ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Veronica Adane - Abebaye - ቬሮኒካ አዳነ - አበባዬ - New Ethiopian Music Video 2023 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ค. 2023
  • Veronica Adane - Abebaye - ቬሮኒካ አዳነ - አበባዬ - New Ethiopian Music Video 2023 (Official Video)
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #veronicaadane #Abebaye
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.co...
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2019: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
    #Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
    #elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
    #Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords

ความคิดเห็น • 2.2K

  • @Lata-1
    @Lata-1 ปีที่แล้ว +2230

    ይህን ለምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እንጀር ይስጣቹ❤❤❤❤

  • @tshayemelse470
    @tshayemelse470 ปีที่แล้ว +670

    ሁላችንንም ለዚ ክብር ያብቀን ያፈቀረነውን ሰዉ አያሳጣን አሜን 😍😍😍😍

    • @Belayenshebelabelay-ik1ec
      @Belayenshebelabelay-ik1ec ปีที่แล้ว +8

      የኔ ፋቅር በጣም ነዉ ሙዚቃዉ የሚያምረዉ

    • @16Kassegn_Eseye
      @16Kassegn_Eseye ปีที่แล้ว +19

      ግን እኔን ብቻ ነው የሰርግ ዘፈን ስሰማ አግባ አግባ የሚለኝ።እግዚአብሔር አምላክ በትዳረ ትባርክኝ ዘንድ ቅዱስ ፋቃድህ ይሁንልኝ ብሎ መፀለይ ነው ምክኒያቱም ትዳር ከእግዚአብሔር ስለሆነ ማለት ነው።

    • @tshayemelse470
      @tshayemelse470 ปีที่แล้ว +7

      @@16Kassegn_Eseye እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ ማንም አይቀርለትም ግን ለሁሉም ጊዜ አለው አድቀን

    • @bekeleajebew9911
      @bekeleajebew9911 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @tsedeneyaelias4941
      @tsedeneyaelias4941 ปีที่แล้ว +1

      Yene kebet stamri

  • @danieltesfayeamen707
    @danieltesfayeamen707 ปีที่แล้ว +25

    በጣም ከምወዳት ሚስቴ የተጋብዝኩት ዘፈን ሁሌም የምወድሽ የልጆቼ እናት ኑሩልኝ ዘላለሜን እወድሻለው

  • @ahmedfox9439
    @ahmedfox9439 7 หลายเดือนก่อน +39

    የኢትዮጵያ ዘፈኖች ለዘመናት የማያልቁ ፍቅር ናቸው እኔ ሱዳናዊ ነኝ እና ኢትዮጵያውያንን በጣም እወዳቸዋለሁ ስር ሊሰደዱ የማይችሉ የኛ አካል🇸🇩🇪🇹🇪🇹 ናቸው

    • @marya7483
      @marya7483 6 หลายเดือนก่อน +5

      Wowowowo I love sudan my husband from sudan 🇸🇩 we live usa

  • @kidistalemu-nr7rj
    @kidistalemu-nr7rj ปีที่แล้ว +285

    ይቺን ቀን በጉጉት እጠብቃለሁ ፈጣሪ እኔንም ለዚህ ክብር ወግ አብቃኜ

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 ปีที่แล้ว +252

    ከጊዜ ወደ ጊዜ ችሎታሽ እየጎላ እና እያደገ እያስገረምሽን ነው keep it up my Queen❤❤❤

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n ปีที่แล้ว

      👌👌👌

    • @zed7360
      @zed7360 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤

    • @Ggg-om9ny
      @Ggg-om9ny 8 หลายเดือนก่อน

      ልክ ብለሀል👌👍👍❤❤❤

    • @user-ek2ll1mg5s
      @user-ek2ll1mg5s 6 หลายเดือนก่อน

      You are my queen so

  • @bakoentertainment
    @bakoentertainment ปีที่แล้ว +275

    ይህን ለምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እንጀር ይስጣቹ❤

  • @jumamanzi4531
    @jumamanzi4531 6 หลายเดือนก่อน +5

    Love from Tanzania 🇹🇿 Wish I could know the all Meanings love youu❤❤❤❤ My favorite song of all times

