እየተገለጠ የሚታያችሁ እያሉ ነዉ አባክዎ ትችቱን ትተዉ በተሰጠዎት ፀጋ ወንጌልን ይስበኩ አጥማቂዎቹም በተሰጣቸዉ ፀጋ የሰዉን ልጅ ከአጋንንት እስራት ነፃ ያወጡ እግዚአብሔር ለሁላችሁም ፀጋ በረከቱን የብዛለችሁ 😭😭😭😭😭😭😭
እውቀት እና እምነት በጣም የተለያዩ ነገሮች እንደሆነ ባባታችን አየሁ ።
አምላክ ሆይ እምነትን ጨምርልን 🙏🙏🙏
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
በጣም ማርያምን
እውነት ነው የምር
ትክክል
በትክክል ሁሉም በተሰጠው ፀጋ ቢያገለግል ጥሩ ነው ይቅርበለን
እግዚአብሔር ሲፈቅድልህ ነዉ በርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበሉን ቦታዉንም የምትረግጠዉ አንተ እራስ አቅራቢዉ ባላየሁ ቦታ ላይ ርዕስ አርገ ማቅረብህ ያሳዝናል ኴስ አረጋችሁት ቡድን ከፍሎ መከራከር ሰማዕቱ ልቦና ይስጣቹ ይስጠን ለሰማነዉም
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መቀለጃ አይደለም ፀበሉ ያድናል ወይ? አዎ ያድናል ሰማይ ወጥቼ መሬት ገብቼ እያላችሁ ጥቅም የሌለው ወሬ አታውሩ ነው የተባለው ለምን አትሰሙም።
@@surafelsisay6386ሂድና እየው እስቲ።አውርተህ ሞተሀል።
@surafelsisay6እስቲ ሄደህ ተፀበል እና ከዚያ ትፈርዳለህ
አባታችንን እባካችሁ እፀበሉ ውሰዱና አሳዬቸው በማሪያም😢
ሠው ያየውን ይመሠክራል።እርሶን የሚህል አባት ግን አለማመን ምን ይሉታል።እኛ ምእመናን እንበልጦታለን
አባ ገብረ ኪዳን መቃወም እንጂ በተግባር ማየት አይፈልጉም በራሳቸው አለም ውስጥ ናቸው እኔ ሂጀ ነበር መንፈሱ ተይዞልኛል ገና ከፀበሉ ሳልገባ ነው የሚያለቅሰው የሚንቀጠቀጠው እንዴውም እያስፈራራኝ ብዙ ቀን አልተጠመኩም ይቆጨኛል ድጋሜ ለደጁ ያብቃኝ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ ተመልሸም ሌላ ቦታም ተጠምቄአለሁ ሁሉም አንድ ነው ለእኔ ልዩነቱ መሰወሩ ነው እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን❤
አባታችንን አባ ገብር ኪዳን በርሚልል ጊዮርጊስ በትክክል ይፈውስስል ይስውራልል ገነታ እና ሲኦል ያሳያል ቡዙ ትአምር ያደረገ ፀበል ነው ሂደው ማያት ይችላሉ
ሰይጣን ነዉ አሉሽኮ አትሰሚም
@@Mihiret855ምነው በዚህ ዘመን እግዚአብሔር አይሰራም ኣላቹህ እሳ ጌታ ሆይ😢
@@MayeIove ምኑን ነዉ ያላሉት ስላሴን ማርያምን እየመሰለ የሚያሳይሽ ሰይጣን ነዉ አሉኮ ጸበል አትጠመቁ አላሉም አዎ።ደሞ ጽድት ያልኩ ያባቶቼን ትምህረት ተግሳጽ የምቀበል በቅድስት ቤተክርስቲያን አስተምህሮ የምመራ በ80 ቀኔ ተጠምቄ ልጅነትን ያገኘዉ ኦርቶዶክስ ነኝ።ግን ተአምር ናፋቂ አይደለሁም።መናፍቅሽን ሄደሽ ፈልጊ ከቻልሽ ደሞ በእርጋታ ተማሪ
@@MayeIove ዕረፍ ሰዉየ ጠበል ይ ቅዱሳን ትኣምር የሚጠላ መናፍቅ ነዉና እንተ መናፍቅ እንዳትሆን
@@Mihiret855 እሽ ማማዬ እኳን ሆንሽልኝ የአኔ ቆንጆ ጠበሉን አለ ያልሽ መስሎኝ ነው የእኔውድ
ያብስራዬ ልክ ነህ አባ ገብረኪዳን ሁሌም ጥሩውን ነው የሚያስተምሩን
እባካቹህ ተጠንቀቁ ምንም ነገር ስለፅበሉ ሳታውቁ ክፉ ነገር አታውሩ .
እኔ ሀጥያተኛ ነኝ አምላከ ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን በቃልኪዳንህ እርዳኝ 🤲🤲
በተአምረ ማርያም ላይ ለለመኗት ለተማፀኗት ስሟን ለጠሩ በህልም በራዕይ በአካል ተገልፃ ችግራቸውን ፈትታለች❤❤።
መቅድሙም ላይ በህልም የምታናግራቸው ጊዜ አለ በአካል ተገልፃ የምታናግራቸው ጊዜ አለ ... ተብሎ ተጽፏል።
እናም ተአምሯ ታሪክ ብቻ ነው ማለት ነው?? ክብር ምስጋና ይግባት እና አዛኝቷማ ለተጨነቁት ሁሉ ትገልፃለች ታፅናናለች።
ሌሎችም ቅዱሳን እንደዚሁ።
ቸርነቱን ርህራሄው የማያልቅ አምላክማ ከማንስ ጋር ይነፃፀራል??!!!🙄🙄
ተአምረ ስላሴን የት ልንጥለው ነው ?
