ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Hibist Tiruneh - Etebqhalehu - ህብስት ጥሩነህ - እጠብቅሃለሁ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 มิ.ย. 2022
  • Hibist Tiruneh - Etebqhalehu - ህብስት ጥሩነህ - እጠብቅሃለሁ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Ethiopian Music: New Ethiopian Muisc Video From Hibist Tiruneh.........Etebqhalehu: Hibist Tiruneh Best Amharic music video 2022: Don't miss it!
    #Ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Hibisttiruneh #Etebqhalehu #nahomrecords #ethiopianmusic #ethiopianmovie #ethiopiancomedy #amharicmusic #newamharicmusic #Newethiopianmusic #habeshamusic #Amharicsong #Ethiopiannewmusicvideo #Hibisttirunehnewmusicvideo2022 #Ethiopiannews #Ethiopiantoday #Ethiopianfashionshow #Ethiopianhistory #Habeshamusicvideo #Nahomfavorites #Nahomfavoritesmusic #Nahomcinema #Ethiopianmodermusic #Ethio360 #Amharicmusic2022 #Ethiopiannewmusic2022 #Etv #Kanatv #Ebstv #Nahomnewmusic #Homeofethiopianmusic #Merejatv #Abelbirhanu # ህብስትጥሩነህ #እጠብቅሃለሁ
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.co...
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2022: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

ความคิดเห็น • 431

  • @enathaile9749
    @enathaile9749 2 ปีที่แล้ว +60

    የኔ ምርጥ ህብስትዬ
    ህብስትን ያላቹ እስኪ እንያቹ 👍👌

  • @MohamedHassan-2020
    @MohamedHassan-2020 2 ปีที่แล้ว +79

    I am from Sudan and I love Ethiopian people very much
    إثيوبيا يا أخت بلادي ❤😍🇪🇹🇸🇩🤍❤

  • @user-pk3df7pl4q
    @user-pk3df7pl4q 2 ปีที่แล้ว +16

    የ 90ዎች ትዝታችን ነሽ ህብስትዬ እንኳን ወደጥበቡ ተመለሽ🥰🥰

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 2 ปีที่แล้ว +14

    ህብስትዬ የአባባ ተስፋዬ ህፃኑዋ እንግዳ ትዝታሽ በልጅነቴ ተቀርፁዋል አትጠፊም ከልቤ እንዴት እንደምወድሽ በምን ቛንቛ ልግለፅሽ ሠላምሽ ይብዛ የተረጋጋሽ ውብና ማራኪ ድምፅ ከውብ አለባበሥና ቁመና ከብረሽ አከበርሽን ዘመንሽ ይባረክ እንወድሻለን

  • @twingamers2133
    @twingamers2133 2 ปีที่แล้ว +57

    የሚገርም ጥርት ያለ በደንብ ክብር ተሰጥቶት የተሰራ ስራ ነው። ህብስትዬ ደግሞ ስታምሪ ዋው!

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች 1
      th-cam.com/video/xcBFGtg6JOI/w-d-xo.html

  • @none509
    @none509 2 ปีที่แล้ว +23

    የ ማያረጅ ውበት የማይቀየር የድምፅ ቅላፃ ረጅም እድሜ ህብስትየ የኔ ስርቅርቅ ቆንጆ 👍👌🏻🙏Great work & Good luck 🥰

  • @selesheandualem668
    @selesheandualem668 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ደጋገምኩት ልቤን ነው የቦረቦረኝ 1000 አመት ኑሪልን💗💗💗

  • @freeworld6783
    @freeworld6783 2 ปีที่แล้ว +109

    You like a fine wine 🍷!! The older you get your beautie come out more and more 👍🏾💚💛❤️

    • @tigstg546
      @tigstg546 2 ปีที่แล้ว +2

      Agree with you 😆

    • @annasmith3778
      @annasmith3778 2 ปีที่แล้ว +1

      Hmm 🤔 very true. A good woman is like a fine red wine, once uncorked, appreciate to the full and never waste a drop!
      Peace & love to our beautiful country and her people 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🙏🏾♥️

    • @munaaustin6772
      @munaaustin6772 2 ปีที่แล้ว +1

      Very true

    • @Z-oneandonly
      @Z-oneandonly 2 ปีที่แล้ว +1

      The older she gets the more beautiful she becomes,, God bless her

    • @eliasassefa3558
      @eliasassefa3558 2 ปีที่แล้ว +1

      You have to appreciate the music rather talking about the external beauty of the women.