  • @abeba1
    @abeba1 ปีที่แล้ว +60

    ቀበጥ ሴት አሎድም ካንቺ በቀር ሰው እንዴት ሁሉም ያምርበታል ይቅናሽ ያባቷ ልጅ❤❤

  • @zufantemesgen2896
    @zufantemesgen2896 ปีที่แล้ว +30

    ይህ ቀን ነው የናፈቀኝ ይህን የምትመኑ እግዚአብሔር ሀሳባችን ያሞላልን አንደኛ ነው ውዴ

  • @bitewmenbere
    @bitewmenbere ปีที่แล้ว +9

    ከእድል ቀኔ ብለያይ
    ባገኝ ባጣ ምድር ላይ
    ደመኩኝ ስል በአለም ላይ
    ፊትነሳኝ አለም
    ካለኸኝ ግዴለም
    የመባረክ ስሜቱ
    ባይጠፋም አብሮነቱ
    የሚያግባባን ብዛቱ
    ብርቄ የነፍሴ እፎይታ
    ና የኔ ከፍታ
    የኔ የኔ የኔ ደስታ ❤

    • @hiwotsolomon5536
      @hiwotsolomon5536 ปีที่แล้ว

      🥰🥰⭐👏👏👏👏👏👏👌

  • @haregeendale2805
    @haregeendale2805 ปีที่แล้ว +6

    እሄን ዘፈን ስንቴ እዳየውት በጣም ነው የወደድኩት ❤
    ዋዉ ገራሚ ስራ ነው ጎበዝ በርቺ
    ድምፅ 100% wow konjo
    🥰😍🤩😘

  • @abigailmesfin780
    @abigailmesfin780 ปีที่แล้ว +392

    አበባዬ🤍🌸

    • @feinsha7911
      @feinsha7911 ปีที่แล้ว +1

      ደስይላልግን እኔ አባት የለኝም

    • @abigailmesfin780
      @abigailmesfin780 ปีที่แล้ว

      Ayezon

    • @user-if7pf4xj2u
      @user-if7pf4xj2u ปีที่แล้ว +1

      እኔ👍

    • @user-if7pf4xj2u
      @user-if7pf4xj2u ปีที่แล้ว +1

      @@feinsha7911 እኔም እዳቺ ነኝ አብሽር ፈጣሪ የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነዉ

    • @Jerusalem2422
      @Jerusalem2422 ปีที่แล้ว +1

      @@abigailmesfin780 rr

  • @yezinaterefe7019
    @yezinaterefe7019 ปีที่แล้ว +22

    የገረመኝ የሁሉም ሙዚቃወችሽ ግጥም part of my life omg ቆይ እንተዋወቃለን ቪየ አጃይብ ነው አቮ ዘመንሽ ይባረክ ከውድ አባትሽ ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Rahaf-yf4gs
      @Rahaf-yf4gs 3 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @kipkip7498
    @kipkip7498 ปีที่แล้ว +10

    Any Kenyan here..let's show some love❤❤

  • @g.r941
    @g.r941 7 หลายเดือนก่อน +10

    ኤርትራዊ ነኝ። ዘድንቓ ድምጻዊት ብኹሉ ስርሓታ ስለምንታይ ግን ኩሉ ደርፍታታ ንድሕሪት ይመልሰኒ ድምጺ ዋውው ኣሎሎሎሎሎ ሎ ሎሎሎሎ

  • @jarihachem1711
    @jarihachem1711 ปีที่แล้ว +84

    የመዳም ቅመሞች እቺን ቀን በጉጉት ለምጠብቁ ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላችሁ🙏👌👏