ለማንኛውም የአጋንንት በሽታ ጉዳይን እውነተኛ መልስ ሊሰጥ የሚችለው የተያዘው የለፈለፈው የተንገላታው የተንከራተተው ብቻ ነው። ይሄን የቀመሰ በሰው ላይ ለመፍረድ ይከብደዋል።
እስኪ እንደዚህ ንገሪልኝ አባ ፀጋቸውን እያጡ ነው ከጊዜ በውሀላ ስራቸው ትችት ብቻ ሆኗል
ስለ ሰማቱ ፀበል ያልሂደ ባይናገር መልካም ነበር😥😥😥😥😥 ሂዶ
ያየ መከራው ሸክሙ የቀለለት ቢወራም ከቃል በላይ ነውና ሂዶ ማየቱ መልካም ነው😥😥🙏🙏🙏ወንድማችን ግን በሰማቱ ይሁንብኽ ለሚዲያና ለላይክ ብላችሁ የሰማቱን ክብር አታቃሉብን ሂዱና እዩ😥😥😥😥😥😥ስንት ሸክም ቀሎልናል😥
አባታችን! የበርሜሉ እኮ የሚታይ ነገር ነው የሆኑ ልጆች መጥተው ስላሉ አይደለም ህጻናቱ ካሉት ነገር ጋር አይገናኝም ከበርሜል ተመልሰን እኮ እየቆረብን ነው ከስህተታችን እየተመለስን ነው፡፡
ሰላሴን አየን ያሉት ከቦታው ቅድስና እና ንስሐ ገብተው ነው እግዚአብሔር የመጣው ለሐጥያተኖች ነው ደግሞም የሚመሰከሩት እግዚአብሔር የፈቀደላቸው ናችው አባታችን በጣም ተሳስተዋል እርሶ በህሞ እንኳን ባያዮ ብዙ የሚያዮ አሉ
ስለ በርሚል ጊዮርጊስ እኔም ምስክር ነኝ
እኔ በገባኝ መጠን አባታችን ትክክለኛ ትምህርት ነው የሰጡን፡፡ የተቸው ዲያቆን ከአባታችን እግር ስር ቁጭ ብለህ ብትማር ታተርፍበታለህ፡፡
እስቲ መጀመሪያ ሄዶ ተጠምቆ መፍረድ ይቀድም ነበር ያሳዝናል
በእውነት ከልቤ ቃለ ህይወት ያሠማልኝ አባቴ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
ስለ በርሚልል እኔ መስክር ነኝ
እውነት ለመናገር በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ከአንድ በሽታ አድኖኛል ያለሁት አረብ ሀገር ነው ምስክርነቱን ሰምቼ
እኔም ምስክር ነኝ
@@RahelTesfa. እውነት ለመናገር ካመመኝ አስራ አምስት አመት ሆኖኝ ነበር ግን ስለ በርሜል ጊወርጊስ ሳዳምጥ እግዚአብሔር ይመስገን ይኸው ትቶኝ ፈጣሪዬን እያመሰገንሁ ነው
@@tonitooni9548 አዎ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እጅግ የብዙሀንን ችግር ፈቷል አባ እንደዛ በማለታቸው እጅግ አዝኛለሁ
ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እሱ ለቢዝነሱ ነው አስመሰለበት
አቤቱ ጌታ ሆይ አይቶ ማስታዋልን ሰምቶ ማገናዘብን አምላክ ሆይ አድለን🙏😢😢😢ኡፉፉፉፉፉፉ አሁንስ በጣም ከፋኝ ማርያም አረ ወዴት እንሂድ 😢😢😢ማነን እንመን ግራ የሚያጋቡን እጅጉን በጣም በዙ ኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢
እናቴ ለምን ግራ ትጋቢያለሽ የትኛውም ፀበል ያድናል ያኛውም ያድናል ከዛ ውጪ ግን ተአምር ፈላጊ አትሁኑ ነው አለቀ።
@@surafelsisay6386 እምነቴ እንዳለ ሁኖ የሰው ነገር ግን በጣም ይከብዳል😥🙏
@@surafelsisay6386ማን ተአምር ፈለገ ፀበሉ እኮ ከቃላት በላይ ነው
እንዴት ሰይጣን ነው የሚያሳየው ይባላል?