  • @mulugetafirew2811
    @mulugetafirew2811 2 ปีที่แล้ว +1

    hibstye you are wounder full singer you know that

  • @wodechatube5627
    @wodechatube5627 2 ปีที่แล้ว +9

    የአበጋዝ እጆች የተባረኩ ይሁን🙏

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 ปีที่แล้ว +3

    ህብስት እናመሰግናለን ደስ የሚል ዜማ ጀባ ስላልሽን በርቺ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልሽ ::

  • @user-tl8xq2du1n
    @user-tl8xq2du1n 2 ปีที่แล้ว +16

    እጠብቅሻለሁ እያለ ነበር የሚዘፍንልኝ በቃ ምርጥ ነው እጠብቅሀለሁ ማለቱ የኔ ተራ ነው ምርጥ ዜማ
    ምርጥ ግጥም
    ምርጥ ድምፅ
    ምርጥ ክሊፕ
    ምርጥ አለባበስ
    ምርጥ ውበት
    ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹
    ባጠቃላይ እረጋታሽምጭ
    ምር ምርጥ ነው የኔ ቆንጆ

    • @abrehamgebre7135
      @abrehamgebre7135 2 ปีที่แล้ว

      እጠብቅሻለሁ ወዴ

    • @user-bf7hb3wq5w
      @user-bf7hb3wq5w 2 ปีที่แล้ว

      በሚገርም ገልፀሽዋል እኔ ላንቺ ምርጥ ኮሜተር ብያለሁ 🙏

    • @Abugidadigital
      @Abugidadigital 2 ปีที่แล้ว

      Des yelal

    • @eyuelgeze2546
      @eyuelgeze2546 2 ปีที่แล้ว

      ምክንያቱም ኤልሳቤጥ በለጠ ናት

  • @selinahabshawit1414
    @selinahabshawit1414 2 ปีที่แล้ว +1

    Hibistye betam new emiwodsh yene derbaba lislis yale musica new konjo sira new....❤❤🎼🎼🎧🎧🎧🎧

  • @alemayehuzinabu5784
    @alemayehuzinabu5784 2 ปีที่แล้ว +6

    ህብስትዬ በጣም የሚገርም ስራ ነው ። እያደረ እንደ ወይን የሚጣፍጥ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ።እናመሰግናለን

  • @ejgayehubirhanu3085
    @ejgayehubirhanu3085 2 ปีที่แล้ว +4

    ዘመን የማይሽረው ድምፅ ህብስትዬ ምርጥ ገና እንጠብቃለን

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 2 ปีที่แล้ว +6

    ሁሌም የማይለወጥ ጣፋጭ ድምፅ!!! ቆንጆ ሰራ ነው.አድናቂሸ ነኝ ........!!!!!!!

  • @user-vs8mg7yj6n
    @user-vs8mg7yj6n 2 ปีที่แล้ว +8

    እፎይ ናፍቆን ነበር እንዲህ እርግት ያለ ዜማ🥰🥰🥰🥰

  • @nakudaafar8461
    @nakudaafar8461 2 ปีที่แล้ว

    Hebee betam new madenkish 🙏🙏♥️ konjo sira new yanchi sirawoch hulu yimechegnal edme ina tena yistish 🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @daniyo1997
    @daniyo1997 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን በድጋሜ ደህና መጣሽ የኛ ምርጣችን
    ግጥም 100%
    ድምጽ100%
    ካሜራ100%
    ሁሉም ነገር100%

  • @shikirkirbetibeb_
    @shikirkirbetibeb_ 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ ልክ እንዳንቺ ልስልስ ያለ ሙዚቃ ለጆሮ የማይሰለች ሙዚቃ ነው 🥰🥰🥰🥰

  • @hirutberhanu5033
    @hirutberhanu5033 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ደርባባ አምሮብሻል ከዘፈኑ ጋር ዋው ዋው ሙዚቃ እና ቅንብር