  • @issui140
    @issui140 ปีที่แล้ว +235

    ድምፅ 100% በላይ
    ግጥም 100%
    ዜማ 100%
    ቪዲዮ ጥራት 100% ብቻ ምን ይዉጠዋል ምርጥዬ ነዉ መልካም እድል ቬሮኒካ❤❤😊😊🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹

    • @MG_22
      @MG_22 10 หลายเดือนก่อน

      Zimbleh sew silale bicha gitim 100% atbel mejemerya bedenb sima beg😂

    • @Tadewosyohanes
      @Tadewosyohanes 8 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@MG_22abate kes bey mn anadadesh endezhi

  • @desstadessta
    @desstadessta ปีที่แล้ว +62

    I can't wait to rock my weeding day with this song!! egziyabeher yeredagn!

  • @Abdoubalde009
    @Abdoubalde009 5 หลายเดือนก่อน +3

    god bless our africa and boy from senegal i love everything in africa music ❤❤️🇪🇷❤️🇸🇳❤️🇪🇹

  • @sosinatemesgen8677
    @sosinatemesgen8677 ปีที่แล้ว +751

    Your voice is incredible.....koy enan bca nw hulum zefenwa yememecegh🧐

    • @MikiyasAsnake
      @MikiyasAsnake ปีที่แล้ว +19

      Ay anchi bicha adeleshm

    • @tekestedejene2250
      @tekestedejene2250 ปีที่แล้ว +16

      ተው ተው ከእኔ አበልጥም ❤❤❤ i just love her so much

    • @haregadmasu2754
      @haregadmasu2754 ปีที่แล้ว +7

      Yene ❤ betam konjo new berichlogn yeset enku neshe

    • @abrhamsteezy-my4nn
      @abrhamsteezy-my4nn ปีที่แล้ว +3

      Atashekabete dedeb

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +8

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z ปีที่แล้ว +18

    ግብዣዬ #ለውዱ_ፍቅሬ_ለእጮኛዬ_ይውንልኝ_አበባዬ አንተ የኔ ስጦታዬ ነክ ጨረቃዬ አበባዬ ኑርልኝ ይህ ዘፈን የተመቸው ማነው👍 እናመሠግናለን

  • @semirayassen314
    @semirayassen314 11 วันที่ผ่านมา +1

    ቬሮኒካ በጣም ነው የምወድሽ እግዚያብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @dawitdendir530
    @dawitdendir530 10 หลายเดือนก่อน +13

    ፈጣሪ ይህን ደስታ ለሚገባዉ ሁል ይስጥ 🎉🎉🎉🎉

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 ปีที่แล้ว +114

    ቬሪ ተሳክቶልሻል!!!
    የእውነት ፀዴ ነው!!!
    የእውነት ለአንቺም የአንቺን ማየት አማረንና ይሑንልሽ የትዳር ማገርሽ ተሳክቶ ይሙላልሽ!!!
    በትዳር ዓለም በመንገድ ላይ ላለንም ፍፁም ሰላም የበዛበት ፥የፈጣሪን መባረክ ከፊት የቀደመው ፥የማይነቃነቅ ወርቃማውን ትዳር ያድለን!!!
    ለሑላችንም ያድለን!!!✍🎉🎉🎉🎉

  • @teklitkesete9274
    @teklitkesete9274 ปีที่แล้ว +47

    Much love ❤️ Veronica from eritrea 🇪🇷 ❤️

  • @7RainBow-zn4yk
    @7RainBow-zn4yk ปีที่แล้ว +11

    Veronica Adane's captivating vocals in 'Abebaye' truly shine! A mesmerizing blend of Ethiopian musical artistry. 🎶🇪🇹 #EthiopianMusic