@@surafelsisay6386ተአምር ማን ፈለገ ፀበሉእራሱ ሲያድን ተአምር ሰርቶ ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ በኛ ላይ ታምር መስራት ከፈለገስ ልትከለክለው ነው
እኒህ ሰውየ ግን ከድነት ጋር ያለባቸው ችግር ምንድነው ?ፈጣሪየ ሆይ ይቅር በላቸው
አባታችን አባ ገብረኪዳን ቃለሕይወትን ያሰማልን ሁሉም ፀበል ያድነናል ስለሳቸው ማንም ምንም ቢል ከሳቸው እሩቡን እውቀት የሌላቸው ናቸው ወይም የጉዞ አዘጋጅ ይሆናል እሳቸውን ከመንቀፍ በፊት እራሳችሁን እዩ እሳቸው ልክ ነው ያወሩት ትክክል ናቸው እግዜር እድሜ ከጤናጋር ያድሎት አባታችን
ትክክል
በትክክክክክል
በትክክል ቃለህይወትን ያሰማልን
Thanks 👍 yes all holy waters by all named Saints and martyrs are blessed to cured by God's mercy and grace. We praise and appreciate father AbaGebrekidan for his time he sacrificed. God bless 🙏
ከመናገር ሂዶ ማየት
ከሳቸው በላይ አውቃለው ልትል ካሰብክ አስተውልና ደግመህ አዳምጠህ ይቅርታ ጠይቅ ምርጥ አባታችንን ስሜታዊ አትሁን
አባታችን አይተው ይመስክሩ
አባ መነዉ ትልቅ ስሕተ ት እኔብቻ አዉቃለሁ አይበሉ ሰዉ ያየዉን ይናገራል አንተም እመን እንጂአትፍራ
አባ ገብረኪዳን ነበር በርሜሉ ጋር ማሰር ለስንት ሰው አብጠልጥለው አብጠልጥለው አሁን ደሞ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ደረሱ የኝህ አባት ፀጋቸው ግን ሰይጣን እየፈተናቸ ው ነው ለነገር በሳቸው ሰይጣንም ምንም አቅም የለውም ብለዋል ብቻ ለሁላችን ልቦና ይስጠን
አዎ ልክነሽ ፀጋቸውን ሰይጣን እየፈተናቸው ነው ከጊዜ በውሀላ ስራቸው ትችት ብቻ ነው አሁን ደግሞ እንደዚ ማለታቸው በጣም ያሳዝናል
እኔም አባ ገብረ ኪዳን ልክ ናቸው ፃድቃንና ሰማሀት እንካን እደዚ አልተናገሩም በሳቸው አስተምሮ ልክ ነው እኔም ቅር ብሎኛል ልክ አይደለም ሰዎች የማወሩት ነገር እና እባካቹ ተማራትን አትፈልጉ አባታችን ፀጋና በረከቱን ያብዛሎት
አባ ገብረኪዳን በጣም የምንወዳቸው አባት ናቸው በትምህርታቸውም ተለውጠናል እሳቸውን ከፍ ብሎ መናገር ባይቻልም በዚህ ንግግራቸው ግን በጣም ደንግጫለሁ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል መናገርም ሆነ አስተያየት መስጠት የሚችለው ሂዶ ያየው ሰው ብቻ ነው አንተንም "TH-camrun" ጭምር ማለት ነው። ያን ጊዜ አባታችን በእርግጠኝነት አሁን ለተናገሩት ንግግር እግዚአብሄርን ይቅርታ ይጠይቃሉ። የምናመልከው አምላክ እኮ እንደኛ አይደለም ወደዚች አለም እንኳን ሲመጣ ለሰው ልጆች የተገለፀው በቸርነቱና በአቅማችን ነው። ቦታው ላይ የማይሸነፍና የማይርበደበድ ሰይጣን የለም። ምስክርነቱን በደንብ ከሰማችሁ ብዙወቹ ሲናገሩ መስክሩ ተብለን ነው ይላሉ ስለዚህ እባካችሁ ስለቦታው የሚያውቁት ሰወች ብቻ ይናገሩ ሌሎቻችሁ ሂዳችሁ እስከምታዩት ዝም በሉ እንዳትሰናከሉ። የውጩ ጠላት ይበቃናል ብዙ ማዳን የሚፈልግ ሰው አለና መሰናክል አትሁኑበት።
ይሄ መታች የሱ ስብከት የምንፍቅና ትምህርት ነዉ። አንድ ተብታቢ ደብተራ ከምታመልኩ ወንጌል አንብቡ ህዝቡን በማይረባና በተረትተረት አታደናግሩ።
@@Zeritu-r8o ውይይቱ ለኦርቶዶክሳውያን እንጅ ለመናፍቃን አይደለም