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 2 ปีที่แล้ว +5

    ውበት፣ድምፅ፣ ሙዚቃ አንደኛ ነው። አሪፍ ስራ ነው ህብስትዬ።❤️

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 2 ปีที่แล้ว +3

    ህብስትዬ ቃላት የማይገልፀው እንዳንቺው ፅድት ያለ ስራ ነው

  • @maramedia3478
    @maramedia3478 2 ปีที่แล้ว +6

    አድናቂሽ ነኝ በርች 1993 የኔ ትዝታ ነሽ ❤

  • @alemasemamaw6566
    @alemasemamaw6566 2 ปีที่แล้ว

    nahom recordss🙋‍♂️🙋‍♂️👨‍👧‍👦👨‍👧‍👦👨‍👧‍👦

  • @eyassubalduga4932
    @eyassubalduga4932 ปีที่แล้ว +3

    ህብስትዬ መረዋው ድምጽሽ በተለይ እጠብቅሃለሁ የሚለው ዘፈንሽ ከውበትሽ ጋር ተዳምሮ ልዩ ስሜት ፈጥሮብኛል በጣም ወድጄሻለሁ።

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 2 ปีที่แล้ว +24

    እስኪ እንዲ ብቅ እያላችሁ የቆሰለ ጆሯችንን አክሙልን

    • @mkds3562
      @mkds3562 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkk

    • @zazielu5985
      @zazielu5985 9 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @theworldintheweek6850
    @theworldintheweek6850 ปีที่แล้ว +1

    ድምፀ መረዋ፥ ጥሩ ቃና፣
    ልዕልት ቆንጆ፥ መልከ ቀና፣
    ማዕዛ ሰናይ፥ ህብስተ መና፣
    ኢትዮጵያዊት ኪሌዮፓትራ፣
    ውብ ድንቅነሽ የአምላክ ስራ።

  • @znashworekwo5026
    @znashworekwo5026 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አንደኛ የማያረጅ ድምጽ ዋው የማይቀየር አንቺና አመልማል አስቴር አንደኛ ናቹ

  • @moladesalegn6225
    @moladesalegn6225 2 ปีที่แล้ว +1

    Mirt sira new Hibist konjo

  • @mekdelove4849
    @mekdelove4849 2 ปีที่แล้ว +1

    Sewdeshi yna konjo❤️😍

  • @diboraasfaw6907
    @diboraasfaw6907 2 ปีที่แล้ว +1

    Hibistiye tene konjo hulem yimerbesh❤️❤️💚💚💚and my god bless ur beautiful Voice🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💚💚❤️❤️❤️good job keep ur amazing work

  • @tomasamnual1474
    @tomasamnual1474 2 ปีที่แล้ว +6

    አለማየሁ ደመቀ አሁን ገና ሰው አገኘ! እድለኛ ነው ማለት የፈለገውን ነገር የምትልለት ምርጥ ዘፋኝ ናት ኅብስት! መልእክቱም በእርግጥ ወደተፈለገው ይደርሳል ያግባባል ብቻ!

  • @EYOS777
    @EYOS777 2 ปีที่แล้ว +1

    Hibesteye ymisteye menta nw metmsiyew leza sayesh zemblo desyelghaleh 💆👐

  • @fafiakalat7927
    @fafiakalat7927 2 ปีที่แล้ว

    Yene web yewnet Ene ergo endetetaw new yemekotrew demstshen sesemaw ❤️❤️❤️

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 2 ปีที่แล้ว +4

    ስታምር የሆንሽ ቆንጅዬ ደስስስስስስ የሚል ሙዚቃ ነው ዋውውውውውውው!!!