    • @ellu897
      @ellu897 8 หลายเดือนก่อน

      😊😊

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 ปีที่แล้ว +3

    ወይ እግዜሩ ስጦታ፡፡ እንዴት ልብን ሰርስሮ የሚገባ ድምጽ ነው የሰጠሸ? እጅግ ውብ የሆነ ድምጽና ቅንብር

  • @indiyatube8100
    @indiyatube8100 ปีที่แล้ว +101

    አላህ ያልታሰበ እንጀራ ይስጠን በተለይ ለቅመሞች❤

  • @smagndemisse3772
    @smagndemisse3772 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደስ አለሽ ውዴ በጣም አርፍ ስራ ነው ከሜራ አጠቃቀም ደይሬክትንግ ግጥሙ ዜማው ከድምጽሽ ጋር የተዋሃደ ነው ከዘመናችን ሙዚቀኞች ግምባርቀደም ተጠቃሽ ነሽ በጣም ወድጄዋለው በርችልኝ 🎉🎉🎉🎉 congratulations 👏👏👏100/100% by my side 👌👌

  • @mk-tech-talk
    @mk-tech-talk 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I say my sister Enaney this is Amhara Original culture I'm pround of it.Amhara love❤❤❤ I love you Veronica Adane.Respect.

  • @natnaelyebeltal4586
    @natnaelyebeltal4586 ปีที่แล้ว +19

    እስቲ እንደዚ ፍቅር በጠፋበትም ዘመን ቢሆን እንደዚ እየዘፈናቹ ፍቅር አሲዙን👏👏👏great job!!!

    • @zed7360
      @zed7360 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 ปีที่แล้ว +51

    ለተጋቢዎች በሙሉ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ። የመቻቻል፣የመተሳሰብ ያድርግላቹ። ዉለዱ ክበዱ።

  • @ashwagali8623
    @ashwagali8623 ปีที่แล้ว +64

    Iconic voice
    Love from Sudan for all beautiful Ethiopian💕🇸🇩

    • @haiderkedir6875
      @haiderkedir6875 ปีที่แล้ว +1

      Wtf Sudan are you alive

    • @aledwake
      @aledwake ปีที่แล้ว +10

      Wish Peace and end of the war in Sudan 🇸🇩 Form Ethiopia

    • @abkdagim
      @abkdagim ปีที่แล้ว +1

      is there connection how it becomes possible

    • @helenewunetu3833
      @helenewunetu3833 ปีที่แล้ว

  • @matiwosabraham8317
    @matiwosabraham8317 ปีที่แล้ว +5

    Quite Special ! 👌👌👌 Golden Voice ! Keep it Up Veronica ! Berchilin

  • @MultiSciGeek
    @MultiSciGeek ปีที่แล้ว +35

    Man Ethiopian melodies are so unique. Nothing quite like it, just like it's culture. I'm very intrigued 🇪🇹❤️

    • @amsaletegegn3202
      @amsaletegegn3202 8 หลายเดือนก่อน

      Please correct it as Amharic language music and melodies

    • @MultiSciGeek
      @MultiSciGeek 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@amsaletegegn3202 And Amharic is spoken on Mars??

  • @nesriomer5625
    @nesriomer5625 ปีที่แล้ว +6

    ቬሮ የምር ብታገቢ እንኳን እንደዚህ ደስ የሚልሽ አይመስለኝም!❤❤❤

  • @tisgerdafetne1590
    @tisgerdafetne1590 ปีที่แล้ว +14

    የውነት ከሶስት ጊዜበላይ ደጋግሜ የሰማውት ዘፈን ቢኖር ይህነው በጣም አንደኛ ድምፅ ከውበት ጋ በተለይ አሎሎሎ ተመችቶኛል❤❤❤❤

  • @fikertesfaye4595
    @fikertesfaye4595 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነው ያንቺ ሙዚቃ ነው። ሳይሰለቸኝ ደጋግሜ የምሰማው በርቺ

  • @wuduwaitube
    @wuduwaitube ปีที่แล้ว +12

    እሄን ዘፈን ስንቴ እዳየውት በጣም ነው የወደድኩት ❤
    ዋዉ ገራሚ ስራ ነው ጎበዝ በርቺ
    ድምፅ 100% በላይ
    ግጥም 100%
    ዜማ 100%
    ቪዲዮ ጥራት 100% ብቻ ምን ይዉጠዋል ምርጥዬ ነዉ መልካም እድል ቬሮኒካ❤❤😊😊🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 ปีที่แล้ว +8