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ መልዕክትን ያስተላለፉት ስለ በርሜል ግዮርገስ በመፅሐፍ ቅዱስ ጋር በማጣቀስ ለአባታችን ሲነቅፍ የነበረው ወንድማችን መጀመርያ እነሱ ያሉትን በደንብ አንዲሰማው ቢደረግ በተጨማሪ ደግሞ እንደው አባታችን ቢቻሎት ቦታው ድረስ ሄደው ያለውን ነገር ብያዩ የሚል ሃሳብም አለኝ እንደኔ ለሌሎች መምህራንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አባ ገብኪዳን ከሰማእቱ ይበልጣል እያላችሁ ነው ሀጥያት የላቸውም ፍፁም ናቸው እያላችሁ ነው ከመቤታችን ውጭ ከሰው ወገን ከሀጥያት የነፃ የለም
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏✝️
አባታችን ይፍቱን ይደው በርሜል ጊዮርጊስ ይመልከቱ
ምኑ ይታያል ከመቺ ወዲያ ነው ሰውፀበል ገብቶ አንዴ ሲኦል አንዴ ገነት ሌለም ብዙ ነገር ሄዶ የመጣ ሰው ሁሉ ሲያወሩ የገርመኛል የተዋህዶ ልጆች አስተውሉ በመጨረሻው ዘመን በቤቴና በቅፅሬ ብዙ ታምራት ይሰራሉ ሚት እስኪያነሱ ተብሏል እባካችው ዛሬየተፈጠረ እርኩስ መንፈስ የለምአመንዝራ ትውልድ ምልክትነ ይሻል እንደበግ እየተነዳን አለቅንገድለ ቅዱሳንን እናንብብ ገዳማት እስቲ እንደነ ዋልድባ ማህበረ ስላሴ እዚሁ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት በጥሞና ፀልዩ ቅዱሳን ስውራን ሞልተዋል ግን በየትኛው አይን እንያቸው ለስጋ በሽታ ለመዳንማ ውሀ ላየ ፀለዮ መጠመቅ እምነት ላለው በቂ ነው እባካችው መርምሩ ጥንት ያለነበረ በኦርትም በአዲስ ኪዳንም የሌለ ነገር እየበዛ ነው አባ ገብረ ኪዳን እናመሰግናለን በእውነት ከሀይማኖት ውጪ ለሚደረጉ ነገሮች ሁሉ ጥቅም ሳያግዶት በድፍረት ስለሚገስፁ ከልቤ አከብሮታለው ሁሉም እንደ እሳቸው ዋጋለትውልድ ቢከፍል መንም አየተነሳ እንቁ እምነታችንን እንዲህ ባልተነገደባት ነበረ ፀጋውን የብዛሎት
@@ElsaKetema ያየ ያምናል
አስተያየት የትጽፉ ሰዎች እባካችሁ ተጠንቀቁ እግዚአብሔርን በሰው ባሕሪ ልክ አናድርገው ምክንያቱም ታውቃላችሁ እግዚአብሔር ቸር ነወና
አባታችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እንደርሶ በትክክል የሚያስተምረን ያብዛልን ምክንያቱም ክርስቲያን ሪውናልዶን አየሁ ያሉን ሁሉ አሉ እናንተ ቢዝነዛችን ለምን ተነካ አላችሁ እሳቸው ፀበሉን አልተናገሩም ።
ፀበል አያድንም አላሉም እኮ እኔ አባ ልክ ናቸው
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
አይቶ መናገር ይጠቅማል ፀጋው ሥለሚለያይ
እውነት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አደለም እርስዎ እኔ እደዚ ሲሉኝ ምንም አላምን አባታችን ተመስገን እርስዎን የሰጠን
ሰምተሽ ካላመንሽ ለምን ሄደሽ ፀበሉን አትጠመቂም? እውነት ሀሰት ከማለት አይቶ ነው ፍርድ መስጠት
@@bachejon4982 ትክክል አባታችን እውነቱን ስለሚናገሩ ነው።
አባታችን አባ ገብረኪዳን እርሶን የማረም እውቀትም ድፍረትም የለኝም ግን በዘመናችን ብዙዎች ሰማእትነትን ሲቀበሉ አይቻለሁ ከምእመናን እስከ ቀሳውስት እና ሰይጣን ሲያበላሽ እግዚአብሔር ይሰራል ሌላው ቤቱን ያቆሸሹ አገልጋይ የሚመስሉ ነጋዴዎች፣ ቤቱን ምሽግ ያደረጉ ጠንቋዮች ስለነዚህስ ምን ይላሉ
ለንሰሃ ያብቃኝ
ደምሬኝ❤ በቅንነት ደምሬኝ
ጥያቄሸ ለውንድማችነው እህቴ❤
ስለ ጠንቋዮችምኮ ተናግረዋል
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ አባ ከማውራትህ በፊት ትህትና ሊኖር ይገባል
አባቶችና ምእመናን አባ ገብረ ኪዳንን ሄደው ፀበሉን እንዲጠመቁ ማድረግ አለብን ከዛ ብኋላ ያውሩ ሳያዩ ማውራት ግን ልክ አይደለም ።
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
ትክክል
ኣባታችን የውስጤን ነገሩልኝ።አንዷማ ክርስቲያን ሮላንዶ ይመጣል አላለችም። አባታችን ቃለህይወት ያሰማልኝ።