  • @tiftyaletaem6699
    @tiftyaletaem6699 2 ปีที่แล้ว +10

    We had her CD when I was a child and remember loving her songs very much.She looks so beautiful and young.And her voice Ofcourse....🥰🥰🥰

  • @africa4294
    @africa4294 2 ปีที่แล้ว +9

    Welcome back ! እረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @thestar2137
    @thestar2137 2 ปีที่แล้ว +5

    ህብስቴ አንችን እንደወደድኩኝ ይሄው አለሁ I love u ውዴ ምናለበት ዘፈኑ ለኔ ቢሆን ብየ ተመኘሁ ከች እልልሽ ነበር።

  • @kedejaa
    @kedejaa 2 ปีที่แล้ว +1

    ለሰስስስስስ ያለ ድምፅ ውድድድድድድ ለኔ ነው ዘፈኑ😢😭😭😭😭😭 balukaya dereselgi

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 2 ปีที่แล้ว +3

    "እጠብቅሀለሁ"ምርጥ ስራ🔥♥️

  • @hailej2527
    @hailej2527 2 ปีที่แล้ว +10

    She is like a pearl on a shore full of pebbles! Her smooth raspberry voice is as good as the lyrics in the song. She let me believe love is still there.

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 2 ปีที่แล้ว +3

    Welcome back Hibst ያንቺ ስራ አለማዳመጥ አይቻልም አሪፍ ስራ ነው ።

  • @magnetzemene7794
    @magnetzemene7794 2 ปีที่แล้ว +2

    ህብስት ❤❤እንዲህ ሰከን ያለ ስራ እንዴት እንደምወድ

  • @reqiqmedia
    @reqiqmedia 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው በጣም የሚገርም ድምፅና ግጥም። በጣም የተመቸኝ ሙሲቃ ነው።

  • @seidba
    @seidba 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደህና መጣሽልን ተናፋቂዋ
    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
    ለኔም ቆንጆ ሚስትና አቃጥዬው ማያልቅ ሀብት ይስጠኝ
    ሚስትየዋ እዚሁ ካለሽ አቤት ብትዪኝ

    • @AlamAlam-xb6ih
      @AlamAlam-xb6ih 2 ปีที่แล้ว +1

      አለዉ የት ነክ

    • @user-tl8xq2du1n
      @user-tl8xq2du1n 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን የኔ ወንድም ይስጥህ ምኞት አይከለከልም

    • @seidba
      @seidba 2 ปีที่แล้ว

      @@AlamAlam-xb6ih የት አለሽ ታድያ
      ፈልጌ አጣሁሽኮ ፍቅር❤️

  • @embiltaEntertainment
    @embiltaEntertainment 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ የሙዚቃ ስራዎችሽን እያስደመጥሽን ስለሆነ እናመሰግናለን

  • @user-wm5jz7ve1v
    @user-wm5jz7ve1v 4 หลายเดือนก่อน

    በአጠቃላይ አልያም ከሞላ ጎደል,ወዘተ፣ ማለትም በፈሊጣዊ ዘይብም, ወዘተ አነጋገርም፦ ሠላም በቀኝም ሇነ በሥተግራም የአለሽልኝ፡ ውብ & ሸጋ & ቆንጅየ & አማላየ ,ወዘተ,..., የከንፈር ወዳጄ & እጮኛየም & ሙሽሪቴም ,ወዘተ, ... ፣ እንዲሁም & አንደዛም,ወዘተ,..., እንደገናም፡ በጤናም& በደህናም & በደሥታም, ወዘተ በዓይነሥጋም & በጠአካለሥጋም , ወዘተ,..., አሥከምንገናኝም ድረሥ እነዲሁ ለማነኛውም ሁሉሥ አማን & ሠናይ ,ወዘተ,..., ነውን፣ አንቺየዋየ?!? ፩ አቶ አሸናፊ ሥዩም ግዛው !!!!! ከ የአቶ አሽናፊ ሥዮም ግዛው፣ ቅዱሰ ቅዱሳን ክርሥትያን ዘእኢትዮፕያ፣ የ፻ አሹ አማን ቴዎድሮሥ ዐባይ አሸናፊ ከልዩሥጦታ ምርጥ ብርቱ ቆንጆ ዉብ ሸጋ ሎጋ ,ወዘተ,.., ጠይምተ ጠይም !!!!! ፩ አቶ አሸናፊ ሥዩም ግዛው !!!!!

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 ปีที่แล้ว

    the music mlodey and your powerful voice great music ,, we thankyou musian hibist tiruneh .. ,, konjo musica ...