    ብዙ እንደለፋሽበት ያስታውቃል እናም በጣም ቆንጆ ነው መልካም እድል ❤🎉

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 ปีที่แล้ว +6

    ከሁሉም በላይ ቆንጆ ድምፅሽ ነው ጎልቶ የሚሰማኝ በርች የኔ ቆንጆ ጥሩ ስራ ነው።

  • @NikaDan
    @NikaDan ปีที่แล้ว +24

    Песня отлично поднимает настроение! Спасибо ☺️🙏🌸

  • @amarewoldetensai9156
    @amarewoldetensai9156 10 หลายเดือนก่อน +4

    Oh my daughter,
    You are amazing.
    Ever seen in Ethiopian music.

  • @weynyegetachewdam5927
    @weynyegetachewdam5927 ปีที่แล้ว +11

    መንፈሷ በጣም ነው የተመቸችኝ እውነት እንደዚህ አልጠበኩም ነበር👏👏👏 ።ምርጥ 👍👍👍የሠርግ ዘፈን ነው። በተለይ ደግሞ አሎሎሎሎሎ በጣም ተመችታኛለች😃😃😃 ። ድምፅሽ 100😍😍😍

  • @user-sol321
    @user-sol321 ปีที่แล้ว +25

    ቬሮዬ ዘፈኑን ጨርሸ አላየሁትም ፣ አይቼ ስጨርስ አስተያየት እሰጣለሁ ፣ ማዘር ጠርታኝ ነው ። ❤

  • @poprap9041
    @poprap9041 ปีที่แล้ว +4

    I love your song from 🇪🇷🇪🇷

  • @redietgirma4286
    @redietgirma4286 ปีที่แล้ว +6

    ቢታይ ቢታይ የማይሰለች ምርጥ ሙዚቃ። ሁሉንም ስራዎችሽ ስወዳቸው❤❤💕💞

  • @saraa3434
    @saraa3434 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ስራ ነዉ👍👍❤❤ የምጋብዘዉ ሠዉ ቢኖርኝ ተመኘዉ😂😂

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 ปีที่แล้ว +7

    መዓረይ...የነካሽው ሁሉ ነው የሚያምርብሽ❤

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጎበዝ በጥረትሽ ልፍት እዝህ ደርሰሽ ደስ ይላል ላባትሽ ያለሽ ፍቅርና ክብር ለዝህ አበቃሽ

  • @BirtkneTegt-xc7kc
    @BirtkneTegt-xc7kc ปีที่แล้ว +9

    እደኔ ደጋግሞ የሰማው ማነው ዋው የለለ ነው በርቺ የኔ ፍቅር 😍😍❤️❤️❤️

  • @fasilfantahun32
    @fasilfantahun32 ปีที่แล้ว +3

    The new Aster Aweke ........ Princess 🤴 of Ethiopian Music. Stay blessed

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 ปีที่แล้ว +36

    ቬሮኒካ፥
    በድንቅ የሰርጓ ሙዚቃ፥
    ሲያምርብሽ መቁነጥነጥሽ ፥
    በነካ እጅሽ በውብ ስጦታሽ ከትወናው ብናይሽ!!!✍

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ዘድሮ ተዋረድኩ ይህ ዘፈን ለእኔ መዝሙሬ ይሁን ???😭😭😭በስመአብ !!❤❤❤❤❤❤❤

    • @SerkeMoges-ui5jc
      @SerkeMoges-ui5jc 2 หลายเดือนก่อน

      ለኔም ስሰማው እንባዬ መጣ

  • @eguyababi4511
    @eguyababi4511 ปีที่แล้ว +2

    ውድ ልጄ ሲመረቅ ነው ውዷ ሚስቴ ከፍታ ያሰማቸኝ ስሰማው አለቀስኩኝ

  • @birukseleshi2640
    @birukseleshi2640 ปีที่แล้ว +7

    Veronica On behalf of our Generation THANK YOU🙏

  • @peace3791
    @peace3791 ปีที่แล้ว +27

    በድንብ ተደክሞበት እና ብዙ ወጥቶበት የተሰራመሆኑ ግልጵ ነው :: በጣም ቆንጆ ነው::