Enem esa yalchwn semche azenku betam lib yisten bicha lehulachn
እሷ ተሰውራ ያየችውን ነው የተናገረችው ያየችውን ደግሞ መመስከር አለባት ክርስቲያን ሮራንዶ ይምጣ አይምጣ ደግሞ ጥቅምት 21/2017 የምታዩት ይሆናል
አባ ስብከተዎትን ወደዋለሁ፡፡ ያያችሁትን አታዉሩ በረከት ይወሰድባችኋል ቢሉ መልካም ነበር እንጅ ስለ በርሚል ጊዎርጊስ ግን በእኔ በደካማዋና በሃጢተኛዋ ህሊና እንኳ ሳስበው የበርሚል ቅ. ጊዎርጊስ ፀበል ሁኔታ ሚስጢሩ አለም አቀፋዊ እና በቀላሉ ሊገባን የማይችል ነው እላለሁ፡፡ ምነው አባ በእየ ቀኑ 3000 በላይ ህዝብ ተንቀጥቅጦ የጥንቱን ሃጢያት እያስታወሰ ንስሃ እየገባ ለሚገባ ህዝብ እልል ያስብላል እንጂ ምነው እግዚአብሔርስ ለማዳን ሲፈልግ ትውልዱ በኢሉሜናቲ ጨርሶ እንዳይጠፋ በእጁ ለፈጠረው ህዝቡ ቸርነቱን ባለማቋረጡ የሰማዩን አለም አስጎብኝቶ በሀይማኖት ቢያፀና ምንስ ይሳነዋል ፡፡ በጣም አዝኛለሁ በፀበሉ እየሚከሰተው ቅንጣቷም ለሰይጣን አይጠቅመውም ፡፡ ለምሳሌ በልጅነቴ የማውቃቸው አንድ ሰው ነበሩ ሞተው የተነሱ ከነአካላቸው በለሊት ወደሰማይ መላእክቱ ወስደው ከጌታ ጎን ተቀምጠው ያለውን የሚሆነውን ተነግረው በነፋስ አምሳል ከአልጋቸው የሚመልሳቸው አረ ስንቱ በህይወታችን እመብዙሃን በህልም ሰው ተመስላም፣ በዳመና መጥታ ነቀርሳውን ከአንጀት ስታወጣ፣ የበሰበሰ የተባለውን ኩላሊት ክፍታ ቆሻሻዉንአውጥታ ስጥጥለው አረ ስል………. ፡፡ እኔ የጓደኛዬ እህት ከዲሬዳዋ መጥታ ቤተዛታ ሆስፒታል 4ኛ ደረጃ የደረሰ የማህፀን ካንሰር የነበረባት በበርሚል ጊወርጊስ ፀበል ላይመለስ የሸኘውን አይተነባል፡፡ በአጠቃላይ አባ ፈውሱ ጠባሳ የለለው ፣ ህዝቡን ሁሉ ለንስሃና ለቄደር የሚያዘጋጅ፣ እናንተ የምተሰብኩትን መፅሃፋችንና ገድላቶች ላይ ያለውን በግልፅ የሚታይበት ና በሃይማኖት የሚያፀና ነው፡፡ እና ሄደው ሳያረጋግጡ በቀዱሱ ፀበል ነቀፌታ ማስቀመጥ ትንሽ አይከብድም፡፡
እኛ እንይህ ብለን ልንለውም የማንችለውን ነገር ሁሉ በፍቃዱ አሳይቶናል በኛ ጥያቄ ሳይሆን በዚህ ዘመን ለምን ድንቅ ሥራህን ገለጽህ ብሎ የሚወቅሰው አለ ወይ ጭራሽ አይሆንም ብሎ ከመከራከር ሄዶ ማየትነው ደፋሮቹ እናንተ ናችሁ በዚህ የሚወናበድ የለም ልብ ይስጦት
ሲጀመር አንተ ማነህ እሳቼዉን የምትተች አባ ገ/ኪዳን ትክክል ናቸዉ በዚህ ሠዓት አንተ የትኛዉ ፃድቅ ሆነህ ነዉ እግዚአብሔር ተገለፀልኝ መላኩ ተገለፀልኝ ሠማዕቱ እያልክ የምታወራ ማነህ አንተ መጀመሪያ ከመናገርህ በፊት ስለራስህ እወቅ ገባህ።
ሰው አይደል ለምን አይተችም ??? ማነው እሱና የማይተቸው???
አባታችን ትክክል ናቸው ፀበሉ ያድናል እውነት ነው ነገር ግን ሰውርኝ ሲሆልን ገነት አየነው ምናምን አይሰራም
ደምሬኝ❤ በቅንነት ደምሬኝ
@@raheltadese8983 lega laynew sertolnal ena men yfter beged alayachewm ale ende ere bsmam🤔
ሄዶ ማየት አባ ሰው ነው ፃዲቅ ሰመአት አደለም
lemin hedesh atayim?
ለዚህ ዋናው መፍትሄ ሂዶ ማየት ነዎ
የአባታችንን ሀሳብ ልክ ነው ብለ ካመንክ የበርሜል ጊዩርጊስን ሀሰት ነው ብለህ ያመንክበትንም ምክንያት ንገረን በደፈና ህዝብ ግራ አናጋባ እሳቸው ተሳስተው ቢህንስ ብለህ ለምን ግራ አልተጋባህም ሄደህ እስካላየህ ድረስ ምክንያቱን ንገረንና ሰውም ያመዛዝን ! እከታተላለሁ vidiochn ጥሩ ትምህርት ነው ምታቀርበው እዚጋ ግን አላገናዘብክም እሳቸውም ሰው መሆናቸውን አትርሳ እርግተኛ ያልሆንክበትንነገ በደፈና አትልቀቅ! እሳቸ ስተተኛ አባት ናቸው እያልኩ አደለም እሱ እኔ አላውቅምፈጣሪ ነው ሚያቀው!