  • @bezademelashe6978
    @bezademelashe6978 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌም የሙዚቃሽ አድናቂ ነኝ,የዛሬ 3ወር ገደማ አይቼሽ ሰውነትሽ በጣም ጨምሮ ነበር,በዚህ አጭር ግዜ እንደዚህ ሰውነትሽ ሸንቀጥ ብሎ ማየት በጣም ደስ ይላል,

  • @solomonaregawi2866
    @solomonaregawi2866 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣሽልን ህብስትየ

  • @user-kf1cy2nu7v
    @user-kf1cy2nu7v 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የሚደላ ሙዚቃነው ህብስት ቆንጆ ድምፁንም ቁንጅናውንም ሰጦሻል

  • @musicxethiopia7309
    @musicxethiopia7309 2 ปีที่แล้ว +2

    የማይለወጥ ዘመን የማይሽርው ድምፅ❤

  • @kidist1705
    @kidist1705 2 ปีที่แล้ว +1

    እብስትዬ ማተብሽ የበለጠ ያስውብሽ ነበር የ90 ዋቹ ምርጦቹ ብቅ ብቅ እያላችው ነው አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @eskedarfekadu7573
    @eskedarfekadu7573 2 ปีที่แล้ว +1

    mert ena denk sera nwe tnx hbstachen

  • @abrehammeaza1577
    @abrehammeaza1577 2 ปีที่แล้ว

    Yesefere lij ke Amha jemro new yemawkat Arif Sira Konjo

  • @mekdesamare3383
    @mekdesamare3383 2 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት እናትዋ ነው የምታምረው ❤ 😍 ❤ 😍

  • @almazgetahun7715
    @almazgetahun7715 2 ปีที่แล้ว +2

    You are amazing wow ❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @Nanee73
    @Nanee73 2 ปีที่แล้ว +2

    ሕብስት ቆንጆ የኔ ተወዳጅ 😍❤️

  • @selenatlakew1472
    @selenatlakew1472 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥዬ ነዉ

  • @rohamaterunhe6676
    @rohamaterunhe6676 2 ปีที่แล้ว +1

    ተወዳጅ ሙዚቃ ከተወዳጅዋ ህብስት ጥሩነህ 💃💃💃💃💃💃💃🙌🙌🙌🙌

  • @florentrapha2930
    @florentrapha2930 2 ปีที่แล้ว +2

    wahooo, I don't understand Amharic but, I really like Ethiopian music

  • @editz5609
    @editz5609 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ ዘፈን ነው🟢🟡🔴

  • @getshkassahun5878
    @getshkassahun5878 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁልጊዜ የናፍቆት ናቸው ስራዎችሽ ♥

  • @misrakhailu3156
    @misrakhailu3156 2 ปีที่แล้ว

    WOW.... Le ene ytzfene nw yemselgne thanks Hibistyee

  • @zolaab968
    @zolaab968 2 ปีที่แล้ว

    90s wede huala....migerm sra enamesegnalen

  • @soniagulab1941
    @soniagulab1941 2 ปีที่แล้ว

    Wow great job

  • @GizeBar
    @GizeBar 2 ปีที่แล้ว +1

    👌አሪፍ ስራ ነዉ

  • @nesrumudesir2915
    @nesrumudesir2915 2 ปีที่แล้ว

    wow amayzing i like it your are best for ever...

  • @fikerdesta6893
    @fikerdesta6893 2 ปีที่แล้ว

    ህብስትዬ በጣም ነው የምወድሽ፡ አሪፍ ስራ ነው፡ ክሊፑ አንደኛ ነው

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 2 ปีที่แล้ว

    BEATIFUL AND GRACEFUL, I LOVE YOUR CLOTHS

  • @abiyubelay1152
    @abiyubelay1152 2 ปีที่แล้ว +1

    ህብስት የኢትዮጵያ ዕንቁ ነሽ ሺ ዐመት ኑሪልን

  • @abebekebede7378
    @abebekebede7378 2 ปีที่แล้ว

    Yet abashi tefteshi norshi new. I love it

  • @frygfg4848
    @frygfg4848 2 ปีที่แล้ว

    Batem aref sera new. Tewadajewa hebesteyaaaaa🎶😍😍😍

  • @Wankooshow
    @Wankooshow 2 ปีที่แล้ว

    Dansaadha. Continue more.....እኔም እጠብቅሃለው......