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 8 หลายเดือนก่อน

      ተዘፈነ ማለት ነው በቃ ዘፈን አታቁም ማለት ነው

    • @peace3791
      @peace3791 8 หลายเดือนก่อน

      @@GenetGeni-ob4kb ድምጵ ቢኖርሽ የማትዘፍኚ, የማትዋሺ, ገንዘብ ብታገኚ የምትመልሽ ምንም ያህል ቢሆን, የማትሰርቂ, የማታታልይ,የማትምቀኚ...... መሆን አለብሽ :: ታድያ አትይ ዘፈንም ያሳሳስትሻል እንደዚህ በሰው ለመፍረድ አንቺ ብትሆኝ የማታደርጊውን:

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 8 หลายเดือนก่อน

      @@peace3791 ምኑ ነው አሁን የሚሥበው ግጥሙ ዜማው ቅኔ የልብሦ ሥታይል መልክት የለው

  • @OkorKore
    @OkorKore 9 หลายเดือนก่อน +4

    Wow veronica adanes caplivalig vocals wow♥️❤️♥️♥️🙏

  • @Eritrea19914
    @Eritrea19914 ปีที่แล้ว +12

    ይበል ድምጺ
    ይበል ኢዲትን
    ይበል ቪዲዮ ካሚራ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @hirut100
    @hirut100 ปีที่แล้ว +18

    Veronica, you did it again 👏 you are very talented in every way, and you are capable of changing our country music industry . Keep going, keep shining . Thanks for the beautiful music.❤

  • @ETHIOSTARTUBE
    @ETHIOSTARTUBE ปีที่แล้ว +30

    Wow ይሄ ዘፈን ወድጀዋለዉ 100 like❤

  • @sabazenebe8101
    @sabazenebe8101 ปีที่แล้ว +4

    I am from America 🇺🇸 but I listen to Ethiopian songs because my family is from Ethiopia 🇪🇹 and every Ethiopian song I hear is amazing but when I herd this wedding music I loved it keep it up

    • @little-14U
      @little-14U ปีที่แล้ว

      ere US, aynefam mnshe English yemaywerabet US new yaleshiw?

    • @dagmawisisay3681
      @dagmawisisay3681 ปีที่แล้ว

      Enkuan

  • @jahbegna6297
    @jahbegna6297 ปีที่แล้ว +9

    The melody and composure seems Elias Melkas touch. Wonderful job Tommy( Tamiru Amare)

  • @tatenafkassahun
    @tatenafkassahun ปีที่แล้ว +125

    i can't wait untill i get to dance with this music on every single wedding i attend.

  • @yishakabrham5002
    @yishakabrham5002 ปีที่แล้ว +4

    ቬሮኒካ አንድም የሚጣል ሙዚቃ አላወጣሽም ❤️😍

  • @tamratsisay1161
    @tamratsisay1161 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ ስራ ነው ሁሉም በጥሩነው የተሰራው አለባበስ ቀረጻው ቦታ መረጣው ግጥሙ ዜማው እጅግ በጣም ምርጥ ስራ ነው የሰራሽው በአድማጮችም ተቀባይነትን አግኝተሻል በርቺ የሙዚቃውን እንደስትሪ ከሚያሳድጉ እንስት አርቲስት አንዷና ዋነኛዋ አንቺ ቬሮኒካ አደነ ነሽ በርቺ ጎበዝ ነሽ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇

  • @bethlehemsbahtu7416
    @bethlehemsbahtu7416 หลายเดือนก่อน +1

    To all of you reading this give it an unepected gift. ❤❤❤

  • @Mihiret2241
    @Mihiret2241 ปีที่แล้ว +6

    ሁሌም ነው ምታስደሚሚኝ Vሮዬ የኔ አበባዬ፩ ነው ይመችሽ 😍😘ቀበጧ 😘

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 ปีที่แล้ว +15

    ልጅቷ ጀግና ናት በቃ ይመችሽ❤🎉🎉🎉

    • @BenuYared
      @BenuYared 11 หลายเดือนก่อน

      Thank. You

    • @BenuYared
      @BenuYared 11 หลายเดือนก่อน

      😂😍😍😍

  • @mulukesemaw
    @mulukesemaw ปีที่แล้ว +4

    ይህን ኮሚት ይምታነብ ፈጣሪ የልታሰበ እጀራ ይሰጣችሁ💞💞💞💞💞💞

  • @shagizejigu5159
    @shagizejigu5159 ปีที่แล้ว +3

    I hear it Repeatedly!! It make my sprit Delicious!!! Unique melody!! Thanks V (Hero)nica

  • @NaoAfrica70
    @NaoAfrica70 ปีที่แล้ว +21

    this is dedicated to my younger brother as a marriage gift.
    Thanks Veronica

  • @ethiopiafirst523
    @ethiopiafirst523 ปีที่แล้ว +6

    You are beautiful and your music is on of its kind . Congratulations 🙏🙏🙏

  • @kibromabraham3115
    @kibromabraham3115 ปีที่แล้ว +20

    It is amazing how you can hear the 1st note of a song and instantly you are like waw, it doesn’t happen that often but this has to be one of the moment that draws you to listen to it again and agin. Which I am doing😂😂😂 well done young lady.

  • @adiamtewelde-vq3em
    @adiamtewelde-vq3em ปีที่แล้ว +8

    Veronica You have such a soothing tone,” “You've got perfect pitch,” or “I can really hear the passion in your voice 😘😍❤️❤️

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 ปีที่แล้ว +4

    ችሎታሽ ከቀን ወደቀን እየጨመረ ነው 👏👏💪

  • @user-lz5nt1xp8v
    @user-lz5nt1xp8v ปีที่แล้ว +14

    ያለ አማራ እኮ እቺ ሀገር ብርሀን የሌለው ጨለማ ክፍል ማለት ናት አማራ ለዘላለም ይኑር ❤

    • @amkonjo9721
      @amkonjo9721 ปีที่แล้ว

      ወይጉድ ክክክክ

    • @chalikelbeche5015
      @chalikelbeche5015 ปีที่แล้ว

      be zeregnet sekerechu aden gud eko naw mn ameta ahun sela beher😏

    • @user-lz5nt1xp8v
      @user-lz5nt1xp8v ปีที่แล้ว

      @@chalikelbeche5015 በቃ እናንተ ስትፈልጉ ብቻ ነው አየል ስለ ብሄር የሚነሳው ???

  • @user-ds5lm5rc6h
    @user-ds5lm5rc6h 9 หลายเดือนก่อน +5

    Ethiopian music makes me happy to the core

  • @tsehaynehyeneayehu8528
    @tsehaynehyeneayehu8528 ปีที่แล้ว +2

    Really wonderful the way you approaching and the lyrics,,,❤

  • @samrimelese2536
    @samrimelese2536 ปีที่แล้ว +4

    አሁንገና ለባሌ የምጋብዘው ዘፈን አገኘ😘😘😘😘

  • @ckqhcua1
    @ckqhcua1 ปีที่แล้ว +4

    Well done..!!! This will be this generation wedding song..!!

  • @habesha_react
    @habesha_react ปีที่แล้ว +7

    VERONICA IS GROWING WITH EVRY SONG. LOVE.