የበርሚሉ ነገር ፀበል ሳይሆን ለሌላ ልማት የተቆፈረ ጉርጓድ ነበር ግን የማይነካውን ( መቆፈር ከለበት ጥልቀት በላይ) የመሬት ክፍል ነኩት በዚህ ለመስኖ የማይሆን አስዳማ የሆነ ውኃ ተገኘ ። ጎርጓድም ታሸገ ፕሮጀክቱም ቀረ ። ያንን ነው እንግዲህ የሰይጣን መልክተኛ በሆኑ አርቲስቶች አጯጩኸው የቢዝነስና የመንከራተቻ ቦታ ያደረጉት ። እየታፈነ የሚሞተው ሰው ብዙ ነው አስከሬን አይሰጡህም ። በሚስጥር አንዲያዝ ብዙ ጥረት ይደረጋል ። ትኩስ የሚፈልቀው ኬሚካላማ ውኃ ሲያፈነዉ ይቃዣል አዕምሮውን ይስታል ግማሹ ሲኦልን ግማሹ ገነት ሌላው ሌላ ... እናም ወንድሜ ይሔንን ፀበል ያሉትን ግን ያልሆነ ማንም ቅዱሳን ሰማእት መላእክት ወይም የበቁ አባቶች አላፈለቁትም
ይሄ መምህር ተስፋዬን ሲተች ነው የበቃኝ። አን ሰብስክራይብ አድርጌዋለው።ግን አባ ገብረ ኪዳን የሚባሉትን ለመስማት ነው የገባውት
አባታችን ፀበሉን አያድንም አላሉም ዝም ብላችው አትንፈቁ
እባታችን
በጣም አዘንኩ
አባ ገብረ ኪዳን 🥰✝️
የዘመኑ ክርስቲያን ለአእምሮው የሚመቸው ነገር ብቻ እንዲነገርለት ነው የሚፈልገው ወቀሳ አይወድም ዘይገርም ነው ጭራሽ መምህራንን በዚህች አእምሯችን ለማረም መሞከር ገድ ነው ብቻ ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ፀእውነት ነው
ያየነውን እንመሰክራለን ። በርሜል ጊዬርጊስ ሄዶ ማየት ከዛ ማውራት ይሻላል።
ተመፃደቁ እራሳቸውን በጣም ምነው አዋቂ ነኝ አሉ የሰው ተከታይያላረከኝ ተመስገን ሁላቹምአምሮ ሰቷችሀል አገናዝቡ በቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል አይዘበትበትም ያላዮትን ማውራት ልብ ይስጣቹ በዘመናችንም እግዚያብሄር ድንቅ ነው አይ አባ ተብየው አሁን ቀለሉ
Egzabher lebon yestshe woyme yesthe ena yaluten bdnbe smute kelelu aybalme telk abat nachew btame aznalhu
Sejimer melkotawi ye egziabher gat abrwachiew yelm binorma sel Hayalu bermil giworgise sayayu edzihe ayilum nber
በርሜሉ የምትሂዱ ሰዎች ማርያም ተገለጠች የምትሉት ይጤንነት ነዉ ከተፈወሳችሁ ፈጣሪን አመስገኑ
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
እኒህ ሰባኪ ነን የሚባሉ ሰዎች ዘወትር ስብከት ብቻ መች ይሆን የውነተኛ ሐዋርያዊ ስራ የሚሠሩት ክርስቶስ በዚች ምድር በስጋ ሲኖር ስብትን ሰብኳል ድውያንን ፈውሷል አጋንንትን አስወጥቷል ወደ አቧቱም ከማረጉ በፊት ሀዋርያትን ሁለት ሁለት እያደረገ ለተልዕኮ ሲያሰማራቸው እንዲህ ብሎ አዘዛቸው በስሜ አጋንንትን አውጡ ድውያንን ፈውሱ የመንግስቴን ወንጌል ስበኩ በዚህም እኔን ምሰሉ አላቸው እንጅ አለሙና ሙላቱ የዲያብሎስ እንደሆነ እየታወቀ ማንም ድምፄ ስለሚያምር አቀላጥፌ ስለማወራ ሰባኪ ልሁን እያለ ዘወትር ስብከት ብቻ በስሙ አጋንንትን የሚያስወጡ አባቶችን ደግሞ አቃቂር እያወጡ መተቸት ወገኖቸ እባካችሁ ስንት ዘመን ተሰበካችሁ እስኪ ለሰባኪያን እንዲህ በሏቸው ብዙ ጊዜ ስብከታችሁን ሰምተናን እውነተኛ ሐዋርያ ከሆናችሁ ከዚህ በሗላ የፈውስ አገልግሎት ስጡን በሏቸው።እርግጠኛ ነኝ የፈውስ አገልግሎት አይሰጧችሁም ለምን እነርሱ እራሳቸው ለትምህርት ለስብከት ለግርማ ሞገስ ወዘተ ብለው ባስገቡት እርኩስ መንፈስ የተያዙ በመሆናቸው ፈውስ ፈላጊዎች ናቸው። ወገን ብትነቃ ንቃ ይኸው እነርሱ በግርማ ሞገስ እኛ ብቻ ነን አዋቂዎች እኛን ብቻ ስሙ በማለት መድረኩን ከተቆጣጠሩት ጀምሮ በአገሪቱ ላይ የሚታየው የመቅዘፍት ብዛት ችግር መከራ ኧረ ስንቱ....
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ይቅርታ አባ ገብረኪዳን business ሰው አይደሉም አንዳንድ ሰወች business አላቸው ሰለተነካ ብዙ እሳቸውን መንቀፈ ነው አባታችን አባ ገብረኪዳን እውነተኛው ትምህርት ነው የሚያስተምሩ ላባታችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
business ena lelan neger ley bemejemeriya tsebelum hidek eyew Please
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጣቸው አንተም ተባረክ ወድንማችን
በትክክል በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን 😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጠን😢😢😢😢😢እንኳን አደርስችሁ ቸው ለአብርሃም ስላሴ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የስላሴ ወዳጆች እስኪ በላይክ አሳዩ ወዳጅነታቸውን
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
እግዚያብሔር ማስተዋል ይስጠን ወንድሜ አባ ገብረ ኪዳን ያሉትን የተረዳህ አልመሰለኝም አንተ በተረዳኸው መንገድ አይደለም
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
አባ ገብረ ኪዳን ልክ ናቸው
እግዚአብሔር እድሜኔ ጤና ይስጥልን
እኔ እራሴ ከታዘብኩት
1ኛ video ቶሎ እይታ እንዲያገኘ በሐይማኖት ውሰጥ የማይመለከታቸውን አርቲስቶች ሳይቀር ፖሰት እያረጉ ምስክርነት የሚሰጡ ሰዎችን የሚያቀርቡት ።
2 በጣም የማይመስል ምስክርነት የሚያቀርቡ ሰዎችን ጮክ አርገው ማነጋገሪያ እንዲሆን ማድረግ ለምሳሌ ክርስቲያኖ ሮናርዶን
ሰንት ጭንቀት ባለባት አገር አንድ ኳስ ተጫዎች ይመጣል ብላ እመቤቴ አሳየችኘ ያሳፍራል
እኔም አልደግፍም
ሰይጣን ምን ያህል ምልኬት እንደምንወድ አጥንቶ ስልቱን እየቀያየረ ተጫወተ በህዝቡ ።
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
መጀመሪያ ሂጂና እይ
@@ነፃነትየድንግልልጅ እናቴ ሄደሽ መጠመቅ መፈወስ ትችያለሽ ይሄ የእግዚአብሄር ድንቅ ስራ በቅዱስ ጊዮርጊስ ተገለጠ ይባላል ነገር ግ ን ሰማይ ወጥቼ ሲኦል ወርጄ የሚሉትን የሚያሳየው ሰይጣን ነው ተባልሽ ጥቅሙ ምንድነው?