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 2 ปีที่แล้ว

    ምን የሁል ጊዜ ጣፍጭ ነሽ እባክሽ

  • @gashaw9373
    @gashaw9373 2 ปีที่แล้ว +5

    Mesmerizing music as usual and you're getting younger and younger year in-year out deviating the order of nature.

  • @aberayenework6670
    @aberayenework6670 2 ปีที่แล้ว +4

    የ90ዎቹን የልጅነታችን አመጣሽው 👌

  • @addisethio494
    @addisethio494 2 ปีที่แล้ว +4

    Hibest is our national treasure !! She needs to be protected with all costs !!!!

  • @amengebrehiwote3731
    @amengebrehiwote3731 2 ปีที่แล้ว +1

    ህብስትየ የኔ ሱስ
    ሁሌም ሰርክአዲስ ነሽ የኔ ውብ

    • @tmobile7520
      @tmobile7520 2 ปีที่แล้ว

      ሰርክ አዲስ ማለት
      ምን ማለት ነው
      ይቅርታ ማወቅ ፈልጌ ነው

  • @hailemariamgebreegziabher9591
    @hailemariamgebreegziabher9591 2 ปีที่แล้ว +1

    wow 1st melkam edil

  • @abidan2755
    @abidan2755 2 ปีที่แล้ว +1

    Yena konjo, happy to see you, it's cool song with , lovely melody 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋 love you so much Hibiste

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 2 ปีที่แล้ว +3

    Always my number one 😍😍keep it 🆙

  • @tsehaytube9499
    @tsehaytube9499 5 หลายเดือนก่อน

    ህብስትዬ ህየኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ስራ ነው

  • @hooqubaatube
    @hooqubaatube 2 ปีที่แล้ว +2

    You still looks young and your sound is grest as it was.

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 2 ปีที่แล้ว +2

    ሙዚቃ እኮ በነሡ ግዜ ነው የቀረው

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 ปีที่แล้ว +1

    እያደርሽ ውብ ሕብስትየ ቆንጆ መቼም የማይሰለች ድምፅ 👌👌👌ሠላም ለሐገራችን ፍትህ በማንነታቸው ለሚገደሉ ወገኖቻችን 💔💔💔😭😭😭😭

  • @effortmedia3337
    @effortmedia3337 2 ปีที่แล้ว +2

    I listened every bit of lyrics, so powerful and outstanding, Thumbsup mis!!!!!!!!!!!!

  • @mulugetabiamesh9091
    @mulugetabiamesh9091 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ሙዚቃ ነው!!🙏🙏🙏

  • @mamaafrica900
    @mamaafrica900 2 ปีที่แล้ว +28

    ኤርትራዊ የ ናይ ኢትዮጵያ ደርፊ ብጣዕሚዩ ዝስሕበኒ፡ ዝምስጠኒ 🇪🇷 😍 🇪🇹

  • @bernabaskeldoch6194
    @bernabaskeldoch6194 2 ปีที่แล้ว +1

    Mirt sira new

  • @natinati1558
    @natinati1558 2 ปีที่แล้ว +6

    This is a beautiful song in every aspect and the vocals are mesmerizing .

  • @metikyeenatua
    @metikyeenatua 2 หลายเดือนก่อน

    Kalate yatawelit muzeka wow👍👌🙏🔥❤❤

  • @abelasmare2486
    @abelasmare2486 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዲ ውብ ነሽ ለካ ❤️❤️❤️

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 2 ปีที่แล้ว

    ህብስት ጥሩነህ የማይጠገብ ምርጥ ድምጽ አለሽ እንወድሻለን ።

  • @tamirahmed3513
    @tamirahmed3513 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ህብስቴ ውበት እንዳለ ነው ምርጥ ስራ

  • @dinamillion1819
    @dinamillion1819 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመን ተሻጋሪ የተፈጥሮ ድምጽ ህብስት እናመስግናለን::

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 2 ปีที่แล้ว +2

    Amazing us usual hebestye 🌹🌹🌹🌹for your good work .

  • @alexdonat2765
    @alexdonat2765 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ በርችልን

  • @jemberubirie4729
    @jemberubirie4729 2 ปีที่แล้ว

    Befeteresh atitfi. Befetershi befeteresh(4×)