  • @egrimekel7054
    @egrimekel7054 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቀበጥ ቮሪየ ስወድሽ ❤️ ምርጥ ስራ ❤️
    from Eritrea 🇪🇷❤️
    ❤️🇪🇷🇪🇹❤️

  • @asayeeshetu1662
    @asayeeshetu1662 ปีที่แล้ว +8

    I really like it,(in this generation such marvelous sound,thank you vera)

  • @meseretmekuanint441
    @meseretmekuanint441 ปีที่แล้ว +23

    ይሔን ኮሜንት እያነበብሽው እንደሆነ አውቃለው ።የድንግል ልጅ እ/ር ሁሌም ይጠብቅሽ። ለህዝብሽ ድምፅ ሁኝ እባክሽ።

  • @TheRoyalSisters02
    @TheRoyalSisters02 5 หลายเดือนก่อน +1

    Next generation will see this too 🎉

  • @nazirojohare
    @nazirojohare ปีที่แล้ว

    We are Ethiopian ,we love Veronica ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ like this comment

    • @nazirojohare
      @nazirojohare ปีที่แล้ว

      Please 🙏 you can anything

  • @maheletmetku6861
    @maheletmetku6861 ปีที่แล้ว +6

    እሄን ዘፈን ስንቴ እዳየውት በጣም ነው የወደድኩት ❤

  • @kaduti3235
    @kaduti3235 ปีที่แล้ว +17

    ኧረ ይች ቀበጥ አልተቻለችም 🥰🥰🥰የአባቷ ልጅ ልዩ ምርጥ ስራ ነው🎉

  • @millamedia2053
    @millamedia2053 ปีที่แล้ว +5

    Amazing voice and great work❤❤❤

  • @abenezerbelaytegegn-fi7vp
    @abenezerbelaytegegn-fi7vp ปีที่แล้ว +7

    ከእድል ቀኔ ብለያይ
    ባገኝ ባጣ ምድር ላይ
    ደመኩኝ ስል ባልታይ
    ፊት ብትነሳኝ አለም
    ካለኸኝ ግድ የለም
    የመኳረፍ ስሜቱ
    ባይጠፍም አብሮነቱ
    የሚያግባባን ብዛቱ
    ብርቄ የነፍሴ እፎይታ
    ና የኔ ከፍታ የኔ የኔ ደስታ❤
    አሪፍ ስራ ነው

  • @darkidari9027
    @darkidari9027 ปีที่แล้ว +7

    🎉congrats veriye... You are always a master of your craft!

  • @Boss_lady_eth
    @Boss_lady_eth ปีที่แล้ว +32

    Another amazing work by an amazing artist! The enery, the vocals, the lyrics, the looks, the acting...everything is on point! BRAVO!

    • @massaramassara5518
      @massaramassara5518 ปีที่แล้ว

      😷😎🙏🙎👮👥👤💀👽👾💅👻💇🚿🗼🏧

  • @user-fu3sf6qe5f
    @user-fu3sf6qe5f ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ምርጥ ሰራ ነው እወድሻለሁ ❤😘😘😘

  • @7RainBow-zn4yk
    @7RainBow-zn4yk ปีที่แล้ว +10

    Wow, Veronica Adane's new Ethiopian music video is absolutely captivating! The rhythm and visuals are mesmerizing.

  • @KamilaGatwo
    @KamilaGatwo ปีที่แล้ว +7

    የመጀመራሰዉ ነኝ ያዳመጥኩት የኔ ቆጆ ሥወድሽ

    • @SuperAstrax111
      @SuperAstrax111 ปีที่แล้ว

      No you are not😂😂😂😂

  • @birriktitesfay9024
    @birriktitesfay9024 ปีที่แล้ว +3

    Zefin bezu alwedm gin bikal bez zfin meknyat agebe ageb alegg 🎉🎉🎉🎉

  • @HarertaTekleab
    @HarertaTekleab 11 หลายเดือนก่อน +1

    Veronicaye. Beteam deseyeml music nw❤😊😊😊😊

  • @niyatftwi1426
    @niyatftwi1426 ปีที่แล้ว +2

    I love your song from Eritrea 🇪🇷