አባታችን እውነት አላቸው‼️‼️‼️
ትክክክ በቅዱስ ጊዮርጊስ ፈዋሽነት አባታችን አልተደራደሩም ያሉት ሲኦል አየን ገለመሌ አትበሉ ነው ያሉት‼️‼️‼️ አባታችንን ለቀቅ አድርጉዋቸው ‼️‼️‼️
አባ ገብረ ኪዳን እውነታቸውን ነው በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለውን ነው የነገሩን የዚህ አለም ሰው ምልክትን ይፈልጋላል በተባለው ላይ ነው አባታችን ትተናን የሰጡት !!!
እግዚአብሔር ለሁላችን ልቦነ ነ ይሰጠንበእውነት
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን በእዉነት
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
ወገኔ ሆይ ለመተቸትም ለማንገስም ረጋ እያልን ዛሬ የሰቀልነውን ነገ እዳናወርደው እያመዛዘን ።
አባ፡ ገብረ፡ ኪዳን፡ ይኑሩልን።
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@@-againyoutube5771 ደምሬሻለሁ።
አዝለሻቸው ዙሪ።
@@meron7563 I don't have time for you and your thought. Thanks 🙏🙏🙏
@@meron7563yqr ybelh!!!
እውነታቸውን ነው በምን ስራችን ነው ሥላሴን የምናየው በትክክል ሲኦልን እና ገነትን አይቶ የመጣ ሰው መንኖ ገዳም ይገባል እንጅ ወደአለም አይመለስም እርግጥ ነው ሰመአቱ በፀበሉ ይፈውሳል ከተፈወስን ደግሞ ለኛ በቂነው የኛ አላማችን ገና ከቤታችን ስንወጣ ምን ይታየኝ ይሆን ስለምንል ነው እንደው አይሆን እንጅ ሆኖልን ሥላሴን ብናይ እንኳን ለሰው መናገር ተገቢ አይደለም ምክንያቱም ውዳሴ ከንቱ ይሆንብናል ቅዱሳን አባቶቻችን ከእግዚአብሔር ጋር እየተነጋገሩ በሰው ፊትሲታዩ ግን ወንበዴ የሚመስሉት ውዳሴ ከንቱ እንዳይሆንባቸው ነው የኛ ስራ ውስጡን ለቄስ እንኳን ሥላሴን አንድ የበቃ አባት ማየት አንችልም አጉል እንደው በቀው በቀው ማለት ጥሩ አይደለም
Betekekle malte yeflkut tblolgnale
ስለ ፀበሉ ሂዶ ማየቱ መልካም ነው ከቃል በላይ ነው ።ርግጥ ነው ያየነውን ካላወራን እምንል ትውልዶች ሁነን ለአመኔታም ይከብዳል ግን ደግሞ ሳናወራ ሂደን ብናይ😥🙏
ታዲያ ሰይጣን ነው ስላሴን የሚያሳየው ይባላል ?
ፀበሉን ሄደው ተጠምቀው ቢናገሩ ጥሩ ነበር
ከመናገር በፊት ኢዶ ማየት ነው
በሥላሴ ስም አባኪዳን ምን ሁነው ነው እኔ ፃድቅ ነኝ እናንተ ሀጢተኛ እያሉ እኮ ነውምስኪንና የዋህ ምእመን እኮ አለ በእውነት ማስተዋልን ይስጠን
አባታችን ትክክል ናቸው በእውነት አኔም ዳንኩ የሚሉትን እሰማ ነበር ። አሁን ላይ አልመሰለኝም ። ፀበል በውነት ማዳኑን አምናለሁ
እኔ ከዛ መልስሥ ቆርቢያለሁ ስርአት ኖረኝ አለማዊ ሰዉ ነበር ኩ
አባ ተብዬው ፈርተዋል ሰመአቱ የኢትዮጵያ ገበዝ ገና ምን አይታቹ አለም ይድናል እግዚያብሄር ቸር ነው የመተተኛ ጠበቃ ይመስሉኛል ፈሩ ሄዶ ድንቅ ስራውን ማየት
አባታችን ልክ ናቸው ምንም አላጠፉም
Abatachin Egziabher yistilin .....
Tekawumon titen be nitsuh libona enastewl
Egziabher libona yisten
ይድረስ ለምናከብራቸው አባታችን አባ ገብረ ኪዳን፤
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እርስዎ ልክ እንደ ማንኛውም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሀይማኖት አባት መሆንዎት ግልፅ ነው፡፡ ሆኖም በ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበል ተጠምቀው ከተለያዩ ደዌና ችጋሮቻቸው ተላቅቀው ምስክርነትን በሚሰጡ ምዕመናን ላይ የአባትነትዎን ድርሻ ለመውጣት በሚመስል መልኩ ትችትና ትምህርት አዘል መልዕክት አስተላልፈዋል፤ ነገር ግን እርስዎም ሆኑ ሌሎች የሀይማኖት አባቶች ሀይላችን'ቤዛችን'መመኪያችንና መድሃኒያችን ብለን የምናምንበትን ቅዱስ መስቀል ይዛችሁ ሴይጣንን የመገሰፅ ሥልጣነ ክህነት ጭምር አላችሁ፡፡ ከንግግርዎ እንደተረዳውት እንደማንኛውም ጠበል ጠበሉ የድህነት አገልግሎት ሊሰጥ እንደሚችል በአንደበትዎ መስክረዋል፤ ታዲያ የሀይማኖት አባት እንደመሆንዎ የሚቆረቆሩለትን ምዕመን ከተፈጠረባቸው ውዥምብርና አነጋጋሪ ጉዳይ ለምን ወደ ጠበሉ መስቀል ሀይላችንን ይዘው ገብተው ምርምርዎትን አድርገው ለምዕመናን መፍትሄ አይፈጥሩም? ምዕመናንን ሲተቹ እርስዎም በተግባር ንስሀ ገብተው ተጠምቀው ጠበሉን ዓይተው ቢሆን የተሻለ ስለሁኔታው በገለፁልን ነበር፡፡
ሰው ጠበል የሚጠመቀው ስለታመመ ብቻ እንዳልሆነ ይታወቃል፡፡ ጠበሉ ለሚድኑበት መፍትሄ ነውና ማዘጋት የለባችሁም፡፡
ነገርግን ቅዱሳን አባቶቻችንና የሃይማኖት መሪዎች፤ እናንተ ለምትመሩት ምእመናን አባትነት' አርዓያና ከባድ ሀላፊነት እንዳለባችሁ ከእኔ ደካማ ምዕመን አንደበት መነገር አይጠበቅም፡፡ ሆኖም በዚህ ጠበል በመጀመሪያ አባቶቻችን ተጠምቀው ማየትና ኃላፊነት ሊወስዱ ይገባል፡፡ መቼ ነው የእናንተስ ኃላፊነት የሚታየው? የቅድስት ሥላሴ ወይም የመድሕንዓለም' የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም' የቅዱሳን መላዕክት' የሰማዕታትና ፃድቃን ስም በምዕመናን አንደበት በከንቱ ሲነሳ እንደ አባትነታችሁ ቁጭትና ጉጉት አድሮባችሁ የአባትነታችሁ ስሜት የት አለ? አልዘገያችሁም?
እውነት
ሠላም የእግዛቤረ ቤተሠቦች ለመምህሮቻችን ቃለሒወትን ያሠማልን እኛ ማንኛወችንም የመቀፍ ችሎታ የለኝም ፉፋረዱን ለእግዛቤር ተውት እህት ወድሞቼ🎉🎉🎉
አባ ገብረኪዳንን አትናገር ያንተ በዝነስ ነው የሳቸው ግን ሀቅ ነው የነፍስ ነው
የማጀቢያ መዝሙሮችህ ይለያሉ ❤❤❤
ሁላችሁም ከፀበሎ ድረሱ እና እዩ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
ደምሬኝ❤ በቅንነት ደምሬኝ
እግዚአብሔር ይባርከሰኸ በርታ
እኔ ምስክር ነኝ በርሜል
ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህሮቻችን. ❤❤❤አባታችን አባገብረ ኪዳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን. እሳቸው ያሉት ፀበል አይፍውስም አላሉም እንኳን በርሜል ሚካኤል ይቅርና አምናችሁ ከተጠመቃችሁ ትድናላችሁ ነው ያሉት ተገለጠልኝ ዕረ እንዳውም እንደጎደኛ ማርያም አውርታኝ ተገልጣልኝ ሲሉ ድፍረት ነው አሁን እንደኛ በሃጢያት የቆሸሸካየንም እግዚአብሔርን ማመስገን ስለተደረገልን ነገር.
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
አቤት ይሄ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ በዚህ እድሜ ሙሉ እውቀት
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው እኔ ሒጀ ነበር ይታያል
አባገብርኬዳን በጣምአክብሬ አድምጠወነበር በሰማአቶ ጌወርጌስ ፀበል አይናገሮ ትክክልአይደሉም በዉነት በጣምአዘኩ ሂዱ እዬ ከዛ ተናገሮ እዴየየየየየየየየ
አባታችን ያሉትና የልጁ መልስ የተለያየ ነው ።መጀመሪያ ደግመህ አዳምጠው።
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
Amen. Amen. Amen🙏🙏🙏
አባታችን በዙ ጥሩ አስተምረዉናል ስለበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሆነ ግን የተናገሩት ስህተት ነዉ ሰዉ ይሳሳታል ካህንም ይሳሳታል እሳቸዉም ብለዉ አስተምረዋል የምንወዳቸዉ ከሆነ አርሞ ሄዶ ታይቶ የሚረጋገጥ ነገር መሆኑን ማስረዳት
ትክክል
እኔም ስለጸበል ያኝ አመለካከት ልክ እንደ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ነው ሰው እምነት ካለው ማንኛውም ጸበል ይፈውሳል የቶና ጸበል አባ እገሌ ያጠመቁት ምናምን የሚባል ነገር የለም በርሚል ጊዮርጊስ ሂደው ያልዳኑ ይባስ ብሎ የሞቱም ብዙ ናቸው ስለዚህ ሰው የሚድነውም እንደ እምነቱና እንደ እግዚአብሔር። ፈቃድ ነው
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